የህልም ፍቺ - ላላገባች ሴት ትዳርን አመላካች ህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 33

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 11 месяцев назад

    አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ትክክል ነው ከውጪ ማንም የለኝም አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TIGISTAMANUEL-b6g
    @TIGISTAMANUEL-b6g 10 месяцев назад +1

    ሰላም እኔ የምወድውን ልጅ ከለላ ሴት ጋር አየሁት እባክህን ፍታልኝ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 11 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🙏

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 11 месяцев назад

    እኳን ደና መጣህ ወደማችን

  • @Hkeesum
    @Hkeesum Месяц назад

    ሰላም ወድሜ ከተለየሁት ልጅ በስልክ ሳወራው እና ጎደኛው እደዚህ አትሁንባት እያለ ሲቆጣው

  • @עדיגל-ו1ת
    @עדיגל-ו1ת 11 месяцев назад

    አሜንአሜን አሜን

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 11 месяцев назад

    ሌላም ይሄዉ የተጣላሁት ባሌ እኔ ከነበርኩበት ድንገት ይመጣል እንደት ቦታየን በምን አዉቆ መጣ እላለሁ የተሰላለምን ይመስለኛል ቁጭ ብለን ስልክ ተደወለበት የስልኩ ጥሪ ሙዚቃ ነበር እንደት ጡሩልጂ ነበር እንደት ሙዚቃ አደረገ እያልኩ እናደዳለሁ😢

  • @asnakechabera8144
    @asnakechabera8144 6 месяцев назад

    Be hilme 3 lj yalegne yemeselgnal ena 3 gnawa lje tefetabgne saleks aderku gn Eko 1 lj nw yalegne sayachew be hilme gn 3 tm 2 tm yemelhnal enam gn 1 gnawa tefach saleks aderku sefelg aderkuu pls mndenew?

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 11 месяцев назад

    ትችላለህ ወንድሜ ጠይቄህ አላዉቅም ከፍችህ ግን እረዳለሁ እኔ ያየሁት ከባሌ ጋር በርቀት ነን ሁለተኛ አግብቶል ፀብ ነን ከሰፈራችን ዝናብ ጥሎ መንገዱ ጭቃ ይመስለኛል ባሌ ከሚስቱ ጋር ይመስለኛል ወደሆላ ተመልሳ ጃኬቱን ረስቶል ብላ ወደኔ ትመጣለች እኔም ተናድጀ በጥፊ እመታታለሁ ጭቃዉ ላይ እጥላታለሁ ተመልሳ ወደሱ ስትሄድ ነይ ዘኔዉድ ብሎ መንገድ ላይ ቁጭ ያደርጋታል እየለመኑም ይመስለኛል😢

  • @fekrameqant438
    @fekrameqant438 11 месяцев назад

    ወድሜ ህልሜን ፍታልኝ ፍትረኛየ ከሗላከሗላየ ሲመላለስ አየሁት ምን ይሆን

  • @sao4876
    @sao4876 8 месяцев назад

    እባክህ መልሰልኝ ለቤተህ ኣዲስ ነኝ ታላቅ እህቴን ከትልቅ ጉድጓድ ወጥታ መለብስ ገዝታልኝ ልበሺው ኣለችኝ እናትልቅ እኮ ነው ብያት ታድያ እንዴት ልቀይረው ነው ትለኛለች ወርቅ ዶግም አየሁ ቀይ ልብስ ኣያለው ብዙ ብር ኣገኛለው ወደ ኣይቅ ልገባ ልገባ እላለውይ ሰለ ተደጋገመብኝ ነው እንጂ ዝም ልል ነበር እባክህን እባክህን መልስልኝ እጠብቃሃለው👏👏👏

  • @toyebaalehgne9389
    @toyebaalehgne9389 Месяц назад

    ሂድ ያልተዘገበ ህልም ነዉ ያለዉቀት ነዉ ምትናገር

  • @Semagn-ub1ez
    @Semagn-ub1ez 10 месяцев назад

    Selam wndme behlme beselamta emkerarebew lej kegone tegnto ayehut

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 4 месяца назад

    በህልም አንድ ወንድ ለሴት ሁለት ብልቃጦች ከሰጠ ምንድነው?

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 11 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ የፍቅር ጓደኛ የ የኔን ሱሪ ለበሶ አየሁ ሱሪው የሴት ነው አውልቀው እለዋለሁ ሱሪው የሌላም ይመስለኛል ምን ይሆን

  • @JamilaMohamad-ld1td
    @JamilaMohamad-ld1td 3 месяца назад

    ፍቅረኛየን በህልሜ እደማፈቅረውጩሔእናገራለሁ ምድነው

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du 7 месяцев назад

    ዛሪ በህልሜ ወላሂ አይዴ አይቸ ነበር ላገባ ነዉ ማለነዉ 😅

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @SeadaAhmed-wz1du
    @SeadaAhmed-wz1du 7 месяцев назад

    እኔ ደሙ እማፈቅረዉ ልጃጋ አብረን ሁነን የሁን ልጂ እባብ ይዛ ታሩጠናለች ግን አልተለያየንም አብርእደቁምን ነቃሁ😢

  • @Hig-d6c
    @Hig-d6c 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Khairyah-v1k
    @Khairyah-v1k 18 дней назад

    ሠላምወድሜላምልትወጋኝብላእኔግንእዳትወጋኝበቀንዶቿመሐልሖንኩኝ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 11 месяцев назад

    ምነዉ የኒ ሳትፈታልኛ

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  11 месяцев назад

      Geniye sory

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  11 месяцев назад

      Geni tg lay awrign hilmshn atchewalew @Natnael_mt

  • @Bfsudczha
    @Bfsudczha 11 месяцев назад

    ወንድሜ የምጠላዉ ሠዉ ሢያባርረኝ አየሁ ከዛም በገደል ሠደድኩት ከዛም ቆይቼ ሁለት አሥኬረን አየሁ

  • @حياةحياة-م7غ
    @حياةحياة-م7غ 3 месяца назад

    በህልም ሙዚቃመጋበዝ ❤ምንድነው
    ይፍቱልኝ❤❤

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  3 месяца назад

      የፍቱልኝ ደስ ይላል ገና አንድ ፍሬ ወጣት እኮ ነኝ😁 ደስታ ነው

  • @Masaratgirmaa-iq9iz
    @Masaratgirmaa-iq9iz 9 месяцев назад

    Wandimee.salma.new.iskii.lanem.fitaliny.ibakii.tacanakuu.ine.bahilmee.qayii.wUshaw.qanyi.ijen.baltony.ayawut.mindinew

  • @fekrameqant438
    @fekrameqant438 11 месяцев назад

    ወድሜ ህልሜን ፍታልኝ ፍትረኛየ ከሗላከሗላየ ሲመላለስ አየሁት ምን ይሆን

  • @SsA-kc7uo
    @SsA-kc7uo 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @fekrameqant438
    @fekrameqant438 11 месяцев назад +2

    ወድሜ ህልሜን ፍታልኝ ፍትረኛየ ከሗላከሗላየ ሲመላለስ አየሁት ምን ይሆን

  • @Workist-k4h
    @Workist-k4h Месяц назад

    ❤❤❤❤