Ethiopia የከፍተኛ የራስ ምታት መከሰቻ ምክንያቶች እና ፍቱን መፍትሄዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 43

  • @ፍሪያትየአዳምናፋቂ

    በትክክል እኔ ልሞት ደርሼ አለሁ ስልክ ላይ ነው ምውለው ማድረው ምግብ በስነ ስርአት አልመገብም ከሙቀት ወደ ቅዝቃዜም እወጣለሁ በቂ እንቅልፍ የለኝም የጠቀሽው እኔ ላይ ያሉ ችግሮች ናቸው አመሰግናለሁ ውዴ

  • @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ
    @ኩንፊየኩን-ሸ3ቐ 3 года назад +5

    እኔ ወላሂ እንደኔ አድርጎ እሚያመው ሰው ያለ አይመስለኝም ብቻ አልሀምዱሊላህ 24 ሰአት ነበር በየ ሳምንተ እሚያመኘወ አሁን ላይ ዴሞ ከ24ሰአት እየበለጠ ነው

  • @kuriseyifu3062
    @kuriseyifu3062 2 года назад +1

    እኔ በጣም እራሴ ያመኛል ያቃጥለኛል በተለይ ወደ ማጅራቴ ጃሮዬ አካባቢ ይህው ሁለት ቀን ሆነኝ እንደው ምን ይሻለኛል

    • @SerkeAbebe-rl8jd
      @SerkeAbebe-rl8jd 2 месяца назад

      አር እኔም በጆሮየ በላይ አንገቴን መፍትሄ ካገኘሽ😢😢

  • @Zቢትኡመር
    @Zቢትኡመር 3 года назад +1

    ወሏሂ እኔማ ማሀል አናቴ ይነዳን አይኔ አፍጫይ ሊነቀልነው የሚያየው በረግጥ ምግብ በሰአት አልመገብም ላኪን በጣም ነው የሚያሠቃየኝ😭😭😭😭😭

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 4 месяца назад

      እኔም እህት አፍንጫየን ቅጥቅጥ ያረገኛል አንችስ??😢

  • @almazmogos9037
    @almazmogos9037 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 5 лет назад +2

    እኔ እራሴን በጣም ያመኛል ውጥር አድርጎ ይይዘኛል ልክ ከእንቅልፌ ስነቃ የጀመረኝ እንቅልፍ ሲወስደኝ ነው የማላቀው አይኔ ብዥ ይልብኛል ያዞረኛል ጆሮዬን በጣም ያመኛል ውስጡን ምን ይሻላል

    • @forgotemail594
      @forgotemail594 4 года назад

      90's 😍
      Dr ባልሆንም አይንሽን ( አይንህን ተመርመር ደም ቼካፕ ያስፈልጋል የግድ
      ሌላው ባለትዳር ከሆናችው ጥሩ ሴክስ ማድረግ. ይኤን አድርጋችው ያው ከሆነ ውጤቱ ከስር መልሱ ይፃፍ ። 🌹😘

    • @teybaseid7024
      @teybaseid7024 11 месяцев назад

      ወላሂ እኔም እንደዚሁ ላብዲ ነዉ😭

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 6 лет назад +3

    ወዬኔ 😥😥😥😥እራሴን በየቀኑ ነው የሚያመኝ. ጭንቅላቴ ያሳክክኛል

    • @Zቢትኡመር
      @Zቢትኡመር 3 года назад

      እረ እኔማልሞትነው ወሏሂ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 4 месяца назад

      ነይ እስኪ ማማ😢 እኔም

  • @AuKeb-g1g
    @AuKeb-g1g 21 день назад

    Waw

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 6 лет назад

    እር እኔም በጣም ያመኛለ እህቴ

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 6 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    እፍፍፍፍፍፍ እኔ ምርር ያለኝ በሽታ እራስ ምታት ነው እግዚአብሔር ይማረንን በጣም ነው ሚረብሸኝ

    • @qarreenetwork6968
      @qarreenetwork6968 5 лет назад

      አረ እኔም ተሰቀያው ምን ተሻለኝ በየቀኑ ነው የሚይምመኝ ከጀመረኝ ሁላት ወረ ሊሆነኝ ነው ምን ተሻለኝ

  • @ዝናቧአሠፍ
    @ዝናቧአሠፍ 10 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ሰይድወሎ-ኸ9ወ
    @ሰይድወሎ-ኸ9ወ 3 года назад

    እረ እኔ እህት እኔ ወላሂ በሁለት በሁለት ቀን ነው የሚመኝ ሲመኝ እራሴን መቆጣጠር አልችልም

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ 6 лет назад +1

    አይዞሽ እህት መጥፎ ነዉ እራስ በሽታ

  • @tinatina7306
    @tinatina7306 6 лет назад +4

    3 ቀን ይሞላል እራስ ምታቴ አይኔ ፍዝ ይልበኛል

    • @teybaseid7024
      @teybaseid7024 11 месяцев назад

      እኔም😢 አይኔ ነጭ ነገር መጣብኝ በምን እንላቀቅ

  • @Munabintbaba
    @Munabintbaba 2 года назад

    በአላህ እነ ጉፋን ይይዘኛል እንደዚህ ሆኘ አላቅም ጆሮየን ሆላ ዘግቶኛል

  • @petsofiya2035
    @petsofiya2035 3 года назад

    ወይኔ እራሴን ኧረ መዳኒት ንገሩኝ በሀይለኛውነው ሚያመኝ ቶሎ አይለቀኝም

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 6 лет назад

    እናመሰግናለን እኔ እራሴን ያመኛል ድካም መሰለኝ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 3 года назад

    ኧረ እኔ በጣም ነው የሚያመኚ ሠውነቴም ይዝላል 3 ይቆያል 😭

  • @አሚነትይቱብ
    @አሚነትይቱብ 3 года назад +1

    እኔማ በመመኝ ጊዜ ያስታውከኛል 🥺

  • @rakrak2918
    @rakrak2918 6 лет назад

    እኔ ራሴን ሲያመኝ ደዲሲን ብጣም ያስቃይኛል እህቴ ተባበሬን ራሲን ሁልጊዜ ያስቃይኛል

  • @እልልታሰመረ
    @እልልታሰመረ 4 года назад

    እጅ ግዜን አቄጠልሽብኝ ሌሌ የቤት መድሃኒት ምታወሪ መስሎኝ ስታስጠይ ይህማ ማንም ያቀዋል

  • @ሙናነኝስደተኛዋ
    @ሙናነኝስደተኛዋ 6 лет назад

    ወይኔ እኔን በጣም ነው የሚያመኝ በአንድ በኩል በብዛት ያመኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል ኡፍፍ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 4 месяца назад

      እኔም ከፍሎ ግራየን ነው የሚያመኝ ሁል ግዜ ነይ እናውራ እስኪ እህት😢

  • @በእምነትአዳነ
    @በእምነትአዳነ 6 лет назад

    ወይኔ እየተሰቃየው ነው በሰው ሀገር በሰው ቤት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ ግማሽ ጎኔን አሞኝ ነው ምነሳው ፓናማክስ የሚባል መድሀኒት እውስድበታለው ለጊዜው ተወት ያደርገኝና አእምሮዬ ሲጨናናነቅ ይመለስብኛ ኡፍፍፍፍፍ ተሰቃየው

    • @endalk2364
      @endalk2364 2 года назад

      ጎበዝ 👍 በርቺ አስተማሪ ነው 👏👏👏

  • @مريمعمر-ك3ك
    @مريمعمر-ك3ك 3 года назад

    እኔንምሁለየነዉየሜመኛ

  • @ኢሥላምነውሂወቲጀነትነውም

    ግማሽ ጉኔን እደመርፌ ይወጋኛን ብዙ ቀን ሁኖኛል

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 6 лет назад

    እናመስግናለን