ሜላት Vs ፍቅር መልስ ሰጠች !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 151

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 года назад +70

    ሜሉ በሀሰት ወሬ እንዳትደናቀጪ ገና ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🙏

    • @እንደእናት-ለ5መ
      @እንደእናት-ለ5መ 4 года назад +1

      ሀኒዬ የምር አከበርኩሽ ብዙ ቦታ ሳምንት ስትሰጪ አይሻለሁ እንደዚህ መደጋገፍ ደስ ይላል

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад

      ደ ም ሪ ኝ 👍

    • @yeshi7143
      @yeshi7143 4 года назад +1

      አንዷ ዉሸታም አች ነሽ /ህ/በሰዉ ስም የምድነግጅ ቀዳዳ

    • @madinahahmed6824
      @madinahahmed6824 4 года назад

      አንች ራሱ በሰው ስም አትነግጅ ወሬኛ

    • @ermiaserkalo862
      @ermiaserkalo862 4 года назад +1

      @@እንደእናት-ለ5መ ara ayidelchim

  • @dava7814
    @dava7814 2 года назад

    ማተብህ በጣም ያምራል
    እግዛአብሔር ይጠብቅህ/ይጠብቅሽ

  • @wubitta2
    @wubitta2 3 года назад

    I have one thing to say about your channel what you do is good but I always struggle to hear the content because the background music is too loud. Please try to tone down the background music so that we can hear the things you say. Thanks

  • @ritabint1713
    @ritabint1713 4 года назад +38

    ሜሉና በዜ ፍቅረኛሞች ቢሆኑ የሚል👍

    • @davedave1017
      @davedave1017 3 года назад

      be demth belcha aregachut demo 😁

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 года назад

    መሀተባችሁ.ደስ.አለኝ.እመቤቴ.ትጠብቅልኝ

  • @RizwanAli-ye5io
    @RizwanAli-ye5io 4 года назад +3

    ፊቄ በጠም እወድሀለዉ ስልክህን በገኝ ደስ ህለኝ ነበር ለመሆም ከዱበዬነዉ በጠም ኢወድሀለዉ

  • @abenezerirhanu5604
    @abenezerirhanu5604 4 года назад +1

    ትክክል! በስህተት ወሬ እንዳትረበሺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን!

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +4

    ፈቃዱ ና ሜላት የኔ ምርጦች የእኛ ሰው ብዙ ይናገር ዝምታ ትልቅ መልሰ ነው

  • @dsdfaddd2724
    @dsdfaddd2724 4 года назад +3

    ስታወሩ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ድምፁን ቀንሱት

  • @tayovmx4031
    @tayovmx4031 4 года назад

    Just keep going don't worried about fake news

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia9839 4 года назад

    Wubochi selamchu yebiza wudddddd ❤❤❤🇪🇹🇪🇹selam fikir la Ethiopia yhuni

  • @ገኒነኝየድግልልጅ2211
    @ገኒነኝየድግልልጅ2211 4 года назад

    ሜሉዬ በቂ ማብራሪያ ነው ባክሽ ማንንም አትስሚ ሀበሻ እኮ ስለራሱ ብጠይቂ አያውቅም ስላቺ ብጠይቂ ግን ከበቂ በላይ ይተነትንሻል አቦ አትጨናነቂ የኔ ቅመም

  • @yafetkiros1208
    @yafetkiros1208 4 года назад

    ሜሉ የማንም ኣጋፋሪ ኣወራ ብለን ኣናምንም ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ። በጣም ኣደንቅሽ ኣለሁ ኣከብርሽ ኣለሁ እወ
    ፍቄም አንወዳቹሁ ኣለን ሁሌም ኣንድ ኣይነት

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 4 года назад +2

    ሁለታችሁ ቀጥሉ አምሮባቹሃል፣ ፎንቃውን ማለት ነው በዜ አንተ የአራዳ ልጅ ነህ እኮ

  • @የሀበሻልጂሀበሻነውደሜ

    ለምን ሁለታችሁ አትፋቀሩም

  • @mdhhhh9717
    @mdhhhh9717 4 года назад

    ሜሊ ምርጥ

  • @mdeenaadab4253
    @mdeenaadab4253 4 года назад +1

    ብትጋቡ ታምራላቹ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +1

    ግራ የገባኝ ቢኖርሽ ባይኖርሽ ምን አስጨነቃቸዉ ወይ ሀበሻ ትበላዉ የላት ትከናነበዉ አማራት አለ ያገሬ ሰዉ ስለሜላት ከመፈትፈት ሲርበዉ ፈትፍቶ እሚበላዉን እንጀራ ቢፈልግ አይሻለዉምን?😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሳአዳብንትኢስላምአልሀምዱ

    እሺ ዉዶች ሰላማቹ ኢብዛ

  • @netsanettesfayene5194
    @netsanettesfayene5194 4 года назад

    Yene Liyuuwoch wudddd new maregachiw betochiyee♥️♥️♥️♥️

  • @vivilove8469
    @vivilove8469 4 года назад

    Melu yene konjo egna talakish benhonem lelijachin araya tehognalesh berchi gobez lij nesh

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ 4 года назад

    አሳዘንከኝ ሰብስክራይም አደረኩህ ላንተስል ማሂ ደሞ አትስቢ የኔውድ ያሉ የበሉ ምን ብትይዚም ብታረግዥም አያንስሽም

  • @kassahuntebabal9038
    @kassahuntebabal9038 4 года назад

    anchi betagby batagbi betwlje batwlje nothing bezu ajenda eyal selanch ....

  • @emebetgaito548
    @emebetgaito548 4 года назад

    ታምራላችው

  • @mstaybah7069
    @mstaybah7069 4 года назад

    ውይየሰው ወራ።

  • @اميراحمد-ف6ح
    @اميراحمد-ف6ح 3 года назад

    በዛብህ እናሜላትየ ፍቅርጎደኛናችሁይባላል እዉነቱምን ይሆን ???

  • @agonafirwelwla6590
    @agonafirwelwla6590 4 года назад

    Sew yalebelawn yakal yene wudoch betam new yemwedachihu bertu

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 года назад

    ወይኔ እህቴ ዩቱበሮች ሸቀሉብሽ ለማንኛውም አትሥሚያቸው

  • @henoknahusenay4404
    @henoknahusenay4404 4 года назад +2

    ይዛችሁት የመጣችሁት መረጃ አሪፍ ቢሆንም እንደ ዩተዩበር ግን ሰፋ አርጋችሁ በደንብ እያሳቃቸሁ በሁለት ክፍል እያረጋችሁ የሰውን ልብ እያንጠለጠላችሁ አቅርቡ

  • @burebura2237
    @burebura2237 4 года назад

    Fikirgna endalsh mawek yifeligalu adinakiwochiah

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ4ጸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ4ጸ 4 года назад +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 4 года назад

    IS OK 👍🏼👍🏼👍🏼🙏

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 4 года назад

    ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እነሱ ገንዘብ ለመሰብሰብ የሰውን ስም ያጠፋሉ

  • @ነፂየማርያምልጅ-ነ3ዀ
    @ነፂየማርያምልጅ-ነ3ዀ 4 года назад

    የኔ ምርጦች😘😘

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад

    ውዱች ሰለሰው አትጭነቁ ምን ላውራ ነው ስው እንድው እውዳችሁሃለሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ

  • @geni3196
    @geni3196 4 года назад +1

    Ehawu arkygn yemachu wuuuuddd now marchu

  • @habibahussen1199
    @habibahussen1199 4 года назад

    በጣምነዉ የምዉዳቺሁ

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 года назад

    ዝምታ ሢበዛ ጥሩ አይደለም

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 4 года назад

    በስማችሁ yotub ተከፍቶል ምን ትላላችሁ ወይስ ይገላችሁ ከፍታችሆል መልስ እፈልጋለሁ

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 года назад +3

    በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ

    • @Habeshainfohouse
      @Habeshainfohouse 4 года назад

      እንደመር ጎራ በይ ወደ ቻነሌ🙏

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia5707 4 года назад

    Yen konjo meliyee wuddd new mediregsh yen Mara
    Ethiopiay hezibah enodewan min lesra seyihon min lewireh yemileh new yemolewa lezinew weriye bicheh honew yekeruti adenikish negn ke Dubai meski

  • @endrisendris2507
    @endrisendris2507 4 года назад

    ድምፃችሁ ግን ብዙም አይሰማም

  • @sarayamata4578
    @sarayamata4578 4 года назад

    👍👍👍👌👌👌

  • @lastseniqueensena7271
    @lastseniqueensena7271 4 года назад

    Baze huletachu des telalachu bezaley mudachu des yelali betixameru biye asebeku min yemeselachali 🤔🙄

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 года назад

    Yena konjoo weddd new madrgachwe

  • @armachehopost
    @armachehopost 4 года назад

    ጭራሽ ኤርትራዊ አገባች አሉ። ከኔ ጋ ነው የምንጋባው !!

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 4 года назад

    አላረገዝሺም የኔ ውድ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 года назад +3

    #የልዩ_አንድ_አይነትቤተሰቦች_ዛሬ_እንያችሁ።
    ይቺን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድላችሁ
    ያስጨነቃችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰዓት እንደ ጉም ይትነን
    1 ላይክ = አሜን!!!
    ሰብክራይብ በፍቅር 1k ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ!!!
    please 😘😘

  • @tube-ph4nb
    @tube-ph4nb 4 года назад

    Yemitawerut minm ayisemam

  • @manteamen9070
    @manteamen9070 4 года назад

    Kkkkkkk

  • @michaelbedelu1787
    @michaelbedelu1787 4 года назад

    hi guys try to do different pranks and try to entertain the viewers and keep it up

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዐ4ጸ

    የኔ ውቦች ውድድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹

  • @fasikayyadaro3929
    @fasikayyadaro3929 4 года назад +1

    2020 artistoch fardbach

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera9021 4 года назад

    መጀመሪያም አላመነኩም ነበር

  • @abrehambekele1090
    @abrehambekele1090 3 года назад

    ወይ እኔ ደሞ ቴዲ ነጨብኝ ብዬ ደነገጥኩ

  • @new5694
    @new5694 4 года назад

    ሜሊ ወድድድድድድ

  • @Tiktok-jt4fv
    @Tiktok-jt4fv 4 года назад +4

    በምትወዱዋት እናታቹ ልለምናቹ subscribe አርጉኝ አዲስ youtuber ነኝ plzzz....

  • @ፍቅርያሸንፋል-መ7ቀ
    @ፍቅርያሸንፋል-መ7ቀ 4 года назад

    በዛብህ እና እርስቴን ዝብየ ሳያቸው ፍቅረኛሞች ይምስሉኛል

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 4 года назад +1

    ጠበቅ አርግ ወድም

  • @ብሌንወሎየዋ
    @ብሌንወሎየዋ 4 года назад +5

    ሜላት ፍቅረኛ አለሽ

  • @marrykonjo4900
    @marrykonjo4900 4 года назад

    Enem weddddd😘😘❤️❤️

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 4 года назад

    ማሮቸ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +4

    😙😙😙

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ

    100%ውሸት እደሆነ የሚወራው አውቀናል።ሠው ያልተፃፈነው የሚያነበው

  • @gogokoko3646
    @gogokoko3646 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍❤❤👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiotube2267
    @ethiotube2267 4 года назад

    ሜላትና ፍቄ ሁለታችሁም ፍቅረናኛ አላችሁ ወይስ

  • @ሣሪነኝየማየልጅ345
    @ሣሪነኝየማየልጅ345 4 года назад

    አየ ምንነውግን ሠውበውነትነገርእንኳን ቢሆንየሠውንሀበሣበውሸትማውራትምንአሥፈለገ ለገዘብ ለቀማይህንሁሉማውራት ርሀጢያትነውተው ተው

  • @aminabinttube3233
    @aminabinttube3233 4 года назад +2

    ተዎቸው ሚሰሩት ሲጡነው በታዎቂሰዎች ስም ሚሸቅሉት

  • @ሀናዮቱብ
    @ሀናዮቱብ 4 года назад

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ

    ጉድ ሜላት Fbየልሽምዴ በአችሥምኮ ትክፉቶል አርሰው የውንሥምና ፖሮፉይል እያርጉ ምን እሚጠቅሙ እላቅም

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Foraty2
    @Foraty2 3 года назад

    በዛብህ 💃🏇

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 года назад

    ሳብ አደረኩዋቹ የኔ ውዶች

  • @eks7073
    @eks7073 4 года назад

    risxee baxamuodisalaew

  • @brukchanal8523
    @brukchanal8523 3 года назад

    ቤቶችላይ አትጥፎ

  • @mesert175
    @mesert175 2 года назад

    እንዴ ከእዮብ ዳዊት ጋር አልተጋባችሁም

  • @wobalmar6839
    @wobalmar6839 4 года назад

    Lemn Ategbum Bezi Ga

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 года назад

    ታምራላችሁ😂😂❤❤❤🙏🙏

  • @lailaahmed4035
    @lailaahmed4035 4 года назад

    💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🤣🤣🤣😘😘😘😘😘

  • @mulleabe4884
    @mulleabe4884 4 года назад

    Ena wset nw

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 4 года назад

    ግን ቤዜ የምል ይቱብ አለ። ያንተ ነው ቤቶች ላይ እየገባ ይፀፋል ሠብስክራይብ አርኩኝ ይላል። ነው ፊክ ነው እኔ ባዛ ያለህ መስሎኝ ዛሬ በዚህ አየሁህ

  • @ነኢማሀሠን
    @ነኢማሀሠን 3 года назад

    ለምን ያንች ፔክቸር አልተለጠፈም ከበዜጋር 🙄

  • @ghjw7751
    @ghjw7751 4 года назад

    ስም ባያቸው

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 4 года назад

    ሀበሻ በሰው ስም የሚነግድ, በራሱ የማይተማመን ነው እኮ, የሰው ፎቶ ለጥፎ እኔ ኤኬሌ ነኝ እኔ ኤኬሌ ለኝ ሰብስክራይብ አደርጉኝ ያሉ ሰው ያወናብዳሉ ወንበዴ ሁላ

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 4 года назад

    Kewhal yalew demetsi yerebishal

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰውዳችሁኮ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 4 года назад

    ፍቄ ፍቅረኛሽ ነውይ?በረገው ምረጥ ልጅ ነው

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ኢትዬጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ዘርን ለገበሬዎች እንተውላቸው ሀገር የጋራ ናት ሀይማኖት የግል ነው በሀሳቤ የሚስማማ 👍ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻 ruclips.net/video/WNahIXDtom8/видео.html

    • @rabiyaabera7473
      @rabiyaabera7473 4 года назад

      ቱርክከሆሽውሰጂኝቱርክንማየትእፈልጋለሁ

    • @rabiyaabera7473
      @rabiyaabera7473 4 года назад

      በምንአይነትመገድተጠቅሜመሄድእደምችልንገሪኝመልሱንእጠብቅሻለሁ????

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад

    ❤️💯🥰🥰🥰😘😘😘👑👑

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 года назад

    ኧረ ብዙ ተብለሻል ተዘዝሮ አያልቅም በዛ ሰዓት እንዴት እንደምናደድ ብቂልኝ በምን እድሌ አታቂኝ አላቅሽ ዉሸቱ ያበጣጨኝ ነበር ኡፍፍፍፍፍ የገጠር ልጅ ነኝ እንደዚህ አይነት የዉሸት ንፋስ ነፋሶብኝ ነበር ልክ እንዴ ጊዜዊ ንፍስ ነዉ የዉሸታሞች የስራቸዉ ይስጣቸዉ አላህ ሌላ ምንም አልልም ,,,ወጣት ሜላት እርስቴ ተስፋዬ የሚል የዩቱብ ቻናል አለ ያንቺ ነዉ ማወቅ እንፈልጋለን አጋልጡት እስኪ

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 года назад

    እኔነኝ ማገባሽ

  • @ksaksa6319
    @ksaksa6319 4 года назад

    ዉይ

  • @ኡሚኑርልኝ
    @ኡሚኑርልኝ 4 года назад

    ?? ምንድነው በዶ ቪድዮ

  • @ridwanfole6474
    @ridwanfole6474 2 года назад

    አረ በጠም ነዉ ሰ/ ብ ያረኩት

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse 4 года назад

    በርቺ
    ኑ በቅንነት እንደመር (ሰብስክራይብ እንደራረግ)
    ┈••◉❖◉●••┈
    ማንም እኛ ቤት ቢመጣ ምላሻችን ፈጣን ነው።

  • @عبداللهبنمحمد-غ2ح
    @عبداللهبنمحمد-غ2ح 4 года назад

    እውነትሺን፡ነው፡አለገበሺም????

  • @dohaqatar1705
    @dohaqatar1705 3 года назад

    አላህ ቀልብ ይስጣቸ፩ ሜላት አላገባችም እዴ ይገርማል አቤት ዉሸት

  • @ሁሉንምበጊዜውይሆናል
    @ሁሉንምበጊዜውይሆናል 4 года назад +1

    ውሸት እንደሆነ ግልጽ ነው

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    በየ ኮሚንቱ በዛብህ ነኝ ሰብክራይብ አርጉኝ እርስቴ ነኝ እያሉ በናንተ ስምና ፎቶ የሚፅፉት እናንተ ናችሁ ወይስ ሌላ ሰው መልሱልኝ ወይም የናንተን የግል ዩቱብ ቻናል አስተዋዉቁን

  • @emuakiyaemuakiya5830
    @emuakiyaemuakiya5830 4 года назад

    Yena kojo