የእናት ናፍቆት! አንዴ አይቼው ብሞት ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 200

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep 2 года назад +22

    የጦርነት ጣጣ ያለፈው ችግር፣ አሁንም ጦርነት ላይ ነን ገና ብዙ ያሰማን ይሆን፣ ጦርነት፣ ችግር ይጥፋልን። አይዞዎት እናት እግዚአብሔር ቸር ነው ያገናኝዎት

  • @yesaramube4968
    @yesaramube4968 2 года назад +12

    እናቴ አላህ የናፈቁትን ልጅሆን ለማየት ያብቃሆት እንባሆት ይታበስ ሀዘኖት በደስታ ይቀየር እናት ዘላለም ስትስቅ እንጂ ስታነባ አያሳየን ክብር ለኢትዮጽያ እናቶች ይሁን

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +10

    ሰላም ሰላም መሰረት በዙ ሰላምሸ ይብዛልሸ እህት አይዞዎት እናት አያልቅሱ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል ከልጆዎት ጋር ዓይን ለዓይን ለመገናኘት ያብቃዎት አሜን መሰየ ከአንች የደረሰ ጉዳይ መፍቴ አለው ጥሩ እድል እግዜአብሄር ሰጥቶሻል በርች የሁሉ እናት ነሸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍መሰየ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ነሸ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 года назад +6

    ወይኔ አንቺ ልጅ! ምናለ ሰው ሁሉ እንዳንቺ መክሊቱን ቢጠቀምበት? ለልጅ ልጆችሽ የሚተርፍ የበረከት ምግባር እንደሆነ ታውቂአለሽ መሲዬ?በረከት ይትረፍረፍልሽ የኔ ቆንጆ ።

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 года назад +11

    አይዞት የኔ እናት አላህ ያገናኞት ድህነት አይኑ ይጥፋ እናንተ ደጋግ ኢትዮጲያኖች እኚን እናት በሁሉም ነገር እርዷቸው እኚን መርዳት በሰማይም በምድረም አላህ ውለታቹን ይከፍላቹሃል በተቻላቹ መጠን እርዷቸው

  • @Mohammed-yj4fp
    @Mohammed-yj4fp 2 года назад +11

    አይዞዎትት የኔናት እግዝአብሄር ያገናኝልን እንባዎት በሳቅ ይቀይርልዎን

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +14

    ከአሁን በሃላ የኢትዮጽ ህዝብ በወር አንድ ብር እናዋጣ እንድ ልጅ እንዳይሰጥ አካውንት ይክፈታን ልጆቻችን እናቶቻቸውን አያስለቀሱ

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 2 года назад +8

    ወይነ ማጣት ከሁሉሚ ያለያያል አላህ በለበት ጠብቆ በሰላሚ ያገናኞት እናታችን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +13

    ኡፍፍፍ እናት አታልቅስ እመብርሃን እበዎትን ታብስለዎት ዳግም በደስታ እንደሚመለሱ ተስፋ አለኝ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +8

    ሰላም ላንች ይሁን መስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ
    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛቹ በአለም ዙሪያ ያሉ ኢትጵያዊያን እሩሩ ናቸው የእናታችንን ደስታ ለመስማት ያብቃን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +13

    ይሄ ድህነት የሚባለው በሽታ አይኑ ይጥፋ አይዞት እናታችን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከልጅዎት ጋር ያገናኝዎት

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 года назад

      ፈጣሬ ቸር ያሰማሆት የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +10

    የኔናት 😭እናታለሜ እግዚአብሔር ያገናኝሺ 🤲🏿🤲🏿😢😢

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 2 года назад +9

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቸው
    እናት አይዞት

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 года назад +4

    አይዞት ማማዬ ይገኛል የቅርብ ጊዜ ፎቶው ነው የተላከው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኞት 🙏

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 2 года назад

      ኢንሻኣላህ ይገኛል በቅርቡ

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 года назад +1

    መስዬ እንዴት ነሽ ደሥ የሚል ዜና እንደምንሰማ ተሥፋ አደርጋለው ማጣት ክፉ የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ እንደው መዳንያዓለም ይለመናቸው በጣም ያሳዝናሉ እንደው አይቼው በሞትኩ አሉ እርሶም አትሙቱ አግኝተውት በደስታ በተድላ የድንግል ማርያም ልጅ ያኑሮት

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 2 года назад

    መሲዬ ስወድሽ አቀራረብሽ የብዙ ኢትዮጵያውያን እምባ አባሽ ነሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ አቀራረብሽ ድምፅሽ ለሰው ያለሽ ክብር ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ መሲዬ ኑሪልንን

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 2 года назад +2

    ወይኔ የኔ እናት አይዞን ማዘርዬ የኔ ከርታታ አይ እናት እባክህ ወንድሜ ካለህ እናትህን አግኛቼው እባክህ ሳይሞቱብህ አግኛቼው ነገ ይቆጭሀል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +4

    በጣም የሚያሳዝኑ እናት ናቸው እግዚአብሔር ከልጅዎ ያገናኝዎት::

  • @rsa1935
    @rsa1935 2 года назад +6

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ የኔ እናት😭

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 2 года назад +10

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት የኔናት

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 года назад +2

    አይዞዎት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎት መሲዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር እንባዎትን ያቡስሎት🙏

  • @yz7517
    @yz7517 2 года назад +4

    እባክሽ መሲ እኝህ እናት የሚረዱበትን መንገድ አፈላልጊ ልጃቸውን እስኪያገኙ እድሚያቸውን ይቆይ !!!
    አይ የደርግ ወታታዳር እሱ በጎዳና ለሞት ልጆቹ ለስደት ሚስቱ ለሰው ገረድ እግዚያብሄር ይፍረድ

  • @galaxyj7core589
    @galaxyj7core589 2 года назад +5

    የእኔ እናት የዛሬዋ ልደታ ማሪያም ቸር ወሬ ታስማዎት ደስታን ታሰማዎት እናቴ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችው ያኔ እናት መረዳት ያሚችል ትንሸ በረዳቸው

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +4

    እመቤቴ እንባሽን ታብሽልሽ እናቴ መልካም ነገረ እመቤቴ ታሰማን

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 2 года назад +12

    መሲየ እኔ ፈረንሳይ ነኝ ልረዳቸዉ እችላለሁ

    • @zasusu7454
      @zasusu7454 2 года назад

      የኔናት እርጃቸው እረ እዴው ከፈጣሪ ታገኝዋለሸ ሲያሳዝኑ

    • @wubanchtesfaw5522
      @wubanchtesfaw5522 2 года назад +1

      ስሙንና እና እሚኖርበት ቢነግሩኝ ባሌ ፈረንሳዊ ስለሆነ መርዳት እንችላለን ቢያንስ የቤተሰቡን ስም ቢነግሩን

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад

      እግዚአብሔር ይርዳኝ። እኛም ሌላ አገር ያለን እንዴት እንግዳ እኔ በገንዘብ መርዳት እፈልጋለው። የቤት ክራይ እንኳን ባግዛቸው ። ንገሩኝ የምታውቁ

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 года назад

      @@wubanchtesfaw5522 ተባረኪ

    • @umrayansalhadin3456
      @umrayansalhadin3456 2 года назад

      @@wubanchtesfaw5522 parents name babin michale brune new yemelew debdabew lay ye lij sim Hugo

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 года назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናቴ እግዚአብሔር ያጋናኝችሁ የልጅ ናፍቆት ካብድ ነው

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад +14

    ድህነት ክፉ በተሰብን ይበትናል😭😭😭😭🙏🙏

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ኡፍፍፍፍ እናቴ ኪዳነምህረት መልካም ነገር ታሰማዎት የኔ እንባ ይፍሰስ ሁሌም የሜሳዝን ነገር ይቀርባል የኔእናት አንጀቴነው የበሉኝ እማምላክ ትድረስሎት

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ከልጆችዎ ጋር ያገናኝዎት እናቴ🙏🏽

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 Год назад

    አይ ማጣት ከሰማይ ይርቃል ማዘርየ አጀቴን በሉኝኝ ዋናዉ ጤና ነዉ በሰላም ለመገናኜት ያብወት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    መስዬ እናመሰግናለን እማማ ፈጣሪ፡ያገናኛዎት

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад +3

    የኔ እናት አይይይይ አሏህ ያገናኞት

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 2 года назад +5

    አይዞዎት እማየ እናትን አይክፉት እስኪ እናቱን እሚወዲና እናት ሁነዉ ልጁ የናፈቀዉ በቅንነት እንደማመር

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ

  • @meseybelay2400
    @meseybelay2400 2 года назад

    መሲ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
    በጣም እከታተልሻለው ጥሩ ነገር ነው
    የምሰሬው

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +3

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

    • @seemahassen9142
      @seemahassen9142 2 года назад

      ነብዩ ዩቱብ ገንዘብ መስሪያ አይደሉም አንተ ጅል በየቦታዉ እየገባህ አታለቃቅስ

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳወት እናታችን

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +2

    አይዞወትየኔእናት እመብረሀን በሰላም ታገናኘወት

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад +2

    ማሚየ፣አታልቅሽብኝ፣አላህ፣ያገናኝሽ

  • @taz3739
    @taz3739 2 года назад +2

    አይዞት እግዚአብሔር ያገናኘው

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 года назад +1

    አይ ድህነታችን ። እናቴ አይዞት አምላክ ይርዳዎት።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 года назад +2

    የኔ አናት ፈጣሪ ያገናኝዎት እግዚብሔር መልካም ነው አይ ማጣት ክፎ

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 2 года назад +3

    It's so sad to hear that inshaAllah she will get her son
    Meseret God bless you.

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም 2 года назад +3

    አላህ ከልጅዎ ጋር ያገናኝሁ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 года назад +1

    ፈጣሪ በሰላም ያገናኘወት እማማ አይዞት

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад

    እዬዬዬዬ 😭😭😭 ድህነታችን ነው ይሄ ማጣት እኔን እናቴ እንደው ቸሩንያስማን እንባዎትን ያብስው መድሀኒእለም

  • @yezlemtesfa1407
    @yezlemtesfa1407 2 года назад

    በቸርነቱ ጌታ ይርዳዎት በቅርብ ግዜ ትገናኛላችሁ መሲ ደግ ሰው የዋህ ስለሆነች ይረዳታል ጌታ

  • @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
    @ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 года назад +4

    አላህ በሰላም ያገናኞት የኔእናት

  • @seble564
    @seble564 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የእናት አንጀት

  • @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ
    @ኢትዮፍቅር-ሠ4ቈ 2 года назад +1

    እግዚያብሄር በሰላም ያገናኞት የኔ እናት አይዞት ደስታዎትን ያሳየን

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад

    አንች፣ልዮሴት፣የተባረክሽ፣ትትናሽ፣መቸም፣እናትሽ፣ታድለዋል፣ተባረኪ፣መሲየ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад

    አይዞት እናቴ በሠላም ለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 года назад

    ውይ እማዬ ፈጣሪ መድሀንያለም የውስጦትን እንባ ይመልከትሎት ከልጆቻቸው ያገናኞት

  • @serguttekuamework7164
    @serguttekuamework7164 2 года назад +1

    መሲ እባክሽን እኔም በስደት ነው ያለሁት ታናሽ ወንድሜ ከጠፍአ ብዙ አመታትን ሆኖቷል አፋልጊኝ በእግዚያብሔር ስም እልሻለው የዘወትር ተከታታይሽ አመሰግናለው::;

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 2 года назад

    መሲ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ

  • @دارالسلام-د8ص
    @دارالسلام-د8ص 2 года назад +2

    እናት አላህ እባቹ ይዳብስላቹ
    ጋዜጠኛው በጥም ደስ ትለኛለች

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 года назад +4

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ የእኔ መልካም
    እናቴ አይዞት እመብርሐን በሰላም ታገናኙት አይዞት

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 2 года назад +1

    እናት ዋጋሽ ስንት ነው ግን ?የኔ እናት ውይ የእናት እንባ እግዚአብሔር ይርዳዎት አይዞን ውይይይ አንጀት ይበላሉ !

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 года назад +1

    😭😭 የኔ እናት ሁሉን ቻይ አምላክ እባሽን ይበሰው 😭🙌

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 года назад

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад +1

    " ህይወት በማጣትና በማግኘት የተያዘች ናት "

  • @almazassefa332
    @almazassefa332 2 года назад

    በሰላም ያገናኝሽ የእኔ እናት ከልጅሽ ጋር

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዶት የኔ እናት🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 года назад

    መሲዬ ዘመንሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዶት የኔ እናቴ

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад +1

    ፈጣሪ ያርዳዎት አያዞት

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 2 года назад

    ያረብ ከልጆቻቸው የተለያዩትን ያገናኛቸው እናት አትከፋ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +1

    አይዞት በሕይወት ያገናኞት

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 2 года назад

    የእኔ እናት አይዞት

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 года назад +1

    የኔ እናት አብሽሩ ይገኛል

  • @mohammedk3370
    @mohammedk3370 2 года назад

    እናት፣እግዚያብሔር፣ከልጆቺዎት፣ጋር፣ያገኒሑ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 2 года назад

    እግዚቤሔር ያገናኙት ከልጁት እናቴ

  • @simontsegaye2785
    @simontsegaye2785 2 года назад +3

    There is an association of Ethiopians gudifecha in France, so Messi you can contact them and they can help her. Two guys who were interviewers in ebs kidam programme with Yonas and Tsegent please contact them.

  • @enatetube5696
    @enatetube5696 2 года назад +4

    መሲዬ የኔ መልካም
    አካውንት ካላቸው ላኪልኝ

  • @mimidave1
    @mimidave1 2 года назад +1

    May God help you find your som emama🙏🏿💕💕💕

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад

    አይዞት እናት መደሃኒአለም ከልጆዎት ጋር ያገናኘዎት።

  • @emmaemma3506
    @emmaemma3506 2 года назад

    አግዚአብሔር,,ያገናኘወት,,,ከባድነው,,የሰዉህወት

  • @mignotzinabe7192
    @mignotzinabe7192 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳዎት አይዞዎት እናቴ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 2 года назад

    መስዬ ፈጣር ይባርክሽ🙏

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 года назад

    ሠላም አላህ ያገናኛችሁ በጣም ይከብዳል ልጅ ወልዶ ለሠው ኡፍፍፍፍ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 года назад

    እመብርሃን ትርዳውት እናት አታልቅስ 😭😭ሷቋ እንጂ ለቅሶዋ አያሳየኝ እፍፍፍ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 года назад

    እግዝያር ያገናኞት እናት🙌

  • @seblewongel2734
    @seblewongel2734 2 года назад +1

    መሲ ተባረኪ

  • @serguttekuamework7164
    @serguttekuamework7164 2 года назад

    እግዚያብሔር ይርዳዎት እናቴ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +1

    የእናቶች እንባ ልጆቻቸውን እየናፈቁ ችግር ባይብስ ማጣት ባይኖር አሳልፈው ለሁለተኛ ሰው አሳልፈው አይሰጡም።

  • @ሕይወትነኝየወሎዋ
    @ሕይወትነኝየወሎዋ 2 года назад

    እፍ ሳሳዝኑ እግዚአብሔር ያገነኘውት እማማ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 года назад

    የኔ እናት

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 года назад +4

    አይዛት ማዘር ሙሉ ስሙን ንገሩኝ መሲ እኔ ፈረንሣይ ባርዶ ነው ምኖርው እነፈላልገዋለን

    • @umrayansalhadin3456
      @umrayansalhadin3456 2 года назад +1

      Woreket lay yasadagewochuena yesu sim ale ye Ethiopia simu essayas gebry new yetekeyerelet dehina Hugo Michael Hugo babin new yemelew woreketu lay

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 2 года назад +2

      @@umrayansalhadin3456 እሺ እግዜር ይርዳን

    • @umrayansalhadin3456
      @umrayansalhadin3456 2 года назад +1

      @@semiraumer4051 amen ema

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 2 года назад +1

      በተሰጠኝ ስም ፈለኩ ግ እሱን የሚመስል ሰው አላገኝም ግን አሁንም እየፈለኩ ነው

    • @umrayansalhadin3456
      @umrayansalhadin3456 2 года назад

      @@semiraumer4051 enem bizu feligeyalehu fb lay alagegehum wudy

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 2 года назад +7

    አይዞት እናት ትገናኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 2 года назад +2

    አድራሻ የላቸዉም እኔ ካሉበት መሄድ እችላለሁ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    እውነትነው ከሰው በታች እንዳይሆን አይ እናት እምዬ አሁንም አያልቅሱ እናቴ ልጅ እንደናት አይሆን ፈጣሪ እንባዎትን ያብሶት🙏

  • @woine123
    @woine123 2 года назад

    ይገርማል ጥሩ ምስያ ልጃቸው ነው::

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    አይዝዎት የኔናት እግዚአብሔር ያገናኞቿል አይሙቱ ያገኝታል የኔናት ለምን የሞታሉ የኔናት አይዞት ለፈጠሪ ሁሉ ይቻላል እማ😭😭

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 года назад

    " አለማወቅ ማወቅ ብልህነት ነው "

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад

    መሲዬ እንኳን ደና መጣሽ ኮሜንታተር እንደማመር⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝዎት የኔ እናት

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገናኞት እማማ አይዞት አልቅሱ

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад +1

    ችግር አይኑ ይጥፋ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад

    Messey EGZABHER YEBARKSHE❤

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu2345 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ