Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔርይመሥገን፣ላደረክልን፣መዳኛ❤❤❤
የ ጌርጊስ አምላክ እኔንም ከነቤተሰቤ ለደጅክ አብቃን ፈውሰን 😢😢አሜን 🙏🙏🙏
ሰማእቱ ከነቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ችግሬን ታውቀዋለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላከ ጊወርጊስ😢 አምላከ ጊወርጊስ😢 አምላከ ጊወርጊስ😢 ሆይ እኔንና ቤተሰቦቸን ሀገራችንንም አስብ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትህንም አታርቅብን አሜን
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለቤትህ አብቃን ደጅ የሚጠኑህንም ፈጥነህ ማራቸው ❤
አሜን
ሰማእቱ ሀጥያቴን ይቅር ብሎ ለቤቱ ያብቃኝ የበረከት ተካፋይ ያድርገኝ
elllllll ❤በርቱ አይቀይራቹ ዶርቃ ከእንግሊዝ የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ youtube ላይ ከሚገኙ ብዙ ትልልቅ ቻናሎች ይልቅ የናንተ ጥቂቱ ነው ከምከታተለው ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቻናል እራሱ እንደናንተ በጉጉት አላየውም
በጣም አይገናኝም eotc tv እኮ የስም ተቋም ነው አንድ የገዳም ወይም መሳጭ ትምህርት የላቸው ዝባዝንኬ ነው ፕሮግራማቸው ሁላ አላይም እኔ ዶርቃ ወደፊት
ደስ የሚል ሚድያ ነው❤
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
መከታተልሽ መልካም ነው ግን ንፅፅር ማቅረብ ለምን አስፈለገ? ይኼ ሁሉ በረከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም እንዴ? የደከመ ካለ ማበርታት የእናንተም ኃላፊነት ነው። የቤተ ክርስቲያኗን በረከት እየወሰዱ የቤተ ክርስቲያኒቱ ድምፅ የሆነውን ሚዲያዋን ማንኳስስ ልክ አይደለም።
ትክክል ደካሞችንማበርታት እንጅ መተቸት አያስፈልግም 🎉ብርቱዎችንየበለጠ እንድሰሩ ማበረታታትነው 🎉
ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃልን❤❤❤😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እንደጓጓው አያሰቀረኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃን እኛንም ቤተሰብቦችንን ም
አሜን አሜን አሜን ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቼ በቤትህ እንድንገኝ አድርገን ። አሜን አሜን አሜን ...
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ በአህዛብ ሀገር ነው ያለሁት ለዚህ ፀበል በጣም ነው የምጓጓሁት ደጁን እድረግጠው ፀሎታችሁ አይለየን
ሰማእቱ የጎደለንን ያዉቀዋል የተቸገርንበትም ሁሉ ከነ ቤተሰቦቼ ጭምር አስተካክልን ለቤትህ ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ
አሜን አሜን አሜን እ ግዚአብሔር ይማራችሁ ሰማእቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በፀበሉ በሽታችን ን ጥርግርግ አድርገው ይጣሉልን ❤❤❤
ለእናተ የደሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስል በእግዚአብሔር ፍቃድ
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም ወደ ለቤትህ አብቃን።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ለደጁያብቃን🎉❤🎉❤🎉❤
ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ከስደት መልስ ለንስሀሞት አብቃኝ አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤ያድርሰን አደራክን ፍቀድ
ሰማእቱ እኛንም አትርሳን 😭 ለደጅህ እስከነ ቤተሰቤ አብቃኝ ስታስቀኑ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
I love you guys so much your the best helping people is good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤😢😢😢😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
ጌታየ ኣምላኬ መድሓኒትየ እየሱሰ ክርሰቶሰ የቅዱሰ ጊዮርጊሰ ኣምላክ ለደጅህ ኣብቃኝ እንደኔ ሓጢኣት ሳትመለከት እርዳኝ ማረኝ ይቅር በለኝ በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ከእሰራቴ ፍታኝ ጌታየ ሆይ
ሰማእቱየ አባተ ኣማልደኝ ከመድሀኒኣለም ከኣጋኣዝተ ኣለም ሰላሴ ጋራ ከእመቤቴ ማርያ ከጠበቀ መልኣኬ ጋራ ኣሰታርቀኝ ኣባቴ አንተም ታረቀኝ ከታሰርኩት የሓጢኣት እሰራት ከኣጋንንት እሰራት ፍታኝ ሰደተኛ ነኝ የሰደተኛ ኣምላኬ ጌታየ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሆይ ማረኝ ፍታኝ ከነ ቤተሰቦቼ የታሰርኩ ነኝ
😢😢 hulachinm yimaren
ቃል ሃወት ያሰማልን
Ameen Ameen AmeenEleleleleleleEleleleleleleEleleleleleleElelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen
ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸወንድም አላየ እመብዙሀን ዘበንሕን ትባርክልህ ወድም❤❤🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
ከስደትወለተሰበትነኝእግዚአብሔርለቦታዉያብቃኝ
amen
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈቃድህ ሆኖ ለደጅህ አበብቃኝ፡፡
Eganem leza yabekan❤
ለክፉወችልቦናይስጣቸዉእግዚአብሔር❤❤❤
Bslüt Asbje😢😢😢😢Welt hana
ጊወርጊስ አራት ልጆች አሉኝ እነሱን አደራ ጠብቅልኝ እኔ በሀኛ ነኝ
በረከታቹ ይደርብኝ ❤❤❤
Ameeeeen Ameeeeen kalewatan yasemalin abetachan barekatachu ayilany batsalatochu asebuny walet maden bichalachu
ሰላምእ፡ለመላዉእ፡የክርስቲያንእ፡አምነትእተከታየእ፡የጌወርጊስእ፡ወዳጆኦችእ
እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ ለተቀደሰው ስፍራ ሂጀ ለመዳን ያብቃኝ ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ሀገራችን ከወረረን አጋንት መሪ ተብየ አላቀህን በሰላም ለደጁ አብቃኝ በቃ ፀበሉ ከፍለቀ ጀምሮ መዳኛየ ይህ ነው ብየ ደምድሜለሁ ደግሞ አስቡት እግዚአብሔር የቸረን ነው አጥማቂ ተመላኪ ሰው የለም እግዚአብሔር ብቻ ይህ ቦታ ልዩ ነው
አሜን እኛንም ለቦታው ያብቃን
እግዚአብሔር ይመሰገን እደዚ ኣይነት ፀጋ ፀበል ሰለሰጠን ኣምላከ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የተመሰገነች ይሁን
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እኔ ከቦታው ብሄድም ሁሌም ደግሞ ቻናላችሁን እከታተላለሁ እኔም የዛሬ ዓመት ድንቅ ነገርን አይቻለሁ አሁንም በዓሜ ለመሄድ አስቢያለሁ👏
ሰማእቱ ፍቃድህ ይሁንልኝ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክም ትመስገን::
ዶርቃ🙏❤
ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ ፈቃዱ ሆኖ ደጁን እንዲያሰረግጠን ወለተማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤🤲🏻👎
Degemeke terane tebareku
Salam endate nachu E/r labatu yabkag
የእግዚአብሔር. ፍቃድ ይሁንልን የድንግል ማርያም የ ሰማእቱ ረድኤታቸው አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ በርቱ
ፍርሰኛው ሰማእቱ አባት ልጅን አይርሳም አደል ልጅህ ነኝና ለደጅህ እንድደርሰ ፍቃድህ ይሁን ሲሆን መላ ቤተሰቦቸን ወደአንድነት መልሰልኝ አሳክልን አደራህን ፈጣሪ ሰማኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እኛንም ለቅዱስ በታው ያብቃን
ለእናንተ የደረሰ ሰማዕቱ ለሁላችንም ይድረስ። ከተጋባዥ እንግዶች ከሚናገሯቸው ንግግሮች ውስጥ አጥማቂ የለውም የሚለው አባባላቸው ሌሎች ጸበል ቦታ ላይ የሚያገለግሉትን ማቃለል ይሆናል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Samayitiiza indimexa adirgenyi isu fiqadi yihun
Bertu wondimocha
ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ መፅናኛዬ ነው የናንተ ፕሮግራም ወደፊት በደንብ ሰፍታቹ ማየት እፈልጋለው
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Kagara eraku agara nafakag
🎉🎉🎉❤❤❤
ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔም እኮ አንተን ማመስገን አልችልም ስለ እመቤታችንም ስለ ቅዱሳን መላእክትም ሲነገር ሳነብ ሳስብ በሚባለው ልክ ወይም በተባለው ልክ እየተረዳሁት እንዳልሆነ ይገባኛል፡፡ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ጉድ የዲያብሎስ ሴራ ከተያዝንበት ወጥመድ ከመምህር ግርማ አስተምህረቶች እና ከመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ እና ትምህረቶች ላይ አስተማርከኝ አሁን ደግሞ እውነቱን እነዚህ አባቶች የሚሉትን ነገር በዲያብሎስ ላይ እንድንነቃ ያገረጉንን ነገር በግሃድ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድረህ አሳየኸን ማለት ነው አሁንም መምህራኖች በዚህ ጉዳይ ላይ ከሚከራከሩ እና ሐሰተኛ አጥማቂያን እያሉ ስም ያልሆነ ስም የማይባል አጥማቂ የሚባል ስም ከሚሰጡ ለምን በርሜል ሄደው አያዩትም እሱንም የውሸት ጸበል ይሉ ይሁን???
Please selkachun?
Endate beya limta endate kabarktu lekafale
😢😢😢😢
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤😂😂😂
Leginm besolt asbwelj esta marim teblalce
እባካቹ መልሱልኝ እዚ ቦታ አሁን ባለዉ ያገራችን ሁኔታ በመኪና መሄድ ይቻላል:: በአውሮኘላን ለመሄድስ ደርሶ መልስ ስንት ነው?
ኣሁን የሄዱት ያሉት እስከ ጎንደር ብኣይሮብላን ከዛ ደሞ እስከ ጸበሉ በባስ ኖው። ኣጣቃላይ ገንዘቡ 15000 ኖው። ኤልሻዳይ የሚለው ይቱባቸው ገብተሽ የጉዞ ሙሉ መረጃ ኣለሽ
@@yohanatedros1725 በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ::
አላየ ወድማችን በጣም ፈላጎት አለኝ ግን ለምጣት ሳስብ በጣም ይጨንቀኛል በፅለት አስቡኝ ወልደ ስላሴ ብላችሁ
ኣይዞሽ እህቴ እዛ ስትሄጂ ይለቂሻል እንደምታስቢው ኣይደለም
ጭንቀቱ ያንቺ ሳይሆን ባንቺ ላይ ያለ ክፍ መንፈስ ነው የፈራሽ የመሰለሾ ጨክኚ ና ሂጂና ተገላገይው ፈጣሪ ይርዳሸ
እግዚአብሔር ያስባችሁ
Ene gorgsin lemine asafiron ayawkim ledegu yabekanal
ሥልክ ቁጥር እባክህ ሥልካችሁን ላኩልኝ
ሥልካቸው በሥክሪኑ ላይ አለ የሁለቱም አገልጋዮች
ዶርቃ ሚድያ ስልካችሁን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
ቻናልአቸው ኤልሻዳይ ስትጫኒው አለ ከዛ
Maseryaw degemt nw sebelu yegelal endihum lelochem yetedegagemu hasabochen ante bedegagemkew kuter ewnet tasmeselewaleh seleze atedegagemew.
❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔርይመሥገን፣ላደረክልን፣መዳኛ❤❤❤
የ ጌርጊስ አምላክ እኔንም ከነቤተሰቤ ለደጅክ አብቃን ፈውሰን 😢😢አሜን 🙏🙏🙏
ሰማእቱ ከነቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን ችግሬን ታውቀዋለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላከ ጊወርጊስ😢 አምላከ ጊወርጊስ😢 አምላከ ጊወርጊስ😢 ሆይ እኔንና ቤተሰቦቸን ሀገራችንንም አስብ በምህረትህ ጎብኘን ቸርነትህንም አታርቅብን አሜን
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለቤትህ አብቃን
ደጅ የሚጠኑህንም ፈጥነህ ማራቸው ❤
አሜን
ሰማእቱ ሀጥያቴን ይቅር ብሎ ለቤቱ ያብቃኝ የበረከት ተካፋይ ያድርገኝ
elllllll ❤በርቱ አይቀይራቹ ዶርቃ ከእንግሊዝ የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ youtube ላይ ከሚገኙ ብዙ ትልልቅ ቻናሎች ይልቅ የናንተ ጥቂቱ ነው ከምከታተለው ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቻናል እራሱ እንደናንተ በጉጉት አላየውም
በጣም አይገናኝም eotc tv እኮ የስም ተቋም ነው አንድ የገዳም ወይም መሳጭ ትምህርት የላቸው ዝባዝንኬ ነው ፕሮግራማቸው ሁላ አላይም እኔ ዶርቃ ወደፊት
ደስ የሚል ሚድያ ነው❤
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
መከታተልሽ መልካም ነው ግን ንፅፅር ማቅረብ ለምን አስፈለገ? ይኼ ሁሉ በረከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም እንዴ? የደከመ ካለ ማበርታት የእናንተም ኃላፊነት ነው። የቤተ ክርስቲያኗን በረከት እየወሰዱ የቤተ ክርስቲያኒቱ ድምፅ የሆነውን ሚዲያዋን ማንኳስስ ልክ አይደለም።
ትክክል ደካሞችንማበርታት እንጅ መተቸት አያስፈልግም 🎉ብርቱዎችንየበለጠ እንድሰሩ ማበረታታትነው 🎉
ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃልን❤❤❤😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እንደጓጓው አያሰቀረኝ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ለቦታው ያብቃን እኛንም ቤተሰብቦችንን ም
አሜን አሜን አሜን ....ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቼ በቤትህ እንድንገኝ አድርገን ። አሜን አሜን አሜን ...
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ በአህዛብ ሀገር ነው ያለሁት ለዚህ ፀበል በጣም ነው የምጓጓሁት ደጁን እድረግጠው ፀሎታችሁ አይለየን
ሰማእቱ የጎደለንን ያዉቀዋል የተቸገርንበትም ሁሉ ከነ ቤተሰቦቼ ጭምር አስተካክልን ለቤትህ ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ
አሜን አሜን አሜን እ ግዚአብሔር ይማራችሁ ሰማእቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በፀበሉ በሽታችን ን ጥርግርግ አድርገው ይጣሉልን ❤❤❤
ለእናተ የደሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስል በእግዚአብሔር ፍቃድ
አምላከ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም ወደ ለቤትህ አብቃን።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ለደጁያብቃን🎉❤🎉❤🎉❤
ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ከስደት መልስ ለንስሀሞት አብቃኝ አምላኬ
❤❤❤❤❤❤❤ያድርሰን አደራክን ፍቀድ
ሰማእቱ እኛንም አትርሳን 😭 ለደጅህ እስከነ ቤተሰቤ አብቃኝ ስታስቀኑ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
I love you guys so much your the best helping people is good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤😢😢😢😢😢😢
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኝ
ጌታየ ኣምላኬ መድሓኒትየ እየሱሰ ክርሰቶሰ የቅዱሰ ጊዮርጊሰ ኣምላክ ለደጅህ ኣብቃኝ እንደኔ ሓጢኣት ሳትመለከት እርዳኝ ማረኝ ይቅር በለኝ በፀሎት ኣሰቡኝ ህሪተሰላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ከእሰራቴ ፍታኝ ጌታየ ሆይ
ሰማእቱየ አባተ ኣማልደኝ ከመድሀኒኣለም ከኣጋኣዝተ ኣለም ሰላሴ ጋራ ከእመቤቴ ማርያ ከጠበቀ መልኣኬ ጋራ ኣሰታርቀኝ ኣባቴ አንተም ታረቀኝ ከታሰርኩት የሓጢኣት እሰራት ከኣጋንንት እሰራት ፍታኝ ሰደተኛ ነኝ የሰደተኛ ኣምላኬ ጌታየ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሆይ ማረኝ ፍታኝ ከነ ቤተሰቦቼ የታሰርኩ ነኝ
😢😢 hulachinm yimaren
ቃል ሃወት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen