የአርትራሳውንድ ውጤት ተነገረን.አብርሽ እና ማርቆስ አላምንም አሉ🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 3,8 тыс.

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 5 месяцев назад +1408

    ማነው በጎፍ በደርሰው አደጋ ላይ ያዘነ እደኔ 😢😢

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 5 месяцев назад +9

      እኔ,,ፈጠሪ,,ከነሱ,,ገረ,,ይሁን,,የረብ

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 5 месяцев назад +13

      እኔአለሁ ነገር ግን በጎርፍ በደረሰው አደጋ ብቻ ሳይሆን ያዘንኩት አዘን ውስጥ ካለሁኝ 6 አመቴ ሁኖኛል የወገኔ የንጹሃን ደም መፍሰሰ ከጀመር ቆየ እኮ ንጽሃን ህጻናት አዛውንት ያለ በደላቸው የነፍሰ ጡሮች እናቶቻችን ሆዳቸው ተቀዶ ህጻኑን ወጣ ገደሉትም ህጻናት ተደፈሩ መለኩሴዎች ተደፈሪ እፍፍፍፍ ያስስ አላሳዘናቹሁም ወይ ወገኔ እሰከ አሁን በጦረነት እያለቁ ያሉት ንጽሃን ወገኖች አላሳዘናቹሁም ወገኔ እያልቅስ በጎርፍ ሰለተመቱት ብቻ ሳይሆን 6 አመት ሁሉ ሰለሚፈሰው ንጽሃን እናልቅስ እንዘን ኢስላም ክርስቲያኑ በአንድ በጀምላ መቃብር ሲቀበሩ አያሳዝንም

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 5 месяцев назад +1

      😢😢😢

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 5 месяцев назад +4

      በወለጋ በአድ ላይ በሰው እጅ የተገደሉት በአድ ቀን ብቻ ሰብስበው የረሸኖቸው ከዚህ በላይ አይሆንም??ይሄስ ከእግዚሐብሄር የተላከነው 😢😢😢ለሞቱት ነፍስ ይማር ዘረኛ ልትሉኝ ትችላላችሁ አወ ነኝ።

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 5 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 месяцев назад +301

    ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን የጎፋ ህዝብ ሀዘን ሀዘኔ ነዉ

  • @yordim1240
    @yordim1240 5 месяцев назад +5

    በጣም የገረመኝ ነገር ገና ከቤተሰብ ሳትታረቁ ትምህርቷን ሳትጨርስ የአብርሽ የእናንተ እንደዚህ መሆን ግርም ነው ያለኝ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 5 месяцев назад +739

    ልጅ የለም ያለ መሰለኝ መጀመርያ ላይ እኔ ግን ባይኖር ደስ ይለኛል ለምን ብትሉ በስርአት ተጋብተው ቢሆን ደስ ስለሚል ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ቤተሰብ 🥰🥰🥰♥️

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 5 месяцев назад +43

      ትክክል ነሽ መሆንም ያለበት እንደዚክ ነው ሳይጋቡ ምን ይሉታል በምወዳቸው ልክ ልጠላቸው ነው በእውነት

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 5 месяцев назад +26

      ልክ ነሽ ውደ ይቅርታ አያስፈልገውም

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 5 месяцев назад +11

      እውነት ነው

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 5 месяцев назад +7

      ትክክል

  • @Maramlo-vo4wh
    @Maramlo-vo4wh 5 месяцев назад +920

    አብርሽና ማርክ ለጎፋ ህዝብ ድምፅ ሁኑ እናተ ብቻ ምንም አላላችሁምኮ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤😂😂😂

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 5 месяцев назад +3

      ትክክል ❤❤

    • @Bereket842
      @Bereket842 5 месяцев назад +3

      እኮ በትክክል😢

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 месяцев назад +6

      እነሱ ሞት አይነካቸውም😢😢😢😢እዳሉ ቡታጅራ ድምፅ አልሆኑም

  • @fantyeGeletewu
    @fantyeGeletewu 5 месяцев назад +33

    እንኳንም አላረገዘች ብዙነገር አለ ከፌት የሚቀድም ሩታዬ አብርሽ ተረጋጉ ብዙ ነገር የሚቀራችሁ አለ ያንን አስተካክሉ ትምርትሽንም ጨርሽ ቤተሰቦችሽንም ይቅታ ጠይቄ 😢😢😢

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 5 месяцев назад +165

    በጎፋ በደርስው ሀዘን በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናናቹ ወገኖቼ 💔💔😭😭 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🤲

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 5 месяцев назад +325

    እስኪ ማርኬን የምቶዱ ልያችሁ like❤❤❤ለንግስታችን ያለው ፍቅር

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mkiyaseid5692
      @mkiyaseid5692 5 месяцев назад

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭​@@Zamzam111-jq7vh

    • @JcGx-yo8fl
      @JcGx-yo8fl 5 месяцев назад +3

      ማናት ንግስት ላንቺ ትሆን ትችላለች ለኛ ግን ንግስታችን ኣደለችም በራሴ በኩል ራሴ ንግስት ነኝ ለራሴ ለሰዉ ግን ኣደለሁም ስለዚ ሩታም ንግስታችን ኣደለችም😅😅😅

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 месяцев назад +1

      @@ayoshmohmmad ማርቆስ ገደል ይግባ በደጋፊዎቹ ሄሉን እያሰደበ

    • @ayoshmohmmad
      @ayoshmohmmad 5 месяцев назад +1

      @@Aynalove3382 እረባክሽ ቆሻሻ አፈሽን አትክፈች

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 5 месяцев назад +17

    ሩታዬ ልክ ናት ከልጅ በፊት ብዙነገሮችን አስተካክሉ አብሶ የቤተስብን ነገር ለጎፋ ህዝብ በደረስዉ ነገር በጣም አዝኛለሁ

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 5 месяцев назад +47

    ሩታ እንኩዋንም አላረገዝሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ እንዲስጥሽ መጀመሪያ መቅደም ያለበት ይቅደም ...ለምሳሌ ከቤተስብ ጋር ህርቅ ይውረድ ፣ ትምህርትሽን ጨርሺ ፣ ከዛ በህጋዊ መንገድ ተጋቡ ፣ ከዛ ቡሀላ ብትወልዱ በጣም ጥሩ ይሆናል ...ይሄ የኔ አስየያየት ነው

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 5 месяцев назад +1

      ልክ ነሽ ዉድ❤❤❤❤

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 5 месяцев назад +107

    እኛ የጨነቀን የጎፋ ጉዳይ ነዉ ያረቢ አተ በቃ በለን ይህ ሁሉ የሚሆነው በገዛ ወንጀላችን ነዉ

  • @AbayYirga-j6i
    @AbayYirga-j6i 5 месяцев назад +1

    “ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
    - መክብብ 3፥1

  • @Selina6648
    @Selina6648 5 месяцев назад +95

    ተረጋጉ ልጂ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው መጀመሪያ በሰረዓት ሺምግልና ላኩ በቤተሰብ ተመረቁ በሥራቱ በወጉ ተጋቡ የቤተሰብ ክብር እወቁ አትቾክሉ ለመውለድ እሰዋም ትምህርቷን ትጨረሰ ቤተሰብ እንዳያዝንባት ትምህርቷ ታጠናቅቅ አረግዛ እኳን ቢሆን ሚዲያ ላይ ለማውጣት አትቾክሉ ተረጋጉ በእግዚአብሔር ሥራ አትግቡ የሚዲያ አይን አፍ የበዛበት እርግዝና ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር የሚሰጠው በድብቅ ነው የሚዲያ የዩቱብ መሸቀያ አትሁኑ አብርሺ እና ማርቆሰ አንድ አንዴ ጂል የምትሆኑት ነገር አለ ኢጪ እርግዝና ቀልድ አይደለም ግን ለምንድ ነው አልትራሳውድ ክፍል መጋረጂ የሌለው ሲያሰጠላ

    • @user-tc9yq7nk7ffff
      @user-tc9yq7nk7ffff 5 месяцев назад +2

      ✅✅✅

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 5 месяцев назад +1

      ❤❤🎉

    • @mimilove8942
      @mimilove8942 5 месяцев назад +1

      I agree with you 💯

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 5 месяцев назад +4

      ሳይጋቡ ልጅ ይደብራል 😂😂😂

    • @Selina6648
      @Selina6648 5 месяцев назад

      @@bbxbbx4752 አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት በአንድ ቤት ውሰጥ አብረው መሆረ አብረው ማደረ ከጀምሮ መቼሰ እህት እና ወንድም አይሆኑም ባል እና ሚሰት እንጂ ትዳሩ ህጋው ባይሆንም አብረው መኖር ከጀምሩ አብረው በአንድ አልጋ ላይ ከተኙ ልጂ መፈጠሩ አይቀርም እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 5 месяцев назад +28

    እንኳንም የሌለ መኖሩን ጠልቸው ሳይሆን እናንተ ቢያንስ ብዙ የሚቀድም ነገሮች ይቀራችኋል አብሺሩ የዛሬ አመት የልጀ አባትና እናት ማርኬም አጎትትትት ትሆናለህ❤❤❤

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 5 месяцев назад +52

    ሩታየ ጎበዝ አብርሽ መጀመራ ከህሉ በላይ መረጋጋት አላባቹ ትምርታ ትጨርሽ አትሸኩል

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 месяцев назад

      እሱኮ ሴትልጅ አለው ለልጅ 😂😂😂ለድራማው ነው

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 месяцев назад +1

      @@Aynalove3382 ወሸታም አተዋሺ አቤት አንቺ ልጅ ልአብርሽ የለሽ ጥላቻ ጎድ ነሽ😳😳😳

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 5 месяцев назад

      ​​@@Nddbdb-jp3shማርያመን ከምዛ ቆልዓ ኩፍእ ርእ ኣይፈልጥይ😅 ቤስማኣም ለይትብሎ የብላይ ስኪለካ ገልበጥበጥ እኪ ትብሊዋ😮

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 5 месяцев назад +23

    እኳንም ልጅ አልተፈጠረ መጀመሪያ ከቤተሠብሽ ታረቂ ሢቀጥል ሐይማኖታችሑ በሚፈቅደዉ መገድ ትክክለኛ ትዳር መሥርቱና ኑሩ።ከዛም ለመዉለዱ ትደርሣላችሑ።እሠይ እኳንም አላረገዝሽ እሩታዬ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Samri-u
      @Samri-u 5 месяцев назад

      K betesb ga astarikat esu yekdem

  • @NETSANET-tb4gz
    @NETSANET-tb4gz 5 месяцев назад +8

    ወንድ ልጅ ነው ልክ እንደ አባቱ ጀግና ነው ምትወልደው❤❤

  • @JarryEyerusalam
    @JarryEyerusalam 5 месяцев назад +6

    ሩትዬ ትክክል ቃላት ነው የተናገርሽው አስተዋይነትሽ አሁን አስመሰከርሽ ለመውለድ ጥሩመሰረት የምሄነው ዝግጅ ስትሄኑነው ሩትዬም ለቤተሰቦችሽ ቃልየገባሽው አለ አላሳፍራችሁምብለሻል ከስርግሽ ቀጥሎብታረግዥ ደስ ይላል እናት አባትሽም ይቅርለእግዛብሄር ተባብለሽ አይሻልም ሩትዬ ካለበለዛ የነቶሎቶሎ ቤት እዳይሄንብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
    @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 5 месяцев назад +12

    ዛሬ ለሩትነትት ግጥም የምትጥም አረጠይም ጠይ ጠይም አትውደዱ እኔ አታይሞይ ሲጠፍኝ መንገዱ አስተዋይ እኮነሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ጀግናቱ R🌹🌹🌹🍓🍓🍓🌻🌻💪💪💪💪🌸🌸🌸

  • @zabibamisganu1747
    @zabibamisganu1747 5 месяцев назад +51

    ማርያምን ሩታ ማለት ጀግና ሴት ናት ❤️🥰
    አላማውን ታስቀድማለች 💪

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      R❤️❤️🙏🏻🙏🏻

    • @zabibamisganu1747
      @zabibamisganu1747 5 месяцев назад

      @@ሙናAእሺ የኔ ውድ ❤️

    • @AlfaAlf-h2f
      @AlfaAlf-h2f 5 месяцев назад

      Ayi Jegnaa miqagnaanat

    • @sabo8756
      @sabo8756 5 месяцев назад

      አ😂😂😂😂

  • @fgHg-z1e
    @fgHg-z1e 5 месяцев назад +16

    ሩታየ❤ ጎበዝ እንኳንም ያልሆነ ልጂ በልጂነት ብሆንም መቅደም ያለበትን ማስቀደሚሽ ጀግና ነሽ❤ ያሁኑ ሃሳብሽ በጣም ተመቸኝ❤

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 5 месяцев назад

      ልክ ነሽ ዉድ❤❤

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so 5 месяцев назад +28

    እኔ የሚገርመኝ ከትዳር በፊት ልጂ ጥሩ አደለም እምትሉት ሲጀመር እንኳን ልጂ መውለድና ከትዳር በፊት ግንኙነትስ ይፈቀዳንደ ሲጀመር ደስ አይልም አሁን ሁሉም ነገር ጨርሰዋን አልቋን ሰርጉም አያጓጓ ምክኒያትም የተለየ ነገር ሲኖር ነው ሰርግ ደስ እሚለው

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 5 месяцев назад

      በጣም ትክክል ነሽ

    • @Madina-qs6lt
      @Madina-qs6lt 5 месяцев назад

      ❤️❤️❤️ትክክል

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 месяцев назад +189

    እር ልቤ ተሠብሯል በጎፍ ህዝብ እደት ልስራ ሀዘን ዋጠኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 месяцев назад

      እኔ😢😢😢😢

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 5 месяцев назад

      ነፍስ ይማር

  • @KukJer
    @KukJer 5 месяцев назад +9

    Ebakachi be gofa yetfexraw ngre betami yasazinal hulachum beye hamanote tselyu 🙏🙏😢😢

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 5 месяцев назад +28

    ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው ግን ከሰርግ በኃላ ቢሆን ደስ ይላል አብርሽ አለሟን አሳያት❤❤❤❤

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 5 месяцев назад +75

    ማርቆስየ ራስህ ችለህ ጠንካራ ሁነህ ሰላየሁት ደስ ብሎኛል

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤🎉🎉

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 5 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @marim2-i3i
      @marim2-i3i Месяц назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 5 месяцев назад +8

    ልጅ ነች እንሽእላህ 🙏 አላህ በፈቀደው ግዜ ይስጣት አታጨናንቋት

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 5 месяцев назад +47

    አብርሽዬ አይዞህ ወንድም አለም ሁሉም ነገር እግዚአብሔር በፈቀደ ነው የሚሆን እና አብርሽና ማርኬ ሁሌም አብራችሁ video ስር ❤❤

    • @HeG-tr6uy
      @HeG-tr6uy 5 месяцев назад

      አረ በማራም እወነትነው በሉ የምር ከናተ በላይ እኔን ነው የከፊኝ የምር ወነቱንገሩን አላመኩም የምር😢😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +32

    ሴት ናት እላለው ሴት ስለምወድ እንደኔ ሴት ትሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 5 месяцев назад +1

    አይዞአችሁ አትቾክሉ ብዙም አትጓጉ የጓጉለት ነገር ቶሎ አይሳካም ደሞም ሳትጋቡ የምን ልጅ ነው ደስስስስስስ የሚለው ከጋብቻ በኃላ ነው በርቱ❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 5 месяцев назад +20

    እኳንም አልሆነ ደሥብሎኛል ሁሎም ሁሉም በግዜው ነው ደሥ የሚለው እሠይ ሩትነቴ የኔ ሤት ኩራሁብሺ የኔ አሥተዋይ

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 5 месяцев назад +58

    በጎርፍ በሞቱት ሰወች አዝኛለሁ ልብ ይነካል እደሃገር😢😢 አላህ ሃገራችንን ሰላምና ያድርግልን አሜን በሉ በተረፈ

  • @UaeUae-i4g
    @UaeUae-i4g 5 месяцев назад +1

    አንድ ቀን እንኳን ቤተሠቦቿን በክብር ሣይጠይቅ ማርገዝ ዉርዴት ነዉ እኔ የሚገርመኝ ይችን ሥድ አዴግ ልጂ የምታሽቃብጡ ሠወች እንዴራሣችሁ ብታዩት ከባድ ነዉ

  • @Riff-y6u
    @Riff-y6u 5 месяцев назад +15

    እሩታዬ የኒ ሴት ሁሉም ነገር በወቅቱ ይመርሣል እንኳንም የለለ❤❤

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 5 месяцев назад +267

    ወንድ ከሆነ ያብኬል በሉት ያብኬል ማለት እግዚያብሄር መርጦ የሰጠኝ ማለትነው😊❤❤❤ሴት ከሆነች በፅናት በሏት የፈተናቹሁና የጥንካሬአቹ ውጤት ናት😢😢❤❤❤❤❤እምትስማሙ👍👍

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BlenFenta-gt6op
      @BlenFenta-gt6op 5 месяцев назад +19

      አሽቃባጭ የራሷ አሮባት ለሰው ታማስላለች ሰለስተ ምን አስጨነቀሽ😅

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 5 месяцев назад

      በትክክል

    • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
      @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 5 месяцев назад

      ኪኪኪ​@@BlenFenta-gt6op

    • @ዮአዳንዩቱብ
      @ዮአዳንዩቱብ 5 месяцев назад +15

      @@BlenFenta-gt6op በሰው ደስታ እምትናደዱ ምቀኞችን አይመለከትም😡

  • @mhirettegestu376
    @mhirettegestu376 5 месяцев назад +36

    መንታ መውለድ መታደል ነው እንዴት ደስ የሚል ስሜት እንዳለው ልጆቼ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ናፍቃቹሁኛል❤❤❤

    • @ZedDinku
      @ZedDinku 5 месяцев назад

      መታደል ነው ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤❤

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 5 месяцев назад +162

    ያአብርሽ ና የሩታ ደስታ የሚያስደስታችሁ👍🥰

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 5 месяцев назад

      አረተጋቡ😂😂😂

    • @fggg520
      @fggg520 5 месяцев назад

      እኳን ደስ ልላቸው አብረሽና የማርክ ድጋጫቸውን አታውምደ😂😂😂😂😂😂

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 5 месяцев назад +30

    የኔ ቆንጅ ሁሉም በጊዜው ውብ የደረገዋል አብረሽ አችኩል አሺ ገና ነች ትምህረትሽንም ጨረሺ የኔ ቆንጅ

  • @ZainadAhmed-ri7gd
    @ZainadAhmed-ri7gd 5 месяцев назад +2

    ሳይጋቡ ማርገዝ ፈጣሪየ ሆይ ትግሱቱን ስጠን ለሰዉ ዚናና ብልግና አታስተምሩ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 месяцев назад +42

    ማርያምን መጀመሪያለይ መግቢያዉ ላይ ልጅ የለም ሲል በጣም ደስስ ብሎኛል ይሄን ስል በጥፍት ወይም በተኩል አስቤዉ አደለም እሩትዬ አብርሽዬ ሁሉም ደስ የሚለዉ በስረአተ ጋብቻ ሲሆነዉ እና ከጋብቻችሁ በህላ ይደርሳል ዋናዉ እናተ በፍቅር በደስታ ተሳስባችሁ ኑሩ ግን ምክሬ ካስቀየማችሁ ይቅርታ እኔ እሩታዬ አርግዛለች ሲሉ ብዙም ደስ አላለኝ ነበር❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 месяцев назад

      እኔም አሁን ራሱ ብራንክ መሆኑ አወቄ ነው የገባውት

    • @SomliSomli-zx4qs
      @SomliSomli-zx4qs 5 месяцев назад

      እኮ ማርያምን የእኔም ጥያቄ ነው በስማም😮😮😢🎉😊

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 месяцев назад +19

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ሩታየ የኔ ውድ ምጅምር በቤተሰብ ተጋብታችሁ ተመርቃችሁ ነው ለልጅ ማሰብ ያለባችሁ እሽ የኔ ውዶች ስወዳችሁ አብርሽየ አይዞችሁ ❤❤❤

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 5 месяцев назад +2

    ጎበዝ የኔ ጀግና እሩታዬ ዛሬ ገና ንግግርሽ በጣም ደስ ነዉ ያልሽኝ በርቺ እቅድሽ ደስ ብሎኛል ያሳካልሽ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 5 месяцев назад +8

    ልጅ የአምለክ ሰጦታ ነው ግን ከሰርግ በኋላ ቢሆን ደስ ይላል አብርሸ አለሟን አሳክ
    ማርያምን ሩታ ማለት ጀግና ሴት ናት አላማውን ታሰቀድማለች👍❤❤❤

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +34

    ሩታዬ የኔ ቅማም መጫራሻ ለይ የተነጋርሸት ነጋር ደስ አለኝ የኔ ማር ትክክል ሚቀድም ነጋር አለ የኔ አስታዋይ ይመችሽ።

    • @Hayu-tx9fj6dz2q
      @Hayu-tx9fj6dz2q 5 месяцев назад

      እሡ ነው የታየሽ ከጋብቻ በፊት ክብረ ንፅህና ማሥረከብ ምን ይሉታል ቆይ ዝሙት የምደግፉ ጤነኛ ናችሁ ደሞኮ አባይ ቲቪ ላይ ፍፁም ጨዋ ነኝ ማለቷ አለሌ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 5 месяцев назад +2

    አብርሽ ይሄን ያክል መጓጓት አስፈላጊ አይደለም ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እርሱ የፈቀደ ሰአት ነው ሊሆን የሚችለው ።ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ያሳካላችሁ እንጂ ሌላ ምንም ማለት አልችልም።

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +130

    ኢሰይ ኡንኳን አልሆነ ለልጅ ይቀራቹዋል መጀማሪያ ከቤተሰብ የለውን ነጋር ጨርሱ❤❤❤😂😂 ደስ ብሎኛል ስለልሆነ❤😂😂😂😂

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 месяцев назад +5

      ደሥታየ ወድር የለውም ❤❤❤❤ እሠይ እኮንም አልሆነ ❤❤❤❤ ልልልልልልልልል በጣም ቅረ ብሎኝ ነበር ሩትነቴ የኔ ሤት ❤❤ እዳው ምን ልሁንልሺ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
      @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 5 месяцев назад +1

      ትክክል የኔውድ ሀቁ ይህ ነው

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      😂😂😂❤❤❤

    • @BfTty-id2xy
      @BfTty-id2xy 5 месяцев назад +4

      እኔም ደስ ብሎኛል ስላልሆነ ሁሉም ነገር በጊዜው ሲሆን ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe 5 месяцев назад

      ትክክልእኳንምአልሖነ😂😂😂

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 5 месяцев назад +44

    ሩታየ የደም ማነሥና የጨጓራ ህመምም እንደዚህ ያደርጋል አብሽሪ እራሥሽን ጠብቂ ውዷየ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @مريمحبشي-ك4ت
    @مريمحبشي-ك4ت 5 месяцев назад +15

    አሁን ካልተከሰተ ከቤተሰብ ጋር ተጀንኙ እና ተመረቅ ከዛም ደስ የምል ህወት ይንረሀል ለልጀም በጣም ደስ ይላል

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 5 месяцев назад +6

    ማርቆሴ አሪፍ ትጫወት የለ😂😂😂😂😂😂😂 አብርሺ ግን አትቸኩል እናቶቻችን ሆዳቸዉ ገፍቶ እኳን ይደብቃሉ እና ገፍቶ እስኪወጣ ብትታገስ ጡሩ ነዉ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በብዙ ይባርካችሁ ካልሆነ ደሞ ቶሎ ተጋቡ❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 5 месяцев назад +14

    alhamdulillah ሙስሊም ስላደረገን ጌታችን የተመሰገነ ይሁን እንደዚህ አይነት ለቤተሰብ ውርደት ይዞ የሚመጣ ልጅ አይፈጠር 😢

    • @Dignish
      @Dignish 5 месяцев назад

      wore

    • @user-pc9gm7or7c
      @user-pc9gm7or7c 5 месяцев назад

      ​@@Dignishየምን ወሬ ኡነቷነው😮

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @Tewabechpetrostub
    @Tewabechpetrostub Месяц назад +1

    አዎ ልክ ነው ዎንድሜ ኮሆነ ይሳቅ 🤣አበርሽም ሁሌ ደስተኛ ነክ የምር ሴት ከሆነች ሳራ ነች 🤣👍🏼እሺ ብቻ አብርሽንና የ ህሩታ 10k
    ❤️❤️❤️

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 5 месяцев назад +10

    ሩታ እንደምወድሽ ልክ ጠላሁሽ ይቅርታ ትላንት ኣባይ ቲቪ ፍፅም ሴት ሁነሽ ነበር ያወራሽ ሰንጋባ በፍት አልጋላይ ምናምን ስትዪ አድንቄሽ ነበር እና ለበተሰብወችሽ ክብር ይኑርሽ ብታረግዢ እንኳን ቤተሰብወችሽ ቀድሞ መስማት ይነርበችዋል ሚዲያ ከመውጣትሽ በፊት ስለዚ ተራጋጎ ፍንዳታወች የሆነ ነገር ሰይኖርሀ እንዲ መንቀዥቀዥ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 5 месяцев назад

      በጣም ሲያሰጠሉ ቃለ መግባት በቻ ተግባር አልባ::

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 5 месяцев назад

      ​@@Nddbdb-jp3shእጭ ስኪ ካዓ ፈልጦም እዮም

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 5 месяцев назад

      ጠላትሽ ወደድሽ ምንም ኣይቀንሳትም ሩታ እጭ ኝኝኝ እህታ ናት እቅዳ ያባለሸቸዉ😢

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤​@@JoneelDevvedooo

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 месяцев назад +9

    ራታዬ የኔ ጣፉጭ በጣም ነው የምወድሽ አብርሽዬ የኔ ጌታ አይዞህ ቀስ በቀስ ይመጣል ልጅ ፊጣሪ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 месяцев назад +1

    በ5 ወር ነው ፆታ የሚታወቀው እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለው ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 месяцев назад +11

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እኛ በፈለግነው ሰዓት ሳይሆን ፈጣሪ በፈቀደው ሰዓት የሚመጣ ነው ቢሆንም ደስ ይላል ካልሆነም ፈጣሪ በፈቀደው ሰዓት ይመጣል ።ማርክ ምርጥ ወንድም ጎደኛ ነዉ ።በፍቅርና በሰላም ያኑራቹ

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 5 месяцев назад +54

    ሲጀመር አበይ ቲቪ ላይ ቀርባቹህ ከትዳር በፊት ምንም ነገር የለም አላላቹህም ሁሉም ነገር ከትዳር በኃላ ይደርሳል አስተውይ እሩታ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ተመርቀሽ ይደርሳል አብርሽ አትቸኩል ቀስ በቀስ ይደርሳል🎉🎉🎉

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 5 месяцев назад +5

      😂😂😂 እውነትሽ ነው አኮራቹአለሁ ብላ ነበር ለቤተሰብ

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 5 месяцев назад

      ​@nedእና አኳራቻቸዋ🤪🤪🤪aahmed5123

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 5 месяцев назад +1

      ኢወላ

    • @KedirTigabu
      @KedirTigabu 5 месяцев назад +3

      እኔም የገረመኝ እሱ ነዉ ወይ መቀደድ😅😅😅😅😅😅

    • @bizuyekassew8256
      @bizuyekassew8256 5 месяцев назад

      አይይይይ ኩራት😂😂😂😂​@@nedaahmed5123

  • @AlyaaH-q2c
    @AlyaaH-q2c 7 дней назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ሩታአብርሽ❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 5 месяцев назад +22

    የኔ ዉዶች ሁሉም በግዜው ይሆናል ዋናው ሠላም ነዉ የኔ ማሮች ማርቆስየ የኔ መልካም ወንድም የምር ትለያለህ የሰዉ ደስታ የሚስደሰትህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ አብርሽየ ሁሉም በግዜው ይሆናል እሽ🥰🥰

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 месяцев назад +8

    እዉነት ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ግን ብዙ እሚቀድሙ ነገሮች አሉ ጋብቻ አለ በዛላይ ትምህርቷን መጨረሰ አለባት መመረቅ አለባት

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 5 месяцев назад +1

    ሩታዬ ጎቦዝ ሁሉም በግዜ ነው ምየምሮ ለሁሉም ግዜ አሎ አትቾክሉ ብሆን ግን ደስ ብሎኝ ነበር ❤❤❤❤

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 5 месяцев назад +235

    አብርሽ ማርክ ስለሄሉ መልስ እድሰጥ አድርግልን እምትሉ 😢😢😢

    • @riponRana-x8k
      @riponRana-x8k 5 месяцев назад +3

      በትክክል❤❤❤

    • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
      @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 5 месяцев назад +11

      እዴ ምን ይገረን??ሥለ ሔሉ በቃ እንፋታቸዉ!!!

    • @ሰላምወሎዬዋ
      @ሰላምወሎዬዋ 5 месяцев назад +13

      ተለያዩ አይደልዴ ምን መልስ ይስጥሽ ስለሄሉ በቃ ተውት ኤጭ

    • @karimatube-
      @karimatube- 5 месяцев назад +3

      🎉𝐦𝐚𝐫𝐢𝐤 𝐧𝐚 𝐡𝐞𝐥𝐮 𝐦𝐚𝐭𝐞𝐫𝐤 𝐚𝐥𝐞𝐛𝐚𝐜𝐡𝐨 𝐛𝐞𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮 𝐜𝐞𝐦𝐚𝐧𝐢𝐭 𝐬𝐞𝐟𝐮 𝐛𝐞𝐭𝐚𝐬𝐚𝐛😢😢🎉🎉❤

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 5 месяцев назад +4

      እሱ ኮ ከዛ በፊት ተናግርዋል እሷ ኣልበደለችኝም እኔም እንደዛ ኣለ

  • @nomo6793
    @nomo6793 5 месяцев назад +39

    ማነው እደኔ አብርሽና ማርክ ባድ ሢሇኒ ደሥ የሚለው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @Sara-kj1ic
      @Sara-kj1ic 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DvhTyii
      @DvhTyii 5 месяцев назад

      እኔ❤❤

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 5 месяцев назад +1

    አይ ሰው!!! እስኪ ፀልዪ ወድሞቼ ።እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ ጎበዝነሽ።ለሰው የሚቲይ ሳይሆን ለፈጣር የሚታይ የሚያገለግል የሚያስደስት ልጅ ይስጣቹ።❤❤❤

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 5 месяцев назад +34

    እንኳንም ያልሆነ እውነት በጣም ይደብር ነበር ሳትጋቡ በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላችሁ ብቻ❤❤❤❤❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 5 месяцев назад

      እኮ🎉🎉🎉🎉

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад

      የኔ ውድ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ❤😂 ሰቅ በስቅ😂😂😂😂

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 5 месяцев назад

      ምን ነገ ይሆናል ያዉ ግንኙነት አያረጉ ነዉ

    • @Fati-w8o
      @Fati-w8o 5 месяцев назад +1

      @@ekrem24-r6x eneme bexam new desi yalegi ere bexam yasfiri nebere

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 5 месяцев назад +11

    የኔ ዉድ ሩታዬ አይዞሽ። ከንች በታች እንጂ ካንች በላይ። አይሰድብሽም። የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ። ከክፉ። ሁሉ ይጠብቅሽ

    • @AlfaAlf-h2f
      @AlfaAlf-h2f 5 месяцев назад

      Miqagnaanat baakishi

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 5 месяцев назад +1

      አሜን የኔ ውድ🥰

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 5 месяцев назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @fffq8735
    @fffq8735 5 месяцев назад +2

    ወላሂ እሩታየ ደስ አለኝ በጣም እወድሽ አለሁ ❤ ከተጋባችሁ ቡሀላ እጠብቃለን

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 месяцев назад +86

    አብርሽ እና ሩታ እኮ እስማርት ናችሁ ባለፈ ከመውደቋ ጋር አያይዘው ሩታ እርጉዝ ናት እንዲህ ናት ብለው ለሚሸቅሉ ዩቱበሮች ወጥታችሁ ሩታ እርጉዝ አይደለችም ተው ብላችሁ ከመመለስ ይልቅ እንዳልሆነች ለማስረዳት የሄዳችሁበት መንገድ በጣም ተመችቶኛል ደሞም ልጅ እኮ በረከት ጸጋ ነው እናንተ እራሱ ልጆች ናችሁ በቅርቡ ተጋቡና ትወልዳላችሁ 👫👪 ጉዞ ወደ ፊት ብቻ እንቅፋታችሁ ዞር ይበል🙌

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 5 месяцев назад +4

      እኮ ግን የሰዉ ነገር ሳያወቅ ዝም ብሎ ያወራል

    • @Dignish
      @Dignish 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 5 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅

  • @TadelaMaru
    @TadelaMaru 5 месяцев назад +6

    ቤተሠብ ሢጀመር ሩት አሁን አታረግዝም ብዙ ማሥቀደም ያለባት ነገሮች አሉ ልጅ ደሥ ይላል ግን በኘላን ሢሆን ደሥ ይላል 💓 አብርሽ ሩት ማርክ እወዳችዃለው ሥታምሩኮ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HagerneshTelila
    @HagerneshTelila 5 месяцев назад +1

    ምን አይነት ደፍርነሽ ወላይ በአራም እደዚ አልጋላይ መውጣት ወድ መክፈትሽ እኔ አፈርኩኝ ያለኒካ መውለድ አምሮሽ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @AminaYoussef-c1r
    @AminaYoussef-c1r 5 месяцев назад +16

    የኔ አስተዋይ ሩትነቴ ዉድድድድድ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ሰወድሽ❤

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 5 месяцев назад +6

    በነገራችን ላይ እርግዝና ብቻ አይደለም የሚያስታዉከዉ
    እኔም ሲያመኝ ጨጓራየን እደዚህ ነዉ የሚያረገኝ የሚያመኝ

  • @genetgebrewold5420
    @genetgebrewold5420 3 месяца назад

    4 ወይ5 ወር ይታወቃል አብርሽ እግዚአብሔር ይስጣቹ ልጅ ፍቅር ይጨምራል ጥሩ ነው

  • @Ruta1love
    @Ruta1love 5 месяцев назад +16

    ስለ ጎፉ ህዝብ ሁላችንም አዝነናል መፀናናትን ያድልልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን 😢😢

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 месяцев назад +118

    እሰይ እኮን የለሆነ ከሰርግቡሀላ ነዉ ደስየሚለዉ የምትሉ ላይክ❤👍👍👍

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 5 месяцев назад

      @@ገኒነኝየራያዋቀበጥ 💘💘

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 5 месяцев назад +1

      ሣህ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 5 месяцев назад

      😂😂😂እኔ የገረመኝ አሁን ምንም ነገረ አናረገም ብለው አልነበረ ማለቴ አብረን አንተኞም ከሰረግ በፌት ብለው ነበረ

    • @Hffgggd
      @Hffgggd 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@samiragzachew8903

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 5 месяцев назад +3

    Rutaye አስተዋይ ነሽ እኮ❤❤❤❤😍😍 እወዳችኋለው

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 5 месяцев назад +36

    ተርጋጉ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይሰጣችሃል አብርሽ ጋሼ ናፉቆኛል ሰላም በልልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 месяцев назад +21

    እንኮንም ያልሆነ❤

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 5 месяцев назад

      በጣም አልሚዬ ስላልሆነ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 5 месяцев назад

      አወ ማሪያምን እንኳን አልሆነ😢❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 месяцев назад +1

      እኔም ደሥብሎኛል ሥላልሆነ

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 5 месяцев назад

      ኣዉቀዉ ነዉ መጀመርያ ፕራናክ ነዉ😂❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 5 месяцев назад +8

    እሰይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሩታዬ ይሀ ውጤት ሳይ ሩቲዬ አሁን ማርገዝ የለብሽም እኔ ጨንቆኝ ነበር አብርሽዬ አይክፋክ ሁሉም ነገር በግዜው ስሆን ነው ጥሩ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @MeseretHabit
    @MeseretHabit 5 месяцев назад +4

    የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 месяцев назад +23

    ሴት ከሆነች ራሄል❤ ደሞ መንታ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ፈጣሪ የሰጣችሁን መቀበል ዋናው እውነት ይሁን❤🙏🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 17 дней назад

    በትክክል ሩታዬ ጥሩ መልስ አብርሽዬም አይዛክ እሺ❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +11

    ምርጥ ሰው ማርቆስ ስወድህ እኮ ወድሜ

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 5 месяцев назад +8

    ሩታ ሩታ አቺእኮ የሴት ቅመምነሽ ዋው የምር የልቤ ደረሽልኝ እውነት ነው ብዙ ነገርማስቀደም አለብሽ እና እኔ ምልሽ ማስቀደም አለባቹ ሊጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ማርክና አብርሽ ተረጋጉ ባህልን አስቀድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 5 месяцев назад

    ምን አይነት ዘመን ደረስን ዝሙት መስራታቸውን ያለ ምንም እፍረት ተናገሩ 😢😢

  • @MadeenaEthopia-mi9gx
    @MadeenaEthopia-mi9gx 5 месяцев назад +23

    እንኳንም ያልሆነ ሳትጋቡ አርግዛለች እያሉ ሲቦጭቁ ለነበሩት ጥሩ መልስ ነው❤❤❤❤❤

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 5 месяцев назад +1

      ምን ከትዳር በፊት ዝሙት ማድረጋቸው ጥሩ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 5 месяцев назад +2

      ​​@@gebreslasegebremedhin5386እንዴ እንደ ሴት በየኮሞንቱ የሚትሳደብ ምንድነው ወይኔ ወንድ ኮ ነህ😅

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад

      ​@@ንሁሉግዜአለዎ😂😂😂😂

    • @RuthSamuel-d9q
      @RuthSamuel-d9q 5 месяцев назад

      ​@@gebreslasegebremedhin5386አይደለም ሀጥያት ነው።

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 5 месяцев назад +101

    አንዱ ያዝናል አንዱ ያለቅሳል እግዚአብሔር ሆይ የጎፋ ምድር በማያልቀው መፅናናት አፅናናቸዉ 🙇‍♀️🙏😭😭😭😭😭

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 5 месяцев назад +1

    Aymeslegnem Kehone Gen Set Lej Yestachehu Semuam Yemariyam Beluat Wend Kehone Yeab Belut Endatekalay Yetsotaw Guday Ayasasebem Tenegna Lej Yestachehu ❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 5 месяцев назад +11

    አላህ ሆይ በጎፈ ሄወታቸዉ ያለፈ ወገኖቻቻችንን እዘንላቸዉ አላህ ሆይ እንደኛ ስራሳይሆ እንደእዝነትህ ያኢላሂ በራህመት አይንህት እየን

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 5 месяцев назад +10

    የኔ ውዶች ተመችቶኛን ፕራንኩ ተሳክቶላችኋል😅 ሩታየ ለሁሉም ጊዜ አለው እወዳችሁ አለሁ ማርኬ ምርጥ ወንድም 🙏💜

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 5 месяцев назад +1

    የሆነ ነገር ልል ብዬ ተውኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 5 месяцев назад +6

    የኔ ውድ ሩታዬ አንቺ እስማረት እኮ ነሽ የኔ ጨረቃ ውድድድድድድድ😘😘😘❤❤❤❤

  • @Taybah-b4z
    @Taybah-b4z 5 месяцев назад +4

    እርጉዝ ሥላልሆሺ ደስ በሎኛል ሁሉም የሜምርዉ በግዜዉ ነው😂😂😂😂ነገሩየዉን ማርጋቹሁ እራሱ ልክ አይደላቹሁም😅😅

  • @Kalkidab
    @Kalkidab 5 месяцев назад +1

    የነ አብርሽ አድናቂ የሆነ በላይክ ኑ

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 5 месяцев назад +161

    ሚጣ ነኝ የአብርሽ ና የሩታ ልጅ❤😂 ደብሮኛል ቅመሞቼዬ የሆነ ነገር በሉኝ😔

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 5 месяцев назад +1

      😂😂😂meta😂gode

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Bereket842
      @Bereket842 5 месяцев назад +1

      አንቺ ጉደኛ😅😂😂😊

    • @AmarechBelete
      @AmarechBelete 5 месяцев назад

      ሀይ አይዞሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @hayat227
      @hayat227 5 месяцев назад

      😂😂😂😂ወየው

  • @LubabaMohammad
    @LubabaMohammad 5 месяцев назад +7

    ኤጭ ጭራሽ አልጋላይም😢 ወታችሃል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ

  • @HgFh-v9u
    @HgFh-v9u 5 месяцев назад +1

    አባትነዉ ❤የሚወጣዉ

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 5 месяцев назад +16

    ሁለተኛ ኮሜቴ ነው እሩታየ ኮራሁብሽ እኩዋንም አድናቂሽ ሆንኩኝ ወዴድኩሽም ❤❤❤❤ አወን መጀመሪያ መቅድም ያለበት ነገር አለ በተለይ ተስፋ እዳቆርጭ በቤተስቦችሽ ፍቃዳቸውን እስከምታገኝ የእነ ቆርጦ ቀጥል እና የነስም አይጠሬ ምን ተስማችሁ እሩጉዝ ናት እያላችሁ እኝኝኝኝ ስትሉ😂😂😂😂

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤ሶፍየ የኔውድ🎉🎉🎉🎉

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 5 месяцев назад

      @@toybawollotube789 ወይየ ማማየ አሉሽልኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል ሁሉን በተግባር አሳያያቸው ግን እንደማታርገው አውቅ ነበር

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 5 месяцев назад

      @@SofiyaSofi-ym2lt ጀግናኮነት

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 5 месяцев назад +13

    እንኳንም አልኖረ
    መጀመሪያ ተጋቡ ❤

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 месяцев назад

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @besan3800
    @besan3800 5 месяцев назад +1

    ዋውውውው ሩታ እና አብርሸ ማርክ ይእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና ከሳርግ ቦሀላ ብሆን ደሰሰሰሰ ይላል እንደ እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 5 месяцев назад +15

    አንቺ,የተግባር,ሰው,ኑሪልኝ,አብርሽ,አትጓጓ,ፈጣሪ,ይሰጥሀል

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 5 месяцев назад +1

      ትክክል የኔ አስታዋይ ሩታዬ ንግግሯ አኮራኝ❤❤❤❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 5 месяцев назад

      ሣህ ትክክክልልልልል🌹🌹🌹

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 5 месяцев назад

      ሳህ🎉🎉

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 5 месяцев назад

      R❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻​@@ekrem24-r6x