Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሄሉ ልጀ ዬላትም ቢኖራትም ችግር ዬላም ልጅ የአላህ ሰጣታ ነዉ የምትሉ❤❤❤❤
አወን የላትም
ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የምትሉ❤❤❤👍👍👍
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
ትክክል
ደምሪኝ
ትክክል❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ሰው ያፍጠር ስጦተ ነው ነገር ግን ፍጠሪ በምወደው መልኩ ከሆና ነው ፍጠራ ኑጹ ነው ኑጹ ነገር ይወደል
ሄሉዬ ልጅ ዬላትም ቢኖራትም ችግር ዬላውም😢😢አላዛር እዳባፊቱ ሁንላት አዳራ አዳራ ወላሂ ምታሰዝናኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😢😢ሄሉዬ🎉ያኔማር😊❤A&H❤
ውዴ ደምሪኝ❤
አቦ የራሱ ጉዳዮ ለምኑኝ አለ እሳ ሲያስጠላ
እኔ በጣም ነኝ የምታሳዝነኝ ስያያት 😢😢😢
ልጁ ምነካዉ እንዴት ሄለን ያልፈቀደችዉ መልስ ይሰጣል መናገር ካለባትም ሄለን ትናገር እኔ ልወቅልሽ አለ መሼሽ ከፈለገ ምክንያት አይፍጠር የሰዉ ኮሜንት አንብቦ መርዳት ያቅተዋል እየተፈተነ መሆኑ ቀጣይነቱ አስጊ ነዉ
❤❤❤❤
ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ የምትሉ ❤❤❤👍👍
ኖራትም አልኖራትም እኛ እሷን ከመውደድ ከማድነቅ አያግደንም 😍😍😍ሄሉዬ ልጅ ቢኖርሽም የእግዚአብሔር ስጦታሽ ነው ❤❤❤ስለዚህ እኖድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰
Ynea wde btme🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴ ዛሬም እዛዉ ላይ ናችሁዴ በቃ ልጅኮ የእግዚአብሄር ዉድ ስጦታ ነዉ የምትሉ ብቻ❤❤🎉
አላዛር ይህንን ርዕስ ተወው በሴቶች ላይ እኮ ብዙ ጥቃቶች እሉ ።ይህ እኮ በየቀኑ የሚፈጠር ታሪክ ነው ። ዋናው እሳ ጤነኛ ምሆና ነው ። ያለፈው አልፋል የወደፊት ህይወታን እግዚህእብሄር የተሻለውን ይስጣት ።
አላዛር ምርጥ ሰው ነው ሄለን ልጅ ቢኖራት እንኩዋን ስልተረዳት ብቻ እስኪ 👍👍👍👍
የእዉነት ምርጥ ትምርት ነው የኔ ሂወት ነበር ። ጀግናናት እነዛ መጥፎ ቀናት አልፈው ዛሬ ስኬታማ ነኝ ።ሄሉ ልጅ ካለሽ አመስግኝ ምክንያቱም እ/ር የፈቀደዉ ሚሆነው በዛላይ ልጅ ሁሌም እድልን ይዞ ነዉ ሚመጣው። እኔም የታሪኩ ባሌቤት ስለሆንኩ ላይክ ስጡኝ ። ሄሉ እነዛ ግዚያቶች የማይታለፉ የሚመስሉ? ጠላት አይኑ እያየ ጆሮ እየሰማ አንቺ ሁሌ ወደላይ እንደነስር ከፍ ትያለሸ ምክንያቱም ጥበቃዉ የእ/ግ ሰለሆነ ። በጣም ነው የምወድሽ ወደ ሀገር ስገባ መጥቼ ጠይቅሻለው ።ስልክ ባገኝ ደዉልሽ ነበር።❤️
ዬላትም ልትፈትነህ ነው አላዛርዬ እንደበፊቱ ሁኑ አዉቃ ነዉ ፊቷ ያስታዉቃል ደሞ በጣም ነዉ የናፈቀቺኝ ሄሉዬ ቢቻህን እንዳትመጣ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏💞❤😢😢
የላትም
አዎ እኔ የላትም ነዉ የምለዉ
@zenebuasfaw3804 ውሸት ነው ድራማ እየሰሩነው
እኛ ኖራትም አልኖራትም የሷን ያለን ፍቅር መቼም አይቀንስም እንዳዉም እየጨመረነዉ ሚመጣዉ ደሞም ልጅ የላትም የምትሉ❤❤👍👍
ጨጉረየን ለጣወ
ቢኖራትም ችግር የለም ልጂ ስጦታ ነው❤🥰😘
ኧረ እንደው በኖራት ፕራንክ እያደረጉን ነው እኛንም ውዴ
ዉድ ደምሪኝ
ልጂ እግዚአብሔር ስጦታ ነው የምትሉ💞💞
❤❤❤❤ወላሂ ምርጥ ሰው ነህ አተ ትለያለህ አፍቃሬ እድህ ነው እርሜህ ይርዘም ❤❤❤❤❤አተ ብታገባት ሁሉም ስረአት ይይዝ ነበር❤❤❤❤
ፍቅርጀምረዋልእንደ ሠሞኑን አይቻቸዉአላዉቅም
@LubabahAa8-xn6ei አክታቸው
አላዛር በትልቁ እየተፈትንክ ነውጅ ሄለን ልጅ የላትም ቢኖራትም ደሞ ደስስስስስስስ ይላል ወላሂ እንግደህ የናቱ ልጅ ፈተናውን የምትወጣው ያድርግህ❤
አየፈተነችዉ፠ነዉ እደሚወዳት ስላወቀች ቀድማ እየሠለለችዉ ነዉ እሱ አላወቀም እጅ
ልጅ ፀጋ ነዉ ቢኖራትም እድለኛ ነች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ልጅ መታደል ነው ስት ያጣ አለ
አልያዘ ትለያለህ ለሷ ይሄን ኃይል ማሰብ ራሱ በጤናው ሄሎዬ ውስጥ ላይ ያለው ነገር ቢታውሪ ይቀላል ልጅ ጸጋ ነው የሚያሳፍር ነገር አይደለም ስጦታ ነው.😊😊
እኛም ተቀብለናን መከታችን🎉 አክስት እንሆናለን❤ ግን ተዋት ልጂቱ ትኑርበት የኔጠካራ እህት😢 ሄሉነቴ የኔ አልወድቅባይ የኔ ነበር🎉❤❤❤💪♥💥💥👏
አሁንስ አላዛር አበዛዉ እጭ ሲጀመር የላትም ጋቢሻላይ እንቀርባለን አለ አይደለ እስከ እሁድ አላስችለሁ አለ እኖደ እግዚኦ ሄሉየ እሱላይ እምነት እንዳይኖራት እያደረገነዉ
@Bety2026 ሁሉም ገዘብነው እሚፈልገው ብቻ መጨረሻውን ያሳዬን😌♥
ሄሉ ለእኛ ምንም ትንሹ እህታችን ነች ምንም ያክል ልጅ ብኑረትም ለእኛ ጀግና ሴት ነች ሄሉ ከነገ ብዙ ነገር ይጠብቅብሸል ጠንካራ ነሽ ብዙም ምክር አልችልም እኔም ወጣት ነኝ የ17 ከአንቺ ጠንካራ ጉን አለሽ ይሄ ነገር ለእኔ ደግሞ ትምህርት ነው የሆነኝ ልጅ ደግሞ ፀጋ ነው
ትክክል❤❤❤❤
ለሴት ልጅ መከራ ብዙ ነውና ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የጣላ ነው ስንቶ እና ታቃላት የሚደሉ በላይክ
ችገር የለም እንኳን ኖራትኝ ልጁ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው 👏❤🥰 የኔ ቆንጆ ሄሉሻዬ ልጂሽን🥰እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንተም አላዛርዬ ከጎኗ ሁንላትኝ
ኧረ የሄለን ጣጣ መቼ ነው የሚያልቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢ልጅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤አላዛር እዳባፊቱ ሁንላት።😢😢😢😢😢😢
ውሸቷን ነው የላትም እንግዲህ ፈተና እለፋ የአናቱ ልጅ አይዞንን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አትጨነቅ ልጅ ፀጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ከፈጣሪ የሚሰጡ ውድ ናቸው😢😢
እደሚወዳት ስላወቀች እየፈተነችዉ ነዉ ቀድማ እሱግን ዛሬ መልስ መሥጠት አልነበረበትም
እረ በደስታነው እምንቀበላት አክስት በመሆናችን ደስተኛ ነን😂ውነት ያድርግልን😂😂 የኔጀግና ሄሉነቴ አብሸርልኝ የኔዳይመድ አችብቻ ወደፊት የኔቀብራራ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ኖራት ደምሪኝ🎉
በደስታነው የምንቀበላት እዴ አክስትሆን ማለትነው ታድላለች ልጅ በልጅነትነው❤❤❤❤❤
አላዛር ምርጥ ሰው ሄሉዬን ትረዳታለክ ተጓታለች ልቧ ተሰብሯል😢😢😢
አላዛርዬ እየፈተነችክ ነው እራስክን አረጋጋ ከፈተናው እንዳትወድቅ እራስክን አጠንክር 😢😢❤❤
አለቅላቂዋ እሱ ጀግና ነው እንዳች የሰው ጥላቻ የለውም አንች ነሽ የሰው ጥላቻ ያለሽ ሰገጤዋ
እንኳን ሲንዴሬላዋን ከዛች ከአርባ ምንጭ ሴቲዬ ጋር ልታወዳድራት አትችይም እበት ነሽ @@YutYutt-x8f
አለለፈወም በቀህ እንኩንኑረት
@@hayathayattadese9518የላትም እኛንንም ፕራንክ እያደረጉን ነው አትጨነቂ
እረ ለምለም አላት እያለች ነው ሁሉም በድብ ነበር ያለ ተናገርች ነው ያለች ማርክም ልጅ እንዳላት ያውቃል አምኖ ነው የገባውነው ያለችው
ሄለን ልጅ የላትም ግን ብኖራትም እስዋ ከመዉደድ ከመደገፍን ኣይገድበንም ኣላዛር ደሞ እንደ በፍት ሁነላት ኣትቀየራት ልጅ ፀጋ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ ልጅ እኮ ድሥታ አለ ው ስው ያጠፍል ይሳሳታል አታካብዱ ሴት ሆኖ በሴት መፍርድ አይከብድም ምን እድ ማጋጥመን አናውቅም አላህ የጠበቀው ሲቀር 😢😢😢 እብሺርለብጎነው ሄሎ
ልጂ የጣሪ ስጦታ ነው አላዛር እውነት ከጎኖ ስለሆንክ ፈጣሪ ይስጥህ ሄሉዬ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ🙏😍❤
ልጅ ስጦታ ነው ቢኖራትም ባይኖራትም ለሷ ያለን ፍቅር እንደዛው ነው እንወዳታለን ምርጥ አክስት እንሆናለን ❤💝💝እሷን ግን ተዋት የኔ ጠንካራ 😥ትኑርበት ፈገግ ትበልልን 😥😔❤❤❤❤❤❤
እኛ እንወዳታለን እሱ ግን ጥሩ አላደረገም አስጠላኝ
Wollahi Ati mama jabaadha ka Akka keetii nuuf Haa bayyatu jagna❤❤😢 worri Alatheriin dinqisiifattan Akkako me like nutti Agarsiisa🥰😍
እውነት ነውዴ ወይኔ ጉዴ ፈላ🤔🤔🤔🤔 በቃ ተፈጥሯል አይመለስ እናንተ ብቻ ሰላም ሁኑ💛💛
ውዴ ደምሪኝ
ደመርኩሽ
አላዛር ወንድማችን ልጅ እኮ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ችግር የለውም ቢኖራትም ግን ደሞ ልፈትነህ እጅ የለትም ሄልየ ልጅ ምክንያቱም እሷን አሁን አይደለም የምናቃት ከማርክ ጋር ሆና ነው የምናቃት ሳይዘገዝ ልጅ አለ እዴ ሆዷ ሞልቶ አላየንም የእርጉዝ ልብስም ለብሳ አላየንም ሲቀጥል ደሞ ገና ልጅ ናት ላልከው እንኳን አንድ ሁለትም ትወርዳለች በአሁን ግዜ በልጅነት ነው የሚወለደው የወንድሜ ሚስት 15 አመቷ ነው የወለደችው እኔ 20 አመት ሳልሞላ ሁለት ወንድ ልጆች የወለድኩት እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ስዴት ብኖርም ስም መጥሪያ አሉኝ ለነገሩ እናንተ ታድላችሁ ትምህርት ጨርሳችሁ በራሳችሁ ፍላጎት ስለምታገቡ ነው ልጅ ናት ያልከው እኛ ሀገር እኮ 10&12 አመት ነው የምናገባው አሁን ላይ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እየቀረ ነው በልጅነት መዳር🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢 እናማ አላዛር ተረጋጋ ፈተናውን እዲታልፍ እንደ ቡራ አላየህም ቡራ 6 ቢድዮ ነው የተደረገው ፕራክ ግን ጀግና ነው አለፈ💪💪💪💪💪❤❤ አተም ትግስት ይኑርህ ልጅ ካላትም ደስስስስስስ ይለናል ፕራክም ከሆነ ደስስስስስስ ይለናል እኛ የማፈልገው የሄለንን መከፋት ብቻና ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላዛር የኛ ቀብራራ ትለያለህኮ 💪💪💪💪ኮሜንት አብብ ልጅ የላትም መከታዉ ሄሉየ ሂጅበት💪💪💪💪💘💘💘💘💘
ይኑራት አይኑራት እኛ ላይ የሚቀየር ነገር የለም ምክንያቱ ሄለን ነው የወድናት አሁንም ሄለን ናት ሰለዚ ደስ እያለን ነው የምንቀበላት ብቻ እስዋ ደስተኛ ትሁንልን እኔ ማንም ሴት እድትከፍ እንድታዝን አልፈልግም 😢ስለዚ አልአዛርየ እንዳለችው ተቀብለሀት መከታዋ ሁነላት እኛም አለንላት ሄሉየ ካለሽ በፀጋ በመጎስ ያሳድግልሽ እግዚኣብሔር ኣምላክ ልጆ ደስታ ነው ሀዘን ያስረሳል ጀግና እንድትሆን ያድርጋል የምሬ ነው እኔ የሚኖሮው ለልጄ ነው ማስረሻየ ነው እንቺም እንደኔ ያርግልሽ የኔ ጀግና❤
ትክክል የሴት ልጅ ጠበቃ 💪💪
ትክክል የኔ መልካም❤❤❤❤
ሳህ
የላትም ኧረ ሲጀሙር ለፈተና ነበር ያቀረበችለት
ልጅ የእግዚአብሔር ጸጋኮ ነው እኛ ብንቀበላት ባንቀበላት ምን አገባን በሂወቷ ሄሉየ ሂወት ውጣ ውረድ ናን አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሰዎች ግን😢
ሄሉ ልጅ ያላት አይመስለኝም ካላትም እስይ ልጅ በረከት ነው እግዛቤር የሚሰጠው ትልቅ በረከት ያለፈ ታሪኳን እየቀሳቀሳችሁ አታሳምማት ሄሉዬ በሰላም በጤና ትኑር እመኝላታለሁ ሴት ልጅ እየወታ ፈተና ነው ግን ታሽንፋለች ❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉና ፍቅር ፕራክ እያረጉንነው ልጅ የላቸውም😂😂
ትሽ ስው ለካ ሰላም ያለው ግዜ ብቻንዉ ጡሩ ስው ምመስላው ልጅ ፀጋኛው ልጅ ልጅ አትበል ሄሉዬ የኔ እናት ምንም ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ በርቺ 😢😢
ሲጀመር አተን ለመፈተን ነዉ ግን ቢኖራትም ዛዲያ ኖራት እሽ ምነዉ ችግሩ ይኑራት እኛ አናሳድገዉ ሆ ራሷ ነዉ ምታሳድገዉ ልጂ የለላቸዉ ሰንት አሉ ልጂ ሚሉ
ልጂ. እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው አላዘር ምነካህ. እግዚአብሔር. ያሳድግላት ሄሉ ቆጃ. ምን አስጨነቀህ አንተን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እባክህ አላዛር የኔ ወንድም ፕራክ ልታርግህ ነው ሄሉዬ ልጅ የላትም 😂😂😂
አይዋ
ወላሂ ኮሜት አያነብም ተጃጃለ
እረ ለምለም አላት እያለቾች ነው በድብቁ ነው የተያዘው ነበር ያለችው ተናገረች ነው ያለችው
@@amenamenselasa9298እስኪ ዝበይ😢😢
አልገባውም😂😂😂
ልጀ እኮ የአላህ ስጣታ ነው አልሀምዲሌላ ትበል ሲቀጥል መደበቅ የለባት እኝ ልጀ እንለምናለን እሱ ትደብቃለይ ያሳዝናል ሂሉ የሴት ጀግና❤❤❤❤
አላዛር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እሡን ካላፈቀርኩ ብላ አባትዋን የመሠለ ክዳለች እዉነትም የልጆቿ መሥሏት ያን የመሠለ እድልዋ ሠርዛ አለች ከዚ የበለጠ መጎዳት ምን አለ አን ተሥ ሥታሥበዉ ከባድ እኮነው ምን ነከህ ወንድድሜ እቺ ልጅ ምንሥ ብታወራ ይፈረድባታል አይፈረድባትም ሠሞኑ ባወራቺዉ ንግግር መሠረትነዉ ልጅ እንዳላት የተረዳሀት ካንድ አመት በፊት የነበረ ሒወታን ነዉ ልጅ የላትም ልትፈህነዉ እቺ ልጅ ወንድ አልቀርብም አልፈርድበትም ምክንያቱም የሞተቺ ለትም አልሆናትም በዚ ልክ እራሡ ከወንድ ጋ መነጋገርዋ ጀጀጀጀጀጀጀግግግግግግናናናናና ነነነነችችችችችችችች❤❤❤❤
ይኑራት ልጅ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ይኑራት ይኑራት ይኑራት ❤❤❤❤
ቀብራራው ተጠቀቅ ፕራክነው 😂😂😂😂😂
🙋🤗🤣🤣🤣
እኛ ታዳ ልጅ አላት የላትም የሚለው መች አሳሰበን ይልቁንስ የሚያሳሰበን ስለሷ ሰላምና ደህንነት ነው ካላትም እሰየው ከሌላትም ወደፊት ይኖራታል ይብቃቹ በቃ አጀንዳም ሊሆን አይገባም ነበር
ወይኔ ሄሉዬ ምን ልሁንልሽ የኔ እናት እግዚያብሄር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ ማር ያንቺና የዊና ነገር ውስጤን አደማው😭😭
ኧረ የላትም 😂ለፈተናነዉ ያቀረበችለት አላዛር ደግሞ ዝም ብሎ ይቀባቅራሎ አሁንስ አበዛዉ እጭ😊
ትቀልዳላችሑ ልጅ መታደል ፀጋነው ጌታን ጌታ ነው የልቧን የሚያቀው እኔ የሠው ፈራጅ አይደለሑም ሰሚ እንጂ ❤❤❤ በጣም የምወዳት የማከብራት ልጅነው ታድላ ፀጋነው
ምንድነው እንቴ ልጅ ብርቅ አደርጋች ልጅ ኮ እግዚአብሔር ስጣታ ነው🤔 😮🤕በቃ እንኩዋን ኖረን ❤️❤️
እሷ የምትጓዳዉ በማርክ ፍቅር ነዉ ❤❤ዉለቱም በጣም የሚዋደዱ ልጆዎች ነበሩ በምን እንደተለያዬ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ደሞ ልጅ የላትም ቢኖርስ ታድላለች
Yoo muca qabate mali rakko qabare baga qabate warii biyyaa arba jiru hero biyya galen bayen isaa dhala dhabani rakkatu miti❤❤❤❤❤❤
Dhugaa kee jeetee bagaa waqaayoo eshii keenee
Ani garuu dhugaa natti hin fakkannee isaa piranki gotee qortee ilaluuf akkas jetti 😊
ልጅ ከእግዝአብሔር የሚሰጥ ትልቅ በረከት ነዉ የወለድን እናዉቀዋለን ልጅ ይኑራት ምንድነዉ ችግሩ አልገባኝም ለምንድነዉ በሰዉ ህይወት የምንገባዉ እግዝአብሔር ያሳድግልሽ ሄሉዬ
ልጅ ፀጋ ነው😢እሰይ ይሁን እኳንም ወለደች ጉዞ ወፊት የኒ ጠካራ😊
የላትም ጂ ቢኖራት ጥሩ ነበር
@@BuzayehuShemels የላትም እንጅ ቢኖራት ደስ ይለን ነበር እሱን እየፈተነችዉነዉ እሱ ደግሞ አበዛዉ የሌለነገር ይቀባጥራል
እሰይ ፈጣሪ እንኳን እግዚአብሄር ከአይን የማይጠፋ ስጦታ ሰጣት እልልልልልልልልልልል እንኳን ኖራትማርያምን አንድ የሚደንቅ እውነት ልንገራችሁ ልጅ የእግዚአብሄር ፀጋ ነው እሱ ክርስቶስ የወደደውና የመረጠው ሰው ብቻ ነው ልጅ የሚሰጠው ደስ ብሎኛል ማርያምን እሰይይይይይ እልልልልል እግዚአብሄር ይወዳታል ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Liji Ye Egezabihare setota nowDagemo maferade AnichelemiMekinatune sela manaqe😢😢Gene heluyeeee tanikara nate yametilu damirugni Like 👍 👌 ♥️ 😳 😍 ❤️
ማረያምን አንደኔ ልጅ የሚስደሰተዉ ማነዉ ግን ስለወልደ ሀረብ ሀገር ሰመጣ በጣም ነዉ የቆጨኝ አሽ ለምን ወልጄ በመጣዉ ያለኩ ሂሉዬ ደስትኝሁኝ አሸ ልጅ ፃጋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛር አሜን ❤❤❤
ዶራል ለተመልካች ክብር አሳጣችሁ እናተ ነበር የቀራችሁኝ አልሀምዱሊላህ ቀን ከቀን ወደራሤ እየተመለስኩነዉ ሄሉ በጣም ነበር የምወድሽ ከልቤ ነበር የወደድኩሽ ካየሁሽ ቀን ጀምሮ ለተመልካችም ክብር ነበርሽ ታመሠግኝም ነበር ቤተሠቦችሽን ይሄን ግን ካች አልጠበኩም ነበር ላች ስል ብዙ ተከራክሬልሽ ተሳድቤ ተሠድቤ ነበር ከልቤ ስለምወድሽ ካች ይሄ አልጠበኩም ነበር የምር ልጅ ደሞ የለሽም ልጅኮ ፀጋ ነዉ ባታቁት ነዉጅ በዚህ መነገድ ምን ይሉታል አይዲያ ጠፋ ልጅ እደሌለሽ በጠም እረግጠኛነኝ የምር እናት የለኝም ስትይም አምኘ ተቀብየሽ ነበር ዛሬግን በጣም አዝኘብሽ አለሁ
አወ. እኔም
@@Hereya-zz7ji ኧረ ሄለን ምን አደረገች እሶእኮ ትናት ዘግታለች በጋቢሻላይ እናወራለን ብላ አላዛርነዉ እንጅ ሄለንላይ አትፍረጅ
@@Bety2026 ተይኝ እማ ዛሬ በዚህ አይዲያ ከመጡ ደግመዉ አጥቤ እደማሠጣቸዉ 😄😄😄
@@Hereya-zz7ji አታደርጊዉም ዋ በሄሉ ቀልድ የለም ምንም ብታጠፍ ከጥፍቶ እንድትታረም መምከር እንጅ ያለብን ሲጀመር እኮ እሶ ዘግታዋለች ያልገባኝ አላዛር ይከን ያክን ምን ዉስጥ ዉስጡን አብከነከነዉ እስከ እሁድ ድረስ!!! ይከ የመጀመርያ ቀኑ አይደለም 3ኛ ጌዜ ለብቻዉ እየመጣ ሲያወራ ስለእሶ ሄሉን እያስጠቆራት እኮነዉ በእሱላይ እምነት እንዳይኖራት እያደረገነዉ!
@@Bety2026 ትናት እዴት እዳናደደኝ አጠይቂኝ ደሞ እነዛ ቻናላቸዉ ፀጥ ቢልባቸዉ እሷናት ኮፒ ራይት ልካብኝ ነዉ ብሎናል ብለዉ ይሰድቧታል ሲጀመር እሷን ሁሉ እሚቀረባት ለጥቅም ነዉ እዴት ትናት ብቻዉን ይመጣል የሷን ስም ለጥፎ በራሡ አይዲያ አይመጣም
ልጅ ፀጋ ነው ምን ችግር አለው ፈጣሪ ያሳድግላት ❤ የፈጣሪ ስጦታ ነው ምን ያስጨንቃል
ልጂ የአሏህ ሥጦታ ነው ምን ችግር አልው ልጂ ሢኖር መፅናኛ መዴሠቻ ተሥፋ ሥለነገ ማሠብን ለማሥተካከል የሚረዳ ምርጥ የሂወት ምእራፍነው ሥለዚህ ኖራትም አልኖራትም እኛ ከመውዴድ ወድኋላ አንልም❤❤❤❤❤
ሲጀመር የላትም ቢኖራትም ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው በጣምምምም አካበዳቹሁት
አላዘር ፕራንክነው ፈተናነው ፈተናውን እንዳወድቅ ሄሉ ልጅ የላትም🥺🥺🥺🥺🥺
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አው ንገሪልኝ
❤❤❤❤😂😂
ባክክ ድራማ ነዉ ቢኖራትም ፈጣሪ ያሳድግላት ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በሽታ አደለም እደዉም እድለኛ ነች ካላት እኩያዋ ይሆናል 😊😊😊😊
አላዛርየ እኛ ልጅኖራት አልኖራትም እኛ ለሷ ያለን ፍቅር አይቀንስም ብቻ እሷ ጠካራሁና ትምጣልን ሄሉየ ከፍቅርየ ጋር አብራችሁ ስሩ በልጅ ልትሸማቀቁ አይገባም ሁሌም ከጎናችሁ ነን
ከዚህ በላይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ብዙሄዳችሁ እስከ ዛሬ የሰራችሁትን ልታበላሹት ነዉ በአድስ ነገር መምጣት አለባችሁ ዛሬ ቪዲዮ መስራት አልነበርብህ
ሰው መልካም ሲባል ይብስበታል ሄለን ልጅ የላትም የኔ ቀሽት የኔ ጨረቃ የኔ ፋኖስ አባቴ ለበብቻህ እየመጣህ ልቧን አትስበረው ልጅ ለጅ አትበልብን ይኑራት እሰይ ደግ እኳን ኖራት ምን ይጠበስልህ እኝኝኝ እምትለው ነገ ደሞ መተህ ሀሄለን ዘጋችኝ እዳትል ምናይነት ሰው ነህ ልጅ ልጅ ስትል 5ቀንህ አሷን ለማስጠላት ነው እረፍ የኔ ጨዋ እኔ ልጅ ቢኖርሽ ባይኖርሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የወለደና ያሎለደ አለዩም እዴ❤ የላትምምምምምምምምም❤
ወላሂ አስጠላኝ ምናለ ዝም ቢል እደሌላት እናዉቃለን እየመጣ እኝኝ ይልብናል
እየመጣ ይጨቀጨቀል ከልፈለከ ወጣ ሄሉየን ወደደከማለት።ልጀነምነወ በቀህ ምለሱ ለሰለሰ ሆደሸህረ አለቸ ቀበሮ በቀህሰወየ የተማረከአይደለህም ወላሂጨጉረየንለጣወ ይኑረት በጠምበጠምነወየእምወደት ትንሸለከብረአፈረም ልጀልጀአለት አሰረጊዜ
አማቸ ብየዉ ነበር ትቸዋለሁ ወድልጅ እደዚህሲል ያሥጠላል ቆፈጠን ሲል ነዉጅ ወድልጅ ተዥለጠለጠብኝ ኮ ሄሉ ናፍቃኛለች
@@hayathayattadese9518 መዳኒትም አይገኝልሽ ለጨጓራሽ ነግሬሻለሁ 😂😂😂😂😂😂
@@ደደደደደደደደደደደ ትክክክል አሁንስ አስጠላኝ ምን እኝኝኝ ይላል ትግስት ያስፈልጋል ጋቢሻላይ ቀርበን እናወራለን አለችዉ ለምን አይጠብቅም እጭአበዛዉ
ኡፍፍፍፍ የራሳችሁ ጉዳይ ሁሌ ችግር ነዉ የምታመጡት እኛ ለራሳችን ስንት ችግሮች አሉብን አበዛችሁት
ይኑራታ ለምንድን ነው ሰለልጂ የምታወሩት በተደጋጋሚ ልጂ መኖር አያሳፍርም በልጂነት መውለደም 17 እና 18 አመት ይወለዳል ስለዚህ ለምን በሚዲያ ስለ ግል ህይወት ለምን ታወራላችሁ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ
*እንዴ ቆይ የስዋ ልጅ መኖር ምን አንገበገባችሁ በቃ ይኑራት ደስ ይለናል ሄሉዬን የምንወዳት ልጅ አላት የላትም ብለን አይደለም አላዛርም እሄን ያህል ጥያቄ ሊሆንብህ አይገባም አለቀ ሲጀመር ፕራንክ ነው ሄሉነቴ የኔ ጨረቃ ምርጥ ፈተና ነው👌እንዴትም ይፈጠር አለቀ አላዛር።።አቦ የሄሉ ወዳጆች በሄሉ ስም ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ*
እስካሁን ምንም አላመንም ጋቢ ሾው ላይ አወራለሁ ብላለች የዛኔ ይቆርጥልናል ግን ካላትም አሏህ ያሳድግላት አንተ ግን ፈፅሞ እንዳትርቃት አደራ ግን እንዴት ትዳር ነበራት ካሁን በፊት
ዉሸት የምር
ነገ pranki ነው እንባላለን አንዲ አንደ ሰውች እንደዚ ብሎ ያውራሉ እና ለነሱ መልሲ ነው እንባላለን ስራ ነው ይስሩቤት ግን ቱንሽ ይከብዳል ኣላዎቁም እንጂ ብልጅ ቀልዲ የለም
ሄለን ልጅ ቢኖራት መቼም አትደብቅም ልጅ ትወዳለች እሳ❤❤❤
ሄሉዬ ልጅ የላትም አላዘርዬ አተን ልትፈትንህ ነው እጂ የላትም እኛን ደግሞ ፕራክ እያደረገችን ነው እደበፊቱ አድጋ ኑልን ለጠላት ቦታ አትስጡ ጉዞ ወደፊት ውዶችዬ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
❤❤🎉
እረ የላትም ለማስተማር መሆን አለበት ልጅነችእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላታችሁ ምርጥ ወጣት ናችሁ ሄሉየ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገ ደሞ እናተን ለማስተማር ነው ትሉናላቹ ወይ ዘድሮ የናተ መጫወቻ ሆነን ቀረን አይዞሽ እራሴ😢😢😢
ምን ያስተምራል ብ ልጅ ይጫወታሉ ልጅ የላትም ሄለን እንቃታለን 2 ኣመት በላይ
😂😂😂😂😂😂😂እውነትም አዞሽ እራሴ
አሁነዉ አይዞሽ እራሤ ማለት
አላዘረ የዛሬው ንግግር በጣም ልብን የምያረካ ነው 😢😢😢 ሂሉ ብራንክ ነው ምታረግክ አትስባጭ ወንድሜ
ድስ ይላል ይኑራት❤ 0:16 ግን የላትም 😝😝
ልጅ ጸጋነዉ እኔም በ16አመቴ ነዉ የወለድኩት አብዘሀኛዉ ድገት እሚፈጠረዉ ሳናስበዉ ማለት በመደፈር ይመጣን ግን ልጅ ችግር የለዉም የኔ ልጅ አሁን ተመስገን ጌታዬ አድጋልኝ እየተማረችልኝ የ10 አመት ልጅ ሁናልኛለች አይዞሽ የሉዬ❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ማመን ያቃተው 👍👍
አላዘር ነገሩ ፕራንክ ነው ግን እሰሰክ ጠብቅ በፈተና እንዴት ወድቅ እያፈተናች ነው ሄሉ😃👍❤❤
ዉነትካላት፡በጣምደሥይለኛል፡ሤትልጅብዙጥቃትይደሪሥባታል፡ ካላትም ተዉዋትሂወታትኑሪበትአትበጥብጡዋት ማንምእሣንአምኖቢቀበልባይቀበል ሂወታምትኖረዉእሣነዉ በቃተዉዋት አላዛሪአተግንከጎናእዳትሪቃት ፡እኔበአካልላገኛትእፈልጋለዉ፡ሁሉምሠዉ የደረሠበትእራሡነዉሚያቀዉ ሄሉዬየኔልእልት ሁሉለበጎነዉአይዞሽ❤
ልጂ በልጂነት ጠጋ ነዉ የኔ ልእልት እመብርሀን ካለሺበት በላይ በደብ ታጠቅልሺ❤❤❤❤❤
ሄሉ ልጅ አይኖራትም ፕራክ ነው የሚሆነው😁 ቢኖራትም ችግር የለውም የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነው ልጅ🥰
ሄለን ልጅ የላትም እንደሌላት እኮ ከንግግሯ ያስታወቃል እሱን አላዛር ምን ያህል ጠንካራ ወይም ለሷ ያለው ቦታ ለመፈተን ብላ ነው ካላትም ደግሞ ልጅ እኮ ከፈጣሪ ነው የሚገኘው የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ ነው የሚያሳፍር ነገር የለም
ምንም ነገር አልደረሰባትም ጀግና አባት ናቸው ያሳደጓት
Alzari heluye lij yaltim Anten pirank Eyaderegechik new Eyefetanchikim new silzi Eshi bilk taqabeli baq❤❤❤❤
ልጅየእግዚአብሔር ስጦታነው አዳድአሮጊቶች ሊያሸማቅቋቸው ይሞክራሉ
ኧረ የሄለን ጣጣ መቼ ነው የሚያልቀው🙄 እሺ እኛ ምን እናርጋቹ😳🤔🤔ኦ ጌታዬ😩
አይ ሴቶች ተው
አረ ሲጀመር እየሰከሱን ነው እስከ እሁድ ይቀጥላል😄😄😄
@@EkramEkram-h8o ጉድ እኮ ነው እየመጡ እኝኝኝ😨😨
ያንቺ ጣጣ አይለቅ ልቀቂያት ትስራበት
@@tespanishgeta3997 የማዳም ጭቅጭቅ ይበቃናል እኛ ፍቱን ኦ ጌታዬ ማለት አሁን ነው
በምንም ሁኔታ ይወለድ ልጅ ፀጋ ነው ልጅ ስላላት እግዚአቢሔር ይመስገን የሆነ ሁኖዋል ወደፊት ጠንካራ ሁና መኖር እንዳለባት ነው ሚያስፈልግ ያለ እናት ያለኣባት ያደገ ሰው እንካን ሴት ልጅ ለወንድም ታላቅ ቻለጅ አለው
ሂሎዬ የኔ ቆንጆ ልጅ የእግዚአብሔርን ስጡታ ነው❤❤❤❤
ዋው ጅግነ ወንድ መለት እንደ ዘለላም ❤ ፍቅር እኮ ከልጅ በላይ ነው❤ከልብ ከፈቃሩ ከነማንነት የምቃበል ሰው መለት ጅግንነት ነው ጌታን❤❤❤❤❤❤
የሴት ልጅ ስቃይና መከራ ብዙ አሉ 🥺💔
አለዘር ልትፈትን ይሆነል በፈተነው እደትዋጥቅ🎉❤ በተረፈ ከጎኗ ሁን እደበፊቱ🎉🎉❤
ፍራክ ናዉ እምትሉ ብቻ በ 👍ለሀሉ ልጅ የለም 😂
ግልፅነው ግንአላዛርተበላ😂😂
awo😂😮የለም
ሊሆን ይቺላል እና ማርክ የራቀታ ለዚህ ነዉ አይይይ ወንድ ልጂ
@@hanan-z9oየላትም 2 ኣመት እንደት ልጅ ትደብቃለች ስራ ነው እህትየ
ምንም ችግር ዬላውም ልጅ የአላህ ስጦታነው ❤❤❤
Rabiin haa gudisufi ilmon keena Rabiiti 👌❤️
ከዚህ ርዕስ ውጡ በሚያምረው ፈገግታችሁ ፍቅራችሁ ሄሉጋ ኑልን መከታው ምንም ችግር የለውም ይኑራት እሰይ በቃ ተዋት!!
ወይ ሄሉ😥😥😥እሥኪ ማነው እደኔ😥 ሄሉ ሥታሣዝን😢
😥😥😔😥
🥹🥹🥹🥹🥹🥹❤️
😂😂😂😂😂😂
@HaniMar-g1z የተመታሽ ሣቂ🤪🤪🤪🤪🤪
እና ልጅ እኮ በሻታ አይደለም ምን ችግር አለው በተደጋጋሚ አወራህ አላዛር ልጅ የእግዚአብሔር ሱጦታ ነው ታላትም እግዚአብሔር ያሳድግላልት😢😢😢❤❤❤❤
ዛሬ እኮ 3 ባታለማሪያም ናት በሄዳችሁበት ሁሉ ትጠብቃችሁ😊😊
ክክክክክክ
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜንንን❤❤
እግዚአብሒር ይስጥሕ አላዛር ሒሉየ ጀግኘየ ልጅ ጠጋ ነው የኒውድ ልጅ በልጅነት ነው የኔውድ አይዞ❤❤❤❤❤❤❤

እረ ለምለም አላት እያለቾ
ች ነው በድብቁ ነው የተያዘው ነበር ያለችው ተናገረች ነው ያለችው
@@amenamenselasa9298እስኪ ዝበይ😢😢
አልገባውም😂😂😂
ልጀ እኮ የአላህ ስጣታ ነው አልሀምዲሌላ ትበል ሲቀጥል መደበቅ የለባት እኝ ልጀ እንለምናለን እሱ ትደብቃለይ ያሳዝናል ሂሉ የሴት ጀግና❤❤❤❤
አላዛር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እሡን ካላፈቀርኩ ብላ አባትዋን የመሠለ ክዳለች እዉነትም የልጆቿ መሥሏት ያን የመሠለ እድልዋ ሠርዛ አለች ከዚ የበለጠ መጎዳት ምን አለ አን ተሥ ሥታሥበዉ ከባድ እኮነው ምን ነከህ ወንድድሜ እቺ ልጅ ምንሥ ብታወራ ይፈረድባታል አይፈረድባትም ሠሞኑ ባወራቺዉ ንግግር መሠረትነዉ ልጅ እንዳላት የተረዳሀት ካንድ አመት በፊት የነበረ ሒወታን ነዉ ልጅ የላትም ልትፈህነዉ እቺ ልጅ ወንድ አልቀርብም አልፈርድበትም ምክንያቱም የሞተቺ ለትም አልሆናትም በዚ ልክ እራሡ ከወንድ ጋ መነጋገርዋ ጀጀጀጀጀጀጀግግግግግግናናናናና ነነነነችችችችችችችች❤❤❤❤
ይኑራት ልጅ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው
ይኑራት ይኑራት ይኑራት ❤❤❤❤
ቀብራራው ተጠቀቅ ፕራክነው 😂😂😂😂😂
🙋🤗🤣🤣🤣
እኛ ታዳ ልጅ አላት የላትም የሚለው መች አሳሰበን ይልቁንስ የሚያሳሰበን ስለሷ ሰላምና ደህንነት ነው ካላትም እሰየው ከሌላትም ወደፊት ይኖራታል ይብቃቹ በቃ አጀንዳም ሊሆን አይገባም ነበር
ወይኔ ሄሉዬ ምን ልሁንልሽ የኔ እናት እግዚያብሄር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔ ማር ያንቺና የዊና ነገር ውስጤን አደማው😭😭
ኧረ የላትም 😂ለፈተናነዉ ያቀረበችለት
አላዛር ደግሞ ዝም ብሎ ይቀባቅራሎ አሁንስ አበዛዉ እጭ😊
ትቀልዳላችሑ ልጅ መታደል ፀጋነው ጌታን ጌታ ነው የልቧን የሚያቀው እኔ የሠው ፈራጅ አይደለሑም ሰሚ እንጂ ❤❤❤ በጣም የምወዳት የማከብራት ልጅነው ታድላ ፀጋነው
ምንድነው እንቴ ልጅ ብርቅ አደርጋች
ልጅ ኮ እግዚአብሔር ስጣታ ነው🤔 😮🤕በቃ እንኩዋን ኖረን ❤️❤️
እሷ የምትጓዳዉ በማርክ ፍቅር ነዉ ❤❤ዉለቱም በጣም የሚዋደዱ ልጆዎች ነበሩ በምን እንደተለያዬ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ደሞ ልጅ የላትም ቢኖርስ ታድላለች
Yoo muca qabate mali rakko qabare baga qabate warii biyyaa arba jiru hero biyya galen bayen isaa dhala dhabani rakkatu miti❤❤❤❤❤❤
Dhugaa kee jeetee bagaa waqaayoo eshii keenee
Ani garuu dhugaa natti hin fakkannee isaa piranki gotee qortee ilaluuf akkas jetti 😊
ልጅ ከእግዝአብሔር የሚሰጥ ትልቅ በረከት ነዉ የወለድን እናዉቀዋለን ልጅ ይኑራት ምንድነዉ ችግሩ አልገባኝም ለምንድነዉ በሰዉ ህይወት የምንገባዉ እግዝአብሔር ያሳድግልሽ ሄሉዬ
ልጅ ፀጋ ነው😢እሰይ ይሁን እኳንም ወለደች ጉዞ ወፊት የኒ ጠካራ😊
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
የላትም ጂ ቢኖራት ጥሩ ነበር
@@BuzayehuShemels የላትም እንጅ ቢኖራት ደስ ይለን ነበር እሱን እየፈተነችዉነዉ እሱ ደግሞ አበዛዉ የሌለነገር ይቀባጥራል
እሰይ ፈጣሪ እንኳን እግዚአብሄር ከአይን የማይጠፋ ስጦታ ሰጣት እልልልልልልልልልልል እንኳን ኖራትማርያምን አንድ የሚደንቅ እውነት ልንገራችሁ ልጅ የእግዚአብሄር ፀጋ ነው እሱ ክርስቶስ የወደደውና የመረጠው ሰው ብቻ ነው ልጅ የሚሰጠው ደስ ብሎኛል ማርያምን እሰይይይይይ እልልልልል እግዚአብሄር ይወዳታል ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Liji Ye Egezabihare setota now
Dagemo maferade Anichelemi
Mekinatune sela manaqe😢😢
Gene heluyeeee tanikara nate yametilu damirugni Like 👍 👌 ♥️ 😳 😍 ❤️
ማረያምን አንደኔ ልጅ የሚስደሰተዉ ማነዉ ግን ስለወልደ ሀረብ ሀገር ሰመጣ በጣም ነዉ የቆጨኝ አሽ ለምን ወልጄ በመጣዉ ያለኩ ሂሉዬ ደስትኝሁኝ አሸ ልጅ ፃጋ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላዛር አሜን ❤❤❤
ዶራል ለተመልካች ክብር አሳጣችሁ እናተ ነበር የቀራችሁኝ አልሀምዱሊላህ ቀን ከቀን ወደራሤ እየተመለስኩነዉ ሄሉ በጣም ነበር የምወድሽ ከልቤ ነበር የወደድኩሽ ካየሁሽ ቀን ጀምሮ ለተመልካችም ክብር ነበርሽ ታመሠግኝም ነበር ቤተሠቦችሽን ይሄን ግን ካች አልጠበኩም ነበር ላች ስል ብዙ ተከራክሬልሽ ተሳድቤ ተሠድቤ ነበር ከልቤ ስለምወድሽ ካች ይሄ አልጠበኩም ነበር የምር ልጅ ደሞ የለሽም ልጅኮ ፀጋ ነዉ ባታቁት ነዉጅ በዚህ መነገድ ምን ይሉታል አይዲያ ጠፋ ልጅ እደሌለሽ በጠም እረግጠኛነኝ የምር እናት የለኝም ስትይም አምኘ ተቀብየሽ ነበር ዛሬግን በጣም አዝኘብሽ አለሁ
አወ. እኔም
@@Hereya-zz7ji ኧረ ሄለን ምን አደረገች እሶእኮ ትናት ዘግታለች በጋቢሻላይ እናወራለን ብላ አላዛርነዉ እንጅ ሄለንላይ አትፍረጅ
@@Bety2026 ተይኝ እማ ዛሬ በዚህ አይዲያ ከመጡ ደግመዉ አጥቤ እደማሠጣቸዉ 😄😄😄
@@Hereya-zz7ji አታደርጊዉም ዋ በሄሉ ቀልድ የለም ምንም ብታጠፍ ከጥፍቶ እንድትታረም መምከር እንጅ ያለብን ሲጀመር እኮ እሶ ዘግታዋለች ያልገባኝ አላዛር ይከን ያክን ምን ዉስጥ ዉስጡን አብከነከነዉ እስከ እሁድ ድረስ!!! ይከ የመጀመርያ ቀኑ አይደለም 3ኛ ጌዜ ለብቻዉ እየመጣ ሲያወራ ስለእሶ ሄሉን እያስጠቆራት እኮነዉ በእሱላይ እምነት እንዳይኖራት እያደረገነዉ!
@@Bety2026 ትናት እዴት እዳናደደኝ አጠይቂኝ ደሞ እነዛ ቻናላቸዉ ፀጥ ቢልባቸዉ እሷናት ኮፒ ራይት ልካብኝ ነዉ ብሎናል ብለዉ ይሰድቧታል ሲጀመር እሷን ሁሉ እሚቀረባት ለጥቅም ነዉ እዴት ትናት ብቻዉን ይመጣል የሷን ስም ለጥፎ በራሡ አይዲያ አይመጣም
ልጅ ፀጋ ነው ምን ችግር አለው ፈጣሪ ያሳድግላት ❤ የፈጣሪ ስጦታ ነው ምን ያስጨንቃል
ልጂ የአሏህ ሥጦታ ነው ምን ችግር አልው ልጂ ሢኖር መፅናኛ መዴሠቻ ተሥፋ ሥለነገ ማሠብን ለማሥተካከል የሚረዳ ምርጥ የሂወት ምእራፍነው ሥለዚህ ኖራትም አልኖራትም እኛ ከመውዴድ ወድኋላ አንልም❤❤❤❤❤
ሲጀመር የላትም ቢኖራትም ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው በጣምምምም አካበዳቹሁት
አላዘር ፕራንክነው ፈተናነው ፈተናውን እንዳወድቅ ሄሉ ልጅ የላትም🥺🥺🥺🥺🥺
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አው ንገሪልኝ
❤❤❤❤😂😂
ባክክ ድራማ ነዉ ቢኖራትም ፈጣሪ ያሳድግላት ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በሽታ አደለም እደዉም እድለኛ ነች ካላት እኩያዋ ይሆናል 😊😊😊😊
አላዛርየ እኛ ልጅኖራት አልኖራትም እኛ ለሷ ያለን ፍቅር አይቀንስም ብቻ እሷ ጠካራሁና ትምጣልን ሄሉየ ከፍቅርየ ጋር አብራችሁ ስሩ በልጅ ልትሸማቀቁ አይገባም ሁሌም ከጎናችሁ ነን
ከዚህ በላይ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ብዙሄዳችሁ እስከ ዛሬ የሰራችሁትን ልታበላሹት ነዉ በአድስ ነገር መምጣት አለባችሁ ዛሬ ቪዲዮ መስራት አልነበርብህ
ሰው መልካም ሲባል ይብስበታል ሄለን ልጅ የላትም የኔ ቀሽት የኔ ጨረቃ የኔ ፋኖስ አባቴ ለበብቻህ እየመጣህ ልቧን አትስበረው ልጅ ለጅ አትበልብን ይኑራት እሰይ ደግ እኳን ኖራት ምን ይጠበስልህ እኝኝኝ እምትለው ነገ ደሞ መተህ ሀሄለን ዘጋችኝ እዳትል ምናይነት ሰው ነህ ልጅ ልጅ ስትል 5ቀንህ አሷን ለማስጠላት ነው እረፍ የኔ ጨዋ እኔ ልጅ ቢኖርሽ ባይኖርሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የወለደና ያሎለደ አለዩም እዴ❤ የላትምምምምምምምምም❤
ወላሂ አስጠላኝ ምናለ ዝም ቢል እደሌላት እናዉቃለን እየመጣ እኝኝ ይልብናል
እየመጣ ይጨቀጨቀል ከልፈለከ ወጣ ሄሉየን ወደደከማለት።ልጀነምነወ በቀህ ምለሱ ለሰለሰ ሆደሸህረ አለቸ ቀበሮ በቀህሰወየ የተማረከአይደለህም ወላሂጨጉረየንለጣወ ይኑረት በጠምበጠምነወየእምወደት ትንሸለከብረአፈረም ልጀልጀአለት አሰረጊዜ
አማቸ ብየዉ ነበር ትቸዋለሁ ወድልጅ እደዚህሲል ያሥጠላል ቆፈጠን ሲል ነዉጅ ወድልጅ ተዥለጠለጠብኝ ኮ ሄሉ ናፍቃኛለች
@@hayathayattadese9518 መዳኒትም አይገኝልሽ ለጨጓራሽ ነግሬሻለሁ 😂😂😂😂😂😂
@@ደደደደደደደደደደደ ትክክክል አሁንስ አስጠላኝ ምን እኝኝኝ ይላል ትግስት ያስፈልጋል ጋቢሻላይ ቀርበን እናወራለን አለችዉ ለምን አይጠብቅም እጭአበዛዉ
ኡፍፍፍፍ የራሳችሁ ጉዳይ ሁሌ ችግር ነዉ የምታመጡት እኛ ለራሳችን ስንት ችግሮች አሉብን አበዛችሁት
ይኑራታ ለምንድን ነው ሰለልጂ የምታወሩት በተደጋጋሚ ልጂ መኖር አያሳፍርም በልጂነት መውለደም 17 እና 18 አመት ይወለዳል ስለዚህ ለምን በሚዲያ ስለ ግል ህይወት ለምን ታወራላችሁ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ
*እንዴ ቆይ የስዋ ልጅ መኖር ምን አንገበገባችሁ በቃ ይኑራት ደስ ይለናል ሄሉዬን የምንወዳት ልጅ አላት የላትም ብለን አይደለም አላዛርም እሄን ያህል ጥያቄ ሊሆንብህ አይገባም አለቀ ሲጀመር ፕራንክ ነው ሄሉነቴ የኔ ጨረቃ ምርጥ ፈተና ነው👌እንዴትም ይፈጠር አለቀ አላዛር።።አቦ የሄሉ ወዳጆች በሄሉ ስም ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ*
እስካሁን ምንም አላመንም ጋቢ ሾው ላይ አወራለሁ ብላለች የዛኔ ይቆርጥልናል ግን ካላትም አሏህ ያሳድግላት አንተ ግን ፈፅሞ እንዳትርቃት አደራ ግን እንዴት ትዳር ነበራት ካሁን በፊት
ዉሸት የምር
ነገ pranki ነው እንባላለን አንዲ አንደ ሰውች እንደዚ ብሎ ያውራሉ እና ለነሱ መልሲ ነው እንባላለን ስራ ነው ይስሩቤት ግን ቱንሽ ይከብዳል ኣላዎቁም እንጂ ብልጅ ቀልዲ የለም
ሄለን ልጅ ቢኖራት መቼም አትደብቅም ልጅ ትወዳለች እሳ❤❤❤
ሄሉዬ ልጅ የላትም አላዘርዬ አተን ልትፈትንህ ነው እጂ የላትም እኛን ደግሞ ፕራክ እያደረገችን ነው እደበፊቱ አድጋ ኑልን ለጠላት ቦታ አትስጡ ጉዞ ወደፊት ውዶችዬ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
❤❤🎉
እረ የላትም ለማስተማር መሆን አለበት ልጅነችእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላታችሁ ምርጥ ወጣት ናችሁ ሄሉየ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገ ደሞ እናተን ለማስተማር ነው ትሉናላቹ ወይ ዘድሮ የናተ መጫወቻ ሆነን ቀረን አይዞሽ እራሴ😢😢😢
ምን ያስተምራል ብ ልጅ ይጫወታሉ ልጅ የላትም ሄለን እንቃታለን 2 ኣመት በላይ
😂😂😂😂😂😂😂እውነትም አዞሽ እራሴ
አሁነዉ አይዞሽ እራሤ ማለት
አላዘረ የዛሬው ንግግር በጣም ልብን የምያረካ ነው 😢😢😢 ሂሉ ብራንክ ነው ምታረግክ አትስባጭ ወንድሜ
ድስ ይላል ይኑራት❤ 0:16 ግን የላትም 😝😝
ልጅ ጸጋነዉ እኔም በ16አመቴ ነዉ የወለድኩት አብዘሀኛዉ ድገት እሚፈጠረዉ ሳናስበዉ ማለት በመደፈር ይመጣን ግን ልጅ ችግር የለዉም የኔ ልጅ አሁን ተመስገን ጌታዬ አድጋልኝ እየተማረችልኝ የ10 አመት ልጅ ሁናልኛለች አይዞሽ የሉዬ❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ማመን ያቃተው 👍👍
አላዘር ነገሩ ፕራንክ ነው ግን እሰሰክ ጠብቅ በፈተና እንዴት ወድቅ እያፈተናች ነው ሄሉ😃👍❤❤
ዉነትካላት፡በጣምደሥይለኛል፡ሤትልጅብዙጥቃትይደሪሥባታል፡ ካላትም ተዉዋትሂወታትኑሪበትአትበጥብጡዋት ማንምእሣንአምኖቢቀበልባይቀበል ሂወታምትኖረዉእሣነዉ በቃተዉዋት አላዛሪአተግንከጎናእዳትሪቃት ፡እኔበአካልላገኛትእፈልጋለዉ፡ሁሉምሠዉ የደረሠበትእራሡነዉሚያቀዉ ሄሉዬየኔልእልት ሁሉለበጎነዉአይዞሽ❤
ልጂ በልጂነት ጠጋ ነዉ የኔ ልእልት እመብርሀን ካለሺበት በላይ በደብ ታጠቅልሺ❤❤❤❤❤
ሄሉ ልጅ አይኖራትም ፕራክ ነው የሚሆነው😁 ቢኖራትም ችግር የለውም የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነው ልጅ🥰
ሄለን ልጅ የላትም እንደሌላት እኮ ከንግግሯ ያስታወቃል እሱን አላዛር ምን ያህል ጠንካራ ወይም ለሷ ያለው ቦታ ለመፈተን ብላ ነው ካላትም ደግሞ ልጅ እኮ ከፈጣሪ ነው የሚገኘው የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ ነው የሚያሳፍር ነገር የለም
ምንም ነገር አልደረሰባትም ጀግና አባት ናቸው ያሳደጓት
Alzari heluye lij yaltim Anten pirank Eyaderegechik new Eyefetanchikim new silzi Eshi bilk taqabeli baq❤❤❤❤
ልጅየእግዚአብሔር ስጦታነው አዳድአሮጊቶች ሊያሸማቅቋቸው ይሞክራሉ
ኧረ የሄለን ጣጣ መቼ ነው የሚያልቀው🙄 እሺ እኛ ምን እናርጋቹ😳🤔🤔
ኦ ጌታዬ😩