የዝሙት መንፈስ ምንድነው // በምን ይገባል//ሴራው//መፍትሔው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 103

  • @MeklteKb
    @MeklteKb 11 месяцев назад +1

    አዉ ይሰማል ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውስልን አሜን

  • @vcb8834
    @vcb8834 11 месяцев назад +1

    *_እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን🤲_*
    *_እንደ ምህረትህ ይቅርታን ስጠን ይቅርታን ስጠን🤲_*
    *_ከሐጢያቴም አንፃኝ ከክፉ በደሌ ከክፉ በደሌ🤲_*
    *_ለዛች ክፉ ሐጢያት እንዳልሆናት ሎሌ እንዳልሆናት ሎሌ🤲_*
    *_አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ይሁን ይደረግልን_*
    *_ይፍቱን አባታችን_*🤲

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን መህምርየ ቃለ ሂወት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያዋርስልን😢😢😢😢😢 አቤቱ ማርን ይቅርበለን

  • @GetachewGech-i8q
    @GetachewGech-i8q 3 месяца назад

    ጥሩ ነዉ በርቱ እግዚአብሄር ያበርታችሁ

  • @sahadasahada9820
    @sahadasahada9820 5 месяцев назад +1

    አንዷ,,እኔነኝ,አይይይይይይይ,አምላኬሆይ,በምሕረትሕ,አስበኝ,መፍትሔው,ምንዲነው,በፀሎት,አስቡኝ🙏🙏🙏🙏

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @TuqaHasan-vk3wu
    @TuqaHasan-vk3wu 9 месяцев назад +1

    ❤😊😊ወንድማችንቃለህወትየሰማልን❤❤❤

  • @asasasas3309
    @asasasas3309 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማች ዮሴፍ

  • @androksguest5909
    @androksguest5909 Год назад +2

    በውነቱ ዘመኑን የዎጀ ድንቅ ትምህርትነው ወንድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ❤❤

  • @mulye8211
    @mulye8211 Год назад +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይውት ይሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር 🌿🌿🌿

    • @amarechyiferu5214
      @amarechyiferu5214 Год назад

      Amen Amen Amen tsgawan yabezalah babetu yatsnah ❤❤❤❤

    • @KidaneMared
      @KidaneMared Год назад

      አይነጥላ ነው

    • @KidaneMared
      @KidaneMared Год назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን የተባረከ ቀን

  • @manalemord1780
    @manalemord1780 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Frhg-yh9vv
    @Frhg-yh9vv 8 месяцев назад

    እደቸርነትህ. አቤቱማረ. ይቅርበለን. አሜን፫❤❤❤.
    ይሰማልወድማችን

  • @Redairise
    @Redairise 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት የስምዓልና

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 11 месяцев назад

    ❤️አሜን አሜን አሜን

  • @tfe757
    @tfe757 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @WaleGetachew
    @WaleGetachew Год назад

    Amen amen amen

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад

    ቓል ሐውት የስማልና ሓወይ 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @HeheHshe-zx5gl
    @HeheHshe-zx5gl Год назад +11

    አይይይይ እኔንም በፀሎት አስቡኝ የድፍረት ሀጥያት ውስጥ ወድቂያለሁ😭😭

    • @marshet.gizachew
      @marshet.gizachew Год назад +1

      እግዚአብሔር ያስበን በቸርነቱ እህቴ😢

    • @zedsedtenewa6131
      @zedsedtenewa6131 11 месяцев назад

      😢😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarh9074
      @sarh9074 9 месяцев назад

      ሃጢአት እጅግ ያስጨንቃል ማርያምን ልጁን ለባል አልፍለግሁትም ግን ወድቄለሁ. ምን እደማደርግአላቅም እግዚአብሔር ይሁነኝ. አሁን በህይወቴም ተስፍ ቆርጫለሁ ማርያምን እራሴን ለማጥፍት አሰብሁ ግን በሰማይም መግቢያ የለኝም ብቻ ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @zedsedtenewa6131
      @zedsedtenewa6131 9 месяцев назад

      ​@@sarh9074እግዚአብሔር ያስብሽ ሁላችንንም ሀፂተኛ ነን አይዞሽ ፈጣሪ እሱ ያወቃል ተስፍ አትቁረጭ

    • @AdesonAdeson-e3k
      @AdesonAdeson-e3k 7 месяцев назад

      እኔም በዝሙት ተጨማልቂ አለሁ ኡፍፍፍ ሲናድድ

  • @BirukTesfahun-k3b
    @BirukTesfahun-k3b 5 месяцев назад

    egziyabher ybarkh wendme

  • @Hlmegnawnahome
    @Hlmegnawnahome 7 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @WaleGetachew
    @WaleGetachew Год назад

    Amen

  • @hananvip2548
    @hananvip2548 Год назад

    ቃለሕይወትያሠማልንአባታችን

  • @VvVv-ur9wh
    @VvVv-ur9wh 8 месяцев назад

    ወንደሚ ብጣም ትቻግሪ ብፆሎቲ አሰብ

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 10 месяцев назад

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Год назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @sarasara-5067
    @sarasara-5067 Год назад +1

    ቃለሂወት ያሰማለን❤❤❤❤❤

  • @dorshamohamd3082
    @dorshamohamd3082 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @dtnsota
    @dtnsota Год назад

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማህ በተረፈ በስም እዚህ ትምህርት ፕሮግራም ላይ በስም ስንጠራራ በተለይ ተቃራኒ ፆታዎች ስንጠራራ በቁልምጫ እና ዬ ዬ ተባብለን መጠራራቱ ጥሩ አይመስለኝም

  • @meseret6982
    @meseret6982 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o Год назад

    Kale hiywot yasemalin❤❤❤❤❤

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በፀጋው ያብዛልህ

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃ ለህ ይወት ያሰማልን❤❤🙏

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Год назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንደሜ

  • @አቅሌስያእህተማርያም

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውንድማችን ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበብን ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልኽ በርታል😘😘😘

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsehaneshdestatumiso5672
    @tsehaneshdestatumiso5672 Год назад

    👍አዎ

  • @burthuburthan573
    @burthuburthan573 Год назад

    አሜን ቃልሂወት ያሰማልን❤❤❤❤ወድማችን❤❤

  • @kalmaluna4413
    @kalmaluna4413 Год назад

    Amen 🙏

  • @ፀጌሀና
    @ፀጌሀና Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ይወትን ያሰማልን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tadael28
    @tadael28 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያግዘን አንተንም ያበርታልን!

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Год назад

    ቃለ ሂወትያሰማልን ወንድማቺን

  • @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ
    @ወልደአረጋዊ-ዠ6ቐ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 7 месяцев назад

    ❤❤❤ qale hiwt yasmaln

  • @ትዝብቱገሰስ
    @ትዝብቱገሰስ Год назад

    ይሠማለ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад

    💖 Egzeabehare yemasgan!💖 Thank you batam baaaatam 🥰🥰🥰🥰

  • @tymordoha
    @tymordoha Год назад

    🙏🙏🙏

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Год назад

    Ame ❤❤❤

  • @tsehaneshdestatumiso5672
    @tsehaneshdestatumiso5672 Год назад

    🛐🛐🛐🛐🤲🕊❤

  • @GashayeWebajo
    @GashayeWebajo Год назад +2

    ሰለኔ ነውእምታወራው የመሰለኝ

    • @GashayeWebajo
      @GashayeWebajo Год назад +1

      እርዳኝ እባክህ እኔን

    • @GashayeWebajo
      @GashayeWebajo Год назад +1

      እኔ በጣምእቸገራለሁ እባክህ እርዳኝ በምትችለውሁሉ ነገር ምንላርግ ይጨቀኛን እራሴን እንዴት እደምጠላው ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @sarh9074
      @sarh9074 9 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይርዳን በውነት ከባድነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milligoitom1780
    @milligoitom1780 6 месяцев назад

    Fetari hoy yeker belengie eniem hatyatie beztewal

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Год назад

    kale heywet yasmalen wendeme

  • @TigistYemaryamlij
    @TigistYemaryamlij 2 месяца назад

    kalywt

  • @AdaneBamlaku-q3p
    @AdaneBamlaku-q3p 13 дней назад

    ምኞት

  • @Ashaag-x3p
    @Ashaag-x3p Год назад

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @ትዝብቱገሰስ
    @ትዝብቱገሰስ Год назад

    ❤❤❤

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 Год назад

    መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን።አሜን 😢አሕዛቦች በመሰብሰብ በቡና ሽታ በ ብረት ሽታ እዲሁም በስኒ ጥቆላ ሰላቢም እዲሁ የሚልኩብን እዴትነው?😢

  • @Haya-v3t
    @Haya-v3t 11 месяцев назад

    ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @SurprisedBinaryCode-uh4yx
    @SurprisedBinaryCode-uh4yx 11 месяцев назад

    ane tla bey asbalew

  • @TuqaHasan-vk3wu
    @TuqaHasan-vk3wu 9 месяцев назад

    እራሰንአለመግዛት

  • @ትዝብቱገሰስ
    @ትዝብቱገሰስ Год назад

    ውንደሚ እረዳኝ

  • @Someone-e5f
    @Someone-e5f 6 месяцев назад

    ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክህ እኔ ባለትዳር ነኝ 18 አመት በትዳር አብረን የኖርን ሲሆን 4 ልጆችን አፍርተናል ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ላይ እያለን ባለቤቴ ከተለያዪ ሴቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ዝሙት እየስራ ይገኛል ግን ከእኔ ጋር ይቅርታ ይጠይቃል ተመልሶ እዛው ሙዚቃ ፣ዳንስ መደነስ፣መጨፈር፣መጠጥ፣መጠጣት፣የመሳስሉትን ነገሮች መፈፀምና ግንኙንት የሚፈፅመው በግዝት ቀናቶች ውስጥ ነው ።ወንድሜ እኔ ፀበልም ወስጄዋለልሁኝ ንስህ አባታችንም እልፍ አልፎ እቤት ውስጥ በመምጣት ፀበል ይረጩናል ግን ትንሽ ለውጥ ማምጣት ችያለሁኝ በፀሎት ለማንኛውም አንተ በፀሎትህ እርዳኝ ።

    • @Tigesst
      @Tigesst 3 месяца назад

      እህቴ አሁን እዴት ነዉ ባለቤትሽ ❓

    • @Tigesst
      @Tigesst 3 месяца назад

      ገጠመኝ አድምጭ

  • @ትዝብቱገሰስ
    @ትዝብቱገሰስ Год назад

    አለበኝ ምንላድረገ ይለሁት ሠኡዴ ነኝ ምን ላድረገ

  • @melaitgnxhde3294
    @melaitgnxhde3294 Год назад +1

    በፀሎት አስቡኝ

  • @TecnoPhonetastic-w5q
    @TecnoPhonetastic-w5q Год назад

    በማየት ወይምመጋራት ኤ ማለትተልኮ

  • @mobonetwo8199
    @mobonetwo8199 11 месяцев назад

    ስልካችሁን ለምን silent እንደማታደርጉ አይገባኝም ይረብሻል

  • @gelmessahomie6140
    @gelmessahomie6140 Год назад

    Egizabher yridah

  • @selamawitesfa4278
    @selamawitesfa4278 10 месяцев назад

    Kalihwot yestelen ymgerm tmert silzi tmert flga nber ynten tmert ygeghut gne bzi mnfes enam eftnalw bzi mknyt tdern latnaw

  • @ቴደርሮስዘውዴ
    @ቴደርሮስዘውዴ 6 месяцев назад

    ዝሙት ሱሱውስጥ የሚከት መንፈስ ነው

    • @Tigesst
      @Tigesst 3 месяца назад

      አዎ

  • @tsehaneshdestatumiso5672
    @tsehaneshdestatumiso5672 Год назад

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🛐👍👍👍🕊🕊💞

  • @Anbesa09
    @Anbesa09 Год назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842 Год назад

    Amen amen amen Wandimachen tsagawun yabezalen 🥰🥰🥰🥰

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 Год назад +1

    Kal hiwetn yasmaln wendmachn stegawun yabzalh 🎉🎉🎉

  • @GetachewGech-i8q
    @GetachewGech-i8q 3 месяца назад

    ለሰይጣን ትንተና አያስፈልገዉም መፀለይ ብቻ

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ Год назад

    ደግሞ ትምህርትሕ ራሱ ያቅለሸልሻል

    • @ይቅርታ-ሠ4ወ
      @ይቅርታ-ሠ4ወ Год назад +2

      አንተ ራሱ አንዱ መንፈስ ነክ

    • @ሶልያናየማርያም
      @ሶልያናየማርያም Год назад

      ወንድም እራስህ ፈትሽሰውአትሳደብምንማለትነውብለህጠይቅአትሳደብሰውብቻውንአይሆንምወይእረኩስመንፈስወይቅዱስመንፈስአለበስራች

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i Год назад

    አሜን አሜን

  • @tsehaneshdestatumiso5672
    @tsehaneshdestatumiso5672 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @gjgbjryihu9656
    @gjgbjryihu9656 Год назад

    ❤❤❤❤