ESAN TV ለህወሃት ሲባል የወጣው ህግ እና የኦህዴድ ዘረፋ | Tue 04 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июн 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAT TV ለህወሃት ሲባል የወጣው ህግ እና የኦህዴድ ዘረፋ | Tue 04 Jun 2024
    #Ethiopia #abiyahmed #Oromo #amhara #tigray #amharicnews

Комментарии • 178

  • @abiyetessema2261
    @abiyetessema2261 Месяц назад +2

    የሁለቱ አንድነት ማለትም ብልፅግና እና እወሀት መጣመር የፋኖ አንድ አለመሆን የአማራ ህዝብ መከራ ዘመናትን ይሻገራል

  • @solomonhaile8418
    @solomonhaile8418 Месяц назад +3

    Wow Abebe AND Mesay👏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 Amazing job 💯👌🏻

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +2

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. The poll. What do the Ethiopian People Say about this (parliament ), "get out of the people's , my office ", no peace, displacement, hunger, war, governments within the government etc !!! The ethiopian people deserve respect and justice. The Rule of Law and Justice for the ethiopian people!!!

  • @galaxy7056
    @galaxy7056 Месяц назад +14

    የኤርትራ ተቃዋሚ አይደሉም የትግራይ ተወላጆች ናቸው በሰማያው ጨርቅ ተሸፍነው ነው

    • @tekashiferaw7106
      @tekashiferaw7106 Месяц назад +1

      የሻቢያ አሽከር ተላላኪ

    • @user-vj9mn9nq6m
      @user-vj9mn9nq6m Месяц назад +1

      ሁሌም በራሳቺው ቁሙ አስኪ የኤርትራ ተላላኪ አትሁኑ በቃ ኤርትራ ሌላ አገር ነው

    • @user25645
      @user25645 Месяц назад

      ምናባትህ የምታውው አለ አንተ አህያ አማራ

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Месяц назад +2

    እናንተ ቀንና ሌሊት ሰርታችሁ ኢትዮዽያን በሚገባ ክሳችሁአታል አንዳንድ ሰው ለማሸማቀቅ ቢሞክር አይገርምም አመጣጡ ከተከፋዮች ወገን መሆኑን ተረዱት እናመሰግናችሁአለን🙏🙏🙏

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад +1

    Ababa & Mesay Thank you for everything 🙏❤️❤️

  • @adanehailu5768
    @adanehailu5768 Месяц назад

    ታሳዝናለቹሁ ሁሉም ነገር እናንተ የፈለጋቹህት ብቻ ነዉ መሆን የለበት።

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Месяц назад +4

    Great discussion mesay tnx for evrtg

  • @user-mk3hw6lp8x
    @user-mk3hw6lp8x Месяц назад +7

    እናንተ አትሳሳቱ ምንም አይነት በህዋትና በጌታቸው ምንም አይነት ልዩነት የላቸውም አውቀው ነው ለዘዴ የሚያረጉት ነው

  • @hfj4001
    @hfj4001 Месяц назад +7

    ስሙን እኳ መጥራት እስኪቀፈን ድረስ ኡፍፍፍፍ ምን አይነት መጣባት አገሬ ፈጣሪ ሰላሟን ስጣት ይህን እብድ ሰውየ አሳና ከአገራችን ላይ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Месяц назад

    Well came E S A N Media 🙏❤️

  • @Truth-12
    @Truth-12 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +1

    💚💛❤️

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያን የምናስከብረው ሁሉንም ወንበዴዎችና የውንብድና ፍጥረታትን ሙልጭ አድርገን ስናስወግድ ብቻ ነው🤔🤔🤔

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Месяц назад

    ሙሳይና አበበ ሰላም🎉🎉❤❤

  • @Lemishe
    @Lemishe Месяц назад +5

    መሣይ መኮንን አበበ ገላው የናተ ትግል ጠዋት ማታ እየገረመን ነው እሱም የሰፊው
    የአማራን ህዝብ አለማንቃታችሁ አለማደራጀታችሁ ነው የምመክረው በአለም
    ላይ ላለውን የአማራን ህዝብ ጥሪ አርጉ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ ከውጪ መንግስታት
    ጋር ፓለቲከኞች ከሰባአዊ መብት ተሟጋቾችን
    አግኙም መረጃ አቀበሉ አቀብሉ !

    • @tekashiferaw7106
      @tekashiferaw7106 Месяц назад

      የአማራ ጠላቱ ሆዳም አማራ መብዛቱ እደ ጻድቃን ጌታቸው ደጲ ያሉ ቁርጠኛ ሰዎች ከራሳቸው ሆድ ለቆሙለት አላማ ጫካ መግባት ይችላል ወይ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 Месяц назад +3

    ዛሬ ግንቦት 27 በእለተ መድኃኔ ዓለም 10,800 የብር ሸለቆ ሰልጣኝ ወታደሮች የማሰልጠኛ ካምፑን ጥስው ወጥተዋል።

    • @TirhasAbraha
      @TirhasAbraha Месяц назад

      ከናንተ የባሰ ጠላት የለንም

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 Месяц назад +1

    Your anger and hate towards the presenters is very explicit. They are simply exercising their freedom of speech. If you don’t agree with them, tell us the reason, or just leave. If you dislike the channel and the presenters, why bother watching.

  • @afrtelbe2414
    @afrtelbe2414 Месяц назад +4

    አበበ ገላው እና መሳይ መኮንን ምርጥ ግለሰቦች በርቱ ታሪክ አይረሳችሁም❗️❗️👏👀በጣም ነው የምትደነቁት በርቱ❤❤❤

    • @tekashiferaw7106
      @tekashiferaw7106 Месяц назад

      አዝማሪና ፖለቲካ መለየት አትችልም አማራ ከምራብያዋን ጋር ተዋግቶል ወይ ለትግሬ ጠቅሞታል የምቶሉት ትንተና ብሎ ዝም

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 Месяц назад +2

    የህወሀት ህግ ተብሎ ይጠራል። የስየ ህግ ወይም የሙስና ህግ የሚባል እንዳለ ታስታውሳላችሁ?
    የጉድ ሀገር ለስልጣን የሚመች ካለ ህግ ተጦሶ ህግ ይወጣለታል።
    ፋኖየ ግፋ ብዙ እያየን ነው

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Месяц назад +1

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all AMHARA-FANO ‼️
    Currently, according to Foreign News, People from Ethiopia are exporting, Tons of Golds, into Asia, Middle-East,...some purified and some to be purified into Foreign Countries.

  • @gebre4575
    @gebre4575 Месяц назад +1

    ኬት መጣ ጠፋ ብላቹ ነበርኮ
    አላማች ተስፋፉ ግን ማን ተስፋፉ አንድ ሜትር መሬት አይወስድብንም ቆሌው ይዞ
    ይቀመጥ

  • @user-wj6sx6qb9h
    @user-wj6sx6qb9h Месяц назад +2

    አንበሳ የከተማ አውቶብስንም የምድር አየር መንገድ ነፍጠኛ ነው ብለው ዋና መሥሪያ ቤቱን አፈራርሰው ብሩን እየጋጡት ሰራተኛውን አዋርደው መብቱን ሲጠይቅ እስር ቤት እየከተቱት 80 አመት ህዝብን ያገለገለ መሥሪያ ቤት እንዳልነበር ሆኖ ወድቋል.

  • @MikeTame
    @MikeTame Месяц назад +2

    እናመሰግናለን

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK Месяц назад

    Messy yes he can but Abebe hard to bleave

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +11

    😢😢😢 አያቶቻችን እንኳን አላያቹሀትም ባሁን ሰአት ያለችውንና በደም አጥንታቹ የሰራቹትን አገር ሞት ላብይና ጀሌዎቹ ድል ለፋኖ ለኢትዮ ለጭቁኑ ሕዝብ መሳይ❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @dt3629
    @dt3629 Месяц назад +3

    Great analysis exposes the true nature of the Oromum government.

  • @user-gt2xk8uh3b
    @user-gt2xk8uh3b Месяц назад +1

    ቴሌንማ እነሽመልስ እየጋጡት ነው ሌላው ቀርቶ የኦሮሚያ ቢሮዎችን በአአ አጥር ሳይቀር ያሳጥሩታል

  • @gemedaayano4066
    @gemedaayano4066 Месяц назад

    Qenat, Qenat!!

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Месяц назад +2

    🔴 የህወህትና የኮሮኔል አብይ ወዳጅ ነት አሜርካኖች ያመጡት ሚፈልጉት ነው ኢሳያስን ለመምታት ቀላልና ግልጽ ይሳካል ኣይሳካም እናየዋለን

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Месяц назад +3

    የባንዳ ልጆች ሁሉ ተንጫጩሳ! አቤና መሳይ እውነት ስላወጣችሁ ተራ ስድብ ገብተዋል። ነርቫቸው ተነክቱዋል ማለት ነው!

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 Месяц назад

    ጌታቸው ጎበዝ ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +5

    ሁለቱም የኢትዮጵያ ነቀርሶች ናቸው አምላክ በቸርነቱ ያጥፋልን

  • @user25645
    @user25645 Месяц назад

    በቃ ሕወሐቶች ወንድ ናቸው ማመን አለብን የፈለጉት እያደረጉት ነው የተሰረዘ ፓርቲ የት አገር ነው የተመለሰው የትም እነሱ ብቻ

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    I assure you tplf ............ gin finfine aymetam be silet.

  • @solomonhaile8418
    @solomonhaile8418 Месяц назад +1

    ABiYiN WELDA YASADEGECHiW WEYANE NAT EKO🤓

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад +1

    Amara people free yourself there s no Ethiopia on the ground!

  • @Sisay-ur6ei
    @Sisay-ur6ei Месяц назад +2

    የጨነቀው እርጉዝ ያገባል እንዲሉ አገር መምራት በዕድል እጁ የገባው ኦሮሙማው መያዣ መጨበጫ ሲያጣ የቀድሞ አለቆች እግር ስር ወድቆ አድኑኝ እያለ ያለበት ሁኔታ ነው የሚታየው። ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ።

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад +1

    Abebe please don't confuse the Amara people, there s no Ethiopia on the ground!

  • @enatabate333
    @enatabate333 Месяц назад +1

    ትንሽ ጠብቁ እርስ በርስ ሲባሉ ነው የምናያቸው

  • @mikoapp921
    @mikoapp921 10 дней назад

    Oo8u

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад +5

    ሁለቱም እኮ የኢህአዲግ አባል ናቸውደ የተጣሉት በሥልጣን ነው። ሁለቱም ትናንት አንድ ላይ ሆነው የኢትዮጵያን ህዝብ ያሰቃዩ ናቸው። ትናንት የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህን ለመጣል ከፍተኛ ትግል አካሂደዋል። አሁንም በጋራ ታግሎ መጣል አለበት።

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    Taxi endante aynedam. Ye Tigrai hizb eyale.

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Месяц назад +1

    ግርማ ሰይፉ የሚባል አጭበርባሪ ተቃዋሚ በመምሰል ወደምክር ቤት በምርጫ ሰበብ ከገባ በኋላ ሥልጣን ቢጤ ደራጎት ከተጣለለት ወዲህ በጣም እያሽቃበጠ ነው ።ባለፈው ስለፋኖ ተጠይቆ የመለሰውን መልስ ሰምተናል።

  • @user-wj6sx6qb9h
    @user-wj6sx6qb9h Месяц назад

    30:46 30:54 31:03

  • @DavidJohn-pc4bx
    @DavidJohn-pc4bx Месяц назад

    Ahyoch kehud besteqer moya yelachum fandya hula tebedu

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 Месяц назад +1

    ህግ አለ እንዴ በኢትዮጵይ አብይ እኮ ዋን ማን መሪ ከሆነ ብዙ ግዜ አልፈዋል።

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK Месяц назад

    Noʻoooooʻoooooooooooooʻ I don't want to see Abebe Gelaw is Laying. Nononono....
    ..

  • @adebabayadane4771
    @adebabayadane4771 Месяц назад +2

    ሐይ መሳይ እና አቤ ሰላም ናችሁ የኛ ጀግኖች አወዳችዋለሁ በቀጥታ ሀሳብ መስጠት አይቻልም ? ብትነግሩኝ አዲስ አበባ

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie Месяц назад

    Eqndet aynet tentena new ? Amedemoch

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад +1

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር በርቱ💪🏽

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Месяц назад

    እኮ😂😂😂

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    I assure you tplf bekulibi selet be igir betihed atimelesim. Ende demo ahun le Tigrai azenachihu? GETACHEW tewaga Debre Birhan derese ahun tesmama enantes? Assasination aydel yegeza wondimachihun?

  • @hfj4001
    @hfj4001 Месяц назад +2

    ድል ለፈኖ ድል ለወገኒ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад

      ​@@AdamuTadese ጎንደር ጎንደር የቴድሮስ ሀገር ደህናናቹሁ ገለቴዎች

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊 hi

  • @user25645
    @user25645 Месяц назад

    ከ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 Месяц назад

    Abebe gebela gemereh weyane maleth

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 Месяц назад

    hulet kentuwoch

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb Месяц назад

    Ya kulu sew moto yasayenal

  • @eliashoye2079
    @eliashoye2079 Месяц назад

    መሣይ ግን ለምን አታነብም ?

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад

      የመፅሃፉን እርእስ ብታስቀምጡለት ገለቴ

  • @su72973
    @su72973 Месяц назад +2

    ሰላም መሳይና አበበ

  • @hfj4001
    @hfj4001 Месяц назад +1

    ሰላም ቤተሰብ አማራዊያን በሙሉ

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    Oromian le oromia, enante bahir darin almu min agebah sele sheger, sele finfine?

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 Месяц назад

    if you want peace talk your anemia keep it up ጌቾ ፀረ ባንዳ

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 Месяц назад

    Woder yeleyew dinqurina alebachu jiloch

  • @Israelxox
    @Israelxox Месяц назад

    To MESAY: There is nothing Evils more than TPLF,,, hodam atehun- kefafi don’t even compare them!

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    Hiwohat ager mastedader sele michil bicha new. Tilacha lehachachihun azrekerekachihu ager atefachihu. Mewared? Seyoum mesfin yetesewalet ke Demeke Mekonnen ga mawodader? Teret tetet ye empirua tarik.

  • @user-th8gn8sm2o
    @user-th8gn8sm2o Месяц назад +1

    መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @theodrosabere1919
    @theodrosabere1919 Месяц назад

    Band kit enefsa

  • @gashaw278
    @gashaw278 Месяц назад +2

    Thanks Abe & Messay

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Месяц назад

    ለህወሓት ሲባል መለስ ዜናዊ ስዬ አብርሃና ለመምታት ብርቱካን ሚደቅሳ በዳኝነት የፈታችው ግዜ ከበር ላይ አንጠልጥሎ በመውሰድ የዋስትና ህግ በራሱ ጉልበት ፓርላማውን ሳያማክር በማውጣት መልሶ እንዳሰረው ይታወሳል። አብይ አህመድም ያደገው ተመሳሳዩን ነው።

  • @user25645
    @user25645 Месяц назад

    አይይይ ህወሐት በአንዴ ፊታቹ ጉበት አስመሰላቹ አይ ሕወሐት

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад +4

    Abiy Olf means Tplfs, they have a common goal, which s to take Amara land & create their own country out of Ethiopia!

  • @MamoTesfa
    @MamoTesfa Месяц назад

    Please don't forget to go Ethiopia got chance by dr abiy peace in Ethiopia and The whole world yemimeka beegezihaher yemeka Amen hallelujah 🙏🙏🙏

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад

    you have no evidence that birhanu support in the meating

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад +1

    አበበ ትህነግ ከፕሪቶሪያ በኋላ አጀንዳዋ የአንድነት አላያንሱን መበተን ነው ብላ ቆርጣ የተነሳችው። የተወሰነው ብልጽግና ላይ የተወሰኑት ፋኖ ላይ የተወሰኑት ኢትዮጵያዊ በመምሰል እያመሱት ነው ከዚህ ስንነሳ ጌታቸው እመነኝ ምርጥ ጨዋታ እየተጫወተ ነው

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Месяц назад

      ጌቾ ገና ያጫውትሻል😃አባው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Месяц назад +1

    #TPLF and #BILTSEGENA yeHULET #NEFSEGEDAY TELACHA SEBAKI #DEREJETOCH - HULETUM #LEFIRD #MEQREB ALEBACHEW ❌

  • @henmel1581
    @henmel1581 Месяц назад

    😂😂 ay yenante tintena kene mistochachu buna stitetu mitawerut new uzi yametachut? Mehaymoch

  • @vegasismycity2013
    @vegasismycity2013 Месяц назад

    Abiy has not choice to reject TPLF’s legality as a political party. At the first place why he went all the way to south Africa to sign a peace deal with a terrorist organization? He has to fulfill what he signed.

    • @KeffyalewGebremedhin
      @KeffyalewGebremedhin Месяц назад

      Abiy must be held to account in Ethiopia for his horrifying crimes badly hurting our nation's interests!
      Thank you Mesay, Meti, Abebe & Dereje for your respective programs & the common satellite program you have launched to inform especially Ethiopians daily about situations at home.
      It is public knowledge that Prime Minister Abiy Ahmed Ali for a while now has been isolated. Citizens accuse him of perpetrating endless conflicts, as his governance is presiding over a failing economy and swimming in the blood of citizens due to the conflicts in which he has found disturbing comfort and the evident arrogance of power.
      One cannot afford not to notice the prevalence of white collar crimes of Abiy's government. Often talked about is the unchecked theft of state resources, including illegal appropriation of state resources, earmarked for national programs. Such practices have openly corrupted Abiy government's machinery. Overtime this has resulted in the murder of numerous citizens outside conflict zones, about which for long Abiy and his regime have become a target of crriticisms by human rights organizations. Journalists that have tried to write about this or elected members of Parliament have been sent to prisons and subjected to tortures, even without a semblance of efforts to lift their immunity, or the courts of law failing to intervene in the face of the naked violation of their fundamental human rights. In response, how many able and hardworking journalists have fled the country is ample evidence of how much Abiy's administration does not care about the rule of law has by now become a matter of revulsion for the public.
      Overtime this crime against citizens' freedoms by the Abiy regime has reached the level of total suppression of rights and freedoms in Ethiopia. In turn, this has resulted in a high number of very well educated Ethiopian professionals, journalists, engineers, medical doctors, nurses, educators fleeing and continuing to flee Ethiopia.
      I just started reading Prof.Stiglitz's new book (The Road to Freedom--Economics and the Good Society) Wednesday June 5, afternoon, while the author is not mentioning either Abiy or Ethiopia in the pages I have so far read, the good professor's focus is to highlight how the crimes of dictators deprive society of human freedoms via their suppression of human freedoms and offers what he deems necessary measures.
      No diubt the world has recognized the depth of Abiy's crimes--out of which he has not still found his way out. Because of this, he's seen testing everything mean and cruel, including the assasintion of inocent Ethiopians in collaboration with Oromiya Governor Shimeles Abdisa. Abiy's interest in creating ethnic conflicts between Oromos and other Ethiopians is their ultimate objective to cover up their crimes--including abuses/thefts of national resources as their end game! Past reserve/reticence on this abandoned, everything that comes out of Shimeles Abdissa's mouth has increasingly been replete with anti-Ethiopia poison, especially against Amharas-- unrepresentative of the wider Ethiopian thinking.
      As a person of Oromo/Amhara extraction, I urge all Ethiopians to take note of what the corrupt Shemlis Abdisa has uttered to date. Both Abiy & Shimelis have profoundly harmed Ethiopians' interests & our nation's future! We need to open our eyes, given the depths of their crimes, because of which Ethiopia has become outcast by its neighbors and within the international system: international law is likely to be in favour of our nation & people--never the two criminals, i.e., Abiy & Shimelis!
      If one only reads Joseph Stiglitz's just released book one is likely only to wonder how Prof. Stiglitz is shedding fresh light on Ethiopia's tragic situation: a function of official corruption that has pushed it to the tailend of nations: be it in economic growth, diplomacy or its failed national administration, especially in the spheres of justice--under 'Emperor Abiy Ahmed Ali', who claims royality from his mother's dream for him!
      Wake up Ethiopians! To achieve his cursed end, Abiy is likely to start national conflict across Ethiopia in his misguided wish to escape facing his impend😂ing punishment!

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад

    ሰውስ አይደክመውም ወይ?ለምን ሁሌ ብርሀኑ ታማኝ ትላላቹ እስቲ ተዋቸው እናንተ ታገሉ የምን ብርሀኑ የለበትም አትበሉ

  • @getachewhmaryamtesema4483
    @getachewhmaryamtesema4483 Месяц назад

    እናተ የጠሩኖት ምንጭ ናቹ

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 Месяц назад

    አንተ እና መሳይ ንፁ እንቅልፍ ከተኛችው አብቹ ግጥም አርጎ ይተኛል 95 ለ5 እረ እናንተ

  • @user-no6ze7ir5d
    @user-no6ze7ir5d Месяц назад

    አበበ እንደ ወያነ የሚፈራው ያለ አይመስለኝም ። ፈሪሪሪሪሪ ነህ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад

      አበበ ገላዉ በሉና ሰርች አድርጉየመለስ ፍጥጫና የአበበን ያያሉ በተለይ የዛሬ 13 አመት በአሜሪካ ከመለስጋ ፊት ለፊት ሲፋቀጡ አለም የተደነቀበት ዛሬም ድረስ የትግራይ ህዝብ አበበ ገላዉ ነዉ የገደለብን መለስን እያሉ ነዉ በግዜዉ በተፈጠረዉ ከአበባጋ ከተፋጠጠ በሃላ ወድያዉኑ ታመመ ሞተ መለስ

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie Месяц назад +1

    Maferyawoch !

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu Месяц назад

    The Amhara prosperity party, completely agreed to handover WELQUITE and RAYA to Tigray .

  • @SPV-if4xi
    @SPV-if4xi Месяц назад +1

    "የስዬ ህግ" እንደምባለው የህወሃትህግ ተብሎ ከእንግድህ ይታወቅ

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Месяц назад

    Eriterean kihidet??? Yachi enat be 25 wotaderoch yetedeferechiwus? 25 sewoch sperm be HIV, HEPITHYTUS B, C, YACHEMALEKUATIS? Agasesoch.

  • @seidabdudebesay8830
    @seidabdudebesay8830 Месяц назад +4

    የኣለማችን ክፉ ፍጥረት መሳይ እባብ

  • @EfremMngst
    @EfremMngst Месяц назад

    አብይ አምኖ ደፄ አንድቀን ሂሳቡ ያወራርደለታል😂😂😂😂

  • @twdrskss
    @twdrskss Месяц назад

    ኢሳያስን ለመገልበጥ አ.አ ስጥ ነጋሪት እየተጎሰመ ነው🤔🤔🤔

  • @user25645
    @user25645 Месяц назад

    ይሄ ሁሉ ድንፋቱ ቅምሳቹ ተሰበረ አይ የአባቶቻቹ ፈከራ ነበር አሁንም ፈከራ ናቹ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @adonay7097
    @adonay7097 Месяц назад

    እናንተ እያላቹህ ህዝቡ ሰላም አያገኝም፡ ውሽታሞች ሁሉ፡ የወሬ ፋብሪካ፡

  • @tsegawbelay4569
    @tsegawbelay4569 Месяц назад +2

    It is non of your business about Tigray

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 Месяц назад

    እናንተ ግን ጅሎች ናችሁ እንዴት የህወሃትና ኦነግ የሴራ ፖለቲካ አይገባችሁም❓እነሱ መጀመሪያም አልተጣሉም

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 Месяц назад

    እስክንድር እንኳን ልብ ገዝቶ የሰላም መዝሙር እየዘመረ ነው። በቅርቡ ከጄሌዎቹ ጋር እጅ ይሰጣል። እኔ አልሰማችሁም ነገርግን ወዳጄ "ጉዳቸውን ስማ" ብሎ ልኮልኝ ነው። በጣም መዋሸታችሁን ነቅተናል። ዓብይ ዳገቱን ጨርሷል።።።።

  • @user-no6ze7ir5d
    @user-no6ze7ir5d Месяц назад

    ምንም ይሁነ ምንም ከአማራ ኦሮሞ ይሻለናል

  • @user-vj9mn9nq6m
    @user-vj9mn9nq6m Месяц назад +2

    ህውሃት ህውሃት አትበል ጀግና ነው አይተህዋል ይታሰሩልጅ አስክትል ድረስ አርገውሃል አሺ

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Месяц назад +2

      ተሸንፎና፡ በሚሊየን፡ አልቆ፡ ጀግና፡ ነኝ፡ የሚል፡ ወያኔ፡ ብቻ፡ ነው 😂😂

    • @Mskel632
      @Mskel632 Месяц назад +1

      አዲስ አበባ ላይ የሚለምነው የፈረደበት የትግሬ ስዎች ሀውሃት ምን እያደረገ ነው?

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 Месяц назад +1

      ​@@user-vh9yj8yw2uYE WEYANE MiNU NEW YEMiSKENAW? KOMATA WEYANE KULKUALAM 🤸🏻🏌️🫏🏌️

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 Месяц назад +2

      ABiYiN WELDA YASADEGECHiW WEYANE NAT EKO🤓

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu Месяц назад +1

      @@user-vh9yj8yw2u ህወሃት፡ ፡ ወንጀለኛ፡ ነው፡ ወደ፡ ወህይኒ ፡ መግባት፡ ነው፡ ያለበት

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg Месяц назад

    በቅርቡ ግን ምላሳችሁ ይቆረጣል