የምስኪኗ እናት እንባ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 684

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +140

    ዘንድሮ የናቶች
    የአባቶች
    የልጆች እንባ በዛ 🥺😭
    እኛም መስማት አብረን ማልቀስ ሰለቸን 😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ፍረድ ለተበደሉት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 года назад +2

      ወይሀገራችንየማይሰማየለምየሴትሌባፍጣሬይፍርድባት።ሰደትትከራትውሰደትንይየውይቀዎል

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      ኡኡኡኡኡኡኡ አረረረረረረረ እዉነት ነዉ ለእግ ይቅረቡልን

    • @ngubefkadu5370
      @ngubefkadu5370 2 года назад +2

      መሲዩ ይህች ሴት ብህግ ተይዛ የመጨረሻ ለቅጣት መቅረብ ኣለባት ኢንደነዝህ ኣይነቶች ናቸው ስውን ኣግርን፡ኢንዲናማርር ይሚያረጉን

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 2 года назад +113

    ይህ ሁሉ ፍትህ ስለሌለ ነው ሰው ፍትህ ፍለጋ ነው እንደዚህ ወንጀለኛ የሚጫወትበት ፍትህ ፍትህ ፍትህ የኢትዬጵያ የህግ ባለሙያዎች የት ናችሁ

    • @yetenayetnega9020
      @yetenayetnega9020 2 года назад +4

      አይ የህግ ባለሙያ በገንዘብ ተደራድረው ይሸጡሽ አይደል እንዴ?በእርግጥ ጥቂት እውነተኞች አይጠፉም።ነገር ሁሉ ጭምልቅልቅ ብሎ የለም እንዴ ፍትህ የሚባል ወዴት ነው።እግዚአብሄር ፍትህና ዳኝነት ያድርግ ይፍረድ እንጂ።ከላይ እስከታች የተበከሉ ግፈኞች አረመኔዎች እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏እዉነት ነዉ እንባቸዉ ይታበስ የእናቶች እንባ እኛን አቃጠለን

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 2 года назад +1

      የባንክ አካውቷ ማስረጃ አለ ፍትህ ለናታችን

    • @kahsayambesader2995
      @kahsayambesader2995 2 года назад

      They are busy with corrupting others and themselves.

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 года назад +54

    የኔ ናት እኔ ምንም የለኝም የ 3 ወር የ3 ልጆች የት/ ቤት አልከፈልኩም ግን እንቅልፍ እንድተኛ አካውንት ላኪልኝ 1 ሺ ብር አስገባልሻለሁ

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 2 года назад +25

    ሰርካለም ሥራሽን እግዚአብሔር አይቶታል:: ገንዘባቸውን መልሰሽ ምህረት ለምኚ::

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 года назад +146

    ፈጣሪ እንባዎትን ያብስ በእርግጠኝነትም ይታበሳል ኢትዮጵያን የሆኑ ምርጥ ወገን አሎት ይህን አይቶ ዝም አይሉም!!

    • @adanechmola4606
      @adanechmola4606 2 года назад

      እግዚአብሔር አምላክ በርጅናቸዉ ማረፊያ ይሁናቸዉ የቅኖች አምላክ ይፍረድላቸ።

  • @አኪያሮሆቦት
    @አኪያሮሆቦት 2 года назад +42

    አቤት አቤት ጉዳችን እኛ የኛ ሃገር ሰዎች በክፋት የተለወሰ እንጀራ ነው እንዴ ምንበላው ምን ጉድ ነው አያምጣ ጌታ ሆይ ሰውረን 😢 የሰው እንቧ እንዲ እያፈሰስን ይኸው በክፋታችን ጥግ ምድርን በደም አጠባት አቤቱ ማረን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +33

    በእውነት በጣም ልብ ይነካል ያማል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድብሽ የእናታችን እንባ ከመንገድ ያስቀርሽ ሌባ በእውነት ያሳዝናል በጣም 😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 года назад +17

    አይዞሺ የኔ እናት አታልቅሺ የሰው እንባ እሳት እንደሆነ ስላልገባት ነው እንጅ ቢገባት ኖሮ እንደዚህ አታድርግም ነበር ገንዘብ አምላኪ ሰወች ጠብቁ ለጊዜው ይመስላችኋላ እንጅ የሰው ሀቅ የሰው ገንዘብ እሳት ነው የራስዋንም የዞባት እንደሚሆድ አልገባትም የገንዘቡን ብዛት ነው ያየችው እናትየ ይጠብቁ ፍርድ ከፈጣሪ ልጆትን እግዚአብሔር ይማርለወት ኮሜት ካዩ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ያዳምጡ

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 2 года назад +34

    የኔ እናት አይ በኖርኝ እና በስጠዎት እደዉ አፈር ብይ ብሩን የወስድሺዉ እድሜሽ ይጠር😭😭

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 2 года назад +42

    ውይ እናቴ ተባብረን እንባቸው ብናብስ ቢያንስ የተበሉት ብር አምስ ት አስር ብለን የኔ እናት አሳዘኑኝ

  • @beniakalu7806
    @beniakalu7806 2 года назад +65

    እግዚአብሔር ሲያጋልጣት ሲል ነው እስካሁን የሰራችውን ጉድ የስንቱን እንባ ይኖርባት ይሆን እግዚአብሔር እንባዎትን ይፋረዳት እናትዬ♥♥♥

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      መሲ በናትሽ ይህ ነገር እግ ጋር መቅረብ አለባቸዉ በፈጣሪ ስም እንለምናችሁ አደራ መሲሲሲሲሲሲሲ😭😭😭😭

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 2 года назад +42

    እፍፍፍፍፍፍ እኔን በጣም ነው የሚያሳዝነው የኔ ከርታታ እናት በጣም ነው ውስጤን ያሳዙኙን ሰው ግን ለምንድነው የተጨካከነው 😭😭😭😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      ፈጣሪ ልባችንን ይመልስልን

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 2 года назад +53

    ሰርካለም እውነት ገንዘባቸውን ባትመልሽ መድሀኒአለም በሩን ነው የሚዘጋብሽ እድሜሽን ሁሉ ተቅበዝባዠ ትሆኛለሸ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +22

    ጌታየ እዘንልን የናት የህፃናት የሀገር ለቅሶ መስማት ማየት ከባድ ነው ።የተጨነቀውን ሁሉ ፈርጂልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      አሜን አሜኖ ፈጣሪ ይደረስ

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +31

    #ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እዴህ ብለዋል#የተቸገረን እርዱ#የተራበን አጉርሡ#የታመመን ጠይቁ#ህፃናት እና ሴቶችን አትበድሉ#የየቴሞችን ንብረት አትኩ#የቴሞችን ተከባከቡ#ሠሉ አለ ነብይ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ

  • @hibretmulu2440
    @hibretmulu2440 2 года назад +31

    የሰው እንባ ያለባችሁ በሙላ ዘመናችሁን ሙሉ ሀዘን ይውረሳችሁ የሀዘን ድንኳን ከደጃችሁ አይነቀል

    • @aseyaabedu8076
      @aseyaabedu8076 2 года назад

      አሚንንንንንን እማ አሚንንንንንንንን አይ ኑሮቸው ሁሉ የተቃወሰ ይሁን

    • @aynutube7552
      @aynutube7552 2 года назад

      አቤት የሰው እምባ እግዚኦ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 2 года назад +8

    የሀገሬ ሊጆች የክፉ ጌዜ ደራሽ ቅን ወንድሞቼ እህቶች የእናታች ን እባ እናብስ

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 года назад +26

    ደሃ እና ምስኪንን የሚነካ ዘርማንዘሩ አይባረክም ::እንባቸው እድሜ ዘመንሽን እሳት ሆኖ ያቃጥልሽ ዘምንሽን ሁሉ የበላሽባቸው ገንዘብ ያለሽንም ይዞ ይሂድ አቦ

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 года назад +10

    አይዞሽ😥እናቴ ለሷ ይባስ እንጅ የአንች እንባ ይታበሳል ብዙ መልካም ሰው አለ

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 2 года назад +17

    ኡፍፍ የኔ እናት አይዞዎት እናት ና ሀገር ስታለቅስ አንገት ስንደፋ እንደማየት ምን የሚያም ነገር አለ አይይ ፍትህ ከቶ የት ይሆናል መገኛው ሰው ሆነን ተፈጥረን ግን ከሰውነት የወጣን ሂሊና ቢሶችን ሰው በሚለው ቃል ለመጥራት ይከብዳል!!

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 года назад +14

    እሄን እንባ አይተው ደጋግ እትዮጵያኖች ዝም አይሉም እማ የኔ ስደተኛ ከርታታ 😭😭😭😭😭💕

  • @wasyojoseph3146
    @wasyojoseph3146 2 года назад +15

    I appreciate wonderful journalists for mother all people behind you

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 года назад +26

    የሰው እንባ አይቀርም አይዞት🙏🙏🙏

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    የኔ እናት የኔ እባ ሽግዜ ይፍስሰ እናትየ አይዞሽ እግዚአብሔር መፍትሄ አለው ይፀልዪ እማየ

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 года назад +1

      😭😭😭የሌባዋ.እንባ.ድም.ሆኖ.ይፍሰስ.ምንም.አይጠቅማትም.ፍርድ.ከላይ ነው😭😭😭

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 года назад +8

    እር እንደው ዘንድሮ የእናቶች እንባ የአባቶችእንባ ሀገራችን ሆዳሞች በየቦታው ተስግስገው እንዴት ምስኪን ፍትህያግኝአይዛሽ እናቴ ፀልይበት እማምላክታምሯብዙነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ7ተ 2 года назад +1

    መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚስኪኖችን እንባቸዉን ስለምታብሽ።

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 2 года назад +19

    የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ ዘንድሮ ሚታመን ሰው የለም😢😭😭

  • @መሀተቤንአልበጥስም-ጸ3አ

    እግዚአብሔር ይድረስሎት የኔ እናት ሲያዛዝኑ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስንቱ ጨካኝ አለ በየቤቱ በፈጣሪ ስም 😥😥😥😥😥😥

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +10

    አይዞት የኔ እናት ፀበል ይዉሰዱ ይፈወስልወታን የኔ እናት

  • @bestone4161
    @bestone4161 2 года назад +11

    የኔ እናት አይዞትን ፈጣሪ ፈራጅ ነው ። የልጆት ጤንነት ግን መተት ነው የምቀኛ ስራ ነው ፀበል ውሰዱት

  • @sofiyaayalew1432
    @sofiyaayalew1432 2 года назад +18

    አላህ ይድረስሎት እማዬ አብሽሩ😭😭😭

  • @honeyselametube
    @honeyselametube 2 года назад +59

    እግዚአብሔር ፡ ይፍረድብሽ ፡ አይዞሽ ፡ እማማ🙏🏼

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 года назад +37

    ዘንድሮ ጆሮ የሚጠልዝ ነገር ብቻ ነው የምንሰማው 😭😭😭😭

  • @kadhrakhadhra8495
    @kadhrakhadhra8495 2 года назад +8

    ያአላህ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ የኔ እናት😭
    ግን ለሌቦች መንግስት መላ ያምጣልን የሰረቀን እጁ ይቆረጥ እሚል አዲስ ህግ ያውጣልን በአላህ😭

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy8343 2 года назад +2

    መሲዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ
    አንች የምትለቂያቸውን ስፈልግ ነው የምውለው ቆራጥነትሽን በጣም ነው የምወድልሽ በርች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጲያሃገሬ
    @ኢትዮጲያሃገሬ 2 года назад +16

    እውነት የእውነት አምላክ የኝህን ገንዘብ የበላሽ
    እግዚአብሔር እጃቸውልላይ ይጣልሽ

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 2 года назад +7

    You are blessing Mesret we wish you all the best !!!!

  • @zufanalemu6613
    @zufanalemu6613 2 года назад +6

    ጎበዝ መሲ እንኳንም ፎቶዋን ለጠፋቹ ድጋሜ ለማጭበርበር አታስብም የትልቅ ቅሌታም አይዞት እግዚአብሔር የድካሞትን እንባዎትን አይቶ ይፋረዳት

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 2 года назад +13

    በጣም ያሳዝናል የሴትየዋን ፎቶ መበተ ነው ግን እግዚአብሔር ይበቀልሽ የሱ ይበልጣል

  • @romanzeleke8654
    @romanzeleke8654 2 года назад +7

    የኔ እናት አያልቅሱ አሁን የሚያደርጉትን ልንገርዎትየማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ ልጅዎትን የድንዎለታል ፀሎትቤት ይዘውት ሒዱ (ነቢይዘካርያሥ ) ብለው ጠይቀው ውሰዱት ሰውጠንቋይ ቤት ይኬዳል እንኳን የእግዚአብሔር ቤት

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад +10

    መሲ ተባረኪ❤❤

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 года назад +27

    እረ ሰው ሆይ አምላክህን እንኳን ባትፈራ ሞት አለ!😭😭😭

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +1

      እዉነት ነዉ ፈጣሪ ይፍረድባችዉ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад +14

    ወይ ዘንድሮ ወይዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ😭😭😭😭

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 года назад +11

    የኔ ገራገር እናት የኔ እንባ ይፍሰሰ አይዞሸ እማ ነጋ ሌላ ቀን ነው የሰውን ገንዝብ የምትበሉት ስዎች ድንጋይ ብሉ አሁን ከእኚህ እናት ይበላል በሞቴ 😭😭

  • @mamieyube896
    @mamieyube896 2 года назад +22

    #ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሀገራችን🇪🇹#ፍትህ በስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን# ወደ ቤቴ ኑኑኑ

  • @zmare2357
    @zmare2357 2 года назад +3

    አይ አረብ ሀገር ሁሉ የኛን ብር ለመብላት በኛ ለመጠቀም ጌታ ሆይ እርዳኝ መችነዉ የኛነገር የሚያበቃዉ ጌታሆይይይይይ

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 2 года назад +1

    መሲዬ አንች ጋር የቀረበ መቸም አፍሮ አያውቅም ስራሽንም ቤትሽንም ፈጣሪ በበረከት ይሙላልሽ🙏🏾

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile4900 2 года назад +1

    አይዞሽ ሰርክየ እንባሽ ይታበሳል የምታምኝው ፈጣሪሽ አለልሽና እንባሽ በሳቅ ይቀየራል መስየ ጤና ይስጥሽ መልካም ነሽና

  • @fesehaamico8
    @fesehaamico8 2 года назад +5

    መሲ ካንቺ ባላውቅም ተመልካች ሁሉ እንደኔ የስባል ብዬ እገምታለው
    የሚከታተላቸው ሰው አለ አብራ ብር አበደርኩ ያለችውን
    እንዴት የቤቶች መምሪያ ነኝ ልትል ቻለች ?
    አናግሪያት እማዬ አይዞሽ እኛ አለነን

  • @አኪያሮሆቦት
    @አኪያሮሆቦት 2 года назад +17

    ወዬ እማዬ አንጀቴ ተላወሰ ምን አባቴ ላርግሎት እህህህህህ የኔናት ልቤ ተንሰፈሰፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይኔ አምላኬ ሰውረኝ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @utbe6565
      @utbe6565 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +28

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን❤🙏👌

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 2 года назад +5

    እህቴ በጣም ያማል እስኪ ልጆን ቃጥላ ማሪያም ፀበል ይውሰዱት

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 года назад +6

    ፈጣሪ እምባዎትን ያብስ እናቴ ። ለልጆወት ጤናውን ይመልስሎወት ።

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 2 года назад +1

    እኔን አፍ እናቴ አታልቅሺ ያማል ሁሌም ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፣ እግዚአብሔር ቀን አለው ይህን ያደረግሽው ልጅ የእሷ እንባ ይፋረድሽ የእውነት ያማል

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 2 года назад +4

    ወይኔ የእናቶች እምባ የሚብስ ፈጠሪ ይድረስብን ዘንድሮ የትኛው ብለን የቱን እንተው እግዚአብሔርየ ምህረቱ አውርድልን ተቃጠልን

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ

    እፍፍፍፍፍ የኔከርታታ እናት እኔ ላልቅሥልሽ እናቴ እናትስ ሺ ሺ ሺ አመት እንደሣቀች ትኑር እናቶች ሲያለቅሡ እኔም ነው የሚቀድመው እግዚአብሔር ይፈርዳል ስደትን ያየው እውስጡ ያለነው እናውቀዋለን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      ፉፉፉፉ እዉነት ነዉ በእግ ትቅረብ ይቺ ዉሻሻሻሻሻ

    • @alexanderedwinstrele7235
      @alexanderedwinstrele7235 2 года назад

      Ftth er bybatu sente emba ale enagame

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 года назад +6

    አይዞዎት ጌታየሱስ ሁሉን ይችላል
    እኛ አረብ ሀገር ተከራተን ዕድሜአችን ሙሉ ጨርሰን ሀገር ስንገባ ደግሞ መሰናክሉ ብዙ ነው

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 2 года назад +9

    😭😭😭😭😭😭💔 ያማል እናት እግዚአብሔር ይፈርዳል 🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +16

    የኔ ምስኪን እናት እንባዎትን በደስታ ይመልስልዎት ፈጣሪ ልጆትን ይማር ጨርሶ እፎይ የሚያስብል ኑሮ ይስጥዎት እናታችን ቃጥላ ማርያም ፀበል ቢወስዱት

  • @rashidismail586
    @rashidismail586 2 года назад +2

    ,ሊባን ሊባ ቢሰርቀው ምናደነቀው ትገርሚያለሸ ሚዲያላያ ስቴወጫ ጀመረ እጂ አልጨረሰም

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 2 года назад +9

    ፈጣሪ እንባዎትን በደስታ ይቀይርሉት ልጆዎን ይማርሉዎት

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 года назад +3

    ሰላም መሲዬ አካውንቷን አላስቀመጥሽልንም እኮ?ቢኖር ሰው ያቅሙን ያስገባል ፕሊስ

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 2 года назад +1

    እማማዬ ፈጣሪ አምላክ እንባዎትን ያብስሎት አይዞት እቺ አጭበርባሪ የሰው ገንዘብ የበላች ወደል በልታ አትቀርም እንኳም ፎቶዋ ወጣ ይህንን ያየ ሁሉ ሴትየዋን የሚያውቃት አሳልፎ ለፖሊስ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ስም ሁሉም ህብረተሰብ እንዲተባበር እና ባንኩም የመኖሪያዋ አድራሻ ስለሚኖር በዛ በኩል እንድትያዝ ቢደረግ እና የእናታችን እንባ ቢታበስ እላለው አይዞት በጣም አንጀት የሚበሉ እናት ናቸው፡፡ ልጃቸውን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርላቸው የሚደሰቱበትን ቀን እግዚአብሔር ያፋጥንላቸው፡፡ ፕሮግሙንም የቀረቡሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ የኢትዮጵያም ሕዝብም ያለውን እንዲረዳቸው ባንክ አካውንታቸው ቢገለፅ ጥሩ ነበር፡፡

  • @Kidist136
    @Kidist136 2 года назад +17

    ሌባን እንደዚህ ከነፎቶው ስታጋልጡ ምድራችን ትፈወሳለች .. በርቱ ❣️❣️❣️

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 2 года назад +3

    የእኒ የደሃ እናት እንባ ይፍረድብሽ እግዚያብሔር የእንባዎትን ዋጋ ይከፍላል አይዞት እናታችን

  • @countrystayletub
    @countrystayletub 2 года назад +7

    ያቶ ጫኔ ልጅ እስክትገኝ የናታችን አካውንት ይለቀቅልን ያቅማችን እንረዳለን

  • @kebedeyoutube8470
    @kebedeyoutube8470 2 года назад +6

    እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጣል

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 2 года назад +2

    የሰው ገንዘብ የሰው እንባ እግዚአብሔር የማይፈርድ እየመሰላቹ እናቶችን የምታስለቅሱ ዋ ፍርድ ከሰማይ አለ በእውነት ፍርድ !

  • @ephremyassin667
    @ephremyassin667 2 года назад +5

    ታዲያ እንዴት እግዚአብሔር ይታደገን ምጽዓት ይምጣ 😭😭😭😭

  • @gideyhaila1646
    @gideyhaila1646 2 года назад +2

    ፍርሐተ እግዛብሄር ትንሽ እንኾን አምላኽ የሚፈራ ይጥፋ አይዞን( እንት አይዞን )

  • @konjitabebe5494
    @konjitabebe5494 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጡሉት የኔ እናት እኔ ልቤ በሀዘን ተንክቱል መጨረሻውን ያሳምራልቱት እናቴ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +2

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት በእምባ ነው ያየሁት ውይ የአገሬ ህዝብ አይ ሰው ማመኑ እሷን እግዚአብሔር ይህ በመከራ የመጣ ደም እምባ እያለቀሱ የሰጧትን ብር አይደለም መቶ ሺ ሚሌንም ያልቃል ቅን ፈራጅ የሆነው ጌታ ፈርዶ ሂወትሽንም ይዞት እንዳይሄድ ቀስ አድርገሽ መልሽ

  • @mamegebremichael4437
    @mamegebremichael4437 2 года назад +4

    እመብርሀን እባዎት ትጥረግሎት
    ከልጃ ከቸሩ መድሀኒያለም አማልዳ ልጆትን ይማርሎት ።

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 2 года назад +1

    የኔናት ፈጣሪ ይርዳዎት እኔም አጋጥመውኝ ነበር ፈጣሪ በክነ ጥበቡ አወጣኝ ሳልበላ ከጓደኝየጋ ቅዱስ ሚካኤል መስሎ መጥቶ አተረፈኝ አንድልጅ

  • @brukleykun8983
    @brukleykun8983 2 года назад +1

    ምላሽ አለው ፈጣሪ

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 2 года назад +2

    መስይ አቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሺ እባክሽን አዳነቺ አቢቤ ጋር አቅርቢያቸው ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @almazalmaz3811
    @almazalmaz3811 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳዋት

  • @tadelechlemma4554
    @tadelechlemma4554 2 года назад +5

    በሰው ገንዘብ የደለበ ሥጋ፣ የሞተ አዕምሮ ያላት ሴት ነች፡፡ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 года назад +7

    አረ ኢትዮጲያውስጥ ግፍ በዛ ሰርቼ ልቀየር እሚል ጠፋ አዱ በለፋበት አዲ ዘርፎና አጭበርብሮ እሚበላበት ሀገር ውጪ ያለነውም ኢሄንን እያየን እዴት ሀገራችን እንግባ ያሰፈራል

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +1

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ አይዞወት እንባወት ይታበሳል የአቅማችንን እናግዛቸው
    የእናት እንባ ይፍረድባት የልጅዎት ችግር ይፍረድባት እንደነዚህ አይነት እርኩስ ሰወች የስንቱን ሂወት አበላሹ የስንቱን ጤና አቃወሱ

  • @tigisttg3970
    @tigisttg3970 2 года назад +3

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 2 года назад +3

    የእኔ እናት ዉይ 😭😭😭እንረዳል አይዞቴ 😭

  • @SofiaSofia-qx7hp
    @SofiaSofia-qx7hp 2 года назад

    መጭርሻውን ያሳምርልን የእናቶች የአባቶች የልጆች።እባ በዛብን።እር ፈጣሬ አንት።ፈርድ

  • @wu6219
    @wu6219 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም አይልም የሥራዋን ይሰጣታል ሌላው የዘመኑ ባለስልጣናት በቤት ጉዳይ የምትሰሩ ሕግ አታዛቡ እባካችሁ የሰው እንባ አይጠቅማችሁም ጊዜ ሊፈጅ ይችላል እንጂ መልሱን ታገኙታላችሁ በተሰጣችሁ የስልጣን ዘመናችሁ መልካም ሰርታችሁ እለፉ የእግዚአብሔር ቁጣ በእናንተ ላይ እንዳይወርድ ለዚህች ለአጭሯ ዕድሜያችን መልካም ሰርተን እንልፍ እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰው አታስለቅሱ የራሔልን እንባ የተቀበለ አምላክ የእኝህን እናት እንባ መሬት አያስቀረውም ።

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    እረባካችሁ።በሀገራችን።።የሞት።ፍርድ።ህግ።ይጽደቅልን።ወጀል።በዛ

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 года назад +6

    አይዞት የኔ እናት

  • @foziyajemal6437
    @foziyajemal6437 2 года назад

    የኛ ኢትዮጵያን ጭካኔ በጣም በዝተዋል መስይ ይኤን ጉድ ስላሰማሽን አመሰግናለው

  • @emanleyu8670
    @emanleyu8670 2 года назад +4

    እንባቸው እሳት ሆኖ ያቃጥልሽ እንደዚህ ለፍተው ያመጡትን ገንዘብ የበላሽ ጌታ እንባዎትን ያብስሎት እናቴ

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 2 года назад +2

    አይዞት እናቴ ፈጣሪ የእንባዎትን አይቶ ይሰጣታል

  • @ሁሉግርጌሽ
    @ሁሉግርጌሽ 2 года назад +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የስራሽን ይስጥሸ ማማዬ አይዞት ፈጣሪ እባዎን ይጥረገልዎ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 года назад +5

    እናተ የሰው ሃቅ የምትበሉ ሰዎች አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ይዘገይ ይሆናል እጅ ፍርድ አይቀርም

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 года назад +3

    😭😭😭😭😭😭 ወይመድህነአለም በቃበለን አንተእራራልን 😭😭😭😭😭😭😭"
    በኢትዮጵያ ምድር ፍትህ ተጎሳቁላ ከተሰደጀች ዘመናት ተቆጥሯል

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 года назад +4

    ከአይምሮ በላይ ነዉ ሰዉ ገንዘብ አምላኩ ሆነ ሰርካለም ገንዘብ አይሆንሽም መልሺ የእኝህ እናት እንባ ዝም ብሎ አይቀርም እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 2 года назад +6

    ውይ ምን አይነት ህሊና ነው ሰው ያለው አረ ባክሽ እንደዚህ እያለቀሱብሽ በሰላም እየኖርሽ ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ይንሳሽ እናቴ አይዞት እግዚአብሔር ይፍረዱሎት 😭😭😭😭😭😭

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 2 года назад

      አንች ጋዜጥኛ ተባረኪ ትውልድሽ ሰራሽ የአንች የሖነው ሑሉ ይባረክ አረጂም ዕድሜ ከጢና ጋር ይሰጥሽ።

  • @KuwaitKuwait-fl8js
    @KuwaitKuwait-fl8js 2 года назад +5

    የኔ እናት አላህ እበዋትን ያብስ 😭 ያማል አይዞት ፊርዱን ለአላህ ስጡት 😭😭😭

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +2

    አይዞት የኔ እናት እግዚአብሔር የሥረዋን ይስጣት ልጅወትንም ፈጣሪ ይማርልወት ኦፍፍፍ አሰቀሰቁኝ ምስጊን😭😭😭😭😭😭

  • @fikirtube5705
    @fikirtube5705 2 года назад +5

    የኔ እናት አይዞት

  • @ketty14325
    @ketty14325 2 года назад +1

    አቤትትትትትትት ጆሮ አይሞላም የዛሬ የባስነው ወገን እግዚኣብሔር ይፊርድ እማማ እባሽን እርሱ ያበስው 📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😢😢😢

  • @ethiomoney1794
    @ethiomoney1794 2 года назад +2

    ይቺን አጭበርባሪ በፌስቡክም ቢሆን ፎቶዋን አሰራጭቶ ማስያዝ ያስፈልጋል መጋለጥ አለባት

  • @martawolde5270
    @martawolde5270 2 года назад +1

    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ዘላለም አለምዋን ስታለቅስ ያኑራት አይዞሽ እናቴ አታልቅሺ መላኩ ይረዳሻል አታልቅሺ አይዞሽ ውይ እኔንም አስለቀሱኝ ፈጣሪዬ ይድረስልሽ ውይ ፈተና እድሜዋ ይጠር ይቺ ክፋ