ESAN TV መታሰቢያ ቀጸላ ከፕ/ር ዝናቡ አበራ እና ጠበቃ አበራ ንጉስ ጋር ያደርገችው ቆይታ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • የዛሬው የኢሳን መደበኛ ዝግጅት ሊተላለፍ ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠይቅን ባልደባችን መታሰቢያ ቀጸላ ከመምህር ደምሰው ተሰማ ጋር ያደርገችውን ቆይታ ቃለ ምልልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
    ‪@MenaleshMeti‬

Комментарии • 36

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 17 дней назад +8

    መቲ ለኢትዮጵያ ለእዉነት በየቀኑ በየአቅጣጫው በአሰቃቂ ሁኔታ እየታረደ ላለዉ አማራ የከፈልሽዉን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልሽ። ልፋትሽን ቆጥሮ ትግልሽን ለፍሬ ያብቃልሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 17 дней назад +5

    አምላክ እነዚህን ካንሰሮችች ያጥፋልን የአባቶች የእናቶችእና የህፃናት እምባ ሀዘን ይፍረድባችሁ ገዳይ አራጅች ሰውቀላ የጋላ መንጋ አምላክ ያጥፋልን

  • @Guademar
    @Guademar 17 дней назад +5

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ይቀጥል። በጣም እናመሰግናለን!!

  • @getuabebe
    @getuabebe 17 дней назад +6

    ወጣቱ ከህነዚ ጀግኖች ብርታት ወስድ የአዲስ አበባ ወጣቶች ለትግሉ መነሳት አለበት

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 17 дней назад +4

    Meti may God help amhara people keep it ur series struggle long live all ESAN member

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi 17 дней назад +7

    Like በማረግ ESAN TV ድምፅ ለብዙ እንዲደርስ እናድርግ 🙏🏽

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 17 дней назад +1

    ስለ እውነት ጀግኖቻችን ናችሁ ክብር ይገባችኃል በዚህ ህዝብ በጅምላ በሚጨፈጨፍበት ጊዜ ለተበደለ ለተገፋ ህዝብ የሚቆም በጠፋበት ሰዓት እናንተ በመገኘታችሁ ክብር ይገባችኃል እናመሰግኔለን ለከፈላችሁት መስዋዕትነት !!!

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 17 дней назад +4

    Messiye 👌
    My hat goes off to you❗️
    ❤️💘❤️

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 17 дней назад +3

    ጠበቃ አበራ ንጉስ በትክክል ገልጸኸዋል የዚህን መንግትስት ባህርይ እና ተግባር። ግን የሚገርመው የህዝባችን ውጦ ዝምታ ነው። ለመቼው እና ለማንኛው ኑሮ ነው እንደዚህ መሸማቀቅ እና ፍርሃት።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 16 дней назад

    መቲ የኢትዮጵያ እንቁ
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ በቁርቡ ያሳይሽ ❤
    ወገኖቻችን ለኢትዮጽያ ሕዝብ ለከፈላችሁት ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በሕይወት እያላችሁ የምትፈልጐትን ሀገር ያሳያችሁ❤

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 17 дней назад +3

    ሰላም ሰላም መቲ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 17 дней назад +2

    መቲ ሕግ በአንድ ሀገር ካልተከበረ ሀገር የለም ማለት ይቻላል

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 15 дней назад

    Very good discussion. I have learned a lot. I appreciate EPRDP. Thank you and please keep the fighting. You are brave and really care for Ethiopia.

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f 16 дней назад

    ጥንካሬሸ ጀግንነትሸ)🙏🙏🙏

  • @et2507
    @et2507 17 дней назад +3

    የካቢታል ዜና
    ========
    ኣብይ የስራ ኣውሮጵላን ገዙ::

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 16 дней назад

    ኢትዮጽያ መንግሥት አልባ ከሆነች ከሰላሳ ሶስት ዓመት እያለፋት ነው ኢትዮጵያዊነኝ የምትል ሁሉ እንደ ፋኖ ተነስ ይህንን ስርአት አልባ ሕገ መንግሥት ለመገርሰስ ተነስ ተነስ መተኛት ዩተየብ ቲክቶክ ላይ መዘፍዘፍ አቀመህ ሀገር ከሌላ ሁሉም የለም
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @smsm3968
    @smsm3968 17 дней назад +1

    እግዚኦ አምላክ ሆይ ምንድነው የምሰማው? ለካስ ምድራዊ ሲኦል ገብተው ነው የወጡት። ምን አይነት የተረገመ አረመኔ መንግሥት ነው ኢትዮጵያን እየመራት ያለው ግን? እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 16 дней назад

    Aluutta continuwaa

  • @smsm3968
    @smsm3968 17 дней назад

    እናንተ ጀግኖች በእሳት ውስጥ ለመረማመድ የማትፈሩ፣ አፉን ለከፈተ አውሬ ለነብሳችሁ የማትሳሱ፣ ከአጋንንት ጭፍሮች ጋ ለመጋፈጥ የማትሰጉ ድንቅ የህዝብ ልጆች ኢትዮጵያ መቼም አትረሳችሁም። በታላላቅ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ዜጎች ጋ ተጋድሏችሁ ተፅፎ ታሪካችሁ ሲዘከር ይኖራል።
    የእናንተ ፅናት እና ብርታት ለእኛም ትልቅ መነሳሳት ነውና ተተኪ ትንታግ ጀግኖችን አፍርታችኋል። ከአሁን በኋላ ያሳለፋችሁትን የስቃይ ምህራፍ ሰምቶ እጅ እግሩን አጥፎ ቤቱ የሚቀመጥ ወጣት አይኖርም። አጋጣሚዎችን ነው እንጂ፣ የሚጠብቀው እናንተን ይዞ ሁሉም መነሳቱ አይቀርም።

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m 17 дней назад

    ❤️❤️👍👍

  • @ephremHabesh
    @ephremHabesh 17 дней назад +1

    ይቺ ሀገር እነዚህን ገፍታ እስከመቼ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 17 дней назад

    ለምን ዕንደምታለሣልሡላቸው ሊገባኝ አልቻለም። ጠቅላላ የዒትዮጵያ ሕዝብ ተርቧል በሑሉ ነገር። ዕነኚሕን ወንበዴዎች ዕያሣደዱ መድፋት ብቻ ነው። የኤንባሢ ሠራተኞቻቸውን ዕያራወጣችሑ ለምን አትደፏቸውም?

  • @enatabate333
    @enatabate333 17 дней назад

    ይሄ ፕሮግራም የተደገመ ነው?

  • @smsm3968
    @smsm3968 17 дней назад

    አትጠራጠሩ ይሄ ጨለማ የነጋ ዕለት እና ኢትዮጵያ ላይ ፀሀይ ወጥቶ እውነት ሲገለጥ እነዚህ ግፈኞች ለፍርድ ይቀርባሉ።

  • @getuabebe
    @getuabebe 17 дней назад

    ግርማ ሰይፉ የተባለ ሆዳም ውሽ በቅርቢ ለፋርድ ይቀርባል

  • @sameernegusia289
    @sameernegusia289 17 дней назад

    5km k addis ababa magoz aychlm hahah so wolta 30 nw 40 km sew qen b qen mndnw mimlalsw please speak for ethiopians who lives in ethiopia

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 17 дней назад

    Meti ye 7tena sh#e 😂😂

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 17 дней назад

    ቆይ መቲ ኢሳን አንከር የታሉ ዛሬ

  • @rblsoul8128
    @rblsoul8128 16 дней назад

    ደደብ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 17 дней назад

    ክክክ ስብሓት ነጋ ወደ አመሪካ ኣማራ ወደ ኡሱርቤት ግርም እዩ ጉራ በዚሑ በቃ 50 ህዝቢ ኽሓስር 5 ሚልዮን ዝኸብረሉ ሃገር ኤቶፕያ ናይ ገንዘብ በቃ ኻብ ፋኖ እዩ ተስፋና ተነፊኦም ሆዳም ተዘይኾይኖም።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 17 дней назад

    ስለ እውነት ጀግኖቻችን ናችሁ ክብር ይገባችኃል በዚህ ህዝብ በጅምላ በሚጨፈጨፍበት ጊዜ ለተበደለ ለተገፋ ህዝብ የሚቆም በጠፋበት ሰዓት እናንተ በመገኘታችሁ ክብር ይገባችኃል እናመሰግኔለን ለከፈላችሁት መስዋዕትነት !!!