Yes my Family in Eritra teach me to use it for period pain, for teeth pain, drink I forgot to use it after 10 years in Australia I used it again and Boom my pain gone I bought it in Dubai out traditional medicine is the best thanks for sharing this ❤
Yeah, for sure! The thing is that our parents have been doing it for years and it has been sitting around for years like a fricking secret. I have used several times and DAMN it is miraculous.
t.me/ymtal/835 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ነዉ ተቀላቀሉ ወዳችዋለሁ❤
Wow yummy friend food. And thank. You four sharing this video
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ለአፍ ጠረን መጥቀሙን እስካሁን አላቅም ነበር ብዙ ጥቅሞችን ነው የነገርሽን እናመስግናለን ❤❤
እኔም አመሰግናለሁ ማማዬ💕
Full watching
እግዚአብሔር ይመስገን ማርታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ ኦ በጣም ደስ ይላል
❤❤❤
ዎው ዎውውውው ቆንጆ እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደ
❤❤❤
Yes my Family in Eritra teach me to use it for period pain, for teeth pain, drink I forgot to use it after 10 years in Australia I used it again and Boom my pain gone I bought it in Dubai out traditional medicine is the best thanks for sharing this ❤
Yeah, for sure! The thing is that our parents have been doing it for years and it has been sitting around for years like a fricking secret. I have used several times and DAMN it is miraculous.
@@Marthi723 እስቲ ባክሽን እህቴ የማንኮራፋት ችግር አለብኝ እስቲ አላ ፈልጊ ቻይና ዉስጥ ካለ
Please how do call in inglish'?
Ingush???!
@@lililetel9128መር
🎉የምትሰሪው በዲዮ ፊት ለፊት አይታይም ወጣአድርገሽ ለማሳየት ሞክሪ በተረፈ ገለፃሸ ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ 👏
ጎበዝ ተባረኪ
❤❤❤
አግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውው በጣም አርፍ ቆንጅ ነው ሠላም ፍቅር ይሁን
❤❤❤
ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ማርትዬ ዋዋዋውውውው እውነት ነው ከርቤ በጣም ነው ሸታው ደሰ የማለው ይሂ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላቅም ነበር
ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንኳን በዳና መጠሽ ቆይታ ነበረ ለሁላችንም የሚጠቅም ነገር ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ አዲስ ነገሮች እንጠብቅሻለን
እህታችንበጣም ጠቃሚሀሳብአካፈልሽንእናመሰግናለን ሌላውጥያቄለማቅረብፈልጌአለሁ ይኸውምከርቤ ለሳልና ለአስምበሽት መፈወስየሚችልከሆነ አጠቃቀሙንብትገልጭልን በማክበርእጠይቅሻለን መልካምጊዜይሁንልሽ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ
❤❤❤
እናመሰግናለን ኑሪልን
@@AyesanewAdane አሜን ክበሩልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤👈
ለኩላሊት እና ለማህፀን አጠቃቀሙን በደንብ ማብራሪያ ብትሰጭኝ እባክሽ
የእግዚአብሔር ሰለም ለንች ይሁን መርትዬ በጠም ጠቀም መረጀ ነዉ እነመሰግነሌን በርች ጎበዝ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይበርክሽ ጸገወን የብዘልሽ ከእግዚአብሔር በታች የምጠቅ መደት ነዉ
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዉደ ማርቲየ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልሺ አላህባለሺበት ይጠብቅሺ ሰላምንያብዛልን በያለንበትበርችዉደ 🎉🎉🎉🎉❤❤እሞክረዋለሁ
እግዚአብሔር ይማሰገን ውደ በጣም አረፈ በተየል ለውፈለምሰው አረፈነው ለጥና ምረጠሰቆይትነበረ ለሀገር ለህብረተሰቡ ፈቅረ
❤❤❤
ማርትዬ ሰላምሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ጠቀም ነገር ነው እዘሽ የመጠሹ እናመሰግናለን ቀጥልበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን የላችሁም በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ማርትዬ ዋዋዋውውው ይገርማል ከርቤ ይሂ ሁሉ ጥቅም አለው ግን ከይት እናገኛለን እኔ አይችውም አላወቅም በጣም እናመሰግናለን አለሜ
አስንዬ ሰላም ላንች ይሁን ከርቤ የባህል ቤት ወይንም ኦላይን ላይ ይገኛል ብዬ አስባለሁ
ማሸአለህ🎉🎉🎉 ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛሠላም 😘😘በጣም ጥሩ ግዜና አሰተማሬ እርእሰ ነው ይዘሽ የመጣሽልን በትክክል መቼም በዙሪያችን ብዙ አይነት ሰዎች ይኖራሉ ገብቷችውም ሳይገባችውም ሊያሳዝኑን የሚችሉ ነገር ግን ከእነዛ ሰዎች በሰላም መንገድ መራቅ ነው ለዝህም እኮ ቅዱሰ ቃሉ ቢቻላቸው ከሰዎች ሁሉ ጋር በሰላም ንሩ🌹🌹🌹
ጌታ ኢየሱሲ ይወድሻል ።
@@bereketyumura9975 አሜን በጣም የሚወደኝ ልጁ ነኝ ክብር ለስሙ ይሁን🛐
Thank you so much keep it up.
❤❤❤
ይጠጣል ማለት ነው? ምንም አይልም ለቶንሲል ለምን አይዋጥም ?
Selam lezi bet selamesh yebza arif asetemari video nebr kelb enamesegenaln selam feqr adent lehagerachen yehun melkam gezi
ሰለም ሰለም
❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ የማላውቀውን አሳውቀሺኛል አመሰግናለሁ 🎉 ❤ 😂
👏🏽
Thank you so much
እናመሰግናለን ለጆሮ ከላይ ነው ከውስጥ የሚቀባው
Hi metategna wey weyba lamaches lemahistenbicha neber mimeslegn leka yitetal?10q
አራ እኔ ፈልጋልሁ እባካችሁ የትነው የማገኞሁ 😢
።አመሠግናሐሀ
ሁ
ካቼ ከሰማሆጀምሮ መጠቀም ጀምሬዋለው የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክሽእንዳይረሳኝ አመሰግናለው
Betam enameseginalen
@@frehiwottsegaye4704 እኔም አመሰግናለሁ👏🏽
ከርቤ ምንድነው ?
አሁን የማየው ያንቺ ትንሽ እንድ ብራውን ይመስላል! ሌላ ሳይ ልክ እንደእጣን ይመስላል! የትኛው ነው ጥሩ እባክሽ ንገሪኝ:: thanks!
ያቀረብሽው በጣም ጥሩ ነገር ግን ከነገረሽን በተጨማሪ ከርቤውን ድቅቅ አድርጎ በመውቀጥ ዱቄቱን አንድ ማንኪያ በሻይ ብርጭቆ ውሃ በጥብጦ መጠጣት ይመከራል።በዚህ ላይ ያለሽ አስተያየት ምንድን ነው ? አመሰግናለሁ።
ካልበዛ ጥሩ ይመስለኛል እኔም እሞክረዋለው አመሰግናለሁ ❤
እባኮ ከቻሉ ስልኮን ወደ ጉን አድርገው በመቅረጽ ቪድዩ ሼር ቢያደርጉ ብዙ ሰው ይማርበታል +4368184680497 ቴሌግራም ዋሳፕ ያግኙን
ስለ ሰጠሸን እውቀት አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤️
ለካንሰርስ እንዴት ነዉ አጠቃቀሙ
in English called
Frankincense.
Gin yegeremsjegn lemn sititechwu alayenshem anesash gimash birchiko kensesh asayesh alayenshem
@@messi16ada44 በቅርቡ እንደገና እየጠጣሁ እና የዘይቱንም አሰራር አቀርባለሁ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ
የከርቤ. ሽታ. ግን. በበኩሌ. አልወደውም. በሌላው. አጠቃቀም. እሰማማለሁ. ነጭ. ከርቤ. አለ. እንዴ. የማውቀው. ቀዩን. ነው
Selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen waw des ylall shetawu des ylegial
የኔ እህት እናመሰግናለን ፕሊስ ኬት ገዛሽው ካገር ውጭ ላለን❤❤❤❤
አማዞን ላይ አለ
አመሰግናለሁ
ካስኮ እና የህንድ ሱቅ ዉስጥ አለ አሉ
ስሙ ምንድነው
saIam yagarenijoci agaracini SaIami yadiginini banacubati saIamacu baxami has wooo gobozi 🎉
merci beaucoup 💝
@godisgood4803 Merci beaucoup👏🏽
ሠላም ሠላም ከዚህ ቤት ከርቤ ምንድን ነዉ
የእጣን ዘር ነው
የእጣን፡አይነት፡ነው፡፡
በጣም፡ጥሩ፡ነው
ከርቤ፡እጣን
Myrrh 'መር' (ከርቤ) ነው ትክክለኛ የእንግሊዝኛ አጠራሩ። አንቺ እንደምትጠሪው 'ማየር' ሳይሆን 'መር' ነው።
ጎግል ላይ ማይር ነው የሚለው እሺ mayrr
What it’s called in English please
@@yeshitilahun2079 Myrrh
AMEN 🙏 AMEN 🙏 ENAMESEGINALEN AHUNEM NEHERETU YEBEZALICE AMEN 🙏
ለኦፕሬሽን ቁስል እንዴት ልጠቀም
what isthe name in english
የሚጠጣው በሣምንት ሰንት ጊዜ ቢሆን ይመከራል።
ሁለት ግዜ ❤
እህት ንፁሁን ከየት ነው የምናገኘው
Merkato etan tera beflkew qwality ale
aእስከ ምን ኣያቹህ በምንካው ላይ ከርቤው ሽክና (ራስ) ይመስላል
በጣም እናመሰግናለን የለ ወለደ ቸ ሴተ ማጣተ ቲቺላሌቸ❤🎉😂😂😂😂
አዎ ትችላለች ሳይበዛ በሳምንት አንዴ ከምግብ በሀላ
Bebado hode new weys befelegenew seat mewused enechelalen?
ከምግብ በሀላ
Sile fungusna cancer algeletshim teklala nigherin tikmu
እሺ❤
ሰላም ሰላም እንዴት ውዴ ወይኔ ያለው ደሞ በጥቁር መልኩ ነው እኔ አለው በጣም ላጭ ነው መሰለኝ እንዴት አንቺ ጋር ለተቀየረ ብዬ ተገረምኩኝ❤❤❤❤❤❤❤
ለሽትባንባእንፌንክሽኖኦእንዴትእንጠቀም
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
ቢዘገይም
ሰለመጣሽ ከመሰግናለሁ አህቴ ጀሮየ ውስጥ በጣም ነው የሚጮኸው እና ምን ማድረግ ያለብኝ
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ሄድ ፎን(የጆሮ ማዳመጫ የምትጠቀሚ ከሆነ ፈጥነሸ አቁሚ ለውጡን ታይዋለሽ በተረፈ አይዞሽ።
ነጭ ከርቤ አለ እንዴ
እህቴ ተባረኪልኝ በጣም ደስ ይላል እኔ በልጂነቴ እናቴ እንደዛ ስትል ትዝ ይለኛል እንዴት ንፁ የሆነውን ማግኝት ይቻላል please website ካለሽ ፃፊልኝ
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ዉጭ የሚኖሩ ከሆነ የሀረብ የህንድ ሱቅ ዉስጥ አለ እና አማዞን ሀገር ቤት ከሆነ በይበልጥ እናቶች ያዉቁታል
I appreciation that then ,how many hours do you wait
3 hours should be the minimum but I personally recommend to sleep with it as it accumulates more beneficial substances.
እኔ ዘይቱ አለኝ,እደት ልጠቀመው እማ❤❤
የት ነው አህት ዘይቱ እሚገኘው
ዳክተር እኔ ማህፀኔን ያሳክከኛል አኪም ቤት ስሄድ ባክቴሪያ ነው ይሉኛ በናትሽ ብጠቀም እድናለው እኔን ለሚያመኝ ይሆናል ከርቤ
በዉሀ አፋልተሸ ታጠኘዉ
በአማርኛ “ኑሮ በካናዳ” በማሜ የሚቀርብ ዩቲዩብ ላይ ተመልከቺ እህቴ እግዚአብሄር ይማርሽ🙏🏽
ለሚረግፍ እና ለሳሳ ፅጉር ይኦናል?
ለሱ የሚሆን አጠቃቀም በቀጣይ አዘጋጃለሁ❤
የምትሰሪው አይታይም
በባዶ ሆድ ነው የሚጠጣው
አይደለም
እህቴ የትይገኛል ያልሹ አጣን ሚሸጡት ማርካቶ ይገኛል ወይሾላ ገበያ
መርካቶ ይገኛል
Merkato etan tera bkilo yemishtebt betam netsu alachew yechercharo yemishtut konjo ayydlm
Betam betam betam des Alegn tebareki
In English, it is called
Myrrh
እባክሽ ፎሮፎርን ለማጥፋት እንዴት እንደምንጠቀምበት በደንብ ብታብራሪልን?
በጥብጠው ያሳደሩትን ከርቤ በማጥለል ከሻንፖ ጋር በመደባለቅ መታጠብ ከዛ መለቃለቅ
አመሠግናለሁ እህቴ
እህቴ በፈጣሪሽ መልሽልኝ ለማዳት. ይሆናል ወይ ፈጭቼ እዴክሬም መቀባት ይቻላል ወይ እዳታልፊኝ❤
@@AminaAmina-o7o ሰላም ላንች ይሁን ውድ እህቴ ፈጭተሽው ሳይሆን ነጭ እጣኑን(ንጹ ሉባን)በውሀ ውስጥ አቆይተሽ አጥይውና ከበቆሎ እስታርች እና ከተቀቀለ ከተልባ ውሀ ጋር የሚንተከተክ ውሀ ላይ አስቀምጠሽ አማስይው ከቀጠነብሽ የሩዝ ዱቄት ጨምሪበት ከዛ ትንሽ ዘይት ዘይቱን አድርገሽ በጠርሙስ አስቀምጭው ማታ ተቀቢ ጠዋት ታጥበሽ የጸሀይ መከላከያ ተቀቢ የጸሀይ መከላከያ የማትቀቢ ከሆነ ቶሎ ለውጥ አታይም ቻዎ።
ለማዲያት በስንት ቀን ነው የምንታጠበው ወይም የምንረጨው
በቅርቡ ቪድዩ እሰራለሁ ጠብቁ
ለጨጓራ ህመም ይጠቅማል አህቴ
@@ZewdneshShamerew ተልባ ይሻልሻል
ብዘገይም ለኪንታሮት ይሆናል ወይ? ትልቁ ችግርሽ መልሥ አትመልሽም
@@taparamalyada6618 ይቅርታ ቤተሰብ አይሆንም
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በባዶ ሆድ ነው ሚጠጣው ወይስ ማታ ነው እባክሽን ቶሎ ምላሽሽን ስጭኝ
ከምግብ በሀላ በማንኛውም ሰአት በቀን አንድ ግዜ ሁለታ ተሾርባ ማንኪያ
ለአስምስ አይሆንም?
ይሆናል
ይዘፋ ዘፋል ወይስ ይቀቅላል እዚህ ላይ በደንብ አስረጅኝ
ይዘፈዘፍል
እህቴ አመሰግናለሁ ጆሮዬ የጮሄ ነበረ በነገርሽ መሠረት በጥጥ ጠረኩት በውሃ ውስጡ አላለቅኩ ችግር ያመጣል ወይ?
እነ ተሻአለሽ ወይ የኔም እዳችዉ እየጫሀአ ያልሄዲኩበት ሀኪም ቤት የለም ግን አልተሻለኚም
አያመጣም
ሄድፎን መጠቀም ያቁሙ እና ይሞክሩ እምቢ ካለ በወይራ ዘይት ይጠራርጉት
የት የ ማግኘት ይቻላል?.
ሀገር ከሆነ መርካቶ እጣን ተራ ከሀገር ዉጭ ከሆነ አማዞን
Where can I buy ?
@@Eathen1112 Amazon
በእንግሊዝ ከርቤ ማን ይባላል ?
FRANKINCENSE
Kerbe in English is myrrh and frankincense is Etan.
Myrrh
❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
❤❤❤
በወተት ጠጣሁት ችግር ኣለው ወይ መልስልኝ በናትሽ
ይቅርታ አልገባኝም
@@Marthi723ከርቤ ፈጭተን አንድ የሻሂ ማንከያ ሠርቼ አንድ ብርጭቆ ወተት ጠጣሁት
ትክክለኛ ከርቤ ከየት ይገኛል ኢትዮጵያ ?
መርካቶ አብነት ጋር እናቶች ይሸጡታል ብዬ አስባለሁ
እጣን፡የሚሸጥበት፡የትኛውም፡ቦታ፡ይገኛል
ንፁህ፡ከርቤ፡ቆንጆ፡ነው
አጣር
Thank you marti please send me
Yet new yemnagegnew
እጣን መሸጫ ቦታዎች ላይ ይገኛል
ለማሕፀን እንዴት እንደምንጠ ቀም አለነገርሸንም
በዉሀ በጥብጦ ከሶስት ሰአት በሀላ መጠጣት ይቻላል
ባክሸእኔም ማህፀን እንፌክሸን አለብኝ እና እና አጠቃቀሙን በደንብ አብራሪልኝ ሃኪም ሂደኩ ግን ምንም ለወጥ የለውም ሸታም አለው እና ጨንቆኛል መላ በይኝ
@@user-gr6mt1cy9እሕቴ እኔም እፌክሺን አለብሺ አለኝ ዶክተሩ ከኔና ሠቶኝ ከኒናውን ሥውጥ ተሻለኝ ከዛ ከኒኑ ሢያልቅ ተመለሠብኝ በተለይ የወር አባባየ ሊመጣ ሢል በጣም ያሣክከኛል መፍትሔ አግኝተሺ ከሖነ ሹክ በይኝ ተሠቃየሑ
ጭሱን መታጠን እንደ ወይባ ጢስ@@user-gr6mt1cy9
አንዷን ከርቤ ትወስጅና በፋሻ ጯፉ ላይ ቋጥረሽ ትጨምሪዋለሽ በጣም የሚያምሽ ከሆነ በየቀኑ ለ አንድ ሳምንት ትጠቀሚና ከዛ እየቀነሱ መሔድ ነው
እኔ ጡቴን ያመኛል በጣም እፈራለው ከርቤ ልጠጣበት እዴ እናም ጥርሴን ያመኛል
እባኮትን ፈጥነው ዶክተሮን ያግኙ
@Marthi723 በተደጋጋሚ ሂጃለው አልትራ ሳወንድ ታይቸዋለው ግን ዶክተሮቹ ቀለል አድርገው ነው የሚንግሩኝ መዳኔትም ሰተወኛል ግን ለወጥ የለወም በጣም እሰጋለው
@@HyatHayat-mu9nm ruclips.net/video/cCiUoxY8GWE/видео.htmlsi=kAThJkLItLne_JhL
ለእጢ ያሟሟል?
የኔም ጠያቂ ነዉ
❤️
ፊትሺን ለምን አናየውም
በቀጣይ እመጣለሁ ❤
❤❤❤