"ትዳር እንዴት ነው? እግዚአብሔር ይመስገን አላገባሁም"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 82

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j 18 дней назад +24

    እንደኔ እርእሱን አይቶ የመጣ

  • @chetayabara1897
    @chetayabara1897 18 дней назад +53

    እርዕሱን አይቼ ነው የመጣሁት😂😂

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n 18 дней назад +9

    ትዳር ቀረዴ አላላለም ነፂ የሣቂ ምንጭ😅😅😅😅😅😅

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 17 дней назад +7

    ወይ ጉድ ፤ ትያትር ሳያዩ ትያትር መስራት የሚፈልጉ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 13 дней назад +2

    ነፂየ የኛ ሳቂታ እግዚአብሔር ይማርህ መድሀኒአለም ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @user-qw9dm5gh7l
    @user-qw9dm5gh7l 14 дней назад +2

    የቤተሰብ ጨዋታ ቀጠልበት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 17 дней назад +1

    ,ሶስት መቶ አመት ቢሰጥሽ ግሩም ኤርምያስ እንዳረሱኝ አላለችም ነፂ ዘና አደረከኝ የሳቅ ምንጭ ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 18 дней назад +4

    🙄🙄🙄 ቢጫ የለበሰችው...ኸረ በስማም በሚቀጥለው አትምጪ እንዲያሸንፉ ልጆቹ

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s 18 дней назад +3

    ቀጥታ ሰላም ርጪነው አይነነው😅

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад +2

    i’ll told you this guy is so bum bum I love this guy

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 14 дней назад +1

    ነፂ ትለያለህ አባቴ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад +1

    my favourite guy, love this guy where to God❤🇪🇹🎉🎉🎉🎉

  • @takelederesa
    @takelederesa 18 дней назад +1

    በጣም አስተማሪ አዝናኝ ጫወታ ነው ❤❤❤

  • @KiyaAbiyomerta
    @KiyaAbiyomerta 17 дней назад +2

    ሀይሉ ፋሚሊ መልካም እድል

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 17 дней назад +1

    እደ የሀይሉ ቤተሠቦች የትዳር አይነጥላ አለባቸዉደ😂😂😂😂😂😂😂

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 14 дней назад +1

    Art Fika Reda Art online ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም። ስእልሽን አይቼ ልገዛ ፈልጌ ነበር። ስእሎችሽን በምን ማየት እችላለሁ?

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c 18 дней назад +4

    አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 🥰🥰🥰

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 18 дней назад +1

      ስወድሽ ደምሪኚ❤

    • @Saeda263
      @Saeda263 17 дней назад

      እንደማመር ውድ 😢አድስነኝ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i 17 дней назад

      @@Saeda263 ነይበኔ ቤት ውዴ ደምሬሻለሁ

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d 17 дней назад +3

    ፊልማዊት ታወራው የለም እንዴ😂😂😂

  • @user-sj9tp5wm2e
    @user-sj9tp5wm2e 17 дней назад +2

    welcome to comment section coffee☕️or tea🍵😂

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 14 дней назад

    ነፂ የሳቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ😂

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 17 дней назад

    ፊልማዊት የኔ ጠይም ንግስት ትችያለሽ 🖤👸

  • @user-cr4rs3jn1l
    @user-cr4rs3jn1l 18 дней назад +3

    ኮሜንተሪዎች የትናችሁ❤❤❤

    • @Fatumatube.2
      @Fatumatube.2 18 дней назад +4

      እዚህ እኮ አይኮምቱም 😂የሚላላጡበት ሠፈር እና ሀሜት አለበት እኮ ነው የሚሯሯጠት ኮሜንታተሮች

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 18 дней назад

      መጣን እንኮምታን❤❤❤😂

    • @hawwaksa44
      @hawwaksa44 18 дней назад

      አለን

    • @user-dk3zn5id7k
      @user-dk3zn5id7k 18 дней назад

      ስለሚደክመን ነዉ እዚህ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadetube1860
    @tadetube1860 3 дня назад

    ፊልሞና ማለት ቆንጆ ማለት ነው

  • @BethlehemMulat
    @BethlehemMulat 17 дней назад

    ቀርበዉ ነበር እሁድ ከሰአት እኮ

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 14 дней назад

    ያዛሬወቹ ደሞ ይለያሉ የትዳር ነገር

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад +1

    she talking too much😂

  • @mkinay843
    @mkinay843 17 дней назад +1

    ፈልማዊት በትግርኛ የመጀመርያ ማለት ነዉ ።

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 17 дней назад

    ወደ ፊልሞና የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስን መልክት አብቢ

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад

    🇪🇹 love you I don’t explain for you that’s Annette🎉🎉🎉🎉

  • @samiragemal6043
    @samiragemal6043 18 дней назад +2

    Like ye betaseb chaweta

  • @ArsenalNahom
    @ArsenalNahom 14 дней назад

    😂😂😂😂እኔም

  • @kibrabbekele166
    @kibrabbekele166 8 часов назад

    50 ዎቹ ግን ኢትዮጲያው ናቸው ?😮😮😢

  • @SamiyaAdem-q2s
    @SamiyaAdem-q2s 18 дней назад +1

    ጨዋታው ተጀመረ

  • @user-og6pl9id5z
    @user-og6pl9id5z 17 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 17 дней назад

    ነፂ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m 17 дней назад

    I like it

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 17 дней назад

    ነፃ ወርቅ አስባችሁታል ስሞ ግን

  • @eitedaniel4956
    @eitedaniel4956 17 дней назад

    Wondimen Timasilale Neset

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 13 дней назад

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d 17 дней назад

    ነፂ ፩

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 18 дней назад

    Berta

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад

    😀

  • @kingphone4461
    @kingphone4461 17 дней назад

    ነፂ .. የፊልማዊት ስልክ እ...09 በለኝ

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44 18 дней назад +1

    አይ ነፂ ፈታ ነው የምታረገን

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 17 дней назад

    ትዳር ላይ ምነው አጋኔኑ😂

  • @tsinatkonjo9200
    @tsinatkonjo9200 17 дней назад

    Bet wesdewal?

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c 18 дней назад +2

    የ እስቲቭ ሃርቪን family feud ባየሁበት ይሄኛው አላዝናና አለኝ
    አቤት ኩረጃ

  • @RhgrEgfdd
    @RhgrEgfdd 11 дней назад

  • @abebechabebech2265
    @abebechabebech2265 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 17 дней назад

    መኪና የተሸለሙትን እስቲ አቅርቧቸው ? ውሸት ሃጢያት ነው ! ከ6ዓመት በፊት የቀረበ

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 18 дней назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamelmalmekonen4294
    @hamelmalmekonen4294 14 дней назад

    A

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 6 дней назад +1

    ፊሊሞን ❤Inbox me

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад

    my favourite guy, love this guy where to God❤🇪🇹🎉🎉🎉🎉

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 17 дней назад

    i’ll told you this guy is so bum bum I love this guy