ESAN TV የከሸፈው የምክክር ኮሚሽንና “የመጨረሻው” ትንቅንቅ | Mon 27 May 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 май 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የከሸፈው የምክክር ኮሚሽንና “የመጨረሻው” ትንቅንቅ | Mon 27 May 2024

Комментарии • 88

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi Месяц назад +12

    የተከበራቹህ የኢሳን አድማጮች ላይክ በማረግ የኢሳንን እውነት እንዲሰራጭ ያግዛል 💚💛❤️

  • @TesfahunAsreged
    @TesfahunAsreged Месяц назад +8

    ውድ የኢሳን አድማጭ ተመልካችና አዘጋጆች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Месяц назад +5

    እንእወዳችሃለንእ፡ተባረኩልንእ፡ዘራችሁ፡ይርባአ፡የድሀአ፡ድምጦችእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Месяц назад +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር 🙏

  • @getutadesse6121
    @getutadesse6121 Месяц назад +2

    Dere Abebe welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-qi5mr3dy5v
    @user-qi5mr3dy5v Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 Месяц назад

    “እናንተ እውነተኞች
    ኢትዮጵያውያን ሁሉ
    በርቱ፥🙏
    አንድ ሕዝብም ነንና🙏
    ስለኢትዮጵያ 🙏እናንተ በርቱ🙏 ይህ የመንግሥት
    የዘረኝነት ሥርዓት🙏
    _________
    በኢትዮጵያዊነት 🙏_________
    እንዲቀየር 🙏
    _______
    “የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”
    ዘዳግም 1፥11

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe Месяц назад

    ድል ለፋኖ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 Месяц назад +1

    መልካም የሆነ ውይይት ነበር

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Месяц назад

    እናመሠግናለን

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 Месяц назад

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Месяц назад

    ❤️❤️🙏🙏

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r Месяц назад

    Meti Derei Abeie Good to see you all

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    😢😢😢

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Месяц назад +10

    የፍጻሜው ጦርነት ነው ሁሉም አማራና ኢትዮጵያዊ ዘብ ይቁም በቦታው!!

  • @GETACHEWGAME
    @GETACHEWGAME Месяц назад

    I proud of ESAN always

  • @gutemaguutuu5117
    @gutemaguutuu5117 Месяц назад

    Wow
    The lady appears stunning 😍 ❤❤❤

  • @user-xo1sb5ib4y
    @user-xo1sb5ib4y Месяц назад

    💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tk4ft3us4m
    @user-tk4ft3us4m Месяц назад

    If it is true what Abebe Gelaw is saying about Fano, they should proceed to showa toward Addis Ababa? But I don't think so.

  • @_samsonabebe4853
    @_samsonabebe4853 Месяц назад

    ✅😩💯

  • @user-xz2dv5yp7j
    @user-xz2dv5yp7j Месяц назад

    ሰላም

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Месяц назад

    Fano

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Месяц назад

    እረ በስማም መቼ ነው ከነዚ አሪወሶወች ምንገላገለወ

  • @mandgjone666
    @mandgjone666 Месяц назад

    We stand with fano

  • @Qumbii46
    @Qumbii46 Месяц назад

    ሳታፍሩ "የኢትዮ/ሕዝብ ነፃነት ድምጽ" አላችሁ?

  • @TibletsKirby
    @TibletsKirby Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад

    እንዴት ነው አቤ የኮነሬሉ ንግግርና ተግባሩ አይገናኝም ካልክ አትዮጵያን ለማፍረስ የታጠቀው ወሽመጥ አፍራሽ በሆነው ጉዳይ እያጭበረበረ ለመሆኑ ማርሹ መቀየር አለበት ስለግሉ አትዮጵያ እየወሸከተ ነው የሚገኘው

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад

    እንዴት ነው አቤ የኮነሬሉ ንግግርና ተግባሩ አይገናኝም ካልክ አትዮጵያን ለማፍረስ የታጠቀው ወሽመጥ ሱሪ አፍራሽ በሆነው ጉዳይ እያጭበረበረ ለመሆኑ ማርሹ መቀየር አለበት ስለግሉ አትዮጵያ እየወሸከተ ነው የሚገኘው

  • @funnymument
    @funnymument Месяц назад +2

    ኮሜንት ካነበባችሁ የውይይት ግብዓት ይሆናችሗል! በአዲስ አበባ ከ21/9/2016 እስከ 28/9/2016 ዓ.ም ድረስ ውይይት እናደርጋለን በሚል ሀሳብ በዚህ ሳምንት አጀንዳ ፃፉ በሚል በየመንግስት መስሪያ ቤቱ በብልፅግና ፓርቲ አባላት ቅፅ እንዲበተን አድርገው ነበር? የተሞላውን ቅፅ ግን መልሰው አይወስዱም ለምን አትወስዱም? የሚል ጥያቄ ለሚጠዬቁት መልሳቸው አጀንዳውም ተወካዮቹም ተለይተው አልቋል ይሄ መጠይቅ ለፎርማሊቲ ነው የሚል ይፋዊ ያልሆነ ምላሽ ሰጥተውናል።

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 Месяц назад

    ይቻለው የሚመጣበትን

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 Месяц назад

    ደረጄ የSuleiman Abdella ጉዳይ ከምን ደረሰ?! ያዋጣነውስ ገንዘብ ከምን ደረሰ?

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 Месяц назад

      ሱሌማን ብቻ ነው የታሰረው። ይሄ ነው ችግሩ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Месяц назад

    Like like share አትዘንጉ

  • @belayw.senbet
    @belayw.senbet Месяц назад

    " አክሽንስ ስፒክ ላውደር ዛን ዎርድስ, ኤንድ አር ሞር ቱ ቢ ሪጋርድድ . "

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Месяц назад

    Hutu ye Rwandaw new ehey hauty amatsiyan nachew new

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад

    ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይህ ሁሉ እልቂትና ደባ እየ
    ተፈፀመ እያዩ እንዳላዩ መሆኑን
    በጣም ያሳዝናል። የኢትዮጵያ ጠላት መሆናቸውን አሳይተዋል።

  • @crafts8970
    @crafts8970 Месяц назад

    ለምን ፎኔ ለአይር ማስጠንቀቂያ አይሰትም እስከመቸ ነው በቃ የሚል ቁፍጥን ያለ ማስጠንቀቂያ እርምጃ ካልወሰደ የከፍ ነው የሚሆነው

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal Месяц назад +1

    አይ ደረጄ 🙄😂😂😂ባብይ ድንገቴ ዘመን ስለምክር ቤት መቀመጫ ባዶ መሆን ታወራለህ 🙄😂😂😂ሶየውኮ ጠዋት ላይ ነው ምን እንደሚሰራ አስቦ ደብዳቤ ወዲያው የምፅፈው 😂😂😂ዕቅድ ስሙን ካልሆነ በስተቀር የሚተዋወቁ አይመስለኝም 😂😂😂

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Месяц назад

    Bertu wondmochachen

  • @tesfaiberhe2558
    @tesfaiberhe2558 Месяц назад

    Ginbot 20 mehonu new kkkkkkkk mikikir 😂😂

  • @DTFNews
    @DTFNews Месяц назад

    ሰላም ኢሳኖች ምክክሩ ለአማራው ሕዝብ ምንም ፋይዳ የለው አማራው በስንት በኩል መሬቱ ተወሮ ታይቶ የማይታወቅ ጦርነት ተከፍቶበት ይህንን ችግር የማይፈታ ምክክር ኮሚሽን ምን ያረጋል በወለጋ ያ ሁሉ ሕዝብ ተፈናቅሎ የሞተው ሞቶ ይህ ሁሉ ሲሆን የምክክር ኮሚሽኑ ያውቅ የለ ቆይቷል ከተቋቋመ ይህ ሁሉ ሲሆን ምን ይሰራ ነበር? ሁለተኛ ይህ አካል ገለልተኛ አይደለም እራሱ ብልፅግና ጠፍጥፎ የሰራው ነው ስለዚህ ለአማራውም ለኢትዮ.ምንም ጥቅም የማያመጣ ከንቱ ስብስብ ነው ከእነዚህ ጋር ፋኖ በፍፁም የእነሱን ጥሪ መቀበል የለበትም እላለሁ አመሠግናለሁ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад

    በሴራ ፓለቲካ በተናበበ ሁኔታ ዘርፈ ብዙ ጥቃት እየደረሰበት የሚገኝ ሕዝብ አድማ ብተናና ሚሊሽያ ተብሎ ወንድም ወንድሙንም እንድገል እየተደረገ ስለሆነ ጆሮያለው ይስሜ!!!!!

  • @user-wh4cn9sr2l
    @user-wh4cn9sr2l Месяц назад

    ESAN bilachihu bik alachihu? E Bititewuat min ale?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад

    አንጅነር ባዶ አንጅነር

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc Месяц назад

    አብይና ብልግናዎችኮ አያሉት ያለው ክረምት ሳይገባ አጠናቁን ነው። ለምን ፋኖ አይተባበራቸውም?

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Месяц назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Месяц назад

    ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Месяц назад +1

    በወደብ ጉዳይ አትቃወሙ ምክንያቱም ነገ አቢይ አህመድ ሲወድቅ ወደቡ ይጠቅመናል።ሰልጣን ብንይዝም ካለ ወደብ ማሰተዳደር የማይቻል ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад

    ወታደሩም ኢትዮጲያዊ ድሐ እናት ወልዳ ያሳደገችው ሰውነው ብልፅግናወች የሚያልቀዎ ዝምብ ይመስላቸዋል እንደ?????

  • @robertaalt
    @robertaalt Месяц назад

    የሚሞት ልጅ፠ አንገቱ ረዥም ነው,,ይባላል።
    የምክክር ግሩፑ,,እድሉ ያው ነበር # ! ! >>>

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад

    የገንዘቡ ወጭ አይደለም የሚገርመው የቅጥፈትና የወሮበሎች እጅግ አደገኛ ሴራ መሆኑ ነው

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Месяц назад

    Getmehal yemin menbokbok new

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 Месяц назад

    ቀልድ ማርሻል ምናምን እያላችሁ እነዚህን አራጅ ምርኮኞች ባታነሡብን

  • @user-ty7cf8cn9w
    @user-ty7cf8cn9w Месяц назад

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ሥንቱን ያማአራ ሙሀራኖችን አሥሮ ያገር መከላከያ ብሎ የሜጠራውን ሥልጣኑን ለማራዘም ሲል በጀግናው ያማራ ፋኖ እያሥጨረሰው ከማጋር ነው የሚመካከረው

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 Месяц назад

    ወልቃይት ከአልማጣ ትምርት ውስድ ትግሬን እና አብን ማመን ቀብሮ ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Месяц назад

    የምክክር ኮሚሽኑ የአብይ ቁማር መጫወቻ ካርታ ነው

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    አሁን ደሞ ኤርትራዬ ማለት ሊጀምሩ ነው

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Месяц назад

    አብርሃ በላይ ከመከላከያ የተነሳው አዲስ የተሰራውን ቤት በሙሉ ለትግሬ ብቻ ለወያኔ ሲዋጉ የሞቱ ጭምር እጣ ወጣላቸው በሚል ሽፋን ስላደለና ይህም በመከላከያ አመራሮች መካከል ክፍፍል በመፍጠሩና አመፅ በማስነሳቱ ነው🤔ሀቁ ይህ ነው ይህ ጭራቅ እንኳንም ተነሳ👿👿🤮🤮👹👹👹

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d Месяц назад

    ታድ ምን ተማራቹሁ ብህውሃት

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Месяц назад

    አለኝ የሚለውን ሀይልና መሳሪያ ሁሉንም በአማራ ላይ ጦርነት እያሰማራ ነገር ግን ከሳምንት በኋላ ከፋኖ ጋር እደራደራለሁ ማለት የሰው በላው አገዛዝ ጨዋታ ምን ማለት እንደሆነ ፋኖ አስቀድሞ ያወቀውና የተዘጋጀበት ሲሆን የመጨረሻውን ጦርነት በመላ አማራ እከፍታለሁ ማለቱ እና ለማዘናጋት ነው፡፡ ለማዘናጋት የሚረጩት ውሸት ግን እውነት እየመሰለው ገንዘብ ለቃቃሚ ዩቱበር እያራገበ የእነሱን ስራ ይሰራላቸዋል፤ ማጋለጥና ማስተባበል ሲገባው፡፡ ፋኖን ለመከፋፈል ሞክረው፣ ሞክረው ባይካላቸውም እስከሚቀበሩ ድረስ መሞከራቸው የማይቀር ሲሆን ለመደራደር የፈቀዱ ፋኖዎች ጨዋታ ፋኖን ለመከፋፈል የታሰበ ተራ ወሬያቸው ነው፡፡

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Месяц назад

    አብርሃ በላይ እኮ ትግሬ ስለሆነ መከልከል ይችላል ስርዓቱ የነሱ ነው 👿👹👹👹👹

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Месяц назад

    የምክክር ኮሚሽነሮቹ የትግሬ ተወለጅ ናቸው ለዛ ነው የሚዘረፈው👿👿👹👹👹👹

  • @mandgjone666
    @mandgjone666 Месяц назад

    Abiy is the killer

  • @Monalizaye2024
    @Monalizaye2024 Месяц назад

    ንጉሥ የፓርቲዎች ድርድር ውስጥ አይገባም።

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 Месяц назад +1

    ደሬ ስርአቱ ከአማራ ጋር መቸም ድርድር አያረግም.. ለማዘናጋት የሚደረግን የውሸት መረጃ አታጉኑ እባካችሁ...
    አበይ እንዴት አማራን እንደሚጠላ አልገባችሁ ይሆን?
    ብልፅግና ከፋኖ ጋር የሚደራደረው በመቃብሩ ብቻ ነው. Mark my word!
    ሲቀጥል ምክክር ኮሚሽን የምትሉት በተለይ መቲ አምነሽበት ነው?/አበይ በዚህ ሳምንት ለሚያደርገው የዘር ፍጅት ሽፋን ወይም ማደናቆሪያ ነው...
    መቲ ና አበ vs Mesay and Derje በብልፅግና እንጥፍጣፊ ተስፋ ያላችሁ እና የለሌላችሁ ይመስለኛል.
    ትግላችንን አታዘናጉን... አማራን መጥቀም ከፈለጋችሁ ፋኖ ብቻ እንደሚያዋጣ ወስኑ ..የእርቅ ኮሚሽን እና የአብዬን ድርድር ፌክ እርሱትት.

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Месяц назад

    የአማራም ሆኑ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች አብይ አህመድ ጭራቁና ጋንግስተሮች እሰኪፀዳዱባቸው መጠበቅ የቂም ውርደት ነው

  • @AleBule
    @AleBule Месяц назад

    ደረጀ አሳጥር እንጂ ስሜትህን ገታ አርግ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    ዱቄት ተሰብስቦ ሀንባሻ ሆኖ መጣ

  • @gebre4575
    @gebre4575 Месяц назад

    ደደቦች ስትሰሩ የነበረ ሀገር ያፈርሳል ስትባሉ ጀሮ የለም መሀይምች

    • @Ayeante
      @Ayeante Месяц назад

      ቀስ ገጎይቶም

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Месяц назад

    Zemene Galla Zemene Seitan

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад

    እረ ኡኡ እልም ያለ የትህነግ አሽከር የነበረው ኢ ስለሺ አሁን እንደ ምርጥ ሰው ያውም በኢሳት ጋዜጠኞች ይጨብጨብለት??አይ ቦለቲካ እንዴት ቆሻሻ ነሽ ጠላሁሽ ።ምናል አንዳንድ ነገሮችን ብንተዋቸው።አሁን ስለ ስለሺ ቱቱቱቱ

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 Месяц назад

    አማራ ፓሊስ አማራ ሚሊሻ ልክህን ሲያሳይህ ተገድጄ ነው ብትል ?? መሳቂያ ነው ይምትሆነው እወቀው ፋኖ እየሳቀ ይገድልሃል

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 Месяц назад

    Zemene Galla Zemene Seitan