Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት ይሄ ነገር በልጅነቴ እሰማ ነበረ ከርቤ በትግርኛ (ኸርበ ) ይባላል እና ባህላዊ መድሀኒት ነው በተለይ እስላሞች በጣም ያውቁታል እና እውነት ነው እና ትዝ አለኝ እናቴ በልጅነታችን በሳምንት አንድ ጊዜ አብሽ ነክራ ታሳድረውና ጠዋት ይመታ እና ታጠጣናለች እንደ ገና የእንግሊዝ ጨው የሚባል አለ ከፈርማሲ የሚሸጥ ሆድ የሚያጥብ ነው ቅዳሜ ታጠጣን እና ወዲያው ካራሜላ ይሰጠናል በጣም ስለሚጎመዝዝ ታድያ ከ30 ደቂቃ ወደ ሽንትቤት መሯሯጥ ነው 😅 , እንደ ገና ደግሞ እንቁላሉ አስኳሉ ብቻ ትመታው እና በሀይል ትንሽየ ቡና ጠብ ተደርጎበት ታጠጣን ነበረ እናት ማለት ባለ ውለታ ናት እና እህቴ ብዙ ነገር ነው ያስታወስሺኝ እና ባህላዊ መድሀኒት የመሰለ የለም ከሁነሰ ግን ሁሉም ነገራችን የሚነጥቅ ዘመን መጣብን እና ተባረኪ ብርክት ሁኚ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አገራችን ከጥፋት ወጥመድ በጥሶ ይታደግልን እኛንም ማስተዋል ያድለን ፍቅር እና አንድነትን ይስረጽልን በልባችን 🙏❤
እኛ በጣም ይታወቃል ትግራይ ላይ በተለይ ለልጆች ሆዳችን ሲቆርጠን ነክረው ያስጠቱን ነበረ
@@HappyBarn-bb5ij😊
ትክክል ነህ እናቶቻችን ይጠቀሙበታል ለሰው አሁንም ለብዙ በሽታ ይጠቅምል
ጤና ይስጥልኝ እህታችን በጣም ጥሩ ነገር ያቀረብሽው። ነግር ግን ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን ጉዳቱንም ማሳወቅ አለብሽ ምክንያቱም ከርቤ(አንቲባዮቲክ) ማለት ነዉ መጠኑ ካልታወቀ ወይም ካበዛነው አደጋው በጣም ሀይለኛ ስለሆነ በተለይ ለሕፃናት
ዋው👌ደምሩኚ👍👍
ማለት፣ነው ማለት ነው ማለት ነው አጉል ልማድ
Hi sister 10qs ❤❤❤
ማለት ነው የሚለውን በተቻለሽ መጠን ባትደጋግሚው ጥሩ ነው ለአድማጩ ያሰለቻል በቀናነት እንድታይው
Malete nw yèmiĺw yislvchal
ማለት ነው የምትይውን ባትደግሚው ለምዶብሽ ነው
😅😅😅😅😅😅
በጣም አሪፍነው እኛ ችግራችን እንጠቀምበትምጅ ብዙ የተፈጥሮ መድሃኒቶች አሉን
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዴ ከርቤ ሀገራቺን ላይብመድሀኒት እንጠቀም ነበር በነገራቺን ላይ እዚህም አገር ይጠቀሙታል ምርጥ መድሀኒት ነው የሀበሻ መድሀኒቱ ብዙ ነው ነገሩ ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን እህት አለም ብዙ ጥቅም እንዳለው ተረድቻለሁ ሀገራቺንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን
ፍፁምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን ዛሬ ምርጥ ስለከርቤ ጥቅም እውነት ነው ከርቤ በጣም ዘርፈ ብዙ፡ነው ለማህፀንም በውሀ ዘፍዝፎ ውስጡ በመቀመጥ ሳይበዛ ጥሩ ነው ተጨማሪ 👌👌👌👍👍👍
እሕታችንሠላምሽይብዛእኔበጣምተጠቅሜበታለሁ
እህቴ ከርቤ በጣም ሀይለኛ ነወ፡ ባጣም ጥንቃቀ ይፈልጋል ፡ በተቸለ መጠን በጣም ትንሸ መሆን አለበት ሰበዛ የግደል።
"ማለት ነው" : የምትይውን ቃል ብትቀንሻት : መልካም ፡ነው
ትክክል።
BETAMMMM Tiselevhalech oufff
Kkk
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ለሰው ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እናመሰግናለን ።
በኛ አገር ልኩ ስለማይታወቅ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበልጥ ልኩን ብትነግሪን መልካም ይመስለኛል
ስለ ከርቤ ብዙ ጥቅም አለው ግን ስለስጠሽን ሐሳብ እመስግናለሑ እኔ ምንም ነገር ቢያመኝ በጣም እጠቀምበታለሑ በጣም ፍቱን መድሐኒት ነው ለብዙ ስው እንደውም እስጣቸዋለሑ ግን ካንቺ ብዙ ነገር ስምቻለሑ እመስግናለሑ የኔ ቆንጆ
በመን መልኩ ነው የምትጠቀሚው
❤
አሠላምዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ትምህርትነው ይኸ ነገር ሥኳር በሽታ የያዛቸው ሢጠጡአይቸአለሁ
_ሰላም ሰላም እሙየ በርቸረልኝ እነሰመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን ጀዛ ከላ ህይር ውዴ የማላቀውን ነገር ነው የነገርሽኝ ቀጥይበት በርችልኝ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ_
000000
ሰላም ሰላም ፍፅየ አብሽሪ እህት አብረን በትግስት ወደ ፍት ነውሀሪፍ ትምህርት ነው ካልመረረን እንሞክረዋን
ፈራህ አመሰግናለሁ ይመራል ግን መድኃኒት ነው እህቴ
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እናመሰገናለን ማማዬ ሼር
ማራኪዬ አመሰግናለሁ እህቴ
ግን ከርቤ ክርስቶስ እንኳ በምን ምሳሌ እንዳጠጡት አትርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልን አሜን እንካንስላምመጣሽ በጣም ቆንጆነገርነው ይዘሽልን ይመጣሽው እናመግነለን
ሠላም ጤና ይስጥልን እህታችን በጣም በጣም እናመሠግናለን ግን አጠቃቀሙ በየቀኑ ወይስ በሚመን ሠአት እውነት ጎደኛየ በጣም ጥርስ ህመመም አለባት ሸር አደርግላት አለሁ አላህ ስበብ ያድርግላት እናመሠግናለሁ ሠላምሽ ይብዛ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያንቺ ደግሞ ለየት ያለ ከርቤ መዳኒት ነት አለው ዋው ጡሩ ነው ውዴ ጠክሪ ሰላም ፍቅር አንዲነት ለሀገራችን ኢትዪጲያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዪት ወገኖቻችን
ፍጽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን
ሱመያ የእኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ
የኔ ውድ እናመሰግናለን ክበሪልን ውደ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የብዙወቻችን ችግር ነው ብዙወቹ ጆሮየን ሰለሚሉ ለነሱ ይሆና ብየ አስባለሁ ውደ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለነን የኔ ውድ ያወቅሽውን ሰላሳወቅሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ውደ ሰላም ባለሽበት ይሁንልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷
🎉
እናመሰግናለን ማለት ነው
በግልጽ ተናገሪ በተረፈ በርቺ
Btkkel eny ettalho lholo nger very nice
እናመሰግናለን ፉጹምዬ በእውነት ስለጥቅሙ ሚያብራራልኝ እየፈለኩኝ ነበር ብዙ ጊዜ እንጠቀመዋለን እኛ ቤት
ማሬ አላህ ይስጥሺ ለጨጓራ ሀሪፍነው እየጠጣሁነው ማሬ
አረ በጣም ምርጥ ነዉ ተጠቅሜዉ ሰላም አገንቼአለሁኝ ተባረክልኝ ቀጥቀጥ አአድርጌ በሻይ ብርጭቆ ነዉ የጠ ጣሁት ጎበዝ
እንዴት ተጠቀምሽ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ።ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኛ መድሀኒት ካጠገባችን እያለን ባለማወቅ መድሀኒት ፍለጋ እንሯሯጣለን።እኔም በቅርብ ነው ያወቅሁት ።አንድ ቀን ድንገት አሞኝ ስጨናነቅ አረቡ ሙር መዳኒት ነው ብሎ ትንሽ በጥብጦ አጠጣኝ።ወዳው በሰአታት ውስጥ ተሻለኝ በአላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ፍቃድ።ተባረኪ አሪፍ ትምህርት ነው።
ስላከፈልሽን እናመሰግናለን ነገር ግን ልኬት ያስፈልጋል መብዛት የለበትም ይባለልና ሰው ዝም በብዛት እንዳይጠቀመው ልኬት ግልፅ አደርጊ
ኦኦኦ ከርቤ ማኘክ ወጀሆድሲገባ ከፉተኛ የጉበት ችግር ያመጣል፠፠ለአንዳንድ ሠዎች እስከሞት ያደረሳል፠ አጠቃቀሙን ካላወቃችሁ በተለይ ወደሆድ መግባት የለትም✋✋
😂😂
እኔ እጠጠዋለሁ ሁሉ አላህ ይጠብቀኝ
ትክክል ኩላሊትም ይነካል
ውሽት ነው መጠኑን ማወቅ ነው ከርቤ ስው ገሎ አያውቅም ካንስርን ሁሉ ያድናል አንድዋን ፉሬ ዘፉዝፎ አድሮ ጠዋት መጠጣት ለማንኛውም በሽታ ይሆናል አንቺም መጠኑን ተናገሪ
@@azeb2809lecansr min yahil new metenu ebakish
ሠላም ለዚቤት ዋው በጣም የሚጠቅምነገር ነገር ይዘሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን እኔራሡ ሥፈልገው ያጣሁትነው ባረበኛ እድነግሪኝ እፈልገዋለሁ እህቴ በጣም ቆጆነው
ሰላም ሰላም ላች ይሁን ሰላምሺን ያብዛውበጣም አሪፍ ነው ሴትዮም ትጠቀመዋለች እኔ ግን አልውድም ጥር ነው ትላለች ትምህረት ነው በጣም ጠቃሚ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
እንዴት ነው የምትጠቀመው ሴትዬዋ ብትስርጅን ደስ ይላል
እህቴ መጠጣቱ የጉንዮሽ ችግር የለውም ለማህፀንም በጣም ጥሩ ነው ይባላል በውሐ አፍልቶ መታጠን ይባላል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
ለምሀፀን እንፌክሺንም ጡሩነው ተጠቀሙት❤❤❤
በመጠጣት ነዉ አጠቃቀሙን ንገሪኝ እና እስከመጨረሻ ያድናል?
አግዚያብሄር ይባርክሽ ስላካፈልሽንግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ብዙዎቻችን ሳናስበው የሚለምድብን ያአነጋገር ዘይቤ አለ። ያ ታዲያ ሲደጋገም እንክርዳድ የበዛበት ሰንዴ እንደማለት ነው። አንችም በጣም ጠቃሚ ነገር እያካፈልሽን ነው ግን ይሄ "መለት ነው" የምትይው ነገር በዛ እና ይረብሻል❤
ሰላም እህቴ ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን አጠቃቀሙን በደንብ ብተብራሪልን
ወገብ ለሚያም እንዴት ነው መዳኒት የሚሆነው መረጃው ካልሽ እባክሽ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍትህህህህ. ለወለጋ ህዝብ
ግልጽ የሆነ ትምርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን
ሰላም እዴት ናችሁ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ደስ ነው ምትክ ከትጊ ነው ይምታውት ውዴ
Tebarekee! Singer befeet esemalehu ahun gin bedenb gebagn Egziabher yistilin!!!
ኮሜንት ሰጪዎች የሰማችሁትን ሁሉ እነደተማረ ሰው በትምህርት ደረጃችሁ መጠን አገናዝቡ እንጂ ሁሉን አሜን አሜን እያላችሁ አትቀበሉ።እኔ አላውቅም ሰምቻለው እያለች እንደምታወራው አይነቷን እባካችሁ አስተወሉ ህይወት እኮ ነዎ
እላያቸዉ ያለዉ አዉልያ ልጅቷ ጋ ካለዉ ጋ ጀለስካ ስለሆኑ ተናበዋል ለዛ ነዉ ዝም ብለዉ አሜን የሚሉት ምነዉ ሌላ ጊዜ ሌላዉ ጋ አናዉቃቸዉም ምላሳቸዉ እንደባንዴራ ሲያዉለበልቡ
RUclips follower felagi bestowal please be Tena lay kelde yelem!
😂😂😂😂😂@@Kidist-rn2xc
@@Kidist-rn2xcግን መድሀኒት ነው
@@abebamail3599 አይ መድሀኒት መድሀኒዓለም ብቻ ነዉ ባክሽ አበባዬ ዘመኑ ከፍቷል ዛሬ ዛሬ ደብተራ በሚል በተቀደሰዉ ስም ሰይጣን ገልብጦ ጠንቋይ አባዮቹ በዚህ ከርቤ መጠቀም ጀምረዋል። ሲፈልጉ በ እፅ ሲፈልጉ በከርቤ ጥንቃቄዉ አይከፋም ሁሉን ማመን መዉሰድ ጣጣ ያመጣል።
ፀጉር ላይ ፈገስ እንዴት ነዉ የምንጠቀመዉ አብራሪልነ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝት ይበል እህቴ በጣም እናመሰግናልን እንሞክረዋለን ጎበዝ በርች እህት ለም በተረፈ ይመችሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የታሰሩትንም ያስፈታልን ሰላሙን ለሀገራችን ያንጣልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
1ኛ ማለት ነው............................የምትይው ቃል እሱን እንስማ ወይንስ የሚተላለፈውን ሌላው ከርቤ መጠኑ ሲበዛ እጅግ በጣም አደገኛ ነዉ በተለይ ውስጣችን ለሚገኙት ስስ ብልቶች ስለዚህ መጠን ማሳወቅ ትልቅ ነገር ነው ስለዚህ ሠው ፈወስ ፍለጋ ጨልጦ እጥፍ በሽተኛ እንዳታረጊው
Yager sew hoy yesemchuten Hulu atbelu hakim amakru😮
ፍጹምየ የከርቤን ጥቅም በደንብ አሳውቀሽኛል እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ👌 አመሰግናለሁ💕
Tnx ፍሬዬ እህቴ♥
ሳይንሳዊ ያልሆነ የድፍረት ሃሳብ ነው።እንዲህ ያለ የየድፍረት ሥራ የእውቀት ማነስ ብቻ ሳይሆን የወንጀል ተጠያቂነትም ያመጣል።እባክሽን እረፊ።
በጣም እናመስግናለን ከርቤ ይሄን ያክል ጥቅም ይኖረዋል ብየ አላስብም ነበር በርቺ ቀጥይበት
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህቲ ሹክራን በጣም እናመሠግናለን ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች ፍትህ ለእስርኞች አገራችንንም ሰላም ያድርግን አችንም ፍጣሪ ይጠብቅሽ
በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሸን እህቴ
እናመሰግናለን እህታችን
ፍፁምየ የኔወድ እናመሰግናለን ፍፁመየ የኔወድ
ሰላስም ለዝ ቢት።በጣም አርፍነው እኝቢት እርስ ዪወድታል ክልብ።እናመስግናለንን ክብርልኝኝ🙏🙏😘
እንዴት እንጠቀምበት መጠኑን ምንያህል እንደሆነ ከምን ያህል ዉሃ ጋር እንበጥብጠዉ ግልፅ አይደለም
Mnm Ewketu Yeleshem Gelebetesh . Taweryalesh...Lekaydeleshem ..Ebakachu TETENKEKUUU.....Like Felegaas
ሰለም ለአህታቸን እኔም በጣም ነዉ የምጠቀመዉ አነ እኔ የምጠቀመዉ ለጉበት ተብየ ነዉ እነ ግቦት ይጓደዋል ሲል አሰተየየቱ ሲሰጥ አነብኩ አነ ብትነጉሩን በጣም ሰለምሰቃየኘ
ለጉበት የእርድ ሻይ አፍልተሽ ጠጪ
ሰላም እህት ኬርቤ ሲጨስ በጣም ይረብሸኛል ከምን አንጻር ነው
ስንት ግዜ " ማለት ነው" እንዳልሽ ልብ ብለሽዋል:: Thanks for sharing by the way.
ለጀሮ ጡሩ ነወ እውነት አምሰግነለውጀሮይ
ሠላምሽ ይብዛልኝ እንካን ደና መጣሽ
ጅሩ አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሚገርም ነው አላውቅም ነብር ጥቅሙን እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ያማረ ነው መሻላህ እናመሰግናለን ዋው ያምራል መሻላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክበሪልን
ሰለም ሰለም ሰለም ፉፁምዬ ሸለምሺ ይብዛ አረፊ መረጀ ነዉ
ማሉትነዉ ዬሚለውን አትደጋግሚ፣እባክሽ
Yabahal madanitoch yamadan aqimu baxam baxam arif naw.nagar gin maxanun batikikil anawuqawum.
ሠላምሠላም ዉዴ ሠላምሽይብዛ እዴትነሽልኝ በርችልኝ አላህ ያበርታሽ ማሻላ አላህ ያበርታሽ
ነጺዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው የከርቤን ጥቅም ስላሳወቅሽን🙏💕
Berry ♥
Tebarekee! Betesebochachin kedem sil bebet wust yachesutal amesegnalehu!des alegn!
የጤና ምክሩ ጥሩ ነው ሆኖም መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ ቢገለፅ ጥሩ ነው የሚጠጠጣው።
ከርቤ ቡርቱ ነው ትንሽ ኮሆነ እጂ ከበዛ መጥፎ ነው ኮላሊት በሽታ ያመጣል አድ ጋደኛየ ሁሌ እጠጣሽ የኮላሊት በሽታ አመጣሽ ሲበዛ መጥፎ ነው የሆነ ቁስል ካለሽ ስታስሪው ያድናል ።
የአጠቃቀሙን ግን ምንም አልነገርሽንም ለሁሉም አይነት በምን ያህል መጠን ዘርዝሪው ።
Le Ande Kubaya weha and kuntecha kerbe. Yaleza yegedelale.
የጆሮ ያልሽው ግን እንጃ ለማህጸን መታጠብ አው መታጠን ጥቅም አለው መጠኑ ካልታወቀ ግን ጉበት ይነካል ለሚጠጡት አረቦች ሲወልዱ ይጠቀሙበታል ልክ እንዳልሽው ጸረ ፈንገስ ነው እናመሰግናለን
ሲወልድ መታጠን ነው
ዋው እህት ስላካፈልሽን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ የማያውቁትን መጠየቅ ትልቅነት ነው!!!
ሠላም እንዴት ነሽ እህት የከርቢ ዘይት እንዳለ አላቅም ነበር የምወድሽ ያወቅሽውን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ለኔ ጸጉሬ ከግባሬ ተሰባበረብኝ የምታቂውካለ ብሰሪልኝ የብዙወች ችግር ይሆናል ብየ አስባለሁ
በእናታችሁ አትላንታ ያለችውን የሠኒን አድራሻ ንገሩኝ
የመሐፀንቱቦይዘጋልምንማለትሽነውተጠቁቁ
ማለትነውን ቀንሽ አቅለሸለቀኚ
ሠላም ሠላም እህት ማሻአላህ ጥሩ ትምህርትነው እናመሠግናለን እህት ለምክርሺ እናመሠግናለን ሠላም ፍቅር መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ኢቶቢያ ሠላሞን ያምጣልን በውጭም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ🌿🌿🌿🌿🌿☘️
ከአረቤኤ የአወአነድ ብልእት የአገአላአል ተአጠነቀአቆው ወአነደዎአች
ሰላም ሰላም የኔውድ እህታለም ስከ ከረቤ ጥቅም ብዙም አላቅምነበረ ከልብ እናመሰግናነለን ጥቅሙስ ስላስተማረሽን የኔቅን እህት ሰላም ሰላም ላገራችን ይሁን ፈትህ ፈትህ ፈትህ በእስረ ለሚሰቃዩ እህትና ወድሞች ሀባይበ በተቻለን ድምፀ እንሁን
ስለ አዘጋገጁ ለምን አታብራሩም እንዴት ይዘጋጃል
እናመሰግናለን ስለመግለጫው።የትእንደሚገኝ ግን አምልጦኛል።
አሰላሙ አለይኩም ወረ ሀገመቱበላሂ ወበረከ ቱእህቴ አረ እኔ ጥረ ሴን እያ መመኝ ተቺግሬ አለሁ እና የትነው የማገ ኛወላሂ በዙጥቅም አለውማለት ነው እናመሰግናለን የማገኝ በትን ንገርኝ እህቴ በጣምነው የምፈ ልገው እዳታልፉኝ የኔ ልዪዪ🌹
ዘንድሮዉ ደብተራዉ በዝቷል ስርማሹ
አታስተውሉ ብቻ ምድረ አረ አልጨርሰውም ደብተራ መጀመሪያ ነገር ምን ማለት ነው ?መልስ እጠብቃለው እንዲብራራልኝ ?
@@bemnethailu1663 ሰይጣን መኮረጅነዉ ስራዉ እዉነተኞቹን ደብተራ ድንኳን የተባለዉን አይደለም ያዉ ቀስተ ደመናን ወስዶ ሀይጃክ እንዳደረገብን ማለቴ ነዉ ያዉ ደብተራ ሲባል ቀድሞ ጭንቅላት ላይ የሚመጣዉ ጠንቋዮ የአሞናዉያን ጥንቁልና ሟርት የሚያስፋፋዉን በቤተክርስቲያን ስር ተሸሽጎ ሰይጣን የሚያመልከዉን ነዉ ሊጋለጡ ይገባል አትሸፋፍኑላቸዉ እናት ንፅህት ርትዕት ሀይማኖቴ ለነሱ በመሰደብ ያለስሟ መስዋዕት መሆን የለበትም
ደግሞ ሊሸዉዱን ሲሞክሩ እዉነተኛዉ ደብተራ ትርጉም ዉስጥ ሂደዉ የሚወሸቁትስ ነገር ሙሴ እኮ እንደነዚህ አይነቶቹን አይሁዶች ነበር በአልን ሲያመልኩ አይቶ ተቆጥቶ በፅላቱ ወርዉሮ ያጠፋቸዉ ታድያ ለምን የ እዉነት ደብተራ ለምን አይሆኑም ስር መማሱ ቅጠል መበጠሱ ኮከብ መቁጠሩን ከማን ተማሩ ከነ ስማዝያ ከወደቁት መላዕክት መፅሀፈ ሔኖክ ይነበብ
ወፍ ዘራሽ
ማለትነው ሳታበዢ ትምህርቱን ብቻ ብታሳውቂ በቂነው እናመሠግንሻለን
ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ
Bexam yasxelal akerarebish....esrael densa church tegelgay nesh meslegn yakilishelishal anegagerish
ሰላምሽ ይብዛ ፍፁምዬ አዎ ከርቤ ከቤታችን መጥፋት የለበትም አንች ደግሞ ጥቅሙ በደንብ ነው የገለፅሽው share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን like share ውዴ
አመሰግናለሁ ፅግዬ
ሰላም ሰላም ውዴ መሸአላ ከረቢ ለብዙ በሽታ መደሀኒት ነው ሱበሀን አላህ ሲያዩት ቀላል ነው ግን ተግባሩ በጣም ከባድ ነው ለማቤት መበከሪያ በሀገራችን ለከብቶች ይግቷቸዋል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገራችን ያስጨንቀኛል ሳኡድ በእስር የሚገላቱትን ነጃ ይበልልን ያረብ
ከርቤ antibiotics ውስጥ ይጨምራል it is one of the ingredient
Wow
Amen ⛪️🤲)selamlezbt tikikl nawu wde selamlagrachn 😘🇪🇹👍
Betam enamesegnalen gin malet new yemilew kalshe yrebshal. Malet new malet new atbey
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ። ከርቤ ልኩን አጠቂቀሙን ካላወቅን ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበዛ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ተጠቅሞ ተጎድቶ ፡ ሓኪም ጋር የሔደና ሓኪሙ የውጭ አገር ዛጋ በመሆኑ እንጂ ከባድ ነበር ። እኔ በበኩሌ ከርቤ በጣም ነው የምውደው ግን መጠጣት ማኘክ አልደፍርም ያውም በጠርሙስ እንዲሕ ተበጥብጦ? ለማሕፀን አጨስና እታጠናለሁ።
'ማለት ነው' የሚል አባባልን ላለመደጋገም ሞክሪ። አላስፈላጊ እና አሰልቺ ነው።
እባክሽ አታሳስቺ በተለይ ሕጻናት ላይ ባንቀልድ ምጥቅምን ስታስረጂ መጠኑን በግልጽ ብታስረጂ መልከታ ነው
Thanks but specify the measurement how much in a cup for every sickness.
ሉባን ዘከር ይኖርዎት ይሆን ካለዎ በፎቱ ይላኩልኝ
አጠቃቀሙንና መጠኑን ብትነግሪን
Excellent! Sista
ጥሩ ነው በላብራቶሪ ሳይረጋገጥ ተጠቀሙ ተጠቀሙ ትያለሽ አረረረረ የት ነው የተማርሽው ? አፈሽን የከፈትሽው ማለት ነው ማለት ነው....በሚል ነው?
እሺ እህቴ አዎ መድሀኒት ነው ግን ልከቱ አጠቃቀሙ መናገር አለብሽ ግን ከበዛ ግቦት ይነካል ስታስረዲ ጥሩ ነው ልኩ ተናገሪ
በእውነት ይሄ ነገር በልጅነቴ እሰማ ነበረ ከርቤ በትግርኛ (ኸርበ ) ይባላል እና ባህላዊ መድሀኒት ነው በተለይ እስላሞች በጣም ያውቁታል እና እውነት ነው እና ትዝ አለኝ እናቴ በልጅነታችን በሳምንት አንድ ጊዜ አብሽ ነክራ ታሳድረውና ጠዋት ይመታ እና ታጠጣናለች እንደ ገና የእንግሊዝ ጨው የሚባል አለ ከፈርማሲ የሚሸጥ ሆድ የሚያጥብ ነው ቅዳሜ ታጠጣን እና ወዲያው ካራሜላ ይሰጠናል በጣም ስለሚጎመዝዝ ታድያ ከ30 ደቂቃ ወደ ሽንትቤት መሯሯጥ ነው 😅 , እንደ ገና ደግሞ እንቁላሉ አስኳሉ ብቻ ትመታው እና በሀይል ትንሽየ ቡና ጠብ ተደርጎበት ታጠጣን ነበረ እናት ማለት ባለ ውለታ ናት እና እህቴ ብዙ ነገር ነው ያስታወስሺኝ እና ባህላዊ መድሀኒት የመሰለ የለም ከሁነሰ ግን ሁሉም ነገራችን የሚነጥቅ ዘመን መጣብን እና ተባረኪ ብርክት ሁኚ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አገራችን ከጥፋት ወጥመድ በጥሶ ይታደግልን እኛንም ማስተዋል ያድለን ፍቅር እና አንድነትን ይስረጽልን በልባችን 🙏❤
እኛ በጣም ይታወቃል ትግራይ ላይ በተለይ ለልጆች ሆዳችን ሲቆርጠን ነክረው ያስጠቱን ነበረ
@@HappyBarn-bb5ij😊
ትክክል ነህ እናቶቻችን ይጠቀሙበታል ለሰው አሁንም ለብዙ በሽታ ይጠቅምል
ጤና ይስጥልኝ እህታችን በጣም ጥሩ ነገር ያቀረብሽው። ነግር ግን ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን ጉዳቱንም ማሳወቅ አለብሽ ምክንያቱም ከርቤ(አንቲባዮቲክ) ማለት ነዉ መጠኑ ካልታወቀ ወይም ካበዛነው አደጋው በጣም ሀይለኛ ስለሆነ በተለይ ለሕፃናት
ዋው👌ደምሩኚ👍👍
ማለት፣ነው ማለት ነው ማለት ነው አጉል ልማድ
Hi sister 10qs ❤❤❤
ማለት ነው የሚለውን በተቻለሽ መጠን ባትደጋግሚው ጥሩ ነው ለአድማጩ ያሰለቻል በቀናነት እንድታይው
Malete nw yèmiĺw yislvchal
ማለት ነው የምትይውን ባትደግሚው ለምዶብሽ ነው
😅😅😅😅😅😅
በጣም አሪፍነው እኛ ችግራችን እንጠቀምበትምጅ ብዙ የተፈጥሮ መድሃኒቶች አሉን
ሰላም ሰላም ሰላምሺ ይብዛልኝ ውዴ ከርቤ ሀገራቺን ላይብመድሀኒት እንጠቀም ነበር በነገራቺን ላይ እዚህም አገር ይጠቀሙታል ምርጥ መድሀኒት ነው የሀበሻ መድሀኒቱ ብዙ ነው ነገሩ ምርጥ ትምህርት ነው ከልብ እናመስግናለን እህት አለም ብዙ ጥቅም እንዳለው ተረድቻለሁ ሀገራቺንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን
ፍፁምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን አሜን አሜን ዛሬ ምርጥ ስለከርቤ ጥቅም እውነት ነው ከርቤ በጣም ዘርፈ ብዙ፡ነው ለማህፀንም በውሀ ዘፍዝፎ ውስጡ በመቀመጥ ሳይበዛ ጥሩ ነው ተጨማሪ 👌👌👌👍👍👍
እሕታችንሠላምሽይብዛእኔበጣምተጠቅሜበታለሁ
እህቴ ከርቤ በጣም ሀይለኛ ነወ፡ ባጣም ጥንቃቀ ይፈልጋል ፡ በተቸለ መጠን በጣም ትንሸ መሆን አለበት ሰበዛ የግደል።
"ማለት ነው" : የምትይውን ቃል ብትቀንሻት : መልካም ፡ነው
ትክክል።
BETAMMMM Tiselevhalech oufff
Kkk
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ለሰው ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እናመሰግናለን ።
በኛ አገር ልኩ ስለማይታወቅ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚበልጥ ልኩን ብትነግሪን መልካም ይመስለኛል
ስለ ከርቤ ብዙ ጥቅም አለው ግን ስለስጠሽን ሐሳብ እመስግናለሑ እኔ ምንም ነገር ቢያመኝ በጣም እጠቀምበታለሑ በጣም ፍቱን መድሐኒት ነው ለብዙ ስው እንደውም እስጣቸዋለሑ ግን ካንቺ ብዙ ነገር ስምቻለሑ እመስግናለሑ የኔ ቆንጆ
በመን መልኩ ነው የምትጠቀሚው
❤
አሠላምዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍ ትምህርትነው ይኸ ነገር ሥኳር በሽታ የያዛቸው ሢጠጡአይቸአለሁ
_ሰላም ሰላም እሙየ በርቸረልኝ እነሰመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን ጀዛ ከላ ህይር ውዴ የማላቀውን ነገር ነው የነገርሽኝ ቀጥይበት በርችልኝ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ_
000000
ሰላም ሰላም ፍፅየ አብሽሪ እህት አብረን በትግስት
ወደ ፍት ነው
ሀሪፍ ትምህርት ነው ካልመረረን እንሞክረዋን
ፈራህ አመሰግናለሁ ይመራል ግን መድኃኒት ነው እህቴ
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም እናመሰገናለን ማማዬ ሼር
ማራኪዬ አመሰግናለሁ እህቴ
ግን ከርቤ ክርስቶስ እንኳ በምን ምሳሌ እንዳጠጡት አትርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልን አሜን እንካንስላምመጣሽ በጣም ቆንጆነገርነው ይዘሽልን ይመጣሽው እናመግነለን
ሠላም ጤና ይስጥልን እህታችን በጣም በጣም እናመሠግናለን ግን አጠቃቀሙ በየቀኑ ወይስ በሚመን ሠአት እውነት ጎደኛየ በጣም ጥርስ ህመመም አለባት ሸር አደርግላት አለሁ አላህ ስበብ ያድርግላት እናመሠግናለሁ ሠላምሽ ይብዛ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያንቺ ደግሞ ለየት ያለ ከርቤ መዳኒት ነት አለው ዋው ጡሩ ነው ውዴ ጠክሪ ሰላም ፍቅር አንዲነት ለሀገራችን ኢትዪጲያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዪት ወገኖቻችን
ፍጽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናመሰግናለን
ሱመያ የእኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ
የኔ ውድ እናመሰግናለን ክበሪልን ውደ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ የብዙወቻችን ችግር ነው ብዙወቹ ጆሮየን ሰለሚሉ ለነሱ ይሆና ብየ አስባለሁ ውደ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለነን የኔ ውድ ያወቅሽውን ሰላሳወቅሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ባለሽበት ውደ ሰላም ባለሽበት ይሁንልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷
🎉
እናመሰግናለን ማለት ነው
በግልጽ ተናገሪ በተረፈ በርቺ
Btkkel eny ettalho lholo nger very nice
እናመሰግናለን ፉጹምዬ በእውነት ስለጥቅሙ ሚያብራራልኝ እየፈለኩኝ ነበር ብዙ ጊዜ እንጠቀመዋለን እኛ ቤት
ማሬ አላህ ይስጥሺ ለጨጓራ ሀሪፍነው እየጠጣሁነው ማሬ
አረ በጣም ምርጥ ነዉ ተጠቅሜዉ ሰላም አገንቼአለሁኝ ተባረክልኝ ቀጥቀጥ አአድርጌ በሻይ ብርጭቆ ነዉ የጠ ጣሁት ጎበዝ
እንዴት ተጠቀምሽ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ።ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኛ መድሀኒት ካጠገባችን እያለን ባለማወቅ መድሀኒት ፍለጋ እንሯሯጣለን።እኔም በቅርብ ነው ያወቅሁት ።አንድ ቀን ድንገት አሞኝ ስጨናነቅ አረቡ ሙር መዳኒት ነው ብሎ ትንሽ በጥብጦ አጠጣኝ።ወዳው በሰአታት ውስጥ ተሻለኝ በአላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ፍቃድ።ተባረኪ አሪፍ ትምህርት ነው።
ስላከፈልሽን እናመሰግናለን ነገር ግን ልኬት ያስፈልጋል መብዛት የለበትም ይባለልና ሰው ዝም በብዛት እንዳይጠቀመው ልኬት ግልፅ አደርጊ
ኦኦኦ ከርቤ ማኘክ ወጀሆድሲገባ ከፉተኛ የጉበት ችግር ያመጣል፠፠ለአንዳንድ ሠዎች እስከሞት ያደረሳል፠ አጠቃቀሙን ካላወቃችሁ በተለይ ወደሆድ መግባት የለትም✋✋
😂😂
እኔ እጠጠዋለሁ ሁሉ አላህ ይጠብቀኝ
ትክክል ኩላሊትም ይነካል
ውሽት ነው መጠኑን ማወቅ ነው ከርቤ ስው ገሎ አያውቅም ካንስርን ሁሉ ያድናል አንድዋን ፉሬ ዘፉዝፎ አድሮ ጠዋት መጠጣት ለማንኛውም በሽታ ይሆናል አንቺም መጠኑን ተናገሪ
@@azeb2809lecansr min yahil new metenu ebakish
ሠላም ለዚቤት ዋው በጣም የሚጠቅምነገር ነገር ይዘሽ ሥለመጣሽ እናመሠግናለን እኔራሡ ሥፈልገው ያጣሁትነው
ባረበኛ እድነግሪኝ እፈልገዋለሁ እህቴ በጣም ቆጆነው
ሰላም ሰላም ላች ይሁን ሰላምሺን ያብዛውበጣም አሪፍ ነው ሴትዮም ትጠቀመዋለች እኔ ግን አልውድም ጥር ነው ትላለች ትምህረት ነው በጣም ጠቃሚ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
እንዴት ነው የምትጠቀመው ሴትዬዋ ብትስርጅን ደስ ይላል
እህቴ መጠጣቱ የጉንዮሽ ችግር የለውም ለማህፀንም በጣም ጥሩ ነው ይባላል በውሐ አፍልቶ መታጠን ይባላል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
ለምሀፀን እንፌክሺንም ጡሩነው ተጠቀሙት❤❤❤
በመጠጣት ነዉ አጠቃቀሙን ንገሪኝ እና እስከመጨረሻ ያድናል?
አግዚያብሄር ይባርክሽ ስላካፈልሽን
ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ብዙዎቻችን ሳናስበው የሚለምድብን ያአነጋገር ዘይቤ አለ። ያ ታዲያ ሲደጋገም እንክርዳድ የበዛበት ሰንዴ እንደማለት ነው። አንችም በጣም ጠቃሚ ነገር እያካፈልሽን ነው ግን ይሄ "መለት ነው" የምትይው ነገር በዛ እና ይረብሻል❤
ሰላም እህቴ ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን አጠቃቀሙን በደንብ ብተብራሪልን
ወገብ ለሚያም እንዴት ነው መዳኒት የሚሆነው መረጃው ካልሽ እባክሽ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍትህህህህ. ለወለጋ ህዝብ
ግልጽ የሆነ ትምርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን
ሰላም እዴት ናችሁ እንኳን ሰላም መታሽ በውነት በጣም ደስ ነው ምትክ ከትጊ ነው ይምታውት ውዴ
Tebarekee! Singer befeet esemalehu ahun gin bedenb gebagn Egziabher yistilin!!!
ኮሜንት ሰጪዎች የሰማችሁትን ሁሉ እነደተማረ ሰው በትምህርት ደረጃችሁ መጠን አገናዝቡ እንጂ ሁሉን አሜን አሜን እያላችሁ አትቀበሉ።እኔ አላውቅም ሰምቻለው እያለች እንደምታወራው አይነቷን እባካችሁ አስተወሉ ህይወት እኮ ነዎ
እላያቸዉ ያለዉ አዉልያ ልጅቷ ጋ ካለዉ ጋ ጀለስካ ስለሆኑ ተናበዋል ለዛ ነዉ ዝም ብለዉ አሜን የሚሉት ምነዉ ሌላ ጊዜ ሌላዉ ጋ አናዉቃቸዉም ምላሳቸዉ እንደባንዴራ ሲያዉለበልቡ
RUclips follower felagi bestowal please be Tena lay kelde yelem!
😂😂😂😂😂@@Kidist-rn2xc
@@Kidist-rn2xcግን መድሀኒት ነው
@@abebamail3599 አይ መድሀኒት መድሀኒዓለም ብቻ ነዉ ባክሽ አበባዬ ዘመኑ ከፍቷል ዛሬ ዛሬ ደብተራ በሚል በተቀደሰዉ ስም ሰይጣን ገልብጦ ጠንቋይ አባዮቹ በዚህ ከርቤ መጠቀም ጀምረዋል። ሲፈልጉ በ እፅ ሲፈልጉ በከርቤ ጥንቃቄዉ አይከፋም ሁሉን ማመን መዉሰድ ጣጣ ያመጣል።
ፀጉር ላይ ፈገስ እንዴት ነዉ የምንጠቀመዉ አብራሪልነ
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝዝዝዝዝት ይበል እህቴ በጣም እናመሰግናልን እንሞክረዋለን ጎበዝ በርች እህት ለም በተረፈ ይመችሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የታሰሩትንም ያስፈታልን ሰላሙን ለሀገራችን ያንጣልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
1ኛ ማለት ነው............................የምትይው ቃል እሱን እንስማ ወይንስ የሚተላለፈውን ሌላው ከርቤ መጠኑ ሲበዛ እጅግ በጣም አደገኛ ነዉ በተለይ ውስጣችን ለሚገኙት ስስ ብልቶች ስለዚህ መጠን ማሳወቅ ትልቅ ነገር ነው ስለዚህ ሠው ፈወስ ፍለጋ ጨልጦ እጥፍ በሽተኛ እንዳታረጊው
Yager sew hoy yesemchuten Hulu atbelu hakim amakru😮
ፍጹምየ የከርቤን ጥቅም በደንብ አሳውቀሽኛል እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ👌 አመሰግናለሁ💕
Tnx ፍሬዬ እህቴ♥
ሳይንሳዊ ያልሆነ የድፍረት ሃሳብ ነው።እንዲህ ያለ የየድፍረት ሥራ የእውቀት ማነስ ብቻ ሳይሆን የወንጀል ተጠያቂነትም ያመጣል።እባክሽን እረፊ።
በጣም እናመስግናለን
ከርቤ ይሄን ያክል ጥቅም ይኖረዋል ብየ አላስብም ነበር በርቺ ቀጥይበት
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እህቲ ሹክራን በጣም እናመሠግናለን ፍትህ ፍትህ ለእስርኞች ፍትህ ለእስርኞች አገራችንንም ሰላም ያድርግን አችንም ፍጣሪ ይጠብቅሽ
በጣም ምርጥ ነገር ነው ያሳየሸን እህቴ
እናመሰግናለን እህታችን
ፍፁምየ የኔወድ እናመሰግናለን ፍፁመየ የኔወድ
ሰላስም ለዝ ቢት።በጣም አርፍነው እኝቢት እርስ ዪወድታል ክልብ።እናመስግናለንን ክብርልኝኝ🙏🙏😘
እንዴት እንጠቀምበት መጠኑን ምንያህል እንደሆነ ከምን ያህል ዉሃ ጋር እንበጥብጠዉ ግልፅ አይደለም
Mnm Ewketu Yeleshem Gelebetesh . Taweryalesh...Lekaydeleshem ..Ebakachu TETENKEKUUU.....Like Felegaas
ሰለም ለአህታቸን እኔም በጣም ነዉ የምጠቀመዉ አነ እኔ የምጠቀመዉ ለጉበት ተብየ ነዉ እነ ግቦት ይጓደዋል ሲል አሰተየየቱ ሲሰጥ አነብኩ አነ ብትነጉሩን በጣም ሰለምሰቃየኘ
ለጉበት የእርድ ሻይ አፍልተሽ ጠጪ
ሰላም እህት ኬርቤ ሲጨስ በጣም ይረብሸኛል ከምን አንጻር ነው
ስንት ግዜ " ማለት ነው" እንዳልሽ ልብ ብለሽዋል:: Thanks for sharing by the way.
ለጀሮ ጡሩ ነወ እውነት አምሰግነለው
ጀሮይ
ሠላምሽ ይብዛልኝ እንካን ደና መጣሽ
ጅሩ አመሰግናለሁ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሚገርም ነው አላውቅም ነብር ጥቅሙን እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ያማረ ነው መሻላህ እናመሰግናለን ዋው ያምራል መሻላህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክበሪልን
ሰለም ሰለም ሰለም ፉፁምዬ ሸለምሺ ይብዛ አረፊ መረጀ ነዉ
ማሉትነዉ ዬሚለውን አትደጋግሚ፣እባክሽ
Yabahal madanitoch yamadan aqimu baxam baxam arif naw.nagar gin maxanun batikikil anawuqawum.
ሠላምሠላም ዉዴ ሠላምሽይብዛ እዴትነሽልኝ በርችልኝ አላህ ያበርታሽ ማሻላ አላህ ያበርታሽ
ነጺዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው የከርቤን ጥቅም ስላሳወቅሽን🙏💕
Berry ♥
Tebarekee! Betesebochachin kedem sil bebet wust yachesutal amesegnalehu!des alegn!
የጤና ምክሩ ጥሩ ነው ሆኖም መጠኑ ምን ያህል እንደሆነ ቢገለፅ ጥሩ ነው የሚጠጠጣው።
ከርቤ ቡርቱ ነው ትንሽ ኮሆነ እጂ ከበዛ መጥፎ ነው ኮላሊት በሽታ ያመጣል አድ ጋደኛየ ሁሌ እጠጣሽ የኮላሊት በሽታ አመጣሽ ሲበዛ መጥፎ ነው የሆነ ቁስል ካለሽ ስታስሪው ያድናል ።
የአጠቃቀሙን ግን ምንም አልነገርሽንም ለሁሉም አይነት በምን ያህል መጠን ዘርዝሪው ።
Le Ande Kubaya weha and kuntecha kerbe. Yaleza yegedelale.
የጆሮ ያልሽው ግን እንጃ ለማህጸን መታጠብ አው መታጠን ጥቅም አለው መጠኑ ካልታወቀ ግን ጉበት ይነካል ለሚጠጡት አረቦች ሲወልዱ ይጠቀሙበታል ልክ እንዳልሽው ጸረ ፈንገስ ነው እናመሰግናለን
ሲወልድ መታጠን ነው
ዋው እህት ስላካፈልሽን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ የማያውቁትን መጠየቅ ትልቅነት ነው!!!
ሠላም እንዴት ነሽ እህት የከርቢ ዘይት እንዳለ አላቅም ነበር የምወድሽ ያወቅሽውን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ለኔ ጸጉሬ ከግባሬ ተሰባበረብኝ የምታቂውካለ ብሰሪልኝ የብዙወች ችግር ይሆናል ብየ አስባለሁ
በእናታችሁ አትላንታ ያለችውን የሠኒን አድራሻ ንገሩኝ
የመሐፀንቱቦይዘጋልምንማለትሽነውተጠቁቁ
ማለትነውን ቀንሽ አቅለሸለቀኚ
ሠላም ሠላም እህት ማሻአላህ ጥሩ ትምህርትነው እናመሠግናለን እህት ለምክርሺ እናመሠግናለን ሠላም ፍቅር መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ኢቶቢያ ሠላሞን ያምጣልን በውጭም በሀገርም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁሁሁሁ🌿🌿🌿🌿🌿☘️
ከአረቤኤ የአወአነድ ብልእት የአገአላአል ተአጠነቀአቆው ወአነደዎአች
ሰላም ሰላም የኔውድ እህታለም ስከ ከረቤ ጥቅም ብዙም አላቅምነበረ ከልብ እናመሰግናነለን ጥቅሙስ ስላስተማረሽን የኔቅን እህት ሰላም ሰላም ላገራችን ይሁን ፈትህ ፈትህ ፈትህ በእስረ ለሚሰቃዩ እህትና ወድሞች ሀባይበ በተቻለን ድምፀ እንሁን
ስለ አዘጋገጁ ለምን አታብራሩም እንዴት ይዘጋጃል
እናመሰግናለን
ስለመግለጫው።
የትእንደሚገኝ ግን
አምልጦኛል።
አሰላሙ አለይኩም ወረ ሀገመቱበላሂ ወበረከ ቱእህቴ አረ እኔ ጥረ ሴን እያ መመኝ ተቺግሬ አለሁ እና የትነው የማገ ኛወላሂ በዙጥቅም አለውማለት ነው እናመሰግናለን የማገኝ በትን ንገርኝ እህቴ በጣምነው የምፈ ልገው እዳታልፉኝ የኔ ልዪዪ🌹
ዘንድሮዉ ደብተራዉ በዝቷል ስርማሹ
አታስተውሉ ብቻ ምድረ አረ አልጨርሰውም
ደብተራ መጀመሪያ ነገር ምን ማለት ነው ?
መልስ እጠብቃለው እንዲብራራልኝ ?
@@bemnethailu1663 ሰይጣን መኮረጅነዉ ስራዉ እዉነተኞቹን ደብተራ ድንኳን የተባለዉን አይደለም ያዉ ቀስተ ደመናን ወስዶ ሀይጃክ እንዳደረገብን ማለቴ ነዉ ያዉ ደብተራ ሲባል ቀድሞ ጭንቅላት ላይ የሚመጣዉ ጠንቋዮ የአሞናዉያን ጥንቁልና ሟርት የሚያስፋፋዉን በቤተክርስቲያን ስር ተሸሽጎ ሰይጣን የሚያመልከዉን ነዉ ሊጋለጡ ይገባል አትሸፋፍኑላቸዉ እናት ንፅህት ርትዕት ሀይማኖቴ ለነሱ በመሰደብ ያለስሟ መስዋዕት መሆን የለበትም
ደግሞ ሊሸዉዱን ሲሞክሩ እዉነተኛዉ ደብተራ ትርጉም ዉስጥ ሂደዉ የሚወሸቁትስ ነገር ሙሴ እኮ እንደነዚህ አይነቶቹን አይሁዶች ነበር በአልን ሲያመልኩ አይቶ ተቆጥቶ በፅላቱ ወርዉሮ ያጠፋቸዉ ታድያ ለምን የ እዉነት ደብተራ ለምን አይሆኑም ስር መማሱ ቅጠል መበጠሱ ኮከብ መቁጠሩን ከማን ተማሩ ከነ ስማዝያ ከወደቁት መላዕክት መፅሀፈ ሔኖክ ይነበብ
ወፍ ዘራሽ
ማለትነው ሳታበዢ ትምህርቱን ብቻ ብታሳውቂ በቂነው እናመሠግንሻለን
ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ
Bexam yasxelal akerarebish....esrael densa church tegelgay nesh meslegn yakilishelishal anegagerish
ሰላምሽ ይብዛ ፍፁምዬ አዎ ከርቤ ከቤታችን መጥፋት የለበትም አንች ደግሞ ጥቅሙ በደንብ ነው የገለፅሽው share ስላደረግሽልን እናመሰግናለን like share ውዴ
አመሰግናለሁ ፅግዬ
ሰላም ሰላም ውዴ መሸአላ ከረቢ ለብዙ በሽታ መደሀኒት ነው ሱበሀን አላህ ሲያዩት ቀላል ነው ግን ተግባሩ በጣም ከባድ ነው ለማቤት መበከሪያ በሀገራችን ለከብቶች ይግቷቸዋል
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገራችን ያስጨንቀኛል ሳኡድ በእስር የሚገላቱትን ነጃ ይበልልን ያረብ