ስለ ባል መለየት፣ መፍታት፣ መጥፋት ሊያሳይ የሚችልህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ስለ ባል መለየት፣ መፍታት፣ መጥፋት ሊያሳይ የሚችልህልም

Комментарии • 45

  • @YitayishTenaye
    @YitayishTenaye 10 месяцев назад +1

    betiye misten be hilme sifetat ayew tirgumu min yihon

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 4 месяца назад

    ሰላም እዴነሽ ህልሜን ፍችልኝ ሕልም እያየዉ ሕልም እናገራለዉ በተደጋጋሚ ሌላ ሕልም ሁለት ጨረቃ ግማሽ ናቸዉ አጠገበጠብ በመሀል ነጭ ጎም ሰማይዉ ጥርት ያለነዉ እኔ ደረጃ እየወጣ ትልቅ አዳራሽ ላፀዳ እየወጣዉ ወደሰማር እያየዉ ደስሲል እየልኩ ሰወችን እዩ ደስ ሲል በጣም አለኝ

  • @nestinatiye7473
    @nestinatiye7473 Год назад

    የሆነ ማቀው ልጅ የቤቱን ዕቃ ሙልት አርጎታል አሳምሮታል እና ብዙ ልጆች ሴቶች አሉ ቤቱ ከዛ እኔ ጸይም ያለችዋን ልጅ አውቄ ሚስቱ የት አለች ሚስቴ ትመጣለች ብሎኛል ስላት እስካሁን አልመጣቺም አለቺኝ ነቃሁ

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 4 месяца назад

    EYESUSE geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Год назад

    Selam ehti mnew tefash beselam new Egziabihir selamu yabzaln

  • @mihrettamiru-i8x
    @mihrettamiru-i8x 10 месяцев назад +1

    ❤❤ yene fikiregnaye kelela seti gari adi gibi, yinor neber.kesu.ga.reilshon.edeneber.awikalew..behilme.kesua.ga.eyawera.tirilgni.alkuwati.teketilogni.yirotal.ene.degimo.tiyew.hedku.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ3ጰ

    እዴት ነሽ እኔ አዱስ ነኝ ሕልም እድትፈችለኝ እፈልጋለሁ በጣም ስላሳሰበኝ ነው
    አዲስ ቤት ወስጥ የለሁ ይመስለኝል የከሳ ፈረስ አለ እናም አሳዝኖኝ ይዠው ላበለው ስወጣ ግቢው አርንኰጔዴ ነው ግን ይከለክላሉ እናም ወደውጭም ላወጣው ስል ከለከሉኝ ይዠው ስመለስ ሰዉ ይስቅብኛል ከዛ በጀርባ በኩል ነበረ ፈረሱ ይሞትብኛል ከዛ ትቸው ስሔድም ሰዉ አሁንም ይስቁብኛል ከዛ ወደኾላይ ዞር ብየ ሳይ የፈረሱ የኾላው እግሩ ሁለቱም ጀርባየ ላይ ነው ከጀርባላይ አላቀኩት ከዛም እጀን ልታጠብ ስል ውሃ የለም እንጀራ አባቴን ውሃ ስጠኝ ሰለው የለም አለኝ ከዛ ሁለት ሴቶች መተው ጨበጡኝ ከዛ ነቃሁ በእግዚአብሔር መልሽል በጣም ስላሳሰብኝ ነው

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

    ቤቲየ እንድት ነሽ ውዴ እና ዛሬ በህልሜ ጃፒ የአስፍው መሸሻ ልጅ ይመስለኛል እና አሜሪካን ዶላር ብር ክፍል ተብልሀል ስለው ያውልሽ ብሎ በጣም ብዙዶላር ይወረውርልኛል ከዛ በእፌ ሙሉ ይመስለኛል ብሩን ታቅፌ ሰው እዳይወስድብኝ እያልኩኝ ትልቅ ሞሰብ ውስጥ እደብቀዋለሁ ከዛ የሆኑ ልጆች ያነሱብኛል ወይኔ የሰው ገንዘብ እልና ወደ ጃፒ ተመልሸ እሄድና በእናትህ ብረን የተወሰነውን ሰረቁኝ ክፈይ እዳትለኝ ስለው ሂጅ ክፈይ አልልሽም ብሎ ያመነጫጭቀኛል ከዛ ደስ ብሎኝ እመለስና ብሩን ይዤ የሆነ አራት መንታ መንገዶች አሉና በየትኛው ልሂድ እያልኩን ኑቃሁ

  • @Abeba-xp1uo
    @Abeba-xp1uo Год назад +1

    ሰላም እህቴ እባክሽ ፍችልኝ የጎረቤታችን ማድቤት ምድጃዉን በእበት እየለቀለኩኝ ልጄ እና የቤቱ ሴትዮ እና ልጇ ሀብረዉ የጫወታሉ

  • @azebfkere8728
    @azebfkere8728 Год назад

    Ebakeshe helemen fechelegne...bezu sewoche yetademubet sereg lay ymiyamer velo lebshe yedaymond kelebet bale hono abrogne lenebere sew ladereglet sel ante aydelehem bale bye etewewalew !!

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb Год назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር

  • @FitsumTulu
    @FitsumTulu 7 месяцев назад

    Beti selam nesh behilme gawadegne yenen kemis lebsa menged sit hed awu mindinewu

  • @zainabahmed9734
    @zainabahmed9734 5 месяцев назад

    ሰላም ቤቲ እኔ በህልም ሰርግ ይመስለኛል ከዛ የሆነ ፀይባ ካባ ለብሱ ብቻውን ተቀምጦ ያለቅሳል ከዛ እኔ ም እጉልበቱላይ ተደፍች አብሬው አለቀስኩ ከዛ ተለያየን በስልኬ ቴክስት ስልክልኝ አየሁት በናትሸ ፈችልኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    ዴግሞ የወጣሁበትን አላማ ላሳካ እና ለ አላማየ ቢየ ነዉ ባሌን የፈታሁት እኔ የካም ልጅ ጮኛም አስጥየ አገባለሁ ከፈለኩ አሁን ቀርቶ በሙርኩዚም ሲሀድ ባል አላጣም ከፈለኩት

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u Год назад

    በርችልኝ❤

  • @ነኝህልሜንናፋቂ
    @ነኝህልሜንናፋቂ 5 месяцев назад

    እሥኪ ፍቺልኝ እኔ ብዙ ግዜ ከባሌ ጋር ተገናኝተን ግን ግንኙነት አናደርግም አንድጋርም አንተኛም ፍቺው ምንድነው ንገሪኝ በናትሽ

  • @MentesenotKefelu
    @MentesenotKefelu Год назад

    🎉🎉🎉🎉 selaganwesh dase belognle

  • @ShewaiaShewaia-ru1um
    @ShewaiaShewaia-ru1um 6 месяцев назад

    ቤትዮ እዳታልፊኝ በህልሜ ልጂ አዝዮ ይመሥለኛል በዳገትላይ ሥወጣ መሬቱ ጭቃነበረው ግን በዳገቱ የምሄዴው ወዴቤተክርሥቲያን ይመሥለኛል ዳገቱን ሥወጣ ሌላነው ቤተክርሥቲያን አላገኝም ከዛ ጓደኛየ ቤት ዝክር ይመሥለኛል ሂጄ ለምን ጠላ አይሡጡምሥል ጓደኛየ ከቤተክርሥቲያን አልተመለሡም ትላለች

  • @TigistBelete-ye2bl
    @TigistBelete-ye2bl Год назад

    Kewendme gar gbre siga gngnunet saderg ayew

  • @portocalphanta-pm6oy
    @portocalphanta-pm6oy Год назад

    Selami yibizalishi endeti neshi benatishi zare fichiligni yayawuti hilimi masaro yize wode wozi hediku keza sewu woha yelemi iyalugni heje masaroye tolo molito yize metawu benatishi hilime hule tekaragni sile hone newu

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 Год назад

    ሰላም በህልም የሞተው አባቴ መልሶ እደ አዲስ ስሞት አየው ድንኳን ተጥሎ እኔ ደሞ ድምጽ ሳላወጣ እንባብቻ እያፈሰስኮ ሳለቅስ አየው እባክሽህ አትለፍኝ

  • @TiztaMuhabaw-c7z
    @TiztaMuhabaw-c7z 3 месяца назад

    ቤቴየ በስልኬ ፎቶ የላሊሰው ተላከልኝ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    እሱ ይርዳቸዉ ላል ወለዱት እሂቶቻችን እኛስ በልጂነት አግቢተን ወልደን ከብደን ነዉ ሥደት የወጣነዉ ስለዚክ እሱ ለመጥፋት ያብቃዉ እንጂ እኔ አልጨነቅም ዴግሞም አሁን ቀርቶ በሙርኩዚም ሲሀድ ባል አላጣም ነገሩን አልኩ እንጂ

  • @mulutube1648
    @mulutube1648 Год назад

    እረ ቤቴዬ ጠፋሽ በሰላም ነው የኔ እናት ስጠፍ ትናፍቂለሽ የኔ ውድ

    • @mulutube1648
      @mulutube1648 Год назад

      በህልሜ ገበያ ሂጅ የመስለኛል እናእንዴት የማቅት ሴት ትመሰለኛለች ነይ ልብስ ግዥኝ ትለኝና ወስዳ ልብሱን ታሳዬኛለች ልብሱን ሳዬው ይህ አያምርም አሮዬ ነው ብያት ችቻት ልሂድ ስል በጣም የሚያማምሩ አዳዲስ ብትን ጭርቆች ታሳይኛለች እኔም ይህንን ያምራል አንድ ለኔ እንድ ደሞ ለናቴ እገዛታለሁ እሳም የጆሮጌጥ እና ያንገት ሀብል ግዥኝ ብላ ገዛኃት ብርን ግን አልከፈልሁም ልብሱን እና ጌጣጌጡን እንደያስኩት ነቀሁ

  • @opyu7576
    @opyu7576 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 месяца назад

    ሙዝዝ ቢቀርብሽስ

  • @aychewtesfa
    @aychewtesfa Год назад

    ሰላም ነው ቤተሰብ የእውነት ፍቅረኛዬ ማተቤ እና አብሌ ተፈታ አለችኝ እባክሽን መልስ መልሽልኝ።

  • @ShewaiaShewaia-ru1um
    @ShewaiaShewaia-ru1um 6 месяцев назад

    ቤትዮ የምወደው ጓደኛየ ጓር ሁኘ እኔን ትወዴኛለህ ሥለው አልወድሽም ብሎኝ ወዳው እወድሻለሁ የኔ ዴምሥሬነሽ ይለኛል

  • @robeldawit5942
    @robeldawit5942 Год назад

    ሰላም ቤቲ እንዲት ነሸ በህልሜ ዱባ ከመሬት ሳነሶ አየው ምንድን ነው ፍቺልኘ

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 Год назад

    ሀይ

  • @DMZ1145
    @DMZ1145 Год назад

    በህልም ባሌን ከሌላ ሴት ጋር በጣም ተቀራርበው አይሁት እንዲሁም አልጋችን ላይ ተኝታ አገኘሁት
    ትርጉሙ ምንድን ነው እባክሽ

    • @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
      @ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ Год назад +1

      ባልሺን ጠበቅ አርግ ሺ ያዥው ልጂቱን የምታቂት ከሆነ ከባልሺ አርቂት

    • @DMZ1145
      @DMZ1145 Год назад

      @@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ አመሰግናለው
      አዎ አውቃታለው እግብታ ፈት ናት

    • @ElhamYimer-z9s
      @ElhamYimer-z9s 3 месяца назад

      አይነጥላ ሊኖርበት ይችላል

  • @nestinatiye7473
    @nestinatiye7473 Год назад

    ሰላም ላቺ ይሆን በህልሜ የተበላሼ ሽት ቤት ልገባ ስል ነቃሁ ሳልገባ ጉደኛዬም አልጋሽ ሥር አር አየሁ አለቺኝ ፍቺልኝ plis

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Год назад

    ሰላም፣ዉዴ፣እኔበህልሜ፣የተፋታሁት፣ባሌጋር፣2"ቤት፣አድስነዉ፣ሊገዛዉ፣ሲያዋራ፣አብሬዉ፣ነበርኩ፤በጣም፣እንጣላለን፣ያአባትሽቤት፣መሠለሽእንዴ፣ይለኛል??በእዉነታዉ፣እሱም፣አግብቷል፣እኔም፣አግብቻለሁ??"ሌላኛዉ፣ጓደኛየ፣ስጋዋ፣ተቆርርጦ፣በፌስታል፣ይዧት፣ታዋራኛለች???በእዉነቷዉ፤ተጣልተናል???ሌላዉደሞ፣አሮጌ፣ምጣፍ፣እበርላይ፣አድርጋ፣አንሽዉ፤ትለኛለች፣ጥቁር፣ልብስ፣ለብሳ፣እየሳቀች፣እንደሞ፣እቆጣለሁ፣??መልሽልኝ፣ከይቅርታጋር፣የዘወትር፤ተከታታይሽ፣ነኝ፣ባለትዳር፣ነኝ??

  • @የድንግልማርያምልጅ-አ4ዀ

    የነስ😮

  • @AbayEirbus
    @AbayEirbus 11 месяцев назад

    selam lanchi beti አንድ የሰፈሬ ልጅ ወደ እኔ መቶ ባሌ ፊት እወድሻለሀው ይለኛል ባሌ እንዲሰማ ልጁ የራሱን እጅ ይስም ነበር ከዛ ባሌ እሷ ባለ ትዳር ናት ይለዋል ሌባ ጣቱን እየወዘወዘ

  • @FikirSlomon
    @FikirSlomon 8 месяцев назад

    የገባሽበትን ርእስ ብቻ አውሪ ምን ዝም ብለሽ አትዘባርቂ

  • @mihrettamiru-i8x
    @mihrettamiru-i8x 10 месяцев назад

    sabscrayb arguligni