መተት እንደተደረገባችሁ እና ርኩስ መንፈስ እንዳለባችሁ የምታረጋግጡባቸው 8 መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • መተት እንደተደረገባችሁ እና ርኩስ መንፈስ እንዳለባችሁ የምታረጋግጡባቸው 8 መንገዶች

Комментарии • 284

  • @henokabraham607
    @henokabraham607 6 месяцев назад +56

    ወርቅየ በርታልን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ካንተጋር ትሁን አሜን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 6 месяцев назад +71

    ለሰው ልጅ የማይታይ ለእግዚአብሔር የሚታይ ብዙ ነገር አለ ፍርድን ለፈጣሪ ትተንዋል ሀይል የሱ ነዉ 😔😭 💔

    • @gezaetesfay7526
      @gezaetesfay7526 6 месяцев назад

    • @beetyberry5087
      @beetyberry5087 5 месяцев назад +1

      እውነት ነው ሐይል የሡ ነው ግን እኝም ሐይል ተሠቶናል ሐይላችን ደሞ ለሡ መገዛት መበርከክ ነው

    • @aynalemmamo9446
      @aynalemmamo9446 5 месяцев назад

      I’m

    • @aynalemmamo9446
      @aynalemmamo9446 5 месяцев назад

      P

    • @Samson-ly3bk
      @Samson-ly3bk 2 месяца назад

      E7qwwrw😊erw77

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 6 месяцев назад +38

    ወርቅ እውነትም ወርቅ ነህ ትምርቶችህ ሁሉ ወርቅ ናቸው ተባረክ, እግዚአብሔር ከዚ በላይ የማስተማር ፀጋውን ያድልልን, "ወርቅ" ስምን መላክ ያወጣዋል ሲባል አባባል ይመስለኝ ነበር, አሁን ግን አባባል ሳይሆን ትክክል እንደሆነ አነት ምስክር ነህ,"ወርቅ" ተባረክ ሁሌ እከታተልህለው ካነተ ጋር ያለው ይበልጣልና እነሱ ጋር ካለው ይልቅ , በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ብዙ እየተማርኩበት ነው ፣⛪🙏

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 6 месяцев назад +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ያልከው ሁሉ ትክክልነው የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ አይለይህ

  • @batiyokbalcha8375
    @batiyokbalcha8375 6 месяцев назад +17

    ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ
    ይባረክ

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 6 месяцев назад +12

    እኔ የመንፈስን ምንነትን ሳላውቅ ፈጣሪን አማርረው ነበር አሁን ላይ ግን ነቃሁ ገባኝ

  • @user-gi8rl5xu2m
    @user-gi8rl5xu2m 6 месяцев назад +13

    ወንድሜ! ከነ መለዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከነ መምህር ተስፋዬ ሰለመናፍስት ጥቃት ብዙ ተምረናል ሆኖም አውቀን የምንጨርሰው አይደለም አንተም ስታቀርበው እንደ አዲስ ነው እየሰማሁ ያለሁት ስለ እደዚህ አይነት ነገሮች ባወቅኩ እና በተገነዘብኩ ቁጥር እግዚአብሔርን የማወቅ እና የመፈለግ ጉጉቴ ይጨምራል ማን ነኝ,እዴት መጣሁ, አንዴት እነደዚህ አይነት ህይወት እኖራለሁ, ምን እየሰራሁ ነው,? መጨረሻዬስ ምንድን ነው? እያልኩ ተተብትቤ እጠይቅ ነበር መልሱን አገኘሁ ደንቆኛል ስለደዚህ አይነት ሲወራ ቶሎ ይገባኛል መድኃኒዓለም ሆይ ከስንቱ አወጣኸኝ? እለዋለሁ

    • @lemlemsolomon
      @lemlemsolomon 6 месяцев назад

      እውንት ብለሻል እህቴ ❤❤

  • @zebenaydire7918
    @zebenaydire7918 6 месяцев назад +5

    እርቅ በትክክል እውነት ነውያልከው አንተ የተናገርከው ሁሉ በሂወቴ ውስጥ እየተከናውነ ያለ ነገር ነው ማደረግ የማልፈልገውን ነው የማረገው ሁል ጊዜ ራሴን አማርራለው የማረገው ይጠፋብኛል ቤተሰቦቼን ማውራት አልፈልግም ብቸኝነት ነው የምፈልገው ይከፋኛል አለቅሳለሀ ብቻ አንተ የምትል ሁሉ በእኔ ያለ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይግለጥልክ አሜን

  • @Bochora1
    @Bochora1 6 месяцев назад +7

    የምድሩን ህይወቴ (እድሌን) ቢነጥቁኝም "እግዚአብሔር አለልኝ"

  • @melakugezahegn4371
    @melakugezahegn4371 6 месяцев назад +22

    ያንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ወንድማችን ተባረክ

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 6 месяцев назад +14

    ወርቅዬ በተጋድሎ በርታ ስላሴ አቅም: ብርታት ትጋት ይጨምሩልህ። ከክፉ ይጠብቅህ። ዘመኑን የዋጀ እውቀትና ጥበብ ይስጥህ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 6 месяцев назад +4

    ኤርትራዊ ነኝ በጃፓን ነው የምኖረው ገና ወደ ጃፓን እንደገባሁ የገባሁበት ካምፓን አንድ ኢትዮጵያዊ አማራ የጎንደር ሰው አጋጠመችኝ እና እጅግ ደስ አለኝ በጣምም ጋደኛሞች ሆንን የስራ ስአታችን ለየብቻ ስለሆነ ለስራዉም ቤታቸው ቅርብ ነው ትንሽ ልጅ አላቸው እና ለልጁ ምናምን እየያዝኩ ኢህአዳሎህ እጅግ ደስ ይለዋል እኔም የልጆች እናት ስለሆንኩ ልጆች ጋር የማደርገው ልልክላቸው ስገዛ ለልጃቸዉም እገዛለት አሎህ አብረን ነው shoping የምንሄደው ካፌ ቤት እሷዋም በቸኛ ናት እና ታላቅ እና ታናሽ አይነት እንቃረብ ነበር ከግዜ ቡሀላ ግን ሥራ ቦታ ላይ ደሞዝ ሲጨመርልኝ ስቀጠር ትራንስፖርት አልነበረዉም ስራ ቃንቃ ማስተማርያ ስራ ማስለመጃ እንዲሆነኝ ነበር ዝም ብየ የገባሁት ከግዜ ቡሀላ ግን ባለቤቱ ትራንስፖርትም ሊከፍለኝ ጀመረ ዶሞዜንም ከፍ አለ ባለቤቱ ከልክ በላይ ለያደንቀኝ ጀመረ መልክም ፀጉርም ቁመትም አይኔም እጅግ ልዩ ነው ግን ድሮም ጥሩ ኑሮ ከቤተሰብ ጀምሮ ስለነበረን ምንም አይነት ኩራት ጉራ ምናምን የሚባል 0%በዚህ ግዜ ሴትየዋ ጋር ታላቅ ቅናት ውስጥ ገባች ስራ ቦታ ልታሽቃ ብጠው ስሜን ጀመረች አንድ አይደለንም አገ ራ ቸው ተለይቶ ምናምን ትላለች እኔ ቃንቃ አላውቅም አብረን እንደተወለድን የሰፈር ሰዎች እንደሆን ቤተሰቤ ጨምራ ማጣጣል ጀመረች ያኔ እግሬን ሰበሰብኩ ከግዜ ቡሀላ አንድ እንግሊዘኛ የምትችል የውጭ ዜጋ ገባች እና ውሸትዋ መስማት ጀመርኩ ከዛ ቡሀላ እረፊ ስለ እኔ ማውራት ስራሽን ሰርተሽ ሂጂ የእግዛብሔር ሰላምታ ደግሞ ያስክብርናል እንጂ አያዋርድንም አልፈሽ ተርፈሻል ስም ታጠፍያለሽ እንዴ በይ ነውር ነው በሰው አገር ህብረት አጥተን መጣላት ብያንስ ዝም ልትይ ይገባል አልክዋት ስራ ቦታ ስለሆነ የምንነጋገረው ኦፊስ ገብታ ቅድም ስራ አላሰራ አለችኝ እየጨቀ ጨቀችኝ መስራት አንድ አድርግ አለችው 5አመትዋ ነበር እኔ አዲስ ነኝ ባለቤቱም እስዋ 6ቀን ነው የምትሰራ ስራ እስክያልቅ ጭምር ነው የምትሰራ ካልቻልሽ እስዋ ስትቆጣ አርፈሽ መስራት ያው ምርጫሽ አደርጊ አላት አበደች አበደች ቀጥታ ወደ መንፈስ አሰራር ገባች ጫማ ላይ መተት ማስቀመጥ በስሜ ማፃፍ ተጋች እጅግ ተጋች እጅግም ሰላሜ ተናጋ አዚም በአዚም ንዴት በንዴት ከሰው ጋር እንዴት ልስማማ መከናወን የሚባል አጣሁ ቤተሰቦች ጋር የምልከው ብር ቁምነገር ላይ አይውልም በዚህም በቃ ህውከት ሆነብኝ መጨረሻ ግን ከእኔ ቡሀላ ለጅዋ ትምህርት አስገብታ ነው የምትመጣው ሁሉም ስራ ከጀመረ ቡሀላ የካምፓን ፍርጅ የራስዋ ምሳ ስታስቀምጥ መስላ ምሳ ዕቃየ ላይ ከፍታ ድግምት በዘይት አሰርታ አስገባችብኝ ስዓት የምሳ ደርሶ ምሳ ዕቃዬ ስከፍት ዘይት በዘይት ሁነዋል ጭራሹ ምንም እስዋ ምን አላት ብየ ላስብ 🤔ዘይቱ ምን ነቅቶኝ ነው ክዳኑ ቦርሳው እስክያጨማልቅ በሚል ክዳኑ አጥቤ ምሳዬን አሙቄ ተመገብኩኝ ከሳምንታት ቡሃላ እንደ እንሽራሪት የሚራራጥ ነፍሣት ሊሰማኝ ጀመረ ቀጥሎ ጭንቅላቴ ላይ ብዙ ሺ ትልል ይንቀሳቀሱ ፎህፎህ ሲሉ ሊሰማኝ ጀመረ ከግዜ ቡሀላ ስላስተዋልኩ ድግምት መሆኑን ገባኝ እና እቤት ውስጥ ስፀለይ በታላቅ ትውከት ከውስጤ መንፈሱ ሲወጣ ሰዎች ጋር ምንም በሌበት ምክንያት ስራው ጥላ ወጣች መንፈሱ ከውስጤ ሲወጣ መስራት አልቻ ለችም ሰፈሩም አስጨነቃት መኖር አልቻለችም ስራ አልሄድም በቃ አስጠላኝ ብላ ወጣች ባልዋ ተነሳ ዲፖርት እናደርጋት አለን ምናምን ይላል አጎቴ ጋር እየደወለ ያው የ እሀዲግ ካድሬ ነበር ገና የ 8ክፍል እያለ በውሸት ዶክመንት የሌላ ሰው ስኮላር ሺፕ ስሙን ቀይሮ የመጣ መሐይምም ደንቆሮም ነው እና ኤርትራዊ ሲባል ኢትዮጵያ ላይ የፈፀመው ግፍ እያስጨነቀው ምስኪን እያልን ስንሳሳቅ ለካ እሱ በመንፈስ እና በዛ ለወያኔ እየዋሸ የብዙዎች ሂወት ያበላሸበት ምላሱ ተማምኖ ነው እኛ አናውቅም እንስቃለን እሱ ስራዉን ሰርቶ እመግሬሽን ደውሎ ገነት የምትባል ለወረቀት ብላ ነው ኤርትራዊ አይደለችም ኬዝዋ እናውቀው አለን ብሎ ዋሽቶ መናፍስቱም ተለማምኖ እኔ ስንት ችግር አሳልፌ የመግሬሽን በር በሀይል ተዘግቶብኝ ብዙ ዶክመንት documents አቅርቢ ተቀባይነት አጥቼ ደክሞኝ ባለ ስዓት ነው ጠበቃ ቀይሬ እሱ የዛተብኝ ዛቻ ተናግሬ ህግ በወረቀት እንጂ በወሬ አያምንም ብላኝ ስሙን እየጠራሁ ስፀልይ እስላም ነው መሐመድ በምትባል የተሰራህ ድግምት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፍረስ የተዘራህ የውሸት ቃል በእየሱስም ቅለጥ ፍሬህ ምናምንቴ ሁኖ ይርገፍ ምናምንቴ ይሁን የዘራሀው ቃል ድግምትህ እሳት ይብላው እያልኩ ተግ ቼ ስፀልይ እግዝአብሔር ከንቱ አድርጎት ከረጅም ግዜ ቡሀላ ተሳካልኝ እና ምንም እዚህ ደረጃ ውጣ ውረድ ፀብ ትግል የምያደርስ ነገር አልነበረም እነሱም ሰፈሩ ለቀቁ ምግቤ ላይ ካፈሰሱ ቡሀላ ድግምቱ ዘይት ላይ አድርጌው በጣም ነው የተጨነቁት ስራው ተወችው ብሎም ሰፈሩ ሲቀጥል ጥላቼው እንካን አያምኑም ነበር ፍርሀት በፍርሀት ጭንቀት በጭንቀት ነው የሆኑት ቀልባ ቼው እጅግ ነው የተገፈፈው እኔም እጅግ ብዙ ዋጋ ነው የከፈልኩት ከሆዴ መንፈሱ የሚንቀሳቀሰው ከጭንቅላቴ ግን ብዙ ግዜ ነው ያደረገው ትሎች ነው የሚንቀሳቀሱብኝ የነበረው 😭😭😭😭😭😭😭በትግርኛ ፎቅፎቅ ፎቅ ይባላል እና ብዙ ግዜ ስለቆየብኝ ነፃነቴ እጅግ ነው የተቆጣጠረው የምያምርብን የነበረ አብሮ መስራት መብላት መሳሳቅ በእኔ ቻይና etc ሙድ መያዝ ነበር ለምን ይህን ያህል ርቀት እንደሄዱ እግዝአብሔር ይወቀው እጅግ ያሳዝናል 😢😢

    • @helinawoldesellassie2276
      @helinawoldesellassie2276 6 месяцев назад +2

      የቅናት መንፈስ በጣም ከባድ ነው ። በጭራሽ ባላሠብነው ሠው እንጎዳለን። በእምነት በጣም ብዙ ነገሮች እያስተዋልን እንመጣለን። እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @user-ki2sb8ti7s
    @user-ki2sb8ti7s 6 месяцев назад +6

    መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፅፈዋል ለመጀመሪያ ጊዜ ስለመንፈስ ያሳወቁን አባት ናቸዉ

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa 14 дней назад

    እድሜና ፀጋ ይስጥህ በተለይ ቁጥር 2 እኔን ይገልፃል አልቅሸ ይቅርበለኝ እላለው ደግሞ በድጋሜ እዛው እገኛለው እና እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አስቀድመን እንፀልይ ከልጇ እንድታስምረን ፣እንድታመልደን መቸም ዳብሎስ አሸንፍ አያቅም ደስ የሚል መልዕክት ፈጣሪ ያክብርልን።

  • @ba7359
    @ba7359 6 месяцев назад +3

    እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ እርኩስ መንፈስ ከምድራችን በተለይ በሃገራችን ኢትዮጵያ ነቅሎ ወደ ሲኦል ያውርደው ! አሜን!!!

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 5 месяцев назад +1

    የውነት በትክክል ቅዱስ መንፍስ እዳለ እርኩስ መንፈስ እዳለም የሰውልጅ እዳውቅ ይገባል ከግዚያብሔር ላማስወጣት አጣት እድንሰራ የሚቃውመን እዳለ እንወቅ በግዚያብሔር ትዛዝ ብንኖር ወይም በፆለት በንስሀ እድንኖር የስራኤል አማላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ በምህርቱ መቸርነቱ ለንስሀ ሞት ያብቃን እንቃ ምንመናን አሜን አማን አማን❤❤❤❤❤❤

  • @meremanasir4147
    @meremanasir4147 6 месяцев назад +6

    ወርቅዬ ሁሉም የተናገርከዉ በኔ ደርሶብኛል እህቴም በዚዉ አይነት ስቃይ ነዉ ያለችዉ መፍቴዉ ጠፍቶታል ሰዉአገር ነዉ የለችዉ

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i 6 месяцев назад +4

    በርግጠኝነት የምልህ ነገር ብዙ ጊዜ ማስተዋል ስላልቻልን ነው እንጂ ብዙ ማለት ይቻላል ህይወታችንን ማየት በቂ ነው መፍትሄው ፀሎትና ወደ እግዚአብሔር ቤት ነው

  • @danbole1233
    @danbole1233 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን። በርታልን። ዝግጅትህ ምክርህ መረጃህ የሰውን ህይወት ይታደጋል እና በርታልን።

  • @naod5774
    @naod5774 6 месяцев назад +9

    ወርቅ አፈሪሁ በርታ ጎበዝ ስንት ጉድ አለ ያልተነገረ እኔማ በሰፈሬ ውስጥ ስንት አይነት ነገር ተመለከትኩ ለካ ሁሉም ሰው ሰርቶ እንዳልከበረ ነው የተመለከትኩት እድሜ ይስጥህ ማስተማርህን በርታበት

  • @kiflebaile7881
    @kiflebaile7881 6 месяцев назад +3

    የሁሉም መፍትሄ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን በፍፁም ልባችን ማመን ብቻ ነው የሚያሳዝነውና የሚያስለቅሰው ነገር. ግን ይህን መጥፎ ስራ የሚሰሩት የኛው የሀይማኖት ልሂቆች/ መርጌታወች/ መሆናቸው ነው;;;;

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 6 месяцев назад +10

    እውነት ነው እናመሰግናለን ብዙ ተምሪበታለሁ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @user-uh9fj5ri9d
    @user-uh9fj5ri9d 6 месяцев назад +2

    በቅድሚያ ይሄን ፕሮግራም በማቅረብህ በጣም እናመሰግናለን እሁን ላይ እኔ ይህ የመናፍስ ነገር እያሳሰዕበኝ ነው በየቤቱ ስንት ነገር እያየን ነው እግዚአብሄር አምላክ ይድረስልን።

  • @user-nm8zm8yx3o
    @user-nm8zm8yx3o 6 месяцев назад +6

    ተባረኽ ,የዛሬ ለየት ያለ በድፍረት የተናገርከዉ በጣም ጠቃሚና መንገድ ከፋች ነዉ .መጨረሻም ድንግል አመቤታችን ኣማላጅነትዋ ስለጠቀስከዉ በጣም ደስ ኣለኝ.
    שלום.

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 6 месяцев назад +3

    ከኋላህ አንድም የቅዱሳን ስእል የለም ::
    ያቺን ጥቁር ወፍ ባላያት ደስ ይለኝ ነበር ::
    ትምህርቱን ግን ወድጄዋለሁ

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 6 месяцев назад +2

    ወርቀፈራሁ በእውነት ቃላት የለኝም ስላንተ፡ በርታ ይሄ በራሱ ወንጌል ነው፡ በአንተ ላይ የደረሰውን የድያብሎስ ስራ ማንም ላይ እንዳይደርስ ነው እለት ተቀን እኛን ለማስተማር ግዜህን እየሰዋህ የምትደክመው፡ ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤ ይሄ ያልከው ሁላ በሙሉ እኔ ጋር አለ አሁን አሁንማ ቤት ዘግቼ ነው የምውለው፡ ችግሬን የሚሆንብኝን ለካህን ብነግራቸውም የሰጡኝ ምላሽ ዝም ብለሽ ነው እራስሽ እያሰብሽው አሉኝ፡ ልቤ ተሰበረ ደግሜ ቤተክርስቲያን መሄድም አልፈልግም
    የተዋህዶ ልጆች ይሄ ፕሮግራም እንዲያድግ እናበርታው

  • @good8574
    @good8574 6 месяцев назад +5

    ውርቅ ኣፈራ በእውነት በጣም ነው የማመሰግነህ በዙ ሰው እያዳንክ ነው ዋና ፈጣሪን ማመን በሱ መደገፍ እሱሁሌም ሰለኛ መስቀል ላይ ደሙን ያፍሰሰው ፈጣሪን ለመደ ኣለምን ሙሉ ልብ በርትተን ማመን ነው በዝች ኣለም ሁሉ ከንቱነው እየሱስን ብቻ ማመን የምህረት ኣምላክ ኣስከ እናቱ ማሪያምዬ እስከልጅሽ ሁሌም ጠብቁ መዳን በእየሱስ በቻ ሁሌ የማያቀላፋ ፈጣሪ ክክፉ መንፍስ ጠብቀን ኣሜን

  • @SurafelWtsadik
    @SurafelWtsadik Месяц назад

    እጅግ በጣም የምንወድህ ወንድማችን በዚህ ባለቀ ዘመን ልናውቅ የሚገባንን ትምህርት የምታስተምረን በጣም እየተጠቀምንበት ነው እናም ይህንን u tube channel በደምብ እንረዳለን በርታልን

  • @solomongmichael
    @solomongmichael 6 месяцев назад +5

    ትውልድን የሚያስተምርና የሚገነባ መልካም ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ።

    • @solomongmichael
      @solomongmichael 6 месяцев назад

      ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተደበቁ ሚስጥሮች የሚለው የንቡረዕድ ኤርሚያስን መጽሐፍ ማንበብ ጠለቅ ያለ ዕውቀት እንዲኖረን ይረዳናል ብዬ አስባለሁ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው! ሌላ ምን ይባላል!

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያወቅከውን እያሳወቅክ እና ሰው የቱ ጋር እንደሆነ ችግሩ እንዲያወቅ ምክንያት ስለሆንክ ተባረክ🙏🏻🙏🏻

  • @user-ds9bw2qp6m
    @user-ds9bw2qp6m 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳህ እውነት ነው ቤተሰብ መስለው ነው እድላችንን የወሰዱት ሞት እንዳለ ረስተው ሰው እያፈዘዙ እነሱ ባለሀብት የሚሆኑት በርታልን እኛም በፆም በፀሎት በስግደት ፀበል በመጠመቅ መበርታት አለብን

  • @lemlemsolomon
    @lemlemsolomon 6 месяцев назад +2

    ወንድም ጋዘጠኛ ወርቅ አፈራሁ እግዝእያብሄር ይስጥልን ስላኲፈልከን ❤❤❤

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh1184 6 месяцев назад +3

    የሚመካ በ እግዚአብሔር ይመካ!!!

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 6 месяцев назад +2

    ወርቅዬ ሰላምነው በጣም ብዙ ጉድ በየቤቱ አለ ሁሉም ሰው ግራ ገብቶትነው የሚኖረው ትንሽ እውቀት ያገኘነው የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ ስለ ባዕድ አምልኮ ለመረዳት ችያለው እግዚአብሔር ከዚህ እስራት ሁላችንንም ይፍታን

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 6 месяцев назад +7

    ፍርድን ለእሪሱ ሁሉን ለፈጠረው😢😢😢😢

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 6 месяцев назад +6

    Thank you for sharing this important information. I am struggling with this ugly spirit, too 😪

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @faridgt4000
    @faridgt4000 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf 5 месяцев назад +1

    በጣም ኣመስግናለሁ 7:06

  • @tenaabebaw2011
    @tenaabebaw2011 6 месяцев назад +2

    Thank you, my brother
    Most of us living in this way😢😢😢

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው ኪዳነምህረትን ያመነ ምንግዜም አሸናፊ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 6 месяцев назад +3

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @samrawitgebremesqel1444
    @samrawitgebremesqel1444 6 месяцев назад +1

    ትክክል ብለሀል እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🏻😭😭

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 6 месяцев назад +2

    በርታልን እመብርሐን አትለይህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ 🎉❤🎉

  • @BereketManuela
    @BereketManuela 6 месяцев назад +1

    መምህር ወርቅአፈራሁ ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ያክብርልን ። 🙏🙏🙏

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 6 месяцев назад +1

    አግዚአብሔር ይባርክሕ ብዙ ነገር ስለራሴ አወኩኝ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b 6 месяцев назад +3

    እውነት ነው በባድ አምልኮ ምክንያት ነው እየተሰቃየን ያለነው

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 6 месяцев назад +1

    እውነትሕ ነው ወርቄ ራሳችን እንድናውቅ እየረዳሕን ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ይጠብቅሕ 🙏🏽

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 6 месяцев назад +2

    ወንድማችን እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን! አሜን🙏

  • @merongetahun6292
    @merongetahun6292 6 месяцев назад +1

    ትክክል ብለሀል እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደትነህ አባታችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tm1yu1rm1h
    @user-tm1yu1rm1h 6 месяцев назад +3

    በርታልን ወንድማችን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 6 месяцев назад +2

    ፈጣሪ አምላክ ከዝባይ እንድትሰራ ይርደን ልብ ያሌ ልብ ይበል አይምሮ ያሌ ያስታውል ይላል ቃሉ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 6 месяцев назад +2

    Werkaferahu amlak iyesus chiritos yebarka amen.

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ። እኔ በሂወቴ እጅግ ምስቅልቅል ያለ ህይወት ነው እያሳለፍኩ ያለሁት አሁን ግን ብዙ ነገሮች ገብተውኛል

  • @dinkutasew
    @dinkutasew 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n 6 месяцев назад +1

    ወድማችን ወርቅአፈራሁ በርታልን መቼም መታችናጨሌአምላኪዎች አተን እደሚጠሉህና ፈተናእደሚደርስብህ እናውቃለንምክንያቱም አጋንትን ስለምትቀዋወም እግዚአህቤርይጠብቅህ

  • @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675
    @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675 6 месяцев назад +1

    እውነትነው እግዚአብሔር ማስተዋል ሉን ይስጠን አመሰግናለሁ

  • @WondimuAbebe-oo6su
    @WondimuAbebe-oo6su 6 месяцев назад

    ተባረክ🙏ትልቅ ትምህርት ነው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹
    ከባእድ አምልኮ ጋር ለተሳሰረ ማህበረሰብ ሁሉም ባይባልም

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ወርቅዬ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 6 месяцев назад +2

    ተምሬበታለው ወርቅ አፈራው በርታ በርታ ዘመንህ ይባረክ

  • @yegold6200
    @yegold6200 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @MuluMengesha-dj3vz
    @MuluMengesha-dj3vz 6 месяцев назад +2

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tesman2627
    @tesman2627 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲገባን አድርገክ ነው የምታቀርብልን እማ አምላክ ትጠብቅክ

  • @Abraha609
    @Abraha609 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በጥበብ አብዝቶ ይባርክልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 6 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ እውነት ህይወት ነው።

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 6 месяцев назад +2

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ❤

  • @user-fb7iv6zp9i
    @user-fb7iv6zp9i 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አገዕታ ስላሌ ከደብሎስ ቁረኛ ም ሆና ከበድ አምልኮ ኦኛ የማንችለውን ፈጣሪ ይችለል አሱ የስወግድልን

  • @hailemariamgnere8210
    @hailemariamgnere8210 6 месяцев назад

    ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናና ዕድሜ ይስጥ በአሁኑ እንዲህ ያለዉን የሠላም ቃል የሚያሰማ የለምና ፡ ሕዝቡ በትምህርት እጦት ሣይሆን እግዚአብሔርን በመካዱና በአንገተ ደንዳነቱ እየጠፋ ስለሆነ በለዉ ፍለጠዉ የሚሉትም የአንተን አርአያ እንዲከተሉ ፈጣሪ ይምከራቸዉ

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i 6 месяцев назад +1

    Amen tebarek

  • @SleepyFlowerBasket-eq5rb
    @SleepyFlowerBasket-eq5rb 6 месяцев назад +2

    Mabtewu weda Allah makirab newa

  • @user-jh4gf6fz5c
    @user-jh4gf6fz5c 6 месяцев назад +1

    Wedeme bewnete temerete hulu tekikile new enamesgenaleni ❤❤❤❤❤

  • @demekechgonfa-is2yi
    @demekechgonfa-is2yi 6 месяцев назад +8

    Thank you our brother may God keep you healthy & strong Amen 🙏

  • @Henok-tb6fc
    @Henok-tb6fc 6 месяцев назад +1

    Kale hiwet yasemalen

  • @FireZena-yg1hn
    @FireZena-yg1hn 6 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @lemmayimamu6417
    @lemmayimamu6417 6 месяцев назад +1

    Emnegirehe tarik ale

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 6 месяцев назад +1

    Egziabihir ygesxew be mulu hiweti asrog neber egziabihir nexa yawetagal tebarek

  • @kirubelayu9077
    @kirubelayu9077 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @TiruworkYe_mareyamlij
    @TiruworkYe_mareyamlij 6 месяцев назад +1

    Tebarek wendimea🙏🙏🙏

  • @simpov4315
    @simpov4315 28 дней назад

    Amen amen ersuu allshaday new😮😮

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰመልን 🙏🙏🙏

  • @genettesfasion9786
    @genettesfasion9786 6 месяцев назад +1

    Thank you so much you are real kind Brother 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 6 месяцев назад +2

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @lemmayimamu6417
    @lemmayimamu6417 6 месяцев назад +2

    Wendimachin bertalin silkihin

  • @shomlestemesegen687
    @shomlestemesegen687 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @belachewketsela7923
    @belachewketsela7923 6 месяцев назад +1

    To z point is good please

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 6 месяцев назад +3

    ይገርማል ተባረክ ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 6 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ትንተና ታበዛለ ቶሎ ብለህ ወደ ቁም ነገር ብትገባ፡፡ ጌታ ይባርክ፡፡

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 месяцев назад +1

    Tebarek🙏

  • @bethsolomon5633
    @bethsolomon5633 6 месяцев назад +2

    Thank you, God bless you and your work 🙏🏽

  • @emitabelay8689
    @emitabelay8689 6 месяцев назад +1

    እውነት በትክክል❤❤❤❤❤

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 6 месяцев назад +1

    Thank you betam...please keep going

  • @bassazinassefa8336
    @bassazinassefa8336 6 месяцев назад +2

    after long trial of ups and down , we can defeat it !!! I have a plenty of history with regard to this that i have passed over for along time more than 15 yrs!

  • @nathanayele845
    @nathanayele845 6 месяцев назад +1

    Kezi bizu temirealew workalemaw, thank you!🙏

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 6 месяцев назад +1

    Thank you worke

  • @zinashjembere5970
    @zinashjembere5970 6 месяцев назад +1

    God bless you Thank you

  • @haimanotayalew8451
    @haimanotayalew8451 6 месяцев назад +2

    ወደጉዳዩ በፍጥነት መግባት ብትችል ብዙ ተመልካችና አድማጭ ሊኖርህ ይችል ይሆናል !!!?

  • @SelamTamrat-ew3nf
    @SelamTamrat-ew3nf 6 месяцев назад +2

    Werkye berta❤❤❤❤❤