ደረጀ ከበደ ቁጥር 2 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 2 Full Album | Old Protestant Mezmur Collection 2024 @naostube
HTML-код
- Опубликовано: 24 дек 2023
- #gospel #mezmur #new #dereje #2023 #new @naostube @ElshaddaiMezmur
#2 Dereje kebede Full Album - ደረጀ ከበደ #2 ሙሉ አልበም @naostube
00:00 - ተስፋ ቆርጬ
04:04 - ያለፈው በደሌን
07:24 - እኔም እንደ ጴጥሮስ
10:36 - ከፈርኦን ጮማ
14:13 - እሮጦ እሮጦ
17:34 - የለም የጀመረ
21:24 - የማይከዳኝ ጓዴ
25:21 - የትላንቱ ትላንት አልፏልና
28:44 - ጌታን አመልካለው
32:43 - አነባለው እኔ
36:30 - እስከ አሁን ባጸናኝ
40:04 - ዘመኑ እጅግ ቢረዝምም
44:00 - እንደ ጳውሎስ አርገኝ
48:08 - ኢየሱስ ና ጃላታ
51:30 - ምስጋና እልልታ
55:21 - ትዝ ይለኛል
#dereje
#dereje_kebede #derejekebede #dereje_kebede_mezmur #dereje_kebede_old_mezmur
#dereje_kebede_old_protestant_mezmur
#thisweek #recommended #gospel
#dereje_kebede_vol_2 #old_protestant_song #vol2
Please don't forget to Subscribe, Like & Share our channel..... Thanks ...... Follow Us! Видеоклипы
#2 Dereje kebede #2 Full Album - ደረጀ ከበደ #2 ሙሉ አልበም
00:00 - ተስፋ ቆርጬ
04:04 - ያለፈው በደሌን
07:24 - እኔም እንደ ጴጥሮስ
10:36 - ከፈርኦን ጮማ
14:13 - እሮጦ እሮጦ
17:34 - የለም የጀመረ
21:24 - የማይከዳኝ ጓዴ
25:21 - የትላንቱ ትላንት አልፏልና
28:44 - ጌታን አመልካለው
32:43 - አነባለው እኔ
36:30 - እስከ አሁን ባጸናኝ
40:04 - ዘመኑ እጅግ ቢረዝምም
44:00 - እንደ ጳውሎስ አርገኝ
48:08 - ኢየሱስ ና ጃላታ
51:30 - ምስጋና እልልታ
55:21 - ትዝ ይለኛል
Please don't forget to Subscribe, Like & Share our channel..... Thanks ...... Follow Us!
Thanks 🙏 🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤qqqqqqqqa
"አቀበት በዛበት ብዬ ጉዞየዬን ኣላቋርጥም..."
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
እባካችዉ ይህን መዝሙር በጽሁፍ አድርሱን ፣ ዉስጤ ነዉና የኃይማኖቴ መሰረት ነዉና በጣም ተባርከበታለሁ ተባረኩ
Eshi niguse bekerb tebken tebarek.... Subscribe, share 🙏 💖
💖💖💖💖💖💖🙏
Wow.... Thanks so much 🙏 💖💖💖💖
ሁላችንም ከወንድም ደረጄ ህይወት ልንማር ይገባናል የሰበክንዉ የዘመርንዉ መኖር ይሁንልን እኛም አንዳንወድቅ እንጠንቀቅ መንገዳችንን እንፈትሽ ተባረኩ
Amen geta hulachn'nm be tsegaw ydegfen... God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖
የሚያፅናና ደስታን የሚሰጥ ድንቅ መዝሙር
Amen God bless u ,,, please subscribe and share
blessed more
Amen GBU 🙏 ❤️, Subscribe, share 🙏 💖
GOD BLESS U BROOO
God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
Nefisin yemiyadisi hiwot yalebet zimare hulem haset eyareku emsemaw mezimur nw 🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏
Amen God bless u
❤❤❤
God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
❤❤❤❤❤❤
Dear Dr Dereje,
Jesus, never give up on you!
Yeah, sure 🙏❤️❤️❤️❤️💖
Thousands times subscribe ! Thank you brother. የእውነት ክርስትናን ከክርስቶስ የተማራችሁ ክርስቲያኖች፣ ወገኖቼ ወንድማችን ደረጃ እንደ ኮብላዩ ልጅ ወደ ዘመረለት ጌታ ጉያ እንድመለስ ፣ ጌታ በምሕረቱ እንዲያስበውና ከዚህ ሃላፊ እና ከንቱ ምድር ወጥቶ በዚህ አንደበቱ መልሶ እንድዘምርለት እንፀልይለት።
Amen amen tebarek..... Pray enadergalen... Geta melkam new ❤️❤️❤️🙏
ወንድሜ ደረጀ ከበደ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር መጨረሻህ ያመረ ያድርግልህ በፀሎቴ ጊዜ አስብሀለሁ።
Amen God bless u brother 🙏 💖 subscribe, share 🙏 💖
Wow... Blessed 🙏🙏❤️
😍😍😍
GBU
😢😢😢😢😢😢Amen
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖
This is Volume 1 bro. The beloved singer. Thanks.
Thanks 🙏 Subscribe, share 🙏 💖 💖 💖 💖
@@naostube I just did. Keep on posting old songs. Thanks!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen God bless u.. 💖🙏, subscribe, share 🙏 💖
thank you
You're welcome GBU
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen God bless u, please subscribe & share 🙏🙏💖
❤️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🛐😍
you are a choisen grest singer please leave poletics to God as you r songes we are tiered of leaders of our nation
Amen God Bless you ..
God bless you❤😂❤
Amen God bless u too, subscribe, share 🙏 💖 💖 💖
ጌታ ይባርክህ ይህን ዝማሬ አቀናብረህ የለቀክ ወንድም ዝማሬ ድሮ ቀረ ነብስን ሀሴት የሚያደርግ ደረጀን ሰላም በልልኝ እወደዋለው ለወንጌል ዋጋ የከፈለ ።
Amen GBU... ሰላምታህን አደርስለሃለው.... ተባረክ
💖💖💖💖🙏
Amennnnn
አሁን ከተጠናወተህ የአማራ ዘረኝነት ጌታ ፈውሶ ወደቀድሞ ሞገስህ ይመልስህ።
God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
😭😭😭😭
Amennn
ባፁፍ ቢሆን ጥሩ ነባራ
በቅርቡ ጽሑፍ እንጨምርበታለን, God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
ደረጀ ከበደ የአማራ ጽንፈኛ። በዘመረበት አፉ ያራ ሰው ነው።
ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ወንድሜ.... እግዚአብሔር መልካም ነው ...ተባረክ
ባለጌ ነህ ወገኖቹ ሲገደሉ ድምጽ መሆኑ ለምን ከፋህ?
አይ ፖለቲካ
እግዚኣብሄር የሁሉም አምላክና ዳኛ ነው" ኣንደበታችነን ከክፋ እንጠብቅ
❤❤❤
Thanks subscribe, share 🙏 💖