Ethiopia - ቴዲ አፍሮ ላይ የተነሳው ተቃዉሞ፣ ስደተኛ ፖለቲከኞች ወደ ሀገር ሊገቡ ነው! በሬ ከአራጁ ዋለ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 85

  • @Daneltilhun
    @Daneltilhun 22 часа назад +15

    ሰው ስራ መስራት አይችልም እስከ መቼ ነው እየተገፋፋን የምንኖረው ውሉም ጀግና አዋቂ

  • @TesfayTesfayddd
    @TesfayTesfayddd 22 часа назад +13

    መተዳደሪያው ነው ይዘፍናል መብቱነው

  • @ልጅደርባባውምንይልክ
    @ልጅደርባባውምንይልክ 21 час назад +10

    ጃፓንዬ መጣሁልሽ...! 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 4 часа назад

    ፈታደይሊዎ ጀግና ኢትዮጵያን ናቺሁ ብርቱልን

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 19 часов назад +4

    ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maru70-5
    @maru70-5 20 часов назад +4

    ዋዋ ፊልሰን ሀሰን የሚገርም ምልከታ ትክክለኛ ሀሳብ ነው❤🎉😊

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 17 часов назад +2

    እንዳይመጡ እዚህ ሰላማችንን ከመበጥበጥ ውጪ ሰላም የለም ገደል ይግቡ ሲፈልጉ ፖለቲከኞች

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 22 часа назад +7

    ኧረ ፈታ ቴዲን ለንደኖች ዛሬ ተቀብለውታል ወሬ አታብዙ እልቅ ትላት በዱሮን በሸዋ የተጨፈጨፉትን አትዘግቡም ወይ

  • @Universe-ml1lp
    @Universe-ml1lp 20 часов назад +5

    አሁንስ ፋኖ ተብየዎች መላው ጠፋባቸው

    • @jonieuole
      @jonieuole 19 часов назад

      ye sew teneshi

    • @MaMarbager
      @MaMarbager 10 часов назад

      የሚታገት፣የሚታፈን፣የሚዘረፍና የሚገደል ሲጠፋ ወፈፍ ያደርጋቸዋል - የሽፍታ ደንቡ ነው ።

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 часов назад

    Beautiful message brother information

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 12 часов назад

    ድል ለፍልስጤም ህዝብ ☝️

  • @Samirnasir-c1e
    @Samirnasir-c1e 21 час назад +2

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 6 часов назад

    Beautiful message brother

  • @marimark8464
    @marimark8464 19 часов назад +1

    ምን አባታችው አገባችው እነሱ አንድ መሆን ሳይችሉ የአማራን ሕዝብ እያሰራቡ ሰው ሰርቶ እንዳይበላ ይላሉ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 17 часов назад +2

    በለንደን ኮንሰርት የሚያቀረበው ታዲ በአማራ፣በኦሮሚያ፣በቤኒሻንጉል በደቡብ የረገፉ ኢትዮጲያ ሕፃናት እናቶች በዘር እየረገፊ ያሉ ወገኖቻችንን በዜማ አካቶ አይዘፍንም ዘፈን ውጊያ አይቆም አልዘፈነ ባለመዝፈኑ የሚፈጠር የለም በዛ ዘፈነ አድናቂዋች ይገኙ መዝፈን የለበትም የለም የሚል በሌላ ቦታ ይዝናና ለማንኛውም መድረክ የተዘጋጀ መሰለኝ ሰለዚህ ይዝፈን ውሉን ፈፅሞ የሚያገኘውን ይቀበል እርሰ በርስ ከመናቆር በኮንሰርት ቀርቦ ብዙ ማድረግ ይቻላል ጎበዝ እሰቲ በውጭ ያላችሁ ከዘረኝነት ውጡ በኢትዮጲያ በዘረ በቋንቋ በርሐብ የሚያልቀው ወገናችን ኢትዮጲያዊ ነው

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 16 часов назад +1

    Betekekekl ❤❤❤❤

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 16 часов назад +1

    ሰካራም ቤት አይሰራም
    ቢሰራም ቶሎ አይገባም

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 21 час назад +4

    ቴዲ ጊዜ ጠብቆ ኮርካሪ ዘፈን እያወጣ መሸጥ ካልሆነ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ማግኘት ምንም አስተዋጽኦ የሌለው ሰው ነው ተዉት ይነግድበት

  • @TebarekMohammed-j1b
    @TebarekMohammed-j1b 3 часа назад

    ሁሌም ኑጉስ ቴዲ አፍሮ የኢትዮፕያ ካላመናቹ ባናታቹ ተተከሉ ❤

  • @K-Arsema
    @K-Arsema 13 часов назад

    ዜና ነው ወይስ ሃሜት?????

  • @shemeliskebede5239
    @shemeliskebede5239 17 часов назад

    አዝማሪ ማድነቅ ትወዳለህ

  • @EndrisAhmed-w3y
    @EndrisAhmed-w3y 4 часа назад

    እንደዚህ ያለዉ ገዳይ መቀጣት ያለበት በሞት ነዉ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 21 час назад +4

    ሃያ ዓመት ነው ያልከኝ የፈረዱበት እኔ ደግሞ አጣፍጠ ያቀረብከው ዜና ሰፈብኝ መቼም ይህንን ሞት ነው የሚፈረድበት ስል ክው አልኩኝ ለምን አይፈቱትም

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 18 часов назад

    ሳምንት እንዴት ሰነበተች

  • @antsarmediaproduction
    @antsarmediaproduction 19 часов назад

    "ፈታ ዴሊይ" ነው ወይስ "ፈታ ዴይሊ" ??

  • @jabitube497
    @jabitube497 15 часов назад

    ቴዲ ኮንሰርት መሰረዝ ያለበት ኮንሰርት የሚታደም ከሌለ ብቻ ነው። ምድረ ዲያስፖራ ለመጨፈር አኮብኩቦ እየጠበቀው እሱ ለምን ይሰርዛል? ወገኔ እየተጎዳ ነው አዝኛለሁ በዚህ ሰአት ኮንሰርት አያስፈልገኝም ማለት ያለበት ዲያስፖራው አይደለም ወይ?

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 10 часов назад

    ነፃ አውጪ ነኝ ብለህ በየስርቻው እየተሽሎከሎክ መዝረፍ ፣ ማፈን፣ማገትና መግደልን የስራ ዘርፍ አድርጋችሁ ስታበቁ - ሰዉ በየተሰማራበት ሰርቶ አይብላ ማለትን ምን አመጣው? ላመንክበት እብደት ነፍስህን ለመስጠት ወስነህ ከገባህ ወዲያ ስትቆስልና ስትሞት ሐዘን ካልተቀመጣችሁልኝ ፣ ምድሪቱም በዛቢያዋ መሽከርከሯን ታቁም አይባልም። እንደምርጫችሁ ሙቱ ፣ ቴዲም እየዘፈነ እንጀራውን ይጋግርበት - ተዉት !! ነፃነትን የማታውቁ ነፃ አውጪዎቻችን - እዛው በየጎሬአችሁ - መድረኩን ለንጉሱ ።

  • @Yohannes-p7k
    @Yohannes-p7k 16 часов назад

    ቴድ ዘፈኝነዉ እንጅ ፖሎቲከኛ አይደለም .

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 17 часов назад

    ተቃዋሚዎች ሀገር ገብተው በሰላም የሚለው የስርአቱ ክፍተኛ ሴራ ነው
    1 በሀገ ያሉትን አስሮ ባለበት
    2 በውስጥ ያሉት ታፍነው እያሉ
    3 ካለፈው ልምድ ከ6 አመት በፊት የገቡት ደብዛቸው የጠፉበትና ዳግመኛ የተሰደዱበት
    4 የሀይማኖት አባቶች ሳይቀር የተንገላቱበት
    5 አሁን ግቡና እናንተንም ላጥፉችሁ ማለት ከትናንቱ ተምረዋልና አትቀልድ
    6 ዋናው አላማ ስርአቱ እራሱን ጠልፎ ስለጣለ ምርጫውፍትሮ መጣል ነው
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 20 часов назад

    አንተ ፋኖ የሚባሉት መሪ ነህ ማለት ነው?? እረ ስለ ቴዲ እኔኳን ነገርክልን ❤

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 20 часов назад

    እንዲህ ዓይነት አሰቃቂ ወንጀል ለፈፀመው የ20ዓመት ቅጣት ?አመክሮ በምን ተብሎ በ10ዓመት ይለቀቃል ።እረ ይሄ ነገር ይታሰብበት ወንጀልን የሚያበረታታ ነው ።

  • @halimayebarich6178
    @halimayebarich6178 16 часов назад

    Tewute aregute yeserawune gebi aregewu Bibale wedewhoalla ayeleme.
    Ye shike Aleamudi berr allatalelewume be woyanye gezye.

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 19 часов назад

    The Pretoria agreement is a joke. It did not include the lion share owner of the disputed land Amhara.

  • @AminuAdisea-k4o
    @AminuAdisea-k4o 21 час назад

    ዘፈኖ ነዉ የሚበላዉ ቴዲይ እዴት ይሁን አሉዉ

  • @jonieuole
    @jonieuole 19 часов назад

    betam asafari sew neh feta teddy ne manem ayeqawemem:: bate washi tiru new

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 21 час назад

    4 ኪሎ 1000 አመት ከፈጀባቸዉ አንሺ አመት አይዘፈንም😂😂

  • @SindewWorkneh
    @SindewWorkneh 17 часов назад

    መሳይ አስመሳይ ጥንብ አንሳ እንዳይመጣ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 17 часов назад

    ቴዲዮ የኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ምነው አድማ የጠራው ምን ፍለጋ ወይሰ የቅናት መንፈሰ ነው ኮንሰርት የሚያደርገው በሀገሩ አይደለም በለንደን ነው ሰራ ነው ሸቅሎ ይምጣ አሰመጪ እና ላኪ ሰራውን አቆመ እንዴ ????

  • @demssachewwoldeamanuel2024
    @demssachewwoldeamanuel2024 9 часов назад

    I don't believe Bible is true but now I get it . Because king James Bible says Ethiopia were cursed, this is all about

  • @gezahegnhaile2928
    @gezahegnhaile2928 22 часа назад +4

    ቴዲ ዘፋኝ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም የሚኖረውም እየዘፈነ ነዉ:: ታዲያ እንዴት ሰርተህ አትኑር ብለን ዘመቻ እንከፍታለን?በጣም ያሳዝናል::

    • @absh4628
      @absh4628 21 час назад +1

      እኔ ቴዲን በሙዚቃው እወደዋለው ቴዲ ውስጡ ግን ሌላ ነው እስከ አሁን ያልተገለጠ።
      ኢትዮ ዛሬ ለደረሰችበት እጅግ በርካታ ሰዎች ውስጣቸው እስከ አሁን ያልተገለጠ በርካታ አስመሳይ ህዝብ የሚወዳቸው እና የተከበሩ ለማመን የሚከብድ አሉ በህይወት የሌሉም።
      እነዚህ ዜጓች ርህሩህ የነበረውን ሀበሻ ጨካኝ እና አግላይ እንዲሆን ያደረጉ የገዛ ዜጎቻችን አንድ ቀን ለሁላችንም ግልፅ ይሆናል እግዚአብሔር ያውቃል ያጋፍጣል ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ🙏

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 21 час назад

      ህዝብ ያለበትን ችግር መጋራት አለበት የብር ችግር የለበትም።

    • @AhmedRedwan-b7c
      @AhmedRedwan-b7c 20 часов назад +2

      Echin Hager Lezih bexebex Ena endetferse wanaw esu new!!

    • @absh4628
      @absh4628 20 часов назад

      @@AhmedRedwan-b7c ምንም ነገር የማናውቀውን ለአንዳንድ ፖለቲካ ጥቅመኞች። ብቻ ብዙብዙብዙ ሰዎች አሉ ከአይምሮዬ የማይጠፉ ሁላችንንም እንደ ስራችን ይክፈለን

  • @Wez123
    @Wez123 7 часов назад

    ሞጣ 😂

  • @DestaYona-l3k
    @DestaYona-l3k 19 часов назад

    ፋኖ መጣልህ አዳሜ ቢወራጭ ተግዲህ ሰላም ብሎ ነገር ይናፍቅሃል አብይ አገቱ ሳይቀላ 😢

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 18 часов назад

    ቴዎድሮስን ለቀቅ አርጉት ምክንያት እየፈለጋችሁ ስራው አትረብሹ እሱ ዘፈነ አልዘፈነ የአማራ ህዝብ ስቃይ ሞት አይቀርም ለዚህ ደግሞ ተጠያቂው መንግስት ነኝ ባዪ እንጂ ቴዎድሮስ አይደለም ስራውን ይስራበት ስራ ፈት ሁሉ ለምን ስራችሁን አትሰሩም እባካችሁ ልቦና ግዙ::

  • @hassenkasim7671
    @hassenkasim7671 18 часов назад

    Ware atedagagem saweye

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 4 часа назад

    ኢትዮጵያ አፍሪካ መች ከችግር ተላቃ ታውቃለች? ቴዲን ማሸማቀቅ ያሳፍራሉ ፋኖ ይሄን አይልም የዩቱብ ጡረተኞች የሚያነሱት ጥያቄ ነው

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 3 часа назад

    አወክሽ አወክሺ ሴሎት መፀሀፎን አጠነች
    ቴዲ +ኢሳይስ +አዳርጋቸው+አብነት+ኬኬ+ ጎጃ =ባዳ አምለሰት ሞጫ😢😢😢😢😢😢

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 9 часов назад

    " አንድ ልቡ የቆሰለ ጅግና ልደቱ አያሌውን ሲሰረስር የደረሰበት፣ "በአማራ ትግል በአሻጥረኛነት ተጠያቂ ነህ"ብሎ ቢናገር፣ ልደቱ አያሌው፣ " አማራ ጠል የሆናችሁ በእውቀትም፣ በገንዘብም፣ በሚዲያም፣ በጠበቃም ፣ እርዱኝ ብሎ፣ ግለሰቡን በደቦ ከሥራው ሊያስባርር ወዳጆቹን ጠራ ገዱአንዳርጋቸው፣ እስክንድር ነጋ ተነሱ ሲልም ከተማውን ቀወጠው ሁሉም አማራ ጠል ከተደበቀበት ወጥቶ ተንዘረዘረ ። * ግለሰቡ ትክክል ነበር በዩኤስ ኤድ የሚደገፈው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተደብቀው የአማራን ትግል ለማደናቀፍ ሲሸርቡ ቆይተው 'ሠላም' ብለው ወጡ ግን የኢትዮጵያም መፍረስ የአማራ ብሔርተኝነት መጠንከር መሆኑን ተማምነው ማራከስ ጀመሩ " አማራ አለ? የለም? የሚለው ጥያቄ ያለፈበት ነው አማራ ነኝ የሚል ማኅበረሰብ አለ፣ አሁን ጥያቄው አማራ ማነው? በደም በሃይማኖት በቋንቋነው የሚወሰነው? ገና አልተወያየንም፣ አልተደራደርንም፣ መግባባት ላይ አልደረስንም" ሲል ልደቱ አያሌው የጓዳ ፖለቲካ ጀመረ። ፋኖ በደሌን የሚያን ሰው የሆነ ሰው ሁሉ ወዳጄ ነው ማንም ነገድ ጠላት የለኝም" ብሎ በግልፅ ተናግሮ እየተገበረ፣ ልደቱ የፋኖ መሪዎችን ንግግር እያጣመመ እየተረጎመ ጠላት ሲያፈላልግ ሰንብቷል። ይባስም "የፋኖ ትግል ይጠለፋል፣ይዳከማል፣የትም አይደርስም በእርግጠኝነት የበለጠ ይከፋፈላል ያለው እስክንድር የሚሰራውን ስለሚያቀብለው ነበር። ድርድር፣ ውይይት፣ንግግር፣ ተቀባዠረባቸው፣ ፍኖተካርታው/ ማኒፌስቶው ኢትዮጵያኒስት ፋኖ ሆኖ ተጨመላለቀ የሚያደምጠው ሲጠፋ ልደቱ" ሸኙኝ መንግስትም አማራም ሊገሉኝ ይችላሉ" ብሎ አወናበደ።
    ★እኔ ግን ብያለሁ አሁንም እላለሁ ልደቱን የሚከተሉ ሁሉ አብይ አህመድን ጨምሮ አማራ ጠል የማንነት ቀውስ ስላላቸው በጭራሽ አይነካውም ሁለቱም አውቆ አበዶች ናቸው።
    * ልደቱ የትኛውን አማራ ይዞ ሊደራደር ነው? ሠላም የሚያመጣው በረሃ ወርዶ ወጥቶ ነው፣ ወይንስ እንደተለመደው ሸራተን ሻይ ቡና እያለ? የእስክንድርን ፋኖ ይዞ እንግሊዘኛ ማውራት ምን ይፈይዳል? ዶ/ር ዮናስ ብሩም የማገኛቸው ፋኖዎች አሉ ብሏል፣ ነገ ደሞ የኤፍሬም ኢስኣቅ ፋኖ ይወጣል፣ ምክንያቱም አራት ማኒፌስቶ ይዘው የሚያወናብዱ በፋኖ ስም በኢትዮጵያኒስት ማልያ የሚያጠቃቅሱ ቡድኖችም፣ ከኢህአዴግ ተባራሪ፣ ከብልፅግና አፈንጋጭ፣ ከኢዜማና አብን ድቅል 'ፋ' የሆኑ ገንዘብ መንታፊ፣ ትግል ጠላፊ፣ የማንነት ቀውስ በሽተኞችም፣ ከወጣ ከወረደው የሚሞዳሞዱ አቋም የለሾች ህዝብና ሀገር የሚያሻሽጡ እንዳሉ ፋኖ ሊነቃ ይገባል! ።
    * ፋኖ ከዲያስፖራ አሞራዎች ራሱን ያርቅ፣ መመሪያ ከዲያስፖራ አይቀበል፣ በግልፅ የሚያገኛቸውን የውጭ ተወካዮች ለዲያስፖራው ያሳውቅ፣ መጥፎዎችንም ባሉበት ያውግዝ፣ በጥንቃቄ በንቃት እያንዳንዱ ራሱን ይጠብቅ። አራት ነጥብ።
    ይኼው ነው!

  • @munixhusan
    @munixhusan 12 часов назад

    ሁሉም ነገር የኔ ነው ባዩ ፋኖ የሱን ኮንሰርት ቢቃወም አይገርምም

    • @leba22
      @leba22 Час назад

      Gelesebochen tera fano atbel denkoro

  • @BamaYihun-cx2zf
    @BamaYihun-cx2zf 18 часов назад

    😂😂😂 lembochachewn tlew alalem

  • @AbebeBelew-j8f
    @AbebeBelew-j8f 16 часов назад

    ይህ ቻናል እህህ ብሎ ከሰሙት በሬ መንታ ወለደ ይለናል። መጨነቅ የፈለገ ብቻ እዛው አብሮት ይጨማለቅ ጠዋት ያወራውን ከሰዓት ቀይሮ ይደግመዋል😂

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 20 часов назад

    ቴዲ አፍሮ እራሱ ነው ፖለቲካውን ጎትቶ ወደ እራሱ ያመጣው ።የአርቲስት ፖለቲከኛ ለመሆን ሞከረ ።ይህ አካሄድ ያዋጣል ?

  • @seait840
    @seait840 21 час назад +1

    ቴዲን የሚጠሉ ጆሮዋቸውን በጥጥ ይድፋኑ 😂
    ቴድዬ ስለሀገሩ እና ስለፍቅር የሚያቀነቅን እንጂ እንደነሱ የዘረ አቀንቃኝ ባንዳ አይደለም
    ቴድዬ መነሻውም መድረሻውም ኢትዮጵያን ከፍ አድርጎ ሙዚቃ ማቀንቀን ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 22 часа назад

    20 አመት ? በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ፍርድ የለም💔

    • @shashaman702
      @shashaman702 20 часов назад +1

      Zenaw koyutal iko

    • @kidistmulatu8690
      @kidistmulatu8690 14 часов назад

      @ እሺ አመሰግናለሁ!! 20 አመት ብቻ እንዴት ብዬ ነው!!

  • @yesufahmed9154
    @yesufahmed9154 20 часов назад +1

    ቴወድሮስ ካሳሁን እንቁ የኢትዮጵይ ልጅ ነው ስለኢትዮዽያ ያለውን ፍቅር በጥበብ እና በሙያወ በመግለፁ ብዙ ስቃይ ደርሶበታል አሁንም ስራውን እንዳይሰራ እኛ እናውቃለን የሚሉ ደካማ ተቃዋሚ ባዮች ብቅ ብለዋል ቴዲ ግን አሁንም በጥበብ ያልፈዋል

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 18 часов назад

    🤣🤣🤣

  • @King3450
    @King3450 20 часов назад

    Teddy yeAmara bicha man Aderegew?

  • @EliasAlem-c1b
    @EliasAlem-c1b 21 час назад +2

    ቴዲ ይሁኔ የወንድ ሸሌ

    • @maru70-5
      @maru70-5 21 час назад +3

      ሸሌ የሚያውቀው ሸሌ ተጠቃሚ ያውቀዋል ጥንብ ዘረኛ

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 20 часов назад +1

      @maru70-5 ማሩ ሽንፍላ😁

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 19 часов назад +1

      ውይይይ ምን ባለጌው ነህ

    • @maru70-5
      @maru70-5 19 часов назад +1

      @@EliasAlem-c1b በእርግጠኝነት ስልክ በቅርቡ ነው ያወቅቀው ቲኒሽም ቢሆን ከተማ ቀመስ መሆን ጥሩ እንደሆነ ባንተ አውቂያለው 😂😂 ቀስ ብሎ ይገባሀል😂

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 17 часов назад +2

      የኢትዮጵያ ጀግና መሆኑን ነው የምናውቀው ለድሀ ደራሸ ነወ ይጨምርለት።

  • @MinaleyibelitalYibeltal
    @MinaleyibelitalYibeltal 15 часов назад

    ለምቦጫም ነገር ነህ አጨብጫቢ