የህልም ፍቺ - የሚያፈቅሩትን ሰው በህልም ካዩ " ይህም ማለት -ባል -ሚስት- ቤተክርስቲያን - ጓደኛ -የተለያዩ የህልም ፍቺዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 37

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለወ🎉

  • @user-hira247
    @user-hira247 Год назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ሰው አክባሪ 🙏

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 Год назад +2

    አመሰግናለሁ የሚዲያ ሰዎች ተደጋጋሚ ማየት ምንድን ነው ቀደም ያስቀመጥኩልህን አልፈጥርልኝም በዛፍ ዙሪያ ላይ ነበር ያስቀመጥኩል ህልሜ ስለምትፈታልኝ አመሰግናለሁ social ሚዳር የማውቃቸው ሰዎችን ተደጋጋሚ አያለሁ ❤❤❤

  • @sofiahassan1447
    @sofiahassan1447 Год назад +1

    ይውዚር ብዛታቸው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AbreshMan-m5t
    @AbreshMan-m5t 27 дней назад

    ወንድሜ የምታፈቅራት ልጅ ትንፍሽ አጥሩአት እጁአን ስትይዛት ኖርማል መስተካከል ሲችል ትንፋሹአ ምንድን ነዉ

  • @رحمهمحمد-ص5و
    @رحمهمحمد-ص5و 7 месяцев назад

    ሰላም ወድም እኔ ያለሁት አርብ አገርነኝ ያሰሪየ እናት ጥዉር ናት ተጣልተናን አሁን ያለችዉ ከሌላ ልጆቻ ጋር ናት በህልሜ ከምስራበት ቤት መታ አየሁት ከከዛ ስታየኝ ፈገግ ትላለየ የለበሽዉ ልብስ ያምራን ትለኛለች ሙሉ ቀሜስ ነዉ የለበስኩት እባክህ ፋታልኝ

  • @BUZeayw2024
    @BUZeayw2024 3 месяца назад

    በህልም ስዓት መልብስ ምንድን ነወ

  • @مقفىااه
    @مقفىااه Месяц назад

    Behlm ebd siyabar mayet

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 10 месяцев назад

    ውደ ሰላም ልጅቷ በህልሜ አርግዘሽ ሀኪም ቤት በኦብረሽን ወለድሽ ልጅቷን ሳላያት ባተትኩ አለችኝ ና ፋታልኝ ውደ

  • @biniyamabraham6191
    @biniyamabraham6191 Месяц назад

    ከባለቤት ጋር ተጣልተን ከቤት ወተ በ 25 ተኛው ቀን አን ህልም አየው ከሌላ ወንድ ጋር አንሶላ ብቻ ለብሶ እርቃናቸውን ተኝቶ አየው

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u 2 месяца назад

    ሠለም ወንድም በህልሜ በጣም ቆንጆ ጥበብ ቃምስ ለብሼ ዥንጥለ ይዤ ወዴት እንዴ ምይሄድ አለቅም ከዘም ስሄድ የሆና ቤተክርስታን ደራስኩኝ ከዘም ጸድቅ ጸበል ይጣጣሉ ከዘም እኔ በትልቅ እንስራ ስጡኝ ስለቻው ጸበሉን ሰጡኝ እነም ለ ጓደኞቼ ሰጥቻቻዉ ወዴ ጉዞሄ ቃጣልኩኝ አንችም ቅማሽ ስሉኝ እይ እኔ ጴንጤ ነኝ ለእነንቴ ነው ያማጣሁት ብዬ በጣም ቆንጆ ሆኜ ሄድኩኝ ይቅርታ አበዘሁብህ

  • @toptop2449
    @toptop2449 8 месяцев назад

    ሰላም..ከተራራው አንስቼ ዎደታች ስዎድቅ. አንድ የምዎደው ልጂ እየሮጠ መቶ እጁን ዘርግቶ ይቀበለኛል

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 4 месяца назад

    በህልም የምንወደውን ወንድ እጄን እየያዘኝ ከዛ አይንለአይን እየተያየን

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v 4 месяца назад +1

    ሰላም ውንድሜ ሁሌም ፈተና ልፈተን ጉድኞቸ ጋር ወደፈተናዉ ቦታ እቀርባለዉ ግን ሁሌም ፈተናዉን ሳልፈተን ይጨልምብኛል ወይም የያዝኩት እስክብሪቶ አልፅፋም ይለኛል ከዛ በጣም ተበሳጭቸ አልቅሽ ሳልፈተን እመለሳለዉ ለ3 አመት ያህል እንደዚክ አይነት ህልም ያሳየኛል ካዛ የሆነች አብሮ አደጌ የሰፈራችን ልጂ ሁሌም ፈተና ለመፈተን ስቀርብ ከየት መጣች ሳልል ጎኔ አብራ ትቀመጣለች ካዛ በመጨረሻ ልጂቱአ እና የሆነ ዳኛቸዉ እሚባል ሰዉ እኔን ከማሀል አድርገዉ ፈተናዉን ሰሩት በርግጥ የዚን ሁሉን ሰዉ መልስ መመለስ ይከብዳል ካላስቸገርኩህ ብትመልስልኚ ደስ ይለኛል ወንድሜ

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 8 месяцев назад

    በህልሜ የምወደውን ወንድ መሳም ወይሰላምታ መስጠት

  • @opyu7576
    @opyu7576 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fekadu-q9b
    @Fekadu-q9b Месяц назад

    በህልም ቅቤ መቀባት ምነው

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn4268 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @selamadane-xt2ml
    @selamadane-xt2ml Год назад

    ህልሜን ስለምትፈታልኝ አመሠግናለሁ ግን እንዳታልፈኝ ወንድሜ ከሆነ ትልቅ ተራራ ላይ ቤተክርስቲያን ያለ ይመስለኛል እና ከላይ ተሰቅየ ጉልላቱ ስሜ ስወርድ ልወድቅ እንገዳግዳለሁ ግን አልወደኩም እና ከወረድኩ በውሀላ ከሆነ ገድል ውስጥ ገብቸ ማውጣት አልቻልኩም ሰውም እጣራለሁ ሚደርስልኝ ግን የለም በሰተመጨረሻም ብቻየን ልወጣ ትንሽ ሲቀረኝ የሆነች ህፃን ከላየ ሁና እጀን ይዛ ታወጣኛለች ምን ይሆን??

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 6 месяцев назад

      ዋው ታድለሽ 👌♥️ህፃንኮ መንፈስ ቅዱስ ነው

  • @miliyonasfaw
    @miliyonasfaw 6 месяцев назад

    በህልሜ አሳ ስለቅም ነበር አሳዎቹ ትልልቅ ናቸው

    • @mahitaTefera-s1h
      @mahitaTefera-s1h Месяц назад

      አልያዝ አልጨበጥ ያለህ ነገር አለ ፀልይ

  • @ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ

    ወንድሜ ፈታልኝ በህልሜ በተደጋጋሚ ለሰዉ ብር እሰጣሎ

  • @AlmazTsedale
    @AlmazTsedale 6 месяцев назад

    Be hilm ke fikregna ga metalat

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x Год назад

    በጣም አዝናለሁ አሁንም አልፈታህልኝም 2 ጊዜላኩል

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  Год назад

      @Natnael_Mt usare name new yetelegram soryy🙏 betam selamye

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  Год назад

      inbox argilgn ahununu melsilshalew

    • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
      @SelamkebedeSelamkebede-x7x Год назад

      Eshi

    • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
      @SelamkebedeSelamkebede-x7x Год назад

      ወይም ሥልክህን ላክልን አልመጣም ቴሌግራም

    • @Toybe330
      @Toybe330 Год назад

      Wndme iski ፍታልኝ fiqragnye ga telayayiche nebr እና አብረን teqamiten qelabt awtiche talkubt lemn tjajnk biye keza tekatilogn meta ተስማምተን አብረን berarn zena bilen ye bararnew