ሕማማት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ተራኪ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ| Hemamat by Diacon Henok Haile Narrator Tesfawork Leulseged
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- "ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳዔውን በሚመስል ትንሳዔም ከእርሱ ጋር እንተባበራለን።"
በሰሙነ ሕማማት ሊደመጥ የሚገባውን ይህንን ድንቅ መጽሃፍ በዩትዩብ ቻናላችን በተከታታይ ክፍሎች ወደእናንተ የምንደርስ ይሆናል። ትረካችንን ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል። ትረካዎቻችን ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ የዩትዩብ ቻናላችንን ላይክ፣ ሼርና ሰብስክራይብ ያድርጉ!!