21አመት የፈጀው ፍለጋ Ethiopia | Sheger Info.
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
ወይ መሲ ያቀረብሽው እንዴት ደስ እንዳለኝ ንግግርሽ ራሱ ሲጣፍጥ ተባረኪ
መሲ ይገርመኛል የአንች ተሠጦ ማለቴ ጋዜጠኛ ስለሆንሽ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ለየት ያለ ተሠጦ ስላደለሽ ትንታኔሽ ምንኛ መስጦ ለብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮችን እንዳስብ ይወስደኝና የራሴን የልጅነት ህይወቴን ሁሉ በእያንዳንዱ ባለታሪክ አስገብቸ እመዝነዋለሁ ። መሠረት እግዚአብሔር ሁሌም ሰላምሽን ያብዛልኝ።
ልብ የሚነካ ታሪክ አባታችን ነብሰን በአፀደ ገነት ያአኑርልን አሜን ወንድማችን እንኳን ደስ አለ እህታችን መሲ በእውነት ቃል ያአጥረኛል የኛ መልካም ኧረጅም እድሜ ኑሪልን
🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️. ፍቅር የሆነ ህዝብ !!!
ልብ የሚነካ ታሪክ!!! መሲ ስላሰማሽን እናመሰግንሻለን ::
ውይ መሲ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመስግናለን መሲ በርች የኔ እህት
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክብር ለእግዚሓብሔር ይሁን እድለኛ ልጅ ነው
ለሞቱት ትልቅ ቅን አባት ነብስ ይማር እላለው
መሲ በጣም እወድሻለው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ውድ ቅን ኢትዮጵያዊ
መስይ ድምፅሽ ሰሳማ። ደስአለኛ ማነት ከባድነው ለሞቱትም ነብስ ይማር ለዚልጅ የለፉትንም እግዚአብሔር ይሶጣችው አንችንም ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁም
መሲ አድናቂሽ ነኝ የዚህ አይነት ስብእና በተሰጦ እና በፍላጎት ብቻ አይገኝም ከፈጣሪ መባረክ ይመስለኛል ከሚገርሙኝ ያንቺ ስብእና የማዳመጥ ትዕግስትሽ፣ የማይደበቀው እርህራሄሽ፣ የሰው ችግር እንደ እራስሽ ችግር ሰው ለምነሽ ሰውን ከመከራ ከጭንቅ ለማውጣት የምትደክሚው፣ ሲሳካልሽ የምትደሰችው ። እጅግ በጣም ይገርመኛል አምላክ ብዙ ብዙ ያኑርሽ ምንም ዓይነት መከራና ችግር አይግጠምሽ መስዬ
መሱዬ ደስ የሚል ትረካ። ኢትዮጵያዊነት አየሁት
Ethiopiawinet betireka yamiral mikniyatum ewunetun debiko sileminebeb new.wede wust sitigeba gin chikane yetemolabet ylugnita yelelebet yegeday sibsib new.
@@getayferdal8827 true I understand something is wrong here I know all the people here 🙈
It sounds like a fiction to me
መስ ይ ዬ ልበ ቀና እስከዛሬ ሳልሰማው ይሔን ታሪክ ገረመኝ። ለማንኛውውም የአንቺ አቀራረብ ❤️ ይመስጣል ታሪኩ እንኳን ዘመዶቹን አገኘ የተባበሩት እናት እድሜ ይስጣቸው። ባለቤታቸውን የታሪኩንም ቤተሰቦች ነፍስ ይማር አሜን ፫ እኛ ሰዋች ሁላችንም ተነበን የማናልቅ መፅሐፍ ነ ን አመሰግናለሁ ሁላችሁንም በርቱ 🌹 አመሰግናለሁ
መሲዬ በጣም እናመሠግናለን አንጀት የሚበላ ታሪክ
በጉጉት ነው የሰማሁት ወላጆቹ ባለ መኖራቸው ባዝንም የማንነት ጥያቄው መልስ በማግኘቱ ደስ ይላል
መሲ ቀና ልብ ያለሽ እህት ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ። ምንም እንኳ ያንቺን ፔጅ ባየሁ ቁጥር ማልቀሴ ግድ ቢሆንም ላለማየት መወሰን ግን በፍጹም አልችልም።
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እዛው ገብቸ ነው ያዳመጥኩት ክብር ለፈጣሪ እንዴት ደስ ይላል እንዲህ ደጋጎችን ያብዛልን ለሞቱትም በመንግስተ😇😍 ሰማያት ያኑርልን አሜንንንን
በውነት ልብወለድ ትረካ የሚያሳዝን ታሪክ ስሙም ታሪኩ ነው ። መሲ ደግሞ በደንብ አጣጥማ ነው ያቀረበች ው እንኳን ቤተሰቡን አገኘ
ሟቹንም ነፍሳቸውን ይማር
በጣም ደስሰይላል እግዛብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ነገር ቀና ይሆናል ለሞቱትም ነብሳቸውንኑይማረው
ይገርማል እንባዬ መጣ ሳየው ይሄንን ህፃን በልጅነቱ እቅፍ አርጌ ስሜዋለሁ ድንቡሽ ያለ ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ መልስ አገኘ። እባካችሁ ብዙ ወጣቶች አሉና እንርዳቸው ። እኔ ሁለት ህፃናትን እረድቻለሁ በማገናኘትና አማርኛ በማስተማር ሁላችን በነፃ እንርዳቸው ካልከፈሉ ቤተሰቦቻቸውም ፍቃደኛ ይሆናሉና። ጊዜአቸውንና ገንዘባቸውን አውጥተው ይሄንን ትልቅ ስራ ለሰሩ ሊመሰገኑ ይገባል ።😘🙏🏼
በጣም መሳጭ እውነተኛ ታሪክ ነው ለሞቱት አባት ነብስ ይማር ለወይዘሮ አለም አብርሐ ፅናቱን ይስጣቸው ላደረጉት በጎ ነገር ጌታ ውለታቸውን ይክፈል ለፀሐፊውም አድናቆቴ ልዩ ነው ለፈላጊውና አገናኙም ያለኝ ክብርና ምሥጋናም ወደር የለውም ለአንባቢ አዘጋጅና አቅራቢ ባለቅን ልቧ መሠረት ደሞ እስፔሻል የሆነ vvip very very important persen የሚሠጠውን ክብር ይገባሻል ተባረኪ ቀሪው ግዜሽ ሁሉ ደሥ ይበልሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
እንዴት ደስ ይላል ማንነት ማወቅ ዘርን ማወቅ የጤነኞች ጥያቄ ነው እኔ ማን ነኝ የሚለው ጥያቄ መቋጫ ካላገኘ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይርጋ ሸዋ ተሾመ እንዴት የተባረከ ሰው ነው ግን የረዱት ሁሉ ደጋጎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአለም ባለቤት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏❤
መሲዬ እንወድሻለን❤❤❤
መሰረት በዙ በዚህ መያ ተሰጥኦ አለሽ።
መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንኳን ከቤተሰቦቹ ተግናኘ ምንም እንኳን እናትና አባቱ በሞት ቢለዩም ቀሪ ዘመዶቹን መገናኘቱ ቀላል አይዱለም
የሄ ጥሩ ነው በጣም ምክንያቱም የውስዱት የውጭ ዜጎች ናቸው እንደገና ልጁ ነው ፈላጊ ስለዚህ ጥሩ ነው እኔ የሚያናድድኝ ጉድፈቻ ከስጡ በኃላ ልጄን ሳላቅ ወስዱብኝ ሲሉ በጣም ነው ይምናደደው ምክንያቱም የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው
ደስ የሚል ታሪክ መስዬ እናመሰግናለን
የሚገርም ታሪክ ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንቤተስቡን ማግኘቱደስየሚልነው
አንጀት የሚበላ አሳዛኝ ታሪክ ነው ቤተሰቡን ለማገናኘት ትልቅ ሥራ ነዉ የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። ይህ ሁሉ ሰው ከቁጥር ሳይጎድል መገናኘት የፈጣሪ ሥራ ይደነቃል ። የትሁቱን የወ/ሮ ዓለምን ባለቤት ነብስ ይማር
አቤት እንዴት ደሰ ይላል ምእንአይነት የተባረኩና የታደሉ ሰዉ ናቸዉ አፈላላጊዉ እና የሰጡት እናት ደግ ሴት የባለቤቷን ነፍሰ ይማር ልጁም እድለኛ ነዉ መሲ እናመሰግናለን በደንብ ሰለተረክሽዉ የኔ ጎበዝ በርቺ።
በታሪኩ ቤተሰቦች መገኘት እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ ታሪክ ላይ የተባበራችሁ በሙሉ ጌታ እየሱስ ክርስትቶስ ይባርካችሁ አሜን !!!
ደምሩኝ
ቨቨቨቨ
ቨ
ዘመንሺ ይባረክ ተባረኪ ሰወድሺ
በጣም አስደናቂ ሪክ ነው በእውነት የሞቱትን ነብስ ይማር የተገናኙትም እንኳን ደስ አላችሁ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ አመሰግናለሁ መሲ
ለአቶ ይርጋ ተሾመ ምስጋና ይገባል ለአለምም ባለቤት ነብስ ይማር።። መስዬ ላንቺ ቃል የለኝም
ታሪኩ አክስቱን በማግኘቱ ደስ ይላል ሀዘኑ ድግሞ በጣም ይከብዳል ነፍስ ይማር
Such a beautiful story! Thank you Messiye for sharing !!
መሲ አቀራረብሽን እወደዋለሁ በተለይ ድምጽሽን ሚታገዙትንም እያረኩ ነው በርቺ እኖድሻለን
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ታሪኩ በጣም አሳዘነኝ 😥😥😥 እንደማንኛውም ሰው እናት አባቴን በሂዎት አገኛለሁ ብሎ አፈላለገ ግን በሂዎት የሉም 😥😥 ታሪኩ የእናቱን እህት ማግኜቱ ደሞ አስደሳች ነው ሰው አለኝ ዘመድ አለኝ ማለቱ ትልቅ እድል ነው ለወይዘሮ አለም ባለቤት ነብስ ይማር ይህን የመሰለ አጓጊ ታሪክ ላካፈልሽን እህታችን መሰረት በዙ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺልኝ ከጣሊያን እስከኢትዮጲያ የነበረውን ውጣ ውረድ አንብበሽ እስከምትጨርሺ ልቤ በጭንቀት ተረበሼት በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያሳዝናል
Lovely Presentation ! God Bless you !
ሰላም ለእናትት ሀገራችን 😭
አምላክ ሆይ በቃ በለን እንደቸርነትህ 🙏🏿
አመሰግናለሁ በጣም ደስ ይላል ለሞቱት ነብስ ይማር ።
መሢዬ ሁልጊዜ እንደ አዲስ ነው የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች፤ አይጠገቡ♥ አይሰለቹ♥ በርችልን♥
🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️ ኤርትራውያን የቁምነገርና የፍቅር ህዝቦች 🙏🙏🙏
waw ! tebareki Mesi yegna konjo
betam yemegerm yemel tarik new Ethiopia simeta
ayshalehu , !!! your sis ! A.
በፁሑፉ በአግባቡ የተቀመጠ መረጃ በጠም ጥሩ ነው እንቆቅልሽን ይፈታል
Mesiye ke ethio info Sheger yamral simuu iraasu👌
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
ደስ የሚል ታሪክ ነው
መሲ ተባረኪ
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ለልድ፡ንፍስ፡ይማር፡ለባላቸው፡
የሚገርም ታሪክ ነዉ መሢየ አቤት አቀራረብሽ ሢመችኮ
ደምሩኝ
What amazing story. God bless all.
This is very interesting and owsome.
መሲ ድምጽሽን አልጠግበውም
መልካሙ ስራሽ ሲታከልበት ደግሞ ልዩ ነው እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እያለቀስኩኝ ሰማሁት. በጣም ልብ ይነካል
ወይኔ ታሪኩ ደሥ ሢል በመገኘታቸው
Mesye zemnah yebra yehun 🙏
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችን ተሪክ ፍታልን
ገሩምነዉ ❤❤❤❤
Wow what a beautiful and happy ending story Mesi thank you for sharing God bless you and be safe
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው
God bless 🙌 🙏 ❤ u mase u are blessing
Desisi tebareku
እግዝብሔር አደረገ የወደደውን
dislike የምታደርጉ ሰዎች እውነት ጤነኛ ናቹሁ በአስቸኳይ ወደ አማአኖኤል ሆስፒታል ወይም ፀበል መሄድ አለባቹሁ ምድረ ዱቄት
መሲ አለም የተባረከች ሴት ናት በጣምብዙሰው የረዳች ሰው ናት
ደምሩኝ
ዉይ እንድየት አንደከበደኝ እግዚኣብሄር ምን ይሳነዋል ተመስገን
Thank you Mesiyea 🇪🇷❤
በጣም ደስ ይላል
Thank God.o mesi u are so special
ትችያለሽ !!!
በ 21 ደቂቃ ....በጣም ደስ ይላል !!!
እንደማመር
ምርጥ ደስ የሚል አቀራረብ ጌታ ይባርክሽ መሲየ
Mesye eske tige dires yemiwedish love u betam berichilgn
መሢ እያለቀሥኩ ነው የሠማሁሸ እኛም እዛው ኪዳነምኸረት ነው ልጅ የነበረው አሁን 28 ወይም 29 አመት ይሆናል እባክሸን
መሠረት በዙ ተራኪ ጋዜጠኛ አደንቅሻለሁ
በጣም.ደስ.ይላል👍👍👍👍
ይገርማልየአላህሰራ
መሲይ የሚመስጠው አቀራረብሽ ሁሌ የሚናፍቅ
Thank you mesiye
Wow yemigerm tarik
ተመስገን ነው ግን ለአለም ብርሀን ባል ነፍስ ይማርልን በገነት ያኑርልን
አምላኬ አደራህን አንድ ቀን የልጄን ደስታ አሳየኝ
መስዬ እንኳን አደረስሽ የኔ ዉድ አንቺ እኳ እደላም ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ
❤❤
ኧረመሲዬ እባክሽ ልለምንሽ እርዳታሽ በጣምያስፈልገኛል እኔንምከልጄ እንድገናኝ እርጂኝ ያስራዘጠኝ አመትልጅ አለችኝ ኖርዌይ በጉዲፈቻ የሄደችው በትወለድች በጥቂት ወራትነበር እባካችሁ የኢትዮኢንፎ ትክክለኛ ስልክ የምታውቁ ብትፅፉልኝ ደስይለኛል
Where in Norway, I live in Oslo and I will love to help you
ልብ የሚነካ ጽሁፍ ።
ደምሩኝ
Beautiful ending, you always have great stories. Thank you
መሲ እግዚአብሔር ሁሌም ካቺጋር ይሁን
yene konjo mesy eygaghuna eyzenkume new yesmahut beteley.yetwawlebeten werket say westa telawese bedehenetacgenem betam teesmagn fetar hgerachnen ena hzbochwan ybarke fiker yesten 💚💛❤
እኔም ወንድሜን ማግኘት እፈልጋልጋለሁ ብትረዱኝ ደስ ይለኛ
እግዚሀቤርይመስገን
የታሪኩ ማንነት ፍለጋ ታሪክ የአንባቢዋን ተራኪዋ ድምፅና አቀራረብ በአንድነት አስለቀሰኝ የሚያሳዝን ታሪክ ነው። ከታሪኩ ታሪክ ባሻገር ደሞ የወ/ሮ ዓለም አብርሃ ባለቤት አቶ ብርሃኔ ማረፋቸው ደሞ ከታሪኩ ታሪክ በላይ በሀዘን ስብር አደረገኝ አስደነገጠኝ ነብሳቸውን በቸርነቱ ብዛት ፈጣሪ ይማራቸው።
እደለኛ ነወ
መሰረት በዙ እወድሻለሁ አከንርሻለሁ። ለሰው ያለሽ ፍቅር ዝግጅት ሽፋን ታይቶ አይጠገብም።
መሲዬ እባክሽን አድራሻሽን ፈልጌ አጣው መሲዬ በእመቤቴ በጣም ለማደጎ የተሰጡልጆች ባችኩ ቦክል ሲገኙ እሰማለው ለማደጎ የተሰጠ የእህቴልጅ አለኝ ግን እሰካሁን የት እዳለ አናቅም ጆሰል ዳመና ይባላል ግን እሰከዛሬ አናቅም እባካቹን ተባበሩን
Yet nesh le mesi dewyi
መሲ በዚህም አችነሸ
ማሸአላህ እንደት ደስስስ ይላል
ጥሩ ስራ
ላረፉት ነፍስ ይማር
Hulgizem Adis zena selam ireft yemiset ye Tariku tarik 🥱