Ethiopia - አዲስ አበባ በአዲስ አበባ ጉድ ፈልቷል ! አዲስ አበባ ተወጥራለች !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 600

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u Год назад +23

    ትክክለኛ ዘገባና መረጃ 🙏🙏

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Год назад +29

    እግዚአብሔር ሆይ ድል ለፋኖ😢😢

  • @MetuLove
    @MetuLove Год назад +12

    😢😢😢 እባክህን ደናውን ቀን አምጣልን አምላኬ ሆይ

  • @marimhassan8474
    @marimhassan8474 Год назад +27

    እዳው በዚህነው ስንመራ የነበረው አይ አገሬ 😢ድል ለፋኖ ተስፋችን ከፈጣርበታች ፋኖነው😘

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 8 месяцев назад +1

    ፈታ ❤❤
    እናመሰግናለን
    የሕዝብ አሰተያየት አቅርቡልን

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад +11

    ፈታ ደይሊ ለምታቀርበዉ ሚዛናዉይ ዘገባ ምስጋናችን ከልብ ነዉ መልካም ቀን

  • @mulugeta7174
    @mulugeta7174 Год назад +5

    ፈታደሊ እደ ዛሬ አርክተከን አታቅም ዛሬ ትለያለክ የመላው ኢትዬጵያ ሀሳብ ነው የገለፅቅ❤❤❤❤

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 Год назад +6

    ወይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ተሰቃዩ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 9 месяцев назад +12

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ረሃብ ክፉ እናቶቼ አባትቼ እኔ እኔ ይራበኝ ምን ላድርግ ማልቀስ ብቻ ነው አቅሜ እግዚአብሔር ያስባችሁ ::

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 9 месяцев назад +17

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለዉ ቃል ይፈጸማል

    • @kifletesema1888
      @kifletesema1888 7 месяцев назад

      ለምን አቢይን ስባት ክንድ የውሽት ምላስ አታባርሩትም

    • @kifletesema1888
      @kifletesema1888 7 месяцев назад

      Defence minister of USA Austin how is his health

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
    ድልለአዲስ አበቤ❤❤❤

  • @ArsemaYusuf-z5d
    @ArsemaYusuf-z5d 8 месяцев назад +6

    እኛ ኢትዮጽያኖች የምንኖረው በእግዚአብሔር ቸርነትነው

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Год назад +11

    ሰላም ጠፍቷል ድርቅ ተከስቷል መጪው አመት ከበድ የሚሆነው😢

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Год назад +4

    ያረብ ፍርዱን ከአላህ ነው የምጠብቀዉ
    ያረብ በቅርብ ቀን አድርገው

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 Год назад +3

    አውነታውን ሰለምታጋሩን እናመሠግናለን

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq Год назад +91

    ብልፅግና ህዝቡን ዋሽቶል የቅርታ መጠየቅ አለበት ስልጣንም መልቀቅ አለበት እግዚአብሄር ብልፅግናን ይገልብጥልን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +15

      ይቅራታ በቀራና ስልጣኑን በለቀቀ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад +9

      ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ😂

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад +9

      ወይ ይቅርታ መጠየቅ ይሄ ሰውየ እድሜ ከሰጠው ስሞት ከ እነ ዙፋኔ ቅበሩኝ ነው የሚለው 😂

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo Год назад +4

      ​@@genetteshome3906እረ ያሡቅናልደ እኛን ሣይጨርሥ ሥልጣን አይለቅም እኳን ይቅርታ😅😅😅😅

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад +3

      ፐ ወገኛ ይቅርታው በቀረና ከወንበሩ በወረደ እንጅ የሱን ይቅርታ ማንም አይፈልግለትም

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Год назад +2

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 9 месяцев назад +6

    አይዞህ ፋኖ ነፃ ያወጣሃል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 7 месяцев назад

      ባህዳርን ነፃ ያለወጣ ፊንፊኔን አታሥቁን አቢቾክ ነፃ ያወጡናል ያላችሀቸዉ ከተማ ኦየተጎባለለ ይገኛል ኦሥቲ መቀሌ ይሂድ ያውቃታላ ዘነጣጥሎ ኦንደሚዉጡት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад +15

    ዝም ብሎ በየቤቱ ማውራት ሳይሆን በተግባር መቃወም ያስፈልጋል ልክ እንደ አማራው ማህበረሰብ አለበለዛ መጨረሻችን አይናችን እያየ መሞታችን ነው

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Год назад +10

    በየምከንያቱ መንግሰታችን እየዘረፈን ነው

  • @ShemsuMuue
    @ShemsuMuue Год назад +2

    ትክክክል።በርታ።በርታ።

  • @surafel6771
    @surafel6771 Год назад +7

    ሰሞኑን እውነት እውነቱን መዘገብ ጀምረሃል ።

  • @ንስር-ዘ2ጠ
    @ንስር-ዘ2ጠ Год назад +4

    አላህየ ሰርቶ የሚበላበትን ሰላም ለህዝባችን አስፍንልን

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 Год назад +23

    ድል ለተገፋዉ ላአማራ ህዝብና ለፋና ይሄን መንግሥት አላህ ያሣዉ

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove Год назад +13

    እባካቹ ሰሜናዊያን አንድ እንሁን ለዚች ሀገር ያለናት እኛው ነን ወደድንም ጠላንም ፣ ኣከተመ።

  • @አማራነኝየዘሜልጅፋኖ

    አቤቱ ጌታሆይ ህዝብህን እረሀብ ጦርነት በቃበልልን 💚💛💖💚💛💖💚💛💖😢😢😢😢😢 ብልፅግናን መግስት ከምድረ ኢቶ አጥፋልን

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 Год назад

      @ የመሬት ሀብታም ,የምግብ ደሀ ??? አረ መፍትሄው ከወዴት ነው ????

  • @ohali5668
    @ohali5668 Год назад +33

    ኮንካ ኢትዮጵያዊያን እየራበህ ቁጭ በል, ሱዳኖች ዳቦ 1 ብር ሲጨምር ቤተመንግሥቱን በአንድ እግር ያቆሙታል

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад

      Selazi😂

    • @MA-uo8cp
      @MA-uo8cp Год назад +2

      ሱዳኖች አገራቸውን የጦር ቀጠና አደረጓት እንጂ ምን ቀየሩ?

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад +4

      @@MA-uo8cp የኛ ሀገርስ ጦርነት የለም እያልክ ነው በጦርነትም በርሀብም ነውኮ ህዝቡን ሚጨርሰው ያለ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад +2

      መሀይም ናቸዉ እረሀብ ይጨርሣቸዉ ፈሪናሀሜተኛ ናቸዉ

    • @photography6969
      @photography6969 Год назад

      @@mengsteabteklit-lm3xm lamin ante atwetam na weta majemriya

  • @KedirMuktar-ki7ho
    @KedirMuktar-ki7ho Год назад +22

    ያረብ የአላህ ከውሸታም መሪ ከማሃይም መሪ ከዘረኜ መሪ ፈጣሪ የሰውረን

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад +33

    ሽመልስ የኢትዮጵያ ትራንፕ ነው የፈለገውን ይናገራል የፈለገውን ያስገድላል እንደ ፈለገ ይዝረከረካል 😢😢😢😢

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад +8

    እኔ የሚገርመ ኝ በየካፋው በሆቴል እየተጋፋ የሚበሉ የሚጠጡት ከየት አምጥተው ነው እየዘረፋ በሌብነት ይመስለኛል😢

  • @AgertuAnteneh
    @AgertuAnteneh 9 месяцев назад +2

    ህዝቡ ግን ምንኛ ደግ ነው የሌላው አገር ቢሆን ኑሮ.......

  • @tsehaygizaw8925
    @tsehaygizaw8925 9 месяцев назад +2

    Thanks

  • @heluwede-gt1kc
    @heluwede-gt1kc Год назад +2

    ጠቅላዪ በምናብ የሚያስባትን ኢትዮጲያ ሚኖሩት ነው የሚመስለኝ

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ Год назад +2

    ትክክክል

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Год назад +26

    ድል ለአማራ ድል ለተጨቋኙ ፋኖ አምሐራ 😢አብይ ገዳይ ነው እዚች አለም የለም እውነታውኝ ማየት አይቾልም በቃንንንንንን😢😢😢😢😢😢ኡፍ አሁንስ እጭ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Год назад

      ድል ብቻ በይ ለምን በሀጥያትሽ ድል አይትይም እግዚአብሔር ስላምን ይስጠን

  • @fk3365
    @fk3365 9 месяцев назад +1

    ዕውነት መናገር ያሣሥራል አባት ረሀብ ችግር የለም ተብሏል

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 9 месяцев назад +3

    The way you convey heroic emotion is incredible. It should be considered as the second anthem of Fano that light up heroism.

  • @almemenhote-xu8yn
    @almemenhote-xu8yn Год назад +2

    ጌታ ሆይ በሕልምህ ነው በለኝ

  • @AbdusmedMohammed
    @AbdusmedMohammed Год назад +22

    አፕል ና አቦካዶ በየመንገዱ ከምንገምጥ መብላቱ ይቅርብንና መንግስት ና ባለስልጣኖች ስልጣን ይልቀቁልን

  • @TesfuAlemayhu-rj9qr
    @TesfuAlemayhu-rj9qr Год назад +2

    እንደ ጉድ ይቀደድታል አባቴ

  • @tamenemekonnen2404
    @tamenemekonnen2404 9 месяцев назад +2

    ሕዝቡ ሳያመርት ሳይሰራ መፍትሄ ሳይፈልግ እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉን ነገር ልፋትና ጥረትን ይጠይቃል ማርና አቡካዶ ይብላ ከዛፍ ላይ እየቆረጠ

  • @ቤዛዊት-ቀ1ዀ
    @ቤዛዊት-ቀ1ዀ Год назад +11

    እሂ ሁሉ ችግር ያለባት ኢትዮጵያ ዛሪ ፖሪዝዳንት ተብየዋ ምንም ችግር እንደለለ ስለ ሰላም ስለ እድገት ስታወራ ዋለሁ😢 ፈጣሪ ይጨርሳችሁ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 месяцев назад +2

    እዉነት ነዉ

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp Год назад +5

    እርግጠኛነኝ በህልማችን መሆን አለብን

  • @fatumamohammed7923
    @fatumamohammed7923 Год назад +6

    አላህ በራህመቱ ይርዳን😢

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 месяцев назад +2

    አምላክ. ይቅርበለን. ከነዚህ የጠ ገቡ. ሰወች. የኢትዮጵያን ህዝብ ገላግለን. ችግኝ. ዛፍ. ዳቧአይሆንም. ዛፍለጧጣነዉ

  • @muluf7616
    @muluf7616 Год назад +3

    I am With FANO too FANO 💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Год назад +1

    😢😢😢 ዉይ ዘድሮ ጭራሺ በሶ ቁጭ አለ2016 አምላኬ ሆይ ፈተናችን በዛ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢 ወየሁ ዘድሮ

  • @keyrekrik3413
    @keyrekrik3413 Год назад +1

    በርታ

  • @AbduRahmanSeidMussa
    @AbduRahmanSeidMussa 9 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል ህዝቡ ተርቦል ተጠምቶል የጣም ያሳዝናል

  • @aaas205
    @aaas205 Год назад +1

    እንደት ለዚህ ለሰይጣን መንግሥት አንድ ጀግና ይጥፋ😢

  • @aselefch
    @aselefch Год назад +2

    Ethiopia 😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Год назад +37

    የአማራ ህዝብ ህዝብ በማንኛውም ጊዜ ፡ሰአት ተዘጋጅተህ ተቀመጥ

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Год назад +69

    የኢትዮ ህዝብ አብይን ነቅሎ ካልጣለ መቸም አያልፍለት ድል ለፋኖየ ❤

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 Год назад +2

      እኔኮ ሚገርመኝ አብይ ቢወርድ ምን አይነት መሪ ነዉ ሀገሪቷን ሚመራት መቸም ሰላምና ፀጥታዋ ተከብሮ ህዝቦቿ ጥሩ ሂወት ሚኖርባት ሀገር ናፈቀችኝ

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 Год назад

      Propoganda, propoganda, propoganda, ptopogands
      WUSHET, WUSHET, WUSHET
      WUSHET WUSHET, WUSUET,
      UN LERASU CHIGR LAY NRW

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 Год назад +2

      The people of Ethiopian are cowards to protest against Abiy . If it was another country the story will be different 😡

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 Год назад

      መንግስታችንን ለመለወጥ
      የዎሰኑት ሀገራቺንን ለመዝረፍ ስላልተመቻቸው ህዝቡን እያነሳሱበት ነዉ. በርግጥ የኑሮ ዉድነት በተለይ በ Europe ትባብሷል. ይግዘር ቁጣም ሕገራቸው ጎርፉና የአየር ለውጡ ስላስቸገር ብትውቁም ባታውቁም ኢትዮጵያ እንደአማች ነች. አብይ ብዎርድ በርግጥ የምቅ ጥ ለ ው መንግስት ዎያኔ WOYANE NEW
      ETHIOPIAN KEBO LIGEBA LEXELALEM LAUWOTA, KEFERENJOCHU GAR TESMAMTWAL. HIZB HOY TENES WOYANEN ATMEN
      ፈረንጆቹ ለ😂መለወጥስለዎሰኑ

    • @fasicazemdkun350
      @fasicazemdkun350 Год назад

      በትከክል

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад +6

    ገና ከአሁኑ የባሰ እረሀብ ከፊታችን ተደቅኗል ከዚህ በኋላ ያለው ችግር ይብሳል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +7

    ሌላ ኢትዮጵያ አለች እየተባለ ነው አብይ እሚኖርባት🤣🤣

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና Год назад +2

      አድስ አበባን ይዘዉ ኦሮሞን ሀገር ለማርግ የኢትዮጵያን ሀብት እየዘረፉ ነዉ ሰዉ እያገቱ በሚሊየን እሚቆጠር ብር እየተቀበሉ ነዉ ይሄ ሁሉ ስራ አብይ እና ሽመልስ ናቸዉ😢

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад +2

    ትክክል

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад +37

    ድምፀ መርዋው 👌 ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው አማራ 🇨🇬 💪 የአድስ አበባ ህዝብ ሂወት እሳት ሆኖበታል ህዝቡ ታጋሽ ነው ሰልፍ እራሱ አለመውጣቱ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ 💔😭

    • @FafiTubef
      @FafiTubef Год назад +1

      እስካሁን እንደት ዝም እንዳሉ ገርሞኛል 😢ስልፍ አለመውጣታቸው 😊

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +1

      በየት ይውጡት💦

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад +4

      እግዚአብሔር ቸር ነው ትንሹን ማብዛት ይችልበታል ያው በቸርነቱ ህዝቡን እያኖረው ነው እንጅ እንደ ኑሮው ውድነት በኢትዮጵያ ደሞዝ መኖር የሚታሰብ አደለም ሰልፍም ቢወጡ በርሃብ አንጀታቸው ሰደፍ ና ዱላ ነው የሚጨመርበት

  • @serkalemtilahun7723
    @serkalemtilahun7723 Год назад +3

    ፈታየ አቦ ኑርልን የልቤን ነውየነገርክልኝ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 9 месяцев назад +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @TameneAbebe-ur2ec
    @TameneAbebe-ur2ec 8 месяцев назад +1

    ስትፈናቀሉ ዝም ስትራቡ ዝም በፖሊስ ስትገረፉ እንደህፃን ዝም ከማለት ተባበሩና ተነሱ አንድነት ሃይል ነው

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Год назад +4

    ላም አለኝ በሰማይ😅 ብልፅግናና መቸም አላምንም 😢

  • @samibest5466
    @samibest5466 Год назад +5

    ሁለም የ እትዮጵያን መርዶ ነጋሪዎች ያሳዝናል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 месяцев назад +2

    በጣም አነተ ታርስ ይሆናል

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад +3

    ወይኔ አቡካዶ ክክክክ ፈታዎች እንደው መሳቅ ሳልፈልግ አሳከኝ እውነት

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu Год назад +3

    አላሆይ ብልፅግናን ከምድረ ገፅ አጥፋልን

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 9 месяцев назад +2

    መንግሥት ሲኖር አይደል የሚታመነዉ?

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Год назад +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @dawg929
    @dawg929 Год назад +2

    የዚህ አይነት ግፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም። መታገል ምርጫ ሳይሆን የመኖር ያለመኖር ግዴታ ነው

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 9 месяцев назад +2

    Weye gude....😢😢😢

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 9 месяцев назад +1

    የአባቴ አምላክ ይወጥርአንተበክት በክት ነህ ውሻ የረሀብ ነጋዴ

  • @Memmare
    @Memmare Год назад +4

    አሁን ማን ይሙት አቦካዶና አፕል ለኢትዮጵያውያን ብርቅ ነእ

  • @markde-f4t
    @markde-f4t 8 месяцев назад

    ድል ለእውነት ታጋዮች እውነት ትመጣለች ብልፅግና በምኞት ዘላለም መደመርን ሳይገባው በምድርም ባላየነውም ሰማያዊ ህይወት እየተቀነሰ ይጠፋል

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +1

    ህዝቡ ፈርቶ እንጂ አዲስ አበባ ችግር ላይ ናቸው😢😢😢😢

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 8 месяцев назад +1

    FETA ❤❤❤
    GOD BLESS U FOR SHARING THE SUFFERING OF ETHIOPIANS
    ABIYE KILLER MUST GOOOO
    😭😭😭

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Год назад +10

    ኘሬዜንዳንቷ ምረት ተትረፍርፏል አሉን እኮ እንደአለቃቸው እኛ እኮ ግራ ገባን እነዚህ ሰዎች ሌላ አገር እየኖሩ ነው አገሪቱን የሚመሩት እላለሁ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад +4

      ሌላ ኢትዮጵያ ሳትኖር አትቀርም ወይስ እኛ ችግሩን ጦርነቱን ብቻ መርጠን እያየን እየሰማን ይሆን ? እግዚአብሔር ስራውን ይስራ እኛስ ደክሞናል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Год назад +1

      እነሱ ምናለባቸው ሆዳቸው አይጉደልጂ😅

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Год назад +2

      እነሱ ወንበራቸው እስታልተነካባቸው ድረስ የህዝቡ ስቃይ አይሰማቸውም

  • @andnet2094
    @andnet2094 Год назад +6

    ኢትዮጵያ ዉስጥ በትንሹ ሀያ ሚሊየን የተራበዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሶስት የምዕራብ አፍረካ ሐገራት ሕዝብ ይበልጣል:: በዐለም ዉስጥ መድረሻ ያጣ የአገር ዉስጥ ተፈናቃይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ነዉ::

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 7 месяцев назад

    ❤❤አድነእን❤❤ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mulu359
    @mulu359 Год назад +2

    እንደውም ዘገያችው

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +6

    ይሄ ቃለ አዋይ እግዚአብሔር በመውሰጃው ይውሰድልን 🙏

  • @retasa7652
    @retasa7652 Год назад +5

    የኢትዮጵያ ችግር አየሩ ሳይሆን አመራሮቹ እና ሆዝቡ ምቀኝነት እርስ በእርሱ አለመከባበር እኛ እንቢ አንጣላም ብንል አምላክ እንኳ ይረዳናል አላስፈለገውን ሰው ይነቅልልናል ደም እየፈሰሰ ገንዘባችን ለደም ግብር ከሆነ በረከትም በከናም የለምምም😢😢😢

  • @Beredukko
    @Beredukko 8 месяцев назад

    ፋዶን፡አጥፋ፡ተባብረህ፡ኑሮጥሩ፡ከፈለክ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Год назад +6

    ድልልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Год назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ ድል ለ አማራ

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Год назад +4

    በቫት ደረሰኝ የገዛነውን ጣሪያ እና ግድግዳ እንዴት ግብር ያስከፍላል?

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 9 месяцев назад +1

    አይ ወገኔየ አድስ፣አበቤየ ነፍጥ አሱ ዝም ብላች አትመልከቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +7

    እግዚአብሔር ያንሳልን የብልፅግና ፓርቲ በሙሉ

  • @eyobtesfaye99
    @eyobtesfaye99 Год назад +2

    Exactly 👍👍👍👍👍

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 9 месяцев назад +1

    እድ አይነት ዘረኝነት የተሰፋራበት ስራት የትም አይደረስ!

  • @aselefch
    @aselefch Год назад

    Abtihn 😭😭😭😭😭🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +1

    Allhe agarachene salame yadergawe

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Год назад +1

    ሚስኪኑ ወገኔ ስንቱ ይነገራል 🥺🥺🥺

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😢😢😢😢😢😢ትክክክክል

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    ድልለፋኖያረቢ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 Год назад +7

    ገና ጉዲ ይፈላል የሚያመርተው ጎጃሜ ጦር ላይ ነው ወገኔ

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @geremewgutema
    @geremewgutema 6 месяцев назад

    ኤረ ምን አይነት ዘገባ ነዉ ፈጣር እንኳን በገዛ እጅህ ሰሪተህ ብላ ብሏሊ ተቀምጠህ ኤራበን አትበል

  • @NejatTadessen
    @NejatTadessen 8 месяцев назад

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 9 месяцев назад

    EGZBHER.SALAM.AMTALEN

  • @tadessewuletaw6972
    @tadessewuletaw6972 9 месяцев назад +1

    The extreme of extremes( life is very expensive too live).