የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 477

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 года назад +35

    ስንቶቻችን ነን ያለ ምንም ምክንያት ፈጣሪን የምናማርረው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን
    የኔ እህት በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ በትዳርሽ ይካስሽ እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ጋር በሰላም ታገናኝሽ
    እህቴ ነይዞሽ መቼም ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር
    ለበጎ ነው

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 2 года назад +70

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልል አንቼ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ያሳለፍሺው ነገር ፌልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም ጥንካሬሽ እጅግ በጣም ይገርማል ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ባልሽም በሰላም መቶ በደስታ እደምትኖሬ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +49

    ኡፍፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ ፈተና ገና በ14አመትሽ ሲንቱን ፈተና አሳለፍሽ ከምንም በላይ ደሞ የእናት ሞት እጅጉን ያማል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @seyoummeshesha5270
    @seyoummeshesha5270 2 года назад +6

    ሸገሮች መጨረሻውን እንደምታሳውቁን አንጠራጠርም መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ

  • @medenekiagared6887
    @medenekiagared6887 2 года назад +16

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው በተለይ የናትሽ ታሪክ ድራማ ነው የሚመስል አይዞሽ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ያአሣምርልሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +55

    ወይ ሀገሬ 😥🥺🥺
    ጆሮ ለምን አታድግ ሲሉት ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል 😭😭ስለ መደፈር ሲወራ እንዴት እንደሚያመኝ ☝🏿😢😢😢እኔ በ5አመቴ ነው የተደፈርኩት 😢እንዲሁም በ14አመቴ ግን ለምን? ጊዜው ረዥም ቢሆንም ልረሳው አልቻልኩም 😢የእናትሽ ሞት ግን ያማል ያማል ያማል 😭
    እናቴን እጅግ ነው ምወዳት 😘የዕናት ሞት እያደር ይቆረቁራል ☝🏿😢😢ዕናት አባት ያላችሁ ተንከባከቡ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 года назад

      ወንዶች ጨካኝ ናቸዉ

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 2 года назад

      አይዞን

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting 2 года назад +6

      የኔ ውድ አይዞሽ ከዚህ በፊትም ሌላ ኮሜንት ላይ እንዲህ ፅፈሽ አምብቢያለሁ በጣም አዝናለሁ የኔ ቆንጆ ሁሉም ከፈጣሪ ዋጋቸውን ያገኙታል አንቺ ግን ሂዎትሽን ተረጋግተሽ መኖር መቻል አለብሽ ለፈጣሪ ስጭዉ

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 года назад +1

      ፈጣሪ የልብሽ መሻት ሁሉ ይስጥሽ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      @@Matiastsegay8910 😘🙏🏿እሽ ማማዬ 🥰🙏🏿

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 года назад +3

    እውነት በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ።እግዚአብሔር አንቺ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራውያን

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 4 месяца назад

    መሲ ብዙ እኛን የሚያስተምሩ ታሪኮችን ታቀርቢያለሽ በማንኛውም መልኩ ይምጡ እንዴትም ይናገሩ ታዳምጫለሽ ቀእርጋታ ጊዜ እስኪበቃቸው ትሰጪያቸዋለሽ በእውነት ትገርሚኛለሽ ታስደስቺኛለሽ ❤❤❤አታዋክቢም ጣልቃ ገብተሽ አታቋርጪም ታድለሻል ነው የምለው ❤❤❤ ከባለ ታሪኮቹ አንጻር ምንም ሳንሆን በጤና እያለን እግዚአብሄርን ለምናማርር ሰዎች እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ይበለኝ!! ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺዐ።

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 года назад +31

    አይ የሴትልጅ መከራ አይ ወንዶች መከራችንን እንዳበዛቹ መከራቹን ያብዛው እግዚኦ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽየኔ ሚስኪን

    • @gebraelzeno2010
      @gebraelzeno2010 2 года назад

      Besetem ale eko enem beset yetegodahu neber selezih anefred

    • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
      @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 года назад

      @@gebraelzeno2010 አብዛኛውን ጊዜ ግን ሴት ላይ ኑው ወንድ እኮ አያረግዝም በፍቅር ወይ በጥቅም ቢጎዳ ነው የሴት መከራ ከባድ ነው ወንዱ ምኑ ተነክቶ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      @@እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ ሳህ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      ደምሪኝእሕትዎየ

  • @asniit1199
    @asniit1199 2 года назад +8

    ትእግስት እንደ ስምሽ ትእግስትሽ ጥንካሬሽ ፅናትሽ
    በምን ቃል ልግለፅሽ እግዚአብሄር ከልጅሽ ያገናኝሽ
    ባለቤትሽም የሀገር ጀግና ነው በሰላም ያገናኝሽ
    ወንድምሽም ነገ በፀፀት በይቅርታ መምጣቱ አይቀርም አይዞሽ ይሄንን ሁሉ አሳልፈሻል ከዚህ በኋላ ያለው ከእግዚአብሔር ጋር ምንም አያቅትሽም ለየወደፊት ሂወትሽ መልካም ነገር አስቀምጦልሽ ነው

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 года назад +3

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ፈጣሪ በጤናና ብልጅችሽ ይባርክሽ እዞሽ ሚዲያ አቅራቢዋ እመቤቲ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍ ምን አይነት ታሪክ ነው ፈልም ነው የሚመስለው በተለይ የእናቷን ሞት እና ስቃይ ያየችበት በስማአም ጠንካራ ነሽ አክስት ተብየው ግን ብድሩን ታግኛው እግዚአብሔር ልጂሽን በሰላም ያገናኛችሁ ባልሽንም በሰላም ያምጣልሽ ሌላ ልጅም እመብርሀን ትስጥሽ እግዚአብሔር ሆይ ስላደርክልኚ ሁሉ ክብሩን አንተ ውሰድ ተመስገን

  • @felekushumi3473
    @felekushumi3473 2 года назад +3

    መሲዬ መልካም ሰው ስወድሽ የሰውን ችግር የምትረጂ መፍትሄ የምትሆኚ እዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ኑሪልን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ ውድድድድድድ

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 2 года назад +6

    አሜን መሲ አንቺ የሁሉን ችግር ትካፋይ
    ሲያለቅሱ አልቅሰሽ እኔ ምንም አልልም
    እግዝአብሔር እድሜ ጤና እንዲሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው ሀገሬ መልካም ሰዎች አሉሽ ክፉዎችም እድል!!!

    • @wagoneman36
      @wagoneman36 Год назад

      Aw masiyeee betam nw yamwdeshii kemeri huluu nw yamiktatalatii yesuw pirogramii huluee nw yamketteleuuu masiyee allh edem en ten yesteshii yane kojo

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 года назад +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ ሁሌም አስተማሪ ታሪክ እያካፈላችሁን ነው እናመሰግ እኅታችን አይዞሽ በርቺ ጠንኳራ ሴት ነሽ በርቺልን እውነት ነው የአረብ ሀገር ብር አሲድ ነው ቶሎ የሆነ ነገር ላይ ካላውልነው ከባድ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 года назад +18

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 2 года назад +3

    እህቴ የእዉነት ከሠማሁት ታሪክየአንች የተለየ ነዉ
    አይዞሽ ጠንካራነሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +5

    እውይይይይ በስመአብ እረ ልቤ ቆሰለ ምንአይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭 እንዲህም አለ ።አይ ሞኝነቱ ወንድምሽ ሲአልፍ ይቆጨዋል እንዲህ ተቃጥለሽ እሱ አይሆኑ ሆነ ያሳዝናል ግን ከሱስ እንዲወጣ ፀበል ይጠመቅ ምክር ያስፈልገዋል ።
    ውዱ ጀግናው ባለቤትሽ ክብር ይገባዋል ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው ፍቅራችሁ ይለምልም በልጅ ተባረኩ 👏👏👏
    ልጅሽን ግን አግኝው ላንች ትንፋሽሽ ሽታሽ ብቻ ይበቃዋል ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው 😭👏
    አመሰግናለሁ መሢ ❤

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 года назад +8

    አይ አንች አለም ታዘብኩሽ 😥😥
    ለአንዱ እሾክ
    ለአንዱ ምቾት እናቲን አዝዬ አ.አ ገባሁ ስትይኝ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭
    አይዞሽ እህት አለም አንች ብርቱ ጠንካራ ነሽ የምትችይውን አድርገሻል አሁንም በርች እጅ እዳሰጭ ፀልይ አይዞሽ

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 2 года назад +5

    መስ ያዛሬው ፍልም ነው ምመስለው
    ጌታ ብርተቱን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +7

    በጣም አሳዘሽኝ መጀመሪያ ላይ ስታወሪ እናትሽን ያጣሽበት መንገድ ያስለቅሳል እግዚብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እናት አትሙት ኡፍፍ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +1

    መሲ።።።። ስፈራ ስፈራ ቆይቼ ዛሬ ጨክኜ ሰማሁት የእህታችንን ታሪክ። ኸረ ስንት ሰው ጠንካራ አለ ወገኖቼ።። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት።

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 2 года назад +12

    የእውነት ጠንካራና ብርቱ ነሽ
    እመብራሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    ጀግና ነሽ እማ በጣም በአንቺ ቁስል ውስጥ ነበርኩኝ ከአንቺ ልዩነቱ እናቴ አለች ሌላው ተመሳሳይ ነው ማርያምን መደፈር በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 እስከ ሞት ህመም ነው 😭😭😭😭 ምኞቴ ትልቅ ነበር ግን አልሆነም ግማሽ መንገድ ላይ ቀረው የኔ ስቃይ ከዘጠኝ አመት ይጀመራል እማ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ የእውነት ለወንድ ጥሩ ሀሳብ አለሽ አንቺ እኔ ግን ወንድ አላምንም ወንድ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 года назад

      እማ በቅንነት ስብስክራይብ አረጊኝ😘

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 2 года назад

    መሲ እድሜ ጤና ከነቤተሰብሽ ሰቶ ያኑርሽ ለኛ ለስደተኞችም ብዙ ትምህርት ነው እንዳች አይነት ቅን ሰዎችን ያብዛልን ባለታሪኳም በጣም ጎበዝ የልጅ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ችግርሽን ቅንነትሽን ልፋትሽን አይቶ ጌታ ክሶሻል በባልሽ ልጅሽን ለማግኘት ሞክሪ በስደት እየተሰቃየን እየረዳናቸው ምንም ችግራችን አይረዱም እኛም አንጨክንም ግን ፈጣሪ ይክሰናል እያልን ነው በተስፋ በማድረግ ተመስገን ማለት ነው አይዞሽ ትግስት ጥሩ ነው በሰላም እንዲመለስ ፆለት አድርጊ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu3115 2 года назад +1

    በማልቀሥ የጭርሥኩት ታሪክ መጭርሻሺን ያሳምርልሺ እህታችን ተድሥተሺ የምናይሺ ይሁን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 года назад +2

    በምን ልግለፅሽ ጀግና ነሽ ይሄም ያንስሻል የረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በእውነት ከብዙ ሰዎች እየተማርኩኝ ነው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 года назад

    በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነች ብትማር ደሞ አስቡት በዚህም ውስጥ በጣም ከባድና አሰቃቂ ፈተናም ውስጥ አልፋለች መጨረሻዋን ያሳምርላት ህይወታም ያስተካክልላት ፈጣሪ።

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +8

    እመቤቴ መጨረሻሺን ያሳምረው እጂግ በጣም ጠንካራሴትነሺ ኡፍፍ እናት ምንም ሳይቸግራት ልጇን ለማንም አሳልፋ አሰጥም ይረዳሻል እህቴ 💕💕 አይዞሺ በርችልኝ

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 2 года назад +3

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ያሳለፈች ጀግና ልጅ ነቨ ፈጣሪ ረድቶት ባለቤቶ በድል ለቤቱ ያብቃላት አይዞሽ እህቴ አምላክ የሚሰራውን ያውቃል እና በቅርቡ የምስራች በቤትሽ ይሆናል በርቺ🙏🙏🙏

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 года назад +23

    ጥንካሬዋን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ማርያምን እናቴን በስደት ነው ያጣሁት ሁሌም ስለ እናት ሲወራ በጣም ያመኛል 😭😭
    መደፈራ በጣም ያማል በእውነት ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው😭
    እግዚአብሔር አምላአክ ከልጅ ጋር አንድ ሆነሽ በሰላም ያኑርሽ እኅታለሜ

    • @samstwentyone5268
      @samstwentyone5268 2 года назад

      🙂😓😓😓😭😭😭

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @dyuw35sty35
    @dyuw35sty35 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ እናትን በመጥኑም ቢሆን እህት ትተካለች ይኼንን ሁሉ መከራ የተቀበልሽው ሴት በመሆንሽ የእናት ምትክ ነሽ ወርቅ በእሳት እንደተፈተነ የሰው ልጅም በመከራ ይፈተናል ይኼንን ሁሉ መከራ እግዚያበሔር ቆጥሮልሽ ጥሩ ኑሮ ቀሪ ዘመንሽን ይስጥሽ

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +2

    በጣም ያማል ቀሪው ዘመንሽን በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ
    በሰደት አብሶ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ቤት ህይወት ወደራሳችሁ ኑሮ ህይወት እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ አሜን

  • @almassmass336
    @almassmass336 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው ያሳለፍሽው በተለይ እናትን ያህል በጅሽ ላይ ማጣትሽ የዘላለም የውስጥ ህመም ነው ፈጣሪ ብርታቱን ሁሉ ይስጥሽ እህቴ

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 года назад

      እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😘

  • @etsegenetmeseret5625
    @etsegenetmeseret5625 2 года назад +8

    አይዞሽ እህቴ አንቺ የቻልሽውን አድርገሻል እግዚያብሄርል ቦናውን ይመልስለት እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ሁሉም አልፎ አንድቀን ተፀፅቶ ይመለሳል

  • @ethiopiaethiopia6197
    @ethiopiaethiopia6197 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው የሰው ሃገር ትርፉ ድካም ነው እንጂ ምንም ጠብ አይልም ከነገ ዛሬ እመለሳለሁ እያልን የወጣትነት እድሚያችንን በሰው ኩሽና እየጨረስን ነው ሁላችንም ጋር የውስጥ ቁስል አለን አንዳንዴ ቤተሰብ አንኳን እማይረዳበት ወቅት አሉ እና ሁሉ መልካም ይሆናል

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 2 года назад +6

    አባት ሆይ በትንንሿ ችግሬ ስለ አማረርኩኝ ይቅር በለኝ

  • @user-bp5by4yy3k
    @user-bp5by4yy3k 2 года назад +3

    ሴትና መከራዋ እግዛቤር ልቦና ይስጣቸው ለሀገራችን ወንዶች አይዞሽ እህቴ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +21

    አይዞሽ እህቴ " መከራን የቻለ አሸናፊ ነው " አሁን አንቺ ጠንክሪ ሁሉም ይልፋል ሁሉ ለበጎ ነው

  • @felekushumi3473
    @felekushumi3473 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልኝ በሰላም ይመለስልሽ ባለቤትሽ መልካም ኑሮ ይስጥሽ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 года назад +3

    እጅግ ከባድ ነው ህይወት የእኛ ሴቶች ህይወታችን ከባድ ነው የእናትሽ ሞት ከባድ ነው ነገርግን ሁሉም ለበጎነው በርች አሁንም ፈጣሪ ቀሪዎ ዘመንሽን ይባርክሽ እህቴ አይዞሽ ህይወት ፈታኝ ነች ነች በጣም

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 2 года назад +1

    እፍፍፍፍ በጣም የእውነት አጀቴን በላሽው ያማል እኔም እዳቺ ነኝ እህቴ እናትም አባትም የለኝም ግን እዳች ብዙ ፈተና አላየሁም አሁንም በስደት ነው ያለሁት እህቴ እግዚአቢሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @gklidya1701
    @gklidya1701 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ። አምላክ ባለቤትሽን ጠብቆ ያምጣልሽ። እራስሽን ጠብቂ ። መሲ እናመሰግናለን።

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p 2 года назад +3

    እግዚአብሔር በድል ይመልስሰው አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ

  • @bethelehemnigussie6184
    @bethelehemnigussie6184 Год назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ ጠንካር ሴት ነሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን የደስታና የእረፍት ያድርግልሽ አትጨነቂ እግዚአብሄር ሁሌም መንገድ አለው!!!!

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 2 года назад +3

    እግዜአብሄር፣ፍፃሜሺን፣ያሳምርልሺ፣ጠካራ፣ነሺ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад +4

    የኔ እናት እንዴት እንዳመመኝ ህመምሽ አቤት ሰው ጽኑ ነው ሲወርድበት ሲጥልበት የት ይደረሳል ምንኛ ክፎ ሂወት ነው ያሳለፍሽው እናት እህ እህህህህ

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 2 года назад +1

    እጅግ ከባድ ነው ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @eyubelinyoutube9223
    @eyubelinyoutube9223 2 года назад +7

    እውነት ያንቺን ታሪክ ስስማ ጥንቃርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፍጣሪ የሚወደውን ነው የሚፍትነው እመኚኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ የኔ አህት

  • @seyoummeshesha5270
    @seyoummeshesha5270 2 года назад +1

    መቼም እኛ ሰዎች ስንባል ተፈጥሮ አችን የሚገርም ነው አንድ አንዱ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከለጋነቱ ገና አብስሎ ይፈጥረዋል እናም የሚያልፍባቸው የህይወት ውጣውረዶች እንዲህ እያስደመሙን በእንባ እየታጠብን እንድንሰማቸው እድል እናገኛለን።እስቲ በንሮአችን ምን የመረረ መከራ ቢኖር ከዚህ ታሪክ በላይ ሊያስተምረን የሚችል ምን ቢኖር ነው የምንማረው።ብርቱ እንዳልልሽ አነሰብኝ እንዲያው ብቻ ዝም ብለሽ አንቺ የእግዚአብሔር ታአምራዊ ፍጡር ነሽ።አሁን መስማት የምናፍቀው ልጅሽን አግኝተሽ መጨረሻችሁ ያማረ ሆኖ ማየት የምትወጂውን ባልሽን በጤና እንድታገኝው ነው የምመኝልሽ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 года назад +4

    አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ ባልሽን ይጠብቅልሽ ወደ አረብ አገር የላኩሽ ሰዎች የሚገርም ጥሩነት ነው በታሪክሽ ውስጥ መልካም ታማኝ ሰዎች እንዳሉ አየንበት

  • @amen1978
    @amen1978 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የበለጠ ጥሩው ነገር ይስጥሽ እመብርሃን ትካስሽ።

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +13

    እቼ ሞዴል ለመሆኑ ኢትዬጵያዊት ነች ? ምን መሆንዋ ነው ሜካፕ ለማስተዋወቅ እራቁቷን የቀረበችው በጣም ይሳዝናል ሴት መሆን ክብር ነበር እንዴህ ሳይራከስ 🤭🤔😏

  • @ethiomuday
    @ethiomuday 2 года назад +16

    ከዚች ልጂ የተማርኩት ትልቅ ትምህርት ስብአት ለአብ አይምሮየ ውስጥ የተቀርጸ ታሪክ ነው መቼም አርሳውም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 года назад

      ትክክልእሙየ ደምሪኝማሬዎየ

  • @kokobfantaye6515
    @kokobfantaye6515 2 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መስየ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 года назад +6

    እመቤቴ በጣም አጠገብሽ ንች ወደፊትም ምንም አትፍሪ አይዞሽ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 года назад +2

    ፍትህ እግዚአብሔር ይስጦት
    ይህንን ነፍስ በክፋት የነጠቀ እድሜው ትንሽ ነው
    እናታችን ለቀረው ልጆት ስትሉ ጠንክሩ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆናልና
    ፍትህ ለእናታችን ልእህታችን ነፍስ ይማር

  • @firegamztheblaze
    @firegamztheblaze 2 года назад +2

    አሚን መሲየ እኛም እንወድሻለን እርስ ሀገር እድሜ ን ይበላል

  • @sarafetel846
    @sarafetel846 2 года назад +6

    ባልተቤትሽ እግዜር በሰላም ያምጣልሽ ውለጅ እህቴዋ መውለድ ነው ጥሩ

  • @arkabazega817
    @arkabazega817 Год назад

    እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ነገን የተሻኑሮ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 2 года назад +2

    አቤቱ የፈጣሪ ያለህ ወይኔ ጽናትሽ
    እግዚብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!

  • @adutube9951
    @adutube9951 2 года назад +4

    እፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበኅ ነው

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 года назад +3

    የእኔ እህት አይዞሽ:: የእኔን እናት ታሪክ ብነግርሽ እንዴት ጠንካራ ናት ትያለሽ ግን በቃ ትዳርዋን ልጆችዋን ዘመዶችዋን በቻለችው ሁሉ እረድታለች :: በመጨረሻ በጥንካሬዋ የተሳኩም ያልተሳኩም አሉ ግን በመጨረሻ ዋይ ዋይ ተብሎ ነው የተቀበረችው:: ስትሄድ ጥቅምና ጉዳትዋ ታወቀ::
    እኔ እናቴ ለምን ሁሉን እረዳች አልልም ግን ትንሽ ብልጥ ሆና ገንዘብ ብትቆጥብ ደስ ይለኝ ነበር::
    የአባታችን ሰካራምነት የትልቁ የወንድሜ ሰካራምና ሌባነት: እጅግ ኑሮዋችንን አበላሸው:: በተለይ ወንድማችን ለረጅም አመታት ይረብሸን ነበር በጣም::
    ያ ሁሉ አልፎ ሶስት ልጆቿ ተመርቀን ስራ ያዝን:: ትልቁ ግን ስራው ሌብነት ነበር ሁልጊዜም:: የመጨረሻውም ተመረቀና ከዛም ለዲግሪው ሲቀጥል ግን በጣም ገንዘብ ስለለመደ ትምህርቱን ሳይማር ገንዘቡን እየተቀበለ ተጫወተበት:: በመጨረሻም አባቴ ምንም ለቤቱ ሳይጠቅም ሞተ:: ትልቁ ወንድሜም እንደዛው እንደተልከሰከሰ ሞተ:: ትንሹ ወንድሜ በገዛ እጁ እራሱን አቀለለ:: በመሀል ግን ሌላኛው ወንድሜ ተመርቆ ስራ እየሰራ አግብቶ ነበር :: ድንገት ግን ተበላሸ:: አበለሻሹ ግን የሰካራምነት ብቻ ሳይሆን ጭንቅላቱም ጤነኛ የማይመስል ሆኗል:: ያ እናቴን በጣም አሳዘናት::
    ያ ሁሉ ሆኖ እናቴ አረፈች:: እኔ በጣም ተጎዳሁ በእናቴ ሞት:: በእግዚአብሔርም አዘንኩኝ:: ምክንያቱም ከዛ ሁሉ ነገር በኃላ የለመንኩት እንደፈለኩት ሳይሆን እናቴን ቀበርኩኝ::
    ምን ለማለት ፈልጌ ነው በርቺ ጠንክሪ:: መከራሽን ካንቺ በላይ አታድርጊው:: የሚሆነው ላይቀር የማይሆነው ላይሆን ብዙ አትጨነቂ:: ትንሽ ራስሽን በመፅናናት ሙይው::
    ባለቤትሽ ይመጣል:: ልጅሽንም በጣም ተረጋግተሽ አንድ ቀን ቁጭ አድርገሽ ከእናትሽ ታሪክ ጀምረሽ ትነግሪዋለሽ::
    የታናሽ ወንድምሽ ጉዳይ ቢፈልግ ራሱን ይለውጥ ባይፈልግ ይተወው:: አንቺ ከራስሽ አልፈሽ ለእሱ አስበሻል:: እሱ ግን ለራሱም አልሆነም:: በቃ የራሱ ጉዳይ:: ሁሌም የቻልሽውን አድርጊ ከዛ በላይ ግን የራሱ ጉዳይ:: አፈር ይልሳል እድሜ እየገሰገሰ ሲመጣ:: በቃ ፀልይ:: የራስሽን የጀመርሽውን ኑሮ በፀሎት ጠብቂ:: የዘመተ ሁሉ አይሞትም::💚💛❤️

  • @semharwoldu2679
    @semharwoldu2679 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ,የእግዚአብሄር ሰላም ካንቺጋር ይሁን , እረፍት በ እግዚአብሄር ዘንድ ነው ጌታ ይባርክሽ ::

  • @zinshassefa4355
    @zinshassefa4355 2 года назад +1

    እግዜያብሔር ፅናቱን የሰጠሽ ጀግና ነሽ በርቼ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ተጨንቀን የምንለውጠው ነገር የለም ጥንካሬሽ እኮ የሚገርም ነው የምትደነቂ ነሽ ደሞ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው ማነው በ14 አመቱ ይሄንን የሚያስብ ከአእምሮ በላይ ነው የሆነብኝ ሀሳብሽ እግዚአብሔር ካንቺጋ ስለሆነ ነው ማንም የማያደርገውን ነው ያደረግሽው በእንባ ነው የጨረስኩት ቪዲዮውን ግን የእናትሽን ውለታ ከፍለሻል ባለቤትሽም በድል ይመለሳል የሐዘን ግዜ አብቅቶ ደስተኛ ህይወትን ኖረሽ እንድናይሽ ፈጣሪ ይርዳን ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብም ከጎንሽ ነው የለቅሶ ግዜ ያበቃል የምንስቅበት ቀን ቀርብ ነው

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 года назад +3

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰመረው ባልሽ በድል ይመልስልሽ አይዞሽ ልጅ ልጅ ❤️❤️ ነው ይቅርታ ያደርግልሻል🙏

  • @rahmamohammed464
    @rahmamohammed464 2 года назад +10

    ያረብአገርብር፣በረከት፣አለው፣ሰው፣ለሆነ፣ላወቀበት፣
    ምስጋናቢስ፣መሆን፣ጥሩአይደለም

  • @mesiraabdallah9894
    @mesiraabdallah9894 2 года назад +6

    ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም እከ ታ ተልሻ ለው

  • @user-lq4tc3pg9g
    @user-lq4tc3pg9g 2 года назад +3

    ውይ ህይወትሽ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ እህቴ

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +2

    ያረቢ ሱባሀን አላህ ለማመን ይከብዳል ላያስችል አይሰጥም ይባላል አጅብ

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv 2 года назад +1

    አሚንንንንን

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 года назад +3

    አይዞሽ እህት አንቺ አሁን ሀሳብሽን የሚያቀልልሽ ሰው ነው ሚያስፈልግሽ ባለቤትሽ በሰላም እስኪመለስድረስ ሲያወሩት ይቀላል የልብ የምትይው ሰው ጋር የሚሰማሽን አውሪ ቤተክርስትያን ሂጂ ፀልይ ሁሉ ሙልካም ይሆናል ።

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +2

    አቤቱ የሴት ልጅ ፈተና የኔ ዉድ በጣም ጠክራ ሰው ነሽ በጣም ዉድሽ አለሁ ውድ እህቴ ❤️❤️🙏🙏

  • @በለጡከጎጆ
    @በለጡከጎጆ 2 года назад +5

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም። በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ እውነት በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 2 года назад +11

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ባለቤትሽም ከግዳጁ በሰላም ይመልስልሽ አንችም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад +6

    ፍትህ መግቢያ ላይ ለሚቀመጠው የደቁት የምናምን ቀለም አጥፊልን🤔

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 2 года назад +2

    የኔ እህት እግዚአብሔር. ይርዳሸ አአይዞሸሸ የድንግል ማር ያም ልጅ የሚሳው የለም

  • @mesimeseret6490
    @mesimeseret6490 2 года назад +1

    ፅናትሽ የኔ እናት ምስኪን ውይ ስታሳዝን በጣም ምን ልበል አይዞሽ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 года назад

    የኔ እህት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የብዙዎች ህይወት የሚበላሸው በክፉ ወንዶች ምክንያት መሆኑ በጣም ያሳዝናል ሁላችንም በተለያየ መከራ ስር አልፈናል ያንችን ታሪክ የሰሙ በተለይ በአረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶቻችን ማንንም ባለማመን ገንዘባቸውን ለማንም መላክ የለባቸውም አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ ብርሽን ሳያጠፉ በታማኝነት ስለሰጡሽ በጣም ሳላመሰግናቸው አላልፍም ባልሽም ከግዳጅ ተመልሶ አብራችሁ እንድትነሩ ያብቃችሁ በእግዚአብሔር ታመኝ የተገፋትን አይረሳም ሀገራችን ሰላም ሆና ሁሉም ሰው በደስታ የቅሙን እየሰራ በሰላም በጤና በመከባበር ይኖርዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትሪያን ሰላም ለአፍሪካ 💚💛❤️🍀🌼🌺💚💛❤️🍀🌼🌺💚💛❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚💚❤️❤️

  • @arsemasewnet7814
    @arsemasewnet7814 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለፈውን ችግርእሽን ቆጥሮ መጭው ዘመንሽ በፍቅረ በደስታ እምታሣልፊ ያረግሽ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅሽ

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 года назад +1

    መሲዬ በርቺ መልካሟ እህት ለተቸገሩት ደራሽ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ የምታቀርቢው ፕሮግራም አስተማሪ ነው

  • @user-ci5eg4wm1f
    @user-ci5eg4wm1f 2 года назад +4

    እረ ተመስገን አምላኬ እኔም በፊት ላማረርኩህ ይቅር በለኝ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጎብዝ ነሼዬ ግን ልጅሼን ብታገኝው ጥሩው ነበረ እናት ለሁሉም ነገር እግዜያብሄር ያገናግኝሼዬ

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 2 года назад +3

    በስመአም ምን ጉድ ነው አያድርስ እግዚአብሔር ቀሪውን ህይወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @aboneshsada8523
    @aboneshsada8523 2 года назад +2

    እውነትሽን ነው አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ በርቺ ዛሪም ትችያለሽ ነገ ሊላ አዲስ ቀን ነው። 🙏🙏🙏

  • @wiha6094
    @wiha6094 2 года назад +2

    አንቺ ጀግና ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ::

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +12

    አላህ ያጠነከረሽ ከበስተሗላ ያስቀመጠልሽ ጥሩ ነገር ይኖራል

  • @515mobil2
    @515mobil2 2 года назад +1

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እኔም አባቴ ሁሌም እንደእሳት ነው እሚያንገበግበኝ ግን አሁን ለእናቴ ነው እምኖረው እግዚያብሄር ይመስገን እናትነት እናት የሆነ ያውቀዋል እግዚያብሄር ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ ግን እንደምንም ልጁን አግኝው

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ተስፋ አተትቆረጭ በርች መፈተን ለበጎ ነው

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    መሲዬ ጰባዬ ሰናይ ሰላየሁሸ ደሠ ብሎኛል ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን እህታችን አይዞሸ ሥደት ያለን ከእህታችን እንማር

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 2 года назад +1

      እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😘

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 2 года назад +2

    አይዞሽ የኔናት በጣም ጠንካራ ነሽ በእውነት የኔናት አይዞሽ የኔ ቆጆ

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Год назад

    ልክ ነሽ እህት

  • @tjiitji3161
    @tjiitji3161 2 года назад

    Amen mesye xelotshin ysema betesebochishin ybarklshi

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад

    መሰዬ ለምታደርገው መልካም ሥራሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤️🙏

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 года назад +1

    መቼም ሴትን ሲሲፈትራት,ለመከራ ነው ጎበዝ ነሽ ይህን ሁሉ,መከራ አለፈሽ,ለዚህ,በመብቃትሽ ደስ ይላል ግን ያለ ቤተሰብ, ማደጉን ምንም ያህል,አቀባረው,ቢያሳድጉ በውስትሽ,ብዙም,ደስታየለም ሁሌም,አንድነገር, እንደጎደለብሽ,ይሰማሻ,እና ነገዛሬ ሳትይ ልጅሽን እይው የተለየሽው እኮ ድሀስለሆንሽ,ነበር እና ምን ይዤ ለሚለው ለአንቺ,እንጂ ለሱ,ምንምነው

  • @almazadugna2075
    @almazadugna2075 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እርሱም ይርዳሽ አይዞሽ አንቺ በጣም መልካም ልብ አለሽ እግዝኡብሄር መልካም ሰው ሰጠሽ እመቤቴ ጥያቄሽን መልሳልሻለች አሁን ፅኝ በፀሎት

  • @helenfekadu4215
    @helenfekadu4215 2 года назад +2

    አይዞሽ እህቴ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው በጥሩ ሁኔታ ነው የሚያድገው ስለዚህ ይረዳሻል አይዞሽ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +2

    መስዬ የኔ ቅመም ሺህ አመት ኑሪልኝ የኔ ሰው አክባሪ ስንቱን አየነው እግዚሆ