ESAN TV ምክክሩ እና ጦርነቱ Thu 20 May 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV ምክክሩ እና ጦርነቱ Thu 20 May 2024

Комментарии • 167

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 4 месяца назад +10

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 4 месяца назад

    እናመስግናለን ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 4 месяца назад +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ❗💚💛❤💪

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 4 месяца назад +9

    በርቱ ኢሳኖች በብዙ ኢትዬዺያዊያን እየተደመጣችሁ ነው

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 месяца назад +5

    አንበሲት!!🦁💞
    አንበሶች በርቱልን!!🦁🦁
    💚💛❤️

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +3

    አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሽንፈት ውድቀት ባርነት ነው

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 месяца назад +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @AlemayehuTilahunGetahun
    @AlemayehuTilahunGetahun 4 месяца назад +7

    አለን እየሰማናችሁ በርቱ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 месяца назад +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 4 месяца назад +3

    አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቶቸዉ አቃጥሎለብልቦ ፈጃቸዉ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 4 месяца назад +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ህዝብን ያሸነፈ አሸባሪ የለም

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe 4 месяца назад +6

    ድል ለፋኖ

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 4 месяца назад +3

    ወይ መቃጠል እንደው ኢትዮጵያን ከእዚህ ቀውስ ሰውዬ ነጥቆ የሚያተርፍልን አንድ ሀይል እግዚአብሔር ይስጠን እንጂ ምን እንበል ተቃጥለን ሞትን

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 4 месяца назад +4

    ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና 4 месяца назад +1

    ሽመልስ በተናገረው ላይ ምንም ጥርጥር የለውም በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ሰዎች የሚናገሩት ነው ብሏል ባይልም ይላል ያ የበታችነት ስሜት የግድ እንዲናገር ያደርገዋል

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 4 месяца назад +3

    Meti we love you❤❤❤❤ thanks a lot

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад +2

    የሴራ ፓለቲካ ሐገርያፈርሳል እንጅ ሐገርአይገነባም!!!!

  • @oneethiopia1482
    @oneethiopia1482 4 месяца назад

    ድል ለOLF, ሽንፈት ለቅዘናሙ ፍኖ ፋንዶ

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @fekedeDawit
    @fekedeDawit 4 месяца назад +3

    ኢሳን ጀግኖች በርቱ የእራት ሰአት ነው ቤተመንግስት ኦነዚህን ሰይጣኖች አጠጣልኝ እንቅልፍ እንዳይወስዳቸው

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 4 месяца назад +6

    ሰላም ሰላም ኢሳን ቲቪ አቅራቢዎች እንኳን ደህና መጣችሁልን መልካም ጊዜ

  • @tofikessa3326
    @tofikessa3326 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏👍

  • @Ethiopia27
    @Ethiopia27 4 месяца назад +1

    መታሰቢያ ከደብረ ብርሃን ለጋዙ የታሰበው አማሮችን እንደሆነ በሚገባ ግለጪው። ኢትዮጵያዊያን እያልሽ ባታቀይው ጥሩ ነው።

  • @mustafaahmed1299
    @mustafaahmed1299 4 месяца назад +1

    💚💛❤️

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 4 месяца назад

    Yes m

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 4 месяца назад +4

    አማራ ባለህ መሳራ እራስህን መክት ሳይቀድሙህ ቅደም ማንም አሽንፎህ አያቅም

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 месяца назад +4

    ኮነሬሉ እርም አያውቅም ባገኘው ነው የሚገድፈው

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 4 месяца назад +2

    Metti, messay and abe wellcome u all are great to me

  • @Abnezer_YT
    @Abnezer_YT 4 месяца назад +1

    መቲ ዛሬ ልዮ ነሽ
    እውነቱን አፈረጥሽው ።

  • @change4432
    @change4432 4 месяца назад

    የህግ እውቀት ያላቸው በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምን እያስቡ ነው?

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 4 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞት ለመርዘኛ ዘረኞች❤❤❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 4 месяца назад

    Thanks!

  • @Zewge
    @Zewge 4 месяца назад +1

    😂 Thank you Metti May God increase your wisdom

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 4 месяца назад

    ትክክል ነህ መሳይ ሽመልስ አብድሳ የአማራን ህዝብ እንደሚጨፈጭፍ ቀድሞ ተናግራል የአማራ ህዝብ አሁንም ጅል ነው አልገባውም ከአሁን በኃላ ትግሉ የመኖር ያለመኖር ነው በጣም የማዝንባቸው ሆዳም አማራ ሆዳቸው እንዳይጎልባቸው ዘላለም የሚኖሩ መስላቸው ነው !!!

  • @Abduselam-n6h
    @Abduselam-n6h 4 месяца назад +1

    2016 የብልፅግና መቀበሪያ ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀድሞ ባለመስማትህ እየደረሰብህ ያለውን መከራ ተመልከት መስማት የምትፈልጉት አልሆነም አሁንም ስማ አንድነትህን አጠንክር ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ እስካልተወገደ መከራህ ይቀጥላል ነገ ይብሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀጠዘረኛውና ገ ዳዩ የኦነግ ሸኔ መሪ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 4 месяца назад

    መስፍን የእእምሮ ሀኪም ነው ስለዚህ በሽተኛ ስለሆነ ሀኪም ያስፈልጋዋል

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад

    የሴራ ፓለቲካ ኢት ዮጲየን እያወደመነው!!!!!

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 4 месяца назад

    " 4:10 Doing The Same Thing Again Agian And Agian And Expected Different Result Is the Act Of man no Mind"Alberastian

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 4 месяца назад +1

    ወንድሜ መሳይ ምክክር መረራን መጠየቅ ነውወይንም ይልቃል መጠየቅ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 месяца назад

    የሴራ ፓለቲካ ሐገር እየገደለ ነው!!!!!

  • @romanzena7791
    @romanzena7791 4 месяца назад

    Good

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 4 месяца назад

    Yemikikir commutiion yemibalu ebakachihu Abiyin mikerut.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 4 месяца назад

    ❤❤😊💚💛❤️

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️አዲስአበቤ በየጓደኞቻችንበመደወል ተቃውሞአችንንበማህበራዊ ሚድያ መግለጽ ከየትም ሆነን እንደየ እውቀት ደረ ጃችን ጥሩ መልዕክት በማስተላለፍ አንድሰው በቤተሰቡ ብዛት መጠን ሊሆን ይችላል መሬት ላይ ያለውን በመፃፍ ሳይወያዮ መናበብን የማያቋርጥ ዘመቻ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያዊ በምንችለው ሁሉ ተቌውሟ ችንን እንግለፅ

  • @WeladeBeda
    @WeladeBeda 4 месяца назад

    😊

  • @twdrskss
    @twdrskss 4 месяца назад

    መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር ቆሞ እየተመለከተ ነው ነገግን መሬቱ ተንዶ ተንዶ መጨረሻ ላይ ሁሉም ጠራርጎ እንደሚወስድ አልተረዱም ባለፈው ጦርነት አልተማሩም ተጋሩን የበላ ጅቭ ማንንም አይምርም ጃል🤔🤔🤔

  • @AysanewAbie
    @AysanewAbie 4 месяца назад

    ላዳምጥ ከፍቸው ተፈናቅለው ደብረብርሃን ያሉትን አማራ ኢትዬጲያውያን እያሉ ሲጠሯቸው ዘጋኝ።

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042 4 месяца назад

    መቲ በዚህ ሁኔታ የሚካሄድ ምክክር እንዴት ነው በቅንንት ነው ያሚካሄዱት?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 месяца назад

    ትክክል ነው ቲክቶክ በትኖታል እንዴት እንዳላያችሁ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 4 месяца назад +1

    በቃ የትግራይ ህዝብ ተራብኩ ካለ ይውጣና ይናገር ሄደህ ብትጠይቃቸው ምን አገባህ መሪዎቻችን እነሱ ናቸው አትንኩብን ነው የምሉህ ይልቅስ እውነት የሆነውን በአማራ ላይ የተደቀነውን የእልቅት ድግስአጋልጥ ያማል ያነ ወያኔ እንደዘረፈ አሁን ኦሮሞ በነቅስ አማራን ለመዝረፍና ሴቶችን ለመድፈር ከብቶችና እህል ሳይቀር ድምጥማጡን አጥፉ ተብሎ የአማራን ሃገር ስኦል አድርጉ ተብሎ አውረዎች እየጎረፉ ስላሉት አጥብቀን እንጩህ ያማል ያሳቅቃል ወዴት እንህድ ለአብይ ተገዝተህ አማራን እየበላህ ያለህ ባንዳ ሆዳም ዲቃላ አማራ ይዘገያል እንጅ ይህቀን ያልፋል ከህዝብህ ጎን ቆመህ ሃገርንም ህዝብንም ብታድን ይሻላል ነገ አፍህ ላይ ይሸናብሃል አብይ እንዴት ልብህ ጨከነ አማራ ወገንህ ላይ ይህን ሰቆቃ እያየህ በሚያልፍ ገንዘብ ተገዝተህ እናትህን የምትበላ አር ውይ እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

  • @fekedeDawit
    @fekedeDawit 4 месяца назад +1

    በጣም የሚያሳዝነው አበበ ቶክቻው ቤት የልጆች ክፍለ ጊዜ ማየቱ ዮሻላችኋል ይሄን የመሰለ ውይይት እባካችሁ አድሚኖች በጣም ላዮክ አድርጉ እያሉ ይለፋሉ ላይክ ማድረግ እንዴት ያቅተናል

  • @Dan77779
    @Dan77779 4 месяца назад +1

    2000 ኢትዮጵያውያን?ወይስ አማራወች?

    • @HAGERESEWATASH5594
      @HAGERESEWATASH5594 4 месяца назад +1

      መታሰቢያ 2000 አማራዎች ናቸው ኢትዮጵያን ስለሆኑ አይደለም የሚሰቃዩት መታወቅ ያለበት ነገር ጠላቶቻችን በስማችን አይጠሩንም እኛ አማራ ነን

    • @Dan77779
      @Dan77779 4 месяца назад

      @@HAGERESEWATASH5594
      የአማራ ጀኖሳይድ ከሚደበቅበት አንዱ መንገድ ኢትዮጵያዊያን ፣ ንፁሃን... ወዘተ እየተባለ በመጥራት ነው። ይህን አካሂያድ ሁሉም አማራ ሊነቃበት ይገባል።

    • @HAGERESEWATASH5594
      @HAGERESEWATASH5594 4 месяца назад

      ተበዳይን በስም አለመጥራትከዚህ በላይ ክፋት የለም በውነቱ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 месяца назад +1

    ABIY SPONSORS NEED #POPULATION #REDUCTION, ❗They care less which side wins or lose

  • @arkfunetube3967
    @arkfunetube3967 4 месяца назад

    መታሰቢያ ትዳር ከሌላት ላገባት እፈልጋለሁኝ ንገሩልኝ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Del Le Amhara Fano. Mingezem!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 4 месяца назад

    አብይ አህመድ የአገሪቱን ገንዘብ ተቆጣጥሮ ገንዘብ ካለ በመሬት ላይ የጫካ ቤት በሰማይ ቤትም ላያችን ላይ እየሰራ ይገኛል። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @mesfinshiferaw8236
    @mesfinshiferaw8236 4 месяца назад

    ግን የውነት ነው አብይ ሮቦት ነው አሉ እኔ ጠረጠርኩ

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 месяца назад

    አሁን እንካ ደም ነው የሚጠጡት
    ሲፈልጉም ውስኪው እንዳይቀር ለእብደት ይደበላልቂታል

    • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
      @HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 месяца назад

      ይህ የምክክር ፕሮፌሰር ጋቢ ተላብሶ ከቅዳሴ መልስ ቀሪ ግዚያቸው ተባርኮ የሚያሸልቡበትን ከማመቻቸት በደነቋቆረ የፋሽዝም ግዞት ምራቃቸውን በፍርሀት ቆፈን ለምን ያደርቄሉ መስፍን ለመሆኑ ማናቸው?

  • @TsegaDemise
    @TsegaDemise 4 месяца назад

    ዱላ እንደው የሚሰልል ከሆነ መጥቀናልና ይበል የሚሰኝ ነው።
    እኔ ቀንደኛ የብልጽግናን ርዮተ ዓለምን የምቃወም ብሆንም ግን መንግስት ሥጋት አለብኝ ፣ብዙኃን አደጋዎች ውስጥ ናቸው ብሎ ካመነ ይሰልለን ።እንዲህ አድርጎ ደኅንነት ማረጋገጥ በቻለ

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 4 месяца назад

    አታሽሞንሙኝዉ ኦሮሞ ከሀዲ ህዝብ ነዉ

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK 4 месяца назад

    What a lay metasebi

  • @MimiTalaho
    @MimiTalaho 4 месяца назад

    May 20 eko new milew yemeche new besiteti new yetsafachut?

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe 4 месяца назад

    መሲ ጥሩ ፓለትኸኛ ነበርሽ ግን ተበላሽሽ።

  • @tewodroskibrom8747
    @tewodroskibrom8747 4 месяца назад

    Abiy Ahmed or abdi or abedella right nobel prize Isayasin aderenghero kebad ill.aew bizu aykiulin zero new abiy ghizew stop .media important new hululum yalfal💙🌏

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ሕዝብ የማጥፋት አላማ ይዞ የተነሣ ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተነሳ በየተራ አንሙት እላለሁ

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 4 месяца назад

    ምክክርና ጦርነት፣ በኢትዮጵያ አሁን ከሚታየው ሁኔታ ውይይት ወይም ምክክር ለማስተናገድ መድረክ የለም። መድረኩን ለመፍጠር ደግሞ የአምባገነኑ ሥርዓት አይፈቅድም። ውይይቱንም ሆነ ምክክሩን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ መካፈሉ መረጋገጥ ይኖርበታል፣ ውይይትም ሆነ ምክክሩ በሚድያ ለህዝብ መተላለፍ ሲኖርበት ህዝብ ተሳተፈ ይባላል። ግን በእምባገነን ስርአት ውስጥ ሠራዊቱ ለአንድ ሰው ያደረ ህዝባዊነት የማይሰማው፣ ዘርን ማዕከል ያረገ ጠመንጃ ያዥ በተንሰራፋበት ሠላማዊና ዲሞክራቲክ ፎረም አይኖርም ። የመንገጠል ጥያቂ ፣ዘርን መሠረት ያደረገ ተቀባይነት ያጣን ህገ መንግሥት አንግቦ ምን ዓይነት ውይይት/ምክክር ይጠበቃል። ህወሓት፣ ኦኔግ ፣ አማራና ፋኖ እንዲሁም ሌሎች የተለያየ የማይታረቅ አጄንዳን ይዘው መድረክም ውይይትም መፍጠር አይቻልም ። ስለዚህም ህዝባዊ ጦር ካልተፈጠረ የኢትዮጵያን ችግር ለመፍታት መተማመና ሠላም አይፈጠርም። ጠመንጃውን የሚቆጣጠረው ህዝባዊነት የሚሰማው የኢትዮጵያ ሠራዊት ሲፈጠር ነው። በትእዛዝ ቃታ መሳብ ሃገሪቱዋን እያተራመሰ ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @ermiyashailehaile8508
    @ermiyashailehaile8508 4 месяца назад

    እዉነትሽነዉ የኔህት ያብይን ሴራ ጥሩ ገልፀሽዋል ይሄ እስስት የሆነ ሰዉዬ

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 4 месяца назад

    ዛሬ May 30 ነው። 20 አይደለም ቀኑን አስተካክሉ።

  • @MohammedAhmed-gs8ui
    @MohammedAhmed-gs8ui 4 месяца назад

    ቀኑን አስተካክሉት ሜይ 30 ነው

  • @fekedeDawit
    @fekedeDawit 4 месяца назад

    መንግስት አፈር የሚበላው አንደኛው ብርጌድ ኢሳን ይባላል ጀግኖች በርቱ የኢሳትን ውለታ አንረሳውም አሁንም እናመሰግናለን ለምታደርጉት

  • @teferitesfaye7464
    @teferitesfaye7464 4 месяца назад

    አፕልኬሽኑ ምድን ነው ስሙ

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h 4 месяца назад

    የተጻፈው ቀን ስተት ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!

  • @muluafessa
    @muluafessa 4 месяца назад

    የአሁኑ የምክክር አነስሳስ በአማራ ክልል የታወጀውን የዘር ማጥፋት ጦርነት አቅጣጫ ለማሰለወጥ የሚደሰግ አሩጫና የአለምን ሕዝብ ማሳሳቻ ሰለሆነ ተጨማሪ አሰተያየትን አሰባሰቡ።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 месяца назад

    "እኔ ሳልሞት በህይወቴ ቆሜ እያንዳንዷ ጡት ነካሽ ወንበዴ ስትቀበር አያለሁ'' ( ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም)
    ንጉሱ ወደውጭ ሃገር ተማሪዎችን ለትምህርት ሲላኩ ሃገርን እንድንወድ፣ሰንደቅአላማን እንድናከብር አደራ ይሉ ነበር!(ወደውጭ ሀገር ለትምህርት የተላከ ተማሪ)
    ለጥፋት ለውድቀት ለድህነት ታጥቆ የተሳው ኢትዮጵያ ጠሉ ነጻ አውጭዎች(በምሁራን እብደት፣በምሁራን ክህደት፣በምሁራን የሚሰራ ሴራና ተንኮል ለሃገር ያደርጉት ውድቀት)
    አሜሪካኖች፣አውሮፓዊያ በአፍሪካ ውስጥ የተፈጥሮ ሀብት ካለ ለአህጉሩ አማጻዎችን እንደአሸን ያስልፉሉ

  • @mesfinfeleke-xv9dn
    @mesfinfeleke-xv9dn 4 месяца назад

    Telantena wed Awash meleme wetatoche yezo sihef kenberut keteket meknawoch 2 mengdachewn setew Ye Adama high way lay teglbetwale zare ke Adama selkesh 10:30 lay new yayehute

  • @haideroumer6353
    @haideroumer6353 4 месяца назад

    አሰስ ገሰስ ሀሳብ ይዛችሁ ችግሮችን ሁሉ ለአንድ ግለሰብ በመስጠት ውጤት አያመጣም ። እናንተ በሰላም እየኖራችሁ ህዝቡን አታስጨርሱት

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 4 месяца назад

    ህዝብ በጀምላ እዬተጨፈጨፈ ነው ኢትዮጵያ የምታድገው እህን ጊዜ ሆዳም አማራ ሆዱን መርጦ ነው እንጅ መሆን ያለበት በእሱ ቤት ዘላለም የሚኖር መሎት ነው በደስታ ለመኖር ህሊናን በጥቅም ሸፍኖ ሌላ ተመሳሳይ የሰውን ልጅ ህይወት እያስጨፈጨፉ የጥቅም ተጋሪ መሆን እጅግ አሳፋሪ እንካን በሰው ልጅ በፈጣሪ ሊያስምር አይችልም ወንጀለኝነት ነው ሌላው ወሎ ላይ ትልቅ ስህተት የተሰራው ኦሮሞ ማታ ወሮ ጣት የራሱን ስም ሲያወጣ ተስማምተው በዝምታ ያለፉ ቤተ አማራዎች ትልቅ ስህተት ነው ለልጅ ልጅ ዕዳ እንድከፍል ሆናል !!!

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Government is the problem not the solution. Ronald Reagan
    Ethiopian current fascist PM is the main problem not the solution. GHU JW

  • @tafere224
    @tafere224 4 месяца назад

    360 መረጃውን ቀድሞ ስለለጠፈ መረጃ እውነት እስኪሆን ለማጣራት ስላልቻልን መረጃውንለማካፈል ያክል ነው አይ ደደቦች እርስ በርስ ተበላሉ ጠላት ቀዳዳ ነው የሚፈልገውና

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 4 месяца назад

    የልቡን የሚሻውን ፈፅሞ ሲጨርስ እንዳልከውም አቤ የወሰን ኮሚሽን አዲስአባቸውን ከቀረጠፉ በኋላ አስሮ ገሎ ይህንም ቀጥሎበት ከማንአባቱ ጋር ነው የሚወያይ የሚያሳዝነው ሰው የሚባሉ አሳጣት ሀገሪቱን evil የሆነ

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 4 месяца назад

    Meti why was it called if I heard right dula virus? Because I always say Keli (beautiful Kelemua Betesilassie my mothers good family friend) talking to me from NY city once over the phone Keli said arejeh then I said to her yes Keli dula yezialhu, unexpectedly loudly ou ou! alech bilish alwashim Meti. That’s the dula story I always like. GHU JW

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    ያልተማረው ዶክተር አቶ አብይ አህመድ አሊ ሳይማር በያዘው ወረቀት የበታችነት ስሜት ስለሚሠማውም ጭምር ምሁር ጠልነቱንና ምሁርን የማጥፋት ሥራው ምስክር መሆኑን በተለያዩ ንግግሮቹና በቀጣይ ያሰበውን የሠማነው ነው ....

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 месяца назад

    በኢትዮጵያ ምድር አንድ ወንድ ጠፍ ቀጣፊ ውሸታም ቀዳዳ መናፍቅ አብይ የሚያስወግድ ከምደረ ገፅ ወይኔ ሀገሬ ወንድ አጣሽ

  • @abrahamtesfom1854
    @abrahamtesfom1854 4 месяца назад

    😬😬😬

  • @mesfinfeleke-xv9dn
    @mesfinfeleke-xv9dn 4 месяца назад

    Zare ke Adama semles 2 kitekite meknoch telantena melemel wetadtoch yezo 21/9/2016 teglbeto zare Adama highway laye zare menged tezgeto neber

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 месяца назад

    ይህን ያህል ወጣት ወደእማራ ክልል እንዲዋጋ መላክ ምንም ለወጣቶቹ ሞት ግድ እንደሌላቸው ነው የሚያሳየው እረ እያዛልቅም መካሪ እጡ እኮ እነዚህ ስዎች

  • @oneethiopia1482
    @oneethiopia1482 4 месяца назад

    አሮጊቱና የሽማግሌዎቹ ወግ😂😂😂

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK 4 месяца назад

    This is the issue nothing to leave you what you talk

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 4 месяца назад +2

    ፋኖ አያጨደ እየከመረው ነው የኦሮሙማን ጎመን ሰራዊት ።

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 4 месяца назад

    እኔም አያርመኘም እያደመጥኳችሁ ነው ቆይ መሣይ አብይን በደንብ ታውቀዋለህ አይደል እነዴ የምክክር ኮምሽን እኮ የአብይ ማደንዘዣ ነው ነገሩ እኮ አሁን መታሠቢያ ያለችው ነው ማደንዘዣ ነው በቃ ኮምሽኑን መመሪያ ይሰጥየለእንደ!!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 4 месяца назад

    ብርቱካን ሚደቅሣ :-ብርቱካን ሚደቅሣ በራሷ ፈቃድ ብትለቅም እንኳ አብራ የዘረፈችው ገንዘብ በቅቷት ይሆናል ለኢትዮጵያ እዚህ መድረስ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበረች መረሳት የለበትም የገዳዩ ቀኝእጅ እንደነበረችም ጭምርለብልጽግና እዚህ መድረስ ዋነኛው ድርሻ ያበረከተች የብልጽግና ባለውለታ ስትሆን ለኢትዮጵያ (ለአዲስአበባ)ጠላት በመሆን ስትሠራ እንደነበር መርሣት ከመከራ ያልወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚረሳ አይደለም ይህቺን ባንዳ እራስ ወዳድ ለዛሬው መከራ ተጠያቂ መሆኗን ልንነግራት ይገባል

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK 4 месяца назад

    How do you know about your future Abebe it is not in your hand but you are shutting

    • @Mskel632
      @Mskel632 4 месяца назад

      የእንጊልዝኛ ችግር አለህ በኧሮሟኛ እፅፊለሁ ብለህ ነው?

  • @AlexRETSADIK
    @AlexRETSADIK 4 месяца назад

    No it is You socalled the journalist is the issue

    • @Mskel632
      @Mskel632 4 месяца назад

      እብይ ሲቀጥርህ እንግሊዝኛ የምትችል መስሎት ነው? ኧሮሟኛ ፌደል በላቲን ስለሆነ ተማታብህ መስለኝ ሚስኪን

  • @yesufyese9953
    @yesufyese9953 4 месяца назад

    ሌቦት

    • @Mskel632
      @Mskel632 4 месяца назад

      ሚስኬን እጅህና ጨንቅላትህ አልገንናኝ አልህ ድንቁርና እኳ ነው አይዟህ

  • @HANAGOD-xn8ee
    @HANAGOD-xn8ee 4 месяца назад

    yenfese gebere new tornete yelme fetarin aschersew legeber e hohohooooo

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 4 месяца назад

    ጋዜጠኞችና ተንታኞች ሆይ!! የግራኝ አቢይ አህመድ አሊን ፣ ዋናውን ታላቋን የኦሮሚያ ሪፓብሊክ የመፍጠር አጀንዳውን ፣ ለምን ትደብቁለታላችሁ?
    **********************************************
    መታሰቢያ ዋናውን ነጥብ አንስታዋለች። ጋዜጠኞች ለምን ደጋግመው ፣ እንደማያነሱት ፣ በጣም የሚያበሳጨኝ ነገር ነው።
    መቲ እንዲህ ብላለች።
    " አሁን አማራ ክልል ውስጥ ፣ የኦሮሞ ክልል ወረራ እያካሄደ ነው። ወረራው የአማራን መሬቶች ነጥቆ ፣ የኦሮሞ ሪፓብሊክን የመመሥረት አላማን ያነገበ ወረራ ነው!!"
    ይህን ሃቅና ዋናውን ነጥብ ጋዜጠኞች ዘንግተው ፣ " አቢይ አህመድ የአይምሮ በሽተኛ ነው ። መምራት አይችልም። የሕጻን ሥራ ነው የሚሰራው። ብልጭልጭ ይወዳል" ወዘተርፈ እያሉ ይቀላምዳሉ።
    እንደገና ስሙኝ። አቢይ አህመድ የታላቋን ኦሮምያ የመመሥረት ፕሮጀክቱን ፣ በከፍተኛ ፍጥነት ፣ በከፍተኛና በተወሳሰበ ብልሃት ፣ በአሰቃቂ ጭካኔ ፣ በከፍተኛ ሽወዳና ማምታታት ፣ እያሳለጠና በስኬት እያካሄደ ነው።
    1) ኢትዮጵያን አንድ በማድረግ የምትታወቀውን አገር የተባለችውን ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን " ሰርጀሪ አረጋታለሁ" ብሎ እንደዛተው ፣ እያፈረሳት ነው።
    2) የሥልጣን ተፎካካሪውን ሕወሃትን አማራውን ተጠቅሞ ፣ አኮላሽቶት ትግራይን በሻሻ አርጌአታለሁ ብሎ ፣ መቀሌ ወርውሮታል። አሁን ደግሞ ከአማራ ጋር እንዳይተባበር ፣ ራያን ውሰድ ብሎ ሰጥቶት ፣ ፀባይ ካሳመርክ ደግሞ ፣ ወልቃይትን እጨምርልሃለው ብሎ ተስፋ ሰጥቶታል።
    3) የአማራን መሬት ለመንጠቅና አማራውን ለማንበርከክ ፣ አማራን በከፍተኛ ደረጃ ለመውረር እየተንቀሳቀሰ ነው።
    4) በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ በኦሮሚያ ክልሰ የሚኖሩን አማሮችንና ኦርቶዶክሳውያን አፈናቅሏል። ጨፍጭፏል። ንብረታቸውን ዘርፏል። ገዳማትን ፣ ቤተክርስቲያኖችን እንዲሁም ካህናትንና ምእመናንን ጨፍጭፏል። አሁንም እየጨፈጨፈ ነው።
    5) የአማራ ባለሀብቶችን ፣ ጋዜጠኞችን ፣ ፖለቲከኞችንና አርቲስቶችን ፣ አሰሯል ፣ ገሏል ፣ አሰድዷል። ንብረት ዘርፏል።
    5) አዲስ አበባንና አካባቢዋን (ሸገር ያላትን ) በእጁ አስገብቷል።
    ልቀጥል ወይስ ይበቃችኋል?
    እነዚህን ከላይ በአጭሩ የተዘረዘሩትን ነጥቦች ስታገናኟቸው ፣ ምን ይታያችኋል? ታላቋን ኦሮሚያን ፣ ደረጃ በደረጃ የመፍጠር ፣ ሂደት አይታያችሁም? በአማራውና በኢትዮጵያ ላይ አሁን እየደረሰ ያለው መከራና ጥፋት ፣ ዋናው ምክንያት ፣ እናንተ ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ ማንሳትና መነጋገር የማትፈልጉት ፣ ይሄ ታላቋ ኦሮምያን የመገንባት ፕሮጀክት ነው። የማታነሱት ግምታዊ Conspiracy Theory እየመሰላችሁ ይሆን? መቼ ነው አእምሯችሁን ተጠቅማችሁ ፣ ሕዝባችን በቅጡ እንዲረዳው የማታደርጉት? በዝርዝር ጉዳዮች ላይ ብቻ ተደፍቃችሁ ፣ የዝርዝሮቹ ዋና ምንጭ የሆነውን ፣ የኦሮሚያን ሪፓብሊክ የመፍጠር ፕሮጀክት መሆኑን ለመጥቀስና ለማሳወቅ ለምን ትፈራላችሁ?
    የሜድያውን መድረክ ይዛችሁ ፣ የአቢይ አህመድን ትልቁንና አደገኛ ምስጢር የምትደብቁለት ይመስል ፣ ዋናውንና ግዙፉን ፣ የግራኝ አቢይ አህመድ አሊን ፣ የታላቋን የኦሮምያ ሪፖብሊክ የመመስረት አጀንዳን ፣ አበክራችሁ አለማብራራታችሁ ፣ እጅግ ከማሳዘን አልፎ ፣ በጣም በጣም ያበሳጫል!!
    አሁን ስለምክክር ወይም ስለ አረጋ ከበደ ወይም ስለ አቢይና ስለ ሽመልስ ፣ ትንተና የሚሰጥበት ሰአት አይደለም። የደላው ሙቅ ያኝካል ወይም ያልተነካ ግልግል ያውቃል ወይም ትንተና ይቀናዋል ነው የሚሆነው። ጊዜው የትንተና ሰአት አይደለም። የአማራው ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ፣ ሁሉም ነገር ፣ ወደ ጦር ግንባር ብሎ መዝመት ያለበት ሰአት አሁን ነው!! እናንተም ጋዜጠኞች ይህንን ጉዳይ በአገር ቤትም ሆነ በዲያስፖራ ማሳለጥ ፣ ማስተባበር ያለባችሁ ፣ ወሳኝ ሰአት ነው። ጉዳዩ የፖለቲካ ሳይሆን ፣ የአማራውም የኢትዮጵያም ፣ ሕልውና ጉዳይ ስለሆነ ነው።

  • @da8387
    @da8387 4 месяца назад

    ከትናንት በስትያ ብኣዴን፣
    ትናንት ኣዴፓ፤
    ዛሬ ደግሞ የኣማራ ብልጽግና መሪዎችና ጀነራሎች የት ሄደው ወይም የማን ጎፈሬ እያበጠሩ ነው ሁሌ ጣታቹ ኣብይ ኣህመድ ሁሌ ሽመልስ ኣብዲሳ ሁሌ ፊ/ማ ብርሃኑ ጁላ ላይ የሚጠነቁለው❓️
    እረ ኣማራ መጀመርያ ውስጡ ይመልከት‼️

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po 4 месяца назад

    በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከምታጠፉ ለምን ቅሥቀሣ ወታደሩና የዐማራ ኃይሎች እንዳይዋጉ አታሥጠነቅቁም!!