ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 1 by Journalist Tesfawork Leulseged

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ታዲያ ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!!
    Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life second book [Banko Papillon] and we produced audio book in consecutive episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
    Song Contemplando a Natureza

Комментарии •