የእማማን የልጅ ልጆች አገኘናቸው !! //በቅዳሜን ከሰዓት//
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
እንጂኔር የብዙዎች እናት እንባ የምጠርግ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥ ከክፍ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ እትዮእንፎ ላይ የምያለቅሱ እናቶች ከልጆቻቸው ጋር እያገናኝህ የምትታወቅ ሰውነህ ሺህ አመትኑር
በቀንነት ደምሩኝ በቀንነት
ከአሁን በፊት የተጠፋፉ ቤተሰቦችን ሲያገናኙ አይቻቸዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችነም እንኳን ደስ ያሎት በአይን ለመገናኘት ያብቃዎት እናቴ እመዋ
Ebakachu ye Assres Kidane selk kuter weyem Email Adresse Ebakachu tbaberugn
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ውይ እንዴት ደስ እንዳለኝ እናታችን በጣም አሳዝነውኝ ነበር መጨረሻውን ያሳምርሎት
ኢንጂነር አስረስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
የኢንጅነሩ ቅንነት ድንቅ ነው። አጋጣሚ የምታነበው ከሆነ በርታ እናመሰግናለን ኢንጅነር!
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
የቢልልኝ ታሪክ ልቤን የነካኝ ነው ቤተሰቦቹ ስለተገኙ በጣም ደስ ብሎኛል
በቀንነት ደምሩኝ
ኢንጂነር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያሰብካዉን የተመኝካዉን ሁሉ ያሙላልክ
በጣም የሚደነቁ ኢትዮጲያዊ ኢንጅነር አስረስ ኪዳኔከዚህ በፊትም ሸገር ኢንፎ ላይ የተጠፋፉ ቤተሰቦችን አገናኝተዋል ባለውለታ ምርጥ ሰው ናቸው እግዚአብሄር ብድራቸውን ይክፈላቸው ።
ወይኔ ኢንጂነር አስረስ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል ኢትዮጵያዊ ነት የትም አለም ብንበተን ዜግነታችንን በፍፁም አንጥለውም ምንም ዜግነት ቢቀየር እንኳን በጣም ደስ ይላል
በቀንነት ደምሩኝ
ኢንጂነረ መሸለም አለባቸዉ ቡዙ ሰዉ ነዉ ሚያገናኙት ፈጣሪ የእረዥም እዱሜ እዲሰጦት ተመኘሁሎት
መልካም ሰው እናመሰግንሀለን ኢንጂነር ፈጣሪ ይርዳቸው።
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
pleases address of engineer
ኢንጅነር አስረስ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽
ኢንጅነር እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ እሱ ይቅደምልህ። ደግ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ። በርታ።
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እማ እንኳን ደስ አሎት !!! ለአይነ ስጋ ያብቃቹ ተመስገን እንኳንም በሂወት ሁላችሁም አላችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ይሄን ዜና ያሰሙን ጋሼም የተባረከ እረጅም እድሜ ይስጦት ቀሪውም ይቅናዎት
ኢ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮ ኢንፎ ላይም የምታደርገው መልካምነትን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት እናቴም እንኳን ደስ ያለዎት🙏🙏🙏🙏🙏
አንተ ሠውዬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ነው ያስቀመጠህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ🙏
በጥንተ ስቅለቱ የዓለምን ሰላም የሰጠን ጌታ ሰላሟን ያጣችውን ሃገራችንን ሰላሟን ይመልስልን...
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን👐
አሜን እንኳን አብሮ አደራስን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ታሪክህን የሰማሁ ቀን በጣም አዝኜ ነበር እና እንኳን እመቤቴ ማሪያ ም እረዳችህ
ኢኒጂነር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።ከዚህ በፊት አይቻቸዋለሁ የተጠፋፋ ሲያገናኙ በጣም የተለዩ ስብእና ያላቸው ሰው ናቸው።እር ይካሱዎት በህይወቶ ።የሰው ልጅ ወላጁን ዘመዱን የማግኘት መብት አለው።እር ይስጥኽ ጀግናችን
ኢንጅነር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የብዙ እናቶችና ቤተሰብ እንባ እያበሱ ያሉ ቅን ሰው ነዎት
ደግ ኢትዮጵያዊ ኖት ኢንጅነር እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቆት ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ኤጅነር በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይሰጥልን አያትየው እኮን ደሰ አላቸው
እንዲህ ያሉ ቀና ቀናዎችን ያብዛልን። እናመሰግናለን ኢንጂነር አስረስ
እሰይይይይይይይ ዛሬስ እንደት ደስስስስሶ ይላል👏👏👏👏👏👏 ክብር ሁሉ ለመደሃኒአለም
በይበልጥ ይህ ፕ በጣም ያሳዝነኛል ያስለቅሰኛል
Ye ebs azegagum enanet akerabewechenm tebareku
ተባረኩ ኢንጂነር የእውነት ብድሮትን ከፈጣሪ አግኙት እማማ እንኳን ደስስስስ ያሎት
ኢንጂነር አስረስ እረጅም እድሜ ይሰጦት ለወገኖ የሚደርጉት ቀላል አይደለም ክብር ይገባዎታል
እንደዚህ ዓይነት ኢትዮጵያዊ ለዘለዓለም ይኑርልን በርታ አንተ ለሀገርህና ለህዝብህ በትክክል እየደከምክ ያለህ ግለሰብ ነህ በርታልን
ተመስገን ፈጣሪ። ደግ ያሰማዎ ኢንጅነር ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
እንጅነር እግዚአብሔር ይስጦት በጣም ደስ ይላል እንደዝህ አይኖት ኢትዮጵያውያን እድሜ ጤና ይስጥልን::
ኢንጂነር ጀግና ምርጥ ሀገር ወዳድ ብዬዎታለው እግዚአብሔር ያበርታዎ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድሎት
ለጅነር ምስጋአና ማቅርብ እፈልጋልው እረጅም እድሚ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልኝ
ኢንጅነር ክብርይገባወታል🙏 ልጆቹንም አላህ ለሀገራቸው በሰላም ያብቃቸው
ኢንጂነር አስረስ በጣም የተባረከ መልካም ሰው ነው ከዚህ በፊት ethioinfo tube አንድ የካንሰር በሽተኛ እናት ልጃ እንድታገኝ አድሮጓት።
ኢንጂነር አስረስ ብዙ ግዜ ስፓን ላሉ አዳብት ለተደረጉ ልጆች ሳገናንኙ የመጀመራቸው አደለም በጣም ነው የምናመሰግናቸው በእውነት ታላቅ ኢት/ ያው ናቸው
በፍቅር የተሞላ ቅዱስ ተግባር
(noble purpose )
የኢስራኤል አምላክ ውለታችሁን ይክፍላችኋል ።
ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉበት ።
ለእንጂነር እረጅም እድሜና ጤና የስጥልን የወይዘሮ አስቴር ልጆችንም አግኝተዋል እናመሰግናለን
respect our legend engineer for ur strong advice ,ur point of pride on being ethiopia and ol ebs tv program producer
best programmer yoni
በጣም ነው ደሰ የሚለው ቢልልኝ እንኳን ደሰ አለህ ወንድም የእኔ እህት አዘነግ ብርሃኑ አድገህ በ1995 ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች ግዜ አንሰቶ አድራሻዋን ቤተሰቦች በሙሉ አናውቅም የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ሰለዚህ የምታውቋት አድራሻዋን አሰታውቁን ወንድም አሁንም እንኳን ደሰ አለህ አሜን
Ebs የዘመኑ ታላቅ ሚዲያ ስራችሁ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን መፍትሄ የሆነ በመሆኑ ክብር ይገባቹሃል🙏🙏❤️
ኢንጂነር በጣም ትልቅ ሰው ኖት እረጅም እድሜ ይስጥልን፤፤ ዘሮት ሁሉ ይባረክ
ኢንጅነር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እደዚህያለ የአገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር የገባው ያገር ሰው በየቦታው ያብዛልን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
እንጂር አንተ መልካም ሰወነህ በዙ እናት እናልጅ አገናኝተሀለ እግዚአብሔር ብሄር ወለታህ ይክፈልህ
ፀዲ ዮኒ እናተ ትለያላቹ እድሜ ይስጣቹ የስራ ዘመናችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው አሏህ ebsን ለምታስተናግዱ በሙሉ ከልብ እንወዶታል
Ebs በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት እኮ በእውነት ከፈጣሪ በታች የወደቀን የምታነሱ የጠፋን የምታገናኙ ፈጣሪ ይክፈላችው ኢንጅነርም ፈጣሪ ያክብርዎት 👌እንኩዋን ደስ አላችው 😀
ኢንጂነር መልካም ሠው ለወገን ደራሽ እድሜና ጤና ይስጦት እማማም እንኳን ደስ አሎት የአደራ ልጆቾም ቁምነገር ላይ ደርሰዋል ተመስጌን ላይነስጋ ያብቃችሁ
ኢንጂነር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠሰዎት ።
በጣም ደስ የሚል ትብብር ነው ።
አያትየው ምንም አይዘኑ አላጠፉም ክፉ ሰው ቢሆኑ ትልቋን አይሰጡም ነበር ። አይዞዎት
ስለ ሁሉም ነገር እ/ር የተመሰገነ ይሁን፤EBS TV እውነት የኢትዮጵያዊያንን እንባ በማበስ እየሰራችሁ ላላችሁት ስራ በጣም ከልብ እናመሰግናለን፣ትልቅ የምስራች ነው ያሰማችሁን፣እንኳን ደስ ያላችሁ፣እንኳን ደስ ያለን።
EBS TV የኢትዮጵያ ሕዝብ የልብ ትርታ!
እንደዚህ ዋጋ ከፍለው የሰው ጭንቀት ጭንቀቴ ነው እሚል ድንቅ የኢትዮጵያዊ ያብዛልን!! ኢንጅነር እግዚአብሔር ይባርኮት🙏!!
አንደኛ ነህ ኢንጂነር እወድሃለሁ ... ደግ ሰው መኖሩ በሀገሬ ... እንዴት እንደወደድኩህ ብታቅ....የደስታ ዝናብ ይዝነብብህ... ልጆችህ ይባረኩ ... እግዚአብሔር ይኩራብህ... ለምልም.... !!! አስቀኽኛል ደሞ ኢትዮጵያዊነት ብትፍቀው ብትፍቀው ያልከው ነገር.... አቦ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ... USA ነው ምኖረው ብጥመጣ ... ደስታዬ ነው ....ልቀበልህ!!!🥰🥰🥰🥰
Thank you
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይስጥ ብዙ ሰው ስትረዳ አይቼሀለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
What a heart touching story thanks the man who works out to find the children and thanks to EBS
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
እንደ ኢንጅነር አስረስ ያሉ ሰዎችን እግዚብሔር ያብዛልን
በጣም ትልቅ ስራ ነው ምሰሩት አላህ ይስጣችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ ቀጥሎበት
የሀ ሠዉየ ባለፍዉም በኢቶ ኢፎ ሚዲያ ቻናል በተለቀቀዉ አዲት የካሠር በሺተኛ እናት ልጆን አገናኝቶታል ተባረክ ወድማችን
አማርኛህ ስትናገር ይገርማል።በጣም ጎበዝ ነህ።
ፈጣሪ ይመሰገን 🙏እንኳን ደስ አሎት እናታችን በአካል ለመገናኘት ያብቃቹሕ 🙏🙏🙏
አውነት ነው ሊገናኙ ይችላሉ ግን የእድሜ ጉዳይ በእግዚአብሔር እጅነው ና ግን የልጆቹ አያት የዕድሜ ባለጸጋ ናቸው ስለዚህ እኚህ እናት አንድ ነገር ከመሆናቸው በፊት አገር ቤት አስከመምጣቸው ከሚቆዩ በስልክ ቢያገናኙዋቸው በጣም ጥሩ ይመስለኛል ሁሉንም ለመፈፀም እግዚአብሔር ይምራው አሜን ።
መልካም ዜናን የምታበስሩ ጀግኖች ተባረኩ በዚህ መልካም ነገር ቀጥሉበት፡፡
Eng Asres Kidane እናመሰግናለን።
እልልልልልልልልልል አይይ ድህነት ክፋትህ ስንቱን ያስለቅሳል
ይህ አባታችን የመልካም ስራ ሽልማት ማገኘት አለበት ብዙ ሰው እያገናኘነው ዜግነትን እያጠናከር መልካም ሰው ነው
እጅግ የሚየስደስተዉ ነገር ደሰታን ማበሰር ነዉ ሱየዉ የተባረከ አላህ ደስታዉን ያብዛለት እጅግደስይላል በደስታ አለቀስኩኝ አላህሁሉንም ባካልያገናኛቸዉ
ኢንጂነር በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ኖት በኢትዮጵያ ህፃናት አምባም ሲያድጉ ኢትዮጵያዊነትን እያወቁ ያደጉ ስለሆነ አሁንም የአገር ፍቅር እና የህዝብ ፍቅር ያሎት ነዋት ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
በጣም የሜገርም ነው ለኢንጁነር ምስጋና ከ17 አመት በፍት Lufthansa አይሮፕላን ውስጥ ስጉዝ ከ30በላይ ኢትዮጵያን ህጽናት ውድ ስፔን ሲጉዙው አግኝቼ ነበር ከአሳደጌቸው ስውች ጋር ማለት ነው ነገሮው በጣም ገርሙኝ በሌላ ግዜ ስመለስ እንደተረዳሁት በግዜው የህጸናት ማስደግያ ከፍተው የሜስሮ ግለስቡች ብዙ ዱላር እየተቀበሎ እነደሜስጡ ደረስንበታል ኢጀንሴውች ለሜፈለጉ ልጀውች መረጃዎች መስጠት አለባችው በዜ አጋጣሜ ለፕሮግራም አዘጋጀውች ታላቅ ምስጋና 👏
እግዚዓብሔር ይመሥገን ክብሩም ከፍ ይበል እናታችን እንኳን ሁላችንንም ደስ አለን !!!
ebs ሁሌም ደስታ አብሰሪ አላህ የድርገቹሁ አቦ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ይላል እኔም ተመሣሣይ ታሪክ አለኝ የኔ ግን ለየት የሚለው ወንድሜ ሲሄድ 2አመት እኔ 3አመት ነበርን 😭😭 ሌላ የማስታውሰው ነገር የማቀው ነገር ብዙ የለም
# NO MORE በቃ ስደት ጉዲፈቻ ከሀገር ከቤተሰብ ተለይቶ መቅረት የእናቶች እንባ !!!ፈጣሪ ሀገራችንን ባርኮልን በምድራችን እንድኖር ይርዳን ።
እረ ባክሽ ከዚህ ስቃይ የሰው አገር ይሻላል በተለይ በአሁን ሰአት!!
ክርስቲያን ከሆንሽ አግዚአብሔር ታሪክን ስለሚቀይር የሀገራችን ሁኔታ ስለሚቀይር አምነሽ ፀልዪ ።
@@hannaseyoum384 ስንት ህዝብ ካለቀ በኃላ ያሉትንም ሞታቸውን እየተመኙ በእራብና በጦርነቱ ምክንያት ታርክ ተቀየረ አልተቀየር ምንድነው ትርጉሙ እህቴ ህፃናት በምግብ እጥረት እንደፈስታል ተጨማዶ እያየው በምን ልቤ ነው በእምነት የምቆሜው እህቴ?እራብ ጊዜ ይሰጣል እንዴ በጉዲፈቻ ቢወሰዱ እኮ እየበሉና እየጠጡ በሰላም ደህና ትምህርት ተምረው ተለውጦ ይገናኛሉ እንደውም አሁን ነው ጉዲፈቻ መበረታታት ያለበት ስቀጥል ፈረጆቹ አዳብት ባደርጉዋቸው አሁን ጎዳ ላይ ነበረ የምገኙት ተደፍረው ወልዶ ማመስገን ያለብንን በማመስገን እንልመድ!!!
እስራኤላውያን ለብዙ አመት ሀገር አልነበራቸውም ተበትነው ነበር ግን የአባቶቻቸው አምላክ አልረሳቸውም አሁን ጠንካራ ሀገር ሆነዋል እኔ መቼም በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም እንደሚጎበኘን አምናለሁ !!!!
@@hannaseyoum384 እህቴ አላአዛር ሞቴ ኢየሱስ ከሞት እንደምያነሳው እያወቀ ነገር ግን እህቶቹ ማርያምና ማርታ ስላዘኑ እሱን አዘነላት እንባውን አፈሰሰ ሁሉን የማድረድ አቅም እያለው ስላዘኑ ሀዘናቸው ተካፈለ እኛ ደግሞ ሰው ብቻ ነን ደካሞች ነገሮች ተስፋ ያቆርጡናል የምሞቱን ስናይ ባልተጥፈጠርኩኝ ትያለሽ ሰው ነሽና አብራሃምን ማየት ትችያለሽ እግዚአብሔር ፍት ለፍት ያገኘው ሰው ነው ግን መታገስ አቅቶት ከአጋር ወለደ ምን ለማለት ፈልገ ነው ሁኔታዎቹ ይቀረራሉ ግን ሰው ነን ያቅተናል
ምርጥ የኢትዮፒያ ልጅ ኢንጂነር እግዚአብሔር ይርዳክ ዋው እደዚ ያለውን ቅን ሰው ያብዛልን
ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጤናእና እድሜ ይስጥህ እንጂነር
እግዚአብሔርይሰጥክ ወንድማችን
እማማ እንኩዋን ደሰ አለዎት
ኢንጅነር
ሙቾ ግራሲያ
ተባረክ ኢንጅር አልቅሸነበር የያየሗቸው ይችን እናት
ዛሬ አየሁት ቢዚ ነበርኩ ሰሞኑን ባለፈው አንድ ወር የሰጠነው አስተያየት መቶ ፐርሰንት ሰርቷል ከአንድ ወር በፊት አያትየው ebs በቀረቡበት ጊዜ ልጆቹ ሊገኙ የሚችሉት ስፔን አገር የሚኖር አበሾችን በመጠየቅ እና ልጆቹን ለአሳዳጊ የሰጠው ድርጅት ብለን ነበር። እንጅ ebs እነሱ አያዩም። እንኳን ደስ ያለወት እናታችን!
ይህ ጀግና ሰው ረጅም እድሜ ይስጦት ኢንጂነር
God bless ebs and all the supporters. Thank you for searching and reuniting families.
ልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ሥራ ነው ምትሰሩት የስንቱ እባ ታበሰ
One of the reason I like to watch this program is, it’s because of Yoni.
Thanks ebs 👌የስንቱን እንባ አበሳችሁ
ኢሄ ሠዉ ጥሩ ሠዉ ነዉ ኢትዩ ኢንፎ ላይ ሚገርም ታሪክ ያለዉ ሠዉ ነዉ
ፈጣሪ፡ይመስገን፡መጨረሻቸው፡ይመር፡ለመገናኘት፡ያቤቃቸው፡እንጂነር፡እናመሰግናለን
አገሬ ኢትዮጵያ ተዲህነት አዉጣልን የዘህሁሉ ምከኒያት ማጣትነዉ
በተለይ ለቢልልኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆኑ እህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በርታ መልካምነት ለእራስ ነው
እሰይ እልልልልልል ሁሌም የምስራች ነጋሪ ያርጋችው👋👋👋👋👋ተባረኩ
በጣም ድብቅ ሰው ጀዛከላህ ከይር ኢንጄነሩ
ድንቅ በሚል ይቀየርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ደስ ይላል እናታችን እንኳ ደስ አላችሁ
እንጂነር አስረስ ባለዉ እዉቀት የባቡሩ ፕሮጀክት ልክ እንዳሎነ እና እንዲስተካከል ሀሳብ ሰቶ፣ ጅቦቹ አላሰራ ብለዉት ካገር የወጣ ጀግና ኢትዮጲያዊ ሽሮሜዳ ያበቀለችዉ ሰዉ ነዉ።
በቀንነት ደምሩኝ
እንኳን ተገኙላቸው የኔ እናት አሳዝነውኝ ነበር
እደናተ አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን ያረብ የዉነት ቃላት የለኝም ለዚህ ሚድያ ተሳታፊወች በሙሉ ክፋ አይካችሁ ብቻ.እረጅም እድሜ ከጤና ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ያኑራችሁ
Inginer asress I respect you .you are kind and amazing person pls be continue .GOD bless you.yoni and Esegenet I have no words for your efforts be blessed.GOD is good all the time and there is no one else like him.
በጣም ደስ ይላል ግን እነሱ ግዜ ከወሰዱ አያታቸውን በሂወት እያሉ ቢገናኙ ጥሩ ነው ላሳደጋቸው በግልፅ ንገሮቸው አያታቸው እድሜያቸው ስለሄደ በቶሎ ይገናኙ
I am so greatful to hear this and blessed the family who rise those children they are in a good position.
በቀንነት ደምሩኝ
ተባረክ በእድሜ ዘመንክ ሁሉ ደስ ይበለክ
እንጅነር ጌታ ይባርኮት ጥሩ ስራ ነው የሚስሩት!!
Selhulume ngre ydegle mareyame lege egziabehare yimsegne❤❤❤❤❤❤❤❤
ቢልልኝ ታሪኩ ልብ ይነካል እግዚያብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ኡፍ መድሓኒዓለም ሆይ ተመስገን ።
Thank you Ingener and God bless you.
እንኳን ደስ ያላችሁ እኔም አባቴን በ22 አመት ነው ያገኛሁት
ኢቢኤስ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነዉ እንወዳችሆለን🇪🇹
በቀንነት ደምሩኝ