ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር ንግግር እና የአብይ የቁጣ ምላሽ | Fri 17 May 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የአሜሪካው አምባሳደር ንግግር እና የአብይ የቁጣ ምላሽ | Fri 17 May 2024

Комментарии • 120

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 месяца назад +17

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 4 месяца назад +1

    ደስ የሚለው ነገር የብልፅግና ጀዝባዎች ያዳምጧችኋል። ኮሜንትም አንብበው የሚያቃጥላቸውን እየተከታተሉ በዩቱብ ዲሊት ያስደርጉታል !

  • @kirubelara5709
    @kirubelara5709 4 месяца назад

    Ethiopia 🇪🇹 army 💪💪💪

  • @smtube3485
    @smtube3485 4 месяца назад +4

    ሚስጥሩን. ልንገርህ. ትጥቅ. የሚፈቱት. የህዋት. ወታደሮች. መከላከያ. ሊቀላቀሉ. ነው. ካልሰማ. ስማ.

  • @demelashmengistu9315
    @demelashmengistu9315 4 месяца назад +5

    Dereje, please, please, give Abebe give the chace to finish his view.

  • @timharmon10
    @timharmon10 4 месяца назад +4

    ወጥር አማራ! ወጥር ፋኖ 💪🏼💪🏼

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 4 месяца назад +9

    Dear Dere, please let Abe finish his sentence before you give any comment and don't distract. Thank you

  • @enocharegawe9310
    @enocharegawe9310 4 месяца назад

    Great news!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 месяца назад +1

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 4 месяца назад

    Abe & Dere thanks 🙏

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 4 месяца назад

    Well came E S N Medi 🙏

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 4 месяца назад +3

    Dere please give him a time for abebe till he finish .

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 4 месяца назад +5

    አሁንም እየተፈፀመ ያለው የጦር ወንጀል መሪ ነኝ ባዩ ጥቁር ፋሽሽት አማካኝነት ነው

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 4 месяца назад +1

      የጥቁሩ ፋሽስት የኦሮሞ ብልጽግና ነው!

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 месяца назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 4 месяца назад +6

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 4 месяца назад +2

    ❤🎉❤🎉

  • @mirtemereja20063
    @mirtemereja20063 4 месяца назад +5

    እንደውም ፋኖ ነበር ከነዚህ ጋር አልደራደርም ማለት ያለበት።

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 4 месяца назад +2

    ተሾመ ቶጋ አፍንጫህን ላስ። ፋኖን እና ሕዝብን ለማወናበድ የታቀደ ነው እንጂ TPLF ትጥቅ አይፈታም።

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 4 месяца назад

    በኢትዮጵያ ጠንካራ እና ሀገር መምራት የተሻለ ብቃት ያለው ህወሓት ብቻ ነው። ረጅም ዕድሜ ለሕወሓት ።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 месяца назад

    አአባ ነፍስህን ይማረሀው አንደበቴ ነው የተደረከው ይህ ግን እስከመቼ በአንድ ጥጋበኛ ምሁራናችንን እንጣ ልጆችም ያለአባት ይቅሩ እረ በቃ ሰሚ ካለ ማሽሞንሞኑ ይህን አውሬ😢

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 4 месяца назад +3

    🙏🙏🙏

  • @mesfinassefa3881
    @mesfinassefa3881 4 месяца назад +1

    Please Derege don't distract him

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 4 месяца назад +1

    እግዞ ፈጣሪ አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ እርስ በእርስ እያገዳደለን ሲሆን ህዝቡ ደንዝዟል አብይ ጠንቅሮ ህዝቡን እያስጨፈጨ ይገኛል

  • @samuela.7383
    @samuela.7383 4 месяца назад +3

    Dere let Abebe finish his ideas.

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 4 месяца назад +1

    አሜርካኖች የሚፈልጊት ብሄርተኝነት የተጠናወተው አገዛዝ እንጂ የሃገር ፍቅር የሚያራምዱ ፖለቲከኞች ገሸሽ እያደረገች ይገኛል። አማራው ተነቃቃ

  • @almazhile3047
    @almazhile3047 4 месяца назад +2

    Stop Amhara jenoside

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 4 месяца назад +1

    Freedom for amharan peoples
    From evils gangster prosperity party

  • @tititezeta5435
    @tititezeta5435 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 4 месяца назад

    ሁለት ጉማሬዎች አንዱጉማሬ ምላሱንየዋጠ አንደኛውጉማሬደሞ አፍንጫው በንፍጥ ተዘግቶየሚነፋነፍ የአንድ እናትልጆች

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 4 месяца назад

    አይ እማማ ኢትዮጲያ❤❤❤

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 4 месяца назад

    Selam esan Jonny and all members በሀሰት ከስራ ቦታ ወስደው ለምርመራ እያሉ ማሰር ከህግ ከሞራል አኳያስ እንዴት ይታያል አመሰግናለሁ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 месяца назад

    In dairect ፋሺስትነቱን ነው የነገሩልን

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 4 месяца назад +2

    አሜሪካ ሸኔ እና ህውሃት ስልጣን ላይ እንዲወጡ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች ይገኛል። Fano is a very nationalist movement so Americans does not need Fano to grip power at 4 killo. The America does needed a tribal leader in Ethiopia

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 месяца назад

    no body can stop fano

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 4 месяца назад +1

    Abe ena dere the great selam selam

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 4 месяца назад

    ደሬ አንዳንዴ የሰውን ኃሳብ ብታስጨርስ ጥሩ ይመስለኛል 😅

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 месяца назад +2

    በርቱልን።የባለፈው አይነት የኢሳት ክሽፈት እንዳያጋጥማችሁ ምን እየሰራችሁ ነው???

    • @lemin.550
      @lemin.550 4 месяца назад

      ጥሩ ጥያቄ❤

  • @msm5155
    @msm5155 4 месяца назад

    Wow you are so happy

  • @አገሬኢትዮጵያየሞተልሽቀር

    ፋኖዎ ች መጠንቀቅ አለባቸው የሚዘነጋ ስው ካለብለው ነው

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 4 месяца назад

    boring discussion Dereje intervening while Abebe is speaking

  • @girmabiru9372
    @girmabiru9372 4 месяца назад

    ESANን ለመርዳት ሊንክ እፈልጋለሁና እባካችሁ ላኩልኝ
    Thanks

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 месяца назад +3

    መንግስት መባሉ እደለኛ ነው

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 4 месяца назад

    Derge give him chance to talk Abebe

  • @TibletsKirby
    @TibletsKirby 4 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa 4 месяца назад +1

    One day Ethiopia will be free from the indirect colonialism for self government.

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 4 месяца назад

    Don't interrupt others DERE please please, display minimal professionalism

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 4 месяца назад +5

    አማሪካን እውነተኛ ይሰብአዊ መብት የምታከብር ቢሆን አብይ የተባለውን ግለሰብ በትግራይ ጦርነት እና በአማራ ክልል ጦርነት በተደረገው ጆኖሳይድ ይቀፈደድ ነበር ግን መግለጫ ከማውጣት ውጪ ምንም የምታደርገው ነገር የለም

  • @kirubelara5709
    @kirubelara5709 4 месяца назад +1

    Goodbye Fano

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 4 месяца назад

    Dere, i think you are a moderator now but your are intervening while Abebe is delivering speech so have patience and give time to Abebe. TENAGRE LIMUT ATBEL

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 4 месяца назад +2

    አቤ ደሬ እባካችሁ ይህንን አምባሳደሩም እንዲገነዘቡ በኢንግሊዝኛ የሚሠራጭበትን መንገድ ሌላዉም እንዲረዳው ብታደርጉ

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 4 месяца назад +1

    270'800 yeminastatikachew yeweyane wetader billu ayishalim abe ena dere

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 4 месяца назад +1

    ደሬ ምን ታወያየናለህ ። ዜና ንገረን።

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 4 месяца назад

    የምን ትጥቅ መፍታት ነው ብሌፅግናና ወያኔ አንድ ሁነናል አሉ እኮ አልሰማችሁም😊

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 4 месяца назад

    እራሳቸውን ፋኖ እያሉ የሚተሩት ሲል ማሲንጋ፣ ፋኖን እዉቅና ላለመስጠት መሞከሩን ያሳያል። አመሪካ በአንድ ቡድን ዉስጥ እጅዋ ከሌለበት ታጥላላለች። ምክንያቱም ወደፊት ቡድኑ አይሎ ቢወጣ የ አሜሪካንን ፍላጎት ያስፈጽማል ወይ ነው ቀመሩ።

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 4 месяца назад

    The United States Ambassador to Ethiopia Mr. Ervin Massinga should have spoken succinctly without ambiguity about the peace dialogue that he was referring to and criticizing the Fanos for refusing the negotiations.

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 4 месяца назад +2

    ❤😂🎉😢😮😅😊 hi

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 4 месяца назад +1

    Like and share please 🙏

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 4 месяца назад +1

    This’s absolutely clear targeted attack against Amharas ethnic groups. It’s time for Amharas to take vacation against extreme Oromo’s cadres that’s murdering Amharas.
    The level of tolerance by Amharas today we see openly the result from demolishing their home, indiscriminately arresting and killing attacking orthodox religion followers this’s absolutely a fascist regime!
    Abyi must be hold accountable for the crimes against humanity with his cabinets!

  • @addisalem696
    @addisalem696 4 месяца назад +1

    ደሬ አቤ ጎበዞች በውሸት በለቅሶ 26:16 ማሽነፍ ቢያቅታችው ከአሜሪካ የሚንጠባጠብ ተስፋ እየለመናችዉ ነው :: ይሁን ግን ወጣቱን አታስጨርሱት

  • @twdrskss
    @twdrskss 4 месяца назад

    Deal focused people tend to value straightforward and direct language. Examples of Deal - focused cultures are USA, Norway, UK, Germany and France (Moderately). In Relationship - focused business cultures, people tend to value relationship before doing business.

  • @ykt4447
    @ykt4447 4 месяца назад

    ገና የቀረው የመንግስት ሰራተኛ በዕርዳታ ስንዴ ይሰራል😅😅😅

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 4 месяца назад

    አሳቃችሁኝ አብይ ወንድ ያቅፋል በእጁ ያሻሻል አቅፎ ይሸጎጣል ቀለበት ያረጋል

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 4 месяца назад

    ብብት ያሸታል ብላቹ አስተካክሉት

  • @rihanayusuf2464
    @rihanayusuf2464 4 месяца назад +1

    Ababe

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 месяца назад +1

    Ke abyi ekulle USA ye Amhara ena tewahedoo telattt nat!

  • @Deganet
    @Deganet 4 месяца назад

    Hunam anchibchibu enji UN lay eyalu tigraya lya salezemetu newu

  • @fikrtemariamdemoz8564
    @fikrtemariamdemoz8564 4 месяца назад

    አበበ ሀሌ ስትጠራ ሚኒስቴር የመ/ቤቱ መጠሪያ ነው ሚኒስትር የሰውየው መጠሪያ ነው

  • @AdeEyrus
    @AdeEyrus 4 месяца назад

    አይ አብይ እቼን ሀገር ራዋንዳ ሊያደርጋት ጫፍ ላይ ነው ወይ ሀገሬ አሁን ለሱ የሚያሻቅብጡት የሀገሪቱን ሀብት እያወጣ ስለሚስጣቸው ነው እንጂ ከዚህ ካሃዲ ቡድን ጋር ስው የሆነ የሚስራ የለም እንኳን አሜሪካን አወቀችለት ይቀጥላል ሌሎችም ሀገሮች መንገር አለባቸው

  • @mirtemereja20063
    @mirtemereja20063 4 месяца назад

    የደቡብ አፍሪካን ፕሬዝዳንት ፕሮቶኮል እስኪመስል

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 месяца назад

    አንድ ደንቆሮ መሀይም በሰለጠነው ዘመን በንፁሀን ደም ተዘፍቆ የሚቀጥለው እሰከመቸ የኣዮጵያ ህዝብ ማሰብ አቆመ እንዴ?

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 4 месяца назад

    የስራ መናቅ ሳይሆን አብይ ሹፌር እንጂ የአንድ የተከበረች የረጅም ጊዜ ታሪክና ያላት አገር መሪ መሆን አልነበረም። ድንገት ባላሰበው አጋጣሚ ኢትዮዽያ እጁላይ ወድቃ አገር መሪ ሲሆን ህፃን ያቦካው ሆነ ነገሩ። ዲፕሎማቲክ ከየት ያምጠው መተቃቀፍ መደላለቅ እጅ ለእጅ መያያዝ ቀለበት ማድረግ ከዚህ የዘቀጠ ምን ልናይ እንችላለን።

  • @AbyotMesfin
    @AbyotMesfin 4 месяца назад +1

    Now dr Abiyi withdraw money from Amhara bank
    Becouse threy brought Bank IT Security from this pe4son while inprison

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 4 месяца назад

    ጉራማይሌ ይቁም። ሃሳባችንን ለመግለጽ ፣ አማርኛ ከበቂ በላይ ነው። በተጨማሪ ጋዜጠኛ ነን የምንለው ፣ አማርኛን ከማንም የበለጠ ፣ በአማርኛ መናገር መቻል አለበት። ጉራማይሌ በአስቸኳይ ይቁም!!

    • @sisay7
      @sisay7 4 месяца назад +1

      እሺ መምህር የኔታ የፊደሉ ጌታ😂😂😂😂😂

  • @فوزيهفويه
    @فوزيهفويه 4 месяца назад

    ስታስጠሉ ቦርጫም ጉማሬዎች😊

  • @mirtemereja20063
    @mirtemereja20063 4 месяца назад

    አፋኝ ዘራፊ ገዳይ ማን ነው

  • @tesfayeendale1453
    @tesfayeendale1453 4 месяца назад

    አሜሪካሆይ ቀኑ ጨልሞብሻል BRICS አለምን በአንቺ ላይ አስነስቷል አቢቹዬ መለስ አይደለም አይታዘዝሽም የሚታዘዙሽን ልታነግሺብን በዳዊት በልደቱ በጃዋር ወዘተ ሞከርሽ አልተሳካም ሙሉ ለሙሉ እንዳንቆራረጥ አርፈሽ ተቀመጪ ወደቻይና ሩሲያ እንዳንዞር

  • @saraabara6198
    @saraabara6198 4 месяца назад

    አይደለም ለምን. የሬስስት ክምችት

  • @getachewwoldemichael3735
    @getachewwoldemichael3735 4 месяца назад

    Dear Abebe Gelaw,
    Your expression is wonderful, thank you for that. However, when you are talking about the country Somalia, please do not say Somali, because this name implies to the Somali of Ethiopian citizen. So, better to describe it as Somalia to avoid confusion. Thank you again.

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe 4 месяца назад +1

    Diel Le fano

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 4 месяца назад

    እንደ ሀገር የመንግሥት መግለጫው ትክክል ነው።ውሣኔውን ተቃውሜአለሁ አላለም!!
    እነሡ መንግሥት አይደሉም!
    ልክ እኮ ነው!!

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 4 месяца назад +1

    የአብይ ቁጣ እንድዶሮዋ ገመዱን ነው እሚያሳጥረው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 4 месяца назад

    ደሬ ሠው አጥተህ ነው እንዴ ታዬን የምትጠራው። የምድር አድርባይ የኢህድን ብአዴን አባልና የህወሃትና ብልፅግና አሽከር ነው።

  • @wechecha
    @wechecha 4 месяца назад

    በጣም ወጥ ረገትክ አምባሳደር አስቀ ስላሴን እንዲህ መሳደብህ.... ባለጌነትህን አሳወክ
    ውይ ባልሰማችሁስ.....

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 месяца назад

    ተቃራኒ መቆሙ አስጠላኝ ግን የአልተገነዘባችሁት:
    1) አምባሳደሩ ተቆርቁሮ አይመስለኝም ሆኖም አብይን መደገፉ የራሱ ውድቀት ስለሆነ ጥቅም ለማስከበር የተነገረ ምርጫችን አንተ አይደለህም ለማለት ነው.
    2) የፈለጉትን ሥልጣን ላይ ለማውጣት በንግግሩ ላይ የአወደሷቸውን ዓይን የጣሉባቸው መሆኑን ያሳያል. በተለይ መራራ ጉዴናን ሥልጣን እንዲይዝ የፈለጉት ይመስላል.
    3) ቅዱስ አባባል አድርጋችሁ የምታዩት የተቀጠረበትንና በግሉ የሚያደላበትን ለማሳየት እንጂ አማራ ሥልጣን እንዲይዝ ስለማይፈልግ:
    ሀ) አብይ በአረጋ ሥር ሆኖ ይስራ ነው ያለው እንጂ የሰላም ድርድር ከፋኖ ጋር አልጠራም.
    ለ) ፋኖም በግልጽ ተጠይቆ የሰጠው መልስ የለም. አምባሳደሩ የአለዉ በኦፊሽል የፋኖ ተወካዮች የተነገረ እንዳልሆነ እያወቀ ፋኖን ዝቅ አድርጐ ለማቅረብ የተጠቀመበት ነው.

  • @chimdiwade715
    @chimdiwade715 4 месяца назад

    wushet wushet false false false

  • @NetsanetAltaye-y2b
    @NetsanetAltaye-y2b 4 месяца назад

    ሰው እንዴት እድሜውን በሙሉ እንደ ውሻ ውውውው እያለ ይኖራል አቤ እኔ የማዝንው ለልጆቻችሁ ነው የናንተታሪክ ህዝብ ፊት ለመቆም ያሳፍራቸዋል $$$$$ሂሊና ይሻላል አይጠቅምም

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 4 месяца назад +1

    Bwrtu

  • @wechecha
    @wechecha 4 месяца назад

    በአብይ መቆጣት መኩራት ነበረብህ እስከመቼ ነው ነጭ መለማመጥ ያለብን::
    ከፋዮቼን ለምን ተናገራቹህ ካልሆነ በስተቀር
    ኢራቅን አፍጋኒስታንን ወይስ ሊቢያን አብይ መሰላቹህ ያፈረሰው እንዲህ አለሳልሰው እንደናንተ አይነቱን ተጠቅመው አገሪትዋን የሚያፈርሱት:: አሜሪካን ስንት ጥቁርና ሬድ ኢንዲያን ላይየሚፈጽሙት ሰባዊ ጥሰት ሳታቁት ቀርታቹህ አይመስለኝም ዛሬ ተነስታቹህ አሜሪካ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጨነቃት ብላቹህ የምትጫጩት....😂😂😂😂😂😂

  • @zeroone6461
    @zeroone6461 4 месяца назад

    😂😂😂😂

  • @abdiahmed9718
    @abdiahmed9718 4 месяца назад

    Qzen

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 4 месяца назад

    ለአምባሳደሩ ንግግር መለስ የሰጡት ታዬ ናቸው ምላሳችሁ ላይ አብይ ስለታተመ ህክምና ያስፈልጋችኋል ።

  • @dagnejima1709
    @dagnejima1709 4 месяца назад

    ጡሩባ😂😂😂

  • @Swungne
    @Swungne 4 месяца назад

    አበበ በበረዶ የተዘፈዘፈ ነው የሚመስለው በትንታኔውም ይሁን ውይይት ያ መለስን ያንቀጠቀጠ ድምፅ ሞራል 2%እንኮን የለም አበበ በሌላ ሌላ ነገር ቢተባበር ሌላ ለዘመኑ ለትግሉ ሞራል ወኔ ይዞ የሚተነትን ብታመጡ

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 4 месяца назад

    😂😂😂😂