Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላህ አላሁ አክበር
ምንም አላጠፍሺ የኔውድ እውነት ታናጋሪ አይወደድም አሥመሳይ ስው ነው የሚኖርባት አይዞሺ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ ምን አገባሽ እነሱ ካልተረዱሽ ተያቸዉ ብሎ ነዉ አዉልም እጅ አች ምንም ጥፋት የለብሽም ጀግና ለሀቅ የቆምሽ ነሽ❤❤❤❤
Saad ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ Wow Abshir 🎉 ❤️
ስአዲ የምር ጀግና ሁኚ ለማንም ደንታ እዳይኖርሺ ጎበዝ መሆን አለብሺ የመታለቃቅስለ አይወድም እራሺ ጠካራ ሁኚ ነቅጣ እባ እዳታለቅሺ እሺ ውዴ ❤❤ ክአላህ ጋር ሁኚ አቺ ቆጂዬ ነሺ ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና በትክክል ነሸ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ሰአድ አይዞሽ የኔ ቆጆ በጣሞ ነው የምወድሽ አይዞሽ 😢😢❤❤❤
ድራማ ነው ውዴ😂😂😂😂😂
የምን አይዞሽ ነው ስራዋን እየሰራች ነው ለራስሽ አይዞሽ zmzm😅😅😅😅😅
አንቺ ለራስሽ አይዞሽ ሚስኪን
@@ሀስናሙሀመድክክክክ
ባልሻን አክብሪ ሰአዳ አትሞጣሞጪ ታስታዉቂ አለሻ ለስዉም ክብር ይኑርሽ ፊጥፊጥ አድርጎሻል በጣም
ሳአዳ የባልሽን ምክር ና ትእዛዝ አክብሪ ክርር አትበይ ድርቅ ማለት ቤት ያፈርሳል ሲቀጥል, ከወንድ ጋ እልክ አትያያዠ
ጎበዝ በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉
ስአዳየ ስወድሽ❤❤❤
ሰአድ ትክክልነኝ አትበይ ምክኔያቱም እነሱ ታርቀናል እያሉ አች በዛልክ እሪ ማለትሽ ያችጥፋትነዉ
ምንም አላጠፋሽም ለሤት መቆምሽ ትክክልነዉ ሌላዉ ሠዉ በጭቅላቱ ሣዪሆን በቂጡነዉ የሚያሥብ አይክፋሽ ሁሌም ጠንካራ ሁኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አች ጥፍት የለብሽም ማሬ ድሮም ዉነት የሚናገር አይወደድም የኔቆጆ
አይዞሽ አላሕ ያጠንክርሽ እነሱን ተያቸው ሰለራስሽ አስቢ አቺ ሀቅን ይዘሽ ነው ለሴቶች ክብር ስትይ ነው ዛሬ ሀቅን የሚናገር አይወደድም የኔ ምጥን ሴት የውነት ስአዳ ቁጥርሽ ቢኖረኝ በደወልኩልሽ ነበር ምክንያቱ እሡ ጀማል ተብዬው የረሡል ሠለለሕ አለይሂ ወሠለምን አደራ ነው የተሳደበው እዴት ሰውን እና አሕያን እኩል ያረጋል በአላሕ እኔ በጣም ጨጓረዬ ነው የተላጠው በሡ ዛሬ እውቀት በተስፋፋበት ግዜ ቢማር ይኸን አይልም ነበር ምን ያደርጋል ለሴት ክብር የማይሠጥ ውድ አሏሕ ይጠብቀን
መችም እናንት ኢቱበሮች ትዳር ለሊለው ትዳር እንድይውድነው የምታድርጉት አውዙ ቢላ የእስልምና ሰለትዳር እንድህ ነው እንድ የሚያስትምርው ውላሂ በጣም ታስጠላላችሁ አንዱ ሲሂድ አንዱ ይመጣል እጭ
ዜደየ ለብር ብለወ ነው እረኩሰ በጣም በዚህ ያገኙት ገንዘብ
ወላሒ አወ አበዙት
ዝምአትያትም ለብረ ብለው ያለም ውሸት ይዋሻሉ😂😂
በጣም ወላሂ በጣም አስጠሉ ውሸት ሀራም መሆኑ ረሱት ላይክ አታርጉላው ባለማየትምእንተባበራቸው ገንዘብ ገና ያሳብዳቸው
@@ንቡርሚዲያ-አ9ቈ ወላሂ አነሳሁ እኔ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ወንድ ስባል አይታመኑም ከሱ አንች ነሽቆጆ እቅርታ ካልታባለሽ ተይኗ ልጅሽ ዉሰጅ እና የራስሽን ህይወት ኑር ምንም አላጠፈሽም ለላ ደሞ ሀዋ ምስክን ሄይዋናት ❤❤
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት የጀማል ጦስ ላችም ተረፈ ለበጎነዉ ለተሳዳቢ ወች ቦታ አትስጪ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሶነችኮ ያለያያቻቸውጀማልና ሀዋ ጀማልምንያድርግ ጎደኛብሎ እቤቱቢሄድለይቅርታ እግዳአባራአለያያቻቸው መርዝነችጅ
@@aishaaisha6991 የክፋት አይመስለኝም ለሀዋ ብላነዉ የደበደባት ቦታ ጠባብሳ ስታያት እኔም ቢሆን አያሰችለኝም ደም ጀማልም ሴትና አህያ ሲግረፍነዉ አለ አተም በላት አለዉ አወልን በዛም ተናዳነዉ እዴትቤት ይመታል ማለቷ ምንም ክፋት የለዉም ማሬ
አይዞሺ ያንቺ ያለው የትም አይሄድም❤❤❤
ሳአዲ አብሽሪ ማሬ አላህካች ይሁን አላህይጠብቅሽ
ሳአድየ አይዞሺ እኒህ የሚሳደቡት እሚሺቃብጡትነችው አትስሚያችው እህቴ አይዞሺ
አይዞሽ ሣዳ ለሤት መቅምሽ መጥፎ አልሠራሽም አሁንም እንዳዪከፋሽ ሀዋ በጣም ሚሢኪን ናት
ሠአድየ አይዞሺ የኔ ወርቅ ሠውን አትስሚ ዝበያቸው ሁሉም ለበጎ ነው
ኡነትነዉ ምላሳምነሺ ሰአዲ የማይካድነዉኮ ሰገጤነትሺ😅😅😂😂😂😁😁😁
አብሽሪ ዉደሰዉለማለያየት ሰዉብዙይጥራል ትዳራችሁን ለሰዉአታፍርሱ
ሳአዲ በሰው ምክኒያት ለራስሺ ሂወትሺን አታበላሺ ሁቢ እና እዳይቀሙሺ እነዚህ የነቀሉ እና አብሺሪ አላህ ያስተካክልልሺ ሁሉንም ነገር ድጋሜ ለሰው ብለሺ የራስሺን አታበላሺ ለራስሺ ኑሪ በአሁን ሳአት እኳን ለሰው ብለሺ ለራስሺም ብለሺ የምታደርጊው በቅናት ያሳብዱሻል❤❤❤❤
አይዞሺ እህቴ ለበጎነው🎉🎉🎉
እደዛ ያለ የለም ውዴ ሊተውሽ አደለም በጣም ነው የምወዳት ብሏል ትንሽ እድትማር ነው ብሏል ውዴ❤❤
አይዞሺ ሠአዲአቺጀግና ልጂነሺእህቴዋ ለምንሴትልጂተመታቺ ስላልሺነዉእህቴዋ❤❤❤❤❤❤❤
Seadiyeee ayzoshe yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Konjoo maali tunii balageen intalaa bultii nama diguu demtii😂😮
የሳዐዳ የኔ ጀግና አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አንች ምንም አላጠፋሽ የምቀኛ ወሬ ነዉ አወል ተሳስተሀል ያደረከዉ ትክክል አይደለም ማንም አትስማ ይቅር በላትና አብራችሁ ሁኑ
ዝበያቸው ጎበዝነሽ ምንም አላጠፋሽ እውነትነው የተናገርሽው
ሰአዳየ የኔእህት አይዞሺ የኔቆንጆ😢😢😢😢
ሰአድየ አይዞሽ ምንም ጥፋት አላጠፋሽም እሱ ግን ባለጌ ነው በትንሽ ነገር ሚስቱን ከቤት ማስወጣት ምን ይሉታል ይህ ሰው ለወደፊቱም አይሆንሽም ጠንቀቅ በይ የኔ ቆንጆ
ኧረባክሽምንአገባትእናነውየሰውትትበጠብጠው
@@Abduseid-h3s ተይ አይባልም የወደፊቱን አላህ ነው የሚቀው ኢሻአላህ ይታረቃሉ
ወዶችእደዚህናቸውየኒቢል የፈታኝየሰወሬነውያላልኩትንብላለይብለው እህቴአብሽሪ ሁሉምያልፍልእህቴ❤❤❤
በትክክል አችማ ሥሪ ውዴ ኮሜታቸሮች ደሞ አሏህን ፍሩ
ሠአድ አችምኮ ባልሽን ማክበር አለብሽ እሱትፋትአይቶብሽ ተይካለሽ መተዉአለብሽ ለማነኛዉም አይዞሽ
የሴቶችን መብት ይከበር ስላልሽነዉ አላህ ያክብርሽ ትዳርሽን ይመር ሠአዳ ጀግናሴትነነሽ
የኔ ዉድ አይዞሺ ወላሂ የኔ ልዩዩዩ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ❤😂
ልክ ነው ባለጌ ነሽ በፊት ጡሩ ትመሥሊኝ ነበር😢😢😢
ስአዲ አብሽሪ❤❤❤❤❤
ስአድአብሽሪየኒቆጆ❤❤❤
😂😂😂😂👈💪👌👈
ሠአዲአይዞሺእህቴአቺኮጥፋትየለሺምማሬ❤❤
አይዞሽ❤❤❤❤
ረተው በትዳራቺሁላይ ከታሟርቱ ያአሏህ በልታቺሁ የምታድሩት አላጣቺሁ አኡዙቢሏህ
ሸአድየ 😢አይዞሺ😢😢የኔውድ😢አይክፋሺ😢ያልፋል😢ለበጎው😢ነው የኔ ቆንጆ😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢የጀማል😢ጦሥ😢ለናንተም😢ተረፈ😢
❤❤❤ሳአድ አይዞሽ ግን በሜደያ አዋርዱሽ በቀላሉ እዳትመለሽ ተካሜራ ጀርባ መምከር ይችል ነበር ከቤት ማሶጣት የለበትም
ከካሚራ ጀርባማ ታባረራት ፍሉስ አይገኝም ደራማ ነው ውዴ😂😂😂😂😂
አይባልም
ሰአዲ አብሽር ግን እም መክርሽ ነገር ቢኖር ሁለተኛ በባልና በሚስት መሀል አትግቢ ማሬ አቃለሁ አሳዝናሽ መሆኑን❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞሽ የኔውድ ስወደሽ ዝበይው ይጠረግ ሲቆጨው ይመጣን
ስአዲ በጣም እኮነው እምትቀሊ ታውቆሻል የውነት ሚጥሚጣ ምላስ በረድ በይ ሴትልጅ ሰከን ሲልነው ጥሩ ነገር ማስተማረ ካልቻልሽ አትምጦ
አብሺሪ❤❤🎉🎉🎉🎉 ሳኣዲ ኣቺ 🎉🎉ውድ ነሽ❤🎉
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ግን በእንደዝህ አይነት መታወቅ ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ሁሉን ነገር በሚድያ ይደብራል አላህ ህድያ ይስጣችሁ አሚን በሉ
የኔ ማር አይዞሽ
አይዞሽ ሰአድየ ለበጎነው ሴትሁላችሁ በሴት የምትፈርዱ ኢተቂላ
አይዞሽ ሠአዳ ተረጋጉ ሁሉም ነገር ለበጎነው ኮሜታተሮችን አንድ ቀን ጀግና አንድ ቀን እርኩስ የሚያደረጉ ሠውን 😢😢😢😢
አይዞሻ ዉደ❤❤❤❤❤❤
የኔዉው አቺጥፋት የለሽም አብሽር ሰአድ
Masaha Allaha aleeki boltii nama balesi ati balagee,dhaa
እና እኛ ምን አገባን እኛ ሠንት አሥብ አለብን እዝህ እየመጣሺ አታላዝኑብን እዛዉ ጨርሡ ችግራችሁን እዚህ እየመጣሺ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ ቤትሺን በሥረአት ምሬ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮
ደግ አርገሸ በጣም ጠግበሸ ነበር አባውራ ሰት እደዚህ አይሁንም እሰይ
አይዞሺሰአድ❤❤❤❤❤
ነገር ስለምንወድ እናይሻልን 😁😁🤔
አይዛሽ አህቴ❤❤❤❤
ሠአድአይዛሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አብሽሪልን ሰአድየ ❤❤❤
አይዞሽ ሳዳየ ትታረቃላቹህ❤🎉🎉🎉😢😢😢
ትክክል ነዉ አብል😢😢😢😢
የኔ ማር ።አብሽር ሠአዱ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትክክልነሽ ሰአዳ
ስአዳ አብሽሪ ይሄ ድራማ መቼ ነው የሚበቃው😅😅
አብሽሪ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ለረሳሽ ጠንካራ ሁነሽ ተገኚ
ግን በውሸት የመጣ ብር ቢቀርስ ስንት ናገር የሚስራ እያለ አብዳችሆል ግን
ዋሌይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሣአዱ እደትነሽ ውደ ዝበያቸው የርጎዝብ አለቅላቂ የራሳቸውን ሂወት የማይኖሩ የሰው ይበጠብጣሉ ቆሻሻናቸው በሰውህይወት የሜገቡ ቱ ከቱሁላ ምንይወጣልሻልደሞ አችን ለሱ አትገባም የሜሉት ቀፎሁላ እኳንባልናሜሥት አብሮሜኖርም ከቤተሰብወላጆቻችንምጋ እየተጋጨነውያሳለፍነው እግርምይጋጫል ❤❤❤❤የኔውድ
ሰአድየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ
አይዞሺ ሰአዳዋ የኔውዲ 😢😢😢
አይዞሽ ውዷዬ❤❤❤❤
አራ አለሊሺም ያታረቁት ሰዉቹ አጠለሺ ጊን አዋሊን ኒቂዉ ያለፉኩቱ ለእቂርታ በትሺ ስማጠ ሚንም በያጠፋ ለእንጊደ ክቢሪ አለዉ ጊን አለህ ሰለምን ያዉሪዲለቹ በሌ እና ሚስት ኡኩሉ ይሁንሊ ሚስት ዚቂ ማለት አለበት ጠሉቱሹ ሰይሁን ትሚርት ነዉ ይገበሸሊ እሂን አክሊ በሊነቱን ከሰይሽ ይማለሳሺ
አላህ እዳፍሽ ያርግልሽ ትዳርን መቀለጂያ አደረጋችሁት
😢ንሮ
አብሺሪ ስአድ ❤❤እደኔ ግን እደበፊቱ ከአወል ጋር ብቻ ስሪ እነዛ ጋ አትህጂ ይቅርብሺ
ሰአዲአብሺሪይፀፅተዋል ለሰዉመልካምከሆንሺ ምላሹንበክፉነዉየሚመልሰዉ
አይዞሽ ወደ ስአድዬ❤❤😢
ሰአድ እህቴ ዝበያቸዉ ምንምመልስ አትስጪ ባለፍምአይተሽዋል ሰወ ክፍተትነው እሚፈልገው ስለዜህ በዉስጥ ይቅርተባባሎ
አይዞሽ የኔጆቆ ቅመም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በነገራችን ላይ የጥፋትሽን አምነሽ ባለሽ ይቅርታ ጠይቂ ስቃጠል ሁለተኛ ነገር በሰው ህይወት አንቺ ጣልቃ መግባት የለብሽም የተጣላ ነው ዋሽቶ ማስታረቅ ጀማልን ለምን መተሃት ማለት ትክክል ነሽ ብዬ አስባለሁ እንዲ እኔ ነገር ግን ደሞ ያ ሁሉ አልቆ አንቺ ሁለተኛ ማንሳት የለብሽም በክብር አስተናግደ ሽመሸኘት ነበረብሽ ታስተናገርሻ በኋላ ለምን ትመታት አለህ ብለሽ ለብቻ መጠየቅ ነበረብሽ መጠየቅ ትቼ ነበር አይሻ ሰአዲያ እነሱ ማስታረቅ አለብሽ አሁንም አንቺም ደሞ ባለሽ ይቅርታ አጠይቅሽ ወደ ቤትሽ ተመለሺ
ሠአደ ባልሽን መሥማት አለብሽ ውደ
Sadii ayizosh wude lehir new wude sober adrgesh tebkiwu Allah kente ga ihun
ስአድአብሽሪአይክፍሽ አወልደሞ ለጠላትበርአትክፈት ጉድሴቱኮሴትጠልቷል ሱበሀነላህ
እህቴአበሸረልኘ ሀያቴዋ ያልፍል ምንአድ
ዝባየጨው ቁሞቀረቹ ናቸው አቺጀግናነሽ የኔውድ እህት🎉
ተወናጅላቹሁ አወናጀላቹሁን እናንተ ጥሩ በሰሩ እኛ አንወናጀልም ነበር ሆ 😅😅 እኛ መቸም አያገባንም የራሳቹሁ ጉዳይ ሆ ግንኮ ሳአድየ ሙጥሙጥ ትመስያለሽ አፉበይኝና ❤❤❤ 😅😅😅😅😅
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ❤️❤️❤️😢😢
ጥፋት ነው ባለቤትሽ አትሂጂካሌሽ አትሂጂ ግዴታ የባልሽን ትእዛዝ መስማት አለብሽ
ሂጂና ይቅርታ አይደገመኝም በይውና ታረቂ አግባን እያሉ አፈቸውን ለሚያሸቱ አረ ሠቶች ተረጋጉ
አድምክር ልምከርሽ ትዳር በልህ አይመራም እደሸሪአው ባልሽ አትህጂ ካለሽ ቦታ መሄድ አልነበረብሽም እኳ እጎደኛውጋር ከቅርብ ዘመድም ቤት ቢሆን እሱካልፈቀደልሽ መሄድ አትችይም ጥፋት አይመሥለኝም አትበይ ትፋተኛነሽ የባልሀቅ እጂያለብሽ የቤተሰብ እኮን ሀቅየለብሽም ስለዚህ ለማንም በልስመስጠት የለብሽም ትዳርሽን መልሰሽ የምትጠግኔው አችውነሽ እሱአይደለም ወድልጅ እደመሩትነው ብልጥከሆንሽ ይቅርታበይ እና አሳፉሪአቸው ጥላቶችሽን
አንችኮ ምንም አላጠፍሽም ከመጀመሪያው ጀምረሽ ልክነሽ አብሽሪ ባልሽን ሀሳብ ያስቀይርልስ
😂😂😂😂🤭🤭😳😳😳
ሰአዲ የኔ ውድ እህት አብሺሪ ዝበያኛ እረስን ማስክብር ክፉ አደለም እራስሺን ጥብቂ አብሺረ ለኔ ጀግ ነሺ
ደማሪኛ ውድ
እውነት ነው መላስሽ የሴትነት ባሀሪ አደለም ሴትልጂ ሀያ ሲኖረው ነው በጣም ምላሳም ነሽ ባል ነሽ ሚስት አች ባልሽን አክብሪ አች በሰው ትዳር ምን አገባሽ አች እደውም እሱ ጎበዝ ነው ሌላ ቢሆን እደደሮ ይገነጣጥልሽ ነበረ በርበሪ ነሽ
ሲጀመራ አውልን ብታክብሪው ቤትሽ የሚመጣውን ስው ታከብሪ ነበር የነሱን ትዳር በጠበጥሽ በራስሽ ጥፍት ነው ባልሽ ያባረረሽ
ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላህ አላሁ አክበር
ምንም አላጠፍሺ የኔውድ እውነት ታናጋሪ አይወደድም አሥመሳይ ስው ነው የሚኖርባት አይዞሺ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ ምን አገባሽ እነሱ ካልተረዱሽ ተያቸዉ ብሎ ነዉ አዉልም እጅ አች ምንም ጥፋት የለብሽም ጀግና ለሀቅ የቆምሽ ነሽ❤❤❤❤
Saad ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ Wow Abshir 🎉 ❤️
ስአዲ የምር ጀግና ሁኚ ለማንም ደንታ እዳይኖርሺ ጎበዝ መሆን አለብሺ የመታለቃቅስለ አይወድም እራሺ ጠካራ ሁኚ ነቅጣ እባ እዳታለቅሺ እሺ ውዴ ❤❤ ክአላህ ጋር ሁኚ አቺ ቆጂዬ ነሺ ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና በትክክል ነሸ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ሰአድ አይዞሽ የኔ ቆጆ በጣሞ ነው የምወድሽ አይዞሽ 😢😢❤❤❤
ድራማ ነው ውዴ😂😂😂😂😂
የምን አይዞሽ ነው ስራዋን እየሰራች ነው ለራስሽ አይዞሽ zmzm😅😅😅😅😅
አንቺ ለራስሽ አይዞሽ ሚስኪን
@@ሀስናሙሀመድክክክክ
ባልሻን አክብሪ ሰአዳ አትሞጣሞጪ ታስታዉቂ አለሻ ለስዉም ክብር ይኑርሽ ፊጥፊጥ አድርጎሻል በጣም
ሳአዳ የባልሽን ምክር ና ትእዛዝ አክብሪ ክርር አትበይ ድርቅ ማለት ቤት ያፈርሳል
ሲቀጥል, ከወንድ ጋ እልክ አትያያዠ