Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማዬ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአባቶቻችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ሰዎች ነቅቱል
ለታመኑት እግዚአብሔር ምስክር ነው ስሙ ይመስገን እግዚአብሔር አባቶቻችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉
አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልኝ ወንድማችን 🙏🙏🙏
እንደወም። መ ምህር ግርማ ዉንደሙ ተማራ ሰትሆን ጠላትህን ተወደለህ። መተት የረገበህ ከወከዉ በፀሎት ታሰበለህ አንተ እንደልከዉ በቆንጨራ አተገደዳልም ❤❤❤
ወንድሜ እንኳን ደህና ተመለሰክ ዘመንህ ይባረክ።
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
የጾለት ቦታህ ሲያምር❤❤❤❤ ይህ ቀን ይናፍቀኛል😢
እኝ አባት የኔ ንስሐ አባት ነበሩ አንድ ቀን በጣም በጭንቀት ታምሜ በነበርኩበት ጊዜ ነበር የመምህር ተስፋዬ አበራ እና የመምህር ግርማ ትምህርት ያገኘሁት እና የህመሜ መድኃኒት ያገኘሁት እና ለዚህ አባት ነገርኳቸው የመምህር ግርማ ትምህርት ላይ ችግሮቸን አግኝቻለሁ ብየ ስነግራቸው ነዉ ምንም ሳይሉኝ ከጠፉ ዛሬ አራት አመት ዛሬ አየሁዋቸዉ ይገርማል ለካስ ችግር ነበረባቸዉ
እንኳን ሰላም ተመለስህ ወንድማችን።☦️❤️🥰
አሜን
Kalehiwoti yasemalin wondimachin tsegawun yabizalik amen manim ayisemachewm ye tsekuwari telalak nw emigermew tsimitsamu nw😢😢
ቃለህዉትን ያስማል ዉንደሜ። ❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉ትክክል
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤
አሜን በረታ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን 🎉
በእዉነት ቃል ሕይዉት ያሰማልን❤❤
ወድሜቺን እኳን ደና መጠህ ቃለህወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ቸዉ አባታችን እሺ እነዚ አባቶች በሌሉበት ፀበል በራሱ የሚያስለፈልፈዉስ
ኧር የስላሴ ያለህ ሻሹን ጠምጥመህው ሳይ አፈርኩ ለገዘብ ነው ምናምን ልባቸው እያወቀ እደመናፍቅ ህዝቡን ባያስቱ ምን አለበት ነገሩ ዛሬ ጊቤ ካገልጋዩ ይልቅ ምእመኑ ነው የገባው ለአባታችን ለመክራት ግርማ ወድሙ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን ይገርማል
አባቶችን በክህነታቸውና በአባትነታቸው እና ክብር አንዳፈር ፈራጅ እና ገሳጭ እሱ ፈጣሪ እንድ አምላክ ነውና እንታገስ
እግዝእያብሄር ይመስገን አሜን።እንኮን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ፡ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ይዘህ መጠሃል፡ እግዚኣብሄር ይባርክህ፡ ኣይዞህ ቀጥልበት፡ ስለ ገድል የተናገርካት ትንሽ ኣሳብ ኣለኝ፡ ገድል በቤተክርስትያናችን በጣም አስፈላጊ መጽሓፍ ነው፡ ነገር ግን ከመጽሓፍ ወደ መጽሓፍ ሲገለበጥ በጻፊው ድክመት የገባ ስሕተት ቢኖር ማለት ከመሰረታዊ የቤተክርስትያን ትምህርት የማይስማማ ነገር ከተጨመረበት ሊታረም ይገባል ነው የተነሳ አሳብ እንጂ ገድል ኣያስፈልግም ኣይደለም፡ ይህ በቅዱስ ሲኖዶስ ደረጃ የታመነበት ጉዳይ ነው፡ ብጹእ ኣቡነ ኣብርሃም ስሕተት የተገኘበት ገድል መታረም እንዳለበት ራሳቸው ተናግረው ነበር፡ ስለዚ ወንድሜ ለምሳሌ እኔ ገድል እያነበብኩ ከመጽሓፍ ቅዱስ ፈጽሞ የሚጋጭ ሓሳብ ቢያገኝ የግድ መቀበል ኣለብህ ልባል ኣልችልም ምክንያቱ ሓሳቡ ካመንኩ ያ የመጽሓፍ ቅዱስ ሓሳብ ልተወው ነው ማለት ነው ወይንም ሁለት የማይስማማ አሳብ ይዤ ወደ ግራ ማጋባት ልገባ ነው ማለት ነው፡ ስለዚ አንድ ገድል ከመጽሓፍ ቅዱስ የሚጋጭ ሓሳብ ከያዘ ያ ሓሳብ በመጽሓፍ ቅዱስ ሊታረም ይገባል ነው የኣባቶችም የወንድሞችንም ሓሳብ ምክንያቱ መጽሓፍቅዱስ የቤተክርስትያን ዋና መጽሓፍ ስለሆነ ሊታረም ኣይችልም፡ ስሕተት የለበትምና።.
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አንዱ በአንዱ ሲሻር ይታያል የአባቶች እገዛ ትርጓሜ ካልታከለበት። መፅሀፏ ቅዱስ የተለያዮ መፅሀፎች ስብስብ ነዉ ነገር ግን ሁሉንም ማካተት ቢቻል አለም ባልበቃችዉ ይላል ቃሉ
ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ወንድማችን ፡ በርታልነኘ
ወድማችን እኳን ሰላም መጣህልን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እመብረሀን ማሰተዋሉን ትሰጣቸው ገና ያልገባቸውን ምእመናን ግራ ያጋባሉ እድሀይነት አባቶች
ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን!
መለክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። እና ቀሰሴ። ሔኖክ ወለደማረያም። አንደላያ። ሰለሁኑ ሰይጣን ቀና ❤❤❤
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አለማዊ እንኳ እንዲህ አይዋሽም አቤት ቅናት🫢🫢 እግዝአብሔር ይቅር ይበልህ
እንኳን መጣህልን ወንድማችን❤
Welcome ወንድም አለም❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ቃአለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን
Kale hiwotin yasemalin🙏🙏🙏
አወ እየስማነዉ ❤❤❤ ወንደሜ❤❤❤
የሀሳብ ሀጢያት በጣም ከባድ ነው እኔስ አንዳድ ግዜ ሊያሳብደኝ ይቀርባል ምንም ባደረግ እብኝ አለኝ በቃ አንድየ የልቤን ያውቃል ብየ አለሁ😔
በህሊና ያደፈጠ ሴጣን ነው ይህንን የሚያሳስብህ ስለዚህ አንተ ሴጣን ወይግድ ከኔ በለው ጌታችን እንዳለው
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅልን የቴሌግራሙን ሊልንክ በቀጣይ አስቀምጥልን ምክንያቱም እኔ ፅሁፉ አለየኝም
አረ በህግ እነሱ ስም አያስጠሩም ስም እዲጠራ እኳን ቢፈልግ ስም እዳጠራ ይሉታል🥰
አብረው ብርን ቆጥረው የመምህር ግርማ አካውንት ውስጥ ዲፓዚት የሰደረጉ አይመስልም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ወድሜ እኳን ደና መጣህልን እወነት ከከሀኑ ለይ የዘብርቅ መንፈሰ አለ ትንሽ ፈገገ አሰባሉኝ እራሳቸው እኮ ከራሳቸው ጋር አለተሰማሙም
እነ ግርማ እራሳቸው አጋንንት አለባቸው እኮ እንኳን ሰው ሊፈውሱ እራሳቸው የሚፈውሳቸው ይፈልጋሉ
ፈውስ ካስፈለጋቸው ከምትሰድቧቸው ለምን ቀርባችሁ እንዲፈወሱ አታግዟቸውም ታዲያ
እና ክህነት እኮ ለእራስ አይደለም ለሌላ ምእመናን ነው ።ካህን ኀጢያት ሊኖርበት ይችላል ግን ለምእመናን ይፈዉሳሉ ያቆርባሉ አለቀ።
ሲጀመር ስም ጠቅሶ አያውቅም ሰውም ተጣልቶ አያውም የጥላቻ ንግግር ነው እንዷማ ቀሲስ ሰደበኝ እያለች ስታወራ ሰምቼ ገርሞኝ ነበር የውሸት ብዛት መጀመሪያ አንድ አባት ገድላትን ማንበብ አለበት በማያውቁት ነገር ከመዘባረቅ 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤🎉🎉
እኔ ጥያቄ የሚሆንብኝ ፀጋና ቅባት ካቶሊክ በቤተክርስትያን ተመሳስለው እየኖሩ ህዝብን ሲያስቱ ለምን ነው ዝምታው😢
ልጆች ንስሐ የሚገቡት ከስት አመት ጀምሮ ነው
መጥተዋል ክፍል 2😫🤣አይ አለመታደሌ
አይ የሀሳብ መምታታት
በርታ ወድሜ ለቤትህ አድስነኝ
ቴሌ ግራም ጉርቡን እዴት ነው ማግኝት እምችልው አስገባኝ ውድማችን😢❤❤❤
እትትት ይለፍልፍል ያለሺው ነነው አለ😂😂😂😂😂😂እርወየው😂😂
አጠማማ ዉይ እኔ ፈነዳሁ የምር😅😅😅😅😂😂
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሰውዬው ግን ጤነኛናቸው ልበል//
ቄስስ ዮሐንስ ሹምዬ ይባላሉ በእንጦጦ ኪዳን ምሕረት ናቸው በማህበረ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ያስተምሩ ነበር
ሊቀ ሊቃውንት እዝራ በደንብ የነቁ ናቸው።ሌላም ቪዲዮ አለ ስለቅዱስ ሩፋኤል ሲያስተምሩ በዛው ስለአስሞንዲዮስ እርኩስ መንፈስ አስተምረዋል እንዴት እንደምንዋጋው።
ለዚህ መደበላለቅ፣ የሥርዓት ጥሰት ምክንያቱን ከዚህ ቻናል ታገኛለህ.... እውነት ለውጥ እንዲመጣ ፍላጎት ካለህ ደውልልኝ አብረን እንስራ
ወንድሜ ትንሽ ፈገግ አረከኝ ያተጠመቁ አጥማቂያን ስም አለቀባቸው መሰል
ዮሴፍ በቲክቶክ ቆርጠህ ልቀቀዉ በማርያም