እድሏ የተወሰደባት ከእኔ ተማሩ ትላለች | ይህን በማድረጓ ግን ራሷን አድናለች | የምር ትጠቀሙበታላችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • እድሏ የተወሰደባት ከእኔ ተማሩ ትላለች | ይህን በማድረጓ ግን ራሷን አድናለች | የምር ትጠቀሙበታላችሁ

Комментарии • 161

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 6 месяцев назад +29

    በርታ ወንድሜ ይሄ ሁሉ ሰው በየፀበሉ የሚገኘው በሰው መጥፎ የመተት ሰራ አይደል እንደዚህ የሚባል ነገር የለም የሚሉ ያልደረሰባቸው ወይም እራሣቸው የዚህ ሰራ አድራጊዎች ናቸው።

  • @user-pw4vu9kw5y
    @user-pw4vu9kw5y 6 месяцев назад +9

    በዚህ ዘመን እድሉ ያልተወሰደበት ሰው የለም የሁላችንም ታሪክ ነው ወንድማችን አይዞህ ቀጥልበት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад +9

    መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ወንድማችን በርታልን የስንቱ እድል ተወስዷል የመንፈስን አሰራር ያላወቁ አሉ አሁንም ልቦና ይሰጣቸው

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 месяцев назад +58

    የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሉኝ የናቴየ የወድሜየ የቆየ እድል በዛር በቡዳ እና በመተት ህይዎታችን ተመሰቃቅላል እመኑኝ እኔን ብስለቷ ውበቷ እዳልተባልኩኝ ሁሉ ጂል መልከ ጥፎ ሆኛለሁኝ እና ቀጣይ የአክስቴየ ልጆችም እዲሁ ህይዎታቼው አሣዛኝ ነው ከቤተሠቦቼየ አልፌየ የአክስቴየ ልጆችን ለማንቃት ያብቃኝ መሻቴየ ነው

    • @ayacell1360
      @ayacell1360 6 месяцев назад +8

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ❤

    • @kokitube552
      @kokitube552 6 месяцев назад +4

      እግዚአብሔር አምላክ የልብሺን መሻት ይፈፅምልሺ እህቴ🙏

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 6 месяцев назад

      @@kokitube552 አሜንንን የኔ እህት😍

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 6 месяцев назад

      @@ayacell1360 አሜን እህቴየ😍

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 6 месяцев назад +1

      እረ እኔም ዓለሁልሽ በሰበብ በአስባብ ውጪ አገር ስኖር ሰላሳ ሶስት ዓመት ሊሆነኝ ነው ግን ገንዘቤን ያላግቡ የሚያስበትን መንፈስ በጣም ተዋጋኝ ግን የነብይ ደረሰን ዘይት ገዝቼ , እና ጨው የደረሰው ሰው ትንሽ ነው ዘይቱ ውስጥ ጨምሬ መጣሁ በሚገርም ሁኔታ አምስት ዓመት ሙሉ ያስቸገረኝ ነ ገር ከተወኝ አራት ወር አለፈኝ ገረመኝ ሰው ሳናግር ብቻ እራሴን ያመኛል ይሁን ብዬ ዓለሁ እንዳለሁ ኢትዮጵያ እስከ አሁን ከንብረት ነጻ መሆኔም ይገርማል!

  • @meazaassefa
    @meazaassefa 6 месяцев назад +9

    የደረሰበት ብቻ ነው ሚያውቀው እድል ደግሜ እናገራለሁ ይወሰዳል ግን ፈጣሪን የያዘ ሁልጊዜ አሸናፊ ነው ፆም ፀሎት ስግደት ፀበል ከአጋንንት እስራት ያወጣል

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 месяцев назад +22

    የባሌ የወንድም ሚስት ኤርትራውያን ነን እነሱ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ሲወጡ ነው የወጡት እኔ እና ባሌ ሙሹሮች ነበር ኣጋጣሚ ቀረን ከኢትዮጵያ ከወጡ ቡሀላ ሱዳን ብሎም ኬንያ መኖር ጀመሩ ከግዜ ቡሀላ እኔ ለመታወቅያ የተነሳሁት ፎቶ በየት እንዳገኝችው አላውቅም ኬንያ ሁና ፎቶየ ወሰደችው እና ፎቶየ ግንባር ላይ ያስረገመችው እና ፎቶየ ላይ የተደገመ ድግምት እንዳለ ይገባኛል ግንባሬ ላይ መጥፎ ምስል ይታያል ምንም ዓይነት ጠና ኣጣሁ ግንባሬም በጣም ያስፈራል በፀጉሬ እየሸፈንኩ መሄድ ጀመርኩ ግን ሚስጥሩ አልገባ አለኝ ኣእምሮየ እንዲበላሽ ኣብጀ መንገድ ለመንገድ እንዲሄድ ነበር የተሰራው ግን እብደት ጥሶ የግንባሬ አጥንት ቆዳ በሽታ ሁኖ መንፈሱን ተቀመጠብኝ እትጸልይ ኣሎህ ግን በሽታው አይጠፋም ከግዜ ቡሀላ ግን ከኬንያ ወደ አዲስ አበባ መጥታ የሆነ ወረቀት ብጣሽ ፈልጋ ስትፈላልግ ፎተየ ክቦርሳዋ ወደቐ ልጀም ውይ የ mom ፎቶ ብላ ኣንስታ ኣልሰጥሽም አለቻት ፎቶዉን ኣንስታ ለእኔ ላከችልኝ ለካ በፎቶ መንፈስ ተሰርቶበታል ተደግሞዋል ሂወትሽ ይበጥበጥ በሰላም ኣትኑሪ ኣብደሽ ምድረበዳ ውጭ የሚል ነበር ስምዋን እየጠራሁ ስፀልይ ምስሉ ከግንባሬ መጥፋት በሽታው መመታት ጀመረ ግንባሬ እጅግ የምያስፈራ ነበር እንድያዉም ፎቶየ ያኔ የተነሳሁትን ብታዩት ምስክር ነው ግንባሬ የሆነ ምስል አለ የኤርትራ ካርታ የሚመስል ምስል አንዳንዴ ነጭ ይሆናል እጅግ የምያስፈራ ግርጥት ይላል እስዋ ብቻ ሳትሆን በሂወት እየታገልኩት የምኖረው የአጎቴ ሚስት እንዲሁ ባልዋ ኣጃጅላው ነው የምትኖረው እኔ ጋርም እየተጋች ተቸግርያሎህ እንዲሁ ኣጎቴ ሌላኛው እንዲሁ የወሰንጋላ ኣዳልሞቴ ጦቃር etc የሚባል ወደ ሰበታ ጫካ የሚገኝ ቤተ ኣምልኾ የኣውልያ ቤት የምትከድም አክስት አለችኝ ቀላሉ ሂወት እጅግ ከባድ እንድሆንብኝ በማድረግ ዋጋ ያስከፉሉኛል እግዛብሄር ያያል ይፈርዳል ከላይ ላየ መንፈሱም ይጥለዋል እነሱም እግዛብሄር የመመለስ ወይም የመሰበር ዘመን ኣላቼው እና የለም የሚሉ ጥንቆላ እራሳቼው ሁነው እንዳይታወቅ ሽፋን ለመስጠት ወይ ግድሌሽ ወይም መስማትና ማወቅ የማይፈልጉ ነው እንጂ ጥንቆላ ለዛዉም በቅርብ ቤተሰብ እና ጋደኛ ነው የሚሰራው ታናሽ እህቴ ኣስመራ ከተማ በኣክስታችን ድግምት ተሰርቶባት አብዳ በብዙ ፀበል ሕክምና ብዙ ደክመው ነው ወደ ጠናዋ የተመለሰች ከእናቴ ጋር ስለተጣላች እናቴን ለማሳዘን ብላ እንጀራ እናቴ ናት አንድ ሴት ልጅ ናት ለእስዋ ብዙ ወንድ ያለው በአንድ ሴት ልጅዋ ልታሳዝናት የወንድምዋን ልጅ ኣሳብዳ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል እና ዘመድ በክርስቶስ ነፃ ካልሆነ የክርስቶስ ካልሆነ ከመጥፎ ተግባሩ ካልራቐ ምን ትርጉም አለው አብሮነት???????

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 6 месяцев назад +3

      WOW! geta eyesus yiwagalachihu. ayizosh berchi

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 6 месяцев назад +2

      That's true my sister don't give up you have pray unless those evil's die we have to pray may God punished them all evils Amen🙏😮

    • @abunneaaron3192
      @abunneaaron3192 6 месяцев назад +1

      በጸሎት በርቺ❤

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 6 месяцев назад +1

      Ajoki eza haftey ketktyo, sgedi, tsely, tenashi, kurebi kulu kdmsesyu

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 6 месяцев назад

      Egziyabher yimarachihu ehite

  • @user-mu8lv5ee4c
    @user-mu8lv5ee4c 6 месяцев назад +18

    በመጀመሪያ ይህን ፕሮግራም ከልብ አመሰግናለሁ🙏እድል በደንብ ነው የሚወሰደው አይወሰድም የምትሉ በኔ በኩል የጨለማው ወገን ናችሁ ፡፡ ልቦና ይስጣችሁ ፡፡ ያውም መተተኝች ከቤተሰብ /ከትዳር ወገን ነው ፡፡ሌባ ከሩቅ ወገን አይመጣም ፡፡ይሄው የኔ አልበቃ ብሎ ከህቶቸ አልፎ ከልጂልጂ ድረስ ፊልሚያ ነው 😌 በይበልጥ የባለሀብት ሚስቶች ተጠንቀቁ !በጸሎት በመበርታት ክፍትን በማስወገድ አልፍና ኦሜጋ ይዘን ድሉ የኝ ነው ❤

    • @babys7570
      @babys7570 6 месяцев назад +2

      አልፋና ኦሜጋ ነው የሚባለው

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 6 месяцев назад +10

    ወንድማችን ለምታቀርብልን መረጃ እናመሰግናለን🙏 ሌላው እድል የመውሰድ መተት የለም የሚሉ ሰዎች እራሳቸው በሰው ላይ የሚያደርጉ ናቸው እጂ ይኸ በአደባባይ የሚሰማ በአይናችንም የሚታይ የሰይጣን ስራ ነው። ወገኖቼ አንድ ሰው እንዳይታመም ብዙ ጥንቃቄዎችን እንደ ሚያደርግ ወደፈተና እንዳንገባ በፀሎት በስግደት በፆም ወደ አምላካችን በመማፀን እንትጋ። የአጋንት ስራ የሆነ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ተቀጥቅጦ እና ታስሮ ወደ ሲኦል የተወረወረ ይሁን🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 6 месяцев назад +9

    እድል አይወሰድም የሚል እራሱ እድል ወሳጅ ነው አሁን እኮ ከመተት ዉጪ ሌላ በሽታ የለም ፈጣሪ ይፍታን

  • @Thegreat-c7i
    @Thegreat-c7i 6 месяцев назад +5

    ሁላችንም እንድንነቃ ይህንንፕሮግራም በማዘጋጅትህ በጣም እናመሰግናለን ወርቅ እፈራሁ።

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 6 месяцев назад +30

    እሳይ የወድማችን ቻናል እያደገነዉ እግዛብሄር ክብሩን ይወሰድ

    • @abeytilahun9248
      @abeytilahun9248 6 месяцев назад +1

      በጣም ደረሰ ብሎናል ይገባዋል

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab8837 6 месяцев назад +8

    እቤታችን ያለ ጨሊ ጣሉ የአገራች ችግር ጨሊ የብአድ አምልኮ ነው

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ሰይጣን ከማናቆው ሰዎች ሳይሆነ ከሚናውቆ ሰዎች ለሰይጣን ቅርብ ነው
    በእውነት፣ነው እህታችን አዎ ከእግዚአብሔር መንገድ ያወጡ የሰይጣን እድለ ፈናታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያድነን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 месяцев назад +3

    አረ በርታ በርታ ብዙ ነብስ እየዳነች ነው. ማንም ቢለፈልፍ ምንም አያመጣም እናንተ ብቻ በርቱልን. በርቱልን.

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ የእኔናት በርቺ እውነት ነው ለእነሱም ፀልዬ ላንቺ ወደ ፈጣሪ እንድትቀርቢ መንገድ ሆነዋልና አመስግኛቸው የሚጠብቅሽ ጥሎ አይጥልሽም እና እንኳን አንቺም የክፋትን በር አልተመኘሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @hiwotferede4654
    @hiwotferede4654 6 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወርቅየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችንም ከእስራታችን ይፍታን ከባድ ነው በጣም ከሩቁ ይልቅ የቅርቡ ሰው ነው የገደለን 😢😢😢

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 месяцев назад +6

    እኔም ላናግርህ ብየ ስልክህ በቴሌ ግራም አይሰራም እደገባን አሁን እኛ ቤት እራሱ በመተት ምክንያት እየተሰቃየን ነው በባድ አምልኮ እየተሰቃየን ነው አባቴ አሁንም ያመልካል ዘመዶቸ በሙሉ ማለት እችላለሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 6 месяцев назад +1

    ትክክል ነው ሁሉንም ያስተምራል የኢትዮጵያ ልጆች ብዙ እድሉ የተወሠደ ነው የረቀቀ ሀብታም እየሆኑ ያሉት ሠዎች በዚ ነው የሚጠቀሙት በእግዚያብሄር በረከት የበለፀጉ ከ 100 አምስት ፐርሠንት ናቸው ሁሉም ሠው መንቃት አለበት

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 6 месяцев назад +1

    ታሪክሽን ስላካፈልሽን ተባረኪ፣ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዝአብሔር ይሰውርሽ፣

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ልቦናይስጠን ይማረን በርታ ወንድሜ

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 6 месяцев назад +1

    ወርቅዬ አሁንም አላህ እድሜናጤና ይስጥህ በርታ በርታ :

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 6 месяцев назад +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 месяцев назад +6

    እኔየ ሐገሬየ. ገብቼየ እያልኩኝ ልቤየ እየመታ ነው ጠላቴን ለመዋጋት በስደት ስራ ጋር የስራ ባልደረባ ሌላ እምነት ሌላ ሲሆን መሣነፍ አለ ሠንፌያለሁኝ ስራ ስፈታ እበረታለሁ ስራ ስገባ እሠንፋለሁኝ በቃ ሐገሬየ ልዋጋው ወሰንኩኝ

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 6 месяцев назад +1

      No atakumi ayezosh eje atesechi!! Hulachenem endachi nen!! Berchi berchi!!

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 6 месяцев назад +1

      እዳዉም በስደት ነዉ ብርታት ሃይል እምታገኝዉ ሃገር ስነገባማ ስንፍ ነዉ እምንለዉ እዛ ከቤተሠብ ከመገድ የተብቀናል ግን ከወዲሁ አስርሽ ነዉ መሄድ እና አትስነፌ

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 6 месяцев назад

      @@zahragenetasefa9703 ትክክል ብለሻል እደልቤየ መሻት ይፈፅምልኛል የድንግል ልጂይ አምናለሁኝ ብዙ ምክንያቶች አሉ አሁን ያለበት ቤት ኢጃዛ ስለማይፈቀድልኝ ተስፋየ ተቆረጠ ስራውንም ወደድኩት ብቻ እሱ ያቃል ለሱ ሰጥቻለሁኝ

    • @Tigist22
      @Tigist22 6 месяцев назад

      እኔም እንዳች ነኝ ሀበሻ ቤት ነው የምሰራ ያውም ኦርቶዶክስ ቤት ጌን በጣም አዳከሙኝ ፀሎት ላይ በቃ ሆን ብለው ቀፀሎት ሰአቴ እንግዳ ይመጣል በጣም ይገርመኛል በዛ ስበብ በቃ አዳከመኝ ለፀሎት ጠዋት ይሻለኛል ፀሎቱን ስገረግረኝ በፆም እቀጠዋለሁኝ እንጅ አብሮ የሚሰራ ሰው ብርቱ ካልሆነ አንችንም ያዳክማል እማ ኤኔ እሜነት እራሡ ለመጀመሪያ ግዜ ተቀብቸ በጣም ፈሩኝ ገረመኝ ኦርቶዶክስ ሆነ እምነትን መፍራት ደነቀኝ እንዳትቀቢ ተግዲህ አለችኝ እንዴ ለምን ስላት የፊትሽን ከለር ቀየረው እኮ ያስፈራል አለችኝ የእውነት ሳኩኝ😅😅😅 ገረመኝም በቃ እናሳዝናለን

  • @frenebiyou6034
    @frenebiyou6034 6 месяцев назад +3

    የበረታችሁ አብዝታችሁ ፀልዬ የማይደረግ ነገር የለም

  • @LB-lt8cg
    @LB-lt8cg 6 месяцев назад +6

    እባክህን ውንድሜ ስልክ ቁጥርህን ብትጽፍልኝ የኔን ታሪክ ላካፍልህ እፈልጋለሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥቨ የራሰቨን ለልላ ትምህርት እንደንመ ስለፈቅዱቨ ዉንደሜ በረታ እዉንቱን ነዉ❤

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 6 месяцев назад +3

    ማረንይቅርበለንእንድችርነትሕ

  • @TinsayeBelayi
    @TinsayeBelayi 6 месяцев назад +2

    ወርቃፈራው ነቅተህ ስላነቃሀን እናመሰግናለን እንዴው እንዲ አይነት ፕሮግራም ላይ ትኩረት ቢሰጠው ባይ ነኝ 🙏🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 6 месяцев назад +1

    Thank you for sharing this important information 🙏

  • @meskeremtefera248
    @meskeremtefera248 6 месяцев назад +2

    ወንድሜ በርታ

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 6 месяцев назад +3

    ልክ የኔ ሂወት ነው😢😢😢እየተናገርሸው

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n 6 месяцев назад +2

    እሺ ወንድማችን ...

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 месяцев назад +2

    ስለዚህ ፕሮግራም የሚቃወሙት የሚሰሩት የክፉ ሥራቸው እንደሚገለጽባቸው ስለሚያውቁ ፍርሀት ነው የለም እያለ የሚያስቀባጥራቸው። 😅 እንኳን በኛ ሀገር በአለም ሁሉ ላይ አለ። ጅል አትሁኒ
    ኑ። በጾም በጸሎት በስግደት ፀንታችሁ ተዋጉ። ይህንን ክፉ መንፈስ ልዑል እግዚአብሔር ከምድር ላይ ይገሥጽልን። ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ስልጣን ይቀጥቅጥልን። ቅዱስ ሚካኤል ስልጣኑና ሀይሉን ይሻርልን። አሜን አሜን አሜን ።

    • @babys7570
      @babys7570 6 месяцев назад

      አሜ ን❤

  • @getumelese459
    @getumelese459 6 месяцев назад +1

    የኔ ታሪክ ደሞ ከዝህ የከፋ ነው በ እናቴ ላይ ከፍተኛ በደል ግፍና በደል ነው የደረሰባት አክስቱዋ እህቱዋ ወንድሙዋ በሙሉ የናቴ ዘመዶችህ አንድ አህታቸው ላይ በመተተት ከነልጆቹዋ እንዲጠፋ ነው የተደረገብን እናቴን ከነልጆችዋ እንድናብድ እንድጠፋ ነው ያደረጉብን ፍርዱን ለመድሃኔዓለም ሰጥቻለሁ

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s 6 месяцев назад

      እኛም በሰፈር ሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад +1

    ምክንያቱም ሀሉንም ንገር ስለሚያቆ ነዉ እደል መዉሰደ እግዚአብሔር የመረን❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 6 месяцев назад +1

    አድናቂህ፡ነኝ❤🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹

  • @eshetfentahun5602
    @eshetfentahun5602 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ሠላሙን ያብዛልህ

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 6 месяцев назад +2

    ይህንን የሚቃወሙ እራሳቸው ችግር የሚፈጥሩ ናቸው

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 6 месяцев назад +1

    እግዜህበር ብቻበምህርቱ ይመልከተን እንጅ የሰውልድ ወደሰይጣንተቀይሯል እባካችሁ ለኔም ሁለተሀናብላችሁ ጸልዮልኝ የልባችሁንመሻት እግዜህበርያውቀዋል ካምላካቸውበላይ ሲከባከቡት የቆዮት ከቅድመአያት የመጣ ክፍመናፍስት በባትችን ፍቅር የለ በርከት የለ ጤናየለ መተማመን የለ እርስንቱንተዘርዝሮ ያልቃል በጾለታችሁአስቡኝ

  • @커비마버로아TV
    @커비마버로아TV 6 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ እግዛአብሔር ይርዳን

  • @MannyEditz_01
    @MannyEditz_01 6 месяцев назад +1

    እወንት ነው የተናገራቸው

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 6 месяцев назад +2

    ፈጣሪ አምላክ ልብ ይስጣቾ ውደጅ ሳይሆኑ ወደጅ መስሎ ለምጎዱን ኢትዮጵያ የእምነት ሀገር ታብላን የታራገማ ቱልድ ነን በውሽት ከባ መኖር እስከ መቼ ውሸታሞች ነን አስመሳዮቾ ነን ልበክፉ አፋ ማሮች ነን አረ በስንቱ እንገለፅ ኦማረቾ ማረን የክፉዎች መጨወቻ አታደርገን አምላካችን አንተ ደጉ ሳምራውዉ 🙏🙏🙏

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 6 месяцев назад +2

    Dear brothers and sisters please like share and subscribe 🙏🏾

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 6 месяцев назад +1

    Yelme yemlu ersachew yemedrgu nachew meknytum endnsa ayflegum endynkabachew❤selzhi berta work Egzbhar kant gar new❤❤❤

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 6 месяцев назад +1

    ወቅዬ ይሄ እኮ ሁሉም ቤት በአንድም በሌላ መልኩም ፣ ጎጂም ተጎጂም ያለበት ሁኔታ ነው::
    ብዙ ጊዜ የለም እንዲህ አይነት ነገር የሚሉት እራሳቸው ጎጂዎች ከሚባል ቤተሰብ የመጡ ወይ እራሳቸው በዚህ ነገር አምነውበት ሌሎችን የሚጎዱት ናቸው:: እንጂ በተለይ እንዳልከው በቅርብ ሰው አክስት፣ አጎት፣ ጓደኛ ተጠቅቶ የሚሰቃየው ስንቱ ነው ቤቱ ይቁጠረው:: በርታ ወንድሜ መጋለጥ አለባቸው:: ሌሎችም ትምህርት ወስደው ይማሩበታል፣ እንደዱሮው የጓዳ ወሬ ብቻ አይደከም አሁን ፣ በአደባባይ መነገሩ ሰው ማወቁ ጥሩ ነው::

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 6 месяцев назад +1

    አረ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉም ነቅቷል ።

  • @zeroWolf-ci3bz
    @zeroWolf-ci3bz 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 6 месяцев назад

    Thanks for sharing

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው ግን ይህንን የምታደርጉ በፈጠራችሁ ከህሊናችሁ ታረቁ

  • @user-fy5fy6cy4l
    @user-fy5fy6cy4l 6 месяцев назад

    ሰላም፡ታሪክን፡የሚቀይር፡እግዚአብሔር፡ሁላችን፡ይርዳን።በቸርነቱ፡ያስበን።

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s 6 месяцев назад

    እረ ወይኔ ይሄማ የኔ ታሪክ ነው እጀን ያመኛል አድራጊዎቹም እየደወሉ ሲጠይቁኝ ብሎክ አረኳቸው ግራ እጀን በጣም ያመኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 6 месяцев назад

    በርታልን ወንድማችን የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ ነገሮች ሁሉ ዝግትግት የሚልብን ያለምክንያት አይደለም ብዬ አስባለሁ በህልሜ ቤተሰብ የሆነች ሴት ቤቴ መጥታ ከመሶቤ ዉስጥ እንጀራዬን እያጠፈች ስታነሳ አየሁ ከዚህ ጋር ይገናኝ ይሆን?የተረዳችሁ መልስ ብትሰጡኝ

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji 6 месяцев назад +2

    Betam ygral ena dem kesisi hanok ga haja tefewsha ebat gebicha kuchi kemaleta kminorbet hagr slk tedewle alansawtm misag gaba gin denaneshe yilll misag gebalin betam grmen metet adiragiwa menifesu sisheniln tawkat dewezhi libonaysiten

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 6 месяцев назад +1

    ሁለት አማራጭ አለን ወይ ከጌታ ነን በከርስትና በ ስጋ በደሙ ወይ ከሰይጣን ነን

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 6 месяцев назад +2

    It is true, don’t stop because people didn’t believe you!
    People who say this is not true are the one who is doing it. Anything covered or in darkness will have power
    But if it is revealed it will heal

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 6 месяцев назад

      Definitely 👌those criticisers are the one who's doing evil stuff 😡if you don't believe with our brother what he said don't come in this media this is real 100% true am one of them there are more so my advise go head and check ur self instead of crtsizing you will be surprised what you see

  • @brukbkb5724
    @brukbkb5724 6 месяцев назад

    ሀሳብ ለመለዋወጥ ስልክህን ብትለጥፍልን ጥሩ ነበር

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ እራሴ ምን ይሻለኛል

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር እደቸርነቱ ይማረን እደዚህ አይነት የባአድ አምልኩ ይሰውረን

  • @danelmengest7380
    @danelmengest7380 6 месяцев назад +1

    ወጥር ወንድሜ‼🙏

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 6 месяцев назад +2

    ወርቅዬ ድምፅ ቀይረህ ማሰማት ብትችል በርግጠኝነት በጣም ብዙ ባለታሪከኞች የደረሰባቸውን ማውራት ይፈልጋሉ ቀጥታ:: አስብበት

  • @meserettesfaye-lv1hr
    @meserettesfaye-lv1hr 6 месяцев назад +1

    Tikkl nesh egha orthodoxsawyan betam chekaghoch honenal

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h 6 месяцев назад

    አንቺ ላይ መተት የመደረጉ ታሪክ ለጥምቀት አንዳይነት ለብሰው ከሚታዩት ጋር ምንም አያገናኘውም የቡዳ የቅናት መንፈስ አለብሽ ፀበል ተጠመቂ

  • @ElssyEthyoup-zh6oh
    @ElssyEthyoup-zh6oh 6 месяцев назад +1

    Bartilne wandmihn

  • @FatiyaMuktar
    @FatiyaMuktar 6 месяцев назад

    Thats right thats right you toking the true tbarku😢😊😊

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 6 месяцев назад

      Thanks bro God bless you 🙏

  • @user-xm5oe5gk8s
    @user-xm5oe5gk8s 6 месяцев назад

    በርታ የሚቃወሙህ መተታም ነው የሰው እድል የሰረቀና ሰላቢ ሟርተኛ ነው።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 6 месяцев назад

    የሰው ዕድል የመውሰድ ከባድ ሐጢያት ከመፈፀም ይልቅ፡ ለራስ የበረከት የጤና ፀጋን ከሰጪው መለመን አይበልጥም ወይ፡ ፈጣሪ እኮ ሙሉ ነው፡ ለአንዱ ሰጥቶ አልቆብኛል አይልም ፡፡ እባካችሁ ሲዖልን አንርሳ፡፡

  • @meserettadege9387
    @meserettadege9387 6 месяцев назад +1

    Sele edil mewesed menoru minim ayateyayekem yelem tarik new yemilut sewoch cheger alebachew

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад

    የእደል ያላም መሉት መዉሰዱ ናችዉ ❤

  • @biniyaminfotech
    @biniyaminfotech 6 месяцев назад

    respect bro 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @n.k3901
    @n.k3901 6 месяцев назад

    እንዴት መመለስ እንደሚቻል መፍትሄው ብታቀርብልን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 6 месяцев назад

    እኔ የ ውስጤን ነው የምስማው እግዚአብሔር ይባርክህ አይኑ ይብራልት በጉጉት ይጠብቃል እንዴ እኔ አይነቱ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 месяцев назад

    አንጋገሪ 22:35 ደስ እያላል እደል የዉሰደል በደንበ ❤

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 6 месяцев назад

    የኔ 100% ተወስዷል😭😭😭

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 6 месяцев назад

    ልጅትዋ የተናገረችው የኔን ታሪክ ነው እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ የገዛ ወገኖቼ በምላቸው ነበር እንዲህ ሲያጎሳቁሉኝ የነበረው በመጨረሻ እግዚአብሔር ባያነቃኝ ሊገሉኝ ሁሉ ብዙ ዝግጅት አድርገው እግዚአብሔር አስመለጠኝ ኦርቶዶክስ ብቻ እንዳይመስልሽ በወንጌል እናምናለን በሚሉት ደግሞ እስከ ሞት ይብሳል እያየንም ነው ተቀላቅሎ የሚጮህ ህዝብ ነው ያለው በአብዛኛው ሃሰተኛ ናቸው ተጠንቀቅ ወገን 😭😭😭😭😭

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 6 месяцев назад +1

      ሃይማኖት እሚስቀየረዉም አዳል ሙቴ መንፈስ ነዉ ተመለሽ ወደ ተዋህዶ ጓዳ

  • @hulumyalfal7052
    @hulumyalfal7052 6 месяцев назад

    Meftihe

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 6 месяцев назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ስልክህን በጣም እፈልጋለሁና
    በምን አገኛለሁ

    • @werkeaferahu
      @werkeaferahu  6 месяцев назад

      ፕሮግራሙ ላይ አለልሽ

    • @Onceinlifetime12
      @Onceinlifetime12 6 месяцев назад +1

      ​​@@werkeaferahuሃይ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን።ልጠይቅህ ስለ ጠየቁ ብቻ ነው እድልህ የሚወሰዶ?።ባለፈ የወጣ ቪዶ ነው ያየሁ የሰማሁ።ወይስ እንዴት ነው? ኣስረዳኝ? በጥያቄ ብቻ ነው እድልህ የሚወሰዶ ወይስ ይሆነ ይደረጋል?።❤❤❤❤

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      you tube ፔጁ ላይ ስልካቸው አለ

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      ​@hlmonaentertainment71 61 በቅርብ ሆነው የልብ ጓደኛ ሆነው ቀርበው የምታደርጉትን እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎች ይከታተላሉ ከዛም ሙሉ ማንነትህን እርኩስ መናፍስ በተዋረሱ ሠዎች ጋር ሄደው በአለማዊ ስምህየክርስትና ከዛም ያንተ አንድ የግል መገልገያ እቃ ልብስ ፎቶ በመያዝ ሄደው ሙሉ መረጃ እግዚአብሔር አንተ ወደ አለም ስትመጣ ያዘጋጀልህን በረከት መልካም እድል ሞገስ ብቻ በጠቅላላው ስለ አንተ ሙሉ መረጃ ሴጣን ይነግራቸዋል። በኋላ አንተን ወደ ማበላሸት ይሄዳሉ በእድልህ ለመጠቀም

  • @meronfessehaye4643
    @meronfessehaye4643 6 месяцев назад

    Eisemam menem

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 6 месяцев назад

    ጀግኖች

  • @gloriap7621
    @gloriap7621 6 месяцев назад

    Metet.lela.afrika.alle.weis.ethiopia.bivha.newe.ene.wichager.newr.yadeghut.

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 6 месяцев назад

    አሁን አንቺን ልጠይቅሽ እንዴት ነው ካንቺ ዞሮ የእሱዋ ልጅ እንድትወልድ የሚደረገዉ ልጅ የእግዚያብሄር ስጦታ ነው ለዛዉም ሴጣን ቤት ሰግደን አገኘን ላሉ ነገ ሲያለቅሱ ነው የሚኖሩት ሲጀመር ምድር እና ሞላዋ የእግዚያብሄር የአባቴ ነው ማን ሰጠዉ ለሴጣን ለኔ ሴጣን ፈጥኖ ከእግሬ በታች ተቀጥቅጦዋል እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው

  • @MeskiMamo
    @MeskiMamo 6 месяцев назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ በሚያስታውቅ ሁኔታ እያየሁት ነው ምናባቴ እንደማረግ ጨንቆኛል የያዝኩት ሁሉ ይበተናል አሁንማ ወደ መጨረሻው እየሄድኩ ፈጣሪ ይድረስልኝ ምን እንደማረግ ንገረኝ እባክህ

  • @user-nl8ty6or4n
    @user-nl8ty6or4n 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ጉዳይ ከበረታህ ህዝቡን ትታደጋለህ የሚነቅፉህ የሚቃወሙህ ይኖራሉ በፍጽም ማንንም ሳትሰማ ቀጥል ጉዳቸው እዳይጋለጥ የሚፈልጉ እዲህ አይነት ፕሮግራሞችን ለማጥፍት ነው የሚፈልጉት

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 6 месяцев назад

    መፀለይ መቁጠሪያ ከጀመርኩኝ ጀምሮ እሬ ተበላሸ ታሪክ እያየሁኝ ፈጣሪ የሰራቹን ይሰጣቹ አሰራቹ አሰቀመጣቹኝ

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 6 месяцев назад +1

      ንስሀይግቡ መጀመሪያ ደብተራው እያሳደሰይሆናል

    • @samiraahmad3695
      @samiraahmad3695 6 месяцев назад

      @@mewdedsol1641 እሺ ሰው አገር ተሰቃየው እርፍት መውጣት አልችልም መሳቅ አልችልም ከሳኩኝ ወይ አይ ወጣ ወይ አይገባም እያነቀኝ እኔ ግራ ገቃኝ ማርያምን

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 6 месяцев назад +2

      ሰኔ ጓሎገታን ሰይፈ ስላሴን ፀልዬ

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 6 месяцев назад +1

      እህቴ ፅልዬ ስገጅ የኔ ሕይወት እንዴ ነበር ዛሬ ነፃ ነኝ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ

  • @Linda-l7w
    @Linda-l7w 6 месяцев назад

    Nätet diki tzarebi zeleki lk ene gar Yale gn eske ahun frat yzonj zm byalehu tselyuln

  • @bettymeret2449
    @bettymeret2449 6 месяцев назад

    Ewnet new united lig edge lay mettalech regime amet new tadsbghalech,

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 6 месяцев назад

    edele yemiayasewesedew ayne tilana zare newe. selesu astermere wendem.

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h 6 месяцев назад

    እኔግ አንድጥያቄ አለኝ በምድራላይ ሰንኖር የዘላለም

  • @jeffbob9663
    @jeffbob9663 6 месяцев назад

    Manekate alabene bamatate sawne yametaseruo egzabeyar lebona yesetacawe la egzabeyar yamesanawey nagare yalame

  • @fafi2887
    @fafi2887 6 месяцев назад

    1000ጊዜ ሰብርክራብ ቢቻል ባደረግኩ ነበር

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 6 месяцев назад

    ወርቃችን ወርቃችን

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere 6 месяцев назад

    እድላችንን የወሰዱብንን እና መተት የሰሩብንን ሰዎች እንዴት ልናውቃቸው እንችላለን?

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 6 месяцев назад

      Mesged ena meketket stjemri egziabger yigeltslshal. Behilm or anchin bemigebash menged

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s 6 месяцев назад +1

      እኔ መፀለይ መስገድ ስጀምር እያዳንዱን ሰው በህልሜ ያሳየኛል😢😢😢😢😢

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 6 месяцев назад

      @@user-jf6ix8rm7s ewunet new

  • @user-in8yw5cq1z
    @user-in8yw5cq1z 6 месяцев назад

    ❤🎉👍👍👍🙏💕

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 6 месяцев назад +3

    አሀን ያልሽው ምንም የተጨበጠ ነገር የለወም እንዲያውም ስሟን እያጠፋሽ ነው ጸበል ተጠምቀሽ ለፍልፈሽ ቢሆን ይታመናል ግን በህልሜ አየሇት ብለሽ ይህንን ታወሪያለሽ አንዴ እኔ በሆን በህግ እከስሽ ነበር

    • @yonathangebremichael8489
      @yonathangebremichael8489 6 месяцев назад

      ምን አገባህ ኮተ ት

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      ኧረ ክሰሽኝ አደራሻዬን ልስጥህ???? ኮተቴሞች እንደናንተ አይነቱ የልብ ካውያ ነው ለህገወጡ ሲኖዶስ መመስረት ዋንኞቹ

    • @bertukantesfaye3611
      @bertukantesfaye3611 6 месяцев назад

      ይሄኔ አንቺ ነሽ እድልዋን የወሰድሽው ወስላታ የስም ላጲስ አንቺን በሳማ መግረፍ ነበር ስራ መስራት አቃተኝ ትያለሽ ሰነፍ ከሆንሽ ድሮስ ልትሰሪ ነበር እንዴ???? ደሞ አፋን ሞልታ ትናገራለች የሰም ላጲስ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 6 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር በህልም አያሳየም ማለትህ ነዉ

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      ​@@bertukantesfaye3611 ለምን እኔን መስደብ ፈለግሽ ??? በአሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር ግልጥ ብሎ እየመጣ ባለበት ሰአት። ሲጀመር በእኔ ላይ የተደረገብኝን ተናገርኩ እንጂ የግል ሃጥያቷን አላወራሁም ። ነው ወይስ የተረዳሽው ገልብጠሽ ነው??? ምን አይነቷ የልብ ካውያ ነሽ!!!! ላንቺ ማስረዳት ማለት ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው።
      ጥያቄ ላንቺ የመሪ ጌታ ልጅ ነሽ ማለት አንዳንድ በዚህ ማዕረግ ላይ ያሉ ሠዎች 45 ደቂቃ ለእግዚአብሔር 45 ደቂቃ ለሰይጣን የሚጫወቱ ስላሉ ወይም የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ይባላሉ። ወይ ደግሞ ዘመድ አለሽ? እንዴት ሰው ለሠይጣን ሽንጡን ገትሮ ጠበቃ ይሆናል። ደረቅ ነሽ ላንቺ ከዚህ በኋላ መልስ አልሰጥም የራስሽ ስራ ካለ መልስ ይስጥሽ ያልቆሸሸ ህሊና ካለሽ ቻው!!!!!!

  • @user-wg5nh7vq8n
    @user-wg5nh7vq8n 6 месяцев назад

    Ene gen ale weye beye lemekebele yekebedegale mareyamn ale sew be sera ena be.sera beha new yemeyalefeleti beregeti eze hagere bedebe yemesera ayekefelewm gen be.sera new enji edele Belo tareke ale beleh new sew segefah.sebedeleh ayeto egezabere yesetihale enji edele mewesede bemelew hasabe alesemamame leyawm selaweranahew beha ende kehone ema alekenale maleti new enja mamen yekebedegale

  • @NatsnetEstifanos
    @NatsnetEstifanos 6 месяцев назад

    Er bakachun dersulegn eytsekayew new endete ledan dwelulegn

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 6 месяцев назад

    የእስራኤል ህዝብ ላይ ሙዋርት አይሰራም የሚለው፣ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ነው አባባል አይደለም።

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      ቅዱስ ቃል ነው ብዬ አስተካክያለው ወንድሜ እሺ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 6 месяцев назад

      ቃሉ እዉነትነዉ ግን የኛ ስንፈና እምነት አልባ ያለፆሎት ያለ ስግደት ኮኖርን እደስጋ ፍቃድ ብቻ ከኖርን በደብ ይሰራል

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h 6 месяцев назад +2

    እንዴ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትላለህ እንዴ፡ እረ ድፍረት ነው በመድሃኒያለም

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад +4

      ለምን አቃቂር ታወጣላችሁ ባይሆን የጋራ ጠላታችን የሆነው ዳቢሎስ ላይ በፀሎት ብንበረታ ይሻላል

    • @mesiMesi-zk6li
      @mesiMesi-zk6li 6 месяцев назад +2

      በትክክል ንፁህ የሆነ ሰው እኮ ዝም ይላል ችግር ያለበት ግን ብዙ ይናገራል ልቦና ይስጥሽ/ይስጥህ

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      @@mesiMesi-zk6li መማሪያ እንዲሆን ነው የቀረበ ነው እንጂ ፃድቅ ነኝ አላልኩም። በሰይጣን እስራት ላሉ መንገዱ ጨለጠፋቸው የመውጫ መንገድ መማሪያ እንዲሆን ነው እሺ
      አንዳንዴ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ስለ ሰይጣን ክፋት ሲጋለጥ ለምንድነው የቅርብ ዘመዳችን የተነካብን ይመስል የሚያንገበግበን????
      አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ድርሳናት ገድላት ላይ እነ ተክልዬ ቅዱስ ጊዩርጊስ ቅድስት አርሴማ እና ሌሎች ፃድቃን ሰማዕታት ከማን ጋር ነው የጋደሉት ስጋ እና ደም ከሌለው እርኩስ መንፈስ ጋር አይደል እንዴ ነው ወይስ ከሰዎች ጋር??? በየወሩ ዝክር የምንዘክረው ስለሞቱ እንጂ በህይወት ቢኖሩ ኖሮ ይነቀፉ ነበር ማለት ነው?!!!
      አንድ ሠው ሲሞት ብቻ ነው አይደል ደግ ሠው ነበር ምስጉን ትሁት እየተባለ የሚመሠከርለት????

    • @mesiMesi-zk6li
      @mesiMesi-zk6li 6 месяцев назад +1

      እኔ አንቺን አይደለም ከላይ በuser ላይ ነው ኮሜንት የሰጠሁት እሺ ቅድስት

    • @mesiMesi-zk6li
      @mesiMesi-zk6li 6 месяцев назад

      እንዴ የኢትዮ…………… ተብሎ የተኮመተውን ነው

  • @akmelnassir3007
    @akmelnassir3007 6 месяцев назад

    With all do respect i think she is being suspicious without tangible evidence. And this leads to falsely accusing innocent person. I think her aunts behavior is nothing short of any other aunts behavior showing love to her.

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 6 месяцев назад +3

      you may be right but for your surprise, you might know it when someone does some withcraft on you if you have that gift of dreams and spiritual sensitivity. not all people would sense it by who but yeah dreams are the most real thing in the spiritual world.

  • @Antenhe-lp3xv
    @Antenhe-lp3xv 6 месяцев назад

    ስለ ኦርቶዶክስ ምን አስወራሽ ዋናው ቁምነገሩን አውሪ እንማር እኛም ስለቲሸርት አታውሪ

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад

      በልብስ ተመሳስለን በእምነት መለያየታችንን ለመግለፅ ነው። ከሌሎቹ ሃይማኖት ፈተና ያለበት ደግሞ የእኛ እምነት ነው። በየፌስቡኩ ላይ አንዳንድ መሪ ጌታዎች ለሃብት ለንግድ ለስንፈተ ምናምን ለህግ ጠብቅ የሚል ማስታወቂያ እየለጠፉ ኸእኛ ቤተ እምነት ያሉ አይደል እንደውም በቅርብ ፌስቡክ ከፍቼ ጓደኛ ስፈልግ ያጋጠመኝ ነው በሚጠጣ በቀለበት ብቻ በብዙ አይነት አድርገው ፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ የለጠፉት ። ለምን ትክክለኛ ከሆንን እኮ መተራረም እንጂ ለምን የጨለማው አሰራር ተገለጠ እንባባላለን። አንዳንዴ ግን እያስተዋልን እግጂ ለሠይጣን ጠበቃ እየሆንን ነው ሳናውቀው
      ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም

    • @kidistabebe8673
      @kidistabebe8673 6 месяцев назад +1

      ስለራሳችን ካላወራን ስለማን እናውራ???? የሠይጣንን ውርደት ስትሰሙ ምነው አጎቴ ነው ትላላችሁ። አንዳንዳችሁ?????