Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክርስትያን ሆኜ በኦርቶዶክስ እምቀናውስ ነገር 😢😢😢 እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ኦርቶዶክስ አድርገኝ አሜን❤❤❤
እኔ ደሞ ኦርቶዶክስ ባልሆንስ ምን ይውጠኝ ነበር እግዚኦ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ተመስገን ክርስቶስ የ🎉🎉🎉🎉
@@NogsHsan አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይመልስልን
Me too❤❤
mariyamn hule indeza new masebew ande wonidem ena ande ehite firotesitani nachew be tseloti asibogn emebetmariyam takalech bimelisugn bey hule mimegn new
አሜን
ማነው እንደኔ ሙሉውን እንደፊልም ያየ። እግዚአብሔር ሁሌም የቤተክርስቲያናችንን ደስታ ያሰማን፤ ያሳየን።ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን
እኔ አለሁ ግን አለቀብኝ
ያዩትን ያደረሱትን እግዚአብሔር ይስጥልን
ene yihew eydegemku new❤❤❤
How I get the book? Am in dallas tx
Please 🙏 anyone help me
አቤት ትህትና አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ማርያምን መታደል ነው በረከታቹ ይድረሰን አባቶች
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amen Amen
አሜን❤
ጠ
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የኛ አባት ኑሩልን
truly said
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን ደስ አለዎት እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ሁላቹም አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን አሜን በጣም ደስስ የሚል ጊዜ ነበር በዛ የታደማቹ ሁላቹም በቤቱ ያጽናቹ አሜን
እሳቸውኮ ሙሉ መፅሐፍ ናቸው!መቼም ሰው ሐላፊ ነዋና ቋሚ የማያልፍ ነገር ማስቀመጥ አስፈላጊ ስለሆነ ነው እንጂ በሕይወት እስከአሉልን ድረስ ሁሉነገራቸው መፅሐፍ ናቸው።አባትና ልጅ መታደል መመረጥ!የመንፈስ አባትና የመንፈስ ልጅ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ አንተንም እናመሠግናለን እስከነመላው ሰራተኞችህ ጉልበታቹ ይባረክ ❤❤❤❤
የእኔ ቁጥር አንድ አባት ርዕሰ ሊቃውት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "ስስቴ" እግዚአብሔር ይመስገን
የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ኦርቶዶክስ አድርገኝ አሜን❤
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የልጅዎን ፍሬ ያሳይዎት እግዚአብሄር ይመስገን! እርስዎንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት! አባቴ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን መሻትዎን ፈጣሪ ፈቅዶ ለዚህ ፍሬ ስላበቃዎት ጎተራው ለማይጎድል አምላክ ኃይል ክብር ምስጋና ለዘለአለሙ ይሁን። የእመቤታችን ድንግል ማርያም ረድኤት አይለይዎት። መንገድ ከሚያስት ክፉ ይጠብቅዎት። እድሜና ጤናዎን አብዝቶ እኛን እያቀኑን ፈጣሪን እንዲያገለግሉት እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንልን! አሜን!
Betam !!!!amen amen amen
በጣም እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይባርክልን ይጠብቅልን ርስቱን መንግስቱንም ያዉርስልን መልካም ፍሬ እንድኸ ነዉ ግን በእኔ በረከሰዉ አንደበት መደነቅ አይገባም ድንቅ አባት ናቸዉና
ጌታ ሆይ ከፀናች ሀይማኖት አታዉጣኝ።በፍቅርህ አኑረኝ
የመድሐኒዓለም ያለህ ምን አይነት ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ ነው ግን ይህነን ያህል ሊቃውንት አባቶቻችን አሉን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።
መጀመሪያ እርሶን የፈጠረ መዳኒዓለም የተመሰገነ ይሁን በመቀጠል የወለዱት እናትና አባት ፤ ያስተማረቾት ቅድስት ቤተክርስቲያን የተመሰገነች ትሁን ፤ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማላከ ተክለ ሃይማኖት እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜዎትን ያሳምርሎት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት
😢😢😢😢😢እኔኮ አሁን ወደአገር ሂጅ ሂጅ የሚለኝ አለማዬ ሞልቶ ሳይሆን ይሄ ጉባኤ ስለናፈቀኝ ማታማታ ለመታደምነው😢😢😢😢እንደው ይሄንን ጦርነት ቢያቆሙልንና እሮጬ በገባሁ ምናለ😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አባቶቼን ከቁጥር አታጉድልብኝ አባ እኳን ደስ አለዎት😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ቃለሂይወትን መንግስተሰማያትን ያዋርስኩም😢😢😢
ግዴለሽ እታለሜ ግቢ እኛ እንደኖርን ትኖርያለሽ
እናንተን አይነት አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እረዝም እድሜ ለአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤❤🎉🎉
Amen Amen Amen ❤
Amen Amen Amen
በእውነት ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የሊቃዎንት አምላክ ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን፣ ፍጻሜህን ያሳምርልህ፣ አገልግሎትን ይቀበልልህ!!!
አባታችን እንደው አምላኬ ሆይ ከእኔ እድሜ ቀንሰህ ለእሳቸው ስጥልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤✝️✝️✝️🩷🩷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ግሩም ኮሚንት Exactly
Yena enat Medhanealem yeanchinim edime sayikenis Esachewunim minim ayinikabin@@achamyelehmuche7983
ኣሜንንንን
መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የበረከት ጉባኤ የምሳተፈው ? ዋናው ነገር አባታችን እንኳን ደስ አሎት
ፈጣሪ ሲፈቅድ❤
ሳያቸው እንባ ይተናነቀኛል መድሃኔአለምም ጠብቅልን
ሣልውቅ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ከፍጥረታት ሠው ያደረግኸኝ መዳሕኒያለም ክብርና ምስጋና ላንተ ይሑን
ይህ ቃል አስገረመኝ የሰው ልጅ መልካም ስራው የሚላከው በሚያከናውነው ተግባር ነው, ሲል በጣም ልቤን ነካው ምንም ሀጥያተኛ ብሆን በሀይማኖቴ እደሰታለው
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህራችን እኳን ደስ አሎት አባቶቻችን እደናተ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
አባ አባ እያላችሁ ለፈተና አትዳርጓችው እልቅስ አብዝታችሁ ለደነኝህ አይነት አባቶች እግዚያብሄር እንዳያሳጣን ፀልዪ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አመሰግናለሁ ።
በትክክል እግዚአብሔር በየዘመኑ ለኛ ሰዎችን ያስነሳል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሰይጣን አይተኛምና ደካማም ብንሆን በፀሎታችን እናስባቸዉ
መጽሐፉን በ millions አባስታችሁ አድርሱን❤🙏
አለም ላይ ከመክበር ተዋህዶ ባንቺ ደጅ ልጣል ❤❤❤
አባ ገብረ ኪዳን እስከመጨረሻው በአገልግሎት ያፅናልን!
አባታችን አባ ገ/ክዳን ግርማ እንዃን ደስ አለዎት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምል ከኩፉ ፈተና ከመሰናክል እግዚአብሔር ጠብቆ ያኑሪልን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
❤❤❤
የመንፈስ ቅዱስ አባትና ልጅ (ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ እና ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን) እግዚአብሔር አምላክ ምሥጢሩን: ጥበቡን እንዳጎናጸፋችሁ እድሜና ጤናውን ያድልልን🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ከአይን ያውጣልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት መመረጥ ነው🙏🙏🙏
ምንኛ መታደል ነው ከቅኔ እስክ ሊቅ ጠቅቆ የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገን ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
አቤት ሊቅነት አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ ምንም እምለው ነገር የለኝም ብቻ ኑሩልን
በዚህ ክፉ ጌዜ ኦርቶዶክስን ነብስ ሊዘሩባት የመጡ አባት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔን እድሜ ቀንሰህ ለሳቸው ስጥልኝ 🙏
እሼ እስከመላው የስራ ባልደረቦችህ ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን መድሃኒያለም ይባርካችሁ🙏ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ደስ ያለዎት🙏
ፍቅር ❤😢 እንዴት መታደል ነው ጌታዬ ሆይ ይህንን ማኅበር ጠብቅልን እስከመጨረሻው በቤቱ አጽናን ጠብቀን 😢🌹✝️
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህንን ያሳየኝ አማን በአማን አሓቲ ድንግል እምኩለን ፍጥረት እመ ብዙሃን እም ብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ንፁሕተ ንፁሓን ድንግል ማርያም ይእቲ ወ አሓቲ ፍኖተ አበው ሐዋርያት ፃድቃን ሰማዕታት ቅድስት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይእቲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባርኩኒ ኦ አበውየ ቅዱሳን እንሳእ በረከትክሙ ቅድስት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሌም የእናቱ ስሟ እሚጠራበት አገር እግዚአብሔር እሚመሠገንባት ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስል እምነታችንን ትፊታችንን ከባህላችን አስማምታ ያቆየችልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የአባቶቻችን በረከት ይደርብን😢😢😢
❤❤❤ Amen Amen Amen Abatachin brakewo yidresen. Regim ye agelglot edme ke tena gar yadililin Amlak le abatochachin.❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ምን እንላለን አንተን ከማመስገን ውጭ በተጨነቅንበት ዘምን አንተ ከኛ ጋር እደሆንክ ነግረህ በአባታቻችን ታጽናናለህ ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር
አሐቲ ድንግል ማርያም አሐቲ ድንግል ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበታችን መታደላችን ኦርቶዶክሶች የእኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህንን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ፀጋ ያብዛልን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን። እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን
ማርያም አሐቲ ድንግል ❤❤❤❤ለስም አጠሯሯ ክብር የሚገባው እመ አምላክ ወዳጄ እናቴ ❤❤❤❤❤
ህን መጸሀፍ በመንበብ ስለ ድንግል ማሪያም እንድናወቅ እንድንገነዘብ ቸሩ መድሃኒያለም ይርዳን
አባ በረከትዎ ይደርኝ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቱ አሀቲ ድንግል ማርያም ለእኛ ስትል ዘመንዎን ትባርክ፣ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥዎት፡፡ እድሜያቸውስ እኛን እና ልጆቻችን የሚያስተምሩበት፣ የሚመልሱበት እንጅ ለእርሳቸውስ አይደለም የምንለምንላቸው፡፡በዚህ ዘመን እርስዎን ሰጥቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ክፉ ዘመን አይለውጥብን!
ክብር ለሚገባው ክብር ትሰጣለች ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲናት የኛ ስንዱ እመቤት።
በዘመናት የሚነሱ የክርስቶስ ሀዋሪያቶች አሉ አለምን ትተው ስለክርስቶስ ፍቅር ራሳቸውን ክደው የሚኖሩ ከዛ መሀል አንዱ ሃዋሪያ አባ ገብረኪዳን ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ትክክል መሆኗን ለወጣቱ ለምእመናኗ ለኢአማኑም የሚያስተምሩ ድንቅ አባት ናቸው የአገልግሎት ዘመኗን ይባርከው እድሜ ጤና ይስጧት አሜን አሜን
አባታች እንኳን ደስ አለዎት እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ሁላቹም አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን አሜን
አቤት እውቀት ! አቤት ትህትና ! ይህን መሠል ምስጢር ፣ ትርጓሜ እና የእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ከኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በስተቀር ከማን ማግኘት (መስማት) ይቻላል? ረጅም ዕድሜ ለሊቀ ሊቃውንት አባ ዕዝራና ለሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመኛለሁ።
የኛ ትሁቲ መምህር አባታችን አባ ገብረ ክዳን ግርማ እግዝአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እምትወድዋት እመአምላክ እናቴ በዘንፋፋ ቀምስዋ ትከልልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።እመአምላክ ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሟ ይደርብን።
😍😍🥰 እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እንቁው አባታችን እንደናንተ አይነት አባቶ አያሳጣን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
እኔ ምንም ቃል የለኝም😢እግዚአብሔር ይመስገን።
ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ተዓዲላ እዚ ፍሉይ ናይ ኣምላኽ ጸጋ ኢዩ መናፍቃን ከኣ ኩሉ ዝጥቀምሉ ዝነበሩ ቶንኮል በኣባታችን ፈሺሎም ተሪፎም ነቦና ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ሂቡ ካብዚ ዝዓቢ ስራሕ ውን ክሰርሑ ብዓቢ ተስፋ ክንጽበ ኢና እ/ሔር ሊቃውንትና ይባርኸልና ነቦና ቃለ ሂወት የስምዓልና
ቃላት የለኝም የተወደዳቹህ ውድ አባቶቻችን ክበሩልን🎉🎉🎉እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለኛም ለሰሚዋች ደግሞ ብርታትን እንድናገኝ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሐይልን ይስጠን አሜን❤❤❤ለሐገራች ለህዝባችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይሰጠን ዘንድ በፀሎታቹህ አስቡን❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉ቃለ ሂወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉
አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
አቤት እግዚያብሄር ክርስቲያን አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሠግንሃለሁ✅🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን በረከታቸው ረዲኤታቸው ይደርብን🤲🤲🤲🙏
አባታችን እንዳሉት ይህ መጽሐፍ በሌቦች ከመሰረቅ ይጠብቀናል ብለዋል በሌቦች ከመሰረቅ ያድነን እየገዛን እንጠቀም ወገኖቼ
እኔ በጣም ተደስቻለሁ የመድሀኒያአለን አንደበት የተቸራቸው አባት ስለተሰጠን
እድሜና ጤና ይስጥልን የ አገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክ። እሸ የኛ ጀግና ከረዲኤቱ ሰለተካፈልክ እኔ እንደተካፈልኩ ያህል ነው የተሰማኙ። አንተም ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
የቅዱሳን አባቶቻችን በርከት ይደርብን!!!
ለአባታችን ለአባ ገ/ኪዳን የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒአለም የሰላም -የፍቅር -የጤና ዕድሜ ይሰጥልን ። መፅሀፉን ስላበረከቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አባታችን በረከታችሁ ይደረብን❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይመስገን እደናንተ አይነት አባቶችን ሰቶናል🙏አባታችን አባ ገ/ኪዳን እግቲአብሄር ፀጋወን ያብዛሎት አሀቲ ድንግል ማርያም ጥበቡን በሰፊዉ ትግለፅሎት🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እደኔ የታደለ ኦርቶዶክስ በምሆኔ ሁሌም እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ አባታችን ምንም ማለት ይክብዳል እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ይስጥልን አሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
አቤት ውስጤን እንዴት ደስ እንዳለኝ በዕውነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤❤💛💛💛💚💚💚አባቶቻችን እኛ ስደተኛ ልጆቻችሁ በፀሎት አስቡን ጦርነት በረታብን ከፍን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም በደም የዋጀሀት ነብስ አትጨነቅ ይቅር በለን
አባቶቻችን በረከታቹ በኛ በኃጢአተኞቹ በታናናሾቹ ላይ ይደርብን። አሐቲ ድንግል ፍቅሩዋ በልባችን ይደርብ
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን
አባታችን ከእርሶ ብዙ ተምረናል ወደፊትም እነማራለን እድሜና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሄር ይመስገን ።
አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ። ።❤በዚች በእመቤታችን ስደት ጽጌ ወር ይህ ድንቅ መጻህፍት በመድረሱ በራሱ ያስመሰግናል። በውጭ ያለን ምእመናን መጽሃፉን የመግዛት እድል ባናገኝም በይቱብ ተዘጋጅቶ አንድ ቀን ለማንበብ ያብቃን ። አባ ገብረኪዳን የመንፈስና የቀለም አባት ቡራኬዋ ይድረሰን። ይበርቱልን። ( ፍበ፩)
በጣም እድለኞች ሆነን አባታችን እኛ ጋር አውስትራሊያ መጥተው እያስተማሩን ነው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን::
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሊቀ ሊቃዉነት አባ ገብረክዳን ግርማ በረከቱ ይደርብንቀሪ ዘመኗትን አምላካችን መድሃኒታችን እዮስስ ክርስቶስ ይባርክ የምወዷት እመ አምላክ ወላድት አምላክ ብምልጃዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቋት ✝️💒👏 ዉድ የኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ገ/ስላሴ ብላቹህ አስቡኝ እወዳቹህ አለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን✝️💒👏
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የኛ ሀጥያት እጅግ ብዙ ነው እና በሀጢያችን ምክንያት እንዳናጣችሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን።
ከቤቴ ቁጭ ብየ አብሬ አጨበጨብኩ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ ኦርቶዶክስ እንድሆንና እንድ ጸና አድርገኝ አሜን ፫
ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ በሁላችንም ላይ ይደርብን❤❤❤! donkey tube ከ እሼ ጀምሮ ሁላችሁም አገልጋዮች እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ እናመሰግናለን ተሳክቶልን በቦታው ባንኖርም እዛ የተገኘን ያህል ከበረከት አካፈላችሁን ክበሩልን ❤❤
እግዚአብሔር በዚ ዘመን እናንተን የመሰሉ የቤተክርስቲያን ጠበቆች በጎችን ከበረታቸው በተኩላ እንዳይነጠቁ የምትሰበስቡ ሊቃውን አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእናቱን ፍቅር ያብዛላችው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አላቹሁልን ተገልጠው የማይጨረሹ የእግዚአብሔር ስጦታ አባቶቻችን
ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ደስስ አሰኘሁ ፤አባታችን እድሜ እና ጤናውን ይስጥለልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
አባታችን በርከቶት ይደርብን እንኮን ደስ አሎት እሠይ እልልልልል አሐቲ ድንግል ሚለው መፃፍ ስላተሙልን እናመሠግናለን መዳኒት ያርግልን
እድሜና ጤና ያድሎት።የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርከው።በፀሎት አስቡን አባቴ
አባ አቡነ ብሩክ አባታቺን እድሜ ይስጠዎት ለሁሉም መምህራን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 😍😍😍✝️✝️✝️✝️
ሰለማይነገር ሰጦታው አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አንኩአን ደስ አለዎት አረጅም አድሜ ይስጥልኝ 🙏አሼ አግዚአብሔር አመላክ ይባርክህ ወድሜ ተባርክ በተሰበሀን ፈጣሪዬ ይጠበክለህ 🙏
እንደው እንደዚህ ዝርዝር ብትን አድርገው የወንጌልን ሚስጥር ይንገሩን!!!!! ለጠፋነው ትዉልድ ኑሩልን።
ለሁሉም ነገር አምላካችን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገንእግዚአብሔር በእርሶ አንደበት እያደረ ተስፋ እንዳንቆርጥ እያስተማረን ያፅናናል ነቢዬ ኤርሚያስ በዚያ በጪንቀ ሰዐት ለእስራል እደተሰጠ እርሶም እንዲሁ ለኢትዮጵያ የተሰጡኖት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ስለሆንኩ ፈጣሪ ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ጸጋ ይድልልን እናታችን እመቤቴ ወላዲት ድንግል ማርያም ትጠብቅልንንን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደስ አሎት እማ አመልክ እረጅም እድሜ ጠና ትሰጠችው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገነሰ እጅግ ደስ የሚል ቀን ነበር የአባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብን
አባ ገብረኪዳን ውነትም አፈ አንቁ ናቸው በዚህ በቤተክርስቲያናችን ፈተና ጊዜ ፈጣሪ አርሶን ስለሰጠንና ስላጽናነን ምስጋና ይገባዋል አርሶም አድሜና ጤና ይስጦት
ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ በፀጋ እጠብቅልን አባታተችን በረከታቸዉ እደሪብን እመቤታተችን በምልጃዋ ትጠብቅልን የአባቶቻችን በረከት ያሳዲሪብን መድኃንአለም አመን 👏👏👏❤❤❤
ክርስትያን ሆኜ በኦርቶዶክስ እምቀናውስ ነገር 😢😢😢 እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ኦርቶዶክስ አድርገኝ አሜን❤❤❤
እኔ ደሞ ኦርቶዶክስ ባልሆንስ ምን ይውጠኝ ነበር እግዚኦ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ተመስገን ክርስቶስ የ🎉🎉🎉🎉
@@NogsHsan አሜን እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ይመልስልን
Me too❤❤
mariyamn hule indeza new masebew ande wonidem ena ande ehite firotesitani nachew be tseloti asibogn emebetmariyam takalech bimelisugn bey hule mimegn new
አሜን
ማነው እንደኔ ሙሉውን እንደፊልም ያየ። እግዚአብሔር ሁሌም የቤተክርስቲያናችንን ደስታ ያሰማን፤ ያሳየን።
ዶንኪ ቲዩብ እናመሰግናለን
እኔ አለሁ ግን አለቀብኝ
ያዩትን ያደረሱትን እግዚአብሔር ይስጥልን
ene yihew eydegemku new❤❤❤
How I get the book? Am in dallas tx
Please 🙏 anyone help me
አቤት ትህትና አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ማርያምን መታደል ነው በረከታቹ ይድረሰን አባቶች
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amen Amen
አሜን❤
ጠ
የዘመናችን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የኛ አባት ኑሩልን
truly said
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን ደስ አለዎት እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ሁላቹም አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን አሜን በጣም ደስስ የሚል ጊዜ ነበር በዛ የታደማቹ ሁላቹም በቤቱ ያጽናቹ አሜን
እሳቸውኮ ሙሉ መፅሐፍ ናቸው!መቼም ሰው ሐላፊ ነዋና ቋሚ የማያልፍ ነገር ማስቀመጥ አስፈላጊ ስለሆነ ነው እንጂ በሕይወት እስከአሉልን ድረስ ሁሉነገራቸው መፅሐፍ ናቸው።አባትና ልጅ መታደል መመረጥ!የመንፈስ አባትና የመንፈስ ልጅ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሼ አንተንም እናመሠግናለን እስከነመላው ሰራተኞችህ ጉልበታቹ ይባረክ ❤❤❤❤
የእኔ ቁጥር አንድ አባት ርዕሰ ሊቃውት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "ስስቴ" እግዚአብሔር ይመስገን
የስም ብቻ ሳይሆን የተግባርም ኦርቶዶክስ አድርገኝ አሜን❤
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የልጅዎን ፍሬ ያሳይዎት እግዚአብሄር ይመስገን! እርስዎንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት! አባቴ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን መሻትዎን ፈጣሪ ፈቅዶ ለዚህ ፍሬ ስላበቃዎት ጎተራው ለማይጎድል አምላክ ኃይል ክብር ምስጋና ለዘለአለሙ ይሁን። የእመቤታችን ድንግል ማርያም ረድኤት አይለይዎት። መንገድ ከሚያስት ክፉ ይጠብቅዎት። እድሜና ጤናዎን አብዝቶ እኛን እያቀኑን ፈጣሪን እንዲያገለግሉት እግዚአብሄር ፈቃዱ ይሁንልን! አሜን!
Betam !!!!amen amen amen
በጣም እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይባርክልን ይጠብቅልን ርስቱን መንግስቱንም ያዉርስልን መልካም ፍሬ እንድኸ ነዉ ግን በእኔ በረከሰዉ አንደበት መደነቅ አይገባም ድንቅ አባት ናቸዉና
ጌታ ሆይ ከፀናች ሀይማኖት አታዉጣኝ።በፍቅርህ አኑረኝ
የመድሐኒዓለም ያለህ ምን አይነት ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ ነው ግን ይህነን ያህል ሊቃውንት አባቶቻችን አሉን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።
መጀመሪያ እርሶን የፈጠረ መዳኒዓለም የተመሰገነ ይሁን በመቀጠል የወለዱት እናትና አባት ፤ ያስተማረቾት ቅድስት ቤተክርስቲያን የተመሰገነች ትሁን ፤ አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማላከ ተክለ ሃይማኖት እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጦት ፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜዎትን ያሳምርሎት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት
😢😢😢😢😢እኔኮ አሁን ወደአገር ሂጅ ሂጅ የሚለኝ አለማዬ ሞልቶ ሳይሆን ይሄ ጉባኤ ስለናፈቀኝ ማታማታ ለመታደምነው😢😢😢😢እንደው ይሄንን ጦርነት ቢያቆሙልንና እሮጬ በገባሁ ምናለ😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አባቶቼን ከቁጥር አታጉድልብኝ አባ እኳን ደስ አለዎት😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ቃለሂይወትን መንግስተሰማያትን ያዋርስኩም😢😢😢
ግዴለሽ እታለሜ ግቢ እኛ እንደኖርን ትኖርያለሽ
እናንተን አይነት አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እረዝም እድሜ ለአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤❤🎉🎉
Amen Amen Amen ❤
Amen Amen Amen
በእውነት ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የሊቃዎንት አምላክ ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን፣ ፍጻሜህን ያሳምርልህ፣ አገልግሎትን ይቀበልልህ!!!
አባታችን እንደው አምላኬ ሆይ ከእኔ እድሜ ቀንሰህ ለእሳቸው ስጥልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤✝️✝️✝️🩷🩷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ግሩም ኮሚንት Exactly
Yena enat Medhanealem yeanchinim edime sayikenis Esachewunim minim ayinikabin@@achamyelehmuche7983
ኣሜንንንን
መቼ ነው ግን እንደዚህ አይነት የበረከት ጉባኤ የምሳተፈው ? ዋናው ነገር አባታችን እንኳን ደስ አሎት
ፈጣሪ ሲፈቅድ❤
ሳያቸው እንባ ይተናነቀኛል መድሃኔአለምም ጠብቅልን
ሣልውቅ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ከፍጥረታት ሠው ያደረግኸኝ መዳሕኒያለም ክብርና ምስጋና ላንተ ይሑን
ይህ ቃል አስገረመኝ የሰው ልጅ መልካም ስራው የሚላከው በሚያከናውነው ተግባር ነው, ሲል በጣም ልቤን ነካው ምንም ሀጥያተኛ ብሆን በሀይማኖቴ እደሰታለው
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን መምህራችን እኳን ደስ አሎት አባቶቻችን እደናተ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
አባ አባ እያላችሁ ለፈተና አትዳርጓችው እልቅስ አብዝታችሁ ለደነኝህ አይነት አባቶች እግዚያብሄር እንዳያሳጣን ፀልዪ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አመሰግናለሁ ።
በትክክል እግዚአብሔር በየዘመኑ ለኛ ሰዎችን ያስነሳል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሰይጣን አይተኛምና ደካማም ብንሆን በፀሎታችን እናስባቸዉ
መጽሐፉን በ millions አባስታችሁ አድርሱን❤🙏
አለም ላይ ከመክበር ተዋህዶ ባንቺ ደጅ ልጣል ❤❤❤
አባ ገብረ ኪዳን እስከመጨረሻው በአገልግሎት ያፅናልን!
አባታችን አባ ገ/ክዳን ግርማ እንዃን ደስ አለዎት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምል ከኩፉ ፈተና ከመሰናክል እግዚአብሔር ጠብቆ ያኑሪልን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤
❤❤❤
የመንፈስ ቅዱስ አባትና ልጅ (ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ እና ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን) እግዚአብሔር አምላክ ምሥጢሩን: ጥበቡን እንዳጎናጸፋችሁ እድሜና ጤናውን ያድልልን🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ከአይን ያውጣልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ምን አይነት መመረጥ ነው🙏🙏🙏
ምንኛ መታደል ነው ከቅኔ እስክ ሊቅ ጠቅቆ የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገን ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
አቤት ሊቅነት አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ ምንም እምለው ነገር የለኝም ብቻ ኑሩልን
በዚህ ክፉ ጌዜ ኦርቶዶክስን ነብስ ሊዘሩባት የመጡ አባት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኔን እድሜ ቀንሰህ ለሳቸው ስጥልኝ 🙏
እሼ እስከመላው የስራ ባልደረቦችህ ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን መድሃኒያለም ይባርካችሁ🙏ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ደስ ያለዎት🙏
ፍቅር ❤😢 እንዴት መታደል ነው ጌታዬ ሆይ ይህንን ማኅበር ጠብቅልን እስከመጨረሻው በቤቱ አጽናን ጠብቀን 😢🌹✝️
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህንን ያሳየኝ አማን በአማን አሓቲ ድንግል እምኩለን ፍጥረት እመ ብዙሃን እም ብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ንፁሕተ ንፁሓን ድንግል ማርያም ይእቲ ወ አሓቲ ፍኖተ አበው ሐዋርያት ፃድቃን ሰማዕታት ቅድስት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይእቲ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባርኩኒ ኦ አበውየ ቅዱሳን እንሳእ በረከትክሙ ቅድስት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሌም የእናቱ ስሟ እሚጠራበት አገር እግዚአብሔር እሚመሠገንባት ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስል እምነታችንን ትፊታችንን ከባህላችን አስማምታ ያቆየችልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የአባቶቻችን በረከት ይደርብን😢😢😢
❤❤❤ Amen Amen Amen Abatachin brakewo yidresen. Regim ye agelglot edme ke tena gar yadililin Amlak le abatochachin.❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ምን እንላለን አንተን ከማመስገን ውጭ በተጨነቅንበት ዘምን አንተ ከኛ ጋር እደሆንክ ነግረህ በአባታቻችን ታጽናናለህ ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር
አሐቲ ድንግል ማርያም አሐቲ ድንግል ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበታችን መታደላችን ኦርቶዶክሶች የእኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህንን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ፀጋ ያብዛልን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን። እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይመስገን
ማርያም አሐቲ ድንግል ❤❤❤❤
ለስም አጠሯሯ ክብር የሚገባው እመ አምላክ ወዳጄ እናቴ ❤❤❤❤❤
ህን መጸሀፍ በመንበብ ስለ ድንግል ማሪያም እንድናወቅ እንድንገነዘብ ቸሩ መድሃኒያለም ይርዳን
አባ በረከትዎ ይደርኝ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናቱ አሀቲ ድንግል ማርያም ለእኛ ስትል ዘመንዎን ትባርክ፣ እድሜ ከጤና ጋር ትስጥዎት፡፡ እድሜያቸውስ እኛን እና ልጆቻችን የሚያስተምሩበት፣ የሚመልሱበት እንጅ ለእርሳቸውስ አይደለም የምንለምንላቸው፡፡
በዚህ ዘመን እርስዎን ሰጥቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ክፉ ዘመን አይለውጥብን!
ክብር ለሚገባው ክብር ትሰጣለች ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲናት የኛ ስንዱ እመቤት።
በዘመናት የሚነሱ የክርስቶስ ሀዋሪያቶች አሉ አለምን ትተው ስለክርስቶስ ፍቅር ራሳቸውን ክደው የሚኖሩ ከዛ መሀል አንዱ ሃዋሪያ አባ ገብረኪዳን ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ትክክል መሆኗን ለወጣቱ ለምእመናኗ ለኢአማኑም የሚያስተምሩ ድንቅ አባት ናቸው የአገልግሎት ዘመኗን ይባርከው እድሜ ጤና ይስጧት አሜን አሜን
አባታች እንኳን ደስ አለዎት እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን ሁላቹም አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን አሜን
አቤት እውቀት ! አቤት ትህትና ! ይህን መሠል ምስጢር ፣ ትርጓሜ እና የእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ከኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በስተቀር ከማን ማግኘት (መስማት) ይቻላል? ረጅም ዕድሜ ለሊቀ ሊቃውንት አባ ዕዝራና ለሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እመኛለሁ።
የኛ ትሁቲ መምህር አባታችን አባ ገብረ ክዳን ግርማ እግዝአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እምትወድዋት እመአምላክ እናቴ በዘንፋፋ ቀምስዋ ትከልልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።እመአምላክ ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሟ ይደርብን።
😍😍🥰 እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እንቁው አባታችን እንደናንተ አይነት አባቶ አያሳጣን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው
እኔ ምንም ቃል የለኝም😢
እግዚአብሔር ይመስገን።
ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ተዓዲላ እዚ ፍሉይ ናይ ኣምላኽ ጸጋ ኢዩ መናፍቃን ከኣ ኩሉ ዝጥቀምሉ ዝነበሩ ቶንኮል በኣባታችን ፈሺሎም ተሪፎም ነቦና ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ሂቡ ካብዚ ዝዓቢ ስራሕ ውን ክሰርሑ ብዓቢ ተስፋ ክንጽበ ኢና እ/ሔር ሊቃውንትና ይባርኸልና ነቦና ቃለ ሂወት የስምዓልና
ቃላት የለኝም የተወደዳቹህ ውድ አባቶቻችን ክበሩልን🎉🎉🎉እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለኛም ለሰሚዋች ደግሞ ብርታትን እንድናገኝ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሐይልን ይስጠን አሜን❤❤❤
ለሐገራች ለህዝባችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይሰጠን ዘንድ በፀሎታቹህ አስቡን❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉
አባቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
አቤት እግዚያብሄር ክርስቲያን አርገህ ስለፈጠርከኝ አመሠግንሃለሁ✅🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አባታችን በረከታቸው ረዲኤታቸው ይደርብን🤲🤲🤲🙏
አባታችን እንዳሉት ይህ መጽሐፍ በሌቦች ከመሰረቅ ይጠብቀናል ብለዋል በሌቦች ከመሰረቅ ያድነን እየገዛን እንጠቀም ወገኖቼ
እኔ በጣም ተደስቻለሁ የመድሀኒያአለን አንደበት የተቸራቸው አባት ስለተሰጠን
እድሜና ጤና ይስጥልን
የ አገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክ።
እሸ የኛ ጀግና ከረዲኤቱ ሰለተካፈልክ እኔ እንደተካፈልኩ ያህል ነው የተሰማኙ።
አንተም ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
የቅዱሳን አባቶቻችን በርከት ይደርብን!!!
ለአባታችን ለአባ ገ/ኪዳን የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒአለም የሰላም -የፍቅር -የጤና ዕድሜ ይሰጥልን ። መፅሀፉን ስላበረከቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አባታችን በረከታችሁ ይደረብን❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
እኔ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይመስገን እደናንተ አይነት አባቶችን ሰቶናል🙏አባታችን አባ ገ/ኪዳን እግቲአብሄር ፀጋወን ያብዛሎት አሀቲ ድንግል ማርያም ጥበቡን በሰፊዉ ትግለፅሎት🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እደኔ የታደለ ኦርቶዶክስ በምሆኔ ሁሌም እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ አባታችን ምንም ማለት ይክብዳል እግዚአብሔር ብቻ እድሜ ይስጥልን አሜን
አባታችን በረከቶ ይደርብን
አቤት ውስጤን እንዴት ደስ እንዳለኝ በዕውነት አባቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤❤💛💛💛💚💚💚አባቶቻችን እኛ ስደተኛ ልጆቻችሁ በፀሎት አስቡን ጦርነት በረታብን ከፍን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም በደም የዋጀሀት ነብስ አትጨነቅ ይቅር በለን
አባቶቻችን በረከታቹ በኛ በኃጢአተኞቹ በታናናሾቹ ላይ ይደርብን። አሐቲ ድንግል ፍቅሩዋ በልባችን ይደርብ
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን
አባታችን ከእርሶ ብዙ ተምረናል ወደፊትም እነማራለን እድሜና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሄር ይመስገን ።
አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ። ።❤በዚች በእመቤታችን ስደት ጽጌ ወር ይህ ድንቅ መጻህፍት በመድረሱ በራሱ ያስመሰግናል። በውጭ ያለን ምእመናን መጽሃፉን የመግዛት እድል ባናገኝም በይቱብ ተዘጋጅቶ አንድ ቀን ለማንበብ ያብቃን ። አባ ገብረኪዳን የመንፈስና የቀለም አባት ቡራኬዋ ይድረሰን። ይበርቱልን። ( ፍበ፩)
በጣም እድለኞች ሆነን አባታችን እኛ ጋር አውስትራሊያ መጥተው እያስተማሩን ነው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን::
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሊቀ ሊቃዉነት አባ ገብረክዳን ግርማ በረከቱ ይደርብን
ቀሪ ዘመኗትን አምላካችን መድሃኒታችን እዮስስ ክርስቶስ ይባርክ የምወዷት እመ አምላክ ወላድት አምላክ ብምልጃዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቋት ✝️💒👏 ዉድ የኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ገ/ስላሴ ብላቹህ አስቡኝ እወዳቹህ አለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን✝️💒👏
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የኛ ሀጥያት እጅግ ብዙ ነው እና በሀጢያችን ምክንያት እንዳናጣችሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅልን።
ከቤቴ ቁጭ ብየ አብሬ አጨበጨብኩ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ ኦርቶዶክስ እንድሆንና እንድ ጸና አድርገኝ አሜን ፫
ቅዱሳን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ በሁላችንም ላይ ይደርብን❤❤❤! donkey tube ከ እሼ ጀምሮ ሁላችሁም አገልጋዮች እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ እናመሰግናለን ተሳክቶልን በቦታው ባንኖርም እዛ የተገኘን ያህል ከበረከት አካፈላችሁን ክበሩልን ❤❤
እግዚአብሔር በዚ ዘመን እናንተን የመሰሉ የቤተክርስቲያን ጠበቆች በጎችን ከበረታቸው በተኩላ እንዳይነጠቁ የምትሰበስቡ ሊቃውን አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእናቱን ፍቅር ያብዛላችው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አላቹሁልን ተገልጠው የማይጨረሹ የእግዚአብሔር ስጦታ አባቶቻችን
ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ደስስ አሰኘሁ ፤
አባታችን እድሜ እና ጤናውን ይስጥለልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
አባታችን በርከቶት ይደርብን እንኮን ደስ አሎት እሠይ እልልልልል አሐቲ ድንግል ሚለው መፃፍ ስላተሙልን እናመሠግናለን መዳኒት ያርግልን
እድሜና ጤና ያድሎት።የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርከው።በፀሎት አስቡን አባቴ
አባ አቡነ ብሩክ አባታቺን እድሜ ይስጠዎት ለሁሉም መምህራን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 😍😍😍✝️✝️✝️✝️
ሰለማይነገር ሰጦታው አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አንኩአን ደስ አለዎት አረጅም አድሜ ይስጥልኝ 🙏አሼ አግዚአብሔር አመላክ ይባርክህ ወድሜ ተባርክ በተሰበሀን ፈጣሪዬ ይጠበክለህ 🙏
እንደው እንደዚህ ዝርዝር ብትን አድርገው የወንጌልን ሚስጥር ይንገሩን!!!!! ለጠፋነው ትዉልድ ኑሩልን።
ለሁሉም ነገር አምላካችን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን
እግዚአብሔር በእርሶ አንደበት እያደረ ተስፋ እንዳንቆርጥ እያስተማረን ያፅናናል ነቢዬ ኤርሚያስ በዚያ በጪንቀ ሰዐት ለእስራል እደተሰጠ እርሶም እንዲሁ ለኢትዮጵያ የተሰጡኖት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት አሜን