ይህን ሳያዩ አትክልት እንዳይመገቡ
HTML-код
- Опубликовано: 13 дек 2024
- #ግሪን ጉርሻ #ምርጡ ጉርሻ
ዛሬ ሼፍ ዮናስ አረንጓዴ ጉርሻን በማስመልከት አትክልቶችን ከምግግቦቻችን ጎን ለጎን ተጠቀሙ ብሎ ልዩ አትክልት ምግብ አዘጋጅቷል ፡፡ እንደሁል ጊዜውም በቤታችሁ ሞክሩት እና አስተያየቶን ይላኩልን ስትጎራረሱም የሚያሳይ ፎቶዎችንም ይላኩልን፡፡
#GreenGursha and #mirtuGursha
Today, Chef Yonas has prepared a special vegetable dish, using vegetables alongside our meals, referring to the green bonus. As always, give it a try at home and send us your feedback and photos of your experience. - Развлечения