Dereje Kebede Video ዘማሪ ደረጀ ከበደ መድረክ ላይ ስዘምር 1979 E.C

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Dereje Kebede Video ዘማሪ ደረጀ ከበደ መድረክ ላይ ስዘምር 1979 E.C
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 225

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v 3 года назад +26

    ኑርልኝ 🙏 ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን አንተን ስሰማ ልቤ ውስጥ ልዩ ነገር ይሰማኛል።እንባዬም ይፈሳል 🙏💚💛❤️

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx Год назад

      ❤❤❤❤😊😊🎉🎉🎉።

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Год назад +2

      እኔም እንደዛ ነበርኩ ! አሁን ግን ማንም ሳይነግረኝ ጌታ እራሱ በፍቅሩ አስጠጋኝ ልጅ አደረገኝ ! በተአምር ! ፊቴን ተቃጥዬ ፈወሰኝ ! ክብር ለስሙ ይሁን !

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 6 месяцев назад

      ❤amennnnnnn

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 4 года назад +11

    እሱ 1979 ዘምሮ ነበር። እኔ ዛሬ 2012 ላይ ነብሴን ወደመንፈስ ቅዱስ በረከት ወስዷታል። ጸጋ ከሰማይ ሲሆን እንደዚህ ነው። ዶ/ር ደሬ ገነት ያገናኘን። ውድድ አደርግሃለሁ የኔ አባት።

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 года назад +40

    በህይወት እያለሁ በአይኔ ማየት የሚፈልገው ታላቁ ዘማሪ ነው::

    • @tigistihagos7500
      @tigistihagos7500 2 года назад

      የዛሬን አያርገውና እኔም!

    • @teshaladessa196
      @teshaladessa196 2 года назад

      Me to

    • @meketeworkneh7904
      @meketeworkneh7904 2 года назад +2

      ደረጀ ሲዘምር ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች። በቃላት መግለጽ ያቅተኛል።

    • @eteneshtefera2582
      @eteneshtefera2582 2 года назад +1

      ደረጀን ለማየት የማይናፍቅ እለ እግዚአብሔር ያኑርልን 🙏🏿♥️

  • @nice7303
    @nice7303 4 года назад +22

    በኢየሱስ ስም ጌታ ሆይ ይሄን ሰው ማየት እፈልጋለሁ

    • @ebenezerministries4663
      @ebenezerministries4663 Год назад

      እስከ አሁን አለ፦ እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ ሰዉዬዉን፦

    • @eteneshtefera5093
      @eteneshtefera5093 Год назад +1

      ሁላችንም ደሬን ማየት እንፈልጋለን ♥️🙏

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 2 года назад +10

    ደረጀ ከበደ ከልጅነት ጀምሮ የምንወደው ታላቅ ዘማሪ ነው ። መዝሙሮቹ ደስ የሚሉ ናቸው ። እንወደዋለን

  • @jossidave3951
    @jossidave3951 2 года назад +6

    ደረጃ ከበደ ስትዘምር ብቻ ነው ምያምርብህ እወድሀለው😘😘😘❤️❤️

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 4 года назад +9

    ደረጀ ከበደ
    የዘማሪዎች ቁንጮ፣ ፈር-ቀዳጅ፣ ብርቅዬና አይጠገቤ፣ መዝሙሮቹ ዘመን ተሻጋሪና ከትውልድ ትውልድ ሳይሰለቹና ሳይጠገቡ የሚደመጡ፣ ሊመጣ ያለውን በመንፈሱ ተረድቶ ትንቢታዊ መዝሙሮችን የዘመረ፣ ትክክለኛና የተቀባ ነብይ ዘማሪ፣ መዝሙሮቹን ብቻ በማዳመጥ ብዙዎች ወደ ጌታ እንዲመጡ ያደረገ፣ በደርግ ሥርዓት ብዙ መንገላታት፣ ግርፋት፣ እሥራት፣ መከራ ያየ፣ በብዙ የመከራ እሳት ተፈትኖና ነጥሮ የወጣ፣ እያንዳንዱ ዝማሬዎቹ የህይወቱን ውጣ ውረድ የሚያሳዩና የኖረበትን የሚዘምር የማይጠገብ ዘማሪ ነው፡፡ እንወድሃለን !! እናምናለን አንድ ቀን ከስደት ተመልሰህ በሚወድህና በሚናፍቅህ ሕዝብ መካከል ቆመህ እንደምትዘምር፡፡ አንተስ ብለህ የለ፡-
    የምወዳቸው ወገኖች፣
    የሚያስቡልኝ ወንድሞች፡፡
    የኖርኩባቸው ቀዬዎች፡፡
    ናቆታቸው ሰርጾብኛል፣
    ጌታ ግን ቃል ገብቶልኛል፣
    ዳግመኛ በድል በሠላም ጠብቆ ያገናኘኛል፡፡
    አሜን እንደ ዘመርከው ከ40 ዓመት በኋላ ሆኖልህ አይንህን ለማየት ያብቃን፡፡

  • @Bereket-Helina2003
    @Bereket-Helina2003 4 года назад +17

    ኤርትራዊ. ንይ ኣስመራ እኔ ህጻን ሆኔ እቤታችን እና ያክስቶቼ ልጆች ሲስሙ ያንተና የ ተስፋየ ጋቢሶ ኣሁን ሆኖ ይስማኛል 😭😭😭በ ኣይኔ ስላየሁ 🙏🙏🙏 ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ ,

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 года назад +1

      😢😢ያሳዝናል አሑን ያለበት ሒወት😢😢
      ፈጣሪ ወደቀልቡ ይመልሰዉ 🙏

    • @ForthegloryofCHRISTJESUS.
      @ForthegloryofCHRISTJESUS. 2 года назад +1

      @@azmerawerat7473
      በአማራ ላይ የሚፈፀመው
      የዘር ማጥፋት/ Genocide
      ይቁም በማለቱ ዶ/ር ደሬ
      ምን አጠፋ ? እንዴ
      መጽሐፍ ቅዱስ እኮ
      ከተገፉት ጋር አብረህ ቁም
      ይላል እኮ ! ሌላ ምን አደረገ ?
      ጌታ ይቅር ይበለን !

    • @aphybianforce7190
      @aphybianforce7190 2 года назад +1

      እንወድሃለን እኛ ኢትዮጵያውያን ድሮ ከናንተ ጋ አብረን ጓደኛ ሆነን እቃቃ ተጫዉተን ነው ያደግነዉ
      we love the people of 🇪🇷 peace ✌🏾

  • @derkowrricbankiki-bl9gj
    @derkowrricbankiki-bl9gj 10 месяцев назад +2

    ደርዬ ሳይህ አይኔ በእንባ ተሞላ ከልጀነት ጀምሮ ነው የማቅህ የእህትህ ጉዋደኛ ነበርኩ ብኤራዊ ት/ቤት አብረን ተምረናል መዝሙር ቤትህ ሰታሰተምረን ነበር ወንድሜ ሰማኝ ቁም ነገር ምክርን በሚለው መዝሙርህ እሰከ ዛሬ ያንተን መዝሙሮች እየሰማሁ እፀናናለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @politicalmadness
    @politicalmadness 2 года назад +3

    ያን ዘመን ነዉ አዲሶቹ የሚያንቦጫርቁት።አሳዛኝ ገፅታ ያለበሱት። ማን እንደ ጥንቱ !!

  • @AyalewAdola
    @AyalewAdola 8 месяцев назад +2

    ደረጄ አንተ ለእኛ ምሳሌያችን ነህ ጌታ ይባርክህ❤❤😅🎉🎉

  • @biriktytewolde9281
    @biriktytewolde9281 4 года назад +6

    መሰረተ ክርስቶስ ክ ዐፄ ቴዋድሮስ ት ቤት ወጥተን በዛፎች መሃል ባለችው ቀጭን መንገድ በዥግታ ሥንጎዝ ትዝ ይለኛል። በውቅቱ የነብሩ አማኞች ጥሩ አርአያ። ይሚሆኑ ነበሩ የመዝሙሩ ድምፅ ክ ቸርች ውጭ አይውጣም ነበረ መጮህ የለ በተረጋ ጋ ድምፅ የእግዙአብሄር። ቃል እንስማ ነበረ ምዝሙሩ በጊታር እና አኮርድዮ ዘማሩዎች ጭፈራ የለ መዝለል የለ ብጣም ደስ የሚል እኛም የገነትን ቁልፍበእጃችን የ ያዝን ይመስለን ነበር አስተምሮቱ ፍፁም መንፈሳዊ ስለነበረ ይህ የምለዉ ቸርች ክመዘጋቱ ብፊት ነው

    • @AmharicBibleReadingTheWord
      @AmharicBibleReadingTheWord 3 года назад

      I remember exactly where that is and how we felt back then. በዛ ጊዜ መዳኔን እወደዎለሁ:: every time I hear these songs, it takes me back then.

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 3 месяца назад

    በእውነት የንተን መዝሙር በሰመው ቁጥር አባቴ የምዘምር እየመሰለኝ ውሰጤ በጣም ይረበሸል ምክንየቱም ብዙ የድሮ ዘመሪወችን መዝሙር እሰማንነው የድግነው ሁለቸውንም በጣም ነው ምንወደቸው ግን በተለይ የንተን መዝሙር እና አበበ ከበደ ወርቄ የምበሉትን በእሬድዮን የምተለላፊ ፕሮግረም በጣም ነበር ምወደው በህመም ውስጥ እንኳን ሆኖ እየመቀቀ ከመረፉ ከ3ት ቀን በፊት የደምጥ ነበር የንተን ሁሉንም መዝሙሮች በጣም ይወድ ነበር በተላይ ወጥመዱ ተሰበረ የምለውን በምገጥማው ነገር ሁሉ መዝሙርህን ሲሰመ እደተፅነና እኔ ልጁ ቤተሳቦችሁ ምሰክር ነን አኛ እሄን የህል ከወረን የንተን መዝሙር ሰምቶ የደኑት የተፅነኑት በየቤቱ ብዙ ነቸው አሁንም ጌታ ወደንተ እስክመጠ አንተም ወደሱ እስክቴድ ድረስ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠቢቃለን እግዚአብሔር የኢደገነ አምለክ ነው እደ ሳው ተጠቅሞ የምጥል አምለክ አይደለም በእውነት መንም ክርስቲያን የንተን ክፉ መስመት አይወድም ደሞም በሌላ መዝሙር እንጠብቅሀሌን ተበረክ

  • @asteranjeloofficial9225
    @asteranjeloofficial9225 4 года назад +16

    ወንድም ደረጀ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ምነው ጠፋህ ድምጽህን አሰማን እንወድሃለን፡፡

  • @yeshiberhe6357
    @yeshiberhe6357 4 года назад +18

    The best gospel singer, Dereje Kebede.

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 5 лет назад +66

    በህይወት ዘመኔ በአካል ላየው የምናፍቀው ወንድም ፡፡ መዝሙሩን ስሰማ እና ቪዲዮውን ሳይ በውስጤ የእግዚአብሄር መንፈስ ሲዘል ስመለከት በአካል ባየው ደግሞ ምን ይሆን እላለሁ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 года назад +7

    የኔ ውድ ወንድም ወደ ጌታ ሳንሔድ ማየት የምፈልገዉ አንተ ነው ተባረረረረረክ

  • @sintayehu4656
    @sintayehu4656 4 месяца назад

    ረጅም እድሜና ጤና ሌላ ምን እላለሁ እወድሃለሁ ❤

  • @mvab3252
    @mvab3252 4 года назад +7

    😭😘እሱ ያሰበልኝ #በለጠና የኔ #ከንቱ ሆኖ ቀርቷልና 🙏🙏 አሀድ እላለሁኝ በምስጋና ........🤗

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 года назад +6

    በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ነበሩ ለመጀመሪያ ግዜ ፊቱን ሳየው ይገርማል

  • @AmharicBibleReadingTheWord
    @AmharicBibleReadingTheWord 3 года назад +6

    Powerful to this day. Timeless
    አሀዱ እላለሁ በምስጋና
    እርሱ ያሰበልኝ በለጠ እና የኔ ከንቱ ሆኖ ቀርታልና
    እንግድህ ካገኘሁ እጋዥ ከአርያም ሃሳቤን ጠቅላይ
    ደቂቃም አታልፍም አይኔን አንስቼ ወደ ላይ ሳላይ
    ድል ይላክልኛል ከሩቅ ከሰማይ
    የልጅንቴ ዝማሬዎች
    ብዙ አለፍን በነዚህ ዝምሬዎች
    Memories come flooding!

  • @brikitytesfazghi2904
    @brikitytesfazghi2904 6 лет назад +23

    I wsas listening before 38 years,I was happy with all Dereje's songs ,still now.God bless you!

  • @tsionmelka8913
    @tsionmelka8913 5 лет назад +5

    ምነው ያኔ በኖርኩኝ ኖሮ……..ጌታ ይርዳን

  • @nathanaelmillion2529
    @nathanaelmillion2529 4 года назад +1

    ዶ/ር ደረጀ ከበጀ ውለታ መላሽ እገወዚአበወሖር ሆነና በዘመን መጨረሻ አክሊል ይቀዳጃሉ ከምላቸው ክርስቲያኖች መካከል አንዱ ነው። ያደኩት ፣ አፌን የፈታሁት በእርሱ ዝማሬዎች ነው። ጌታ ይባርክህ!!!
    ቅሬታዬ ግን ይህን የመሰሉ ዝማሬዎችን፣ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎችን ዘመናት ያልገደቡ ዝማሬዎችን ዘምሮ ሲያበቃ በቀደሙት 6አልበሞች የማጽጠገቡ የነበሩ ዝማሬዎች በልዩ እትሙ ላይ ግን ለመጨረስ አንኴን ይከብዳሉ። ዘፈን መሰሉ፣ ጫጫታቸው በዛ ለዛቸው ቀነሰ እሱን ዝማሬው ውስጥ ፈልጌ አጣሁት። ያነባሁባቸው ዝማሬዎችን ሌሎች ሲዘምሩት አበላሽተውት ቢሆንና(ፍራሽ አዳሾቹ)በተጽናናሁ ነገር ግን ከራሱ ሆነና አስተያየት ለመስጠትም ከበደኝ። ሆኖም ወንድም ደረጀ ሰልሶ አስተካክሎ ዘምሮ ኤእክ እንደ አዲሱ በቀለ ቢለቃቸው አሁንም ዘመን የሚሻገሩ ዝማሬዎ እ ስለሆኑ ቢያስብበት!!!

  • @AmharicBibleReadingTheWord
    @AmharicBibleReadingTheWord 3 года назад +10

    በዛ ዘመን መዳኔን እጅግ እወደዋለሁ :: ትዝታዎቼ ዛሬም ያዘምሩኛል:: እነርሱ ዘምሩ እኛ ተሻገርንበት የደርግን ዘመን:: ብድራታችሁ አክሊሎቻችሁ እኛ ሁላችንም ነን:: I hope and pray that you realize how much of a part these words have in our path with Christ.
    I still have the cassette tapes, no radio to play it with. I am crying and laughing at the same time. Lol
    May God grant you the desire of your heart. You have a ton of harvest in God’s kingdom.
    Many more blessings!

  • @henokfekade7620
    @henokfekade7620 4 года назад +3

    Wonderful ዘመን የማይረታው የማያደከመው ጌታ ኢየሱስን የሚያሳይ ዝማሬ። ዛሬም ዘማሪ ደረጀ በዘምር ብዙዎች ይታነፃሉ ይመለሳሉ ይፈወሳሉ። ሩጫውን እንደጨረሱ ለምን ዝም ይላሉ??!!አባቶች። ምድር ላይ ክፋት የሚያይለው ክፉ ሰዎችን ስለብዙ ሳይሆን መልካሞቹ ዝምታን ስለመረጡ ነው።ይባላልና።

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 4 года назад +4

    ውንድሜ ደሬ መዝሙሮችህን ስሰማ ሁሌም እባረካለሁ ተባረክልኝ💙
    ከጌታ ጋር በእረፍት ያለውን ተወዳጅ ሙዚቀኛውን ፍቃዱን ሳየው የአትላንታን ቸርች የድሮ ትዝታ እንደ ትናንት ሆኖ ታየኝ 💙

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 5 лет назад +12

    Am not a follower of protestant church, but always listening Dere lovely songs

    • @habenteklu9005
      @habenteklu9005 5 лет назад +2

      daniel desta no matter Religion just praise together him , he is alpha and omega !

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 4 года назад +2

    አሜን እሱ ያሰበልኝ በለጠና የኔ ከንቱ ኑሮ ቀርቷልና ሀሌሉያ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Год назад +1

    ይህንን መዝሙር ሰሰማ ነፍሴ ውውው

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 6 лет назад +10

    I was 12 years old I love all Doctor dereje kebede songs still 😁😁😁

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 года назад

      💚💛❤me either i was about 11 or 12 years old i have passion about dereje songs God bless him good memory

    • @MT-mc4hk
      @MT-mc4hk 3 года назад

      And I just turned 44 Nov 9

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 3 года назад +2

    I am Ethiopia your lovely mother and I am calling you with loud voice from east Africa , my Son I need you !!!
    I need your prayers to heal the current generation which made the house of your heavenly father , " The business Center and the place of adultery".
    I need you to come and open Church
    and train the next generation of true Prophets who will embody the true roll model of our heavenly father , Jesus Christ who shed his blood for
    us & ordered us to follow his foot step until he comes back.
    My Son I hear your voice from far land of North America , I know that you are busy with the good mission you started very early in your life but Ethiopians and Ethiopia call you to come back home 🏡 to fight the enemy ( Satan) who uses the false prophets who just emerged in hundreds out of nowhere.
    As you said it in one of your gospel songs they are selling the name of our havenly father for cash.
    I hope you also have a home sickness & will respond to my call but above all be guided by prayers answers from our GOD as you always do.
    May God bless your Evangelical missions.
    Your Mother,
    Ethiopia.
    From Sub Saharan East Africa.

  • @gdamte
    @gdamte 4 года назад +15

    Wish someone would write about him and his songs, He is one of Ethiopia's greatest.

  • @moviestar9832
    @moviestar9832 3 года назад

    በጌታ መንፈስ ቅዱስ እርዳታና ፀጋ ካልሆነ በስተቀር እንደምናየው ከእድሜው ናጋር ከቶ ሊሄድ የማይችል ዝማሬ ነው የዘመረው። ዛሬም ያ የከበረ ፀጋ አይለየው።

  • @agelgayjossebonja1244
    @agelgayjossebonja1244 4 года назад +2

    ሁሌም የምወደው ታላቅ አባት ተባረክ

  • @deberituzemeheret3681
    @deberituzemeheret3681 Год назад +1

    ምን አይነት መንፈስ ነው ጌታ ሆዬ 😭😭😭

  • @mekonnen1352
    @mekonnen1352 Год назад +1

    dr በጣም እወድሃለሁ ።

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu 4 года назад +2

    ደረጀ እግዚአብሔር ባለህበት ያብዛልህ ይባርክህ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 года назад +2

    አሜንንን ዶር ቃል የለኝም ዘመንህ ይለምልም እድሜ ጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @binyamlemiye8419
    @binyamlemiye8419 5 лет назад +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ !!!

  • @aphybianforce7190
    @aphybianforce7190 2 года назад

    በዚህ ሰአት በኢትዮጵያ ጉዳይ ሲያዝን በማየቴ አዝኛለሑ ።በጣም የምወደዉ አዝማሪ ነው ።

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Год назад +1

    Ere Ibakachu Kidusan Yiniinku Zemar Ibakachu Wede Geta Bet Melisut

  • @elizabethsam5476
    @elizabethsam5476 4 года назад +4

    የተወደደው ውድ ወንድማችን ዷክተር ደረጄ እኔን በተባረኩበት ጌታ ዘመንህን ቤተስብህን አብዝቶ ይባርክህ:: ሁሌ አዲስ የሆነ መዝሙር:: ተባረክልኝ!!

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 2 года назад +1

    ሰው ከትንሽ ከፍታ ሲወድቅም ይሰበራል ያንተ ግን ከሰማይ ወደ ምድር የመፍረጥ ያክል ነው ከክርስቶስ ወደ አማራነት ስትወድቅ።ከጌታ ይልቅ አማነት በለጠብህና ወገን ለይተህ ጦርነትን ማወጅን ተያያዝከው

  • @sisayendale9916
    @sisayendale9916 4 года назад +1

    ዘማሪና ታማኝ የጌታ አገልጋይ የወርቃማው ዘመን ክርስቲያን ደረጄ ከበደ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ... በውነት ልናይህ እንወዳለን ድምፅህን አሰማን ምናልባትም በዚህ ፍቃድህ ባይሆንም በሰማዩ በአባታችን ቤት እናይሀለን ነገር ግን አንድ ጊዜም ቢሆን በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለህ እንይህ እንወድሃለን

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 4 года назад +1

    ወንድሜ ደረጀ የእግዚአብሔር ቆፍጣና ምን እንደምልህ አላውቅም ተባረክ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @eyobgemechu1092
    @eyobgemechu1092 4 года назад +3

    Dr. Dare yene abat God bless u, missssssss uuuuuuuu looooooveeee uuuuuuuuuu

  • @ememinte1100
    @ememinte1100 4 года назад +2

    THE GOLDEN SINGER

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 года назад +2

    በጣም የምወደው ዘማሪ እና መዝሙር

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 Год назад +1

    Dereje Kebede the one and only.

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 5 лет назад +7

    I used to sing this beautiful song where ever I go, helping laundry, backhome, wauking to school,... Still I really love all your songs doctor dereje kebede god bless you 💕

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 Год назад +1

    Ere Kidusan Yiniinku Zemar Deren Ibakachu Wede Geta Bet Melisut,

  • @agitatsegaye2218
    @agitatsegaye2218 4 года назад +3

    His songs dragged us to Jesus winning all he temptations of our adolescence in the 1980s

  • @asheberdemie6773
    @asheberdemie6773 4 года назад +5

    Amazing song with great power, God bless you sing from bottom of your heart. Many stand with your song I hear your song after 30 years also same.

  • @hiwothiwi2000
    @hiwothiwi2000 Год назад +1

    Yegeta bariya

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 5 лет назад +3

    Doctor Dere I have no word for this . God bless you.

  • @abeltewodrosfilate1262
    @abeltewodrosfilate1262 4 года назад

    ምድሬን ክርስቶስን በመግለጥ የባረካት ክርቶስን በሚዘምሩ ክርስቶስ ን በሚሰብኩ የባረካት እግዚያብሄር ተባረክ

  • @matiyasmeshesha4919
    @matiyasmeshesha4919 4 года назад

    እኔስ ምን ልበል ይሄ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ደረጀ

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 года назад +1

    It must be earlier than 1979.

  • @yacobhailu2205
    @yacobhailu2205 5 лет назад +4

    Thank you Lord for this man and the grace you gave to him.

  • @sarongirma7582
    @sarongirma7582 5 лет назад +2

    Ooohhhhhh i go lost when I hear oldies song

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v 6 лет назад +4

    Where are you D.R we love you much!

  • @adanealemu1268
    @adanealemu1268 4 года назад +2

    God bless you. I have heard your song when I am baby. But I didn`t see you till today. U the beloved gospel singer .

  • @girmayani7577
    @girmayani7577 4 года назад +4

    I remember my childhood neighbor playing his songs! GBU

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 3 года назад +1

    ወንድሜ ደረጀ እኔ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነኝ ።አንተ ግን ለኔ የግሌ ልዩ ሰዉ ነህ ።ትምህርት ቤት ሳለሁ ድምፄ፡ያምር ስለነበር መረሳ ማሪዮ የሚባል የክፍሌ፡ልጅ ፔንጤ፡ነበር የደረጀን፡ዘምርልኝ ብሎ ሲለምነኝ ጥሩ አድርጌ እዘምርለት ነበር ።ቁርጥ ደረጀን እያለ እንባዉ፡ሲፈስ እኔም አለቅስ ነበር ።አንተና ወንድም ዳንኤል የመሰረተ፡ክርስቶሱ ምንም እንኳን ክፉዉ፡ዲያቢሎስ፡ሳታዉቁት በተሳሳተዉ፡መንገድ ቢወስዳችሁም ልባችሁ ለእግዚአብሔር ቅርብ ነዉና እዉነቱን ገልጦላችሁ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ወደ ተዋህዶ መታችሁ አብረን እንደምንዘምር ተስፋዬ ትልቅ ነው ።ተባረክልኝ ወንድሜ ።አክባሪህ ነኝ 🙏

  • @knlege17
    @knlege17 4 года назад +8

    I didn't expect the video of that time, really wonderful. God bless those who posted this nice singer and my role model for spiritual song.

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b 4 года назад +3

    Dr derje Stay blessed 🙏

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 года назад

    ድሮ ዝማሬወቻቸው በአሁኑዘመን የሚሆነውን በቃሉትንቢት ዘምረውታል ጌታን አስከብረዋል በእግዙአብሔር ህግ ኑረውታል ብዙ ህዝብ ጌታን ተከትሎአል

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 9 месяцев назад

    No one can be like Dereje ♥️🙏

  • @user-oe9jx5nn8i
    @user-oe9jx5nn8i 6 месяцев назад

    Awon egzabher yezemer

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 4 года назад +1

    Tbarke amenn

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 Год назад +1

    Amenn God bless you our brother Derje 😍😍

  • @adoniasgedion7855
    @adoniasgedion7855 4 года назад +3

    GOD bless you.

  • @micah7784
    @micah7784 4 года назад

    በጣም እወድሃለሁ በጣም አከብርሀለሁ

  • @tameratkebede5652
    @tameratkebede5652 3 года назад +1

    I knew this song over 30 years but always new for me. God bless you doctor dereje

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 4 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኔ በእየሱሴ ተሰብስቢያለሁ

  • @kiyalove1565
    @kiyalove1565 4 года назад +1

    Yezare 33 amet mezmur omg geta yibarkachu

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 4 года назад

    Derege. Kebede. Betame. Yemrwedeke. Zemare 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @tadesseb
    @tadesseb 2 года назад +1

    God bless you bro for feeding our soul with such wonderful song. Please go back to your ancient way of Christian life and serve God and serve us with your beautiful sound.

  • @TebazuBekeleOfficial
    @TebazuBekeleOfficial 2 года назад

    አባቴ

  • @ekkk7616
    @ekkk7616 4 года назад +1

    Amen nnnnnnnnnnnnnn tebarku wondime tebarkilygn 🖐️✋✋🖐️

  • @mogesgetachew6444
    @mogesgetachew6444 3 года назад +1

    immediately after I started listening the melody my eyes become full of tears. it is blessing song

  • @minasekenea2027
    @minasekenea2027 Год назад +2

    እውነተኛ ክርስትና!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 года назад +4

    ሰላም ነህ ደረጄ ? በልጅነቴ አዳምጥ ነበር የአንተን መዝሙር. አሁንም እወድሀለሁ . እግዚአብሄር ያኑርህ.

  • @ruth2649
    @ruth2649 4 года назад +1

    Dr Dereje zemenik yilemilim . mezmurochih aytegebum

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 5 лет назад +2

    God bless u for those who shared this video with us

  • @agimie2291
    @agimie2291 5 лет назад +1

    አዎ ትክክለኛውን በመጠብቅህ ተባረክ

  • @endaleberehe810
    @endaleberehe810 4 года назад +1

    My God bless you and your family

  • @awakened3081
    @awakened3081 4 года назад +2

    unforgettable song God bless my brother

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 5 лет назад +2

    May God Bless You Dr Derege Kebede
    I Love all your Song
    Stay Blessed

  • @girmawongele7061
    @girmawongele7061 5 лет назад +2

    Dereje .The Memory of my Childhood! Bless!

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 5 лет назад +1

    Yena anbesa yena qurat dera
    Lotery kederesegne yewrk mekina nwe megezalk

  • @zerituassefa4957
    @zerituassefa4957 5 лет назад +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @wubalemdebele9244
    @wubalemdebele9244 5 лет назад +4

    Thank you for posting this it was my wonder to see him

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 года назад +1

    Tebarki Derji geta zemnhine yebarki ymibarku tesemtw ymayetgabu zemarewochi geta yebarki

  • @zewdenehhaymanot7995
    @zewdenehhaymanot7995 4 года назад +1

    Love you so much. GBU.

  • @hamime3551
    @hamime3551 2 года назад

    dr dereja wey swedeh eko tebark .

  • @meleshailu9345
    @meleshailu9345 4 года назад +2

    God Bless you Brather Dera

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 Год назад +1

    Amen🙌🙏