Ethiopia - የጅብ መንጋ ታግሎ ያሸነፈዉ ወጣት - ከድሬዳዋ የተሰማ አስደናቂ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 306

  • @tsegentgetu9424
    @tsegentgetu9424 Год назад +94

    የእኔ ጀግና ሰማይና ምድርን የፈጠር ፈጣሪነው።

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 Год назад +5

      እውነት ነው ፈጣሪማ የጀግኖች ጀግና ነው ጥርጥር የለውም ነገር ግን የሠው ጀግናም አለ

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Год назад +7

      ፈጣሪን ከሰው ጋር ማወዳደርምን አይነት ድፍረት ነው ፈጣሪ ጀግና በመባል ሊገለፅ አይችልም እሱ የአለም ሁሉ ጌታ ነው ጀግናንም የፈጠረ እሱ ነው

    • @hiymanot9062
      @hiymanot9062 Год назад

      አለምን የምገዛ የልቡ የሚወደን የአለም አምላክ ነው ጀግና ነው የተባልሽው የኔ ጀግና ሀገሩን የሚወድ ነው

    • @etalatube8105
      @etalatube8105 Год назад

      Minim ayagenagnewum eko

    • @danidana9787
      @danidana9787 Год назад +1

      ጅል ሲጀመር ፈጣሪን ከማን ጋር ማወዳደር ይቻላል?

  • @abdabdiabrar386
    @abdabdiabrar386 Год назад +65

    ጀግና ሰው ማለት ጉልበተኛን ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ሰው ነው(ነቢዩ❤ሙሐመድ❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

  • @TeferiTeshome-jg5ku
    @TeferiTeshome-jg5ku 7 месяцев назад +2

    የጀግኖች ጀግና ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Год назад +5

    ጀግና አድ አላህ ብቻነዉ ፈታዬ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад +7

    ለኔ ባሁን ዘመን ጀግናዬ በዚህ ሁሉ መከራውስጥ እያለፈ እየታገለ ያለው ውዱ የአማራ ህዝብ ነው ክብር ስለእውነት ብለው በየእስር ቤቱ እየተሰቃዩ ላሉ የአማራ ጀግና ልጆች

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 6 месяцев назад

    ጀግና ነህ ማህረሰቡን እፎይ እንዲሉ አደረካቸው ፈታ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @Bነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረዉ ነዉ የኔ ጀግና

    • @ሠከላ
      @ሠከላ Год назад +1

      ከሠማይ በታችም ሚሊዮን ጀግኖች አሉ

    • @gyt129
      @gyt129 Год назад +1

      የድንግል መርየምን የፈጠረዉ ነዉ ጅል አለህ ሱበሀነ ወተአለ ብቸነ ብቸ ነዉ

    • @abie-2127
      @abie-2127 9 месяцев назад +1

      ​@@gyt129አረ ተው የማሜ ልጆች ኣትሳደቡ???
      ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ወልድ ነው::
      ኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሶስት ኣካላት ኣንድ ኣምላክ::
      የናንተ እኮ ይለያል የክህደት ክሀደታቹህ ኢየሱስ ክርስቶስ/ኢሳ ከማርያም ተወልዷል ትሉና ግን አልተሰቀለም ትላላቹህ::
      ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው ቅድመ ዓለም ከኣባቱ ከኣብ ያለ እናት ድህረ ዓለም ከእናቱ ከድንግል ማርያም ያለ ኣባቶ::
      ነብያቹህ የተወለደዉ በ6ኛው ክ/ዘመን
      እንዴ እንዴት ነው እንዴ ነገሩ???
      እስኪ ራሳቹህ መርምሩ
      1. 1ወንድ 3/4 ሚስት
      2. ቀን ፆም ሌሊት ፍስክ~ፆሙ ለነፍስ ነው ወይስ ለስጋ???
      3. ስትፆሙ/ስትፀልዩ/ስትሰግዱ እንደ ግብዞች ኣትሁኑ ይላል በየቀኑ መስገዳቹህ ይመቸኛል ግን ለ12 የማይሞላ ስገደት እዪኝ እዩኝ ባይነት ኣይሆንም ወይ???

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Год назад +4

    የኔ ጀግና ሰዉን ሁሉ እንደ ራሱ የምመለከት ነዉ።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Год назад +4

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ አንድዬ ነው ጀግናዬ

  • @ሰይዲይቴብ
    @ሰይዲይቴብ Год назад +3

    አይ ፈታ ዛሮ ደሞ በጂብ ነዉ እናመሰግናለን ስለመረጃህ ❤❤

  • @fantayedinksew9029
    @fantayedinksew9029 Год назад +1

    ጀግና እግዚአብሔር የሚፈራ፣ የሰዉን ልጅ ሁሉ በእኩል አይን የሚያይ፣ በዘረኝነት በሽታ ያልተመረዘ፣ አገሩን የሚወድ ---ወዘተ

  • @darfataassefa4971
    @darfataassefa4971 Год назад +2

    ለእኔ ሀያል ጀግና ፈጣሪ/ዬ ከሰው ጀግና ግን እራሱን ማሸነፍ የሚችል ነው

  • @ፋኖአማራ-ጀ6ፈ
    @ፋኖአማራ-ጀ6ፈ Год назад +2

    የኔ ጀግና ፋኖ እና ፋኖ ብቻ ነው

  • @mohammedseid3103
    @mohammedseid3103 Год назад +12

    አይ ፈታ ደይሊ ያንተኮ ይለያል ወላሂ ካንተ ውጭ ዜና ባልሰማም ይሻለኛል

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +2

    የኔ ጀግና ሀገሬ ኢትዮጵያ ናት ሊጥሏት የሚታገሉዋትን የጣለች ነገም ትጥላለች !!!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +21

    ጀግናዬ እልፋና ኦሜጋ ዘላለም ነዋሬዬ እርጅና ሞት የማያውቀው እራሱን አሳልፎ ለአለም ነፍሱን የሰጠ ስሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጀግና እርሱ ነው።

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 Год назад +5

    ጅግና አምክላክ ሆኖ ሳለ ሰው ሆኖ ሞትን ያሽነፈ እየሱስ ብቻ ነው❤

  • @adineg4651
    @adineg4651 Год назад

    ጀግና ጀግና ነው !!!! ጀግና ደሞ የሀገሩን ዳር ድንበር በዜግነት ክብር ታሪክ የሚፅፍ እና እውነተኛ ሰው ነው!!!

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ፈታዴሊ ለእኔ ጀግና ስሜቱን የሚያሸንፍ ነው።

  • @mekuriagebeyehu1762
    @mekuriagebeyehu1762 Год назад

    ጀግና ለኔ አስተዋይና ትግስተኛ ማለት ነው

  • @tadeleshibru917
    @tadeleshibru917 Год назад +1

    ጀግና እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад

    ጀግና ለኔ እራሱን አሳልፎ በመስጠት የሌሎችን ደህንነት የሚያስከብር ነው ።
    ምክንያቱም እሱ እራሱን አሳለፎ የሰጠው
    ፈርቶ ሳይሆን ሀቅን ይዞ እውነትን ማስቀጠል
    ስላለበት ነው እናም ስራው ከመቃብር በላይ ይውላል ጅግና ለኔ ይህ ነው።

  • @gdhd4543
    @gdhd4543 Год назад +4

    ፋኖ ነዉ

  • @samsonnathan506
    @samsonnathan506 Год назад

    የሰዉ ልጆችን ከኃጢአት እና ከሞት መንጋጋ ለማዳን ራሱን አሳልፎ የሰጠው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @cliojojo
    @cliojojo Год назад +3

    ጀግና ማለት በዚህ ዘመን (ፈሪ) በመሆን ነገሮችን የሚያሳልፍ፨

  • @KalhabAnteneh
    @KalhabAnteneh Год назад +1

    የድሬ ልጅ ጀግና ነው

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +8

    የኔ ጀግና ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ቢቻ ነው የሰው ጀግና የለም 😍😍🥰🥰🥰

    • @rahelakilelu4994
      @rahelakilelu4994 Год назад +2

      ወደፈጣሪማ ማን አድርሶን ውዴ ከሱበላይ ጀግና የለም ጥያቄው ግን በሰውኛ ለናንተንጀግናችሁ ማነው ነው

    • @hewansibhatu7413
      @hewansibhatu7413 Год назад

      Egziabhrema Egziabher new yesew gin jegnam bokbuaka niftamim ale

  • @Zematube16
    @Zematube16 Год назад +1

    የኔ ጀግና ፍኖ ነው❤💪💪

  • @MangistuHmarham-ov4xc
    @MangistuHmarham-ov4xc Год назад +5

    የኔ ጀግና ፋኖ ነው።።።።።።።።።።።።።

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Год назад +1

    ጀግና አንዲ አላህ ብቻና ብቻነው

  • @yohannesabera1346
    @yohannesabera1346 Год назад +2

    የኔ ጀግና ግዜ ነው።

  • @ziontrain-k8b
    @ziontrain-k8b Год назад

    ❤❤❤ nur abo.fetari yitebekeh yesew bet endetebek.

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Год назад

    ጀግና እየሱስ ነው የጀግና ጀግና

  • @genetdesalegn4159
    @genetdesalegn4159 Год назад

    ዋንኛው ጀግና ፈጣሪ ነው ሲቀጥል ይህ ንበሳ የድሬደዋው ከፈጣሪ በታች የህፃናትን ከአውሬ መንጋጋ የሚያተርፈው ወጣት ዮናስ ከጀግናም ጀግና

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 Год назад +1

    ወይ ኮማች ምናለበት ለዚ ጀግና ሰው አድናቆት ብትለግሱት...ሁሉም እኔ ብቻ አዋቂ ሆነ ...ከምር በጣም ጀግና ነው የሆነ adventure ፊልም የምትተርክ እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም ያገራችን የ ፊልም አቅም ቢያድግና እንደፊልም ቢሰራ ሚገርም story ይወጣዋል ....he is just real life hero🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪....ሀበሾች (ኢትዬጲያውያን ) Please መደናነቅ አይገለንም ድንዝዝና ይበቃናል:: ሰላም ለሁላችን

  • @Hawelate
    @Hawelate Год назад

    ለኔ ጄግና ይችን ዬምንኖርባትን ምድር እና ሰማይን ዬፈጠረ አምሳያ ዬሌለው አንድ አላህ☝️☝️☝️☝️ብቻ እና ብቻ ነው

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 Год назад

    ጀግና ማለት ለኔ ፍትሀዊ የሆነ መንግሥት

  • @ናዲ
    @ናዲ Год назад +3

    ለእኔ ጀግና ፈኖዋች ናቸው

  • @abie-2127
    @abie-2127 9 месяцев назад +1

    ጀግና ለኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ራሱን ዝቅ ኣድርጎ በመስቀል ተሰቅሎ ያዳነኝ ከሞት ፃዕረኝነት ነፃ ያወጣኝ ቸርነቱ የማያልቅ መድሃንኣለም ብቻ ነው::

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 Год назад +6

    አቦ ፈታዎች ፈታ በሉልኝ ! በተለይ አንተ ትለያለህ ድንቅ አቀራረብ

  • @mameabdurezak5700
    @mameabdurezak5700 Год назад +2

    ጀግና ማለት ንዴቱን የሚቆጣጠር ነው!!!!!

  • @yoniteklu9750
    @yoniteklu9750 Год назад

    ዮኒ የዋ ቅን መልካም ሰው ነው ጀግና ነው ሁሉን የሁነ ለእውነት የታገለ ሰው ጀግና ነክ ህፃናትን ከሙት የታደገ

  • @kedirboku1112
    @kedirboku1112 Год назад +3

    ጥሩ ዝግጅት 👍

  • @YonasTenagne-kk7kr
    @YonasTenagne-kk7kr Год назад

    ዘሜ ነዋ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @dejenesisay24
    @dejenesisay24 Год назад

    ጀግና ሞትን ድል ያደረገው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 Год назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ነው ጀግና ሌላኛው ጀግና ግዜ ነው

  • @temesgentadasse4237
    @temesgentadasse4237 11 месяцев назад +1

    ጀግና ጊዜ ነው ። 🙏⏲⏱⏰

  • @mikedolo6032
    @mikedolo6032 Год назад

    Featyyyye I'm never listen 🎶 news if is not you i miss ur news really you are number one

  • @AS0111-f4h
    @AS0111-f4h Год назад

    የኔጀግና ነቢይ ሙሀመድናቸው

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ

    አሏሁ ሱ ወ ነው

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Год назад

      አላህን ከማን ነው ምታወዳድሪው ???

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Год назад

    ጀግና፣ማለትለኛ፣ለኔ፣በትክክል፣ፈጣሪውንየሚገዛነው

  • @ሙኬቱዩብ1
    @ሙኬቱዩብ1 Год назад

    ጀግና ማለት አንድ አለህ ነዉ

    • @amienyemam7327
      @amienyemam7327 Год назад +2

      አረተው አላህን ከሰው ጋ ማመሳሰል እልይቻልም ማታቁትን ያለውቀት አትዘባርቁ

  • @mesimesu9616
    @mesimesu9616 Год назад +5

    የኔ ጀግናየ ራሴ ነኝ ለምን ካልከኝ እኔነትን ሰወች ተንትነው ሊረዱት አይችሉም ጀግንነቴን የማየው እኔው ብቻ ነኝና !!!

    • @habtishtsegay8967
      @habtishtsegay8967 Год назад

      Ethiopia 🇪🇹 ejochuan wede America 🇺🇸 sayhon wede fetariwa bitzerega noro yibelt tjegin neber.

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 Год назад +4

    ቆንጆ አቀራረብ wow 👌

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Год назад

    Wow የኔው ሰፈር ነው ትክክለኛ ነው ዮኔ የጅብ መጋ አይፈራም

  • @Saaada-ng8sd
    @Saaada-ng8sd Год назад +1

    ለነፃነቱየሚዋደቀው ፍኖነው ለኔ💚💛❤👈😢😢😢😢

  • @tensaegashaw7345
    @tensaegashaw7345 Год назад

    ለኔ ጀግና መለሰ ዜናዊ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад +3

    አላህ ይጠብቀው

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 Год назад

    ጀግና ማለት ትዕግሥተኛ የሆነ ሰው ማለት ነው !!!!!

  • @እስላምሰላም-የ1ዘ
    @እስላምሰላም-የ1ዘ Год назад

    የኔ ጀግና እማየ ቢንት ቃሲም

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 Год назад

    ገድሎ ሳይሆን ሞቶ ያዳነኝ ኢየሱስ ነው የኔ ዳኛ !

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri Год назад

    ጀግና ጊዜ ነው

  • @kinfefikadu3851
    @kinfefikadu3851 Год назад

    ጀግና ትግስተኛ ሰው

  • @kurabiruke8424
    @kurabiruke8424 Год назад

    በጣም የሚያስመሰግን ነው ብሩ ሰው

  • @zerihunhabtamu1587
    @zerihunhabtamu1587 Год назад

    የኔ ጀግና ጠቅላዩ ነው።

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 Год назад

    Ka fetari batach lane jagna Enate nat❤❤❤❤❤

  • @Bezamitik-pm3xg
    @Bezamitik-pm3xg Год назад

    ጀግና ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Год назад

    ጀግና በሰማይም ሆነ በምድርም ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @milliondadim-kb7jy
    @milliondadim-kb7jy Год назад +2

    ጀግና ገዜ ነው።

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Год назад +1

    ጀግናነህ💚💛❤

  • @AhinfabateAhinf
    @AhinfabateAhinf Год назад

    የኔጀግና፡እየሱስ፡ነው

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 Год назад

    የቀን ጀግና እንጅ የሰዉ ጀግና ለዉም

  • @tedrosmoges966
    @tedrosmoges966 Год назад

    ዮኒ ማራምን ይለያል ጀግናነው

  • @TofikmohammedEdris
    @TofikmohammedEdris 3 месяца назад

    ዮንዬ ጀግናው ምንም አይካብን

  • @simplelifefunnyvedios2737
    @simplelifefunnyvedios2737 Год назад

    ጎበዝ

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 Год назад

    Yene Jegina Nabuyu Muhammed S.A.w

  • @behaylugetahun3913
    @behaylugetahun3913 Год назад

    ጀግና በሁኔታዎች ተለዋዋጭነት የተነሳ ከማንነቱ የእውነት ጥግ ፈቀቅ የማይለው ሻለቃ መሳፍንት ነው።

  • @qasaqali7549
    @qasaqali7549 Год назад

    ጀግና በእኔ አመለካከት; በመሪነት፣በፈጠራ፣ በምርምር እና በተሰጠው ሀላፈነት በታማኝነት ለህዝባቸውና ለሀገራቸው እምጠቅምን ታሪክ ሰርቶው የሚኖር ወይም የሚያልፍ ነው። አሳ አሊ ነኝ ከአፋር ሰመራ

  • @tadesseayele8914
    @tadesseayele8914 Год назад

    የኔ ጀግና ሚኒሊክ ነው

  • @haroni2982
    @haroni2982 Год назад

    የኔ ጀግና
    ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Год назад

    ጀግና ኑኔ ቸርነትና ጥበብ የማያልቅበት ፈጠረኝ አምላኬ ነው።በእዚህ ምድር ላይ የጊዜ እንጃ የነገሮች ጀግናየለም ሀም በጊዜው ረጋፊ ነው።ከዛ በተረፈ ግን ጠበበኛው ጌታ በጥበቡ ያበጃጃጃቸው ብዙ አይነት ጀግኖች አሉ።ይሄም ል ከእነሱ አንዱ በመሆኑ አድናቆትም ምሥጋኔም ሥለሚገባ እድለኛው ፈጣሪ በጅቦች ላይ የሾመክ ባለ ሙሉ ሥልጣን ባለቤት ብየዋለሁ።የሕጻናቱ አምላክ አሁንም እረጅም እድሜን ከጤናና ከምቾት ጋር ይሥጥህ ሥልም መርቄዋለሁ።

  • @birukawegchew549
    @birukawegchew549 Год назад +2

    እረ ብዙጅቦች አሉ ባጠፋልን 💪💪💪

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Год назад +1

    በንዴቱ ሰአት ቁጣውን የተቆጣጠረ ነው ጀግና❤❤❤

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 Год назад

    የእኔ ጀግና እኔ ብቻ ነኝ

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኔ ጀግና የናዝሪቱ እየሱስ ነው

  • @sameerarestaurant7819
    @sameerarestaurant7819 10 месяцев назад

    የኔ ጀግና ያማራ ፋኖ ነው

  • @jmelukedir9330
    @jmelukedir9330 10 месяцев назад

    ጀግና ጊዜ ብቻ ነው

  • @taresintayehu3938
    @taresintayehu3938 Год назад

    ጀግና ፈጣሪ ነው

  • @tatatata6514
    @tatatata6514 Год назад

    thank you bro

  • @የስላሶችባርያየድንግልአሽ

    የኔ ጀግና እናቴ ናት።

  • @manyzawalmulat
    @manyzawalmulat Год назад

    ጀግና ማለት ራስን መቻል ማለት ነው

  • @Zeyede_Seyum
    @Zeyede_Seyum Год назад

    ጀግና የሚታወሰው ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው‼️
    ጀግናን ከደረቱ አበባን ከአናቱ‼️

  • @alazaryosef
    @alazaryosef Год назад

    ጀግና ራሱን ያሸነፈ ነው

  • @SafiSafi-c5v
    @SafiSafi-c5v Год назад

    ታግሎ ያሽነፈ፤ተሟግቶ የረታ፤የኑሮን ውጣውረድፈተናየተቋቋመ፤ ታግሌየጣለ፤ጠላቱንያሸነፈ፤ጀግናነው፡፡

  • @joniboy7965
    @joniboy7965 Год назад +3

    ጅግና ፕረዚደንት ኢሳያስ ብቻ ነው

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Год назад

    ጀግና ነህ

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Год назад

    እውነትም ጀግና

  • @SenaitGebru-t2i
    @SenaitGebru-t2i Год назад

    ጀግና ማለት ለሀገሩ ፍቀር ነፃነትና አንድነት በፕሎማሲ መታገልና ማሸነፍ የቻለ ነዉ እሱነው ጀግናማለት።

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Год назад +7

    ብቸኛ ጀግና ጌታ ኢየሱስ ነዉ 🙏

  • @GaadisTube2998
    @GaadisTube2998 Год назад

    ጀግና በእውነት ተምርኮዞ በእውነት የፀና ሰው ነው