/አስተርጓሚ/ "ሰዎችን ላለመረዳት/ሰውን እንዴት እንረዳው?? አዋዝተን በድራማ ሰራነው //እሁድን በኢቢኤስ//
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
ማነው እንደኔ ኢቤኤሶችን የሚወድ በጣም ነው እምወዳችሁ ከምር ችላችሁበታል😘😘😘😘
ዋው እውነት በጣም እውነተኛ ድራማ ሰራችሁ ይህ ሰወች ሰለሰው ከሚያወሩ ምናለ በአንድነት ሃገራችንን ብናለማ ኢቢኤሰ ጀግና ቤት ተወዳዳሪ የሌለበት የቴሌብዥን ብሮግራም በርቱ❤❤❤❤
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
😂😂😂😂😂ከዛስ ጥገኛ😅
😂😂😂 ማነሽ እየሄድሽ ቆምሽኮ 😂😂😂
በእይወቴ እደማስመሰል የምጠላው ነገር የለም ብቻ ምርጥ ድራማ ነው እውነተኛ ታሪክ ነው በማስመሰል የተሞላች አለም እናመሰግናለን ሁላችሁንም❤❤❤❤
batam askeyi tsabayi😢
በጣም አስገራሚ ትምርት ነው ጌታን እግዚአብሔር ልብ የስጠን🥹🥹🥹🥹
ሀይሚን እና ቡራን ሳይ ❤😂
የዘመኑ በሽታ ነው የተወናችሁት ፣ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል በርቱ 😊
ግሩም መልዕክት ነዉ ይሔ ሀገራችንን የገጠማት እርግማን ነዉ !! የሀገራችን የገሀዱ አለም ነጸብራቅ እንግዲህ ልብ ካለን ሁላችንም ልብ እንበል ይሄኛዉ አካሄዳችን አይጠቅመንምና
ትክክል የዘመኑን ሰወች በትክክል ይገልፃል ድራማው😅😅😅
እረ ኢቢስዎች ይመቻቹህ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤
ራሳችንን እንዳናይ ያደረገን ክፉ በሽታችንን ነው ግልፅ አድርጋችሁ ያስተማራችሁን እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ትልቅ ትምህርት ነው ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ እናመሰግናቸዋለን❤
ምርጥ ትምርት
መቅድየ የኔ ፍልቅልቅ. ስወድሽ እኮ. አንች ያለሽበት. ሁሉ ይደምቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ስደት ያለነውንም. መጥተን ያላለፈልንን ምናለ ብትረዱን. በሀገራችን. ብንገባ. አስፊቲሞ ሞተብን 😢😢😢😢😢
😅😅😅😅😅😅 መለመኛ ልታረገኝ ነው አላለም ወይ ጉድ ውይውይውይው የወሬ ሱስ ከባድ ነው እግዚኦ ቡጨቃ ያንሳልን አቦ የወሬ ሱስባጠቃላይ ሁላችሁም ትችላላችሁ ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤❤
መነሳት ያለበት ጉዳይ ነው ያነሳችሁት በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
ትልቅ መልእክት አለው ይመቻችሁ ♥️♥️♥️
be tekikl💯💯👌
እንደዚህ አይነት አዝናኝ አስተማሪ ቁምነገር አዘል ድራማ ሰርታችሁ አታውቁም:: በጣም አድንቄያችኃለሁ::
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
Amen❤
Amen
ጸጋን አይቼ ደስ አለኝ
የአረቦች ሀሜት እደዚህ ነው እሚቦጭቁን😂😂😂😂
ጸጋ አፍላ ፍቅር እዚህም መጣሽ እዚም ደሞ እዳትበጠብጫቸው😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 demo idet idemitikosater
😂ኒጀ😂ጅጠበ@@jemilaahmed8994
ሉላ ትክክለኛ የስራ ቦታዋ መሆን ያለበት አየር መንገድ ነበር ውብ ናት እኮ ማሻአላህ
መቅዲ እንደ ኮሜዲ ያጫውታታል የኔ ቢጤ ቅብጥብጥ ስለሆነች ebsላይ ይገባታል የተመልካችን ልብ ትስባለች
ዳንኤል በትክክል መሆን ያለበት የስራው ቦታ ዶክተር ነበር ባየሁት ቁጥር የዶክተርነት ባለሞያ ነበር ፌልዱን አስተካክሎት ብሆን ጥቁር አዝሙድ ሁሉም ስራ ላይ ቢሰራ ይዋጣለታል አድሱዋ ከአሜሪካ የመጣችውን እዛው መልሱዋት 😂😂የፈረጅ ምግብ አጣሁ ሀገራችን አልሰለጠናም ብላለች. ይች ባላገር እንጀራ እና ሽሮ ትልቁን ንጉሳችንን ንቃ እድህ ማለቱዋ ብታውቅ ኑሮ ሽሮ እኛ ቤት መቶ አለቃ ነው 😁😁😘😘😘
በተረፈ ደስ እሚል ድራማ ነው ሰራተኛን አለማክበራቸው ሲናድድ
😂😂😂😂😂ኧረ ስምሪት
Omg sra aeskayaj 😂
ለኔም የሚመጥናኝ ስራ ፈሊግልኝ😂😂😂😂
@@meryemtemama6201 የሆነ ስልጣን ብንሰጣት ሁሉንም በየ ሙያው ታሰማራልን ነበር እናስብበት🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
ምርጥ ትምህርት
ችላችሁበታል የምር አቤት ሉላየ የወሪ ጥማት ትልቅ መልክት አለው ልብ ያለ ልብ ይበል
በጣም ትልቅ መልክት አለው መቅዲ አሁን ቻይውና በኃላ ጉዳቼውን አፍይው 😀😀😀😀😍😘😍😍
ታክሲ ላይ ሰው የምታሙ ሰወች ቶሎቶሎ አውሩ ከመውረዳችን በፊት ጨርሱልን😂😢😮
😂😂😂😂ትክክል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወደኩ
enda😂😂😂😂
እውነትነው😂
Eshii😂😂😂😂
ዳኒየኑረልን❤❤❤
አወ እዉነታኮ ነዉ
በትክክል ተዉናቺሇል😅😅
አሁን ያለንበት ሁኔታ እሄ ነው የ ብዙ ሰው ጉራ 😂😂😂
Wow 👍👍👍👍❤️❤️የሚ ጋርም ትምርት ነው 👍❤️ባርቱ 👍
😂😂😂😂😂😂የተለየነው.የዛሬው.በትክክልነውየተገለፀው👌👌👌👌❤❤🙏🙏
በጣምጥሩ ትወናነው
እቤስ ሁሌም 1ንደኛ ናቹ❤❤❤ ውድድድድ
ምርጥ ትምርትነው መቅድ በርቱ❤❤❤
እንዳዉ የዉስጤን ነዉ ያላቹ አረብ ሀገር ለ15 አመት ፀጉር ቤት ነዉ የሰራሁት ልክ እንደናንተ ትችላላቹ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤
ዋው የዛሬ ይለያል 👌👌👌👌👌👌 እወዳቹዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅ መልእክት አለውይመቻትሁ❤❤❤🎉🎉🎉
እሄማ የአረቦች ትክክላኛዉ ማንነታቾው 👌👌👌
የሀበሾቺሳ
wawu ebs ❤❤❤❤nurulen selamacehu yebiza❤
Ereeeeee betam Enameseginalen teacher betam gerami class neber thanks GOD BLESS YOU❤️❤️❤️❤️
Dani’s character is the best one so far 😂
ምርጥ ትምርት ነው በርቱ
ኢብኤስን መከታተል ከቆምኩ ቆየሁ ግኝ ትንሱና ጃፒ የት ገቡ😢
ፀጋዬ በኢብኤስ መጣሽልን😊😂😂
❤❤❤❤❤❤ እውነት
😂😂🎉🎉🎉ትችላላቹ ኢቢኤሶች
❤❤❤❤❤ዉነትሽ ነዉ መቅዲ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ወይኔ የኛነገር አቤት እሜት😂😂😂አቤት ጉራ የወዱ ደግሞ😅😅
ልቤ ቅቤ ጠጣ የኔ ስራም ፀጉር ነው እንዲ ነዉ አዛ ሚያረጉን😢😂
በዚህ ትምህርት እራሳችንን እምፈትሽ
Wow👏👏👏👏👏
የእያንዳንዳችን ገበና ተጋለጠብን😂😂😂😂😂😂😂
አስተማሪ ድራማ ነው
ወይ ዘውትር ያጌጠች ቀንድ አውጣ አላላም😂😂😂
እኔ የፅጉር ሳራታኝ ናኝ ግን ለክ ናችሁ ቡዙ ገዘ ሃምት በች ነው ያሎ የምር ፅጉር ቤት 😭😭😭😭😭😭
ከቲክቶከር የሳሚን እናት ለebs ትታጭ የሚል❤
እረ የ ሉላ ሼፕ የግል ነው የመግስት መጣራት አለበት 😂😂😂😂
ye resa new
በትክክል ተዉናችሁታል እውነት ነው❤❤
ሉላዬ😅😅😅 ጭራሽ ካክሱን እረሳሹ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂የውሪጥማት
@Kauwu-r9g ደምሪኝ የኔውድ እመልሳለሁ
🤣🤣ዘንድሮ እንደዚ አይነት ሰዎች በዝተዋል😂
አረ ዘውትርን አፈቀርኩት 😔❤
አይ ❤ሉላዬ😂😂😂
ሁለቱን,አይን,ተጠቀምበት😂😂😂😂😂
ግን የሌላ ሰው ባህሪ ሳይሆን የራሳችን ባህሪ ልብ ብለን ብንፈትሽ ጥሩ ነው
iko
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂
ተተቀደዱአይቀር አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂
መቅድየ
Asfitiye 💔my legend I miss you 😘😭😭💔
😂😂😂😂😂 EBS 1 nga
በሳቅ ገደሉኝ 😂😂❤❤❤
Wow merite astmaery new eyandandachen laye yale ngiere yhe eko endanlwaite ydergen bewnt ❤❤❤bntbaberma dhnaite chew enele nbiere
ለሉላ ሌላ ወንበር ከጉን አስቀምጡላት ልፋስ ነው እኮ
Ebs number 1
😂😂😂😂😂😂 አቤት አሜትኮ
እኛ ያለንበት ሁኔታ አምላኬ😂😂😂
😘ኢቢኤሶች😘
😂😂😂😂😂ወይ ጉድ
እንወዳችዃለን!
አስተናጋጁ ቆንጆ ነዉ 😂😂
በርቱ❤❤❤❤ ደሰይላል
እውነት የዘመኑ ሰው እደዚ ነው😅😅😅😅
እደራሳቸውፀጉርአላለም😂😂😂😂
Mirt new❤❤❤❤❤❤ymehahu
Qaldo qumnegar azel gize wow
Anyway tilayalechu
ሠላማ ለሠው ዘር በሙሉ ይመቻችሁ 😂😂
ያጌጠች ቀንድአዉጣ 😂😂
መለመኛ ልታደርገኝ ነው😅😅😅
ትክክልአሬፍትምርትነው
ትክክለኛውን ዩዘመኑ ሰው እንዲህ ነው እውነት ብላችህል
በትክክል
Beteley tsegur bet yalew gud😮
የሀበሻየማይለቅበሽታነዉየምር😅😅😅
ክክክ አይ መቅድ ሌላ ቱሪናፋ እዛጋም አለ አላለችም 😂😂
ኧረ ሚስጥር ወጣ የፀጉራቸው ነገር😂😂😂😂😂😂😂
Kaliye😂❤❤❤❤
አይይይይይይይይይይይይይ😂😂😂😂😂
ወይኔ ሲአምርባችሁ
ያጌጠች ቀንድ አውጥ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
OMG it's amazing 😂😂😂