የእማሆይ እሮሮ! በመከራ ያሳደኩት ልጅ ካደኝ! Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo
ምንኛ መታደል ነው በእንደዚህ ሁኔታ ሆኖ ተመስገን ማለት 🥰 እግዚአብሔር ጤናእድሜ ይስጦት እናቴ ነገሮች ተስተካክለው በደስታ ፊቶትን ለማየትያብቃን 🙏🙏
በጣም ለኔም ያ ነው የገረመኝ የኔ እናት ሲያሳዝኑ
tikikil bileshal ehite gin eko abizagnawu ethiopiawi endezih nen man alen alesu eski egziyabher yiridan
እዉነት ነው!!🙏🙏🙏
እማሆይ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት የሰው ልጅ የሰው ነው ከጥቂት ግለሰቦች ወጪ እማሆይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ ነው
ሞክሼ
ሚሚዬ ኮሜንቶችሽ ሁሉም ቦታ ሳየው ውስጤ ደስ ነው የሚለኝ በቃ ሳላቅሽ ትመችኛለሽ
@@j7corr152 ወዬ
እህህህህህ 😭እማምዬ እኔን
😭😭😭😭😭😭ወየው እናቴን መሰሉኝ እፍፍፍፍ ዕናት ያላችሁ ዕናት አባታችሁን ተንከባከቡ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘😘ረዥም እድሜ ለእናቶቻችን 🙏🏿ክብር ለቀደሙት አባት እናቶቻችን ዘረኝነትን ለማያውቁት ☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
In this interview this amazing woman thanks her God so many times, she said peace to Ethiopia 🇪🇹 so many times, may God shower her with his blessings Ameen 🙏 ❤
ኡፍፍ ወላሂ አስለቀሱኝ እረጅም እድሜ ይስጠወት አያልቅሱ።ወላሂ አስለቅስኩኝ አይዞወት እናትየ
በጣም! ደግሞ ልበ ንፁህ ያ ድሮ እንደዚህ ነበር የሚባለው ደጉ ዘመን ለምለሙ መሬትን እኚህ እናት በታሪክ ለእኛ አሳዩን:: እነዚህን አዛውንቶቭ በደንብ መርዳት ይጠበቅብናል:: አልሰማንም እንዳንል ይኸው ሰምተናል::
አሜን ማር
ዘ ማሽቃበጥ
@@meramtube5788 አልገባኝም
ፈጣሪ ይቅር ይበለን የምንሰማውና የምናየው ሀጥያታችንን ይማረነን
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ነገር ያድለወት እናቴ አስለቀሱኝ
በሂወት እስካሉ ድረሰ እኒ እረዳዎታለሁ
በወር $100 ደላር እልኩሎታለሁ አይዞት እናት ይሆኑኛል
ተባረኪ የኔ እህት
@@nardostekle8705 Amen 🙏
እግዝአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
ፈጣሪ ይባርክሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ።ገዘብሺን ይባርክልሺ እናት የጤናም የገዘብም ሀብታም ያርግሺ
@@hayathaya4597 Amen 🙏🙏🙏
እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አይዞት እግዚአብሔር መልካም ነው
በፍጣሪ ይኢትዮጵያ ነገር ተውርቶ አያልቅም ብቻ ስማይና ምድር የፍጠረ አምላክ አለው ይበለን 🙏🙏🙏🙏አዞት እናቴ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏
የሚገርሙ እናት ናቸው አግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ካፋችው አይጠፋም በጣም ተድንቃለሁ አግዚአብሔር ይመስገን እንግዛልን እናታቺን 🥰🥰አይዞቴ
አየ ኦርቶዶክስ ተመሥገን ስንል ሆድ ይሞላልኮ በወላዲተ አምላክ
Amen bwenati
አቤት ታድለው በችግር ወስጥ ምስጋና ። እንዴት መታደል ነው
አይዞወት የኔ እናት ድንግል ማርያም እንበወንታብስልን
ክፋ ሰዎች ሁሉ እግዘብሔር የሚባል አምላክ እንዳለ እወቁ😭
የሚያሥቀኝ ነገር እኮ የዘመኑ ልጅ ክፍአት እንዲህ እየሠሩ ወላጅ እንዲረግማቸው አድርገው እድላቸውን ሢያማርሩ ነው😂😂😂😂😂
ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያዉያኖች አሉ በረከት ማግኝት እሚፈልጉ ፈጣሪ ልባቸዉን ያራራኖት እማ እመብረሀን ታሥቦት።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ!❤ አሜን....
የድሮ ሰው ስርአቱ እራሱ የዘንድሮች ከነሱ ተማሩ እባካችሁ
እማ የኔ እናት እግዝአብሔር እድሜ በጸጋ ያኑርልን አይዞት
💔🙏😭
አብሽሩ እማ ዱአዎትን አላህ ይቀበሎት ያረቢ በርሶ ይሁንበት የሰላም ካባ ያልብሰን አሚንንንንን አላህ እድሜ ከሙሉ አፍያ ጋር
አይዞት እናታለም ፈጣሪ ከእርሶ ጋር ይሁን 🙏❤
አሜን አሜን አሜን አናቴ እግዝአብሔር ይርዳዎት
መሲየ የኔ ዉድ ተባረኪ ደጋግመሽ አቅርቢያቸዉ መረዳት አለባቸዉ የኛሰዉ ደግነዉ ይረዷቸዋል
እውነት ብለዋል እናቴ የኛ መሳሬያ እንባ ነው, ጸሎት ነው ከእጅሽ ከሌለ ዘመድ የለም አሉ እውነት ነው አመስጋኝ እናት ናቸው ምንአለበት ደካማ መሆናቸውን አይተው ምድር ቤት ቢስጧቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አሁን ይረዳሉ የደጉን ዘመን ነገር ሲነግሩን ጠገብኩ ደጉን ዘመን ይመልስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Hi can you send me your phone number or your number please I will
አሜን አሜን አሜንንን
አሁን እዚ ጋ ማየት ዩቅርብኝ መሰላኝ እናቶች ሳይ ስብርብር ነው ምለው ወይ ከጎናቸው። ሆኜ ጉልበቴን መርዳት አልችል
Tikikle yenat enba lib yesebral
@@hayatsirag7083 አው ግን እናት ያላችሁ ሀቂቃ ምንም ዩቅርባቹህ ከጎኗ ሁላችሁ አይዞሽ እማ አለሁልሽ በልዋት ካመለጠች በኃላ የእግር እሳት ነው ህይወትም ጭልም ነው ሚለው
እኔ ኣልቅሼ ኣልቅሼ እራሤን ኣመመኝ ኣይ እናቴ
አይዞዎት፡እማ፡፡፡ሁሉንም፡አላህ፡ይሞለዋል
@@GenetKokebe ብቻ ምን ዩደረግ ህይወት ብዙ ጊዜ በዚች ምድር ተኮለኞች ሲፈነድቁ ዩኖራሉ የእማ መሳዮቹ አንጀታቸው ታጥፎ ብሶታቸው ባይናቸው በእባቸው ገልፀው በእጃቸው በልብሳቸው ጠርገው እየኖሩ ስንት መከራ አዩ
ክብሩ ይስፋ እውነት ፈጣሪያቸውን በጣም ነው የሚያመሰግኑት ምን ያህል መታደል ነው እንደዚ አይነት እየኖሩ ፈጣሪን ማመስገን ፈጣሪ ይዳወት እማ
የኔ እነት አማስገን እነት እግዚአብሔር አምለክ እድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይርዳዎ የኔ እናት ጸሎትዎ ይርዳን
ውይ እማማዬ ገና ሳዮት ያ መቃ አንገትዎት ትዝ አለኝ ውሃውን በእንስራ ከአባ አሳምነው ቦኖ ውሃ ቀድተው ከሰው ሁሉ ጋር እየተሳሳቁ የሚሄዱት ሁኔታዎት ፊቴ ድቅን አለ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይርዳዎ እናቴ ። እምዬ 4ኪሎ መፍረስዋ ብዙዎችን ጎዳ።
አይዞወት እማየ ፈጣሪ ከርሠወ ጋር ይሁን እንባወትን እመብረሀን ታብሠው 🙏
አሜን አሜን አሜን እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያብሎት
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብርና ምስጋና ይግባው
እማምዬ ሲያሳዝኑ ማር ነው አፍቻው አይዞት ሁሉም ያልፍል
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!
የኔ እናት ስያሳዝኑ እግዚአብሔር ይድረስላቸው መስ ዘመንሽ ይባረክ!
አይዞት እናቴ እንደእናንተ አመስጋኝ ብንሆን የት በደረስን የእናንተ ጸሎት ነው አገራችንን የጠበቀታ እግዚአብሔር የልቦን መሻት ይፈጽምሎት ሰው ተጨማሪ ነው የመድጏኒአለም ይበልጣል የከዳዎትም ልጅ ልቦና ይስጠው
አሜን አሜን እማምዬ እግዜአብሔር ይርዳዎት መስዬ መልካም ስው በርቼ
የኔ እናት እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣይዞት እማማየ እድሜና ጤና ይስጦት
እፍፍፍ የኔ እናት እንደው ምን የተረገመ ዘመን ነው የእውነት አዛውንቶች እንዲህ ሲያነቡ ። ምናለ መክፈል ለማይችሉ በነፃ ቢሰጣቸው መንግስት 😭😭😭
የኔ እናት ኡፉ ሲያሳዝኑ አናቴን መሰሉኝ
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።..................
አሜን አሜን እማይዬ አያቴ የምትነግረን ታሪክ በ50 ሳንቲም ስጋ በልተን አለፈ ትል ነበር
እናቶች እንዲ ተቸግረው ሳይ ያመኛል ሁሉ ይሰተካከላል እማዬ ከእግዚአብሔር ጋር
አሜን
አሜን
አሜን
እማዬ አይዞት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አለንሎት
እማማ አይዙት እግዚቤሔር አለ የኢትዮጵያ እዝብ ደግ ነው በቅርብ ቀን ደስታወን እናየለን ፈጣሪ መላ አለው
አሜንንንንንንን የኔ እናት እግዚአብሔር ይርደወት ፈጣሪ ሀይልና ብርታቱን ያብዛለዎት 🙏🙏🙏
እንዴት ልብ ይስብራል እናት ስታለቅስ ማየት መርዳት አልችል ነገር ውስጤ ከማዘን ውጪ እንደው ሁሉን ቻይ አምላክ ይርዳቹ እናቶቻችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
አሜን እናቴ
በዚህ አስከፊ ኑሮ ውስጥ እኝህ ደካማ እናት እግዚአብሔርን እንዲህ ሲያመሰግኑት መስማት እንጀት ያረሰርሳል:: ጆሮና አይን ጉልበት ያለው ይስማ ይማር : : 😳😭🙏
አይዞት እማ ሆይ ቡዙ መልካም ሰወች አሉ ይረዶታል
ያ አላህ እማማዬ እውነት ነው ሀገር ሰላም ሲሆን ረጅም እድሜ ይስጦት።
እናቴ አይዞት እግዚሐብሄር ይርዳዎት ሁሉም ከፈጣሪ ነው የሚገኘው
አይ ሲያሳዝኑ አይ ሂዎት ረጅም እድሜ አላህ ይስጠዎት😭_
አሜን አሜን አሜን እናቴ እንዲሁ እንደተቸገሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ።
የኔ እናት እማምዬ አይዞዎት ያመኑት አምላክ ከእናቱ ጋር ይርዳዎት
መሳሪያችን እንባ ነው ሲሉ ሆድ ባሰኝ 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ እኔ ማመን ነው ሚያቅተኝ እንደዚህ ያሉ ምስኪኖች ሲሰቃዩ ማየት 😭😭😭
የሉቃስ ወንጌል 12
53፤ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ፥ እናት በልጅዋ ላይ ልጅዋም በእናትዋ ላይ፥ አማት በምራትዋ ላይ ምራትም በአማትዋ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
አሜን እናቴ አይዞዎት የፈጠረዎት አይጥልም
የለበሳቹ ያሙቃቹ የጠጣቹ ያሪሳቹ ልብ የሚነካ ምሪቃት እረጅም እድሜ ከጤና እማማ❣️❣️❣️🙏
እደዚህ አይኔት ጋጠ ወጦችን አላህ ያጥፋልን ሀገራችን እዝነት ፍቅር ነዉጅ ጭካኔ አይገባትም
አይዞት እማሆይ ፈጣርን ማመስገን ትልቅነት በችግር ዉስጥ እየኖሩ
የኔ እናት , እኔን እናቴ 🙏🏿😘🙏🏿
አይይይይደካሞች ዛሬስ አሳዘኑኝ እስኪሙሉጠና ያላችሁ ሰርታችሁመብላትእምችሉ ከነዚህእናት ተማሩ
ምንም ቢኦን የራስ እትን የሳቀበት የሰው ልጅ የሰው ነው ክርስቶስ ይርዳዎት
በትክክክል እህተ😘
እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገ 🤲😥 🥰🥰🥰
ዕድሜ ጤና ይስጦት አመስጋኝ እናታችን አዎ አገሩን ሰላም ያርግልን
እናንተ የኖራችሁበትን የፍቅር ዘመን አምላክ ይመልስልን
አይዞት እማማ በምስጋና ድል አለ እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏
የቆዩ እናታቻችን ብርታት ይሰጣሉ በዚህ ውሰጥ ሁነው እንኳን እግዚአብሔር ይመሰገን ስሉ እፍ እድሜዋትን የርዝምልን የኔ እናት🙏🙏🙏
አሜንአሜን
የኔ እናት የኔ ቅን የኔ የዋህ በናንተ ጸሎተ ምስጋና ያኖረናል እማምዬ እድሜ ይስጦት
ዲስ ላይክ ምታደርጉ ሰዎች አላህ ኢንአልኩም
God bless Ethioinfo!!
እናታችን አይዞወት ለበጎነዉ
መሰረት እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ የስንቱን እንባ አበሽው
እናቴን አይዞት እግዚአብሔር የእናቶችን ችግርና ሀዘን አታሰየን
እማማየ የኔዉድ ኢቶቢያ የቆመችዉ በናንተነዉ ሺ አመት ኑሩልኝ
እግዚአብሔር ጸሎት ተወትን ይስማወት እናቴ
ወይኔ የኔ እናት አንጀቴን በሉኝ የባዳ ልጅ ይሥጦት እኔሥ አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ እናት በረከቶት ይድረሰን እድሜ ይስጦት ተመስገን ነው ቢከፉም ቢደላም
ደግነት ለራስ ነው ያለንን እንርዳቸው መሲ ተባረኪ አንደበተ እርቱ
እግዚአብሔር አለልዎት እማማ የኢትዮጵያ እናቶች መከራቸው ብዛቱ በመጦራቸው ሰአት አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት🤲🤲💚💛❤️
አሜን አገር ሰላም ይሁን እናቴ እግዚአብሔር ይረዳዎታል ሲያመሰግኑ ደስ ይላሉ
አሜንንን እማማማዬዬዬ ዋ ተመስገን ተመስገን ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው ነው እኮ ወላዲት አምላክ ታግዞወት ማማዬ
የማቴዎስ ወንጌል 10
21፤ ወንድምም ወንድሙን፥ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ ይገድሉአቸውማል።
የ ኢየሱስ ክርስቶስ አለመሆን መረገም ነው ወደ ሮሜ 8
35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
በእውነት በህወቴ የሚያስድሰተኝ ነገረ ቢኖ የተዋህዶ ልጅ በመሆነ ነው ጌታየ መዳሀኒቴ እየስሱ ክርስቶስ ሆ አመስግናሀለሁ😭
የኔ እናት እዴት ደስ ይላል ማመስገን እናቴ እመብርሀን ትርዳዎት መስዬ አቺም ተባረኪ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት
እናቴ አይዞት ውይይይይይ መሲ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን የኔ እናት ኦፍ
እግዚአብሔር እሱ ይስጠውት
Emayy ene liben sibir yibel ayizot yen enat alichalikum yalifal 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
አላህ እድሜዎን ያርዝም የኔ እናት እርሱ ይርዳዎት ቀሪውን ህይዎትሆ ምችትችት ይበሎት አእናቶችን ሳይ ልቤ ይሸበራል ሀቢብቲ
በዚህ ችግር እየኖሩ አመስጋኝ ናቸው ይገርማል
Amen amen amen egzeyabeher yemesegen enatachen ayzot egeziybeher ale
እማማ እውነት ነው እግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንባዎትን ድንግል ታብሶን አይዞት ግዜ ትለወጣለች !!!
የድሮ ሰዎች ልባቸው ንፁህና አምላካቸውን ከፍ ስለሚያደርጉ ነው መሰለኝ መሬቱ ደግ ደግን የሚያመርተው ሁሉ ርካሽ የነበረው:: የዛሬዎቹ ግን ምነው በረከት እራቀን ? ኧረ እንመለስ::
አቤት ምርቃት ተስፋና መልካም ልብ ::
አምላክም እንደነዚህ አይነት አዛውንቶችን ነው እንድንረዳ የሚፈልገው:: ❤️
ያገር ሰላም ምንኛ ያሳስባል ሰላሙን ያድለን
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን
ውይይይይይይይ የኔ እናት ተመሥገን ተመሥገን ሲሉ ደሥ ሲሉ ፈጣሪ በዚሁ ጤና ይስጦት
ተመስገን ነው
እግዚአብሔር ይርዳወት እናቴ
እፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ይሁን የኢትዮጵያ ችግር የሚያበቃው እባክህ አምላኪ ሆይ ኢትዮጵያን ባርካት የእኔ እናት ሲያሳዘኑ ሙሲኪን
አባት ሆይ እባክህ እጅህ ይቅደም