ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅባቸው መንገድና መፍትሄወቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @እውነትን
    @እውነትን 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ፀሀይ

  • @KalkinTesfaye
    @KalkinTesfaye Год назад +37

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንእግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ሁል ጊዜ ነው የማዳምጥህ ብርታት ሆነኸኛል እኔን እንዳበረታኸኝ እናቴ እመቤቴ ድንግልማርያም ብርታት ትሁንህ

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅል ተረተረት ስለወራ ነው ጅላጅል

    • @ethiowubtube5628
      @ethiowubtube5628 Год назад

      አልገባህማ

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Год назад +2

      @@adamtadesse9239ምን አባክ አሳደበህ ፀረ ኦርቶዶክስ ማን ጋበዘህ ? ቦታህ እዚህ እይደለም እላይህ ላይ የሰፈረው ነው

    • @የቤላ
      @የቤላ Год назад

      ​@@almazshibeshi6132አጋንንት አይደል 😂😂😂😂

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад +11

    ተከታይ ነኝ በጣም ጠቃሚ ነው አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏የኔ ልጅ በርታ የኔ ልጅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሠላምን ይስጠን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @rukiyaemu577
    @rukiyaemu577 Год назад +19

    እውነት ነው እኔ ያንተን ትምህርት መከታታል ጀምሬ ህይወቴ ተቀየር እውነት ጉልበት ሰጠህኝ አሁንም ፈጣሪ ያበርታህ❤

    • @amanuel5687
      @amanuel5687 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይት ያስማልን መምሀ ራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ኑርሉን በጸሎት አስቡኝ ወልድ አማኒኤል

    • @heluhelu4220
      @heluhelu4220 Год назад

      እኔም🥰

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 11 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት❤ያሰማልኝ❤ወንድማችን❤እዉነት ነህ የሴጣን ስራ ኩሉ ክፉ ነዉ(❤❤❤እግዚኣብሔር ይገስፀዉ ለዘላለም ኣሜን❤እኛ ደም መንግስቱ ለማዉረስ ያብቃን ጌታ የድንግል ማርያም ልድ የቅዱሳን ፀሎትና በረከት ኣይለየን ለዘላለም ኣሜን❤❤❤

  • @goitomtuccu9958
    @goitomtuccu9958 Год назад +2

    እግዝያብዜር አምላክ ክክፉ መናፈስት ክርኩስ መንፍስ ይስውረን ይጠብቀን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 11 месяцев назад +1

    እግዛብሄር አምላኳችን የበለጠ እድታገለግለን ያብቃልን ባተ ትምህርት ለናቴ ሂወታን አዳነሁኝ ለቅዱስ ቁርባን አደረስህልኝ ውድማችን አመሰግግንሀለው❤❤❤

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይውት ያሰማልን 🙏ወንድማችን አድሜ ታአና የስተለን 🙏

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 9 месяцев назад

    Amen.3❤❤❤kalywet.yasemaln.wendm.tabarek

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 месяцев назад

    በእውነት ወንድማችን በላያችን ላይ ያለ ፈተነ ነው ይምታስተምረን ክፉ መንፈስ በያለበት ቦታ ልደትዬ በለተቀኖ ትሰርልን ትሰርላቸው ምንም ስልጣን የለውም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 11 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @MayaAlmazrooei
    @MayaAlmazrooei 11 месяцев назад

    ወንድሜ እግዛብሔር የእድሜ ዘመንህን ረጅም ያድርግልህ እባክህ በፀሎትህ አሰበኝ ወለተሀረጋይ ብለህ

  • @dq244
    @dq244 Год назад +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤

  • @Ggg-gs3rs
    @Ggg-gs3rs Год назад +6

    ቃልሂወት ያሠማልን እህት ወድሞቸ በፆላትችሁ አስቡኝ በስደት ተሰቃየሁ😢😢😢

  • @asssJod-s8m
    @asssJod-s8m 11 месяцев назад +1

    እወነት ነዉ መምህር ቃለህዪወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeyniHeileslasie
    @WeyniHeileslasie 12 дней назад

    qal hiwet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FggfGjgf
    @FggfGjgf Год назад

    አሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @zizibekel9249
    @zizibekel9249 11 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ጌታ እኔን ልምረኝ ዳግም አንተ ላይ ሆኖ እኔን ጎበኜኝ ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @HelenaGerma
    @HelenaGerma 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በምግብ የሚገባ አይደለም ሆዳችንን የሚያመን

  • @gennatworku-jo6yz
    @gennatworku-jo6yz Год назад

    ወድሜ ቃለህይወትን ያሰማህ፣መንግስተሰማያትን የዉርስህ።

  • @Bebeemu
    @Bebeemu Месяц назад

    እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Год назад +5

    ወንድማችን እንኳን በሠላም መጣህ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🥰

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 Год назад

    Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Год назад

    Amen❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢ወንድማችኝ😢😢

  • @hanahyilu9813
    @hanahyilu9813 11 месяцев назад

    በእዉነት ነዉ የምል በጣም ስቃዬ በዝቶ ተስፋአ ቆርጬ ነበር የግይቼም በከታተልክ ተስፋአ አለኝ ብያለዉ ተባረክ እድሜ ከጤናአ ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @Menbitub
    @Menbitub 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 11 месяцев назад

    Kale hiyote yasemalin

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Год назад

    Bless you brother

  • @wintaGher
    @wintaGher Год назад

    Kale hiwet yasmaln wondemace

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 9 месяцев назад

    Kale hiwoten yasemalen wondmachen 🙏

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🎉❤❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Год назад +2

    ጸጋወን ያብዛልህ ወንድማችን ኡሌም በምያስፍልገን ትምህርት ላይ ነው የምታስትምረን በውንት አግዚአብሔር የስጥለን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን ፀጋበረከቱንያበዛልክ ወድማችን 😢😢😢

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Год назад +1

    Thanks very much brother information

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን🤲

  • @BayaBekele
    @BayaBekele Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @AhewayeEmiy
    @AhewayeEmiy Год назад +1

    ሰላም ወድማችን የእወነት እግዚዘብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад +2

    አግዛብሄር ጸጋን ጠበብን የብዝሕልካ ሓወይ

  • @ermiyasfrew
    @ermiyasfrew Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Год назад +2

    ✝👼ቃለ ህይወት ያሰማልን✝👼

  • @AhmadAhmad-o9j8p
    @AhmadAhmad-o9j8p 11 месяцев назад

    A❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @MogosMhritab-ud8gn
    @MogosMhritab-ud8gn Год назад

    Amen Amen Amen yasemalin yasemalin👐👐👐👐👐👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 Год назад

    ቃልሒወት ያሰማል የኔአይጥላ ከሰዎቹ ተሰቅል ይጣሉኛ በአይን ጥላየተበላሁ ነኝ አደራ ሩዱኝ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በኔ ላይ ያለውን ነው የተናገርከው😢😢😢😢ልቤን በጣም ያመኛል በስደት እየተሰቃየሁ ነው እህት ወንድሞቼ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ ፀበል እምነት ካለሽ ተጠቀሚ

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ ፀበል እምነት ካለሽ ተጠቀሚ

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 Год назад +1

    Wed wedemachen Egziabher tsegawn yabzaleh 🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @MisrakZeleke
    @MisrakZeleke Год назад

    እድሜይስጥልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Год назад

    From Canada

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase Год назад

    ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BlessmestMerry
    @BlessmestMerry Год назад

    Amen ❤❤❤

  • @ZaremTemesgen1605
    @ZaremTemesgen1605 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🤲

  • @አበበችወለተሚካኤል-ሰ2ኀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @MelkamuSitota
    @MelkamuSitota Год назад

    ወንድማችን ቃሊኦት ያሰማልን ተምርትእ በጣም ደሰይላል ፈጣሪ ያበርታእ

  • @SalamaHaftom
    @SalamaHaftom Год назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእወነት

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለኔም ልቦናየን ያብራልኝ በስደት አስቸግሮኛል ጸሎት እንዳላደርግ አድርጎኛል እኔስ

  • @GenetWelday-k2q
    @GenetWelday-k2q Год назад

    Mhmher khalh heyewht yasemhalen endhw bechlou selk kojterouten belkoulg

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzabiher yimsgen memihir amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh betammm dessss yemil temihirt new masetewalun adeln amen 💚💛❤🤲👏

  • @enanatube
    @enanatube Год назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @tsyonhabtu4180
    @tsyonhabtu4180 Год назад

    Kalehewate yasemalen mengest semayat yawareselen

  • @Allbrighttutor
    @Allbrighttutor Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 Год назад +3

    ትንሹ ሐዋርያ ጻውሎስ

  • @mastergasaw
    @mastergasaw Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Год назад

    ቃለ ሕዮወት ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ ብዙ ተማርኩበት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችኝ ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @TODETODE-l5u
    @TODETODE-l5u Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898 Год назад

    የምር በጣም የሚገርም አስተምሮት ነው። ቃለህይወት ያሰማልን።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏 እመብርሃን አቅም ጉልበት ትሁነን።
    የኔ ጥያቄ ያልከውን ሁሉ ማድረግ የማይቻልበት ቦታ ለምንኖር ነገር ግን ከመንፈሱ ለመውጣት ምን ማድረግ አለብን?ለምሳሌ
    መፃምናመስገድ የማንችል
    ፀበል ቅባቅዱስናእምነት የማናገኝበት ቦታ ብንሆን።
    እና ሌልች ችግሮች ያሉብን ከክፉ ሀይል እንዴት መውጣት ይቻላል።
    ጥያቄን አይተህ መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @sara-8135
    @sara-8135 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኔ አእምሮዬን በጣም ውጥር አድርጎ ይዞኛል ብዙ ማሰብ በጣም መጨነቅ መፍራት በጣም ከብዶኛል እህተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Год назад

    ቃለህዉትን ያሰማልን ወንዱማችን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል ወድሜ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር ከልክ በላይ ሚያስበላኝ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤🙏🙏🙏

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ተረተረት ስላወራ ነው ጅላጅል

  • @melkethany
    @melkethany Год назад

    ዲያቆን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetgezaitewolde5530
    @genetgezaitewolde5530 Год назад

    Egziabher mamalisu ybarkka zhaway.

  • @ashebirteferi
    @ashebirteferi Год назад

    enamesegnalen betam tilk tmhrt new fetar yisewuren kez kfu menfes 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehu5117
    @sintayehu5117 Год назад

    Kale hiwet yasemalen memiher

  • @Bai7509
    @Bai7509 Год назад

    Qal hiwet yasemaln brother ❤❤❤

  • @nathanmusse2712
    @nathanmusse2712 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዕድሜህን ያርዝምልን። እኔ በቅርቡ ነው ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት። በሃይማኖት መንገድ ሳይሆን በአለሙ የሃጢአት መንገድ የለሁ ሰው ነኝ። በቅርቡ ግን በትንሹም ቢሆን ፀሎት ጀምሬያለሁ አግዚአቢሔር ይመስገን ። ያንተን ወነድማዊ ምክር እፈልግ ነበር በምን ላግኝህ ? ፈጣሪ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @Joory-h2w
    @Joory-h2w Год назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @mar_mar2180
    @mar_mar2180 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 11 месяцев назад

    እኔባጣም ነዉ ልቤ ተዘግቶ ያለ 😢😢😢😢 ስደት ነዉ ምነረዉ

  • @abeltadesse3043
    @abeltadesse3043 Год назад

    wendimachin egziabher yisitih banite timihrt betam eyetelewtin new berta

  • @ananutube
    @ananutube Год назад

    🙏🙏

  • @FantaAsrat
    @FantaAsrat Год назад +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እባክህ መዳን እሻለው እርዳታህ ያስፈልገኛል በምን መንገድ ላገኝህ እችላለው ስለ እመብርሃን ካየህ አትለፈኝ መዳን እሻለው

  • @ethiopiaabebe9615
    @ethiopiaabebe9615 Год назад

    Please pray for me

  • @asefuasi423
    @asefuasi423 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏 እኔ ደግሞ ድንጋይ ሰረግጥ በጣም ያመኛል ምን ላድርግ ችግሩ ምን ይሆን ጨንቆኝ ነው መፍትሔው ?

  • @mesfinhailu7762
    @mesfinhailu7762 Год назад

    አርጋኖን ጸሎት መጽሀፍ የየለቱን በየለቱ አንዳንድ ክፍሉን ማንበብ እንችላለን ወይስ እንዳለ ሙሉን መጨረስ አለብን

  • @liya7521
    @liya7521 Год назад +1

    እግዙዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እኔ ምፈልገውን ነው በየግዜው ምታስተምርው ጥያቄወቼ ሁላ ተመልሰዋል

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u Год назад

    Egzbher yestlen teghen yabzlhi

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +2

    በጣም፡አመሰግናለሁ፡❤ትልቅ፡ሁን፡ብላቴናው፡ዲያቆን፡፣🙏♥️ግን፡ስልክህን፡ባገኝ?????

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    ቃለሕይወት ያሠማልን
    ትልቅ መሪጊታነው ደብተራ ማለትነው
    ልታሸኒፍኝ ብሎ በውስጤ ያወራን
    አሁን እራሱ ታድሱብኝ በጣም ጉሮሮኝ እራሴን በጣም ታምሚ አለሁ ምን ልሁን በጣም ደካማነኝ እድሳቱ😢😢😢😢😢😢😢

    • @tadegabera4745
      @tadegabera4745 Год назад +2

      ጊሺ ቅድስት ድንግል ማርያም ክርስቶስ ሰምራ ና እስትንፋሰ ክርስቶስ ገዳም ወደ ቡታጀራ ቡኢ ከተማ ላይ ወርደህ /ሽ ይገኛል ::
      ...
      ያን ቦታ የረገጠ, /እምነቱን የበላ /ፀበሉን የጠጣ እድሳት ና ዳግም ተልኮ አይደርስበትም :: የቦታው ቃል ኪዳን ነው. ከቻሉ እዛ ቦታ ሱባኤ ቢይዙ / ካልቻልሉ በቀን 9 ለ 10 / 23 ለ 24 እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብዙ ተአምር ሲያደርግ ያያሉ ::

    • @mulusew505
      @mulusew505 Год назад +1

      @@tadegabera4745 ግልፅ አድርገው ሁሉም አንድ ቦታ ናቸው እርግጠኛ ነህ ወይ

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia4736 Год назад +1

    ቁጥርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @SolomonBizune
    @SolomonBizune Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፣ ኣድራሻ ቢኖር

    • @melkethany
      @melkethany Год назад

      ቴሌ ግራም ላይ የፈውስ ፕሮግራም አለው ( የመናፍስት ውጊያዎች) የሚል ግሩፕ አለ ቴሌ ግራም ላይ

    • @SolomonBizune
      @SolomonBizune Год назад

      ሙሉ ኣድራሻ ኣለማለት ነው ?

  • @enanatube
    @enanatube Год назад

    ለሥጋ ደሙ ያልበቃን እንዴት አድርገን ከልብ እናሥወጣው አግዚአብሔር አሥኪያበቃን

  • @SolomonBizune
    @SolomonBizune Год назад

    መምህር እግዚአብሄር ሰላሙ ፀጋው ያብዛልህ smartphone የለኝም በሰው ስልክ ነው ምጠቀመው እናም ትልቅ 😂ፈተና ውስጥ ነኝ እርዳኝ ስልኬ ልፃፍልህ ወይ ስልክህ 😂

  • @Universal942
    @Universal942 Год назад

    እጅግ ድንቅ ት/ት እየሰጠህ ነው ጸጋውን ያብዛልህ። በግል ቢሮህ መጥቼ ማማከር እፈልጋለሁ ። አድራሻህንና ስልክህን እንዴት ላግኝ?