" አንድ ሆኜ መጥቼ ሺህ ሆኜ ተመለስኩ" በእንባ እና ሳቅ የታጀበ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 811

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 2 года назад +717

    ኢልሳ እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ አንቺ ወንድምሽን ፍለጋ ስትመጪ ዬናስ አባቱን ፍለጋ እኔደሞ ልጄን ፍለጋ መጥቼ ነበር እድል ቀንቶ ሁለታችሁም የምትፈልጉትን አግኝታችሁል እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ህልም አልተመለሰም እ/ር እረድቶኝ እኔም ልጄን አግኝቼ ለመደሰት እንዴያበቃኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 года назад +8

      አይዞሽ እዉነት ተደቡቆ አይቀረም ሁሌም እዳስታወስኩሽ ነዉ ጠከረ በይ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 года назад +5

      ayzosh

    • @negusuwebeshetnegusu7463
      @negusuwebeshetnegusu7463 2 года назад +2

      Yemsrach misir አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እፀልይልሻለሁ በርቺ
      ይቅናሽ!!!

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 года назад +12

      ኢንሻ አላህ አላህ ከሪም ነው ጥሩ ያስማችሁ የዛሬ ሳምንት የእናንተ ደስታ እያለው

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад +5

      አይዞሽ አንቺም አላህ ያስገኝልሽ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 2 года назад +36

    ደስ ሲል በማረም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይግጭ 😍

  • @halimaendress1672
    @halimaendress1672 2 года назад +98

    ወላሂ በእንባ ነዉ የጨርስኩት እንኳን ደስ ያላችሁ መችም የሸቃሊት እባ ዉሃ ነዉ 😭😭😭

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 2 года назад +9

      አይዞሽ ማልቀስ ምን ሊፈይድ ብለሽ ያውም በስደት ጠንካራ ሁኑ በስደት ያላችሁ እህቶቼ

    • @selamminilik9610
      @selamminilik9610 2 года назад +3

      ክክክ አይዞን ዉደ

    • @almealme3348
      @almealme3348 2 года назад +1

      አይዞሽ ገለቴ

    • @burtukana5675
      @burtukana5675 2 года назад +2

      በጣምውደዋ

    • @fatumamohammed7340
      @fatumamohammed7340 2 года назад +1

      አይዞን አይዞን

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 года назад +30

    ህይወት ግን ተቃራኒዋ ብዛቱ ደስታ ለቅሶ ማግኘት ማጣት ብቻ እንኳን ተገናኛችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ያማረ ይሁን

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +33

    ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለበት ኢትዮጵያ በተለይ ወሎዮዎች ደስ ሲሉ እኮ እንባ ከደስታ ጋ መዋደድ እንደዚህ ነው ከጎረቤት ጋም 🙏🙏🙏 ተመስገን

  • @Yewb_112
    @Yewb_112 2 года назад +16

    ዬኒና ፀጊ ስራ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ የሰጠቻችሁ መልካምነት ነው።አለም የሚያውቃችሁ በዚህ ነው ተባረኩ መልካምነታችሁ አይወሰድባችሁ ።ተባረኩ

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +24

    ጎረቤቶች ግን ደስ ሲሉ ኢትዬጵያዊነት 😭😭😭👈እንደው ፍቅሩን ይመልስልን ሞት በቃን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 2 года назад +97

    የጓደኝነትን እና የጉርብትናን ዋጋ ከስጋ ዘመድ ባላነሠ እንደዚህ አጥብቆ ለያዘው ላከበረው እንደዚህ በደስታም በመከራም ሲታይ ደስ ይላል ። ይሄንን ባህላችንን አጥብቀን እንያዝ እንዳይጠፋ ። እንኩዋን ደስ ያላችሁ 🙏😍

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 2 года назад +6

    ebs በዚህ ዓመት የምተሰሩ ሁሉ እኔጃ ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ያረብማንአለኝያላንተ
    @ያረብማንአለኝያላንተ 2 года назад +8

    ማሻ አላህ እንኳ ደስ አላችሁ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ የebs አደራሻ ማገኘት እፈልጋለሁ የምታውቁ ከላችሁ ተባበሩኝ እኔም የጠፍች እህት አለችኝ አላህ እንዳገናኘኝ ዱአ አደርጉልኝ እናት አባት እህት ወድሞች ይችን ቀን የምናፍቅ እህታችሁ ነኝ!!!

  • @kalkidandereje4024
    @kalkidandereje4024 2 года назад +14

    ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለህ ዬኒ በጣም አዛኝ ሩሩህ ነህ ታድለህ አ/ር ጤናህ ይስጥህ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 года назад +11

    ዮናስ እድለኛ እሄንን ፀጋ የእግዚያብሄር ስለሰጠ ምስጋና ጤና ከባለቤት ከልጆቹ ጋር እድሜ እድለኛ ናቸው አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 2 года назад +10

    እንደዚህ እምንተዛዘን ህዝብ ሆነን ጨካኙን ሰው የሚጨፋጭፋውን ያጥፋልን በጣም ደስ ብሎኛል ኤልዛ ቤተሰብሽን በማግትሽ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +29

    ኢትዮጵያዊነት እድህ ነው ጎረቤት ጉዋደኛ አብረው ለመደሰት የመጡት ሀይማኖት ሳይለያቸው ማሻአላህ እኛ እንደዚህ ነው የኖርነው ወላሂ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад +9

    ሀዘንና ደስታ የአንድ ሳኒቲም ሁለት ገፆ ናቸው እና እንኳን በሰላም ተገናኛችው አጋጣሚ እንድህ ናት ህይወት እናትሽ ኖረው ኖረው በዝች ቀን በዝች ቅስፈት ይሄን ደስታ ሰያዩ አረፉ ይሄም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ሁሉን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሞቱት ነምስ ይማር ላሉት ዘጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ሁሌም በሀዘን ሳይሆን በደስታ በአለም ያገናኛችው
    በተረፈ አብረው ለመጡ ጓደኞች ክብረት ይስጥልን እትዮጵያችን ይች ናት ኢስላሙም ክርስቲያኑም አብሮነትን ነው ለፖሎቲካ ትርፋቸው አንዴ በበሄር አንዴ በሀይማኖት ያፋጁናል እንጅ

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 года назад +26

    እንኳን ደስ ኣለሽ ደስ ኣላችሁ
    ዮኒ እና ጓደኛህ ለናንተ ያለኝ ክብር በቃላት መግለጽ ይከብደኛል
    ኣኣናንተ የሃገር ሃብት ናችሁ🇪🇹🇪🇷🇸🇴

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 Год назад +5

    ይሔ መቼም ልብ ላለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ወላጆች እባካቹህ የግል ስሜታችንን ወደ ጎን በማድረግ የልጆችን ህይወት ጎዶሎና በጥያቄ የተሞላ እንዳይሆን እንጣር የተገናኛቹህ እንኳን ደስ አላቹህ ኢቢኤሶችም ተባረኩ በርቱ መልስ የምትጠብቁም መልካም እድል

  • @libamset
    @libamset 2 года назад +48

    ❣️የኢትዮጵያ ህዝብንም ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የሚያገናኝና በፍጹም ይቅርታና በፍቅር የሚያስተሳስር ዘመን ይምጣልን ❣️

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 года назад +43

    አወልዬ!!
    አከበርኩህ ትልቅ ንግግር ነው!!
    አጭርና ግልጽ ደስ የሚል መሳጭ ፕሮግራም ነው!!
    ኢ ቢ ኤሶችን እ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ 🥰🇪🇹🙏

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +12

    እንኳን ደስ አላቹ ወሎ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶና ተፍቅሮ ሚኖርበት

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 2 года назад +29

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለናትሽም ነፍስ ይማር

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 года назад +34

    እንኳን ደስ አለሽ አንች ደስ ስላለሸ እኔም ደስ አለኝ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 2 года назад +10

    jossy in the house የጀመረው ቤተሰብን የማገናኘት በጎ ስራ ነው በጣም ሊመሰገን ይገባዋል።

  • @ቢሊሴረታ-ዐ6አ
    @ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 года назад +59

    ምናለ ሁሉም ሶሻል ሚድያ እንዲ ለመልካም ተግባር ዉሎ ሀገራችን ላይ ሰላም በወረደ ብዬ ተመኘሁ የሀገሬን ሰላም ፍቅር ናፈቀኝ እባካቹ ኦሮሞ አማራ ትግሬ በኮመንት ስድድብ እናቁም ብሽሽቅ መናናቅ ይብቃ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት በጋራ እንዘን እንጂ መሰዳደብ መረጋገሙ ለዉጥ አያመጣም አንድ ስንሆን ነዉ እሚያምርብን

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 года назад

      ተባረኪ እህቴ ሁሌም በቤትሽ ይደሰታና ሰላም ይሙላ። ጌታ እየሱስ የልብሽን መሸት ይሰጥሽ

    • @yeabsirashiferaw36
      @yeabsirashiferaw36 2 года назад

      እውነት ነው ብልፅግናም ሰውን ከማጋጨት እና ከመግደል ቢቆጠብ መልካም ነው

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you media Like this du another's media tooking stoped

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +20

    ኢቢኤሶች ዬኒዬ ፀጊ ፍቅር በጠፋበት ሠአት የምትሠሩት መልካም ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ተባረኩልኝኝኝኝኝ

  • @m.tu.lo..49
    @m.tu.lo..49 2 года назад +8

    ዩኒየ ከባድ ሰው በምን ቃል ልግለጽህ?
    እውነት ለፈጣሪ !ሀብታችን ነህ። ስልህ!

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 года назад +18

    ኡፉፉፉፉ ህይወት እንደዚህ ነው ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 года назад +6

    ይህንን ፕሮግራም ሁሌም በደስታና በእባ ነው የምጨርሰው ወላሂ እጅግ በጥም ልዩ ፕሮግራምነው ቀጥሉበት

  • @negusuwebeshetnegusu7463
    @negusuwebeshetnegusu7463 2 года назад +12

    ኤልሳ እንኳን ደስ አለሽ እነ ዮኒ ይህ ፕሮግራም ይቀጥልን !!!!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +3

    Ebs ልትመስገኑ ይገባል 🙏🏿
    እህቴ ኤልሳም የተደበላልቀ ስሜት ቢሆንም እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ❤አይዞሽ እሺ? ህይወት እንዲህ ናት !

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +14

    በስማም ለሞቱትም ነፍስ ይማር እናንተም እግዚአብሔር ያፅናችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 года назад +9

    ተባረኩ ኢቢኤሶች እነ ኤልሳ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +2

    ዩናስ ንፁህ የጤፍ እጀራ ነህ መልካምነትህ ልዩ ነው እኔ ሰው ሲያለቅስ ማየት አልወድም እናቴ ከሚያለቅስ ሰው ጋር እያለቀስኩ አይኔን ታመምኩ እናቴ

  • @abichgigna9385
    @abichgigna9385 2 года назад +5

    እንኳን ደስ አላቹህ በጣም ደስስ ይላል
    እየን ነገረ ሳይ ሁሌ በይወቴ ውስጥ አድ ነገረ ትዝ ይለኛን የጎደኛይ ወድም 1991 አ/ት አድስ አበባ የካ ሚካየል ቦን ሰፈረ
    ላይ የ7 አመት ልጅ ተሰረቆ ቀረ ሙቶል አለ አይታወቅም
    የልጁ ቤተሰብ እስራኤል ይገኛሉ
    (የልጁ ስም ጎድው ተረፈ ይባላል)
    እኔም እስራኤል ነኝ።
    የፈስ ቡክ wubehn jegena
    ፈጣሪ ያውቃል--------

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +20

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራቸው ያላቸው

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 года назад

      ruclips.net/video/xcBFGtg6JOI/видео.html

    • @lala1793
      @lala1793 Год назад

      እንኳን አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ጥሩ ሰራ ነው እየሰራቸው ያላቸው

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ተመስገን 🙌🙌🙌እህቴ እንኳን ደስ አላቹ ለእናትሽ ነፍስ ይማርልሽ በርቺ የኔ መልካም ❤🕊

  • @rahma.3538
    @rahma.3538 2 года назад +12

    ስታለቅሱ እማለቅሰው ስትስቁ እምስቀው ነገርስ እንኳን ደስ አለሽ 😍

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 2 года назад +16

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ባጋጣሚ መምህሬ ጋሽ አወል በጣም ደስብሎኛል ስላየሁህ የኔ መልካም

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ እህታችን የእናትሽ ነፍስ ይማር

  • @sumayaassumi326
    @sumayaassumi326 2 года назад +12

    የኔ ኢትዮጵያዊያንወች እንኮዋን ደሥአላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 2 года назад +1

    ዮኒ ተባረክ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ ከከፍው ጋር ተከፍተህ እያስለቀስከን ለሰወች ደስታ ትፈጥራለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ልጆችህ ዮባረኩ

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial 2 года назад +6

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያን በእናንተ ውስጥ ነው የማያት ዘመናችሁ ይለምልምልኝ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +6

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት እንዴት ደስ ይላል ።ውይ ወንድምዬ አንጀቴን በላኸኝ እሩህርህ ነህ ዛሬ የደስታ ቀናችሁ ነው። እግዚአብሔርዬ ፍቅር እና ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን።

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    እንኳን ደስ አላችሁ የሀገሬ ሠወች አወሌ በዚህ አጋጣሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛኝ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Год назад +2

    ኢብየሶች የኔ ውዶች ካናዳ ሁኚ ነወ የምከታተላችሁ እናንተ ከእግዚአብሔር በታች ለህዝብና ለሀገር መዳህኒት ናችሁ የኔ የዋሆች እንባ ዝም ብሏ አይመጣም የዋህነታችሁንና የሰው የልብ ሥብራት የሚገባችሁ ድንቆች ጌታ ይባርካችሁ

  • @alhamdulillah2580
    @alhamdulillah2580 2 года назад +1

    የሰውን ደስታ ከማየት የበልጥ ምን አለ ፀጊየ ና ይወኒ መልካምነታችሁን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ ሂወታችሁን በሞሎ በደስታ ያኑራችሁ

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 года назад +11

    ይህን ፕሮግራም በጉት ነው የምጠብቀው
    እንኳን ደስ አላችሁ

    • @gelayebekele3512
      @gelayebekele3512 2 года назад

      በስመሐም አልቅሰን ሞትን እኮ እንኳን ደስ አላችው።

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 2 года назад +7

    እንካን ደስ አለሽ የወሎ ሰው ፍቅር ነው ተጋብቶ ተዋልዶ በጉርብትና ሃይማኖት ዘር ሳይመርጥ መኖር የሚችል የውሃ ሕዝብ ነው

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Год назад +1

    እንኮን ደስ አላችሁ አወሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ሰፊ ሰው ነህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርገው 🤲🤲🤲🤲

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ኤልሳየ በእናትሽ ሞትም እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጥሽ

  • @tub8577
    @tub8577 2 года назад +8

    በጎጎት እኮነው እመጠብቅ ይችን ቀን እንኳን ደስ አላችሁ🙏🥰

  • @itslilyy4154
    @itslilyy4154 2 года назад +7

    እዚህ ቤት በመጣሁ ቁጥር በለቅሶ ራሤን ያመኛል😭

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 года назад +4

    ኢቢኤስ ተባረኩ! አይዞሽ ሕይወት እንዲህናት።

  • @bunsgonadar4995
    @bunsgonadar4995 2 года назад

    እግዚአብሔር ክብዙ ነገር ይጠብቃችሁ እላለሁ:: የብዙዎችን ታሪክ እክታተላለሁ ክአሜሪካ: እኔ ወላጂ የለላት ሕፃን ክጎንደር ደብረታቦር ውረዳ ህፃናት ማሳደጊይ ነው የተስጠኝ : ምንም ዘር እንደለላት ተነግሮኛል እኔ ግን አላምንም ዝር እንዳላት እጠራጠራለሁ ብዙ ግዜ እየሞክርኩ ተስፍ ቆርጭ እተዋለሁ በሌላ ግዜ ደግሞ ሥባዝን አድራለሁ :: ልጄ ሥትመጣ 4 አመት ነበረች አሁን የ 20 አመት ቆንጆ የ 2 አመት honor University student ናት ::ውላጅ እንድለላት አውቃለሁ ግን የቀሩትን ዘሮቿን ለማግኘት እየጣርኩ ነው:: እሳ ግን ማውቅ አትፍልግም እኔም ግዜን እየጠበኩኝ ነው ክየት እንደምጀምር ግን አላውቅም : እኔ ምኞቴ ይህን ፐሮግራም የሚከታተሉ በድርቦታቦር ወይንም በወሉ አገር የሚኖሩ ከአሉ እነሱ ቢጀምሩልኝ ቀላል ይሆን ነበር እላለሁ: እናታ ውሉ አባታ ድርቦታበር ነው: እንደ ታሬኳ : የልጄ ስም ትእግስት አዳነ ትባላለች: ይህን ታሪክ የምታውቁ ከአላችሁ እንድትረድኝ እጠይቃለሁ::since then God bless you all.

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 2 года назад +4

    እንኳንደሥ አለሽ እህቴ ኮመታሮች እታችባለውቁጥር ማገኘት እችላለሁ እንደ EBS ቴሌቪጅንጋዜጦችን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +6

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 года назад +11

    ሺአመት ኑሩልን ኢቢኤሶች

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 года назад +1

    እኔ ግን ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው ምንይሻለኛል ወላሂ የእንባዬ መብዛት እንኳን ደስስስአላችሁ ዮኒዬ የኔ መልካም አላህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፀድዬ ጎበዝ ነሽ መድረክ ቆፍጠን ያልሽ

  • @addisulema5441
    @addisulema5441 2 года назад +1

    የኔ ጌታ እኛ ከጎንሽ ነን ሲል እግዚአብሔር አገራችን ይባርክል ለዚህ ነው አገሬ እንድገባ ውስጤ የሚረበሸው ጎረቤቱም ዘመድ ነው

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +7

    እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም መገናኘት ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 2 года назад +1

    ዮኒ ይች የሻምፖኝ ሰአት ስትደሰት ማየት ያስደስተኛል ። ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲደሰቱ ላንተ ክብር አለኝ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +14

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዋው የ ወንድሟ ጓደኛ የተናገረው በጣም የደስ ይላል 👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +3

    የቅዳሜ ከሰአት ድምቀቶች እንኩዋን ደህና መጣችው ፈጣሪ እምባን ያብሳል ኤልሳ በአንዱ አዝና ብታለቅስ በአንዱ ደስታ እንኩዋን ደስ አላችው የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @ዜድወሎመቅደላከዱባይ
    @ዜድወሎመቅደላከዱባይ 2 года назад +5

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ከዚህ በመቀጠል ሁሌም ይህንን ፕሮግራም ሳይ የሚያስለቅሰኝ ነገር እኔም አጎቴ 30አመት ከጠፋ አያቴ ወይም እናቱ 30አመት አልቅሳ አልቅሳ ወደ አኼራ ሄደች (አረፈች 😥😥😥ይህንን ለማየት አልታደለችም አጎቴ ግን ከ30አመት በኋላ አገኘነዉ አያቴ ግን ሳታየዉ አረፈች 😥😥😥😥😥😥

    • @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
      @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 года назад

      አላህ ይሰብርሽ እሳቸውንም አላህ ይራህማቸው
      አጎትሽን አላህ ረሚውን ያስርዝመው እንኳን ደስ አላችሁ ዱኒያ እንዲህ ናት

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 года назад

      እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪውን እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +2

    ኤልሲ እንኳን ደሰ አላችሁ የእናታችንን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 2 года назад +15

    የአላህ ስራ እሄ ነው ባዱ ሲጎለን ባዱ ይሞላልናል
    እኔም ተስፋ አለኝ እህቴን በናተ ጣብያ ቀርቤ እደማገኛት

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 года назад +14

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ኢቢኤስ ቲቢ

    • @adugnaborja481
      @adugnaborja481 2 года назад

      የአቶ ግሩም ሀይሌ ቤተሰቦች አገናኑን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @zbethiotube4716
    @zbethiotube4716 2 года назад +48

    ያረብ እደው ይህ ብሮግራም እኔን ብቻነው የሚያስለቅሱ

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 года назад +2

      ወላሂ ሁላችንንም ነው

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 Год назад +1

      ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ቲስቁ እስቃለሁ

    • @Amare27
      @Amare27 7 месяцев назад

      አለማልቀስ አይቻልም😭😭😭

    • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 7 месяцев назад

      እረ ምን አችን ብቻ እኔ ይሄው እራሴን በሽተኛ ሆንኩ እያለቀስኩ

  • @የማያልፉየሚመስሉትቀኖችአ

    ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰዉ❤

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 года назад

    እኔም ደስ ብሎኛል ወንድሞቼን አገኘው ጌታ ይባረክ

  • @Kaki7423
    @Kaki7423 2 года назад +5

    እማ የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለሽ 😭😭😭😭ግን የእናት ሞት ከባድ ነው 😭😭😭እኔም እናቴን በስደት ዓለም 😭😭😭ሆኘ ነው ያቱዋት 😭😭😭በርታ በይ 😭😭😭

  • @Amethystlife8910
    @Amethystlife8910 2 года назад

    የምታስተላልፉት ፕሮግራም በጣም ይገርማል
    ደስ ሲል
    እስቲ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝና ቢሳካልኝ ልሞክር ማን ያውቃል
    ወንድሜ ወታደር ነበር እናም ወታደር ቤት እያለ ሁለት ሴትና ወንድ ልጆች እንደወልደ ለእናቴ ነግሯታል የተወለዱት አሰብ ነው ።
    ነገር ግን ምንም አይነት ፎቶ የለንም ስማቸውንም አናውቅም ምን አልባት በናንተ በኩል እናገኛቸው ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
    አምላክ ይርዳን !!!

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 2 года назад +1

    የኔ አወሌ የእማየ ዘር የኔ የኔ የኔ የኔ አወል ከእረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛ ጋሽ አሸብር ቲቸርየ ምን ያክል እደማከብር አላህየ ይወቀዉ ወፈጭ ትምህርት ቤት ያለ አንተ አይደምቅም ነበር በፈገግታህ በመልካምነትህ ምንም የጎደለብህ አትመስልም ይገርማል ደስታህ ወላሂ ዉስጤን ሰርስሮ ነዉ የገባዉ እንኳን እንኳን እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካም ሰዉ አወሌ እረጅ እድሜ

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 2 года назад +1

    ያረቢ ኢሄ ኢትዮጵያዊነት ጠብቅልን

  • @luliib800
    @luliib800 2 года назад +10

    Congratulations to you all 🇪🇷

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 года назад +2

    ውይ አዛኝ ወንድም ስላለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላህ ደስ ይላል ለሀዘንሽም ፅናቱን ይስጥሽ መፅናኛም ያገኘሻቸውን ቤተሰቦችሽ ይሁኑሽ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla2910 2 года назад +3

    ሡበሀን አላህ በጣም ይገርማል አብሽር እህቴ ሁሉምነገር አላህ የፈቀደውነው የሚሆነው አልሃምዱሊላህበይ

  • @seadahassan2629
    @seadahassan2629 2 года назад

    አብሮ ያለው አልተፍቀረ የተለያየው ይፈላለጋል ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 года назад +8

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲ 😭😭የእናታችን ነፍስ ይማርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад

    መታደል ነዉ እሂንን ያክል አመት ተለያይታቺሁ በመግናኛታችሁ ድስ ብሎኛል

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +2

    💔😭😭😭😭😭አይይይይይ ህይወት ከባድ ነው
    ኢቢስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ደስስስስ አለሽ እህታችን አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እናታችሁምነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @tigestmengistu2436
    @tigestmengistu2436 2 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደሳላችሁ እናታችን ነብሳቸሁን ይማር ቅዳሚ ከሳቶች እግዚአብሄር ውላታችሁን ይመልስ

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 2 года назад +1

    እንኳን ለመገናኘት አበቃቹ ተመገን ደሲላል ዮኒዬ ምርጥ ሰው🙏🏽

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +4

    ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡እንኳን ከወንድምሺ፡ተገናኘሺ

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +12

    እናቴን እያመመብኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ከባድ ነው እኔም መሄድ አልቻልኩ

    • @mmmm-nr6vs
      @mmmm-nr6vs 2 года назад +2

      አላህ ያሽርልሽ የኔእህት ዱኒያመቸም አትሞላም ለመሄድ ሞክሪ

  • @cfff5426
    @cfff5426 Год назад

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲዬ ebs በጣም ልተመሰገኑ ይገባል ፈጣሪ ያክብራችሁ።

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 года назад +2

    የህይወት መንታ ገፅ ይገርማል እንኳን ተገናኛችሁ ።።

  • @aaaa4703
    @aaaa4703 2 года назад

    የአላህ ወይም የፈጣሪ የኢትዮጵያን ሥጦታ ናቸሁ

  • @alemasefa1372
    @alemasefa1372 2 года назад

    ኢቢየሶች እንኩዋን ደስ ያላችሁ እናንተ እኮ በሰው ሀዘን የምታዝኑ በደስታው የምትደስቱ የሰው ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መድሀኒትነታችሁ ይብዛ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ።

  • @Lion-xs3tv
    @Lion-xs3tv 2 года назад +6

    What a special Reunion congratulation to the family. Ethiopian culture is unique Christians and Muslims will always remain, brothers and sisters, one love to mama Africa.

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад +3

    ኢቢኤሥ በጣም ልትመሠገኑ ይገባቹዋል ደስ ሢል
    ለቅሦም ደሥታም ሆነብኝ እንኳን ደሥ ያላቹ ኤልሣና ቤተሠቦችሽ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад

    በእውነት እግዚአብሄር ይመሥገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን
    ሁሉኔም በእርሱ ቸርነት ነው ሚከናወነው

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 года назад +4

    እንኳን ደስ አላችሁ አስለቀሳችሁኝ ከምር
    ወንድማችን አወል ከምር ምርጥ ሰው ነህ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @ethiopia9559
    @ethiopia9559 2 года назад

    የአላህ አንድም በሞት ስታጪ አንድም ስታገኛቸው ደስታው እና ሀዘኑ የተቀላከለ ነው ቢሆንም የማይሞት የለም ምትፈልጉው ወድምሽ ስላገኘሺው እኳን ደል አለሽ የኢቢኤስ ባልደረባውች ሰራተኝች በሙሉ ክብር ይገባቹሁል ኩበሩንል ።

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 года назад +6

    እንኳን ደስስስ አላችሁ እሰይ እመብርሃን አንቺን ይዞ ማን አፈረ
    እኔም በደስታ ፍድሽድሽ እያልኩኝነው
    ለሞቱት ነፍስ ይማር ፅንቱን ያድልልን ለልጆችም።

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +1

    ኤልሳ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያጽናሽ.

  • @mareshet5063
    @mareshet5063 2 года назад

    ዬኒ! ዬኒ! ዬኒ! ቃላት የለኝም አንተን ለማድነቅ: (የተባረክ! ደግ! ቀና! ልበ ብርሃን.... በቃ ልዩ ነህ) በዘመንህ ሁሉ ቸሩ መድኃኒአለም ጤና ፍቅር እና ሰላም ይስጥህ🙏🏿🌹🙏🏿🌹🙏🏿🌹

  • @እሙነኝየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 года назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል
    ወንድማችን አሸብር እህትህን ፍለጋ የከፈልከው መስዋእት መንከራተትህ በእውነቱ ምንም እንኳን ባይሳካልህ በሰአቱ ሳላደንቅህ አላልፍም
    ለሁሉም ግዜ አለው እና ሰአቱ ደርሶ አይን ለአይን በመገናኘታችሁ ደስ ብሎኛል