በሽንቁሩ ሚካኤል ፀበል የተጋለጠው መንፈስ | በንሰሀ አባት መተት የተመሳቀለው ቤተሰብ አሳዛኝ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • በሽንቁሩ ሚካኤል ፀበል የተጋለጠው መንፈስ | በንሰሀ አባት መተት የተመሳቀለው ቤተሰብ አሳዛኝ ታሪክ

Комментарии • 340

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 6 месяцев назад +103

    ቢውራ ቢነገር የማያልቅ ጉድ ውስጥ ነኝ እኔም እስኪ መድሀኒዓለም ይድረስልሽ በሉኝ 😢😢

    • @huruymangsteab8837
      @huruymangsteab8837 6 месяцев назад +14

      መፍትሔ ቤት ውስጥ ጸሎት ቤት አርጋችሁ የአምልኮት ስግደት ልጆችሽም ስገዱ

    • @ngsti277
      @ngsti277 6 месяцев назад +15

      በፆሎት የማከፈት በር የለምና ተግተሽ ፀልይ ኣምላክ ካንቺ ጋር ነው❤❤❤

    • @semere.12
      @semere.12 6 месяцев назад +14

      መድሐኒዓለም በምህረቱ ይድረስልሽ

    • @wubame1
      @wubame1 6 месяцев назад +10

      ቅዱስ መድኃኔዓለም ይድረስልሽ

    • @yenantw21
      @yenantw21 6 месяцев назад +11

      ታሪክሽን (ህን )እግዚአብሔር አምላክ ይቀይረው።

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l 6 месяцев назад +15

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ከታሰራችሁበት ፈትችሁ።

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 6 месяцев назад +22

    የኔ ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እወድሃለሁ ሁሌም እረዳት አጋዥ መላእክ ፈጣን ነው እኔም በስራው ሁሌ አለቅሳለሁ የደስታ እምባ አለቅሳለሁ ያስደምመኛል ለዛም ነው በፍቅሩ የወደኩት ውለታህ አለብኝ የየካው ንጉስ ክብር ምስጋና ይድረስህ ❤

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 6 месяцев назад +1

      ኧረ የየካው ሚካኤል ለኔም አጋዤ ነው :: ሳልወደው የወደደኝ ተአምረኛው የየካው ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ያስገርመኛል:: በልጅነት የፍልሰታ ፆምን እዛ ነበር የማስቀድሰው ከዛ ግን ለረዥም ግዜ ከቤተክርስቲያን ራቅኩ ነገርግን ቅዱስ ሚካኤል በፍቅሩ መለሰኝ:: ከአንዴም ሶስት አራቴ በእለተ ቀኑ ብዙ ነገር አድርጎልኛል :: የየካው ቅዱስ ሚካኤልን ረዳት አርጎ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 6 месяцев назад +40

    እድል በደንብ ይወሰዳል በራሴ ደርሶ አይቼዋለሁ እመብርሀን ደረሰችልኝ በፀበል ነው የተፈታሁት

    • @user-vm8uu3it9v
      @user-vm8uu3it9v 6 месяцев назад +5

      እሰይ እመብርሃን ላች የደረሰችልሽ ለኔም ትድረስልኝ😢
      እህቴ እኔ ወንድም ሴትም አይቀርበኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም በሰግድ ስተጋ መንፈስ ሲወጣልኝ ነው በህልሜ የማየው ሌላ የለም ።አውን ያስጨነቀኝ ሰው አይቀርበኝም የያዝኩት የኔ ሆኖ አላገኘውም ብቻ ሂወቴ ከንቱ ነው እባክሽ እህቴ ወለተጎርጊስ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Rehawa
      @Rehawa 6 месяцев назад +1

      @@user-vm8uu3it9vእግዚአብሄር ያስብሽ እህቴ

    • @meazaassefa
      @meazaassefa 5 месяцев назад

      @@user-vm8uu3it9v ከቻልሽ ላናግርሽ

  • @haihi6112
    @haihi6112 6 месяцев назад +40

    አንድም:ሰህት:የለውም:የተናገርከው:100/100እንንቃ🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ❤

    • @user-dk3yx2xj3f
      @user-dk3yx2xj3f 6 месяцев назад +1

      መምህር ግርማ አድራሻ የሚያውቅ

    • @user-dk3yx2xj3f
      @user-dk3yx2xj3f 6 месяцев назад +1

      በደንብ ይሰለባል I suppose the first hacking start here in ethiopia

    • @user-ev3bp8ws8z
      @user-ev3bp8ws8z 6 месяцев назад

      Men lemehone yeseytan agelegaye lemehon pls stop! Just bête Christianen ye abatatchen kale becaha mesenate meketele yasefelegale. Hawariaw Paulos yasetemarewn yekefememut abatocahcheun teleteku feriachewn eyayachu be ement meseluwachew . Bengda temehert atwesedu . Pls beacause other wise u bring to in ur life devil .

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 6 месяцев назад +24

    ፖሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ተባረክ ወንድሜ የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋዬን ትምህር የሚሰማ ሠው ስለመናፍስት ስትናገር በደንብ ነው የሚራዳህ እኔም በትምህርቱ ተለውጫለሁ ያየሁት ብዙ መገር አለ በህልምም በተለያየ ነገር

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 6 месяцев назад +1

      kkkkkkk mamhir Grima irasu dabetera ayidollam indee?

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 6 месяцев назад +17

    ጸበል ብቻ ሳይሆን የጸሎት ክፍል ሊኖር እና ሊጸለይ ይገባል

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 6 месяцев назад +33

    እውነት ነው ከእግዚአብሔር ከሆንን አለም በመላው በክፉ እንደተያዘ እናውቃለን ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 6 месяцев назад +13

    ያ "ንስሃ አባት" ተብዬው፡ ለመማሪያ ይሆን ዘንድ፡ መጋለጥ ነበረበት። ለነገሩ ስንት ከሱ የባሱ ምቀኞች ባሉባት ሀገርውስጥ ሰውየውን ቢያውቁት ለእኛም ሥራልን ይሉታል።ምድራዊ ሃብት ቢገኝ ጥሩ ነው፡ ነገር ግን የተረጋጋ ህይወት መኖራቸው በጣም ወሳኝ ነገር ነው። የጠላትን ክንድ የሰበረ እግዚአብሔር ይመስገን። የቅዱስ ሚካኤል ረዳትነቱ፡ ጥበቃው እና አማላጅነቱ አይለየን።

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 6 месяцев назад +17

    እድልማ ጥርግ ተደርጎ ነው የሚወስደው። አይወሰድም ብለው የሚቀልዱት ራሳቸው ወሳጆች ናቸው።

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 6 месяцев назад +11

    ወርቅ አፈራሁ በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ታምር

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 6 месяцев назад +24

    የጉድ ሀገር
    ገና ሳልሰማው እርዕሱ ብቻ አስደነገጠኝ
    ወይ የንስሃ አባት
    ደብተራወች የውርደት ዘመን ይሁንባችሁ
    እናንተ አረመኔዎች

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 6 месяцев назад

      That's why we see in our country all those problems i guess not to have them because if we got problems from them better not to have one I don't have one my friend told me same story 🤔🤔

    • @huruymangsteab8837
      @huruymangsteab8837 6 месяцев назад +4

      መፍትሔ ቤት ውስጥ ጸሎት ቤት አርጋችሁ የአምልኮት ስግደት ልጆችሽም ስገዱ

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 6 месяцев назад +2

      Mewarejiachew giziew ahun new enezi nebse bela aremeniewoch. Egziabher hulunm yawardachew!!

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 6 месяцев назад

      @@huruymangsteab8837 yes am doing that not to bring them home

    • @babys7570
      @babys7570 6 месяцев назад

      ​​@@huruymangsteab8837ትክክል ጌታችንም አኮ ይህ ወገን ካለጾም ጸሎት አይወጣም ብሎአል

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን አባታች

  • @Hornland
    @Hornland 6 месяцев назад +4

    ቅድስ ሚካኤል እግዚአብሔር በበረከቱ የሞላው ፣ ፀጋው የሞላለት መላዕክ ለሁላችንም ይድረስልን።

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 6 месяцев назад +12

    ልብ ያለው ልብ ያድርግ!!!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад +4

    ይህ ታሪክ የኝ ቤት ነዉ ግን አሁን እዱሜ ለመማህር ግርማ ❤❤❤

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 6 месяцев назад +11

    እድል በጣም በደንብ ይወሰዳል ይሄው በስደት እያንከራተቱን አይደል ልቦና ይስጣቸው

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገንላንተ ደግሞ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ስው ማያውቅ እኮ አይነገርም አሁን ግን ተማመስገን እያወቅን ነው እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ እርሶ እየተዋረድ መንገድ ከፈቱ አሁን በዚህም በዛም እያስተማራ ቹን ነው ጀሮ ያለው ይስማ ይፍወስ ተባረክ አሜን

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥህ ይመምህር ተስፍዬ ተማሪ ነኝ እዳናንተ ያለ ጀግና ያብዛልን ዘርህ ይባረክልን እዲሁ ሳይህ የንብ አውራ የእውነትአለቃ ትመስለኛለህ እድሜ ይስጥህ

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 6 месяцев назад

    ይኔ እኔ የማሣዝነኝ በደዚ አይነት አባቶች የተነሳ ነፁሀን አባቶች ይቦጨቃል እግዛብሄር ይማራቸዉ ይማረን ሁሌ ይላል መምህራችን ተስፋዬ የነብስ አባት ስቲዙ በደብ አጥንታቹ መሆን አለበት ይላል አዉነትኮነዉ

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 6 месяцев назад +3

    ልቦና ይስጥልን ለሐይማኖት ለአባቶቻችን

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 6 месяцев назад

    ኦ አምላከ ሚካኤል መሀረነ መሀርከነ ወተሳህለነ። እኛ ከማናውቀው አንተ ከምታውቀው መከራ ደዌ መቅሰፍት ሰውረን።❤

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 6 месяцев назад +5

    , ብዙዎቻችን ቤት እንደዚህ አይነት ነገር አለ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-xh9yl2up6t
    @user-xh9yl2up6t 6 месяцев назад +10

    እንደዚህ አይነት የንሰሐ አባት ሳይሆኑ ጉሮሮ የሚዘጋ አባት ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድላቸው።

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l 6 месяцев назад +6

    ተአምረኛው ሽንቁሩ ሚካኤል አባቴ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 6 месяцев назад +3

    እኔም እንደዚህ አይነት ንስሀ አባት አውቃለሁ መተት ልስራልሽ ብለው የጠየቋት እህት ነበረች በጣም ያሳዝናል ወርቃፈራሁ የምታቀርበው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያምም
    ስለ እድልና አእምሮ መወሰድ ያስተምራሉ መፍትሄው መፀለይ መፆም ፀበል ስግደት እና ቤተክርስቲያን ማዘውተር የፀሎት ቤት በቤታችን ማዘጋጀት ይጠቅማል እድሜ ለመምህር ግርማ አስተምረውናል የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @sintesinte6471
    @sintesinte6471 6 месяцев назад

    ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ትክክል ነክ

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 6 месяцев назад +2

    መላኩ ቅደሰ ሚካኤል አባቴ የኔ አባት አንተን ይዜ እዚህ ደረሻለሁ የኔ ጌታ ልጀህን እኔን በክፈህ በተረዳይነትህ በምልጃህ ጠብቀኝ

  • @user-vh9ig1th6k
    @user-vh9ig1th6k 6 месяцев назад +5

    እውነት ነው ልንነቃ ልናስተውል ይገባል መስገድና መቁጠሪያ ያልከው በጣም አስፈላጊ ወሳኝ ነው እማምላክ ትታደገን ወጣቱን ሃገራችንን አንተም ተባረክልን በርታ አይቀይርብህ

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 6 месяцев назад +1

    በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @elizabethtesfaye7477
    @elizabethtesfaye7477 6 месяцев назад +2

    እናመስግናለን። ወርቅ አፈራው እውነታውን ስለምታሳውቀን ነግር ሁሉ። ስላም ሁን። ከነቤተስብህ

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 6 месяцев назад +6

    አይሰለቸንም በደንብ ንገረን ይርዘም ውስጠሚስጥሩ ይገባናል።

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 6 месяцев назад +1

    ዘላለማዊዉ እየሱስ ክርስቶስ ከእስራታችን እንድንፈታ ይረዳን ዘንድ ፍቃዱ ይሁንልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @blahblah5125
    @blahblah5125 6 месяцев назад +8

    ኧረ ብዙ ችግሮች አሉ እኔ የገጠመኝ ጸበል እሚጠጡ ደብተራዎች የንሱ መንፈስ ከባድ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Agapha1485
    @Agapha1485 6 месяцев назад +2

    አይ የሚገርም የኔ የቤተስብ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ስታወራ ገረመኝ ሚለየው የንስሀአባት አለመሆኑ ነው እንጂ እድሜ ለመምህር ግርማ እግዚያአብሄር ይመስገን አለን ድነናል እሱን የያዘ አያፍርም እውነትም ቢቆይም ይወጣል ጥሩ ነው በርታ የስንቱ ህይወት ተበላሽ በአንዳንድ ክፍ ንስሀ አባት እግዚያብሄር ይሰውር ከእንደዚ አይነት ነገር አንተም በርታ።

  • @bertukantaye833
    @bertukantaye833 6 месяцев назад +3

    ተባረክ በብዙ ተቸግረን ነው ያለነው

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 6 месяцев назад +3

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም እና በህልሜ መምህር ግርማ አጋንንት ሲያሶጡልኝ አይቻለው እባካቹ የት ነው መምህር ግርማን ላገኝ የምችለው ?መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ የምታነሳቸው ነገር ትክክለኛ አስተማሪ ናቸው ተባረክ❤

    • @tamratzinaye4299
      @tamratzinaye4299 6 месяцев назад

      እሳቸውን ማጎኘት አይጠበቅብሽም ትምህርታቸውን በደንብ አዳምጪ ከዛም ተግብሪ በተጨማሪም የመምህር ተስፈዬን ኮርስ እና ገጠመኝ በዩቱዪብ አዳምጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ጠንክሪ

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን❤❤❤❤

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርህ በእዉነት ጥሩ ትምህርት እያስተማረ ህ ነው በዚሁ ቀጥልበት🙏👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌🙏😘

  • @meheretgebretsadik8400
    @meheretgebretsadik8400 6 месяцев назад +1

    ከባድ ነው እውነተኛውን መለየት ስንት ነፍስ ሲኦል ይወርድ ይሆን ንፁ አባት ለመለየት ሲደክም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ወንድማችን ከድሮም ጀምረህ ትግል የጀመርከው አንተ ነህ አሁን ደሞ በደንብ ገብቶሀል ክፍና ደጉል ለይተሀል የበለጠ እግዚአብሔር እየረዳህ ብዙ ነፍስ ታድናለህ 1 ነፍስ እንኳን ቢድን ስትል ሁሌም እሰማሀለው እጅግ ብዙ ነፍስ ነው የምታድነው ምን ታውቃለህ እግዚአብሔር የጦር እቃው አድርጎ ፍጥሮህስ ቢሆን ወርቅ አፍራው ወንድሜ

  • @girmaseyfu7512
    @girmaseyfu7512 6 месяцев назад +3

    እግዝዮ ማነን ይቅር በለን
    ሰይጣን ሥላሴዎች ይገስፁህ
    መዳኛችን አንድና አንድ ፀሎት:ስግደት:ፆም :ንስሀ ሌላ ምንም መዳኛ የለንም ወደፈተና እንዳንገባ ተግተን እንፀልይ''

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ በርታልን

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 6 месяцев назад +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ካንተ አውቃለሁ ባልልም ❤ ቅዱስ ሚካኤል ን❤ ስትጠራ ሚካኤል እያልክ ነው ቅዱስን ጨምርበት ይቅርታ እማቀውን ያህል ልንገርህ ብዬ ነው አመሰግናለሁ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 6 месяцев назад +5

    ወንድማችን እናመሰግናለን። መተት ሲሰራ በክርስትና ስም ሳይሆን በአለማዊ ስም";እና በእናት ስም ነው። ይሔን መምህር ተስፋዬ አበራንና የሌሎችንም ስለ መናፍስት ውጊያ የሚያስተምሩ አባቶች ላይ ታገኙታላችሁ።

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab8837 6 месяцев назад +11

    መፍትሔ ቤት ውስጥ ጸሎት ቤት አርጋችሁ የአምልኮት ስግደት ልጆችሽም ስገዱ

  • @betibetibetlhe4937
    @betibetibetlhe4937 6 месяцев назад +6

    አረ አብዛኞቻችን የታሠርን ነን ፈጣሪ ይድረስልን

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 6 месяцев назад +3

    ጤና ይስጥልኝ ወርቅ አፈራሁ በትክክል እድል ይወሰዳል እንኛም ላይ ደርሶብናል

  • @alexet12
    @alexet12 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን 💚💛❤️

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 6 месяцев назад

    Kale.hiywot.yasemalen.amen

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 6 месяцев назад +16

    መቁጠሪያ እኔ ላይ ታሪክ እየሰራ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝኝ😢

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o 6 месяцев назад

      ይበርቱ

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 6 месяцев назад

      እዴት እኪ ለኔም አስረጂኝ ምን እያለሽ ነው የምቀጠቅጪው

    • @samiraahmad3695
      @samiraahmad3695 6 месяцев назад

      @@meronalimu1057 ፀሎት ከማድርግሸ በፊት መቁጠሪያወዉ ላይ ፀሎት አድርጊበትና የመተት መንፈሰ የቡዳ መንፈሰ እያልሸ በድንግል ማረያም ሰም እያልሸ የመላክቶችን ሰም አጠራሸ ቀጥቅጪዉ ተቃጠሉ እያልሸ ግባር ላይ ታሰሩ ከዛ ፀሎት አድርጊና ሰገጂበት ወደያዉ ለዉጥ ታያለሸ የማሳከክ እግርሸ ልላይ የማበጥ እር ሰንት ጉድ ታያለሸ

    • @user-wx8jb5zq2s
      @user-wx8jb5zq2s 6 месяцев назад

      ቴሌ ግራም ግሩብ ኬፋ ብለሽ ግብ ታገኛለሽ ካላገኘሽው መልሽልኝ ቁጥሪን እሠጥሳለሁ ቴሌ ግራም ትገቢያለሽ

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn 5 месяцев назад

      ​@@user-wx8jb5zq2sበእግዚአብሔር ግሩፓችሁ ቀላቅሉኝ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይማረን😢

  • @ibexplusentertainment6012
    @ibexplusentertainment6012 6 месяцев назад +6

    የኛም ቤት ታሪክ ነው, አሁን የመፍትሄው መንገድ ላይ ነን በጸሎት አስቡን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад +1

    ቅዱሰ ሚካኤል መስግን የደረሰዉ❤

  • @anguachgodo3199
    @anguachgodo3199 5 месяцев назад

    እኛ እግዚአብሄር ይመስገን ለእኛ በእምነት ጥንካሪብዙ ይገለፃል እመኑኝ ፀልዮስገዱ ለምኑ እመቤቴን እኛ የየቀኑን ነው የምታሳውቀን እድላችን የወሰደውንም ታውቃላችሁ

  • @getahuntekola4081
    @getahuntekola4081 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወርቅ

  • @Ayineshet
    @Ayineshet 6 месяцев назад

    የቤተክርስትያን አስተዳዳሪ ሪነው ሰውየው መነኩሴ ይሄው የኔንህይወት ከአንዲት ከሀገራቸው ሴትዮጋር ሆነው ኑሮዬን እንዳልሆነ አደረጉብኝ ግን ደስ የሚለው እመብርሃን ከልጇጋር ከኔጋር በመሆኗ የማይታለፈውን እያሳለፈችኝ አለሁ እንደውም አሁን እማ ግብረሰዶም ዲያቆናትን ሰብስበው ቤተክርስትያኒቷን ተጫወቱባት ይህንን ፅሁፍ የምታነብ ስለድንግል ማርያም ብላችሁ ቤተክርስትያናችንንና እኔን ከነቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @robelfisha6079
    @robelfisha6079 6 месяцев назад

    egzabher ytabkhe

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን 🙏🙏🙏

  • @yodibayu
    @yodibayu 6 месяцев назад +3

    ሞኘ በለው እድል አይወሰድም ይላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እድል የተወሰደ ነው ሐገር ውስጥ ከእጅ ወደ አፍ ተለፍቶ ተለፍቶ ያው ከሐገር ተወቶ ያው ተለፍቶ ተለፍቶ ድካም ህመም ብቻ ይሄ ምንድነው ስለምንኖርበት ምንድነው ብለን ሱባኤ ስንገባ ቁልጭ ብሎ ከነቀኑ ከነማንነቱ ፈጣሪህ ይነግረናል በመናፍስት ውግያ ሳንነቃ እድል አይወሰድም ትላላችሁ በደንብ ነው እድል ይወሰዳል እህት ወንድሞቼ ንቁ እራሳችሁን ተመልከቱ

  • @user-bp4qq7zk7l
    @user-bp4qq7zk7l 6 месяцев назад +3

    ግን እንደዚህ ያሉ ስውች ቢጋለጡ አባትነን እያሉ በስው እየተጫወቱ ነው እስቲ ላክ አድርጉ ይጋለጡ የምትሉ ?????? አቤት የስው ልጂ ክፍት 😭😭😭😭😭

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 6 месяцев назад

    Very true brother!

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад +1

    ተክክል ነዉ ሚገረመዉ የጉደኝዉ መህንፀን ዉስዱ የወለደች አለች በመማህር ግርማ ላይ አለ ❤❤❤ የፈለጉቱን የበሉ መቃዉመዉ መለከ ደበታራ ነዉ❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 месяцев назад +1

    እድሜ ለመምህር ግርማ ወንድሙ እኛስ ነቅተናል ሲቀጥል መምህር ተስፋዬ አበራም አባ ይዋኒስ ወልደ ማርያም ቄሲስ ሄኖክ ብቻ በመናፍስት ዙርያ የሚያስተምሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም::

  • @siemandom9325
    @siemandom9325 6 месяцев назад

    Yet now shenqru mikael plis negerun 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 6 месяцев назад

    መንድሃንያለም ይማረን

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 6 месяцев назад +2

    ወንድሜ በርታ

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 6 месяцев назад

    Egziabher yhagzka.

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 6 месяцев назад

    ይገርማል የደብተራ ስራ ስንቱን አሰረው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад +4

    ትላንት እንዳልክ ይቱፕ ላይ የለቀቀውን በሀለት ክፍል እዩት ስሙት ልጁ ለሊት ዘጠኝ ሰአት እየወጣ አስፋልት ላይ እራቁቱን የሚንከባለለው ሰውዬ ሲጠይቀው የሰጠው መልስ ያስደነግጣል አባቱ ድርጅቱን በስልብና ነው ያቆሙት አባት ሞተዋል ልጁ መንፈሱን ተረክበግብሩን ቀጥሏል እኔ ፈተና #ገጠመኝ #199ኛ & #189 ጋብዤዋለው ቢመለከተው ደስ ይለኛል በጣም ነው ያዘንኩ

    • @user-op5gh2hn6j
      @user-op5gh2hn6j 6 месяцев назад

      አዎ በጣም ነው እሚያሳዝነው የትኛው ሰው ጤነኛ እንደሆነ ለማወቅ በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሰውረን

    • @user-gi4tu4pj1s
      @user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад

      በጣም እውነት እንዳልክ ጥሩ ልጅ ስለሆነ አይተወውም

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 6 месяцев назад

    ኧረ ተባረክ አሁን አነቃኸኝ

  • @MeseretAbebe-ph7om
    @MeseretAbebe-ph7om 6 месяцев назад +1

    Fetari yibarekeh yegnam bet tarik new bertalen gizew keftal

  • @anguachgodo3199
    @anguachgodo3199 5 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ እደእናተ ያለ አያሳጣን ተባርኩ የነኛን ቤት ነው የምታወራው

  • @user-it6cw1qq1f
    @user-it6cw1qq1f 6 месяцев назад

    Tmrtk betam tlek new ❤

  • @jsogt8786
    @jsogt8786 5 месяцев назад

    Thank u Dear

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 6 месяцев назад

    ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን መቼም በዚህ ዘመን ያለ ጉድ ይቅር ይበለን በጣም ነው አእምሮቻን ተይዞል ብቻ ለእኛ ለጠፋነው መምህር ግርማን ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን የነቃ ነቅቶል ያልነቃ ደግሞ እግዚአብሔር ያንቃው ።በርቱልን እግዚአብሔር ዋጋቹሁን ይከፍላቹሁል

  • @senaytmokenn2890
    @senaytmokenn2890 6 месяцев назад

    የኔ ቤቴሠብ ህይወት ነው

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 6 месяцев назад +1

    አባቴ ሽንቁሩ ሚካኤል ጠብቀኝ ከነቤተሰቤ አመት ቦታህ ላይ ነበርኩ መንፈስ ያድሳል

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው አምላክ ክብሩን ይውሰድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @semhar6445
    @semhar6445 6 месяцев назад +6

    በዚ ዘመን እኮ የሰው ክፋት ከሰይጣን ክፋት በላይ በዝትዋል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @DBDB-fg2ys
    @DBDB-fg2ys 6 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ወንድሜ የኔ እድል ተወስዳል እሺ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 6 месяцев назад

    ወርቅዬ ሰላምህ ብዝት ይበል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ። ተባረክ

  • @abebebeso2290
    @abebebeso2290 6 месяцев назад

    ርዕሱን አልወደደኩትም ።በግርድፉ የንጹሐን የንስሐ አባቶችን ስም ያጎድፋል።

  • @melkamyiwanis9064
    @melkamyiwanis9064 5 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 6 месяцев назад +1

    Very nice advice. Thanks

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v 6 месяцев назад +1

    Thank you 🙏 such a great lesson

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ያክብርልን:: በግሌ እዉነተኛ የእግዚአብሄር ካህን የማዉቅበት የመልዓከ መንክራትን የመምህር ተስፋየ አበራን ወይም የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማሪያምን እዉነተኛዉን የእግዚአብሄር የወንጌል ትምህርት ከተቃወመ ከዚያ ሰዉ ወዲያዉ መለየት ነዉ::ከሁሉም የመልዓከ መንክራትን ስም አብዝተዉ ይፈራሉ::

  • @marysam9193
    @marysam9193 6 месяцев назад

    እግዛብሄር ይመስገን ፈጣሪ ቸር ነዉ ለእሱ ምን ይከፈለዋል ተመሰገን ብቻ ነዉ !!!
    አናመሰግናለን ታላቁ ወርቅ አፈራሁ አዉነትም ወርቅ አፈራሁ ኢትዮጵያ አንተን ወርቅ አፋርታለች ኑርልን ዘላለም

  • @HermelaNega
    @HermelaNega 6 месяцев назад +1

    Yes 100% ይህ ኛ ቤት ታሪክ ነው;

  • @azebberhe
    @azebberhe 6 месяцев назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክል ነህ ጥሩዎች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸው የነብስ አባቶች እንዳሉ ሁሉ በመመተት የነብስ ልጆቻቸው ሕይወት የሚያበላሹ አሉ እኔ የማውቀው አለ ቀለበታችሁን አምጡ ልፀልይበት ብለው ቀለበቱን ሥስት ቀን አቆይቶ ከሰጣቸው በኃላ ሚስትየው ንብረት ያለውን ካልተሸጠ እያለች ሲሽጥ ገንዘቡን ለነብስ አባትዋ ነው የምትሰጠው በሔድበት ነው የምትከተለው ቤቷን ጥላ ቧሏ ሲነግረኝ ፀበል እንዲወስዳት መተት እንደሆነ እሷ አንዳልሆነች እሱ መበረታት እንዳለበት እሷን ለማዳን ብለነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የፀሎት ቤት በማዘጋጀት በመስገድ በመፀለይ በባለቤቷ ብርታት መንፈሱ ተይዞ በሰላም እየኖሩ ነው ስግደት ፀሎት ፆም በመቁጠሪያ መገረፍ የዘወትር ለመኖር መሳሪያችን ናቸው በርቱ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 6 месяцев назад

    Menfes Iko newi kersasu ayidelem 😢,Liki nehi betsebochi belimad newi yemihedut bizu chigir ale😢 ,Weriqalemw Enamesegnalen ❤❤❤

  • @sam16sammy23
    @sam16sammy23 6 месяцев назад

    ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እኔም ዕድል የሚወሰድ አይመስለኝም ነበር ; የዛሬ ስምንትና ዘጠኝ ዓመት አካባቢ ወደ እናት ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በመጣሁበት ጊዜ የቅድስት ኪዳነምህረት ሱባዔን በየረር በዓታ ለማርያም በገባንበት ወቅት ነበር አንድ ወጣት ሠላሣዎቹ ውስጥ የሚሆን በሚፀበልበት ጊዜ መንፈሱ በተደጋጋሚ የተናገረውን አልረሳውም; ለመናገርና ለማሰብ እጅግ ይከብዳል በራሱ ቤተዘመድ ከአስር ዓመት በላይ በተደጋጋሚ እየታደሰበት እስከ አንድ ሚልዮን ብር የሚጠጋ እንደከፈሉ ይናገር ነበር; በጣም ጎበዝ ተማሪና በጣም ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚችል ትልቅ ዕድል ያለው ልጅ እንደነበረ ይናገር ነበር

  • @tigstzelelew3276
    @tigstzelelew3276 6 месяцев назад

    አድል ባልከው ነቅቻለሁ ጌታ ይባርከሰህ

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ ወንድማችን

  • @bruktawitabebe4938
    @bruktawitabebe4938 6 месяцев назад

    egziabehere kefetena gar mewchawenim yazegajal simu lezelalem yetemesegene new kidus Mikaeliye kiberilign

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 6 месяцев назад +1

    እኔስ ጸበል የማላገኝበት አገር ነው ያለሁት ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ❤

    • @user-rz5hx7xo9o
      @user-rz5hx7xo9o 5 месяцев назад

      Yetetseletebet weha ende tsebel ayl alew ...

  • @yenantw21
    @yenantw21 6 месяцев назад

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ከእኔደዚህ አይነት እግዚአብሔር ይጠብቀን።😢😢😢😢

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 6 месяцев назад +2

    እንዴት እደሚኖር ግራ የሚገባ ግዜ ላይ ደርስናል አንዳዱ እደዚህ መፍትሄ ያገኛል እንዳዱ በግልት ያልፋል እግዚአብሔር መፍቴውን በዚህ አገር ላይ ያምጣ😭😭😭😭