አንድን ሰው በተደጋጋሚ በህልም ማየት ምን ያመላክታል ( Psychology ) ምን ይላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 118

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
    @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም 7 месяцев назад +9

    እረ እዳታልፈኝ የድሮ X ዬ ጋር ብዙ ጊዜ እየቆዬ በህልሜ ይመጣል ግን ሁሌም በህልሜ ተጣልተንና ተኳርፈን ነው እማየው ተገፋፍተን ነው እምንተላለፈው ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ አንድም ቀን በደስታ አይቸው አላውቅም

    • @መንደላይ4G
      @መንደላይ4G 6 месяцев назад +1

      በሳይካሎጂ ሳይሁን በ ሃይማኖት ማየት ኣለብስሽ አሱ ደሞ
      መስተፋቅር ነው ጾሎት ኣርጊ ስገዲ

  • @QoaksJwpsjw
    @QoaksJwpsjw 19 дней назад

    እኔ በሕልሜ በተደጋጋሚ የማፈቅረውን ልጅ ሁሌ ነው የማየው እሡ ግን አግብቶአል በእውነታው ግን እኔ በተደጋጋሚ ነው የማየው መልሥልኝ እሥኪ በማርያም ምንድነው😢

  • @TIGISTAMANUEL-b6g
    @TIGISTAMANUEL-b6g 6 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ በህልም ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ንፉሮ ስበሉ አየሁት እና እኔም መብላት ፈልጌ ጠየኩዋቸው እና ሰጡኝ ግን አልበላሁም ምንድነው 🙏🙏🙏

  • @NatsnetEstifanos
    @NatsnetEstifanos 7 месяцев назад +2

    Selam wendma ihite bemotorcykl tehadalch lejwa talksalch enae lejwan akfeat eyababelku emelsalew

  • @TgDire-tj3hp
    @TgDire-tj3hp 7 месяцев назад +5

    ወንድሜ ሰላም ነው በህልሜ እናቴ ቲማቲም በሳጥን ውስጥ ደርድራ ደርድራ ቲማቲሙ በጣም ቀይ ነው

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 6 месяцев назад

    ከትውልድ ሥፍራየ ወታደር ሚንሻ በሬ ሲያርዱ አባቴ ለምን ሳይባርክ እያለ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄደ ነበረ ሲመለስ እናቴ እርፍ አትመለስ ትለዋለች እኔ ጎመን እየቆረጥኩ ነበር ጔሮ ምንድን ነው

  • @KiflomBeyene-cl1ef
    @KiflomBeyene-cl1ef 7 месяцев назад

    ሰላም አመሰግናለሁ! ይህን ህልም ፍቹ ምንድነው? ብዙ አሮጌ ጋዜጣ ከቤት አውጥቼ ጣልኩት ከዛ የሆነ ሰው መጥቶ ዘርግቶ ሲያየው ይጠቅመኛል ብሎ ጠቅልሎ ወሰደው

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 5 месяцев назад

    በህልም ሰገራመንካት ምን ማለት ነው

  • @YorsaliemTedros
    @YorsaliemTedros 6 месяцев назад

    ሰላም እኔ በሕልሜ ተከታታይ ህፃን ኣቅፌ ኣያለዉ 2ተኛ ሁሌ በጣም የሚያምር ልብስ ቀሚስ ተደጋጋሚ እለብሳለዉ ኣንድ ግዜ እህቴ ታናሽ ረዥም ሰጥታኛለሽ ምባይል (ስልክ) ረዘም ሰዉ በደምብ ኣታየኜም ሞባይል ሰጠኝ እባስህ ወንድሜ በተለይ ወርቅ ጌጥ በጣም ትልቅ ወርቅ በጀሮዬ ኣንገቴን ኣያለዉ ምን ያህል ዳቦ ተቀብዬ እበላለዉ ወዘተ ኣመሰግናለዉ

  • @sebli5075
    @sebli5075 6 месяцев назад

    በህልም የተጣላን ጉዋደኛዬን እንታረቅ እያልኩኝ ስለምናት እሱዋ ፊት ስትነሳኝ አያላሁ ምንድን ነው?

  • @kiyawondifraw9761
    @kiyawondifraw9761 6 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ ሁለት ሰዎች ጨረቃ መሐል ቆመው ድንጋይ ይፈልጣሉ አንደኛው የቱታው እጀታ ወልቆ ላቡን ይጠርጋል ብዙ ሰዎች ዐይናቸውን በጭንብል ሸፍነው ያያሉ እኔም ነበርኩበት የኔን ጭንብል አንድ ህፃን ልጅ ሊነጥቀኝ ሲሞክር አየሁ

  • @እሩሀማ-ቸ7ፐ
    @እሩሀማ-ቸ7ፐ 7 месяцев назад

    አንድ ዘመዴ እኔ በነጭ ፈረስ ስጋልብ አየችልኝ ምንድነው

  • @lub6388
    @lub6388 7 месяцев назад +1

    ሠላም እዴት ነክ ሠላምክ ይብዛ❤ህልሜን ፍታልኝ ያለሁት በስደት ነው ከፍቅረኛየ ጋር ትንሽ ተቀያይመናል እና በህልሜ ከናቱ ጋር ምግብ እየሰራን በጣም ትከባከበኛለች ከዛ ምግብ እየሰራሁ እሞቀው ዘይት ውስጥ እረስቸ በርበሪውን እጨምረዋለሁ እና ጭሱ ጠጣም ያፍነናል እናቱ ምንም አይደል አሁን ይጠፋል ብላ ታጠፈዋለች እ አሁንማ ስበብ አገኘ እያልኩ ስል እናቱ አሁን አይመጣም አትጨነቂ ትለኛለች አሁ የተቀያየምነው በሱ ጥፍት ነው እና ፍታልኝ🙏

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 7 месяцев назад +1

    እኔ አባቴ እግሩ ተቆርጦ አየሁ?
    አናቴ ደሞ ደም ብቻ ሆኖ አየሁ?
    እኔ ደሞ ስደት ነው ያለሁት እና መኪና በላዬ ሄደ እና አልሞትኩም? እና ምንድነው?

  • @Fenet-ls9py
    @Fenet-ls9py 7 месяцев назад

    Wendme Enee yemotch ayaten hule new yemayat ke gone hona wym demo weda wexat tekeyra menamn new yemayat 😢😢😢😢

  • @Simon1011-n2y
    @Simon1011-n2y 6 месяцев назад

    Be hilim jibbi yabriregnalli gin amelettkutti simettami neberi gin mecheresha layi metiche talkutti

  • @ritalove8929
    @ritalove8929 6 месяцев назад

    ባሌ ቲሸርት በሆዱ ደብቆ አየሁት ተደጋጋሚ ሲቀጥል ደሞ ሌላ ሴትም ብር ሰጥቸዋለሁ ብላ ነገረችኝ ቀጥሎም ሌላ ሴት እንደዛው ምንድነው

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      Telegram @Natnael_mt

  • @chaletuAbdeta
    @chaletuAbdeta 6 месяцев назад

    Minorbet bete GiB wusti anbesa molto yebet mestawtochn eyesebabere lemegibat mukara eyaderegu neber ena fichu mindnew

  • @Yemane-g2x
    @Yemane-g2x 7 месяцев назад +2

    ታላቅ ወድምየ ወታደር ሁኖ ሱዳን ነው ያለው እናታችንም ትግራይ ነች ያለቹ እኔም አዲሳበባ ነኝ ያለሁት በህልሜ እናቶችን ቤት እየሄድኩ ግቢው አከባቢ ደርሼ ሳሌ ገባ ወድምየ ከእናታች ጋር እያዉሩ ድምፃቸው ሰሚቸ ወድምየን በስሙ ጠራሁት ፈጥኖ እኔ ፊትየላይ ቁሞ ክላሹን በትክሻው አስተኝቶ የብረት ሰላምታ ሲሰጠኝ እኔ በብዙ አይነት እቃዎች ቁሳቁሶች የተሞላ ከሰፍየድ ወይም ከማይካ ነገር የተሰራ ይመስለኛል ከለሩ ቀይም አይደለም ነጭም አይደለም የጥዋፍ ነበልባል ኣነት ነው ብሩህ የሚባል ዓይነት ከለር ሁኖ በጣም ግዙፍ ነው አንድ መካከለኛ ፎቅ ይበልጣል በጭቅላቴ ተሸክሜ ነበር በእጆቼ ግን አልያዝኩት አልደገፍኩትም እንደኮፍያ ቁጭብሎዋል አይወድቅም አይከብድ እና በተጠንቀቅ በመቆም ሰላምታዬን ተቀበልኩኝ ሰጠሁት እና እርሱም የሃላው በመዘር ከፈትከፊትየ እየመራ ወደቤት እየሄድ ሳለን ነቃሁ እና ወድም ምን ይሁን ፍቹ ንገረኝ

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba 7 месяцев назад

      Watadar kahon dabub Sudan min yisaral?

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 7 месяцев назад

      ህልም ለተገኘው ሁሉ አይነገርም በፀሎት አምላክሽን ጠይቂው

  • @TtGgg-de3ck
    @TtGgg-de3ck 6 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ የኔ ህልም ከፍቅረኛዬ ጋር ውሃ ሲቀዳ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      Kesu gar yaleshn melkam neger new yemiyamelaktew

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 7 месяцев назад +2

    እኔ ደግሞ ባሊጋ ተለያይተን ነበርና በተደጋጋሚ አይዋለሁ ሢቀጥል እናቱ ሥትረግመኝ አየኇት

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 7 месяцев назад +1

    ሰላም ነው ለምንድን ነው ሕልሜን ሳትፈታልኝ

  • @እምመሰቃንYouTube
    @እምመሰቃንYouTube 7 месяцев назад

    እኔ ብዙው ጊዜ በእልሜ እደአሞራ በሰማይ እበር አለው በተደጋጋሚ ፍታልኝ እባክህ

  • @football_shorts248
    @football_shorts248 6 месяцев назад

    plane behilm mayet tirgumu mndnw

  • @MyLoo-h8e
    @MyLoo-h8e 7 месяцев назад +1

    ሰላም ወድም አረ በህልሜ አይኔ ዉስጥ ትናንሽ አሳና እቁራሪት ገብቶብኚ ማየት ያቅተኛል እና ደግጬ እጮሀለሁ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 6 месяцев назад

    ስላም ወንድም❤❤🎉

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      🙏ሰላም እህቴዋ

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 6 месяцев назад

    የምወደውልጅ ጋ ተጣልተናል እና ዛሬ ከገደል ስር ቁጭ ብሎ በጣም ያዝናል ከዛ ወደኔ መጣ አኩርፎኛል ማስቱካ ከረሚላ በጀ ሳይሰጠኝ ከኔ ላይ በተነብኝ በተደጋጋሚ አይዋለው በህልሜ ምን ይሆን መልስልኝ እስኪ broye

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      Telegram @Natnael_mt

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 7 месяцев назад

    ሁሉ ሰላም ነው ❤❤❤❤❤

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 7 месяцев назад

    በእልሜ አንድ ልጅ አለ እምናወራ
    ግን ምንም ግንኙነት የለንም
    እደማንኛው ሰው አልፎ አልፎእንደዋወላለን
    ግን በቅርቡ ደጋግሜ አየዋለው
    እደውም ባለፈው ያንገት ብር ሲያረግልኝ አየው ከዛ ደሞ ሲስመኝ
    በእልም ደሞ መሳሳም መራራቅ ነው ሲባል እሰማለው ግን ደጋግሜ እየውት ነው ምድነው ፍቱልኝ ሰው ሳስፈታ ልጅ ነው ተባልኩኝ ግን ግራ ገባኝ

  • @Hirut19m21
    @Hirut19m21 7 месяцев назад +1

    Selam bet kerstan west metaf eyanatafuk kasotu gen alga antefo yas kametugnal beta kerstanu gabri el nw

  • @Enaney-m4n
    @Enaney-m4n 6 месяцев назад

    ወንድም ለቤትህ አዲስ ነኝ ህልሜን ፍታልኝ

  • @AhshShh-gf9us
    @AhshShh-gf9us 7 месяцев назад +1

    ወንዲሜየምወደዉልጅበህልሜአብረንምግብስንበላ

  • @ethiopia786
    @ethiopia786 6 месяцев назад

    Selam wude behilme salasbew liyasafrugn silu ayew mindinew

  • @MogesNigussie
    @MogesNigussie 6 месяцев назад

    በህልሜ ንፁህ የሚንጭ ውኃ ውስጥ ካንድ ጓደኛዬጋር እየታጠብኩኘ ሳለ ከበላዬ የሆኑ ሰዎች ትልቅ ደንጋይ አንከባለሉብኝ ነገር ግን ድንጋዩ ምንም ሳይነካኝ አልፎኝ ቆመ፡፡

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      Telegram @Natnael_mt

  • @tsegetsege-mm4fg
    @tsegetsege-mm4fg 7 месяцев назад +1

    ሰው ህልም ወተት ማየት ምንድነው

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 7 месяцев назад

    የሞተ ሰውንም በተደጋጋሚ ካየን ያንን ሰው ማግኘት አለብንነው????

  • @WubalemTeke
    @WubalemTeke 7 месяцев назад

    Ena betedegagami behlema ጦርነት new yemayew maletem ጦርነቱ laye ena yalehubet hugni adega weset gebicha kekelefa enkalehu nmdin new?

  • @SintayehuAwash
    @SintayehuAwash 7 месяцев назад +1

    selam endet nachu wendeme wehawust segeba ayehu mendebew

  • @TizitaBelete-w1b
    @TizitaBelete-w1b 7 месяцев назад

    Selam wendima father motoal gin tekakfen sinalakes ayehu

  • @ZamzamAbdo-m5m
    @ZamzamAbdo-m5m 7 месяцев назад

    ሰላም ስላም እንዴት ነህ የድሮ ፍቅረኛየ እኔ እነሱ ቤት ውስጥ አለ ብየ ልብስ አጥቤ ለማስጣት ስውጣ እሱም የግቢ በር ለመክፈት ይውጣል እሱም ጎደኛውም እኔም እኩል ቤት ውስጥ ገባን ከዛ ዶሮ ወጥ ድመት ድፍው ክዛ አንተ አለህ ብየ ነው በሩን ያልዘጋሁት በማለት እጮህበታለሁ ስንነጋገር በቃ ተው ይልናል ከዛ ሊላለመስራት ሳስብ ድንገት ያ ዶሮ ወጥ ትስተካክሎ ድስቱ ውስጥ አለ ፍቅረኛየ እና ጎደኛው ቁጭ ብለው እኔ እንጅራ አቀርባለሁ ግን አልበለነውም ፍቹ ምድነው በናትህ 👏👏👏

  • @senaitkumanit
    @senaitkumanit 18 дней назад

    Behilmea seat aginch miwedew sew bege lay eyserelin ayehun min yihonal

  • @yemarmedia
    @yemarmedia 7 месяцев назад

    ሰላም በተጋጋሚ ከምድር ላይ ከፍ ብዬ እጆቼን እንደ ክንፍ ተጠቅሜ ስበር አያለሁ በተለይ ከሆነ ነገር የምሸሸው በመብረር ነው እና ነፍስ ካወቅሁበት ጊዜ አንስቶ ህልሜ በተደጋጋሚ ይሄ ነው ። ምንድነው?

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 7 месяцев назад

      እኔን ብዙ ጊዜ እንደ እሱ አይነት ህልም አያለሁ

  • @Hayleabb
    @Hayleabb 7 месяцев назад

    wendmie mutol ena behlme eyakefut ayhutt 3

  • @AwetFtewi-jj3rx
    @AwetFtewi-jj3rx 7 месяцев назад +2

    Shebet meqeyayer kandie wedie gar meqeyaywr

  • @Hayleabb
    @Hayleabb 7 месяцев назад

    Hulem behlme wedelay mesafef mndnew

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 7 месяцев назад +1

    እኒ በሕልም አዲሰቢት ሲገባ

  • @FasikaMabrat
    @FasikaMabrat 7 месяцев назад

    wodim.Ete ine batimiriti simaraki ayech

  • @semutube-cg2wi
    @semutube-cg2wi 7 месяцев назад +1

    Ydro weym የመጅመርያን ፍቅረኛ ማየት

  • @bedrusherif5443
    @bedrusherif5443 7 месяцев назад +1

    በሕልም ሥጋ ምብላት ምንድነው

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 7 месяцев назад

    ሰላም

  • @Hig-x1g
    @Hig-x1g Месяц назад +1

    እምወደትልጅበህልሜቤቱንቆልፋብኝሄደች

    • @Hig-x1g
      @Hig-x1g Месяц назад +1

      በጣምእምወዳትልጅበልህሜትመጣለች

  • @ZemaritGenet
    @ZemaritGenet 7 месяцев назад

    Hulum Selam New Egzabher Ymasgen Wadimachin🎉🎉🎉

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 6 месяцев назад

    ውሻ ማሳደድ የተባለው የማይረባ ሰውን ወይም ጓደኛን መተው ነው። ውሻ በመንፈሳዊ ትርጉሙ ንፁህ ያልሆነ ባህሪ ነው። በስጋ ካየነው ከሰው የበለጠ ታማኝ ነው። መንፈሳዊው ግን ተቃራኒ ነው። የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ የሚል ቃል መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ።

  • @hiwot6050
    @hiwot6050 7 месяцев назад +2

    ኤጭ ካላውክ አትተወዉም ምንድነው መልካም ነገር መልካም ያልሆነ ነገር ብቻ ነው ምታቀው 🤨ወሬኛ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  7 месяцев назад

      መልካም መልካሙን ብቻ ስለምወድ ነው

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 6 месяцев назад

    በሬ አሳደደኝ ያልሺው ሴት! አለመወጋትሽ ጥሩ ነው። ነገር ግን አጋንንት ወይ ሰይጣን ነው። ውሎሽንና አካባቢሽን አስተውይ!

  • @hizbadamchane3304
    @hizbadamchane3304 7 месяцев назад +1

    ፍቃድህ ከሆነ በእናትህ በኮሜት ፍታልኝ በህልቤ የእናቴ ቤት ፈርሶ በፈረሰዉ ቤት ደስተኛ ሆኜ ፎቶ እነሳለሁ እንዲሁም በቦለኬት እሰረዋለሁ አሁን እጄ ጋር ብር የለምጂ እላለሁ እህቴ ደግሞ በቦለኬት ሳይሆን ይሄን አስተካክሎ መስራት ነው ትለኛለች

    • @ababachab9995
      @ababachab9995 7 месяцев назад +1

      ቤት መፍረስ በህልም ትዳር መፍረስ መሰለኝ🥺

  • @ዜድየአቦዋዩቱብ
    @ዜድየአቦዋዩቱብ 7 месяцев назад +2

    እኔ ሁል ግዜ ትምህረት ቤት ነው ያማድረው

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 7 месяцев назад

      😮😅😅😅😅

  • @KedijaEbrahim-s9t
    @KedijaEbrahim-s9t 7 месяцев назад +1

    Behilme bizu gize yalayehat yesira balderebaye shurab libeshi bila sitisetegn ayehu

  • @ZEINABSaif-m1v
    @ZEINABSaif-m1v 6 месяцев назад

    Behlm chika mabukat

  • @Enate-s5q
    @Enate-s5q 6 месяцев назад

    ወንድሜ እኔስ ሁሌም እናቴን አያታለሁ በጣም በተደጋጋሚ በሞት ካጣኅት 10 አመት ሆኗል 💔💔😭😭😭

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      ከገቡበት ማንኛውም ችግር ነፃ መውጣትን የሚያመላክት ነው

  • @መንደላይ4G
    @መንደላይ4G 6 месяцев назад

    ህልም በ ሳይኮሎጂ ሳይሆን ብ ያይማኖት ነው ምፈታው ሰው ኣታሳስት

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  6 месяцев назад

      ለሰው መንገድ እና እውነትን እነግራለው እንጂ አላስትም!!

  • @Hig-x1g
    @Hig-x1g Месяц назад

    ከድርሜስትነበርግንትታኝሄዳለችበህልሜትመጣለች

  • @TiruaD
    @TiruaD 7 месяцев назад +2

    በህልሜ ሰልክ ሳወራ አየሁ

  • @FateAbdela-b2s
    @FateAbdela-b2s 7 месяцев назад

    Hi,andt sate mtita bata sitknka watlwe yasrgkarde tistnlch kaziya yawnbate falga lasyte sile ena asychte simlse Mangum ytfbe yimslna kazya erfrlwe sowch migodu yimslnae miwsdubne mimaslne nager edbqwalwemalte yangate hablaen kazya gine sygodu lala sawoch simtu bagrgu alfkune

  • @fiker.brhanu
    @fiker.brhanu 7 месяцев назад

    ሰላም

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 7 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ እኔ በህልሜ ታዋቂ ሰው እኔን ሲያየኝ አጠገቤ መቶ ሲቀመጥ አየው ሌላው ያስቀየመኝ ስው በተደጋጋሚ አያቸውለው ምን ማለት እንደሆን ብተረጉምልኝ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለው

    • @dagimmanguday4812
      @dagimmanguday4812 6 месяцев назад +1

      ያስቀየመህን ሰው በተደጋገሚ ስታይ ያስው ይቅርታ እንድታደርግለት እየፈለግ እንዳለና ይቅር ካልክ ደግሞ በህልምህ ታዋቂ ስዋችን ሲያዮህና አጠገብህ ሲቀመጡ ስታይ በታዋቂ ሰዋች ተቀባይነትን ስታገኝ እና እነሱ የደርሱበትን ቦታ መድረስን ያመለክታል ይህ ግን የሚሆነው የበደለህን ሰው ይቅር ስትል ነው

    • @lylykonjo5130
      @lylykonjo5130 6 месяцев назад

      @@dagimmanguday4812 amsegnalw Wendme

  • @Salem-i2i
    @Salem-i2i 7 месяцев назад +1

    ኣኔ ድም መቓብር ነው ያምድርው😢

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 6 месяцев назад

    Ene bee hilme belbskut libs ye woha boba sir gebahugn

  • @MesayYarsemalej
    @MesayYarsemalej 7 месяцев назад

    ሠላም.ነው.ከፍቅረኛዬ.ጋረ.ተጣልተናን.ግን.በህልም.አያተለሁ.ኡሳም.ታየኛለች

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 6 месяцев назад

    Way tinkola

  • @helenmoges1806
    @helenmoges1806 7 месяцев назад

    Bet megzat melkam new, mot melkam aydelem, tsegur weyim tsim tsega new, police tiru aydelem anyway

  • @HiwotShiferaw-sw1ci
    @HiwotShiferaw-sw1ci 6 месяцев назад

    yabafit gudaganyan bahelm ayahut

  • @toptop2449
    @toptop2449 7 месяцев назад +1

    ሰላም የኔን አልፈታሕልኝም

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  7 месяцев назад

      በነገው video ይፈታል🙏

  • @WorkabebaBahiru
    @WorkabebaBahiru 2 месяца назад

    betechrstian sifers ayehu

  • @salamwet5753
    @salamwet5753 7 месяцев назад +2

    Selame naw

  • @EtuTERECHA
    @EtuTERECHA 6 месяцев назад

    😍😍😍

  • @JbreTalahon
    @JbreTalahon 7 месяцев назад +1

    እኔያለሁትዱባይነውእናምአንድህልምአየሁኢቶቢያይመሰለኛልእማላቀውቤትከታላቅወድሜጋርእየሄድኩኘእያለእኔበወገቤጀርካወሀይዠወንድሜበትከሻውበድርብእንጀራይዞአብርንሰንሄድእማላቀውቤትገብተንይመሰለኛልዛሬሰርግሸነውይሉኛልበጨለማውእቃቤትገብተንየያዝነውንሳናወርደውባነንኩይሄምንድነው

  • @LobabaShek
    @LobabaShek 7 месяцев назад

    እኔሁልግዜየፈታሁትባሌንአያለህቤተሰብቹንምአያለሁ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  7 месяцев назад

      የዚ ህልም የመጀመሪያው ፍቺ በመሀላቹ ያልተቋጨ ነገር እንዳለ ያመላክታል

  • @FhfGht-g5m
    @FhfGht-g5m 7 месяцев назад +2

    እኔበህልሜ ቄስ ሢያሣልመኝ አየሁ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 7 месяцев назад +2

    Endet nee

  • @MesayYarsemalej
    @MesayYarsemalej 7 месяцев назад

  • @madeenamohammad8488
    @madeenamohammad8488 7 месяцев назад

    ዉድምእኔደሞሁሌእራሤንስደነዉየማነዉወይምአይኔጠፍት

  • @hzhabte7843
    @hzhabte7843 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @sofoniasalemayehu3922
    @sofoniasalemayehu3922 6 месяцев назад

    ቀዳዳ

  • @WerkneshWerknesh-uf4fq
    @WerkneshWerknesh-uf4fq 7 месяцев назад

    ይሽ
    የተጣላሁትንሰውመሳም

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  7 месяцев назад

      ከዛ ሰው ጋር እርቅ እንደሚኖር የሚያመላክት ነው

  • @SlamM-bv1ey
    @SlamM-bv1ey 7 месяцев назад

    Hi...selam.yewanes.ebalalu....belimi.echong..yeber.sew...betdegagm.3..geze.ayewalew..sew.nw.yataln.tetaletwbng.maltem.esun.teyewn.lenig.kalhonshi.bulu.asechegrn.bexam.debedeb.being.ley.bechweim.sedres..sedr.telyayen..ena.ayewal.xeym.nw.wefram.nw.ena.mekam.sew.nebr.belimi.3.gezey.kezam.bela.ayewalw.3.amet.hononal.ketelyayen......... 2...th...elmi..xegori.erzemo..wegebilay.dersu.ayewt.2...geze..keza.godeing...demo.edy.selam.xegoreshi.wegebshi.laye.dersew....ayewte...alchnge....edy.enim.eku.ayechalu.kiget.mesung.nw.enje..beyat.mednw.gen.fechew..xeru.yemselngal.alche..??.....3...demo.ayend.ayenet..helm.yasayengal...belime.seayew.becha.nw.yemawekiw...bewni.gelxe.alehonelngem....menm.alsetawesm...belim.gen...erasun.yayewten...ayewalw..?.....4.th...elimi..1.gezei.nw..bali.kefet.belute.eyexebeking..eributem..yemselgal.bezu.asexbikew.keza.engenangeln.yemselngel.ejen.yezu.yeheden.wedebitu..mengedo.yerezembenal.beije.megebi.negr.eyzilew.yemselnal.sesexew.eskshon.yete.nbershi.ateschem.nebr.sirbng.yealng.angetu.defet.atergo.wedebite.eyehaden.eychelim..ejen.bechw.kolief.adergo.eyzongal..ena.eyeheden..bewsexe.andersem.eday..eraki..eyaluku.demo.godechwalw.maltenw.elalew.bewsxe..ayawerangem..becha.angetun.defeta.adergo.nw.yemenhadew.eychelm.edhon.yatawekinal.gen.sandersi.nw.yenkaewte....gelxe.largeki.wech.nw.yalwet.harbe.hager.malte.nw.belmi.yayewtem.edmexaw.nw.kemtawe.gen.6.were.honewal.men.malte.nw.fetalng.eski.wedmi...5...elim..besmay..keste.damena.ayew..kesza.dengel.mariyam.mexach..besmay.ley.hona.lebechawa.ejone.zergeta.mekintan.taxeka.nech.kimisun.lebesa.kelay.semayawe.yederbchew.seilu.ley.yemnayat.aley.ayedel.beki.betilku.besmay.nw..yayewat. beslki.eykirexekute.lesw.lase.mayten.sew.edimen.bey.selkin.ansech.fotu.eyanesawat..ayew.3.amet.bifet.nw..ena.gen.ergoze.neberku...men.malte.nw..eski.gelxe.argeln....6..elimi.yakisti.bale.nw.bexam.nw.yemwedu.edabit.asdegonal.demo.kise.nw..beka.kiljochew.yemnwxelng.xero.abate.nw.....ena.belimi.betkirestyan.zafi.sere.mexafi.keduse.yanbeby..lebisu.tenshi.erjet.belu..kisuch.yemilbesut.ayedel.bebecha.ayente.yanw.kirelo.nechew.honu..kushishi.belual..keza.eni.edi.mikurya.lejin.kirsetna.yemasensalng.kise.syefelku.ate.eze.kuche.belkal.bel.tensen.xebele.erchelng.naa..malti.ebate.metu.xebeli.yemerchelng.sew.nw.yemfegew.eni.amrubngal.beka.neche.lebse.yabisha.kimse.erjem.lebeshalew.yemselngal..eshi.emtalw.bilu.lekir.seil..ere.alwekingm.edy...selam.eku.ning.eliwalew.kiza.dengexe.belu.ache.neshi.eshi.emxalchw..yelnal.eshi.edatekir.na.eyalkut.nekaw..mednw.erjet.yale.gabim.neche.fuxam.becha.kushishi.weyem..erjet.yaly.xemxamen.kelay.yelebsw..kushishi.maltu.medenw..yeni.demu.nechi.yabisha.kemsi.erjem.nw.yelbesku.xegorn.ferze.nw.yadergot.brgexe.holim.edeza.adergalew..betegelxelng.awen.kemtaw..4.were.wesxe.nw.yayewte.elumon.eni.adese.abeba.nw.yemnoryew.ensw.demu.geter.nw..kuyechalew.ketlyayen.beljenti.nw.mexech.yadegote.a.a.melten.yayewt.belme.hana.maryam.betkirsetyan.zafeu.ser.kuche.belu.nw..leijen.kersetnam.yasensawet.eku.ezaw.nw.elumon.gen.ahon.eze.kimxaw.nw.yayewt.?..amsegnaelw.abezawebik.late.lefeche.edimch.beynw.yezrzerkut..setmelselng.gen.yelmochew.fech.becha.nw..lilawen.atezerzerw...amsegnalew...gena.zary.nw.yesmaweki....erseki.demo.1..sew.betdegagami.belmachen.kayenw...yemil.say.echewing.yenberw.sew.teze.ezu.adesabiba.hongam.ayewalw.ahonem.eze.mexech.3.geze.ayewt.malte.nw.ketlyayen.3.ametachen.honoal....ena.wedim.eski.bechelotak.melselng.amsegnalew......

  • @DinkayehuTemesgenGajeWalia
    @DinkayehuTemesgenGajeWalia 29 дней назад

    Be hilme yetebelashe silki ageyingehu min yihon

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 7 месяцев назад +2

    ሰላም