ጥዬሽ መሄድ አለብኝ እዚ መኖር አልቻልኩም 🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Месяц назад +346

    ሄሉን እና አላዛርን የሚወድ👍👍

    • @EdneEdne-c8o
      @EdneEdne-c8o Месяц назад +3

      YENE WUDE HELUY❤❤❤❤💪💪

    • @hanan-z9o
      @hanan-z9o Месяц назад +1

      ኧረ ዉፍረት ቀንስ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Месяц назад +90

    የኔ እናት እኮ በአንድ አፍ ይዘህ ሂድ ወደ አዋሳ ጉዞ ወደ አዋሳ ❤❤❤❤ሄሉዬ ቢሞት ጥሎሽ አይሄድም ከእራሱ በላይ ነው የሚወድሽ❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Месяц назад +141

    ሄል ጉዞ ዎድ 100k 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Месяц назад +64

    የኔ ማር አብሬህ ልሄድ አለች ሄሉዬ እውነቷን እኮ ነው አላዛር አተ እኮ መከታዋ ነህ የበፊት ሳቋን የመለስህ ጀግና የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Месяц назад +190

    በላይክ ጀምሩ እስቲ ቪድዮው ሰው ጋ እዲደርስ ሄሉዬን 100k እናስገባት😥😥

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 Месяц назад +59

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @mfhu-mj4os
      @mfhu-mj4os Месяц назад +1

      ማሽአላህ ❤🎉ሶለላሁአለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @i-wf8wk
      @i-wf8wk Месяц назад +1

      ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤ውደ

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t Месяц назад

      ማሻአላህ🎉🎉🎉

    • @ZemzemYoutub
      @ZemzemYoutub Месяц назад

      saw❤❤

    • @SyagxAhavx
      @SyagxAhavx Месяц назад

      ❤ሄ

  • @Tigitige
    @Tigitige Месяц назад +489

    ላይክ አሩጉኝ ዝም ብላቹ ካለፋቹ ስልካቹ ይሰበር😂A Hይመቻቹ❤❤

    • @Tighndngdh
      @Tighndngdh Месяц назад +16

      ሆይይ ስልኬ እንዳይሰበር ብዬ አደረኩሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @BelayMesfin-ng8ox
      @BelayMesfin-ng8ox Месяц назад

      😂

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs Месяц назад +8

      ከሚሰበርብኝስ አረኩሽ እሱ ከተሰበረ መኖር ይከብዳል

    • @FathihaFathiha-mg8fy
      @FathihaFathiha-mg8fy Месяц назад

      ጭራሽ ስልካችን ይሰበር 😂😂😂

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ Месяц назад +2

      ሆጊታዩሥሌኬእዳይሠበርሆየተመታሽ😂😂

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ Месяц назад +242

    😂 ጎበዝ ፀባዋን እያስተካከለች ነው በርች ❤

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን Месяц назад +14

      እሷኮ ኩሩ ስለሆነች ነውጅ የክፋት አይደለማ ማማየ

    • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
      @ወሎየዋ-ለ6ፐ Месяц назад +2

      አልተቀየረቺም አታከብረውም😢ታናደኛለቺ ማርክ ን ታከበረው ነበር

    • @ግሬስፋምሊ
      @ግሬስፋምሊ Месяц назад +4

      @ወሎየዋ-ለ6ፐ ማርክንም በግድ ነው የለመደችው ለነገሩ ቶሎ አትለምድም ተፈጥሮ ይሁን አላቅም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Месяц назад +1

      ትሉ አትለምደም ኤሉ እየስተካከለች ነው😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад

      ይጉዳኝል ብላ ስለምትፈራነዉ ካሳለፈችዉ አንጻር እንጅ በደንብ ነዉ ዩምታከብረዉ ቡዛሬዉ ቪድወ ማወቅ ይቻላል ሲጀመር የሱን ስም በዝኅ አትጥሩ ​@@ወሎየዋ-ለ6ፐ

  • @SeniYideg
    @SeniYideg Месяц назад +148

    ሄሉ አሁን ጥሩ ፀባይ ላይ ነሽ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Месяц назад +2

      ችግሩ ነገ ትቀየራለች😢😢

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 Месяц назад +10

      ተረዷት አንድንድ ግዜ አለባት ግን ክፉ ሆና አይደለም😢​@@TMO-c6d

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p Месяц назад +2

      ካልተቀየረች አሁን ጥሩ ፀባይ አላት

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d Месяц назад

      @@gihfug2084 አዎ ይህ አይነት ሰባይ ይጎዳል

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад +3

      @@TMO-c6d አትቀባጥሩ,ሷተቀይራአታውቅም,እናንተናችሁእንጅ,

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Месяц назад +73

    ዛሬ ሄሉየ ለአላዘር ያላትን ቦታ አውቀናል ማነው እደኔ ደስስስስ ያለው በል አቶ አላዘር ሄሉየን አደራ ተከፍታ ማየት አፈልግም እሷ አተን በዝህ ልክ አምናሀለች እናም አተም እሷን የመከባከብ ግደታ አለብህ ❤👍

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад

      @@ያልተኖረልጅነት134 አወልጃችንይንከባከብ,ለሱያላትንቦታነውያወቅነው

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад +1

      ትከከከ

    • @Bety2026
      @Bety2026 Месяц назад +3

      ትክክል በደንብ ይንኩባኩብልን❤❤❤ከዚኅ ብኃላ ተከፍታ ማየት አንፈልግም 😢በንግግሬ ግን አሳዝናኝለች😢

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك Месяц назад

      እኔም በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምስኪን😢​@@Bety2026

  • @nta2615
    @nta2615 Месяц назад +89

    ሄሉ እና አላዘር እኮ እንደዚህ ፏ ብላችሁ ሥትመጡ ደሥ ይለኛል 💙❤💪

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 Месяц назад +39

    ጎበዝ ሄሉ መልስሽ ትክክለኛ ነዉ❤❤

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 Месяц назад +21

    ሄሉየ ፀባይሽን እያስተካከልሽ ነው ማሻአላህ እንደዚህ ስትከባበሩ ደስ ይላል ግን አሳዝነሽኛል አይዞሽ አይለያችሁ😢😢😢😢

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      አወን አላዛር መከበር አለባት በጣም ትግስት አለው

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +1

      እኛም እንደዚህ ነው የምንፈልገው

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Месяц назад +12

    ሄሉዬ የኔ ምስኪ የምር አሳዘነችን አብሬክ ኤዳለው ስት ምስኪን የኔእናት እግዚአብሔር እድትጣመሩ ያርጋችሁ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴትነሽ ❤❤❤❤❤❤ አላዛርም ይወድሻል

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ Месяц назад +130

    ሄሉ መስቀሏን በመልበሶ ደስ ያለዉ እደኔ😍👍

    • @RoomaPhone
      @RoomaPhone Месяц назад

      ❤❤❤

    • @MdEt-v6z
      @MdEt-v6z Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NbsGtub
      @NbsGtub 21 день назад +1

      ውይ ሰው ግን አትበሉኝ አለች አይደል

  • @amutamut1
    @amutamut1 Месяц назад +36

    የኔ ውድ እህት ኡፍፍፍፍ አንጃቴን በለሽው የኔ ሴት👸😥😥😥😥😥የኔ ስስት❤❤❤❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад

      ወላሂማንአለኛ እዘህ ሰትል እንደትእንደሰሰነቸኛ ቃለቱከጨቀለትየአልወጠአለኛ አሰለቀሰቸኛ አላዛረ ሄሉየን አደረ ሰትሞት እንደትፈረሰ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +60

    ምርጦቼ❤

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu Месяц назад +232

    ኧረ ማነዉ እንደኔ የሄሉ መልስ ያስደሰተዉ የኔ ጨረቃወች

  • @Semrawit
    @Semrawit Месяц назад +50

    ሔሉዬን 💯k አስገቦት ቅመሞችዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r Месяц назад +77

    ሄሎ ጎበዝ ለጓደኝ ብዙ መሰዋአት ይከፍላልል ጎበዝ ጠከር ነሽ ጌታን
    ❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад +1

      ሄሉነት❤❤❤💪💪💪

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад +6

      @@Tidut-x7r መሰዋዕት,ለመክፈልማአንደኛናት,ችግሩእጇአመድአፋሽነው,💔💔

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Месяц назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 Месяц назад

      ​@@ابراهيمالجلاد-ز8زእንደት እንደሰለቀሰቸኛ

    • @Mekdes-y8c
      @Mekdes-y8c Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umzhraa996
    @umzhraa996 Месяц назад +33

    ሄል ጉዞ ዎድ 100k❤❤❤🎉🎉

  • @DameSaleh
    @DameSaleh Месяц назад +58

    ሄሉየ የተናገርሹ ቃላቶች ደስያለኝ ወላህ የ ጓደድኝነት ጥግ❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh Месяц назад +63

    ምናለ በዚህ ቪዲዮ 90k ብገባልን😢😢ኡፍፍፍ ደስታዬ ነበረ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад +3

      መቶኪ እምገባበት ቀን ናፈቀኝ

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Месяц назад +2

      ትገባልች አይዛሽ የኔ ቢጤ

    • @FtvvvFf
      @FtvvvFf Месяц назад

      ቲክቶክ አለሽ አንዴ ወዴ ሸር አርጊላት እኔ ደሞ የለኝም ሁሌ አየዋለሁ የገባች እየመሰለኝ ​@@Hereya-zz7ji

    • @33-ስአዳይቱብ
      @33-ስአዳይቱብ Месяц назад

      😢😢😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад

      @@Tighndngdh ችግርየለውምትገባለች

  • @kadeejakadeeja2791
    @kadeejakadeeja2791 Месяц назад +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሄሉዬ አጀቴን የኔ ውድ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij Месяц назад +72

    አሬ ሄሉ በጣም ደስ የሚል ፀባይ ነው ያመጣችሁ ብቻ ደስ ብሎኛል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад

      @@SaraAlaro-rx5ij ድሮምእኮእናንተጅ,የቀየራችኋትእሷአልተቀየረችም,

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад +1

      አላህ አንድ ያደረገቸው

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን Месяц назад +1

      ነገ ካልተቀየረች😂😂😂😂😂😂

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      @ሰላምሰላምላገራችን እኮ

  • @MonaAls-ko9ki
    @MonaAls-ko9ki Месяц назад +80

    ሄሉዬ የኔ ጨረቃ የኔ ወርቅ ሴት❤ እኔሰ አለች😢😢❤

  • @Fkriye
    @Fkriye Месяц назад +21

    Namni akka ko helu fi Alazarin jaalatan❤❤❤❤❤❤

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Месяц назад +13

    በእውነት እግዚአብሄር በሚያውቀው ሄልዬ አስለቅሰሽኝል ተባረኪልኝ አይለያችሁ አንተ ትልቅ ሰው ከድሮም እና ይህን ስለምትወድ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እግዚያብሄር አይለያችሁ በፍቅርና በመተሳሰብ ኑሩልኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +50

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ Месяц назад +21

    የሰዉ ልጂ የሰዉ ምክር ሢሠማ ጡሩ ነዉ ማለት የሚጠቅምሽን መያዝ የማይጠቅምሽን መተዉ እና ጎበዝ በርች አላዘርም ጋር ተከባበሩ😢😢😢😢

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      በትክክል የኛ እህቶች

    • @jebdb
      @jebdb Месяц назад

      ፀባዋ መስተካከል አለባት

    • @kadeejakadeeja2791
      @kadeejakadeeja2791 Месяц назад

      ትክክል

  • @HghjNbj
    @HghjNbj Месяц назад +58

    አላዘር ሄሉዬ ጥለህ የትም መሄድ የለ🎉😂😂😂😂

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh Месяц назад +20

    ሄሉ የኔ ቆንጆ መልክሺ ብቻ ሳይሆን ውስጥሺም ቆንጆ ነው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኞል ለአላዘር ያለሺ ጓደኝነት ጥግ በርቺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y Месяц назад +41

    ሂሉ የኔ ቆጁ አተ እሂድክበት እሂዳለሁ እደት ደስ እዳለኝ ስለምቶዳ እፈራለሁ ታስከፋሀለች እያልኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ISAAC-Tube64
    @ISAAC-Tube64 Месяц назад +50

    በቂ እወድሻለሁ በለት once 🥰❤❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @Semrawit
      @Semrawit Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад +3

      @@ISAAC-Tube64እሱጓደኝነታቸውንይፈልገዋል,ሲቀጥልባለፈው,ኢንተርቪውሲጠይቃት,መልሳለታለች💔💔💔

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Месяц назад +35

    እረ ሄሎዩ ዛሬ ተለየሽብኝ ❤❤❤❤ፍክት ነዉ ያልሽው አቦ ፈታ በይ❤❤❤❤አላዛር ❤

  • @KsaKsa-h7e
    @KsaKsa-h7e Месяц назад +5

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት እንደ አሳዘነችኝ😢😢😢😢ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅሸ የኔ ውድድድ

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 Месяц назад +8

    ይሄ ልጅ የፈቅራታል በስስት ነው እምየያትሄሉየ የኔ ሰንድሬላ❤ አብሽር

    • @EkramShafi-q6k
      @EkramShafi-q6k Месяц назад

      እኮ ለዚህም ይመስለኛል ከበደኝምለዉ ልነጊራት ፎርቶ ነዉ።

  • @Mwmmwቨ8
    @Mwmmwቨ8 Месяц назад +41

    ሄሉን የምትወዱ ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Месяц назад +22

    የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ እኔስ አለይ አለንልሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን የኔ አለም 😢😢😢ብቸኝነት ከባድ ነው😢😢😢❤❤❤

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u Месяц назад +2

      እኔም እፍ ገና ኮ ልጅናት ወሬዋ ሁሉ ዴስይለኛል❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад

      @@AaA-kb8zt በጣም እኔራሴስብየ አሰብኩት አስለቀሰችኝ😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад +1

      @@FatumaMohammed-t5u ገናልጅናት ቁመቷእጅ እህህአስለቀሰችኝ እኔስብሆንብየ😢😢😢

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt Месяц назад

      @@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ አወ😪

    • @msarthatewu3844
      @msarthatewu3844 Месяц назад

      😢😢😢😢😢

  • @kibnsh
    @kibnsh Месяц назад +23

    ደስአለኝ ዘሬ ሰደሬለ አለዜሪዬአስብህ ተሰከ❤❤❤❤ጌታን የጎደኝነት ጥግ❤❤❤ሄሉዬጠፈጭ❤❤❤ስወደቹ

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l Месяц назад +5

    የኔ እናት ተናገሬሽ ተቆጥቸሽ ብዙ ነገሮች እልሽ ነበር ያንአን ማደርገው ደግሞ ገብርኤልን ሰለምወድሽ ነው ዛሬ ደግሞ ይበልጥ ሁሉም ነገር እሰርስት አደረኩት የኔ ልዩ ሁሌም ደሰታሸን ነው ምን ፈልገው አላዛር ን አታሰከፊው አክብሪው የምልሽ በምክንያት ነው 😘😘❤❤❤ደሰታቹሁ አሁንም ብዝይዝት ይበልላቹሁ

  • @zikocell6073
    @zikocell6073 Месяц назад +43

    የሉየ ስታሳዝን😢😢😢😢😢

  • @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ

    ምርጦቸ ሂሉነቴ የኔ ሴት አላዘር መከታው🙌🌹🌹🎉🎉

  • @AbV-o5c
    @AbV-o5c Месяц назад +43

    የኔ ማር አተጋለሂደሰለት ወላሂ ልቤበጣም ተረበሸበኘ አይዞሸ ሂሉየ የኔ ሰሰት አይዲኒ 😭😭😭😭😭😭ወላሂ አለቀሰሁ አይዞሸ የኔ ሚሰኪን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +33

    ሄሉዬ ያኔማር የአላዛር ልህልት😊😊😊😊በሶፉዬ ቤት አቆርጦ ሲሮጥ ያማጣ ማነው እዳኔ😢🎉😂😂😂

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o Месяц назад +15

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውውውው ሄሉዬ ጌታን ደስ አልሺኝ

  • @HyateLove
    @HyateLove Месяц назад +44

    ሄሉነት የኔ ሴት አላዝርዬ የሄሉዬ መከታ አቤት ውበት ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @Bety2026
    @Bety2026 Месяц назад +15

    ሄሉነቴ የእኔ ልእልት አስተዋይ ጠንካራዋ የሴቶች በላይ ጀግኒት ❤❤❤❤ጉበዝ ለጉደኝ ቡዙ መሰዋትነት ይከፈላል እንኳን አብሮ መሆድ ❤❤❤በሐይማኖትሽ ግን ጠንካራ ሁኝ እሺ❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ Месяц назад +27

    እኔ እናንተን አይቼ ሌሎቹን ሳያቸው ቅጠል ይመስሉኛል ንፋስ የጣላቸው የኔ እንቁዎች ውቦች ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +13

    ማራምን እንባየን ነው ያመጣችው ሄሉ ማን አለኝ ስትል ኡፋፋፋ መልስሽ እዴት እደተመቸኝእደዚህ ምከር ስትሰሚ ደስ ይላል ሄልየ

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Месяц назад +38

    ሄለን ንፁሁ ናትኮ ይመችሽ እሱም የሚፈልገው መልስ ይህን ነበር

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube Месяц назад +4

    የኔውድ አስለቀሰችኝ የኔማር አይዞሽ አላህ አለሽ ላችም የኔማር አሸአላህ አደው ያችንሄውት የሚረጋጋ የሚያሳርፍ ይስጥሽ አላህ 😢😢😢ጥሩ ጀረጃ ያድርስሽ ሄሉየ

  • @eman-tub
    @eman-tub Месяц назад +36

    የኔውዶች ሲንደሬላየ የኔልዕልት አላዛርየ💪❤❤❤❤❤የሲንደሬላ እህቶች የትናችሁ ዛሬ ደብሮኛል ላይክ ሳታደርጉ እዳታልፎ የኔየሳቄ ምጮች❤❤👍👍😢😢

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Месяц назад +14

    ዛሬ አምሮኛል ለይኩኝ😢

  • @AlimetSeid-d4h
    @AlimetSeid-d4h Месяц назад +4

    የሂሉ መልስ ያስደሰተዉ ያኔ ቆንጀ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 Месяц назад +13

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Месяц назад +49

    የኔ ውድ ሄሉዬ እኔም እሄዳለሁኝ አለችኮ🥺 እባክ አላዛርዬ ምንም ነገር ቢሆን እንዳትለያትኝ ከጎኗ ሁንላትኝ

  • @Birehan3Mokkonin-f7i
    @Birehan3Mokkonin-f7i Месяц назад +8

    Helu bareda ko gara nan nyate dhugaa asi homa hin qabu 😢jete ayzosh ❤

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад +18

    የኔፍልቅልቆች,ሄሉየሴትአለሜ,የእኛድምቀት, የጠላቶችአቃጣይ,የዝምተኘውእራስምታት,ሁሌምወደፊት,መከታውእንወድሀለን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Месяц назад +26

    የኔ እናት ሄሎዬ😢😢 አንዳንድ አጋጣሚዎች የሰውን የውስጥ ስሜት ለማወቅ ይጠቅማል🥰🥰

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Месяц назад +26

    ሁሉን እና አላዛርን የሚወድ😮

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Месяц назад +3

    የኔ የዋህ ሄሉየ እሰይይይ መልስሽ ወተት ያስጠጣል የኔ ጀግና እንዲህ ነው የጀግና ሴት ምልክትዋ ወደ ሀላ መመለስ ሆነ ማሰብ የለም እናንተ ደሞ እንደ ሀይሚ እና ቡራ ያድርግልን ፈጣሪ አልአዛርየ ከሁሉም የናቶች የዛሬ ቀንህ ይበልጣል ለአንተ ያላት መተማመን እና ቦታ አወቀሀል እኛማ ለወዳጅዋ ዋጋ እንደምትከፍል አውቀናል የኔ ቆንጆ ፀባይሽ ደሞ እየተ ቀየረ ነው❤❤❤በርቱልን

  • @ywywhahshshwb1766
    @ywywhahshshwb1766 Месяц назад +5

    የኔ እናት አጀቴን በላቺዉ ወላሂ ሄሉየ😭😭😭😭😭የኔጠካራሤት አብሽሪ ማንአለኝ አላለይም

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa Месяц назад +9

    የኔናት አላዘር እዳታስከፋት የምር አስለቀሰለችኚ አላሕ አይለኛችሑ የምር ❤❤❤❤❤❤

  • @FafiAhmed-q4n
    @FafiAhmed-q4n Месяц назад +28

    ሄሉየ እና አላዛረን ማነዉ ከልቡ የሚወዳቸዉ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Месяц назад +3

    ።።። ሔሉ ልጄ ዛሬ አስለቀሽኝ ንግግርሽ በጣም ቆንጆ መልስ ነው የመለሽለት እኔም ለማ ጥሏት ሊሄድ ነው ብየ ነበር።።ተመስገን ፈጣሪ አይለያያችሁ።። የምታስቡት ይሳካ አይለያችሁ።።።።

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa Месяц назад +19

    የኔ ምርጦች መጣችዉልኝ እዉይ ናፍቆት እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +2

    የሄሉ ሀሳብ ደስ ብሎኛል የኔ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetyWaray
    @BetyWaray Месяц назад +18

    Warii H$A. Jalatan mee 👍❤❤

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani Месяц назад +9

    ሄሉዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ማርያምን❤ በጣም እወድሻለዉ የኔ አስታዋይ ሴት

  • @astubtube
    @astubtube Месяц назад +24

    የኔ ምርጦች የምር እንደዚህ በፍቅር ስትመጡ ነው ደስ የሚለኝ 👌😍😍

  • @Habiba-l9m5m
    @Habiba-l9m5m Месяц назад +17

    ሄሉየየናቆጆ አላዛርየን አሥደሠትሺው የኔጀግና ሤትእውይይይይይ❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Месяц назад +56

    ሳአት ይከበር የምትሉ👍😒😒

  • @RዬነኝTube-q5w
    @RዬነኝTube-q5w Месяц назад +10

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ ወለሂ እኔስ ሲቲል አጀቴን በለችዉ❤❤❤❤❤

  • @i-wf8wk
    @i-wf8wk Месяц назад +3

    ሄሉዬ የኔፍቅር😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሰ ሰትይ አላህ ጥሩ ጎደኞና ባል ይሰጥሺ እህት እንደት እንደት እንዳሳዘንሺኝ😢😢

  • @DhvfFjggg-qp6jf
    @DhvfFjggg-qp6jf Месяц назад +1

    ሄሎ ጎበዝ ለጓደኝ ብዙ መሰዋአት ይከፍላልል ጎበዝ ጠከር ነሽ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l Месяц назад +8

    አይለያችሁ ደስታ ከፊታችሁ አይወሰድባቸው እግዚአብሔር እስከዘላለም ድረስ ተደሰቱ መያያቅ ደስታ ይስጣችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulselamshamil2482
    @abdulselamshamil2482 Месяц назад +1

    እፍ ሄሉዬ እንጃቴን በላሽው የምር አንድላይ እንሂድ ስትለው እንባዬ መጣ ምን ያህል ሰውን
    መቅረብና መራቅ እንደፈራች ያስታውቃል ካላዘር ውጪ ወደ ውጪ ብላለች ይመችሽ የኔ ውድ 😘😘😘🎉🎉

  • @MeseleMengesh
    @MeseleMengesh Месяц назад +7

    የሰውነት ጥግ ሄሉነቴ በጣም ወደድኩሽ በይበልጥ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CjcnjcBcnxn-h9m
    @CjcnjcBcnxn-h9m Месяц назад +2

    የኔውድ ማርያምን አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢😢አይዞሽ ሄሉየ

  • @SAMRI_SAMRI-b7u
    @SAMRI_SAMRI-b7u Месяц назад +24

    ስንደሬላዬ👸❤መከታችን እወዳቹሑ አለው😊❤😘

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Месяц назад +1

    ሂሉዬ ጉበዝነሺ ያሁነት ለአልዛር ያሌሽ ቦታ በጣም ትልቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ሄሉዬ የኔ ቆኖጆ በረች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Месяц назад +2

    የኔ ቆንጆ ሄሉ አሳዘንሸኝ 😘❤❤❤

  • @سعديهبنقلادشي
    @سعديهبنقلادشي Месяц назад +3

    ሄሉየምር ትለያለሽ አላዘርእዳትርቃት በአላህ ላተቦታአላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @تايسون-ه6ث
    @تايسون-ه6ث Месяц назад +2

    ሔሉ ማርያምን አስለቀሰችኝ ለእኔም በአንዴ ተቀብላ ሔዳለሁ ስትለሸ አላመንኩም እዳዛር❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w Месяц назад +17

    እደሜህን ቀንሰህ ነዉ ወይስ አለለይም 😂😂😂😂😂አይ ሄሉ ❤❤❤

  • @MeremaHusen-v6q
    @MeremaHusen-v6q Месяц назад +5

    የኔእናትሄሉየ የኔቆንጆ መልሶ ደስሲል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Месяц назад +1

    አዎ ሰት ልጅ ለሰው respect አላት ሁለም እንደዚህ ፀባይ ስናይ ሁኝ ሄሉ ❤

  • @MoniraEthopia
    @MoniraEthopia Месяц назад +3

    ሄሎ የኔ ቆንጆ የኔ ወንድም አላዛር ንጹ ልብ ያላቸው እናንተ ናቸው ኖርልኝ 🥰🥰🥰❤️❤️💋💋

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md Месяц назад

    አንተ ሚትኖሪበት ሃገር ሊህድ ሲትለው ደስ አለው አላዛሪን ዋው❤❤❤❤❤

  • @እሙእብራሂምL4
    @እሙእብራሂምL4 Месяц назад +3

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ካላዛር ጉን እኛ አለንልሽ

  • @Asefashalie
    @Asefashalie Месяц назад

    ማርያምን አስለቀሰችኝ አተጋ ልኑር ስትል ምንም ፍራክ ቢሆንም ግን ላተ ያላት እምነት ደስ ይላን❤❤❤❤❤

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d Месяц назад +7

    ምን እንደ ሆንኩ ኣላቅም ግን በጣም ኣስለቀስሽኝ የኔ ዉድ😢❤

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio Месяц назад +2

    የኔ እናት ሂሉየ እፍፍፍ ስታሳዝነኝ 😢😢😢እዚህማንምየለኝምአለች አይይይይ የኔቆጆ እፍፍፍፍፍፍስላችሂይወት ሳስብአለቅሳለሁ ለቀህኝ አትሂድ አለች

  • @Yabugechi
    @Yabugechi Месяц назад +3

    ሄሉዬ የኔ ውድ አይዛሸ እያመሚሸ ነዉ 😭😭❤❤Hlazethr እያት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fhjdgj-zv4ll
    @fhjdgj-zv4ll Месяц назад +1

    ሄሉዬ እዲህ ላላዛር ምርጥ ሰው ሁኚለት እሱም ላንች ጡሩ ሠው ነው❤❤❤

  • @FatimaChicken
    @FatimaChicken Месяц назад +4

    ሄሉዬ ያኔ እነት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Месяц назад +1

    አላዛር ሄሉዬን በቃ አግብተክ አሳየን ድል ባለ ሰርግ ❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p Месяц назад +4

    ሂሉየ የኔዉድ ዛሬ ደስ አስባልሺኝ ማርያምን❤❤❤❤