bermel Georgis በሰማይ እመቤታችንና ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ቆመው ሲለምኑ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Комментарии • 70

  • @MkMagga
    @MkMagga 10 месяцев назад +23

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔንም በሰላምለደጅህ አብቃኝ ስደቴን በሰላም ጨርሸ ለቅድስት ሀገሬ እና ለቅዱስ ደጅህ አብቃኝ እርዳኝ በስደት ያለነውንም አስበን አሜን አሜን አሜን

  • @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
    @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ 10 месяцев назад +8

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤልን በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስን አምላኬ በሕይወት ሳለሁ ይሕን ታአምር አሳዬኝ ፈጣሪዬ በፀሎት አስቡኝ ዉድ ምዕመናን 😢😢😢😢😢😢

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 10 месяцев назад +9

    ሰማእቱ ለደጂህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን አስበን❤🕊🙏💒

  • @gfugufyfuf8409
    @gfugufyfuf8409 10 месяцев назад +5

    ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርግስ ለደጅህ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤️❤️

    • @tarikuaGetachew
      @tarikuaGetachew 10 месяцев назад

      smatu gworgysi abate Ldjyhe abkage

  • @GeniKassa-p3b
    @GeniKassa-p3b 10 месяцев назад +8

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ድረስልኝ እናቴን ማርልኝ ሰማእቱ ከሷጋ መጥቸ ደጅህን ለመርገጥ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏 የድንግል ማርያምልጅ ከጭንቀት ገላግለኝ አባቴ😢😢😢😢🙏 ደጅህ ደርሸ እኔም ቦታህን ለመርገጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ
    @ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ 10 месяцев назад +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ሆይ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ወንድማችን እኔም ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ እና የእሞ ወይም የዋትስአብ ቁጥራቹሁን ፃፉሉን እባካቹሁ🤲🤲🤲✝️🥰🥰🥰

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎት ከልብ እናመሰግናለን!

  • @BilenFre
    @BilenFre 10 месяцев назад +9

    bermeal kidus georgis le beteh abkagie

  • @TigAydeko
    @TigAydeko 8 месяцев назад +1

    እኔም እራሰሽኝ አጥፍ ይለኛል እባካቹ በፀሎታቸሁ አስቡኝ

  • @ye_mikael
    @ye_mikael 10 месяцев назад +7

    ክብር ምስጋና ለፍጥረታት ሁሉ ጌታ😢❤

  • @seblejemaneh5590
    @seblejemaneh5590 10 месяцев назад +2

    ሰመአቱሁ ቅዱስ ጎሆሪሰ አኔና እሰከቤተሰቦቼ ለደጁ አንደያበቃን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ፀጌ ማርያም ነኝ

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 10 месяцев назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ኣምላኽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጻሜችን ያሳምርልን ኣሜን

    • @אספהוובנך
      @אספהוובנך 9 месяцев назад

      ኤልሻዳይ አስጎብኚ ድርጅት የስልክ አድራሻችሁን። በግልፅ አስቀምጡ በሚታይ ሁኔታ ?

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 10 месяцев назад +6

    የዳናችሁ የተፈወሳችሁ እሰይ እልልልልል ጨረሶ ይማራችሁ ሰመአት ቅዱስ ጊዎርጊስ በምኞት እዳንስቀረን ለደጁ ያብቃል 🤲

  • @merhawihailemariam9551
    @merhawihailemariam9551 10 месяцев назад +8

    ኣምላኽ ቁዱስ ጆርግስ ይክበር ይመስገን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 месяцев назад +5

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 месяцев назад +1

    የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት አባቴ ኢየሱስ ክርሰቶስ አባቴ ሆይ መጀመርያ እኔም ቤተሰቦቼን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃን ፈውሰን ለበረከቱን አሳትፍኝ የተዋህዶ የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ወዳጆች ቅድሰተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አሰቡኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንበእውነት በሁላቾሁምየደረስላችሁ ሰማይቱ ቅዱስጌወርጊስ ለደጅያብቃና አሜን።

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 10 месяцев назад +1

    ታድላችሁ🎉ሰማእቱ እኛንምለደጁያብቃን❤❤❤

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 10 месяцев назад +3

    የልሻዳይኖች እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ይፍቅዲ አሜን አሜንአሜን

  • @abebatadege7708
    @abebatadege7708 10 месяцев назад +1

    እናንተን የፈወሰ አምላክ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi8603 10 месяцев назад +4

    እር በርሜሉዬዬዬ ድርስልኝ መጥች ነበር ጉዴ ብዙ ነው ፀልዮልኝ😢😢😢

  • @LidiyaTsegaye-rj1tw
    @LidiyaTsegaye-rj1tw 10 месяцев назад

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 10 месяцев назад

    ሰማይቱ አንንም ልደጅህ ይባቃኝ የስደት ኑርዬ በስላም cherse

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 месяцев назад +1

    ክብር ምስጋና ለልዳዉ ቅዱስ እጊወርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 10 месяцев назад +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛንም ከዚህ የበረከት ስራ እንድንሳተፍ ሰመአቱ ይርዳን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 месяцев назад

    ተመስገን ፈፅሞ ይማራቹ እልል ሰማቱ ምስጋና ይድረሰዉ እኛም ለደጅ ያብቃን

  • @ZinashEshetu-b9x
    @ZinashEshetu-b9x 10 месяцев назад

    ደስ የሚል የፈውስ ቦታ ለመናገር እንኳን ከአይምሮ በላይ ነው ሁሉም ማየት ያለበት ቦታ ነው አሁንም ለደጁ ያብቃኝ አሁን እኮ እኔ ትልቅ ሰላም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ ለኢትዮጵያው በሙሉ ለሐገራችን ይድረስ ቀጣይ መቼ ነው ጉዞ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 10 месяцев назад +1

    የኔ ልዮ ነዎት ነኔ አባት እደማር የጣፈጠ ንግግርዎት የኔ አባት በረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሄር አባቴችን❤🙏💒

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴት ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ጤናውን ያድልልን አባታችን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለቴን ሰምቶ ከፈፀመልኝ እኔም መፀዳጃ ቤቱን ለማሰራት ቃል ገብቻለሁ። በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተፃድቅ ነኝ🙏

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልል

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 10 месяцев назад +1

    Amlake kidus Georgis besefiw eju yisten ena betun lemesrat yabkan🙏🙏❤️❤️❤️

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df 6 месяцев назад

    እግዚብሔርይመሰገን

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs 4 месяца назад

    አሜአነሜነ❤❤❤❤

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 10 месяцев назад

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ተለመነኝ ልመና ፀሎቴን ስማኝ እናቴ እና ወድሞቼን እህቴን ልጄን ለቤት አብቃልኝ ተለመነኝ አምላከ ጊዮርጊስ ማረን ተለማን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g 10 месяцев назад

    አባቴ ለደጂህ አብቃኝ

  • @workubrhn
    @workubrhn 10 месяцев назад

    ክራሩ ባይኖር ይሻላል እላለሁ። ሰማእቱ ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @mesfinbiruk9283
    @mesfinbiruk9283 10 месяцев назад

    እግዜር የተመሰገነ ይሁን ፣ለደጁ ያበቃኝ፣የፈቀደልኝ።
    ሰማዕቱ ስለኔ ተዋግቶና አሸንፎ፣ መናፍስቱን ወደ ሲኦል ሲያስገባቸው እኔን በሚገባኝ መልኩ አሳየኝ።
    ማህበረ ኤልሻዳይ፣ አላዬ፣ዳዊት መ /ራን በሙሉ እግዜር ይባርካችሁ።

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 10 месяцев назад

    በውነት አለይ በቤቱ ያፅናህ በጣም ጎበዝ ነህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የስቱን ህይወት አበራኸው በዚሁ ቀጥልበት ጉልበቱን ብርታቱን ይስጥህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረሀቸው ከሚተጉት ወድሞችህ ጋር ያበርታችሁ በርቱልን የተዋህዶ ልጆች

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ

  • @AbushFikadu-zu4ig
    @AbushFikadu-zu4ig 10 месяцев назад

    Waqayyofi galanii yaa ta،uu ameen3

  • @amenamen8344
    @amenamen8344 10 месяцев назад

    Egziabiher yemesegen ledejeh yabekan fetariye

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms 10 месяцев назад

    Wuu aysemam gn dmxi atfu lemesma beterefe egziabiher ymesgen

  • @JanethJaneth-q5o
    @JanethJaneth-q5o 7 месяцев назад

    Ebakachew bemazia wer tihedalachew wey

  • @yechajabir3885
    @yechajabir3885 10 месяцев назад

    እባካችሁ ደጁን ለመርገጥ እጅግ እጓጓለው ግን አልቻልኩም ከስደት ተመላሽ ነኝ ግን ምንም የለለኝ ነኝ እባካችሁ ወገኖቼ

  • @azebtesfaye2980
    @azebtesfaye2980 10 месяцев назад +1

    የጉዞ ዋጋቹን አስቱካክሉት 14000 እባካቹ ሁሉም በረከቱ ይድረሰው

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 8 месяцев назад

    ለደጅህ. አብቃኝ. ጎርጊስ. እርዳኝ. ማረኝ

  • @metekiyagetachew3847
    @metekiyagetachew3847 10 месяцев назад

    ene borana yabelo new yeminorew gin berimel giyogis memitati feligalew Amilake Giyogis yeridagn

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገንወ እኔ ምሄደ ቀን እየጋጋወ ነወ 😢

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 10 месяцев назад

    ወንድማችን አላየ ጥንታዊ ጸበል ነው ስትል...? በአለፈው ስትናገር የተቆፈረው ለኗሪዎች የመጠጥና ለፓፓያ ማብቀያ ይረዳል በሚል ታስቦ ነው አልከን ለተፈለገ ሙያ ስለአልዋለ አሁንደግሞ የጥንት ጸበል ነው ስትል ግራ ገባኝ ሠላምህ ይብዛ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ዛሬ ሚግሪን እንዳለብኝ ተነገረኝ ምርመራ አድርጌ ግን ሰማእቱ ያድነኛል ብየ ሰለማስብ ቡዙም አልደነገጥኩም

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 10 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲዚህ አይነት ታላቅ ትልቅ ምህረት ያለበት ቦታ ላይ መጠጥ ቤት ሲሰራ እናንተ የት ነበራችሁ መጠጡን የሚጠጣውስ ማን ነው ጸበል ሊጠመቅ የመጣው ?

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 10 месяцев назад

    Camera enedayekeretsachu yemeteshefafenu mognoche nachu bota we laye megegnetachu kasaferachu atehedu yemedane kenachune tarazemalachu

  • @mikking9432
    @mikking9432 10 месяцев назад +1

    Go fund me kefetu ሌላው አስገምቱና ስንት እንደሚፈጅ ንገሩን እሱ ቀላል ነው ለመርዳት ዋጋውን ካወቅነው ሌላው አስራታችንን መላክ እንችላለን ???

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 10 месяцев назад +1

    የዳናችሁ የተፈወሳችሁ እሰይ እልልልልል ጨረሶ ይማራችሁ ሰመአት ቅዱስ ጊዎርጊስ በምኞት እዳንስቀረን ለደጁ ያብቃል 🤲