🛑ደረጀ ከበደ ቁጥር 4 አልበም DEREJE KEBEDE Vol 4 Full Album | Old Protestant Mezmur Collection 2024 @naostube
HTML-код
- Опубликовано: 12 янв 2024
- #new #protestant #old #mezmur #ethiopia
00:00 -መንግስተ ሰማይ
05:21 -ከሞት ሕይወት ይመረጣል
07:56 -ሰላም አለኝ
14:04 -ዘመኑ አስፈሪ ቢሆንም
18:08 -የንጋቱ ኮከብ አበራ
22:30 -ውበት እንደ አበባ ይረግፋል
24:38 -እርሱን ጠብቃለው
28:30 -እኔስ በሂወቴ ልበረታ
33:05 -ትህትና ሊያስተምረኝ ወዶ
36:47 -ሁሉን አየነው
40:40 -እንደ ሌባ
43:35 -ለኛስ ከሌላ ስፍራ መዳን
46:45 -አምላክ ሰው ቢሆን
49:58 -ድንቅ ሥራ
52:50 -ማረኝ ጌታ ሆይ
#dereje
#dereje_kebede #derejekebede #dereje_kebede_mezmur #dereje_kebede_old_mezmur
#dereje_kebede_old_protestant_mezmur
#thisweek #recommended #gospel
#dereje_kebede_vol_4 #old_protestant_song #vol4
Please don't forget to Subscribe, Like & Share our channel..... Thanks ...... Follow Us! - Видеоклипы
እንዴት እንደምወደው ያልተተካ ድንቅ ዘማሪ ❤❤❤
Amenn GBU 🙏 🙏💖 subscribe, share 🙏 💖
ከወጣትነቴ ጀምሮ በጣም የምወደው ዘማሪ ደረጀ ከበደ ነው በመውደዴ ምክንያት ጌታን ተቀብዬ አለሁ በቤቱ ። ባንተ የባረከን ጌታይባረክ ቀሪ ዘመንህም ያማረ ነው
Amen GBU 🙏 ❤️, Subscribe, share 🙏 💖
ካምላክ ጋራ ኑሮ እንደገና! ኣሜን!
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
ደረጀ ከበደ ኑርልኝ ሁሌ ጌታ ይጠብህ
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መዝሙሮችህ ልብ ውስጥ ይገባሉ
Amen Ayal.... GBU 🙏💖, subscribe, share 🙏 💖 💖
እኔ ይህንን መዝሙር ሰምቼ ነው ጌታን የተቀበልኩት::መንግስተ ሰማይን ፍንትው እድርጎ በኢየሱስ የሚገኘውን እንደወንዝ የሚፈስ ሰላም ያሳየኝ ድንቅ መዝሙር::የህይወቴ ባለውለታ ዘማሪ !!! ዶ/ር ዘማሪ ደረጀ ከበደ ትልቅ አክብሮት አለኝ ::
Amenn God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
በጣም ነው ምወደው ማከብረው ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ❤❤❤
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
ደሬ ዘመንህይባረክመዝሙርቸህ ነፈሰንያዲሳሉ ደግሞምያሰተምራሉ ተባረክወንዲማቸን አንተየጌታልጂ
ብርክ ብርክአባትህያዲርግህደግሞምበጣም እንወደሀለንየአንዲአባት ልጆቸ ሰለሆነን
Amen God bless u too 💖 🙏, subscribe, share 🙏 💖
ደሬ መዝሙርህ አጥንትን ልብን መላሰውነትን ያክማል ትንብት ፍለጋ አትሩጡ ይሄን ተበርክካቹሁ ስሙ መልክት አለው
እንደ ቅዱስ ቃሉ መኖር ማትረፍ መትረፍረፍ ነው በማስተዋል ከእግዚአብሔር እግር ስር መንበርከክ ይሻለናል
@@@AtenafuYemer
እግ/ር አምላክ ይባርክ ወዳጄ እስክ የዘንድሮ ዘማርያን እባካችሁ በመጨፈር ብቻ አይሁን አንድ ነገር ከዝህ ዝማሬ ተማሩ
Amen Amen God bless you ❤️ 🙏 subscribe, share 🙏 💖 💖 💖
❤መንግስተሰማያት ከሞት ወዲያ ለእኛ መጠለያ❤❤❤
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖
dereje kebede ...beloved singer
Thanks
Mengeste semaye.... Wow ❤️❤️❤️💖🙏
Amen God bless u
ተባረክልን በመንፈሳዊው ትልቅ አሰተዋጾ አበረክተሀል መንፈሳዊው ውስጥ የሥጋ በረከት አለ
Amennnnnn 💗
ደረጀ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ክብሩ ለጌታ ይሁን
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
❤❤❤❤❤❤❤❤
💖💖💖
ደ/ር እጅግ አድርጌ በጌታ ፍቅር አወድሃለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ።ምከንያቱም አኔ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ እንድመጣ የረዳኝ ዝማሬክ ነው ዶክ ኑርልኝ እኔ ሰለአንተ ሁሌም እፀልያለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
Amen God bless u 💗 🙏, subscribe, share 🙏 💖 💖 💖
የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋትም ያርፋል ይሄን መዝሙር ርግት ምለን ቁጭ ብለን ማዳመጥ ይሁንልን ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ የጥቱን የመልስልን
Thank you very much GOD bless you 🙏🙏🙏❤❤❤
You are so welcome!
👏👏👏 amen
AMen GBU
❤❤❤
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾 አሜንንን ሃሌሉያ
Amen amennnn ❤️❤️❤️🙏
አሜን የኔ አበቴ❤❤
Amen God Bless U
❤❤❤❤
God bless u 💗
❤❤❤❤❤❤❤❤እሜን ፡፡አሜን፡፡ አሜን፡፡❤❤❤❤❤❤❤
Amen.... GOD BLESS YOU, #Share 🙏❤️
Dr.Dereje Hiywotn,tesfan yemeyalemelim zimarie slehone Geta abzto yibarkh.
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
God bless you Dereje!】
Amen God Bless U too... Subscribe + Share
Dereje geta abizito yibarkih
Letiwuld yemihon mezimur newu yezemerkewu
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
More blessing to you.Dere.
Amen God bless u Geme ❤️🙏🙏
amen
Amennn GBU 🙏
❤❤አሜንንንን
Amen God bless u 💗 🙏 subscribe, share 🙏 💖
You are blessed ❤
Amen adi... GOD BLESS U
ወንድሜ:ዶ/ር:ደረጀ:እግዚአብሔር:በሰጠውና:ባደረገው:የሚደሰት:አምላክ:ነው::ስለሆነም:በቀደመው:መዝሙሮች:ሰንት:ሰው:እንደታነፀና:ወደ:እሱ:እንደመጣ:የመያውቅአምላክ:አሁን:ደሞ:የመጨረሻ:ዝናሙን:እንደመያዘንብልህ:ይታየኛል:ስለሆነም:እጅግ:አመሰግነዋለሁ🙏🙏🙏
Amen God bless u....... Subscribe and Share
@
ደሬ ነዝማሬ ንጉሰ ከወንድምህ ጋር ስለሰላም እንድትሰሩ አብራቹሁ በምህረት ተቃቅፍቹሁ ለማየት ጸልያለው ታላቅ ሰው ሙገሳም አትወድም ተባረክ ይሄን ዘመን ጌታ ያስብልሀል ያሁኑን ባላውቅም
Amen tebareki 🙏 🙏
Enkuan Esun Lelawum KOTET tasebual... Yeduro Zemen Yahun zemen eyalu wore madmek yedebral...🥺
@Spurgeo are you sick
ሥዕሉን ለውጡ
Selam wendme... የቱን ሥዕል ልለውጠው?
Ele ele elee eleeee Hallelujah Ameeeen JESUS Christ 🙌 ❤🔥🙏
Amennn.... God bless u 💗 🙏
❤❤❤❤
thanks ....subscribe , share
❤️❤️❤️💖