- Видео 51
- Просмотров 42 980
የተስፍሽ ትረካዎች Tesfish Narratives
США
Добавлен 3 июн 2022
ይህ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ የተለያዩ የመጻህፍት ትረካዎች የሚቀርብበት የዩትዩብ ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ልብ አንጠልጣይ እና መሳጭ ተረኮችን እንዲያደምጡ በአክብሮት እጋብዛለሁ።
ለአብሮነታችሁ ደግሞ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው!🙏🙏🙏
ለአብሮነታችሁ ደግሞ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው!🙏🙏🙏
#የሊስትሮ ማስታወሻ |አዲስ ትረካ #በአዲስ ቻናል በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
የተስፍሽ ተረኮች አዲሱን የዩትዩብ ቻናል "የተስፍሽ ራድዮ"ን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ለወዳጆችዎ በማጋራት ተወዳጅ ትረካዎችን ያድምጡ!!
አዲሱ የዩትዩብ ቻናሌ👉 www.youtube.com/@TesfshRadio

Просмотров: 46
Видео
#ETHIOPIATEREKA ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፯ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volum 2 Part 7 by Tesfawork Leulseged
Просмотров 63Год назад
ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ታዲያ ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life book [Banko Papillon] and we produce...
ሕማማት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ተራኪ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Hemamat by Diacon Henok Haile Narrator Tesfawork Leulseged
Просмотров 37Год назад
"ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳዔውን በሚመስል ትንሳዔም ከእርሱ ጋር እንተባበራለን።" በሰሙነ ሕማማት ሊደመጥ የሚገባውን ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!!
ሕማማት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ተራኪ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Hemamat by Diacon Henok Haile Narrator Tesfawork Leulseged
Просмотров 53Год назад
"ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳዔውን በሚመስል ትንሳዔም ከእርሱ ጋር እንተባበራለን።" በሰሙነ ሕማማት ሊደመጥ የሚገባውን ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!!
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፮ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 6 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 40Год назад
ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life book [Banko Papillon] and we produced au...
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፭ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 5 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 43Год назад
ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ታዲያ ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life book [Banko Papillon] and we produce...
መግባት እና መውጣት ክፍል ፬ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Megbat Ena Mewtat part 4 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 109Год назад
የታዋቂው ገጣሚ እና የወግ ደራሲ መጽሃፍ የሆነው "መግባት እና መውጣት"ን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author and Poetry Beweketu Seyoum book Megbat Ena Mewtat Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
መግባት እና መውጣት ክፍል ፫ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Megbat Ena Mewtat part 3 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 166Год назад
የታዋቂው ገጣሚ እና የወግ ደራሲ መጽሃፍ የሆነው "መግባት እና መውጣት"ን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author and Poetry Beweketu Seyoum book Megbat Ena Mewtat Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
መግባት እና መውጣት ክፍል ፪ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Megbat Ena Mewtat part 2 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 168Год назад
የታዋቂው ገጣሚ እና የወግ ደራሲ መጽሃፍ የሆነው "መግባት እና መውጣት"ን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author and Poetry Beweketu Seyoum book Megbat Ena Mewtat Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
መግባት እና መውጣት ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Megbat Ena Mewtat part 1 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 575Год назад
የታዋቂው ገጣሚ እና የወግ ደራሲ መጽሃፍ የሆነው "መግባት እና መውጣት"ን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author and Poetry Beweketu Seyoum book Megbat Ena Mewtat Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
የኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፯ በተስፋወርቅ እና ማህሌት|YeOgaden Demetoch part 7 by Tesfawork And Mahlet
Просмотров 108Год назад
የይስማዕከ ወርቁ ምርጥ መጽሃፍ የሆነው የኦጋዴን ድመቶችን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author Yesmaeke Worku book Ogaden Demetoch Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፬ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 4 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 38Год назад
ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ታዲያ ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life book [Banko Papillon] and we produce...
የኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፮ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ye Ogaden Demetoch part 6 by Tesfawork And Mahlet
Просмотров 109Год назад
የይስማዕከ ወርቁ ምርጥ መጽሃፍ የሆነው የኦጋዴን ድመቶችን በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!! Here is a popular Ethiopian Author Yesmaeke Worku book Ogaden Demetoch Narration in produced episodes. To get our narrations Like, Share & Subscribe our youtube channel!!
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል 3 በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 3 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 442 года назад
ፈረንሳዊው ጀብደኛ ሄነሪ ሻሪዬ (ፓፒዮ) ከዚህ ቀደም ባሳተመው ቁጥር ፩ መጽሃፋ ብዙዎች ያውቁታል። ታዲያ ከዛ በኋላ ደግሞ ባንኮ ፓፒዮ በሚል ያሳተመው ቁጥር ፪ ምርጥ መጽሃፋ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መጽሃፍ ነው። ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!!Here is a popular French legendary person Henry Charrierr (Papillon) Real life book [Banko Papillon] and we produced...
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |የመጨረሻው ክፍል "የተዘጋው ራቁት ጭፈራ ቤት!"
Просмотров 9702 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |የመጨረሻው ክፍል "የተዘጋው ራቁት ጭፈራ ቤት!"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፱ "ፍቅርተን ማን ገደላት?"
Просмотров 9082 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፱ "ፍቅርተን ማን ገደላት?"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፰ "ሴቶችን ለወሲብ ንግድ የሚመለምሉት-ማዳም ኤልዛቤት!"
Просмотров 6582 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፰ "ሴቶችን ለወሲብ ንግድ የሚመለምሉት-ማዳም ኤልዛቤት!"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፯ "ሚጡ-ትንሿ ሴተኛ አዳሪ"
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፯ "ሚጡ-ትንሿ ሴተኛ አዳሪ"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፮ "ጋዳፊ እና ሮዛ እንዴት ተገናኙ?"
Просмотров 2,7 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፮ "ጋዳፊ እና ሮዛ እንዴት ተገናኙ?"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፭ "የጋዳፊ ገመናዎች"
Просмотров 2,8 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፭ "የጋዳፊ ገመናዎች"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፬ "ጋዳፊ ወፈፌ ናቸው"
Просмотров 1,8 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፬ "ጋዳፊ ወፈፌ ናቸው"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፫ "የጋዳፊ ኩሪፍቱ"
Просмотров 1,9 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፫ "የጋዳፊ ኩሪፍቱ"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፪ "ሙአመር ጋዳፊ የሚመለምሏቸው ሴቶች"
Просмотров 5 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፪ "ሙአመር ጋዳፊ የሚመለምሏቸው ሴቶች"
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፩ "ድንግል የሚጠየፍ ትውልድ"
Просмотров 1 тыс.2 года назад
"ሮዛ ቁጥር ፩" ከሴተኛ አዳሪዋ ግለ ታሪክ የተወሰደ! |ክፍል ፩ "ድንግል የሚጠየፍ ትውልድ"
"በራሳችን ኳስ ካልሆነ አንጫወትም!" እግር ኳስ ፤ ፊፋና የዓለም ዋንጫ ክፍል ፩
Просмотров 1342 года назад
"በራሳችን ኳስ ካልሆነ አንጫወትም!" እግር ኳስ ፤ ፊፋና የዓለም ዋንጫ ክፍል ፩
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፪ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Part 2 Episode 2 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 1022 года назад
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፪ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Part 2 Episode 2 by Journalist Tesfawork Leulseged
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፭ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 5 by Tesfawork And Mahlet
Просмотров 1062 года назад
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፭ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 5 by Tesfawork And Mahlet
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 1 by Journalist Tesfawork Leulseged
Просмотров 1122 года назад
ፓፒዮ ቁጥር ፪ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Papilion Volume 2 Part 1 by Journalist Tesfawork Leulseged
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፬ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 4 by Tesfawork And Mahlet
Просмотров 1672 года назад
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፬ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 4 by Tesfawork And Mahlet
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፫ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 2 by Tesfawork And Mahlet
Просмотров 8222 года назад
ኦጋዴን ድመቶች ክፍል ፫ በተስፋወርቅ ልዑልሰገድ እና ማህሌት ሙሉጌታ| Ogaden Demetoch part 2 by Tesfawork And Mahlet
Ausi Man yehune metehati huno yesemanali 😂😂Bekeni sew bleleti chiraki 🎉🎉🎉
ሠላምሠላም🎉❤❤❤
ሠላምሠላም በተለሠብአድርጊኝ እሥቴእህት😢😢😢
ቀጣዩስ
ሙሉ የት ነው
በቀጣይ ደግሞ" የተከበረ አጥንት "ትረካን እባካችሁ ተርኩልን
አስማቱን ንገረኝ 😮
Sew mefred yakomkut yhen metsehaf kanebebku behaula new👍
thanks Please next episode
YSMAEKE WERKU betam enamesgnaln terakewm chemr
ይስማዕከ ለአንተ ቃል የለኝም ጀግና ነህ ♥♥♥
Keep up!
በርታልኝ ወንድሜ🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
ምርጥ መፅሐፍ
ምርጥ ትረካ
ባላለቀ እያልኩ የሰማውት ትረካ ነው ወንድማችን ጊዜህን መስዋት አርገህ ለኛ ትረካውን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
እሺ እህቴ ለአብሮነትሽ በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏
ቀጣዩ የታል ክፍል 6 ልቀቁልን
እሺ እህታችን ይለቅቃል
ተራክያችን ክበርልን ❤ ግን አትቆይብን please 🙏
እሺ እህታችን በተቻለ መጠን ቶሎ ቶሎ ለማድረስ እሞክራለሁ🙏
Thank bhroo
ተባረክልን ❤❤
ድንቅ መፃፋ
ወንድማችን ትንሽ ረዘም ብታረግልን ደስይለናል እደ ቆዋግሜ አጠረብን 😂😂
እሺ በቀጣይ ረዘም ያሉ ስራዎችን አቀርባለሁ
ተባረክ ወድማችን በርታልን ብዙ ካንተ እጠብቃለን ❤❤❤
እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
ተራክያችን አመሰግናለው በርታልን ❤
ተራክያችን እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክል የእውነት በጣም ደስብሎኛል ምኖረው London ነው እዜ መፃፍ በቀላሉ አይገኝም በተለይ ምፈልገው ልክ እደሮዛ ያሉ መጣፎች አማዞን ለይ አይገኙም ለዛ ነው ቀጣይ ክፍል በጣም ጋጉቼ ምጠብቀው😂ለማንኛውም Thank you 🙏
አሜን እህታችን ስለአክብሮትሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አምላክ በፈቀደና በቻልኩት አቅም እኔም ትረካዎችን ቶሎ ቶሎ ለማድረስ እሞክራለሁ።
ተራክያችን ሰላም ላንተ ይሁን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እየጠበኩ ነው please ልቀቁልን 😊
ይኸው ተለቅቋል እህት! ይኸው በቃላችን መሰረት ክፍል ፬ን በቃላችን መሰረት ይዘን ቀርበናል። ሰብስክራይብ በማድረግ ትከታተሉት ዘንድ ጋብዘናል!👇👇👇 ruclips.net/video/lbvNTdCvwWw/видео.html 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 t.me/abissiniyatereka
ተራክያችን በርታልን ❤
ተራክያችን እግዚአብሔር ያክብርልን ጎበዝ በርታ እሺ ቀጣይ እጠብቃለው ❤
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏
ሰላም ሰላም ውድያገሬ ልጆች እዴት ናችሁ እኳን ሰላም መጣሽ እህታችን አሪፍ ዴስ እሚል ቆይታ ነበር በርች
ሙሉ መፃፍን ተርክል እባክህ ወንድማችን በጣም ለማንበብ ምፈልገው ግንያላገኘውት መፃፍ ነው❤
እሺ እህቴ የተመረጡና አስተማሪነት ያላቸውን ክፍሎች ተርኬ አቀርባለሁ።
መፃፍ እኮ አለ
እናመሰግናለን
በቀጣይ የቀንድ አወጣ ኑሮን እባክህ
ዝቅ ብለህ እየው እግርህ ስር ነው
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
በርታ ቀጥልበት
በቀጢይ ዝንቶዝራን ተርክልን እባከህ
Dood
እናመሰግናለን 🙏 ድንቅ ነው
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏
ምን ያህል መልካም እናት እንደሆነች ልጃ መሰክሮልናል።
ቀጥልበት
ምንም አይልም
ግሩም መፅሀፍ ግሩም አተራረክ እናመሰግናለን🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
Ere mendenew abo lekekew enji
Please part15 16 17 lekekulen ebakachuh
እሺ እንለቅቀዋለን ወዳጄ
በርታታታ
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤️🙏
❤❤❤❤
እናመሰግናለን በእውነት
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ
ጎበዝ አመስግናለሁ በትረካ መልክ ስለአቀረብክልን በርታ
ጀግናችን በርታልን!!!
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏