Anchor Media የአሜሪካው ዲፕሎማት ስለኢሳያስ አፈወርቂ ምን እያሉ ነው? ፋና ቴሌቪዥን ስለፕሬዝዳንት ኢሳያስ ምን አለ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 361

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 часа назад +32

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @endalemera25
      @endalemera25 2 часа назад

      ምን፡ዋጋ፡አለው፡ሕዝቡ፡ተጨፍጭፎ፡አለቀ፡በረሀብ፡ደቀቀ፡ኢኮኖሚውና፡የጤና፡አገልግሎቱ፡እልዳልነበር፡ሆኖ፡አገሩ፡ምድረ፡በዳ፡ከሆነ፡በኋላ፡የማሸነፍ፡ሥነ፡ልቦና፡እንዴት፡ሙሉ፡ይሆናል?

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f 2 часа назад

      ​@@endalemera25y amhara hezeb beyetagelm megedlu ayekerm war k jemer eko 2 ametu new

  • @hanibalgebermeskel9514
    @hanibalgebermeskel9514 Час назад +11

    ዎው ጥሩ መልስ አክሊሉ

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 3 часа назад +42

    አንከር ሚዲያ የምርጦቹ ምርጥ የእዉነተኛ ሚዲያ

  • @efremgebretsadik1583
    @efremgebretsadik1583 2 часа назад +21

    መሳይ በርታ እንግዳህም
    ጥሩ ግንዛቤ አስጨብጦናል

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 50 минут назад +8

    ኢሱ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እንወድሀለን እረጅም እድሜ ለፕረዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ!!!

  • @Sulinaist
    @Sulinaist 45 минут назад +7

    Thanks You Brother Mesay 💕❤️👏🇪🇷🇪🇹❤️

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 2 часа назад +22

    Anchor Media Angafaw Mesay mokonen enwedahalen enameseginalen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tekleghebrehiwet9846
    @tekleghebrehiwet9846 30 минут назад +5

    ኣንከር ሚድያ እናመሰግናለን ኣኪለን የምነወደው ምርጥ ኤርትራዊው ዜጋ ስለጋበዝክልን እናመስግናለን በርታ🙏

  • @aklilusereke4000
    @aklilusereke4000 3 часа назад +22

    Very good program and presentation!🇪🇷❤️🇪🇹

  • @tsegayemassawa2711
    @tsegayemassawa2711 32 минуты назад +4

    መሳይ ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው።

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 3 часа назад +43

    ኤርትራውያን መሪያቸውን ከውጭ ሀገር በሚስጣቸው አጀንዳ ማስወገድ አይፈልጉም ስማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል ኢሳያስን አሳልፈው አይስጡትም መቸም ቢሆን ለአሜሪካ እይንበረከክም አሜሪካ ኤርትራን ለመበታተን ያልስራችው ሴራ የለም እስከ ማዕቀብ መጣል ወዲ አፎም ኢሱ ጀግና ነው አይንበረከክም

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 2 часа назад +15

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Час назад +7

    Good to see you guys !

  • @davidyeh91
    @davidyeh91 15 минут назад +2

    መሳይ ኣኪለን ኣምጥተህ ማወያየትህ በጣም ጥሩ ነው፡ እናመሰግናለን።

  • @MsliAdam-o6z
    @MsliAdam-o6z 25 минут назад +3

    ኣክሊሉ ኣምበሳ!!❤❤❤ብጠዕሚ ጽቡቕ መልስ!
    Thank you! Anchore Media!

  • @sawaserawur4808
    @sawaserawur4808 39 минут назад +5

    Mesay Respected journalist 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Sulinaist
    @Sulinaist 45 минут назад +4

    Akilles Thanks You Brother fantastiskt 🇪🇷👏💕❤️🌹

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 2 часа назад +12

    አቶ አክሊሉ ሳህለ ጥያቄህን ለመሽፋፈን ያልሞከረ እንግዳ ተመስጨ ነው የሰማሁት አማርኛውን እርሳው ምርጥ ነው
    መሳይ አናመሰግናለን የሚያቀራርቡንን ሰዎች በማቅረብህ🙏🏽🙏🏽

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 3 часа назад +27

    ልክ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ እቤትህ ቁጭ ብለህ የምትገደልበት ሀገር ነው አብይ ስልጣን ላይ ከመጣ ስንት ሚሊየን ሕዝብ አለቀ ?

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 2 часа назад

      Eritranonsitoca❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 2 часа назад +2

      Bravoachile❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 2 часа назад +1

      Bravomesaimeconen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasanali7664
    @hasanali7664 21 минуту назад +2

    ኣንከር ሚድያ በጣም ጥሩ ስራ ነው መሳይ መኮነን እንወድሃለን ኣይዞቹህ ኣብረን ከሰራን

  • @arayagezahegn2638
    @arayagezahegn2638 2 часа назад +11

    መሳይ አንጋፋው ከወዲሁ ምስጋናዬ ይድረስህ።
    አኪሌ እንዃን ተወለድክ።
    ሽህ መክት።አንተስ ኑርልን።ጨዋ ሰው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 часа назад +14

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

    • @solomonssebero9889
      @solomonssebero9889 6 минут назад

      Sheabiyaw ASMESAY kuretew, wotir. Go backwards to join Ethiopian Historic enemies( BIG LOSERS) with proxies Funny 😅 Noos, TPLF and OLF/ ur OLA 😂

  • @Fili-401
    @Fili-401 2 часа назад +13

    ኣሁን የ ኢትዮፕያ ትክክለኛ madia ኣገኘሁ እንደዛ ተረጋግተን ስንወያይ ነው ደስ የሚሎ thanks Anchor madia ❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 часа назад +9

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @mulugetasengal7826
    @mulugetasengal7826 41 минуту назад +2

    Akile Absolutely 💯 ❤ great speech I like your confidence keep it up well done peace

  • @habesha11725
    @habesha11725 3 часа назад +24

    WE ETHIOPIAN LOVE PRESIDENT ESU

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Час назад

      You Amhara love Isayas , speak for yourself. We Afars want our Assab & we hate the evil Isayas.

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 часа назад +15

    Mesay blessed 💚💛♥️ fanooo pawer

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 часа назад +17

    ኢትዮጵያ መቼም ቤሆን የኤርትራን ዉለታ አንረሳም 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @YacobU.K
      @YacobU.K 2 часа назад +1

      ለ አቢይ አስታውሰው

    • @mielatesfu309
      @mielatesfu309 10 минут назад

      እግዜር ያክብርልን እንዳንተው ያብዛልን ውለታው ማስታወሱ በራሱ ያስከብራል።

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m Час назад +9

    አክሊሉ ኢሳያስ አፈወርቅን ይመስላል😮😮😮🫢🫢🫢

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Час назад +2

      His cousin .

    • @ዳባቴዋፍኖ
      @ዳባቴዋፍኖ Час назад +2

      እውነት ነው ይመስላል

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 53 минуты назад +2

      His cousin . Issayas never denied to be an Ethiopian Eritrean !, Tomorrow things can be different , the recent citizens ambitions tell a lot , a lot !!! Tomorrow and Tomorrow !!! Ethiopia Today is not maybe, maybe Ethiopia Tomorrow!!! The Eritrean and the Ethiopian people showed all they could for their Togetherness. Now, Now, let the Elder and the Younger lead together, together !!! Many say after all, "politics is a dirty game " !!! Unity the source of Strengths !!! "The choosing of the Boss, Cannot be on the market , Ato Muffti said !!! But, what about, " what can l do for you, to save me !!! " !!! Ethiopia Today !!!

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 47 минут назад

      ትክክል😅

  • @EdenTesfatsion-qj2jx
    @EdenTesfatsion-qj2jx 12 минут назад +2

    Great job 👍

  • @hdhcndhch1320
    @hdhcndhch1320 2 часа назад +9

    Akila ye ne Anbesaw ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 48 минут назад +3

    ምነው ኢሳያስ ሰሜኑን ክልል ጠቅልሎ ሀገር ሆነን ቢሆን በምን እድላችን ከጭራቅ ጋላ ጋር እንዴት ይኖራል😢😢😢😢አላህ ይስቱር😢

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Час назад +3

    በኢርትራዊያን ስም አውሮፓ ያሉ ሰዎችን ፦እየ አመለከታችሁ ማሰረዝ ትችላላችሁ ከሚመለከተው አካል ጋር ኤርትራዊያን። መሳይ በርታ 💚💛💕

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 Час назад +4

    እኔደኔ በጣም ይጸጽትናል ከአብይ ጋር መስራታችን
    አብይ እኛ ኤርትራውያንን ብቻ ሳይሇን ኢትዩጵያውንን የካደው

  • @destawworku7593
    @destawworku7593 2 часа назад +8

    የኢትዮጵያ መንግስት ከሚፈሩት ሚዲያ የመጀመሪያው የአንተ ነው።በርታልን

  • @tedrosmiciel4010
    @tedrosmiciel4010 9 минут назад +1

    መሳይ እንወድህ ኣለን 🇪🇷🇪🇹 ተከባብረን የምናድግበት ጊዘ ይመጣል

  • @ሸጥማዓንጣ
    @ሸጥማዓንጣ 2 часа назад +10

    በጣም በሳል አሰተሳብ የሚያመንጭ ወንድማችን አኪለ ቀጥልበት:: መሳይም እንወዳሀልን

  • @selam65030
    @selam65030 3 часа назад +57

    😂😂😂ኢሱ እንኳን ዛሬ በመለስ ግዜም አልቻሉም አሜሪካኖች ኤርትራ አክራሪ ሙስሊም የለባት ሀገር አደለችም ወይም እንደ ኢትዮ በብሄር የተበታተነች ስለዚ ኢሳያስ አይወርድም 🎉🎉

    • @KheliloOsman
      @KheliloOsman 3 часа назад +1

      ኢሳያስ ኤርትራን ወደ ዱቄት ቀይሮታል።😂😂😂😂

    • @kibromhawitewolde2783
      @kibromhawitewolde2783 3 часа назад

      It is 2024 not 1998. Eritrea is almost depleted of its youths. Thanks to Dictator of Adi Halo.

    • @helenberhane7113
      @helenberhane7113 3 часа назад +4

      ​@@KheliloOsmanዝም በል እፈር ኤርትራን ለዚህ ያበቃቻት አገርህ 🇪🇹ናት እኛ በደንብ እናውቃለን ::

    • @Roman-v9f9w
      @Roman-v9f9w 3 часа назад +2

      እሱም ይበለው ከኤርትራ ጋር በሰላም አብረን ለመኖር ነገሩ በደንብ የገባቸው ምሁራኖችን እያስጠጋም

    • @YismaReda-u8b
      @YismaReda-u8b 3 часа назад +5

      አንድ እውነታ አለ የምስራቅ አፍሪካንም ሆነ ያፍሪካን ፖለቲካ የ ኢሳያስን ያክል እውቀት ያለው እና ማስተር ያደረገ የለም::
      ወያኔ የብሄር ፖለቲካን ሲቀፈቅፍ ያኔም ይህን የዛን እርጉም መለስ ዜናዊን ሀሳብ ኢሳያስ በግልፅ ሲቃወምና ሀሳቡ ወደ ኤርትራ እንዳይዛመት ብዙ ስራ ሰርቱል!!! በዚህ ዙርያ ካነበብን በቂ ፅሁፎች አሉ::
      ለማንኛውም ሻእብያ የወያኔም የሼኔም አባት መሆኑና የዛሬይቱን ኢትዮጵያን እንዲህ ለማድረግ የታሪክ ተወቃሽ ነው! እሱም ይፀፅተዋል ዛሬ ይመስለኛል!!!
      በተረፈ ወያኔም ሆነ ኦነግ ከዚች ሀገር እስካልተወገዱ ኢሳያስ እረፍት ይለውም !!!
      (የግል እይታዬ ነው))

  • @YosiefTesfazghi
    @YosiefTesfazghi Час назад +4

    Akile bro you doing great job as usual. Well done 👏 👍🇪🇷✌️🇪🇷

  • @YoditTewolde-y7n
    @YoditTewolde-y7n 2 часа назад +5

    Mesay thank you talking about My piresdent.we Eritreans r love our president

  • @lettebrhanghebre4391
    @lettebrhanghebre4391 Час назад +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 Час назад +3

    Aklilu Well Done 👍🇪🇷

  • @tedrosmiciel4010
    @tedrosmiciel4010 7 минут назад +1

    ኣኪለ ሃገርና ህዝቡን ያለህ ክብረት እንወድህ ኣለን

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 2 часа назад +6

    ጠ/ሚ አብይ ማንን ነው ያልካደው? የኢትዮጵያን ህዝብ በአጠቃላይ በተለይ ኦሮሞን አማራን አፋርን ተጋሩን ደቡቦችንን ቤኒ ሻንጉልን ሶማሌዎችን ና ሌሎችንም በሀገር ደረጃም ኤርትራውያንን ና ሶማሌዎች ሱዳኖችን ጂቡቲንም ምናልባት ሌሎችንም !

  • @abrehetkidanekidane
    @abrehetkidanekidane Час назад +3

    ኣቶ መሳይ እነዛ ኣብይና ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ከፍለው የላኳቸው እነ ስዩም ተሾመ ካስቆምክልን እኛ ደግሞ እናርፋለን። እና ጥሩ ነገሮች ደግሞ ከዛ ይጀምራል ።።።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @familia4674
    @familia4674 2 часа назад +9

    በኤርትራ ህገመንግስት ባለመኖሩ አትገረሙ::
    ህገመንግስት የሌላቸው ብዙ ታላላቅ አገሮች አሉ:: UK, ISRAEL SAUDIAREBIA, etc

  • @biniamgebramichael1380
    @biniamgebramichael1380 3 часа назад +13

    The more ethiopia is aggressive the more Eritrea 🇪🇷 will be stronger and united

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 41 минуту назад +1

    God bless diplomat Ato Akililu great explanation.

  • @gerigeriyo7799
    @gerigeriyo7799 2 часа назад +6

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tekliamelke477
    @tekliamelke477 33 минуты назад +1

    ❤❤❤ great

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 2 часа назад +7

    የኢትዮጵያ መንግስታት በኣመሪካ እርዳታና ብድር ጥገኝነት ያመጣው ችግር ነው።
    ኢትዮጵያ ቅኝግዛት ላይ ነች፡ ገና ነፃነቷ ኣላገኘችም።
    ኣክሊሉና መሳይ ኣይዞቹ በርቱልን።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Час назад +3

    The poll.the ethiopian people deserve respect and justice !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!! Unity the source of Strengths, together is better . Let the Elder and the Younger Lead Together . The ethiopian have the reason to Trust the Eritrean Generals more than the Ethiopian generals, actions are lauder than words , the Northern War. Ethiopia Yesterday !!!

    • @adakashay6058
      @adakashay6058 Час назад

      You have to learn to respect if you wanted to be respectful . You crying because he mentioned you Nile Dam, the past two years you had bunched our country Eritrea day and night
      You want to respect stop buying other countries too.

    • @adakashay6058
      @adakashay6058 Час назад

      If we have survived the past 20 years and the aggression from Ethiopia is a pattern in my opinions we are doing fine with out you so please leave us alone. Farewell Ethiopia.
      Yes we have Sanctions because of you.
      Enough is Enough all my life time I had suffered because of you Ethiopia had to paying for the pain and suffering you had cause us then you will learn to respect us.
      We didn’t asked before because you are a poor country but if you had still a dream to invade us
      So be ready to pay your deed

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 часа назад +3

    Thank you so much msay

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 2 часа назад +4

    አክሊሉ ጎበዝ ነው

  • @Dawit-y8r
    @Dawit-y8r 4 минуты назад +1

    Aki well said brave wedi eri Aki🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Час назад +2

    እልካለሁ አብይ ደም ጠጪ እኛ ኢትዮጵያኖች እሱን እወጋለሁ ብትል ትቀላቅለን መልሰን አንተን እናጠፋካለን እጆ ወድም እህቴ ኤልትራን አንወጋም እጅ እየሰጠን ለነሱ ትቀላቅለን አንትክን ነው የምናፈርሰው ም, ሞክር አንተ ጥንብ ሷ
    ሰው በላ ሁሉ አብይ 💪💪💪💪👌👌እወቀው 👌👌👌

  • @abrehetkidanekidane
    @abrehetkidanekidane Час назад +3

    እኔ እንደሚመስለኝ የኢትዮጵያ ህገመንግስት አንቀጽ 39 ኢትዮጵያን የሚበታትን ስለሆነ ለመለስ ተው የህንን ለኢትዮየጵያ ኣይበጅም ኣለውና ኣልሰማም ብሎ ውጤቱ ኢትዮጵያ ተበታትና ቀረች ። እግዚኣብሔር እንደድሮዋ እንድ እንድትሆን ይርዳት።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i 2 часа назад +11

    ኢሰያስ ምን ጊዜም ጅግና ነው። ምክንያቱም ኢርሱ የ ነጻነት ኣባት ነው።

    • @zera1464
      @zera1464 Час назад

      Abatih yarigew Eritrean yalubet isias keteshegne titsetsetaleh alem yelele gif yetefexeme sitay tirufa

  • @Gutanamocel
    @Gutanamocel Час назад +4

    እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ
    ኤርትራ እንደ አገር ፀንታ የቆየችው በኢሳያስ ጥልቅ የፓለቲካ እውቀት ና አገሩን ህዝቡን ወዳድነት ነው እንጂ ዛሬ ኤርትራን ወደ 5 ትንንሽ አገሮች አድርገው ቀይባህርን ለመዝናኛ ና base ለማድረግ ህዝቡን የዱቄት ለማኝ ና የአረብ ካልሲ አጣቢ ለማድረግ ያላሰፈሰፈ የውጭ አካልአልነበረምማለት አይቻልም ኤርትራ ባሁኑ ግዜ ኢሳያስና ኢሳያስ ብቻ ነው የሚያስፈልጋት

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 3 часа назад +7

    PIA is the son of Eritrea 🇪🇷 💙 ❤️ 💓 💖 💛 🇪🇷 💙 ❤️ 💓 💖 💛 🇪🇷 💙 ❤️ 💓 💖 💛 🇪🇷 💙 ❤️ 💓 💖 💛 🇪🇷 💙 ❤️ 💓 💖 💛 🇪🇷

    • @KheliloOsman
      @KheliloOsman 3 часа назад

      😂😂😂😂 He destroy Eritrea.

    • @AbrhamKiflu
      @AbrhamKiflu Час назад +1

      Nahhhh​@@KheliloOsman

  • @abrehetkidanekidane
    @abrehetkidanekidane 2 часа назад +2

    አቶ መሳይ, እኔ ሌት ሆነ ቀን ወደ ኤርትራ ሄጀ 3 ወር ሙሉ በሰላም ወደ ቤቴ እሙለስ ነበር ። ኣንዳዴ ቤቴም ሳልዘጋ የምሄድበት ጊዜ ነበርና ማንም ሴይነካው ይቆየኝ ነበር ። ከ1991 ጀምሮ ፕረሲደንታችን የህዝቡን ሰላም ኣስዋሰ ። ዩኒቨርሲቲ ተዘግቶ ኣያውቅም ። በየዞባው ደግሞ ኮለጅ አለ ። እርሻና የእስሳ እርባታ ዘመናዊ ነው ። ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tewodrosdesta4966
    @tewodrosdesta4966 2 часа назад +5

    Eritrea has country charters work like constitution from the beginning.

  • @bahabelomfissehaye6223
    @bahabelomfissehaye6223 Час назад +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lumumbadelone198
    @lumumbadelone198 3 часа назад +7

    ሸቨርናዚ ምን አገባው ሴርቢያን በትኖ ስለኤርትራ ይፈተፉታል ኢሱ በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ያፉሪካ ጀግና ነህ

  • @AdaRaMs402
    @AdaRaMs402 Час назад +2

    መሳይ ብዙ ኣክብሮት ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷!

  • @amanueltechans8193
    @amanueltechans8193 6 минут назад

    ጀዝባ

  • @AmanFesehaye
    @AmanFesehaye Час назад +2

    We love our president hero esu gigna

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 часа назад +24

    ወዲ አፎም ኢሱ የጠላህ ይጠላ ጀግና እንወዲሀለን 💚💛❤🇪🇷💪

  • @benyohan3043
    @benyohan3043 3 часа назад +4

    Ancor media and Messay are the few and the best who care for this region and god bless you and Aklilu…

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 2 часа назад +2

    የኢትዮጵያ ህገመግስት አማራውን ግደሉ የሚል አይደል ስለየትኛው ህገመግስ ነው የምታወራ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Час назад

    ግን እሱን ይመስላል ወድማችን 👌👌💪💪እንወዳችዋለን 🥰🥰🥰አልትራኖች 🎉🎉🎉

  • @dahlak2208
    @dahlak2208 3 часа назад +5

    ❤❤❤❤ fano is the bright future ethio❤❤

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 2 часа назад +7

    We love pRESIDENT ESSAYS ❤

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 44 секунды назад

    🇪🇹 Hizbawi Ginbar 🇪🇹

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 3 часа назад +7

    ለኔ ኤርትራን ከኢትዮጵያ መለየት አልችልም

    • @user-haki52E
      @user-haki52E 2 часа назад

      አለመለየት በምን? ሱዳናዊውም ኤርትራን ከሱዳን መለየት አልችልም ቢልስ?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Час назад +2

      Eriterea isn’t Ethiopia , open your eyes.

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 45 минут назад

      ህዝቦቹ ዘሮቻችን ነቸው ሀገራቸው ግን ዋጋ የከፈሉበት ነው ነፃ ሀገር አላቸው አለቀ እኛም አማራዎች ሀገር ሆነን በተገላገልን አለቅን እኮ በአብይ ጭራቁ😢😢😢😢

  • @PartulrCaler
    @PartulrCaler 3 часа назад +3

    Messy bereta

  • @s.8681
    @s.8681 12 минут назад

    ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @zera1464
    @zera1464 Час назад

    Yes it’s right we Eritrean support this speech people don’t know that much about Eritrean except those inside eritrea people will see it’s gonna worse than Syria anyway people see this on the coming soon. And hopefully people of eritrea celebrate in Asmara .

  • @hasanali7664
    @hasanali7664 17 минут назад

    እድሙአና ጢና ለክቡር ፕሪኣዝዳንት ኢሰታስ ኣፈወርቂ እኛ ፕሪዝዳንታችን እንወዳለን እናከብራለን

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 2 часа назад +1

    Ability is great guest.

  • @ጀሬፍሸጣካርቱም
    @ጀሬፍሸጣካርቱም 2 часа назад +2

    ኣኪለ ይበል ወረጃ ዝኾነ መልሲ
    ዝረሳዕካያ ቢ መለስ ግዜ ሕብሪዓይንኻ ቢ ኣብይ ቢብላክ ማርኬት ምዝበራ ሀብቲ ወዘተ በሰላ ይግድፍ ኣሎ ዝብል ሓሳብ ማለተይ እየ

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 3 часа назад +4

    አንድ እውነታ አለ የምስራቅ አፍሪካንም ሆነ ያፍሪካን ፖለቲካ የ ኢሳያስን ያክል እውቀት ያለው እና ማስተር ያደረገ የለም::
    ወያኔ የብሄር ፖለቲካን ሲቀፈቅፍ ያኔም ይህን የዛን እርጉም መለስ ዜናዊን ሀሳብ ኢሳያስ በግልፅ ሲቃወምና ሀሳቡ ወደ ኤርትራ እንዳይዛመት ብዙ ስራ ሰርቱል!!! በዚህ ዙርያ ካነበብን በቂ ፅሁፎች አሉ::
    ለማንኛውም ሻእብያ የወያኔም የሼኔም አባት መሆኑና የዛሬይቱን ኢትዮጵያን እንዲህ ለማድረግ የታሪክ ተወቃሽ ነው! እሱም ይፀፅተዋል ዛሬ ይመስለኛል!!!
    በተረፈ ወያኔም ሆነ ኦነግ ከዚች ሀገር እስካልተወገዱ ኢሳያስ እረፍት ይለውም !!!
    (የግል እይታዬ ነው))

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 2 часа назад +2

    መሳይ ኢሳያስን በAI ወደዚህኛው ዕድሜው መልሰህ ከሱ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገህ ነው?

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 Час назад +1

    Having a constitution did it saved you a country’s is soon be Yugoslavia

  • @YacobU.K
    @YacobU.K 2 часа назад +1

    አኽሊሉ፦ 1) ስለ ውስጣዊ ጉዳይ ከትምህርት ቤት፡ ሆስፒታል ይበልጥ እስር ቤት የበዛባት አገር ከ 30 ዐመታት በላይ የታሰሩት እንዳለ ግን መናገር አልደፈርክም።
    2) ስለ ውጫዊ ጉዳይ ግን ትክክል በለሀል ንስማማለን። ግን ለሜድያ የምትመጥን ሰው ነህ አኪለ። 👍 ✊️

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Час назад +3

    የሶሪያ እጣ በአብይ ላይ የሚቋጨው 😂😂😂

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 18 минут назад

      ❤❤❤!😂😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Минуту назад

    It's a wish thinking of Woyanes ❗️

  • @HaymanotAsefa-d5w
    @HaymanotAsefa-d5w 39 минут назад

    አኬ ራሱ ኢሳያስን አይደል እንዴ ሚመስለው😅❤❤❤❤

  • @younesabdullah6564
    @younesabdullah6564 Час назад

    ትግራይ ዳስ ሓዉያ
    ን ኤረትራዉያን እያ ነይራ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 часа назад +1

    ኤርትራ መንግሥት ለምን ለዜጎቹ የምህረት አዋጅ አያደርግም ኤርትራ አዊያን አንደረ ሁነው ለኤርተራ ህልውና እንዲታገሉ ውቤ ነኝ ከእስራኤል

  • @mekonentekleyohanes4529
    @mekonentekleyohanes4529 2 часа назад

    Ethiopian Prime Minster shoud be next

  • @-vr8un
    @-vr8un 2 часа назад +2

    መሳይ ምነው ከፍየልዋ በላይ 😂

  • @mokonenbrhane8992
    @mokonenbrhane8992 Час назад +1

    ሁለቱ ዲክታቶር ናቸው ይሄ ልጅ ፖለቲካ አያቅም

  • @jonasmussie1569
    @jonasmussie1569 Час назад +1

    እንደት ያለ ራስ ያለበት የ ህገድፍ አባል ነው እባክህ🤮.
    ራሱ ከነ ቤተሰቡ አሜሩካ እየ ኖረ ።እች አንድ የመንግስት ተለቭዥን ሬድዪ ጋዜጣ ባንክ ያላት አገር ፓርላማ የሌላት ህገ መንግስት የሌላት በ አንድ እምባገነን መሪ የምትመራ አገር የሰላም አገር ናት ብሎ መናገር ስንት ማን ያምነሃል በዙህ ፕሮፓጋንዳ የሚታለልል ኤርትራዊ የለም።መኝህን ፈልግ ኤርትራ የሰላም አገር ከሆነች ለምን ድነው አንተን ጨምርወ የልብያ ሳህራ እና ቀይ ባሕር አቃርጠው የሚሸሹት።በጣም ያሳዝናል እንደ እነዚህ ያሉት ሰዎች ራሳቸው የማይኑሩባት አገር እያለች የሰላም ደሴት እያሉ ኢትዮጵያውያንን ያታልላሉ።

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 2 часа назад +1

    መሣይ እባክህን ዮሀንስ ክፍሌን አቅርብል???ይሄን ግለ ሠብ በፊት በሲሳይ አጌና ፕሮግራም ላይ ይቀርብ ነበር።

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y Час назад +1

    አል አሳድ እኮ በትግል እንጂ በፀሎት አልተሸነፈም። ደምና አጥንት የተከፈለበት ትግል። ኤርትራዊያን ባርና መጠጥ ቤት በመፈናከት ኢሳያስን ሊያወርዱት ከሆነ ተአምር ማለት ነው። ዲፕሎማቱ ህልመኛ ነው። የሆነ ሆኖ መሳይ ለውይይት ያቀረብከው የኢሳያስን ቃል አቀባይን ነው።

  • @tal8325
    @tal8325 41 минуту назад

    100% Wushet interview

  • @foziyamohammed5277
    @foziyamohammed5277 9 минут назад

    🇪🇷❤

  • @alemgilaw7596
    @alemgilaw7596 2 часа назад +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። በጣም ነው ማመሰግነው መሳይ ለየት ያለ የሌላው አስተያየት ማቅረብህ።
    አቶ አክሊሉ ያላቸው የንግግር ችሎታ የኤርትራ መንግሥት ምን እንደ ሚመስል በደንብ ነው ያቀረቡት ለዛም በጣም ነው ማመሰግነው።
    እንግድ ፖለቲካ ማለት ምንም ያልተጻፈበት መጻሐፍ ማለት ነው ሰለዚህ ማንም ፖለቲካ አውቃለሁ የሚለው ይጠቅበታል።
    ህግና ደንብ ካየን ቡዙ ማለት ቢቻል በኤርትራ የለም ግን ህግ አለ በኢሳያስ መሪነት
    ኢትዮጵያ ህግና መንግሥት አላት በወንበዴዎች (mafia) ድርጀት በባለገው አቢይ የሚመራው።
    የኤርትያ መሪ ለብልጭልጭ ናቅፋ አላረከሰም ያሉትን የተለያዩ በዘር አልከፍፈለም በድሪን አልጨፈጨፈም ትምህርት ቤት አላቆመም አቶ ኢሣያስ በሰለም ሕዝቡን ይኖራል።
    የወንድ ባለጌ አቢይ አሕመድ ዐሊ ግን የወንበዴ (mafia) ድርጀት አመራር
    1 እጅግ ከመጠን በላይ ይዋሻል
    2 የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአረቦች ለመሸጥ ነው ሚፈልገው
    3 ጦርነት እንጂ ሰለ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዊያን ግድ የለውም
    4 የፓለቲካ እውቀት ምነም እውቀት የለውም
    5 እጀግ በጣም ብልጭልጭ ይወዳል
    6 የኢትዮጵያ ሕዝብ መሃይምነትን እንድሰፈፍ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይረዳል ሰለ ትምህርት ቤተሰቦች ዝግ ናቸው
    7 ኢትዮጵያዊን በወንበዴዎች (mafia) ሰለ ምትመራ ሰለም የለም
    8 በዘር ከፍፍለህ ግዛ በተግባር ማሳየት ላይ ነው።
    9 ኢትዮጵያ ለማጥፋት ለ10 ትውልድ የሚሆን እዳ አስገቡታታል
    10 የኑሮ ግሽበት የተማሪ ያለተማረ ለማኝ የሆነባት ያደረገ ይህ የብልግና የወንበዴ (mafia) ድርጀት በአቢይ ውስጣዊ ተባይ አስተዳደር ነው።
    አሁንም ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስብ እንዲሁም ከኤርትራ ወንድም የሚመል ትውልድ ይመጣል።
    ድል ለኢትዮጵዊን ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ለአንድነት ለሰላም ለፍቅር ለእድገት።
    ሞት ለነቀርሣ ብልጽግና (mafia) ሞት ለነቀርሣ ሕወሐት በትግራይ ሕዝብ የሚነግዱ ሞት ለባእዳን የባለጌው አቢይ አሕመድ አገልጋዮች ሞት ለኢዜማ የአብይ ቡችሎች ፋኖ የነቀርሳ መድሀኒት ነው።

    • @ሮማንደስታ
      @ሮማንደስታ 35 минут назад +1

      👍👍አንተ/ቺ የገለጽከው እራሱ በቂ ነው 🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu Час назад +1

    አይደለም ከሥልጣን መወገድ በህይወት መኖር ከሌለባቸዉ እጅግ ወደር የለሽ ጨካኔ እና አረመኔ ሰዉ አቢይ አህመድ እንጂ ኢሳያስ አፈወርቂ አይደለም።