ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 4,2 тыс.

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +586

    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ህይወት አልፏል። ይህ የአላህ ውሳኔ ነው። እኛ የርሱ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን። መቼና በምን ምክንያት እንደምንሞት አናውቅምና ከወዲሁ ለአኺራህ ስንቃችን የሚሆን መልካም ሥራን እንሥራ።

    • @user-ry4kw3sh2z
      @user-ry4kw3sh2z Месяц назад +8

      አላህ ይዘንልን በረህመቱ

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 Месяц назад +6

      አዎ ልብ ይሰብራል የወገኖቻችን እልቀት በእዉነት 😢😢😢

    • @netsanetabitew8708
      @netsanetabitew8708 Месяц назад

      😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Месяц назад

      ያረብ አላህ ዮሁናቸዉ😢😢😢😢

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Месяц назад

      አላህ ይመልሰን

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Месяц назад +866

    እኔ ግን ማሻ አሏህ እምትሉት ነገርስ እስኪ ቢያንስ ማሻ አሏህ እምንልበትን ቦታ እንወቅ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gz9um7kn3d
      @user-gz9um7kn3d Месяц назад +12

      ምናገባሽ ደቆሮ

    • @hdhdgdghdhdh2023
      @hdhdgdghdhdh2023 Месяц назад +28

      ትክክክል ለሁሉም ቦታ አለው

    • @user-kw6mz9qz4r
      @user-kw6mz9qz4r Месяц назад

      ማሻኣላ የማኖው እሰክ እወቅ ኣች ከመሳደብሽ​@@user-gz9um7kn3d

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Месяц назад +32

      ​@@user-gz9um7kn3dመቸስ እዲህ ያልሽዉ ሙስሊም አቶኘም

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Месяц назад +824

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው የምትሉ የሩታና አብርሽ ቤተሰቦች ❤️🙏10 k 🙏

    • @tigistnewreboh5482
      @tigistnewreboh5482 Месяц назад +1

      ❤️❤️❤️❤️👍👍

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ Месяц назад +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @MitaMita-mt9ft
      @MitaMita-mt9ft Месяц назад

      አዎ 🥰🥰🥰

    • @Genet-fh2xv
      @Genet-fh2xv Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад

      አዎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Месяц назад +19

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +1301

    ሩታ የእዉነት አርግዛ ማየት የሚናፍቀዉ ብቻ እስኪ በላይክ100k አስገቡኝ

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi Месяц назад +3

      ❤🎉

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa Месяц назад +1

      ❤❤❤🎉

    • @user-dh9xe1yn5p
      @user-dh9xe1yn5p Месяц назад +12

      አንቺ 100ሱስ ነው ያለብሽ 😅😅😅😅

    • @MKk-me9qy
      @MKk-me9qy Месяц назад

      Msalh

    • @user-vb5ny7nx9g
      @user-vb5ny7nx9g Месяц назад +16

      ኒካ ሳያስሩ ማርገዝ አይይ ፕራክ መሆን አለበት

  • @weynidave4079
    @weynidave4079 Месяц назад +145

    ሩታዬ የኔ እናት አንቺ ከሁሉም በፊት ከቤተሰቦችሽ ጋር ጨርሽ ለሴት ልጅ መጀመሪያ ቤተሰቦን ማክበር አለባት ቆንጆ

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Месяц назад +2

      ❤🎉betikikil

    • @sew4024
      @sew4024 Месяц назад

      @@tirhasasefa640

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 Месяц назад +2

      ቤተሰብ ታክብር የምትሉት ሳታከብር በርታ አይደለም አክብራማ ለቤተሰብ ግልፅ ሆና ሰለአብርሸ ነገረ በቤተሰብ ፈቅደውላት እዚ የደረሰችው ሰለ ቤተሰብ ማክበር ለሩታና ለአብርሸ መምከር አየሰፈለግም ቀናት ከላዛቹ በቀር ሩትዬ ጠንቅቃ ታቃለች

  • @Sariy177
    @Sariy177 Месяц назад +435

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

    • @ABIGBAera
      @ABIGBAera Месяц назад

      ሳርዬ ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-cj6mm6ry6h
      @user-cj6mm6ry6h Месяц назад +1

      አሜን😢🎉🎉

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Месяц назад +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖 anchinm sariye

    • @Fatima-hi6vu
      @Fatima-hi6vu Месяц назад

      አሚንን

    • @aynalemearega5826
      @aynalemearega5826 Месяц назад +2

      አሜን ሳርዬ❤❤❤❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Месяц назад +13

    ፕራክ እደሚሆን ተስፋ አለኝ ግን በተለይ የተዋህዶ ልጆች እናስተውል እባካችሁ ለዚች ቀሪ አለም እማይሆን ነገርን እሰይ እልልል ይሁን የምትሉ እባካችሁ ከዚህ ድርጊት ተቆጠቡ ያለ ትዳር ልጅ ሲመጣ እስይ ጎሽ የምትሉ እባካችሁ እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር አንደግፍ ልናወግዝ ይገባል እንጅ በዝሙት የተወለደ ልጅ ምን ሊባል ነው ተው ድንገት ንስሀም ሳንገባ መጠራት አለ ፈጣሪን መፍራትን ወዴት ጣልነው 😢😢😢
    ደግሞ ስደቡኝ ችግር የለብኝም 😢

    • @user-ev3cz4qo5q
      @user-ev3cz4qo5q Месяц назад +1

      egziabher yistsh and sew agegnew ezih yaleut hulum abdewal chirash benesu altejemere yilalu leleloch yetefekede yimesl

  • @ZmzmM-dn1mm
    @ZmzmM-dn1mm Месяц назад +32

    ሲጋቡ ማሻአላህበሉ ማንኛውም ሀይማኖት ዝሙት አይፈቅድም አላህን ሲያምፁ የአላህን ስም አትጥሩ ኢተቂላህ ኢባደላህ😢😢

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 Месяц назад

      @@ZmzmM-dn1mm አው

    • @genetKebede-ls3gk
      @genetKebede-ls3gk Месяц назад

      በናተሀይማኖት ደሞ ዝሙት ብሎ ነገር አለደ 😂😂😂

    • @genetKebede-ls3gk
      @genetKebede-ls3gk Месяц назад

      እነሱ እደሆኑ አደየ ተሳስረዎል ዝሙት አልሰሩም ፈጣሪ መልካም ልጅ ያድላቸው

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 Месяц назад +1

      ​@genetKebede-ls3gቱ አላማፈራችሁ አላማወቅ እስልምናን k

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Месяц назад +134

    ሩታዬ ልጅ የፈጠሪ ስጦታ በምንም አትፍር አብርሽ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነው ለአንቺ ❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 Месяц назад

      የኔ ውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Месяц назад +114

    ፈጣሪ ለጎፋ ማፅናናቱን ያዉርድልን 😢😢😢የሕዝቤ ሃዘን ሃዘነነዉና 🙏

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Mileni-Hamed
      @Mileni-Hamed Месяц назад

      😭😭😭በጣም ያማል 😭😭

    • @kere6628
      @kere6628 Месяц назад

      😢😢😢😢

    • @MulueshmandadaoMandadoma-ts7sv
      @MulueshmandadaoMandadoma-ts7sv Месяц назад

      😢😢😢😢​@@SeadaZ-p4m

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e Месяц назад

      😢😢😢😢😢 እኔ ማየት እራሱ አልቻልከም 💔💔💔💔😢😭😭😭😭😭

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r Месяц назад +14

    ግን ቤተሰብ ለሴት ልጅ ክብር ነው ሠላም አውርጅ እናት አባት ካሉ ጌጥ ናቸው

  • @hassen093
    @hassen093 Месяц назад +504

    ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mubetube_afiya2353
      @mubetube_afiya2353 Месяц назад +16

      ምን ጉድ ነሽ በሄድሽበት😂😂

    • @user-dv5jj2jw8c
      @user-dv5jj2jw8c Месяц назад +1

      astarikachew

    • @user-lh7ww7on5y
      @user-lh7ww7on5y Месяц назад +1

      SAW 👍♥️♥️♥️😢😢

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Месяц назад +1

      Cheqchaq😂😂😂

    • @የአሜን
      @የአሜን Месяц назад +1

      ​@@mubetube_afiya2353እውነት ነው እኮ ሰዎቹን በግድ አድለይ ይሁኑ ነው እዴ የሚሉት😂😂

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Месяц назад +103

    እሩታ ልጅ የግዛብሄር ፀጋ ነዉ ግን ቤተሰብብ የገባሽዉ ቃል ነበረሽ ከሆነ ግን ቤተሰብሽጋ ተስማሚ እናት ስትሆኝ እናት ነት ምን እደህነ ይገባሻል

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Месяц назад +116

    አብርሽ በናትክ እናትዋና አባትዋ አስታርቃት ወላጅ ያልባረከዉ ትዳር ጥሩ አደለም ደስታም የለዉም የወንድምዋ ይቅር ወላጅ ቤተስብ እንዴት ተስማቸዉ ትዳራቹ መባረክ ከፈለጋቹ ሩታም በዉስጥዋ ይሰማታል ዝምም ብትልም ከባድነዉ እሰብበት አድራ❤

    • @LamroLamro-lb1xk
      @LamroLamro-lb1xk Месяц назад

      🥰🥰🥰

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад +3

      እስኪ ዝም በሉ የናተ ምክር አያሻቸውም ልባቸውንም አዋቂ ነን አትበሉ እነሱ ከሰው ምክር አያስፈልጋቸውምዐጠቅቀው ያውቃሉ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Месяц назад +5

      አሁን እማ ነገሩ ተጠናቀቀ እኮ እሺ ይላሉ😂😂

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤እህቴ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад +1

      @@AminaYoussef-c1r 😘😘😘😘

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 Месяц назад +22

    እውነት ከሆነ ደስስስ ይላል ለጅ የእግዚኣብሔር ስጦታ ነው ሩታየይ የኔ ሙሉ ሴት ኣትፍሪ ኣብሩሽ ቀጣይ በጎጎት እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @user-gp5dw2pd3h
    @user-gp5dw2pd3h Месяц назад +34

    አራ እውነት ብሆን ደስ ይለያኛል እንኳን ፈጣር ይህ ሁሉ መካራ አልፋችሁ ለዛሬ አባቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Месяц назад +179

    ይሄንን ኩሚት የምታነቡ በሞሉ ፈጣሪ የማታ እጅራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ያስፈፅማችሁ👍👍👍❤❤❤❤

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Месяц назад +52

    እደው ጌታን በጣም ከፍቶኛል እስኪ በየሀይማኖታቹህ ፀልዩ እህት ወድሞቻችን አለቁ በስደትም ያላቹህ ወድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እባካቹህ ወደራሳቹህ ተመለሱና ያጨፍሩም ሰወችም እባካቹህ ወደራሳቹህ ተመለሱ ንስሀ እንግባ የምንሞትበትን ስአት አናቅምና ጌታን ከፍቶኛል😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @NETSANET-tb4gz
    @NETSANET-tb4gz Месяц назад +12

    ሩታ እና አብርሽ ደስ ስትሉ❤❤❤🧒👶👶ልጅም ፈገግታ ና ደስታ ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +84

    ቢሆን ያርግልሽ ግን እሩታዬ ብዙ ነገር ይቀርሻል መፈራረም ለቤተሰቦችሽ ክብር የሚባል ነገር ቢሆንያርግልሽግንእሩታዬብዙነገርይቀርሻልመፈራረለቤተሰቦችሽክብርየሚባልነገርአለ ❤❤❤❤❤

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 Месяц назад +415

    አላረገዘችም ፕራንክ ነው የምትሉ 😂😂❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад

      @@rozimuslimgirl1237 ❤❤👍🏻

    • @user-ry2ez8cl5f
      @user-ry2ez8cl5f Месяц назад +7

      አይባልም ግባርና ሆድ አይደበቅም እያደር ይወጣል

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Месяц назад +6

      አወ ፕራንክነው ግን ሩታየ እምር ብሎባታል

    • @SaraSh-i8t
      @SaraSh-i8t Месяц назад

      @@rozimuslimgirl1237 ሳህ የነሱ ፕራክ ማለቂያ የለውም

  • @ksaaksaa6222
    @ksaaksaa6222 Месяц назад +39

    አብርሽ ግን ቀልዲ ትችልለ ክክክ ሩታዬ የኔ ጣፍጭ ዶሞ ኣምሮብሽል ልጅ ዶሞ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Месяц назад +16

    እውነት ለመናገር እኔ ምኞት ነው እግዚአብሄር ፍሬ ይስጣችሁ እግዚአብሔርን በፍሬካችሁ ፍቅር ከዚህ በላይ ጨምርላቹ ልጅ ሲመጣ ደግሞ የባሳ ፍቅር ይጨመራል በጣም ደስ የምለው የናንተ ደስታ እኛም ደስታ ነው በጣም ወደ ስንት ነው እግዚአብሔር አምላኬ መንታ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b Месяц назад +28

    አብርሽ ጥሩ ልጅ ነበርክ ገን እየተጃጃልክ ነው ሳትጋቡ ምድነው መጨማለቅ ለቤተሰብም ክብር የላቹህም

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Месяц назад +5

      እነሱ ላወሩት እኔ ቀፈፈኝ ከአስርዕቱ ትዕዛዛት አንዱ እናትና አባትህን አክብር ይላል ቤተሠብ ሳያከብሩ ሽምግልና ሳይልኩ ልጅ ይላሉዲ ይከ ዝሙት ነዉ በወግ በማዕረግ ቤተሠብ ሲድር በክብር ሲፈራራሙ በአባቶች ሲመረቁ ጋብቻዉም ክቡርና ቅዱስ ነዉ❤❤

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok Месяц назад

      👍👍👍

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok Месяц назад

      ሳይጋቡ መውለድ አይደብርም

    • @user-lr5qu7es4o
      @user-lr5qu7es4o Месяц назад

      👌​@@Jkeesum

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад +1

      ታስቃላችሁ ለወሬ አትሩጡ

  • @Ruta1love
    @Ruta1love Месяц назад +234

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን የአብርሽና ሩታን ድስታ ብቻ የሚመኝ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👌

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Месяц назад

      🙄🙄🤑🤑🤑ache achabirabire biaseshe demi naye labi

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal Месяц назад

      ​@@najata.medeyanajatamedeya2069ትክክል በስው ስም ትነግዳለች😢

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад

      😂😂😂😢😢😮

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад

      ​@@najata.medeyanajatamedeya2069😢ysdebe😢😮nada😮

    • @user-fg6gq9iv4j
      @user-fg6gq9iv4j Месяц назад +1

      Minagabane😂😂😂

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Месяц назад +14

    ሙሥሊሞች አላህን ፍሩ የምን ማሻ አላህ ነው ሣይጋቡ መውለድ እምነታችን አጥብቆ ያወግዛል😢😢😢😢😢

    • @FunnyBreakfast-rq3pg
      @FunnyBreakfast-rq3pg Месяц назад +2

      በጣም ወላሂ በጣም ብዙ ልጃች አየሁ ዴስ ብሎናል አልሀምዱሊላ እያሉ ያአላህ አላህ ሂድያ ይስጠን በስ ድቃላ ነውኮ ያረገዘችው የሀላል ልጅአይዴለም😢😢😢

    • @user-qq5uz3oy7m
      @user-qq5uz3oy7m Месяц назад

      ውዴ አይሰሙም

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 Месяц назад +1

      የሙስሌም ልጆች ጠነቃቂ አደረጉ እኛ አይመለከተነውም ለም የራሳችን የሆን የተከብር እምነት አለን በዝሙት ማሻአላህ ማላት ተጠቀቁ

    • @asri6330
      @asri6330 Месяц назад +1

      በኛ አይፈቀድም ሳይጋቡ አብሮ መኖርም አይቻልም ሩታና አብርሽ ዝሙታምናቸው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Месяц назад +29

    ከጋብቻ በፊት ካካ ነው የሚያምረው በክብር ተድራቹ ቤተሰብ መርቋቹ ነውና ደስ ሚለው እና አትቸኩሉ አብርሽና ሩታ እግዚአብሔር የተባረከ ፍሬ ይስጣቹ ግን መጀመሪያ በናት በአባት ተመረቁ የተባረከ ትዳርና ልጅ እንዲኖራቹ ይሔ የህትነት ምክሬ ነውና😅

    • @SusuSusu-vg4sx
      @SusuSusu-vg4sx Месяц назад

      እወነት ብለሻል እህቴ🎉

    • @Salammelewn
      @Salammelewn Месяц назад

      ተክክል😂😂😂😂

    • @user-oh6mb2ue7j
      @user-oh6mb2ue7j Месяц назад

      ተጨማለቁ አሁንስ ሆይይይ የዩቱብ ብር አሳበዳቸው😅😅😅 ​@@SusuSusu-vg4sx

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Месяц назад +53

    የእናንተ ቀልድ ስለማይጠገብ ልጨርስና እፅፋለሁ ሩታነቴ ዛሬ የለለ አምሮብሻል

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад +1

      ​@SeadaZR❤️-p4m❤️

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን Месяц назад +84

    ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለምቹ ይብዘልኝ20kአሰገቡኝ

    • @FfdDsd-o6m
      @FfdDsd-o6m Месяц назад

      Amiiiiiin 🙏🙏

    • @drr8432
      @drr8432 Месяц назад

      ኣሜን ኣሜን አሜን

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Месяц назад +60

    ሩታዬ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የሚሳም ጤነኛ ልጅ ፈጣሪ ዪስጣቹ አብርሽም አትቸኩል ሩታም አትፈሪ እግዝና ተደብቆ አዪቀርም ከል ከሆነ ደስ ዪለናል ሩታዬ አብርሽ እወዳቹሀለው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Месяц назад +13

    እኔን የአብርሽ ሆኔታ ነው ዘና ያደረገኝ❤❤ የምር የእውዶች እግዚአብሔር የምትፈልጉትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdess-jd2zh
    @Mekdess-jd2zh Месяц назад +63

    ሲሆን ደጣም ደስ ይለናል ግን መቅደም ያለበት ነገር ነበር ምርቃት ስርግ ግን ከሆነ ይሁን ልጅ ፀጋ ነዉ እሩታ የቤተሰቦችሽን ምርቃት ተቀበይ🎉

  • @user-zd3ye9wg8i
    @user-zd3ye9wg8i Месяц назад +68

    እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ልጅ የግዚአብሄር ስጦታ ነው ቢሆንም ግን ለናተም ለቤተሰቦቻ ክብር ስትሉ ሆድዋ ሳይገፋ ጋብቻ ብትፈፅሙ በጣም ደስ ይላል ብዙ መስዋትነት የከፈላችሁበት የፍቅር ጊዜ ስለሆነ እግዚአብሄር ውነት ያርግላችሁ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Месяц назад +5

      ግን አብራችሁእየኖራችሁከሆነ እኮ ካልተጠቀመች ምንአጠራጠረህ ግንለምንድነውበስርአት በቤተሠብተመርቃችሁ በሀይማኖታችሁተጋብታችሁ መኖርያቃታችሁምንድነውችግሩ ውጪእያወጣችሁነው ልጅሲመጣ ሰማኒአይደብርም

    • @ፍቅርሖሾኒ
      @ፍቅርሖሾኒ Месяц назад

      የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Месяц назад

      ​@@gjyvng738ዱባይ ካልሆነ አይጋቡም ግን ጥያቄ አለኝ ለሆርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እኔም ነበርኩኝ አሁን ግን አይደለሁም እና ሳይጋቡ መኖር ከዛ መውለድ ችግር የለውም ነው እስኪ መልሱልኝ

    • @AizezaHaleba
      @AizezaHaleba Месяц назад +1

      ታዉ መጥፎ ናጋር አታበራታቱ ጥሩ አይዴላም

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Месяц назад +166

    ጎፋ ላይ በደረሰ አደጋ እንደኔ ልቡ የተሰበረ💔እስኪ ለይኩኝ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Месяц назад +24

    ምንም አትፍሪ ልጀ የፈጣሪ ሰጦታ ነው አብረሸ ከሆነ ወንድም አባት የሆነ ልጀ ነው አትጨናነቂ ውድዋ ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Месяц назад +75

    አብሮሽዬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የምታወራ ሁላ የማስቅ ነዉ ሩቲዬ የኛ ድምቀት❤❤❤❤ የኛ ልእልት የአብርሽ ቀበጥ❤❤❤❤❤ የሚድያዉ ድምቀት❤❤❤❤

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Месяц назад +1

      እኔ እረሱ ሞቱኩ በሰቅ ያኔም ይሞከረል አለለም😂😂😂😂

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +93

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እውነት ከሆን በጣም ደስ ይለኛል የሰው ደስታ የምያስደስት በላክ 1k አስገባኝ❤❤❤

    • @AyenalemNguse
      @AyenalemNguse Месяц назад

      እነሩታን የሚወድ 1000 አስገብኝ

    • @adanechikassaye4662
      @adanechikassaye4662 Месяц назад

      ምኑ ነው ደስ እሚለው መች ተጋቡና

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Месяц назад

      Lemanaa bezaa Ekoo 😂😂😂😂

    • @Meriyetube
      @Meriyetube Месяц назад

      😂😂😂እኔ ምን አዉቄ እውነት ከሆነሳ ምን ልትሆኝ ነው🤣🤣​@@adanechikassaye4662

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu Месяц назад +33

    እኔኮ ግርም የሚለኝ እየቦጨቋችሁ የሚታምሩት ነገርስ የኔ ስስቶች❤

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e Месяц назад +5

    ሩታ. ለቤተስብሽ ክብር ይኑርሽ መጀመሪያ ከቤተስቤችሽ ጋር ያለውን ጨርሽ.

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      እሳ ለቤተሰብ ደንታ የላትም

  • @FantaFanta-sz8ze
    @FantaFanta-sz8ze Месяц назад +50

    እዉነት ለመናገር ኮመት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ የሆነ ነገር ማለት ፈለኩ እንደነዚህ ልጆች በየሚዲየዉ በመጥፎ ነገር ነዉ የሚባለት አዋቂዉም አላዋቂዉም ግን እነሡ ሁሌም ወደፊት ብለዉ ነዉ ነዉ ጉዞአቸዉን የቀጠሉት ግናም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ እንደሩታየ የሰዉ መዉደድ ይስጣቹ አብርሽየ ደግሞ በዝምተዉ ሰዉ ገዳይ ሰዉ ባለዉ ሳይሆን ፈጣሪ ፈጣሪ በፈቀደዉ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ❤❤❤ምክንቱም የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ደስ የሚለዉ

    • @MyLove-ov3gi
      @MyLove-ov3gi Месяц назад

      💕💕💕💕💕

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Месяц назад +1

      ምርጥ አገላለጽ ተባረኪ

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Месяц назад

      በትክክል 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @marymahod
      @marymahod Месяц назад

      ሠህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @shemima5580
    @shemima5580 Месяц назад +126

    አብርሽ ለሩታ ምርጥ ፍቅረኛም ጓደኛም ቤተሰብምብ ሆኖላታል የምትሉ👍❤

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q Месяц назад +26

    ዋው ደስ ስትሉ ከናንተ ትህትናን ፣መከባበርን ለነገሮች ማስተዋልን ተምሬበታለሀ እግዚያብሄር ደግሞ የልባችሁን ይሙላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ፣የማከብራችሁ ሁሌምደስተኛሁኑልኝ😂😂😂😂😂😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Месяц назад +6

    ከ10 ትእዛዙ መጀምሪያ አባትህን እናትህን አክብር ነዉ የሚለዉ እና ሩቲ ትዳርሽ እንዲባረክ እግራቸዉ ስር ወድቀሽ ይቅርታም መጠይቅ አለብሽ 100 በግ የነብረዉ አንዱንም ሲጠፋ ከ100 ለአንድዋ አዝኖ በጣም ይፈልጋታል ሲያገኛት በስዋ ተደስቶ ድግስ ያርጋል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ስለዚ ዉስጥሽን እንደማይረጋጋ አምናሎህ ግዜ አትዉስጂ አርጊው ትዳራቹ እንዲባረክ አደራ🎉❤

  • @Menbulala
    @Menbulala Месяц назад +22

    የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ አምላክ ከፈቀደ ይሁን ብለናል ሁሌም ስወዳችሁ እኖራለሁኝ ።
    የኔ ስስቶች የኔ ልዮዎች የኔ እቁዎች ከፋ ብላችሁ ብረሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Месяц назад +18

    እዉነት ከሆነ የምር ደስ ይላን ልጅ ፀጋ ነዉ ሩቲዬ ልእልቷ እምር ብሎብሻን❤❤❤❤

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Месяц назад +19

    እንካን ደስ አላቹ አብርሽ እና ሩታ ደስታቹ ደስታችን ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉ ❤❤❤

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w Месяц назад +22

    እዉነት ቢሆን ብለቹ የምታስቡ ሰዎች ጤነኛ ነችሁ እሄ ዝሙት ነዉ እኮ አንድ ለይ አይደለንም እየሉ አልነበር

    • @ekramadim-hq3vu
      @ekramadim-hq3vu Месяц назад +2

      እኮ ከትዳር ቦኋላ እንጂ አንነካካም ብለው ሲያበቁ 😂😂😂 ለካ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Месяц назад +1

      እኮ😂😂

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Месяц назад

      ​@@ekramadim-hq3vuእረ እሱን ለምዳ እኮ ነው እሱን እየተከተለቺው

  • @user-pr7nu8xi4e
    @user-pr7nu8xi4e Месяц назад +91

    ማሽአላህ የምትሉ ሰዎች አኡዙቢለሂ ምኑ ነው ማሽአላህ የምትሉ ዝሙት ለይታቹ አታቁም እንዴ አላህ ከቤተሠው እርግማን ይጠብቀን ያረብ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb Месяц назад +3

      የቅናት የተወጋ ይሁን የምን ዝሙት ነው ሀገር ያወቆው ፅሐይ ያመቆው ቀለበት ያሰረላት በልዋ እኮነው😮 ዶሞ ዝሙት ከሆነ ለምን ታያለሽ😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Месяц назад +5

      ​@እና ዝሙት ነውጂ ሰው የወቀው ፀሀይ የሞቀው እምትይው ለሰው ነውደ ለፈጣሪ ነውጂ ባማንም ሀይማኖት አይፈቀድም ዚናDPo-fq3lb

    • @user-en5yf1xz5n
      @user-en5yf1xz5n Месяц назад +1

      ​@@DPo-fq3lbእረ ከሆነ በሙስሊም ዚናነዉ እህት ሳታዉቂ አታዉሪ 🤔

    • @user-pr7nu8xi4e
      @user-pr7nu8xi4e Месяц назад +3

      @@DPo-fq3lb አላህዬ ሆይ የሚናገሩት እና የሚሰሩት አያቁም ይቅር በላቸው

    • @AlquaAlqua-uc5zd
      @AlquaAlqua-uc5zd Месяц назад +3

      ንካአ፣አለይንም፣የትኛው፣ሀይማኖት፣አለኒካ፣አው፣ድብን፣ያለ፣ዝሙትእ፣ነዉ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Месяц назад +35

    ኧረ ወይኔ አብርሽ ገና ታሁኑ ካራቴ ልታሰለመድው ነው እዲ እሩታዬ እንደዚህ ደህና ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አራስሸን ጠብቂ

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Месяц назад +16

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው አብርሽ ወንድሜ መልካሙ ሁሉ ይደረግላችሁ❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Месяц назад +1

    አብርሽ ደግሞ በጣም ምርጥ ሰው ነህ አንደኛ አባት ለመሆን ዝግጁ መሆንህ ሁለተኛ ለተመልካች ክብር ያለህ ግልፀኛ ነህ እውነት ያድርግልህ

  • @user-gc2ec3cl5h
    @user-gc2ec3cl5h Месяц назад +44

    ዋዉ እኛም የማዳምቅመሞችን የእረፍት እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb Месяц назад +23

    ሩታየ የኔ ማሪ አምሮብሻል😘😘 እውነት ብሆን ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Месяц назад +21

    አብርሽና ሩታ ልጅ የፈጣሪ ስጣታ ነው ሰለዚህ ያርግላቹሁ ነገ እንጠብቃለን ደም አምሮባቹሃል ይመቻቹሁ ምርጦች 👌😘😘💪👍

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Месяц назад

      ያለጋብቻ🤔🤔

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Месяц назад +1

      @@yenemartube1 😂😂😂አንዲህ ብሎ ነገር የለም ከመጣ መጣ መቀበል ነው የፈጣሪ ስጣታ ነው ታዲያ ምን ማድረግ አለባቸው ሳይጋቡው ሳይጋቡው ስንቴ ነው ሚጋቡት መቶ ጊዜ መጋባት አለባቸው ቀለበት አድርገዋል አብረው መኖር ከጀመሩው በቃ ሰርግ ከልጅ በሃላም ማድረግ ይችላሉው ስንቱ ነው እርጉዝ ሆነው ቬሎዋ አርገው የሚጋቡት ሰለዚህ 😂😂👌👍

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vc Месяц назад +8

    የኔውድ ያቀን አልፎ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እሩትዬ የኔውድ ነገር የሴቶች ተምሳሌትነሽ ውዴ ደግሞ ልጅ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ማየት እፈልጋለሁ የኔውዶይ❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Месяц назад +96

    የኔ ማሮች ሩታዬ አብረሽዬ የምትወዱ ብቻ ❤❤❤👍👍👍👍

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Месяц назад +8

    አብርሽየ ግትር አትበል አለ በቃ ሩት ተፈርተው ነዉ ደሞ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi Месяц назад +40

    ሩታዬ ሽማግሌው ምርጥ ስም አወጣልሽ አመለ ወርቅ ልክ እኮ ነው የኔ ስው አክባሪ😂❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @user-yv4cm6hb4q
      @user-yv4cm6hb4q Месяц назад

      Yes she is
      wonderful❤❤❤❤❤❤

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Месяц назад

      ​@@SeadaZ-p4mእኔም ወድጄለዉ ያወጠዉን ስም❤❤❤❤አመለ ዉሪቅ❤❤

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад

      R❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +22

    ሩታዬ ተሽሎሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ልጅ የምትሉት ነገር ገና ብዙ የሚቀራችሁ ነገር አለ በርግጥ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ነገር ግን ለሁሉም ነገር ቅደም ተከተል አለው አብርሽየቤተሰቦቿን ነገር ዝም አትበል በተቻለክ ለማስማማት ሞክር

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Месяц назад

      እኔ በበኩሌ እዉነት አይደለምአባባልሸ ትክክል ነዉይሔ ሳይቀድም እንደማያደርጉት

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад

      @@GT-eg1fd እኮ ኘራንክ እየሰሩ መሆን አለበት

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee Месяц назад +21

    ሩታዬ የኔ ውድ አይዞሽ አትፍረ ልጅ የእግዝአብሔር ስጦታ ነው የምረ ጌታ የሰከለቹ❤❤❤❤❤

  • @user-wh2hl2vr6n
    @user-wh2hl2vr6n Месяц назад +10

    ኣብርሽእና ሩታየ እውነት ነው ልጅ የእግዝኣቢሄር ስጦታ ነው ደስ ይላል❤❤🎉🎉🎉

  • @elsa4
    @elsa4 Месяц назад +6

    ልጅ የእግዚአብሔር ሰጣታ ነው።በረከትም ነው ።በልጅ ይባርካችሁ ውለድ ክበድ ልጅ ፍቅር ነው።

  • @user-kw2ru5lz1l
    @user-kw2ru5lz1l Месяц назад +6

    የኔአቃጣዮች ደህናአዝግናችሁ እኮ መቸምእየቀለዳችሁነዉ ከጋብቻበፊትልጅ አቅልዱአይሆንም እኔሰርግ ዱባይእየጠበኩ መጀመሪያልጅ አይሆንም😂😂❤❤❤

  • @ElsiyeGirma
    @ElsiyeGirma Месяц назад +29

    አብርሽናሩታን የሚወድ ፈጣሪ ጥሩ ዜና ያሰማን መልሱን ለመስማት የጓጓ ❤❤❤❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meryminte
    @meryminte Месяц назад +8

    የሰማይ አምላክ እሱ ይጎበኛቸው፡ ውስጠን ማዳመጥ አቃተኝ ከበደኝ ፡ጥንካረና ብርታቱን አንቴ ስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ የሠራዊት ጌታ አንቴ ተመልክተን እኛ አንችልም😢😢😢 ወዳንቴ መልሰን😢😢😢

    • @ZanibHussain-jg1zs
      @ZanibHussain-jg1zs Месяц назад

      😅😅😅😅ምን ሆነሽ ነው አሁን 😊

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh Месяц назад +49

    የእወነት ቢሆን ደስ ይላል የምተሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ በተለይ የተዋህዶ ልጆች ተው በጣም የደበራል 😮😢

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 Месяц назад +4

      ምን ችግር አለዉ እነሱ ነገ ንሳሀ ገብተዉ ይታጠባሉ እና ሰዉ ፍፁም አይደለም ይሳሳታን እህት አዉ ስተት ነዉ መጀመርያ መጋባት ነበረባቸዉ ይህ ደግም እነሱ ብዙ ችግር ስለነበረባቸዉ ነዉ ዋናዉ ሁለቶቹ ሃይማኖታቸዉ እኮል መሁኑ ነዉ ሃይማኖታቸዉ ደግማ አንድ ነዉ ስለዚህ ነገ ንሳሀ ይገባሉ እህት

    • @user-to1vs3lh7t
      @user-to1vs3lh7t Месяц назад +2

      አንደ ነገር ልጠይቅሽ ሳምር ፍኒ ማሂ ኬዲ ቤጤ ናቼው እዴ አንደ ነገር ይገርመኛልሁሉም ነገር በሩታ እና አብርሽ ነገር ይገናል እደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል አዲሰ ነገር አደለም ቀለበት አሰረዋል ግዴታ ሰርግ መደገሰ አለበት አይባልም

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Месяц назад +1

      @@vyytffthhyg3268 የምር በጣም የደበራል እወነት ኮሆነ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Месяц назад

      አይ እነሱ እኔ አላቃቸውም እኔ ግን እነሩታየ በማእረገ ቢያደረጉት በየ ነው ሲቀጠል ራሳቸውም ተናገረዋል አባይ ቲቨ ::​@@user-to1vs3lh7t

    • @SsZz-ni4tc
      @SsZz-ni4tc Месяц назад

      ትክክል

  • @fahedali632
    @fahedali632 Месяц назад +35

    አብርሽ ከነተ ጥሩነገር ነውየምንማርው ዝሙት አታስተምሩ በቀልድምቢሆን ሳይጋቡ እኳንልጂ አብሮ መኖሩ አስፈላጊ አይደለም

  • @yalem2598
    @yalem2598 Месяц назад +11

    አብርሽ አንተ ብቻ ምንም ይሁን ምንም ምርጥ ባል መሆን ብቻ ነው ሚጠበቅብህ እሽ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Месяц назад +8

    እውነት ከሆነ ደሰ ይላል ግን አትቾኩሉ ለመውለድ አንቺም የጀመርሺውን ትምህርትሺን ጨርሺ ተረጋጉ ቢሆን እንኳ በዚህ ከመቅሰፈት ሚዲያ ላይ ለማውጣት ለማሳውቅ አትቾክሉ ቆይቶ ነው የሚነገረው መነገርም ካለበት ቢያንሰ 5,6 ወር በዋላ ነው ተረጋጉ እሺ

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb Месяц назад +20

    ለማየት በጣም ጓግቻለሁ ፈጣሪ እውነቱን ያደርግ በጣም ደስ ይለኛል ልጅ የእግዚሐብሔር ስጦታ ነው ደስታ ወሬ ያሰማል አብርሽ ነጌን ልቀቁ vido ጌታ ሆይ የእውነት አድርጎ በጣም እወዳችኋለሁ አብርሽ ሩታዬ ከኩፎ ነገ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ 🥰🥰🥰

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Месяц назад +2

    የዉነት ያድርገዉ እሩታየ ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነዉ እሩታየ የኔ ሙሉ ሴት ስወድሽ እኔም በጣም ደስ ይለኛል ደግሞ ፈጣሪ እዳላችህት ያስካላችሁ🙏🙏🙏

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 Месяц назад +13

    ሩታዬ አብረሽ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤ሩታዬ አምሮባታል እደኔ ናት ናት ናት ከሆነ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Месяц назад +7

    አብርሽየ ግን ልታጨልላቸው ነውደ እዛ ሰፈር ወይኔ በሳቅ ደህና የስራ እድል እየፈጠርክላቸው ነው ትንሽ ይጫጩ😂😂😂😂😂

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw Месяц назад

      የምር የባለፈው ፕራንክ መስሎኝ ነበር የዛሬው ደግሞ እውነት መሰለኝ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Месяц назад +14

    አይዞሽ ሩታ ከለም ያፋጠሪ ስጦታ ናው አትጨናናቂ አብርሽም አይዞህ እንግዲህ ፋጠሪ መልከም ያሆናውን ይስጠቹ. አተስጨንቀት

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Месяц назад +1

      ረጉዝ ናት ፈርታነው ለማውራት አብርሺ ነቅቶባታል እኔም ለፊቻለሁ አለ አብርሺ ተበርክኮ ቀለበት አርጎል የታወቀ ነው

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Месяц назад

      ​@@Jamela-ql5ehበምን አውቀሽ ነው ሆ ሲቀጠል በኛ ተዋህዶ በቤተክርስትያን ካልተጋቡ ዝሙት ነው::

  • @nardosabey4055
    @nardosabey4055 Месяц назад +3

    ሩታ እወድሻለው የኔውድ አብርሽ እንኮን ደስ አለህ የኔ ፍቅር

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Месяц назад +9

    ግን እኮ በዚህ ዘመን ሁሉም ሙሾሮች ማለት ይቻላል ኡርጉዝ ናቸው.. 😂🎉ለማንኛዉም እዉነት ከሆነው እንኩዋን ደስ አላቸው 🎉🎉🎉🎉

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Месяц назад +5

    የኔ ልዩዎች እውነት ቢሆን ደሰሰሰ ይለኛል ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸው እግዚአብሔር ያድርግላቹህ የምትለዩብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b Месяц назад +20

    ሩታዬ መጨረሻ ያሳምርልሽ የኔ ውድ

  • @TofikeAbdi
    @TofikeAbdi Месяц назад +8

    አራ፣ሀይሚ በጠም፣ደስይለነል ኢንኳን፣ደስአለቹ አብሪሽ፣ና ሩታ❤❤❤❤🌺🌹💯k🫶🫶🫶

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Месяц назад +14

    ምን ያደረጋችሁት😂😂😂እውነት ከሆነ ደሰ ይላል ልጅ ፀጋ ነው❤❤

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Месяц назад +34

    አላህ ይስጣችሁ ደስ ይላል የአብርሽ ጉጉት🎉❤❤

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Месяц назад

      አች ግን ትለይያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Месяц назад +1

      አለህ ይስጠቹ ከማለትሽ በፊት ነ ኒካ አስረሽለቻዉ ነበር😂

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg Месяц назад +1

      ይቅር ይበልሽ ከቶስ ያለኒካህ ልጅ ሀላል ያደረገው ማነው አረተው ያረብ

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms Месяц назад +1

      ​@@user-rw4of3ky2pምናልባት አሳስራቸውእደሆ😂😂😂

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Месяц назад +4

      ከንግግርሽ በፈት ትዳሩ በትክክል ነዉ ወይ ነዉ በይ አላህ ለዙሙት አታመሰግኑት😢

  • @Lujeyni111q11
    @Lujeyni111q11 Месяц назад +29

    እናንተ ሁለት የተመታችው ሰውን ለማንጫጫት ወገባችሁን አስራችሁ እኮ ነው የተነሳችሁት አቦ ይመቻችሁ🤣አስመርት nechuhu iko yene Aqaxayowchi❤️🥰❤️

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Месяц назад

      ❤❤❤👍🏻

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 Месяц назад

      እውነት ነው እነሱ ስራ ላይ ናቸው ሰው ግን😮

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Месяц назад

      ክክክክክ አወ አጨለሉት እኮ ጭራሽ እየደመቁ ይመጣሉ የኔ ውቦች😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Месяц назад +1

      ቀላል ለማንጫጫት ሆነ ብለው እኮ ነው ይመቻቸው😂

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m Месяц назад

      ❤❤❤😂😂😂

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Месяц назад +4

    እሩታየ አይዞሽ አይደብርሽ እመብርሀን ትገላግልሽ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Месяц назад +15

    ሳንጋባ ወደ አልጋ የለም ብላችኸል አላምንም ፕራክ ነው😂😂😂😂

    • @user-nn7jc6tq1q
      @user-nn7jc6tq1q Месяц назад

      ምድነውሹሹሹ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Месяц назад

      ያማኮ ካልጋ አንወርድም ሆኖ ተገኘ

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 Месяц назад

      ፕራክ ነው እውነት አይመስለኝም😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂

  • @user-jp3sf8wf7u
    @user-jp3sf8wf7u Месяц назад +40

    አብርሽዬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የምታወራው ሁላ😂😂😂😂 ሩታ የኛ ድምቀት እኔ ማሪያምን ላንቺ ብየ ነው ዩቱብ የምገባው ሁሉም ነይልኝ ሁሉም እወድሻለሁ😘😘😘😘😘

    • @Dignish
      @Dignish Месяц назад

      enmi😂😂

    • @Dignish
      @Dignish Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Месяц назад +60

    .ሳይጋቡ ነው😢 አቤት ሩታና አብርሽ ለዝህም ደርሳቹሀል😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Месяц назад +1

      ቤተሰብሽምግልነአንቃበልምሰለለነዉመሰለኝ ግንዉሸትነዉየስታዉቃል❤😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ደምሪኚማሁቢ 1:39

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 Месяц назад

      አረ ይደብራል😢😢😢

    • @user-ex1fn8vd5m
      @user-ex1fn8vd5m Месяц назад +1

      እዉነት ሳትጋቡ ምንም ነገር ይደብራል

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Месяц назад

      ሰርጋችንን በዱባይ ጠብቁ እያሉ ቱቱቱቱ😂😂😂

  • @Dinkar-lv5oo
    @Dinkar-lv5oo Месяц назад +1

    ማነኘዉም ሃይማኖት ዝሙት አይፈቅድም አብርሽ እህትህ ቢትሆን በል

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar Месяц назад +34

    እኩዋን ደስ አለሽ ሩታዬ ግን አብርሽ ቶሎ ላክ እና ተጋቡልን😢😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @taibah5903
      @taibah5903 Месяц назад +1

      ሳይጋቡእርጉስኧረዳ

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms Месяц назад +2

      ቀድመሽ ከሰጠሽውሰርጉንእርሽውአለያገሬስው ካለቀቡሀላ የምንሽማግሌነውእ😂😂😂

    • @user-vy7wx3du2w
      @user-vy7wx3du2w Месяц назад +1

      ኡነትሽ ነው የምን ሽማግሌ ነው

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +94

    የኔ ውበታሞች ፕራክ ነው በሉኝ እደዚህ ሲስቁ ነው ደሥ እሚለኝ ሲለቃቅሡ ባላይ ነፍሴ😂😂

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn Месяц назад +87

    እሩታየ ፀጉርሺል ሁሌ እደዚህ እሰሪ ያምርብሻል ሲሲቀጥል ከልጂበፊት ባል ያሥፈልጋልና ተጋቡ ኦኤ

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 Месяц назад +1

      ክክክ በሉወን ኒቀሽዉ ነዉ😂

    • @user-lh3cw2ij1v
      @user-lh3cw2ij1v Месяц назад

      ​@@hadrahadra9373ከከከከከ ወየዉ ያስብላል

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Месяц назад

      ምን😂😂

    • @LpP-hl2eh
      @LpP-hl2eh Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @LpP-hl2eh
      @LpP-hl2eh Месяц назад

      😂😂😂😂😂

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe Месяц назад +2

    ወዉየልጅ አበት ልትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሩታዬ የልጅ እነት ልትሆኝነዉ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልደስይለል ልመያት ያጎጎል ፈጣሪ ያብቀቹ❤❤❤❤❤ወደቹአለዉ❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👪👪👪👪👪👪👪ሶስት ልትሆኑነዉ❤❤❤

  • @user-qd5wh5di8c
    @user-qd5wh5di8c Месяц назад +33

    ለማየት እንዴት እንደጓጓሁ አሳልፌ አያለሁጂ ወደመጨረሻው ላይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New Месяц назад +15

    የኔ እንቁወች የምወዳችሁ ሩታየ ኔ ወርቅ ፕራንክ ነው የምትሉ 👍💜😁

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Месяц назад +30

    ሩታዬ የኔ ልእልት እምር ብሎብሻል የአብርሽ ቀለጤ❤

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 Месяц назад +1

    አይፈረድባቹም እሰከዚህ በግድ እዚህ እድትደርሱ ያረጉዋቹ የሩታ ቤተሰብ ናቸው በተለይ ወድሟ
    እንኳን ደስስስስስ አላቹ አብርሽየ 👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 Месяц назад +19

    አብርሽ የቸኮላችሁ ይመስለኛል ሰከላ ፕሮግራም ላይ የተናገራችሁት ነገር ነበር መጀመሪያ ጋብቻ እንደሚቀድም ሌላው ከዛ በኃላ ብላችሁ ነበር አሁን ቃላችሁን አላከበራችሁም ቢሆንም ደግሞ ለቤተሰብ ሽምግልና መላክ ነበረባችሁ የፈለገ ነገር ቢሆን ወላጆችን ማክበር ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ነገር ነውና

    • @user-dg6jj3iy4n
      @user-dg6jj3iy4n Месяц назад +2

      የልጅ ነገር ከዛው በልተው ከዛው ታጠቡ አሉ እረ ሸህምነው እውነት ከሆነ

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 Месяц назад +1

      ምንድነዉ እነዚህ ልጆች እኮ ቀለበት አድርገዋል ከሩታ በላይ ስለቤተሰቦቿ የሚያዉቅ የለም ባታስጨንቋት ሰከላ ላይ ቃል ሲገቡ ሁለቱም ቤተሰብ ቤት ነበሩ በግድ ገፍታችሁ አብረዉ እንዲኖሩ አደረጋችሁ አብረዉ ሲኖሩ ደሞ እርግዝና አይፈጠርም ማለት አይደለም ::

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Месяц назад +20

    ልጅ የፈጣሪ ስጦተ ነው ወልዳችሁ ሳሙ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Месяц назад

      ሳህ❤❤❤❤❤

  • @RadzoI
    @RadzoI Месяц назад +12

    እሩታ አብርሽ በመደሰቱ ብቻ መደሰት አለብሽ አብርሽ ከሚገርምህ ነገር ከ3 አስከ4 ወር እስከሚሞላው ባታወሩ ደስ ይለኛል እናቶች አስከሚረጋ ድረስ አይወራም ይባላል ስለሱ አብርሽ አትቸኩል

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Месяц назад +3

      ሩታየ እኮ ሸሺጋለች አብርሺ የዋህ አወራባት ሩታየ ለመሸሸግ ፈልጋለች ግን ነቅቶባታል አብርሺ ሁለት ወሩ አለ ለማውራት አልፈለገቺም ሩታየ ርጉዝ ናት አብርሺ ጨርሶ አወራባት እሷ ለማውራት አልፈለገቺም ብስል ናት ዘነኮረባት አብርሺ

    • @user-to1vs3lh7t
      @user-to1vs3lh7t Месяц назад

      እኮ​@@Jamela-ql5eh

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад

      የረ እመኒኝ ፕራክ ነው😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад +1

      ​@@Jamela-ql5ehፕራክ ነው ጠብቂ ይሸቅሉ ብሎ ነው

    • @user-to1vs3lh7t
      @user-to1vs3lh7t Месяц назад +1

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ፍታ ያሰታውቃል ውዴ እውነት ነው

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 Месяц назад +1

    አብርሽ እና ሩታዬ የኔ ዉዶቼ ለእናንተ መልካም ነገር እንድሆነ ሁሌም የልቤ ምሻተ ነው ከሆን ደግሞ ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤