ESAN TV
ESAN TV
  • Видео 86
  • Просмотров 2 604 584

Видео

ESAN TV አገዛዙን ያስደነገጠ የጀነራሉ ውሳኔ | Wed 03 Jul 2024
Просмотров 34 тыс.4 часа назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024
ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችው ቆይታ
Просмотров 8 тыс.7 часов назад
የዛሬው የኢሳን መደበኛ ዝግጅት ሊተላለፍ ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠይቅን ባልደባችን መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችውን ቆይታ ቃለ ምልልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋኖ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024
Просмотров 35 тыс.9 часов назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV “የሰላም ካውንስሉ” እና የፋ ምላሽ | Mon 01 Jul 2024
ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024
Просмотров 28 тыс.19 часов назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የኬንያው አመጽ ኢትዮጵያ ይሰማል | Thu 27 Jun 2024
ESAN TV የእንቶፈንቶ ኮንፈረንስ እና የለውጡ አስፈላጊነት | Wed 26 Jun 2024
Просмотров 19 тыс.21 час назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV የእንቶፈንቶ ኮንፈረንስ እና የለውጡ አስፈላጊነት | Wed 26 Jun 2024
ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024
Просмотров 40 тыс.День назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ለማይቀረው ለውጥ ተዘጋጅተናል ወይ? | Tue 25 Jun 2024
ESAN TV “አብይ በተናገሩ ቁጥር ለኢትዮጵያዊያን አዝናለሁ” | Mon 24 Jun 2024
Просмотров 20 тыс.День назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV “አብይ በተናገሩ ቁጥር ለኢትዮጵያዊያን አዝናለሁ” | Mon 24 Jun 2024
ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024
Просмотров 17 тыс.14 дней назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV እየከፋ የመጣው የሰብአዊ መብት እረገጣ | Wed 19 Jun 2024
ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV አደገኛው የዝርፊያ እና የቅሚያ ህግ | Tue 18 Jun 2024
ESAN TV ልጓም ያጣው ዘረኝነት እና የዜጎች ንብረት ገፈፋ | Mon 17 Jun 2024
Просмотров 19 тыс.14 дней назад
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti ESAN TV ልጓም ያጣው ዘረኝነት እና የዜጎች ንብረት ገፈፋ | Mon 17 Jun 2024
ESAN TV የቤተመንግስቱ ሚስጥራዊ ስብሰባ | Thu 13 Jun 2024
Просмотров 49 тыс.21 день назад
ESAN TV የቤተመንግስቱ ሚስጥራዊ ስብሰባ | Thu 13 Jun 2024
ESAN TV የፓርላማ ውሳኔዎች እና መዘዛቸው | Wed 12 Jun 2024
Просмотров 21 тыс.21 день назад
ESAN TV የፓርላማ ውሳኔዎች እና መዘዛቸው | Wed 12 Jun 2024
የኢሳን ቲቪ የፕሮግራም ማስታወቂያ
Просмотров 3 тыс.21 день назад
የኢሳን ቲቪ የፕሮግራም ማስታወቂያ
ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024
Просмотров 27 тыс.21 день назад
ESAN TV በኮሪደሩ ልማት የማይሸፈነው ሰሜኑን የማፍረስ ሴራ | Mon 10 Jun 2024
ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024
Просмотров 30 тыс.28 дней назад
ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024
ESAN TV የተገባደደው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና ያልተቋጨው ጦርነት | Wed 05 Jun 2024
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
ESAN TV የተገባደደው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና ያልተቋጨው ጦርነት | Wed 05 Jun 2024
ESAN TV ለህወሃት ሲባል የወጣው ህግ እና የኦህዴድ ዘረፋ | Tue 04 Jun 2024
Просмотров 35 тыс.Месяц назад
ESAN TV ለህወሃት ሲባል የወጣው ህግ እና የኦህዴድ ዘረፋ | Tue 04 Jun 2024
ESAN TV የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ እየመከረች ወይስ እያሰረች? | Mon 03 Jun 2024
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
ESAN TV የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ እየመከረች ወይስ እያሰረች? | Mon 03 Jun 2024
ESAN TV ምክክሩ እና ጦርነቱ Thu 20 May 2024
Просмотров 29 тыс.Месяц назад
ESAN TV ምክክሩ እና ጦርነቱ Thu 20 May 2024
ESAN TV በውጥረት የተጀመረው የርክበ-ካህናት ጉባዔ እና ጆሮ ያጣው የአብይ አገዛዝ | Wed 29 May 2024
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
ESAN TV በውጥረት የተጀመረው የርክበ-ካህናት ጉባዔ እና ጆሮ ያጣው የአብይ አገዛዝ | Wed 29 May 2024
ESAN TV "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" - አብይ አህመድ | Tue 28 May 2024
Просмотров 45 тыс.Месяц назад
ESAN TV "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" - አብይ አህመድ | Tue 28 May 2024
ESAN TV የከሸፈው የምክክር ኮሚሽንና “የመጨረሻው” ትንቅንቅ | Mon 27 May 2024
Просмотров 27 тыс.Месяц назад
ESAN TV የከሸፈው የምክክር ኮሚሽንና “የመጨረሻው” ትንቅንቅ | Mon 27 May 2024
ESAN TV ዲፕሎማሲው ፤ ከራስነት ወደ ጅራትነት | Fri 23 May 2024
Просмотров 20 тыс.Месяц назад
ESAN TV ዲፕሎማሲው ፤ ከራስነት ወደ ጅራትነት | Fri 23 May 2024
ESAN TV "ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ እርዳታ አንፈልግም" - አብይ አህመድ | Thu 23 May 2024
Просмотров 34 тыс.Месяц назад
ESAN TV "ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ እርዳታ አንፈልግም" - አብይ አህመድ | Thu 23 May 2024
ESAN TV የፋኖ ምላሽ እና ቤተክርስቲያንን የማፍረስ ሴራ | Wed 22 May 2022
Просмотров 22 тыс.Месяц назад
ESAN TV የፋ ምላሽ እና ቤተክርስቲያንን የማፍረስ ሴራ | Wed 22 May 2022
ESAN TV ከብልጽግና የመከራ ዘመን እንዴት እንውጣ? | Tue 12 May 2024
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
ESAN TV ከብልጽግና የመከራ ዘመን እንዴት እንውጣ? | Tue 12 May 2024
ESAN TV የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና የለውጥ ዝግጅት አስፈላጊነት | Mon 20 May 2024
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
ESAN TV የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና የለውጥ ዝግጅት አስፈላጊነት | Mon 20 May 2024
ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር ንግግር እና የአብይ የቁጣ ምላሽ | Fri 17 May 2024
Просмотров 30 тыс.Месяц назад
ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር ንግግር እና የአብይ የቁጣ ምላሽ | Fri 17 May 2024
ESAN TV ለፓርላማ የቀረበው አዋጅ እና የአሜሪካ አቋም | Thu 16 May 2024
Просмотров 27 тыс.Месяц назад
ESAN TV ለፓርላማ የቀረበው አዋጅ እና የአሜሪካ አቋም | Thu 16 May 2024

Комментарии

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 14 минут назад

    አማራ በርትታቹሁ እራሳቹሁን አትርፉ: የኦሮሞ እና የትግሬ ሴጣን የሆኑ ስወች ሊጨፈጭፋቹሁ ነው: ባለህ መሳራ ታገል: መሳራቸውን ቀምጣቹሁ ጨፍጭፋቸው

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 32 минуты назад

    እነዚህ "በፊት አብይ አህመድን ትደግፉ ነበር" ምናምን እያሉ ሌት ተቀን የሚያላዝኑት እራሳቸው አሁን ድረስ የአብይ ደጋፊዎች ወይም መሃል ሰፋሪ ሆነው ቆይተው ነገሮች ከጠሩ በኋል እራሳቸውን በሌለ "ሃቀኛ ታጋይ" ለመኮፈስ የሚጥሩ ባዶ ቅሪላዎች ናቸው። እባካችሁ የኢሳን ጋዜጠኞች ለእነዚህ ቅራቅንቦዎች መልስ አትስጡ። በርቱ!

  • @negesukasse2585
    @negesukasse2585 49 минут назад

    Welcome our heros

  • @orit4787
    @orit4787 Час назад

    ደሬ አብይ አህመድ ሰው በላው ደምጠጭውን ሰው እሳቸው ያሉት እያልክ ስታወራ ይደብራል ታረም።😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 часа назад

    10/08/2016 - 29/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 часа назад

    ሰላም ኢሳን !!! ብዙ ግዜ የማየው ነገር ድል ለግዜው 2 ነገር ልግለፅ 1 . ትችትን አትፍሩ ህዝብ የተለያየ አስተያየት ሀሳብ አለው ስትጠየቁ አብሪሩ አስረዱ እየደጋገማችሁ ዛሬም ነገም መቼም ያ ፖለቲካ ነው ። 2.አንዳንድ ኦሮሞ ነን ብለው ኢትዮጵያዊነት ሲያጣጥሉ ይህ አገር የኔ ብቻ ነው ሲሉ ላንተ ብቻ ማን ሰጠህ ብላችሁ ተጋፈጡ አትሸማቀቁ ትህነግ በሰጣችሁ ካርታ አትሸማቀቁ ።ድል ለ ጋራ ኢትዮጵያዊነት !!!!

  • @eskedardesta5197
    @eskedardesta5197 3 часа назад

    ለምታረጉት ሁሉ እናመሰግናለን

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 4 часа назад

    አቤ ዛሬ ትንሽ ደከም ያልክ ትመስላለህ ወይ እቅልፍ አልተኛህም ?

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 5 часов назад

    በርቱ 💚💛♥👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 6 часов назад

    ንግግሩ ልክ እንደ ሰው አስተሳሰቡ እንደ ውሻ!!!ኧረ ውሻ ይሻላል!!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 часов назад

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 часов назад

    አብይ አህመድ አሊ አራት ኪሎ የአባትህ እርስት አይደለም!! !! አገራችንን መምራት ለሚችሉት የመልቀቅ ግዴታ አለብህ !! ሕዝቡን ጐዳና በማውጣትና በረሐብ በመቅጣት በእስር በማፈንና በመግደል አገራችንን የደምመሬት ያደረግህ አደገኛ የገዳይና የዘራፊ አጭበርባሪ ቡድን ስለሆንክ ነው መንበሩን አታስቡ የምትለው ??

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 часов назад

    አብይ አህመድ አሊ ! ቀውሱ ጠማቂ ው አንተው አይደለህ ? አንተ ገዳይ አ ውሬ የሰው ደም በማፍሰስ ስልጣንህን የማሥቀጠል አላማ ያነገብክ ሰይጣን ነህ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 6 часов назад

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 6 часов назад

    ሁለታችሁም ታላቅ ሰወች ናችሁ በእናተ እንኮራለን ።

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 6 часов назад

    እብይ: እኔ: ኢትዮጵያን:ካልገዛሁ: ኢትዮጵያ:እንደ: ሱዳን:ትሆናለች: ብሎ: ፓርላማው: ላይ: ሲያስፈራራ: ነበር:: ነገር: ግን: እሁን: እየፈራረስች: ካለችው:ኢትያጽያ:ሱዳን: ትሻላለች:ሌላው: ቀርቶ:እብይ: ኢትዮጵያን: ከሚገዛ: ኢትዮጵያ:እፍጋኒስታንም: ብትሆን:ምርጫችን: ነው::

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 6 часов назад

    እበበ ገላው እደራ የእንግሊዝኛ ሙዚቃው ባስቸካይ ይቅረብልን

  • @SolomonEshetu-ei5gu
    @SolomonEshetu-ei5gu 7 часов назад

    Kabiy belay kirshat Ethiopia lay yelem. Tplf and America yethipia amlak gena yegachun .....

  • @SolomonEshetu-ei5gu
    @SolomonEshetu-ei5gu 7 часов назад

    Kate belay koshasha kirishatam delighted

  • @SolomonEshetu-ei5gu
    @SolomonEshetu-ei5gu 7 часов назад

    Dikala

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 7 часов назад

    እለም በሙሉ ተታሎ የሽለመውን ስው በምን ይጠርጠር

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 7 часов назад

    እባካችሁ ደሬ እቤ ለእንደዚህ እይነት ጥያቄ መልስ ብትስጡ ጥፋቱ የናንተ ብቻ ነው እደራ የምላችሁ እንደዚህ የሚጠይቁእችሁን እንተ በዚያን ጊዜ ምን እደረክ ብላችሁ እዚያው መስመር ላይ እያለ ጠይቁት

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 7 часов назад

    ከኢትዮጵያ የሚደውሉት ፣ የአቢይ አህመድ ካድሬዎች ናቸው። አየር ላይ ከመውጣታቸው በፊት ፣ ይጣሩ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 часов назад

    Thank you so much Jegnochachin God bless you both. Bertulin Kiberulin

  • @user-jp7oh7ss8f
    @user-jp7oh7ss8f 8 часов назад

    በትክክል አቤ ልክ ነህ ያኔ ለም ደገፍከዉ አሁን ደሞ ለምን ነቀፍከዉ ግልጽ ነዉ ኢሄን ጥያቄ ሚጠይቅህ ራሱ ያኔ ቀንደኛ ደጋፊዉ ነበር ሁላችንንም አታሎን ነበር በምላሱ ያኔ ደግፈነዉም ነበር ኧረ እንደዉም ሙሴያችን አምላክ የላከል መለአካችን ብለነዉ ነበር ነግርግን አሁን ለምዱ ተገፎበታል እኛም ተኩላ እንደነበር አሁን ተረድተን በቃህ እያልነዉ ነዉ እናመሰግናለን ኢሳኖች

  • @Kafu-toronto
    @Kafu-toronto 8 часов назад

    እንኳን እናንተ የኖቤል ኮሚቴ እንኳ ተሸውደዋል አቢቹን በተመለከተ በዚህ ምክንያት ልትወቀሱ ኣይገባም እላለሁ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 8 часов назад

    ደርየ አሁን የተናገረው የጅዋር ደጋፊ ነኝ ግን ህገ መንግስቱን ለመናድ ከሆነ ከአብይ ጋር እንሰለፋለን ነው እኮ ያለው ልብ በሉ አብይን የምቃወሙ የኦሮሞ ልጆች በሙሉ በአማራና ኦርቶዶክስ ላይ ምን አይነት ጥግ የለለው ጥላቻ እንዳለውና ፋኖ ገፍቶ ከመጣ እንደምዋጋ ነው የተናገረው እግዚአብሔር በቸርነቱ ብልፅግና ብልግና ያጥፋለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 часов назад

    Egziabhere yakbirwo

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 часов назад

    Thank you Abe you are right too. It is sad cadres took woyanes false rhetoric without any historical facts and still trying to dictate

  • @badrihassan6642
    @badrihassan6642 9 часов назад

    You are full shet

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    God bless you Dereje tha k you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    This one is funny. There is o ly one souverienity that is Ethiopia for all of us. THERE HAS NEVER BEEN A PLACE CALLED Oromia in our country THERE HAS NEVER BEEN A PLACE CALLED Amhara too. Oromo is a race amongst many and Amhara is a race amongst many Ethiopian races. The country is for all of us no minority race and no majority race we are all equal

  • @et2507
    @et2507 9 часов назад

    ወሬ ይነዳል..... እፍኝ እና እልፍኝ ===================== ዋናው ነገር ሰው ነኝ ብሎ ማመን ብቻ ነ:: በቃ:: ኢትዮጵያ ኣቢሲኒያ ተ"ክፉ ቀን 1888" ባጽር ኣገግማ ኣንዲሰውስተኛ.... ሰላሳ ፐርሴንት ዜጋዎችን ኣጥታ,, ከፍተኛ ምራባዊ ጦርነት ኣቸንፋለይ:: ጥበብ እፍኝ ጠርታ ባዶ ኣቧራ ነ:: ኣማሪካን ሃገር ኣንድ ገበሬ በተፈጥሮ ህ ግ ጋ ት ወይንም ስሪት ኬረዳሽ ነ:: ኣንድ ፎርድ መቶኣምሳ F-150 ታለው መቶ ኬክታር በሳምንት ያርሳል:: ምክኛቱም ብሮጋንዳ ኣጠገቡ ዲርሽ ላትል በውጉዝ ከመ ኣርዮስ የታተመባት ነ:: ምን መሰለክ?? ተስላ ሙታንቲ ሙዴል ኢትዮጵያ ተመረተይ ነ:: ቀለል ኣርገክ ያዘው:: ዱ ኖት ሞንገር ፊር ፎር ኣንድ ሆትዶግ:: ያሳፍራል:: ቀን ጠብቆ::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    Thank you wogenachin. God bless you

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 9 часов назад

    Dil le Fano.🎉🎉🎉 ameraru siltan masrekb alebt. As his wife told him better he may resign as soon as possible, to save Ethiopia.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    Tikikil thank you Ato Fikremariam God bless you. We are proud of our Jegnoch

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    Tha k you Ato Fikremariam. No need to explain

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    Thank you so much Fano Gashe Tedla you are right

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    God bless you Fano Gashe Tedla you are absolutely right. Lets do our part

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 9 часов назад

      Selam le Ethiopia. Medemer wed meqens sil telewte yasazinal lela medemerin eunt yemiyareg meri Amlak le Ethiopia yisit. Let God select the true leader to Ethiopia.🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 часов назад

    Welcome Fano Gashe Tedla

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 9 часов назад

    ድል ለነበልባሎቹ ፋኖዎች!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 часов назад

    It must be satans kore negegna i dont think shenes

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 часов назад

    Thank you Abe tikikil they are many of them are the satan toys

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 10 часов назад

    ወሮበላው. አብይ ሀመድ. መፈቅለ መግስት ያለህ. የራሱን ዘሮች ነው የሚጣሉት ግብግብ ለስልጣን ከዛው ነው ። ኢትዮ ፎረም. የሚሰራው. ትግሬ ፋሺሺቱን ማስወደድ እና ማስናፈቅ ነው. የኦሮሞው መግስት ወሮበላው አብይ ሀመድ የነሱ ውጤት መሆኑን. እና አብረው እየሰሩም. ማዘናጋቱነው ። በሌላ በኩል ባንዳው አማራ. ካድሬው በለው በወታደር. ያለው ንኑስ ማነትም ያላቸው. ጋኔሎች. ለአማራህዝብ. ምድር በደም በላብ. ወደክብራቸው የተመለሱትን ያስወረሩት. በመሀል አስተባባሪወች እነዚሁ ባንዳወች. ናቸው አማራ ፋኖ ነኝ ብሎህም. የሚቀባጥረውን አዳዱ ስማው ከትግሬ በላይ ትግሬ ሁኖ አንገጥምም የሚያጠፉ አይደሉ. ያውቃሉ. ወሮበላን ሀያሰባት አመት ሀገር ምድር አማራን ዘር በማጥፉት. ይሁን በማስጠፉት. የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ባማራው እዲነሳ የሰራ ትግሬ መሆኑ ተረስቶ. በጠላምት ወልቃይት እራያላይ. አርባ ሰባት አመት. የዳ ደብዳቢን የተቀደደን ዳግም በላያቸው ላይ. ሳይሆን በመቃብር ትግሬ ሊሰፉ ፈፃሞ አይፈቀድም. ይህዝብ ቅስቀሳ. ይደረግለት. ይልቁን. እደቅጠል ሳይረግፉ በበሺታ በራብ ከጦርነት የወጣው ጠላት ገዱ አዳርጋቸው. እና ኩባንያው እስከጭን ገረዱ. ማዛ መሀመድ የሚደፉደፎትም ባሉበት ቦታ ይታነቁ. ባንዳ ይውደም በአማራ ህዝብ ስም እና ትግል ጣልቃ እየገቡ. እዲህ የሚፀዳዱ እሴት አዳሪ. ውርጋት ሊጠፉ ይመከራል የወደቀው ወራሪው ኦሮሞ መግስት በአማራ እርስት ግዜ ሊያገን አይገባም. ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 часов назад

    Egzio Meharene Kiristos this satan it is him no shene

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 часов назад

    Thank you Dereje you are right Dr Daneal did great service to our country

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 10 часов назад

    Welcome Jegnoch

  • @muluafessa
    @muluafessa 10 часов назад

    የአማራ ሕዝብና በአጠቃላይ መላው የኢት.ሕዝብ ለፋኖ አጋር የሚሆኑ ጀነራሎች በመቀላቀላቸው ትልቅ ድል ነው።እንኳን ደሰ አለን።

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 10 часов назад

    የትግራይን ህዝብ ለማስጨፍል

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 10 часов назад

    ፋኖ ወደፊት!!!