Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን!!!ወንድም ሲሳይ አየለ ሲያስተምር ጠዋት ያነበብኩት እና ሁሌ የምደነግጥበት የመዝሙረ ዳዊት 7÷3-5 ያለው ቃል ትዝ አለኝ እህቶቼ ወንድሞቼ ምንም አልላችሁም አንብብት !!!
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏
እውነት ነው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቂም ስንተው ሰላም አለን እውነት ነው🎉❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዮሴፍ ወልደ ሀዋርያት
ቃል ሕይዉት ያሰማልን ወድማችን እኔም ቂምኛ ነብረኩ በመምህር ተሰፍዬ በቅሲስ ሀኖክ በአባታችን በግርማ ወድሙ ትምህርት ወድ ነሰሃ ሰማልስ ነዉ ይትዉኩት እግዚአብሔር ይመሰገን የሲሳይ የፌሰቡክ እና ዩቱብ ሊንክ በቴሌግራም ላክልኝ ለግኘዉ አልቻልኩም ሁለቱም ላይ ስርች አድርጌ ዮሴፍ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ስለትህትና እና ስለትግስት ብታመጣልን ደስ ይለኛል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ከበቂል መንፈስ እርኩስ ይሰውረን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፣ትግሰቱን ይስጠን ይቅር ማለት አለበን በውስጣችን ያሉት እርኩስ መናፍስት ናቸው
እዉነት ነዉ ወንድሜ ቃለ ህወት ያሰማልን ኑፁህ ልብ ይስጠን እግዚብሔር በጣም እናመሰግን አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ታዳጊው ቂም አያሳድግም እንደ ካሮት ወደታች ነው የሚያወርደው በርታልን ይቀጥል❤❤❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ
ተባረክ ወንድሜ ፣ የእኛ የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር 'ቂም'
አወ በዚህ በኩል ነጮች አረቦች ቂም አይዙም😊
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ 😢
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታ ለቤትህ አዲስነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን ውድማችን እኔም በጣም ቂምኛነኝ በፁሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
እውነት ነው ሁሉንም ለፈጣሪ አሳልፎ መስጠት ነው ..መተውን የመሰለ ምን አለ Thanks
በጣም በጣም ጥሩ አንቂ ቪድዩ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ!
አሜን ውዶቼ🙏
ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም ግን እምትለቃቸው ቪድዮች በጣም ጠቃሚ ትምህርት አላቸው በርታ ወንድሜ ዮሴፍ ❤❤❤❤
አመሰግናለው የናንተ ኮሜንት ነው የሚያበረታንና ሀሳብ ከመስጠት አትቆጠቡ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን 🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እዉነት ነዉ እኔም ከአስራ አንድ አመት በፊት የብድልኩት ሰዉ ነበር በለማዉቅ በለማሰተዋል እኔም ልጅንት ነበረብኝ ከአልፍ ብሆላ ፀፀቱ ሊሰቀምጥኝ አልቻልኩም የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ይቅርታ ጠይቄ ሠላሜን አግኝዉ እንድ ሰዉ መብድል ይሚከብድ ነገረ ይልም
ብፊት ቡዙ ሰዉ ነበረ በህይዉቴ ሠላም ሚንሱኝ አሁን ሁሉንም እርግፍ አድረጌ ትቻቼዋልዉ አሁን ወድ እግዚአብሔር ስቅርብ ነዉ ሠላሜ ያግኝዉት🙏🙏
ስለ ቂም አቡነ ዘርዓብሩክ ላይ ተፅፋል።መጨረሻው ሲኦል ነው😢
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችንእግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለይህውት የስማልን እናመስገናለን
Kale hiwet yasemaln wendmye 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስለ ቅዱስ ሩፋኤልን የቅዱስ ዑራኤል የቅዱሳንን ስግደትም ስራንል በጣም ነው የተቸገርኩት አብሬ መስገድ ለምጄ ብቻዬን መስገድ አልችልም
ስለትህትና አምጣልን ቀጣይ😢 ትትና አጥቻለሑ ቶሎ የመናደድና የመናገር በሀሪ አለብኝ😢
በጣም ጥሩ
እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤❤❤
ቃለ ሂውት ያሰማለን በእውነት ትልቅ መልስ ነው
እዉነት ነዉ ወንድሜ እኔም ተጠቅሜቤት አሎዉ ሰለ ቅም ያሎዉ በዝሚታየ መልስ አገኝቻሎዉ እዉነት ተጠቀሙት ዉንድማችን ያሎዉን❤❤❤❤❤❤❤አንደ ወንድሜ በጣም በድሎኝ ነበር ግን እግዚአብሔር መለሰለት❤❤❤❤
🙏woow nufii jiraadhuu dhugaa barnota gaariidhaa galtomii oboleesa koo yosef 🙏
kale hiwet yasemalen wendemachen le kime degagmeh video betseraln teru now 🙏🙏🙏
እናመስግናለን ውንድማቺን
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድሜ🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሥገን ወድማችን ዮሴፍ እኳን ደና መጣህ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቂም ሆደ አያድርም ፀብም አልወድም ቂምም አልወድም ኩርፊያም አልወድም ተናድጀ ባኮርፍ ሁለት ቀን ነዉ
2 ቀን😂😂😂
@yosef_welde_hawareyat ስለ እዉነት ግን ወንድማችን እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ እና መፀለይ ጭራሽ አልቻልኩም ግሩፓችሁ ራሱ ዋትሳፕ እገባና አልቆይም እወጣለሁ የሆነ ሰአት ሸነጥ ሲያረገኝ ደሞ እገባለሁ ግራ ገባኝ መስገድ መፀለይ ልቤ በጣም ይፈልጋል ግን አልቻልኩም
Wendmachin betam tekami timrt new egziabher tsegaw yabzalih ye sisay youtube ngeren min endemil
አቤቱ ንፁሁ ልብን ፍጠልኝ ❤❤❤❤
ይገርማል ከሁለት ቀን በፊት በስራ ቦታ ላይ ቂም ይዤ ነበረ 😂ይሄ ቪዲዮ መለሰኝ bye kim
😂😂👍ቆራጥ
👍
የኔ ቂም ይባል አይባል አላውቅም ግን በወንድሜ በጣም ነዉ የምናደደው ባላወራው ባላየው ሁላ ደስ ይለኛል ያደረገኝን ሁሉ ትቸዋለሁ አሱ አሁንም ፈተናዬ ነዉ
😢😢😢😢😢😢😢😢ተውኝ ውንድሜ ካባድነው አባቴን ነው እንደወጣ ያሰቀሩት ባሁኑ ሰአት እኔ ታማሜነኝ😢😢ባባቴ ምክንያት ለተወው በልም እሸ አይለኝ ሀይምሮየ😢😢
😢
ኧረ ተሰቃየሁ እኔ ችግር ውስጥ ስሆን ዛሬላይ የበደሉኝ በንግግራቸው ያቆሰሉኝ ሁሉ በፀሎት ስአት ይመጡብኛል በግዜ መመለስ ያቃተኝ ዛሬ ላይ ባገኛቸው እላለሁ እንደገና ለፈጣሪ የነሱን ነገር አሳየኝ እባክህ እያልኩ እለም ናለሁ ከአይምሮየ ሊውጡልኝ አልቻሉም ዘመድ ጓደኛ ጎረቤት እነዚሁሉ እኔን አቁስለውኛል 😢
እኔማ ኩርፊያ ቁጥር አንድ ነኝ ምግብማ አይታሰብም 2 ት ቀን ሁላ ልቆይ እችላለሁ 😂
😂😂
ሁለት ናቸዉ ተለይቻለሁ
አምላክ ልብ ስጠኝ የውስጤን ቁስል አድነኝ
ዋዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
አይ አባ ገብር ኪዳን ሌላውን አገልጋይ በአደባባይእግዚአብሔር፣ ቢገድልልን ብሎ እያሰተማሩ ስለቂም መጥፎነት መናገር አይከብድም ///
እኔ ቂም ስለሚባለው ነገር አይገባኝምቂም መያዝ ማለት ምንድን ነው? 1 ከተበደልን መናደድ የለብንም ነው?2የበደለን ሰው ላይ ክፉ ነገር ማድረግም ሆነ ማሰብ የለብንም ነው?3 ይቅርታ ሳይጠይቀን ይቅርታ ጠይቁት ነው?እኔ ምንም አይገባኝም የቱ ነው ቂም ?ሰው ነንና እንድ ሰው ሲበድለን ማዘን ማኩረፋችን መናደዳችን አይቀርም እና በተለይ የቅርብ ሰው (ቤተሰብ) ከሆነ ተለያይተህ የማትለየው ይሆንና ደጋግሞ ቢበድልህና ይቅርታም ሳይልህ ምንም እንዳልተፈጠረ በፈለገ ሰአት እየመጣ ቢያበሳጭህ ያንንሰው ብትርቀው ቂም ይሆናል ወይ ?(ባታናግረው)
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2ሰው😢
Yezarewa yene tarik nech ,sew kemdr tenesche yastelagnal esegawalehu gin hulem erasen eteykalehu mn hogne new demo yikirta endalteyk altetalan gin sew zimblo yastelalagnal
እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ይርዳሽ ቪዲዮው ጠቅሞሻል?
@@yosef_welde_hawareyat betam sim zirzir tsife eyedewelku yikrta eyeteyeku new bechalkut meten
Awo balijinate ye abate lij badignalech sasib hulem indadalew gin isewan mabaqal andim qane asibe alwqim indawum minin indal tafaxare lirasat mokiralew gin alchalkum betewan mahed alfaligim tada ane qimagna negn wayis mindinegn?????
በቀለኛ አያስብልሽም
በጣም ከምወዳቸው ከ6ሰው ተለይቻለሁ በፀብ ሳይሆን በፍቅር ተለይቻለሁ
👍👍👍👍
1
ቂምን ቀላል ነገር አረጋችሁት ስንት አይነት ቂም አለ ይሄን ስታቀርበው ቀላሉን ቂም አስበክ ነው ቂም ቀላል አይደለም በጭራሽ አልስማማም
ከኔ ጋር ሳይሆን ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር ነው የማትስማሚው
ብትስማሚ ይሻልሻል ካሎነ እድሜ ልክ ሰላም አይኖርሽም
@@yosef_welde_hawareyat ሴት ልጅክን ጎሮቤት ደፈራት ለሞት አበቃት ወንድምክን የምታውቀው ሰው ጎሮቤት ገደለው ቤትክ በእሳት ይሄው ጠላት አቃጠው እስኪ አንተ በዚ ጉዳይ ይሄንን ሁሉ የሚያረገው በዙሪያክ ያለ ጠላት የሆነ ሰው ነው ይቅር ትለዎለክ ሁሉንም ትተክ ወይስ ለፈጣሪ ታማርራለክ በደፈናው ይቅርታ ለሁሉም በደል ይደረጋል ከዛ ሰው ጋር በእውነት በሰላም በፍቅር መኖር ትችላለክ የበደልም የይቅርታ ልብም ቦታ እና መጠን አለው ለሰደበክ በቀላሉ ለደበደበክ ይቅር ልትል ትችላለክ አካልክን እንኳን ላጎደለክ ይቅር አትልም ለዚ ነው አልስማማም ያልኩት
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን!!!ወንድም ሲሳይ አየለ ሲያስተምር ጠዋት ያነበብኩት እና ሁሌ የምደነግጥበት የመዝሙረ ዳዊት 7÷3-5 ያለው ቃል ትዝ አለኝ እህቶቼ ወንድሞቼ ምንም አልላችሁም አንብብት !!!
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏
እውነት ነው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቂም ስንተው ሰላም አለን እውነት ነው🎉❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዮሴፍ ወልደ ሀዋርያት
ቃል ሕይዉት ያሰማልን ወድማችን እኔም ቂምኛ ነብረኩ በመምህር ተሰፍዬ በቅሲስ ሀኖክ በአባታችን በግርማ ወድሙ ትምህርት ወድ ነሰሃ ሰማልስ ነዉ ይትዉኩት እግዚአብሔር ይመሰገን የሲሳይ የፌሰቡክ እና ዩቱብ ሊንክ በቴሌግራም ላክልኝ ለግኘዉ አልቻልኩም ሁለቱም ላይ ስርች አድርጌ ዮሴፍ
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ስለትህትና እና ስለትግስት ብታመጣልን ደስ ይለኛል ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ከበቂል መንፈስ እርኩስ ይሰውረን
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፣ትግሰቱን ይስጠን ይቅር ማለት አለበን በውስጣችን ያሉት እርኩስ መናፍስት ናቸው
እዉነት ነዉ ወንድሜ ቃለ ህወት ያሰማልን ኑፁህ ልብ ይስጠን እግዚብሔር በጣም እናመሰግን አለን ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤
ቃአለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ታዳጊው ቂም አያሳድግም እንደ ካሮት ወደታች ነው የሚያወርደው በርታልን ይቀጥል❤❤❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ
ተባረክ ወንድሜ ፣ የእኛ የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር 'ቂም'
አወ በዚህ በኩል ነጮች አረቦች ቂም አይዙም😊
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ 😢
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን በርታ ለቤትህ አዲስነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን ውድማችን እኔም በጣም ቂምኛነኝ በፁሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
እውነት ነው ሁሉንም ለፈጣሪ አሳልፎ መስጠት ነው ..መተውን የመሰለ ምን አለ Thanks
በጣም በጣም ጥሩ አንቂ ቪድዩ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ!
አሜን ውዶቼ🙏
ብዙ ጊዜ ኮሜንት አልፅፍም ግን እምትለቃቸው ቪድዮች በጣም ጠቃሚ ትምህርት አላቸው በርታ ወንድሜ ዮሴፍ ❤❤❤❤
አመሰግናለው የናንተ ኮሜንት ነው የሚያበረታንና ሀሳብ ከመስጠት አትቆጠቡ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን 🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እዉነት ነዉ እኔም ከአስራ አንድ አመት በፊት የብድልኩት ሰዉ ነበር በለማዉቅ በለማሰተዋል እኔም ልጅንት ነበረብኝ ከአልፍ ብሆላ ፀፀቱ ሊሰቀምጥኝ አልቻልኩም የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ ይቅርታ ጠይቄ ሠላሜን አግኝዉ እንድ ሰዉ መብድል ይሚከብድ ነገረ ይልም
ብፊት ቡዙ ሰዉ ነበረ በህይዉቴ ሠላም ሚንሱኝ አሁን ሁሉንም እርግፍ አድረጌ ትቻቼዋልዉ አሁን ወድ እግዚአብሔር ስቅርብ ነዉ ሠላሜ ያግኝዉት🙏🙏
ስለ ቂም አቡነ ዘርዓብሩክ ላይ ተፅፋል።
መጨረሻው ሲኦል ነው😢
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለይህውት የስማልን እናመስገናለን
Kale hiwet yasemaln wendmye 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስለ ቅዱስ ሩፋኤልን የቅዱስ ዑራኤል የቅዱሳንን ስግደትም ስራንል በጣም ነው የተቸገርኩት አብሬ መስገድ ለምጄ ብቻዬን መስገድ አልችልም
ስለትህትና አምጣልን ቀጣይ😢 ትትና አጥቻለሑ ቶሎ የመናደድና የመናገር በሀሪ አለብኝ😢
በጣም ጥሩ
እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤❤❤
ቃለ ሂውት ያሰማለን በእውነት ትልቅ መልስ ነው
እዉነት ነዉ ወንድሜ እኔም ተጠቅሜቤት አሎዉ ሰለ ቅም ያሎዉ በዝሚታየ መልስ አገኝቻሎዉ እዉነት ተጠቀሙት ዉንድማችን ያሎዉን❤❤❤❤❤❤❤አንደ ወንድሜ በጣም በድሎኝ ነበር ግን እግዚአብሔር መለሰለት❤❤❤❤
🙏woow nufii jiraadhuu dhugaa barnota gaariidhaa galtomii oboleesa koo yosef 🙏
kale hiwet yasemalen wendemachen le kime degagmeh video betseraln teru now 🙏🙏🙏
እናመስግናለን ውንድማቺን
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድሜ🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
እውነት ነው ቃለህይውት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሥገን ወድማችን ዮሴፍ እኳን ደና መጣህ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቂም ሆደ አያድርም ፀብም አልወድም ቂምም አልወድም ኩርፊያም አልወድም ተናድጀ ባኮርፍ ሁለት ቀን ነዉ
2 ቀን😂😂😂
@yosef_welde_hawareyat ስለ እዉነት ግን ወንድማችን እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ እና መፀለይ ጭራሽ አልቻልኩም ግሩፓችሁ ራሱ ዋትሳፕ እገባና አልቆይም እወጣለሁ የሆነ ሰአት ሸነጥ ሲያረገኝ ደሞ እገባለሁ ግራ ገባኝ መስገድ መፀለይ ልቤ በጣም ይፈልጋል ግን አልቻልኩም
Wendmachin betam tekami timrt new egziabher tsegaw yabzalih ye sisay youtube ngeren min endemil
አቤቱ ንፁሁ ልብን ፍጠልኝ ❤❤❤❤
ይገርማል ከሁለት ቀን በፊት በስራ ቦታ ላይ ቂም ይዤ ነበረ 😂ይሄ ቪዲዮ መለሰኝ bye kim
😂😂👍ቆራጥ
👍
የኔ ቂም ይባል አይባል አላውቅም ግን በወንድሜ በጣም ነዉ የምናደደው ባላወራው ባላየው ሁላ ደስ ይለኛል ያደረገኝን ሁሉ ትቸዋለሁ አሱ አሁንም ፈተናዬ ነዉ
😢😢😢😢😢😢😢😢ተውኝ ውንድሜ ካባድነው አባቴን ነው እንደወጣ ያሰቀሩት ባሁኑ ሰአት እኔ ታማሜነኝ😢😢ባባቴ ምክንያት ለተወው በልም እሸ አይለኝ ሀይምሮየ😢😢
😢
ኧረ ተሰቃየሁ እኔ ችግር ውስጥ ስሆን ዛሬላይ የበደሉኝ በንግግራቸው ያቆሰሉኝ ሁሉ በፀሎት ስአት ይመጡብኛል በግዜ መመለስ ያቃተኝ ዛሬ ላይ ባገኛቸው እላለሁ እንደገና ለፈጣሪ የነሱን ነገር አሳየኝ እባክህ እያልኩ እለም ናለሁ ከአይምሮየ ሊውጡልኝ አልቻሉም ዘመድ ጓደኛ ጎረቤት እነዚሁሉ እኔን አቁስለውኛል 😢
እኔማ ኩርፊያ ቁጥር አንድ ነኝ ምግብማ አይታሰብም 2 ት ቀን ሁላ ልቆይ እችላለሁ 😂
😂😂
ሁለት ናቸዉ ተለይቻለሁ
አምላክ ልብ ስጠኝ የውስጤን ቁስል አድነኝ
ዋዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
አይ አባ ገብር ኪዳን ሌላውን አገልጋይ በአደባባይእግዚአብሔር፣ ቢገድልልን ብሎ እያሰተማሩ ስለቂም መጥፎነት መናገር አይከብድም ///
እኔ ቂም ስለሚባለው ነገር አይገባኝም
ቂም መያዝ ማለት ምንድን ነው?
1 ከተበደልን መናደድ የለብንም ነው?
2የበደለን ሰው ላይ ክፉ ነገር ማድረግም ሆነ ማሰብ የለብንም ነው?
3 ይቅርታ ሳይጠይቀን ይቅርታ ጠይቁት ነው?
እኔ ምንም አይገባኝም የቱ ነው ቂም ?ሰው ነንና እንድ ሰው ሲበድለን ማዘን ማኩረፋችን መናደዳችን አይቀርም እና በተለይ የቅርብ ሰው (ቤተሰብ) ከሆነ ተለያይተህ የማትለየው ይሆንና ደጋግሞ ቢበድልህና ይቅርታም ሳይልህ ምንም እንዳልተፈጠረ በፈለገ ሰአት እየመጣ ቢያበሳጭህ ያንንሰው ብትርቀው ቂም ይሆናል ወይ ?(ባታናግረው)