Anchor Media ''የእኛ ትውልድ ታሪክ ይሰራ ዘንድ እድሉ ተሰጥቶታል። አደራ አለብን'' አርበኛ ኮማንዶ ሳሙዔል ባለድል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 789

  • @kefelegnbogale9003
    @kefelegnbogale9003 18 дней назад +121

    እናንተን በክፉ የሚያይ ዓይኑ ይታወር!!!🗣
    ድል ለፋኖ!!!💪
    ❤ አማራ=ኢትዮጵያ ❤

  • @AmsaluTemare-z4z
    @AmsaluTemare-z4z 18 дней назад +71

    መሳይ የሳይበሩ ፋኖ ብልፅግናን አንቀጥቅጥዉ

  • @yal1907
    @yal1907 18 дней назад +74

    ከታገሉ አቀር እንዳ አማራ ፋኖ ጋዜጠኛ ከሆኑ አይቀር እንደ መሳይ መኮነን❤❤❤

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 18 дней назад +181

    ወዱ ሳሚ ከጂቦች አላህ ይጠብቅህ❤
    ፍኖ በአተ ይሰለጥናል

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 18 дней назад +10

      አሜን የኔ ቆንጆ የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 18 дней назад +5

      @@Aipowered2927 እናመሰግናለን አሜን ያቅርብልን ድሉን

  • @اللهواكبر-و3ن
    @اللهواكبر-و3ن 18 дней назад +168

    ድሉ ለፋኖ ነው ኢንሻአላህ☝

  • @Ethiopian-38
    @Ethiopian-38 18 дней назад +107

    ኮማንዶ አሰልጣኝ ሳሙኤል ባለድል የፋኖ የጀርባ አጥንት ❤❤ አማራ ላይጀምር አይጨርስም ጅግና ወንድማችን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 18 дней назад +60

    አርበኛ ሳሙኤል እናመሰግናለን ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ስብስብ 👌👌👌❤️❤️❤️ድል ለዝባዊ ፋኖ 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️🥰🥰🥰

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 18 дней назад +60

    ማርያምን እላችዋለው ይሄ ነው የኛ ኢትዮጵያ ወታደር ማለት 💪💪💪💪🥰🥰❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 18 дней назад +184

    አላህ ያለምንም መስዋዕትነት ለድል ያብቃችሁ ደሞቼ💚💛❤🙏

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 18 дней назад +8

      አሚን ያረብ

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 18 дней назад +7

      አሜን ❤❤❤

    • @Allamehara
      @Allamehara 18 дней назад +6

      አሜን፫ድልለፋኖጦር።

    • @wubalem-p5c
      @wubalem-p5c 18 дней назад +5

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 18 дней назад +4

      Amen 🙏🏻

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 18 дней назад +82

    እኔ ይህን ልጅ ሳይ አባዬ ነው የሚመጣብኝ የዳዊትን ጉልበት ይስጣችሁ 🙏🙏💪💪💪

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i 18 дней назад +5

      Amen yistachew !❤

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 18 дней назад +2

      Amen!

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 18 дней назад +1

      Amen amen amen

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 дней назад +2

      አሜን!! በግፍ የተጨፈጨፉ ህፃናትና አዛውንት አምላክ ይርዳቸው !

  • @abrhamtaye3441
    @abrhamtaye3441 18 дней назад +53

    Mesay ይህን ድንቅ የፋኖ ሳሚ ንግግር ስላቀረባችሁልኝ አመሰግናለሁ ሁሌም እንደዚህ አይነት ድንቅ ንግግር ልቀቁ። ይህ ዓይነቱ የፋኖ መልእክት ትግላችንን ያጠናክራል።

  • @Yousaffenta
    @Yousaffenta 18 дней назад +26

    አርበኛ ሳሙኤል ባለድል የኔ ዘመን ጀግና ነህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ታስፈልገናለህ እና እራስህን ጠብቅ

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 18 дней назад +34

    መሣይ ሁሌም ለሚጨፈጨፈውና ከመኖሪያ ቀየው/ቦታው ለሚሣደደው ኢትዮጵያን የእውነት ድምፅ ነሕና እግዚያብሄር ይጠብቅሕ።እውነትን የሚፈሩ ድምፀሕን ሲሠሙ ይሼበራሉ ፣ምላሣቼውም ይያዛል፣እንደ ተኩላም ይሠጋሉ፣የእውነት ተሥፋ የቆረጠ ሁሉ አይዟችሁ የፋኖን ድል አድራጊነት ታምር ታያላችሁ።👌👌👌👌💪💪💪

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 18 дней назад +29

    መሳይ መኮንን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አማሓራ ላይጨርስ አልጀመረም ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 18 дней назад +34

    መሳይ!
    አንተም በታሪክ መጽሐፍ ውስጥ የምትቀመጥ ነህ ክንድህን አትንፈገን ወንድሜ🙏🏽💚😢😍💔💔❤️❤️❤️❤️

  • @eliyasmasfin24
    @eliyasmasfin24 18 дней назад +43

    እንደ አንድ ኩሩ የoromo እና የአማራ ድብልቅ ያለበት ኢትዮጵያዊ አማራ ፍኖ ትክክል ነው ምክንያቱም እራሱ ባቀናው ሀገር ለምን ይገፋል
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለግማሽ ወገኖቼ ❤😍

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 дней назад +7

      ትክክል ! ፋኖን መደገፍ ከፍትህ ጎን መቆም ነው።

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 18 дней назад +43

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቼ አማራዬ የኔ ጀግና ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @SamarAsafa-h6d
    @SamarAsafa-h6d 18 дней назад +23

    ሲያምሩ ወረቢ የኛ ውዶች ፋኖዎችዬ💚💛❤️አሏህ ከእናተ ጎን ይሁን ።ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️😘😍

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 18 дней назад +46

    የአማራው ፑቲን ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 18 дней назад +58

    ድል ለፋኖ አማራ። እግዚአብሔር / አላህ ለድል ይብቃችሁ !!!!!

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 18 дней назад +1

      አሜን የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 18 дней назад +21

    የብዙ ጀግና ፋኖዎቻችን ብቃት ጨማሪ ጀግናው አሰልጣኝ ሳሚ መላው የአማራ ሕዝብ የድል ከፍታ ውስጥ ከፍያልክ ነህ እስከነ መልአክትአዊ የድንግል ማርያም የአስራት ሐገር ኢትዮጵያን እስከነ ሕዝቦችዋ ጠባቂ ፋኖዎቻችን !!!

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 18 дней назад +21

    ፣ኮማንዶ ጀግነዉ የአፄ ቴድሮስ ትትፋሽ ሳሚ አችን መድሀኒያለም ይጠብቃችዉ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 18 дней назад +88

    ድሉ የናንተ ነው የሰራዊት ጌታ እግዚያብሄር ከፊታችሁ ወጥቷል ፅኑ በርቱ አይዟችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alai2771
      @alai2771 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @SEP2922
      @SEP2922 18 дней назад +3

      አሜንንን,,,,,❤️🙏

    • @BirhanAdane-o8j
      @BirhanAdane-o8j 18 дней назад

      በትክክል

    • @Demsew-vr5vw
      @Demsew-vr5vw 18 дней назад

      ❤❤❤❤አሜን

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 18 дней назад +51

    መሳያችን የሳይበሩ ፋኖ 💪💪💪😍😍😍

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 18 дней назад +38

    ድምፅ የሌለው መሳይ ድሮናችን እናመሰግናለን 💪💪💪💪🥰❤️🇨🇬🇨🇬😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 18 дней назад +28

    አማራዬ አንድነት ሀይል ነው አንድ እንሁን 💪💚💛❤️

  • @GetnetShiferaw-g5i
    @GetnetShiferaw-g5i 18 дней назад +56

    ኮማንዶ ሳሜና ሰልጣኞች ምስጋና አለኝ

  • @Davearchaeology1270
    @Davearchaeology1270 18 дней назад +19

    እነዚህ ወንድሞቸ እኔን እና ቤተሰቦቸን ከወራሪ፣ ከዘራፊና ከደፋሪ ለመጠብቅ በዱር በገደሉ ይዋደቃሉ፣ ሆዳሙ አማራ ደግሞ እነሱን ለማስገደል ሌትተቀን ተግቶ ይሰራል፣ ድላቹህን በቅርብ ያሰማን፣ ፋኖ አሸናፊ ነው 💪💪💪💪💪

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 18 дней назад +19

    ቆራጦቹ የሀገሪ ልጆች የሰማይ አምላክ ይርዳችሁ መካራ ሰቆቃ በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ አምላክ

  • @Muhidu-x6y
    @Muhidu-x6y 18 дней назад +20

    Am Gurage from Dire dawa, Inshallah Fano will grip all the corner of Ethiopian tips!!! ሁሌም እላለሁ ለአማራ የማትሆን ኢትዩጲያ ለምን አትጠፋም!!! We need democracy,equality, equitablity,familiarity...!!!

  • @AlebachewManaye
    @AlebachewManaye 18 дней назад +23

    አቶ መሳይ መኮንን በሚዲያህ ስለምታደርገው ትግል ጥሩ ነው በዚህ የህልውና የትግል ታሪክ ስምህበታሪክ አብሮ የጻፍ ይሆናል በርታ።
    እንደአስተያየት ትግሉን ለማስፋት ይረዳ ዘንድ ከደቡቡ የአገራችን ክፍል የተለያዩ ምሁራንና ወጣቶችን እየጋበዝክ ብታቀርብ ለየአካባቢያቸው ህዝብ የማንቃት ሥራ እንዲሠሩ ጥረት ብታደርግ ለማለት ነው።
    Thank yoy

  • @MamushAbush-p4e
    @MamushAbush-p4e 18 дней назад +45

    ቀፎ ውስጥ የነበርው ነብ ሲነካ እንዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 18 дней назад +1

      አሜን የአማራ ልጆች ፅኑ ተረባረቡ ድላችሁ ቀርቧል

  • @FafiyemamiYemami
    @FafiyemamiYemami 18 дней назад +19

    ድል ለአማራፋኖ እንሻአላህ ያረብ አላህ ጠብቆ ለድል ይብቃችሁ ሳሚ ደሜ❤

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 18 дней назад +18

    ፋኖ ማለት የሀገር አለኝታ ነው ጣሊያንን ያንበረከከ ጀግና ነው ማንም አያንበረክከውም

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 18 дней назад +22

    መጥቼ እብርሬአችሁ ባልታገልም ግን በምችለው ሁሉ በፋይናሻል እና በፅሎት ከአጠገባችሁ ነን :: ድል ለአማራ ፋኖ

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 18 дней назад +24

    ድል ለአማራው ፋኖ በ2025GC ❤🎉❤

  • @Tilahunsimegnew
    @Tilahunsimegnew 18 дней назад +33

    ቆራጥ እና ጀግንነት ኮማንዶ ሳሚ በርታልን

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 18 дней назад +14

    🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤መሳዬመኮነን እንወድሀለን ከጀረባያሉ ሚሰተሆነቤተሰብ አመሰገንልን የነሱ ድጋፋሰላለህ ሁሌ ጠካራ አቅራረብ አምሮህ የተጠበቅ ከጀረባ ያሉ አመሰገንልን ድልለፋኖ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 18 дней назад +12

    ወገኖቻችን ጀግኖቻችን የክፈ አይንን ይያዝላችሁ
    እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ ❤️
    ድል ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 18 дней назад +48

    Thank you my brother Mesay. Allah bless you Amhara Amen.🙏🏾 💚💛❤️

    • @Aipowered2927
      @Aipowered2927 18 дней назад +1

      Amen ድል ለፋኖ አርበኞቻችን
      ወገኖቼ ድል ለሁላችን ሀገራችን አማራን አራጆች በዙባት ። የወለጋ ምድር ትመስክር 😭😭😭

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 18 дней назад

      Amen 🙏🏻

    • @salpalDoc
      @salpalDoc 18 дней назад

      Amen!

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 18 дней назад +7

    መሳይ የጭቁኖች ድምፅ ዘመንህ ይባረክ በጤና ኑርልን። 💚💛❤️

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 18 дней назад +26

    አላሀ ይርዳቹ አብዲ ከወራቤ❤❤❤

    • @amhara-ds7vy
      @amhara-ds7vy 18 дней назад

      አሚን
      እናመሠግናለን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 18 дней назад +8

    አርበኛ ሳሙኤል ባለድል እናመሰግናለን ድል የፋኖ

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад +8

    እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤መሳይ አይ የአማራ ህዝብ ውል ይህን ትግል ግን አይረሳም❤❤❤❤

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 18 дней назад +10

    ዘላለማዊ ክብር ይገባችዋል ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመስግናለሁ ክፎካብኝ ደምቼ !!!❤

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 18 дней назад +14

    አማራ እንዋጋ እንዋጋ በለው 🔥

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 18 дней назад +16

    ጀግናው ፋኖ በርቱልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏

  • @Blen2024
    @Blen2024 18 дней назад +18

    አማራ ላይጨርስ አይጀምርም 💪💪💪

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 18 дней назад +15

    ኮማንደር ፋኖ ሳሙኤል ባለእድል ዘመናዊ የፋኖ ሰራዊት በማሰልጠን የራሱን ታሪክ እየፃፈ ነው:: እናመሰግናለን:: በአራቱም አቅጣጫ የአማራ ህዝብን ከፋሽስቱ የኦሮሙማ አራዊት ለመታደግ በመዋደቅ ላይ ላላችሁ ፋኖዎቻችን እንዲሁም የቤዛሞ ፋኖን በርቱልን ማለት እፈልጋለሁ! ወንድማችን መሳይ እንዲሁም ሌሎች ፍትሐዊው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የምትደግፉ ኢትዮጵያውያን እናመሰግናለን::

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 18 дней назад +16

    የእውነት የኢትዮጲያ አምላክ ይርዳቹ🙏😭

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 18 дней назад +15

    ዋው ሳሚ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትንታግ ትውልድ እየፈጠርክ ነው💪

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 18 дней назад +16

    መሳይ ተባራክ ለተገፋ ህዝብ ለእውነት በመቆምህ

  • @ፋኖነኝያባቅጣውዘር
    @ፋኖነኝያባቅጣውዘር 18 дней назад +11

    ሰላም መሳይ የዘማናችን ጀግና የአብይን ሴራ የምታሰጣው በጣም ይመቸኛል አላህ ይጠብቅህ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adbe5876
    @adbe5876 18 дней назад +15

    አርበኛ ሳሚ እውነትም ባለድል 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 18 дней назад +18

    ድል ለበረህኞች የአማራ የምድር ድሮኖች።

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 18 дней назад +23

    ጀግናው ሳሚ ተባረክ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን የቁርጥ ቀን ልጂች ታሪክ በታላቅ መዝገብ ላይ ያስቀምጣችኋል ❤❤❤❤❤❤❤ድሉ ለናተ ይሆን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😊

  • @Galaxy-g5n
    @Galaxy-g5n 18 дней назад +14

    ድልለአማራፋኖ

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 18 дней назад +15

    እግዚአብሔር ሆይ ሰልፉ ያንተ ነውና ከፊት ቅደም አይዟችሁ የዳዊት አምላክ ከእናንተ ጋር ነው ፈርዖኖ ይወድቃል ❤❤❤❤❤❤

    • @SEP2922
      @SEP2922 18 дней назад

      አሜንን❤🙏

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 18 дней назад +16

    ትልቅ መልዕክት!በእግጥም ታሪክ የሚሠራው እንደተባለው ከብዙ ጊዜ በኃላ በአንድ የታሪክ አጋጣሚ የሚሠራ ነው።

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 18 дней назад +16

    ኦኦኦኦ የአላህህህ በርቱልን

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 18 дней назад +5

    የኔ ጀግኖች እኔኮ ቃላት አጣሁ እናንተን ምገልፅበት❤❤❤❤ አማራነቴ ኩራቴነዉ

  • @woine123
    @woine123 18 дней назад +3

    መሳይ ለእውነት ለሀቅ ተሟጋች! የወገን ድምፅ!
    የሀገርም መከታ ነህ::
    አንተም ፋኖ ነህ::
    ድሉን ለማብሰር ያብቃህ::

  • @ThayyibaMuhammed
    @ThayyibaMuhammed 18 дней назад +11

    አላህ ያበርታቹሁ ድል ለአማራው ህዝብ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 18 дней назад +15

    ኮማንዶ ሳሚያችን ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
    መሳያችን በርታልን ክበርልን

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw 18 дней назад +5

    መሳያችን እናመሰግናለን እንወድሃለን💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 18 дней назад +3

    ፋኖ የአማራ ኩራት ፋኖ የአማራ ማገር ነዉ 💪💪💪💚💛❤️ ፋኖ የኢትዮጵያ ብርሀን ነው 💪💪💪

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 18 дней назад +6

    ታሪክ የሚሰራው ሁሉ በላተና ሆዳም ሰነፍ ሲሆን ነው ያለው
    🙏🙏🙏😍❤👊😍👏🙏🙏🙏
    ከቁጭቱ በላይ ተስፋው ገንኖ ደምቆ እየወጣ ነውና ነገ እንደምን ያለ የክብር እና የልዕልና የከፍታ እንደሚሆን ጉልህ ምልክት ነው !!!
    👊😍👏👏👏👏👏❤😍👏👏👏❤

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 18 дней назад +14

    አማራ በልጆቹ ክንድ ከአቢይ አህመድ ፋሽሽታዊ አገዛዝ ነፃ ይወጣል ።💪💪💪

  • @Allamehara
    @Allamehara 18 дней назад +10

    አርበኛ፡ጋዜጠኛመሣይፈጣሪይባርክህየኢትያ፡የአማራህዝብባለውለታ፡ድልለፋኖጦርሠራዊይት።

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 18 дней назад +11

    እግዚአብሔር ያበርታቹህ ጅግኖች በርቱልን

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 18 дней назад +10

    አማራ ድንቅ ምድር🎉❤

  • @amanuethio2261
    @amanuethio2261 18 дней назад +11

    መሳይ እናመሰግናለን በርታልን!!

  • @endirsmuhamd
    @endirsmuhamd 18 дней назад +9

    ድልለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 17 дней назад +2

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ
    አማራ ያሸንፋል 💚💛❤️💪💪💪💪
    አማራ

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 18 дней назад +9

    ድል ለጀግኖቹ

  • @EthioDaily2222
    @EthioDaily2222 18 дней назад +11

    ፋኖ ዋው ኮራን ድል ለፋኖ

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 18 дней назад +6

    ❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤ ወንድሞቸ

  • @AFox-g2f
    @AFox-g2f 18 дней назад +9

    ዳል ለአማራ ዲል ለፋኖ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 18 дней назад +23

    በጣም የማዝነው ግን ከ አረጋ ከበደ ጋር እኩል አማራ መባሌ ነው!!

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 18 дней назад +2

      አገኘው ተሻገር ተመስገን ጡርነ ጣሂር ጋሻው መርሻ የሱፍ በለጠ ዳንኤል ክብረት ዝናሽ ጡርነህ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 18 дней назад

      አይዞህ ሆዳም ባንዳ ሁሉም ጋር አለ ወፈፊትም ይኖራል።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 18 дней назад +8

    ድል ለአማራ ጀግኖች ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 18 дней назад +9

    እምየ አማራየ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 18 дней назад +3

    ዲል ለፋኖ ዲል ለአማራ ዲል ለሀገራችን ለህዝባችን እደት ደስ ይላሉ ተቁጥረ አትጉደሉብን 🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪ይሄ ነቀረሳ ስረአት ምንም አይጠቅምም

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 18 дней назад +7

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @adisuarficho
    @adisuarficho 18 дней назад +9

    ይህ ነው የሰው ጀግነው መሳይ

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 18 дней назад +2

    አርበኛ ሳሚና አርበኛ መሳይ መኮነን እናመሰግናለን
    በርቱ
    ድል ለፋኖ

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 18 дней назад +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፣ መሳይ መኮንን።

  • @AminuHssenu-y2e
    @AminuHssenu-y2e 12 дней назад

    ውነት ነው አማራ ያሽንፋል አማራ አማራ❤❤❤❤

  • @SebleG-v9l
    @SebleG-v9l 18 дней назад +6

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ መከታዎቼ ❤💪

  • @xy808
    @xy808 18 дней назад +2

    ኡፍ ጀግና የጀግና ልጅ! ከነስሙ ሳሚ ድልአለው! ትግላችን ይቀጥላል! ልካችን ይህ ነው!ሰውን፣ብሄርን ፣ሀይማኖትን ጠቅሰን አንዋጋም! አማራ እኛነታችን አላማችን ህዝባዊ ነው! ድል ለጀግኖቹ!

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 18 дней назад +2

    አማራ ወንድ ነዉ ላይጨርስ አይጀምርም ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪❤

  • @wubalem-p5c
    @wubalem-p5c 18 дней назад +2

    ቸሩ መዳኒ አለም ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ድል ለተገፈው ለአማራ ህዝብ መሣይ ምርጥ ወድማችን

  • @Kindness4allhumans
    @Kindness4allhumans 9 дней назад

    ጀግኖቻችን ፋኖዎች ክብር እና ምስጋና ይገባችኋል!!!
    የኢትዮጵያ አምላክ የመጨረሻውን ታሪክ በድል ለመጻፍ ያብቃችሁ!!!

  • @ibrahimmohammad2391
    @ibrahimmohammad2391 18 дней назад +10

    ድሉ ድሉ ድሉ የናንት ነውና 😢😮😊😢

  • @enanu7590
    @enanu7590 18 дней назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @solomon3431
    @solomon3431 18 дней назад +2

    🙏እውነት ነው!!!
    🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው...ዳኛ ነው።”🙏🙏
    መዝሙር 68፥5
    ____

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 18 дней назад +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 18 дней назад +2

    ሳሚ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 18 дней назад +3

    አማራ ፋኖ💚💛❤️

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 18 дней назад +1

    ድል የናተነው ሳሚ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናከብርሀለን ጀግናችን አማራ የታሪክ የድል ባለቤት ሁሉ ም አራቱም መአዘን እድ ሁኑ አድነት ሀይል ነው ብርታት ነው እድ ሁኑ

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 18 дней назад +2

    እናቴዋ አቤት ወኒ አቤት ውበት ሳያችሁ ውዬ ባድር አልጠግባችሁም የኔ ዘመን አርበኞች ከእናተ ፊት እኔ ልሙት ጌታን😢❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጂ በድንኳኑ ይሸፍናችሁ እናመሰግናለን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤